ሀንተነህ #GOAT𓃵 Profile Banner
ሀንተነህ #GOAT𓃵 Profile
ሀንተነህ #GOAT𓃵

@AntyeaVerse

13,847
Followers
1,621
Following
3,188
Media
41,081
Statuses

ሀ || 🎤🎶 | #LFC 🔴 #YNWA ሳንጂቲ| A liberal 🧠 with a conservative ❤| Aspiring Artist||

ሀዲሳባ
Joined February 2011
Don't wanna be here? Send us removal request.
Pinned Tweet
@AntyeaVerse
ሀንተነህ #GOAT𓃵
5 years
Lets talk about 💘 "ሰው አቅሙን አያውቅም ካልወደደ በቀር" !!! That's why i love u በእውቄ
Tweet media one
11
10
134
@AntyeaVerse
ሀንተነህ #GOAT𓃵
2 years
ሩፋኤል አሳድገኝ ✝️🌧
Tweet media one
9
34
543
@AntyeaVerse
ሀንተነህ #GOAT𓃵
3 years
የአማርኛ ፊደላትን ለመጀመሪያ ጊዜ በኮምፒውተር ማየት የፈጠረው መደነቅ እንዲህ ነበር😊
Tweet media one
8
31
386
@AntyeaVerse
ሀንተነህ #GOAT𓃵
2 months
Tamrat Tola, Just look at the joy and happiness you brought to each Ethiopian home 🥇 🥺 🇪🇹 #OlympicGames
10
49
362
@AntyeaVerse
ሀንተነህ #GOAT𓃵
3 years
እቴጌዪቱ
Tweet media one
0
6
298
@AntyeaVerse
ሀንተነህ #GOAT𓃵
1 year
አይ ነፂ🤦‍♂️ 😂
@FrehiwotNG
ፍሬሕይወት ነጋሽ Frehiwot Negash
1 year
"እድል ያላገኙ" 😂😂😂😂
Tweet media one
Tweet media two
1
1
40
14
55
308
@AntyeaVerse
ሀንተነህ #GOAT𓃵
4 years
Treat your የቤት ሰራተኛs as you would like to be treated by your bosses! #MayDay2020 #Ethiopia
5
12
275
@AntyeaVerse
ሀንተነህ #GOAT𓃵
3 years
በአንድ ህንዳዊ እና የታክሲ ረዳት መካከል የተፈጠረን አለመግባባት Mediate በማድረግ ሊፈጠር የነበረውን እጅግ የከፋ 🇪🇹🇮🇳Diplomatic crisis አስቀርቻለሁ 💪 #ላንቺ_ነው_ኢትዮጵያ 💚💛❤️
22
8
249
@AntyeaVerse
ሀንተነህ #GOAT𓃵
6 days
Alex እና Gosaye after 20 years 🎤
Tweet media one
2
6
253
@AntyeaVerse
ሀንተነህ #GOAT𓃵
3 years
አቶ ታደሰ ታቼ የተባሉ ግለሰብ በ1946 ዓ.ም. የአባይን ግድብ ስለመገደብ ሀሳባቸውን እንዲሁም እሳቸውም በወር 5 ብር ለማዋጣት በወቅቱ የአዲስአበባ ከንቲባ ለነበሩት ለደጃዝማች ከበደ ተሰማ ያቀረቡት ማስታወሻ። © ወመዘክር #FillTheDam #ItsMyDam
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
13
75
226
@AntyeaVerse
ሀንተነህ #GOAT𓃵
2 months
አይ አሰልጣኝ ገመዶ🤦‍♂️🤦‍♂️🤦‍♂️ ህዝቤን ለማስረዳት ያ ሁሉ ኢኮኖሚስት የለፋበትን የ currency floating ሀሳብ ገመዶ አፍታታው😭 "2 ሚሊዮን ብር ስድብ ነው" 😆
67
28
223
@AntyeaVerse
ሀንተነህ #GOAT𓃵
2 years
I m sure የቃሊቲ መንገድ ከማለቁ በፊት ጌታ ይመጣል 🤭 ጉደኛ ሰፈር 😂
Tweet media one
17
3
214
@AntyeaVerse
ሀንተነህ #GOAT𓃵
4 months
ለዛ ያላቸው ተዋንያን! Congrats 🙌
Tweet media one
3
4
205
@AntyeaVerse
ሀንተነህ #GOAT𓃵
2 years
ይሄ ባህልማ አይጎዳም ተጠናክሮ ይቀጥል 😊
@kaleab100
Kaleab
2 years
We are in 2015 and people still አናስገባም ሰርገኛ እያሉ ይለፋደዳሉ?! What a nonsense 😂😂
16
2
52
42
11
192
@AntyeaVerse
ሀንተነህ #GOAT𓃵
3 years
ቤተመንግሥት አካባቢ ያለ ፖል ላይ "ተዋናይ እንፈልጋለን" የሚል ፖስተር ተለጥፎ አይቼ በጣም ነው ያሳቀኝ😂
12
8
183
@AntyeaVerse
ሀንተነህ #GOAT𓃵
3 years
በታክሲ የ10 ብር የሆነውን ጉዞ ትንሽ ታግሰህ በባስ በ 3ብር ብቻ ስትሔድ ያለው የህይወት እርካታ ፈፅሞ ይለያል😂 ☕️ ብሩህ ቅዳሜ ☕️
12
1
179
@AntyeaVerse
ሀንተነህ #GOAT𓃵
3 years
#TPLFisaTerroristGroup was indiscriminate in its application of oppression against Ethiopians when it was enjoying federal power in 4 Kilo & economic dominance in Merkato, but #Raya was z place where it perfected apartheid. #RayaAmharaMassacre #AmharaUnderAttack #AfarMassacre
0
250
174
@AntyeaVerse
ሀንተነህ #GOAT𓃵
2 years
ወ/ሮ ኬሪያ @Keri_jud ዛሬ ምሽት ከእስር እንደተለቀቁ ወዲያው እራሳቸውን በአንድነት ፓርክ ሲያዝናኑ :)
31
26
190
@AntyeaVerse
ሀንተነህ #GOAT𓃵
23 days
Tweet media one
@yefelekebay
ኃይለማርያም/ ባንቴ
23 days
11. የዓመቱ ምርጥ Tiktoker
1
0
2
2
7
181
@AntyeaVerse
ሀንተነህ #GOAT𓃵
28 days
እኔና ደጀኔ ቸግሮናል 😭
Tweet media one
12
1
174
@AntyeaVerse
ሀንተነህ #GOAT𓃵
3 years
ኢፍጣር በመስቀል አደባባይ ቢደረግ ምንድነው ክፋቱ🤔🤔🤔
61
6
161
@AntyeaVerse
ሀንተነህ #GOAT𓃵
2 years
ሰናይ ቅዳሜ ይሁንልነ😊
Tweet media one
5
6
158
@AntyeaVerse
ሀንተነህ #GOAT𓃵
1 year
ዮም ፍሥሐ ኮነ በእንተ ልደታ ለማርያም ✝️ እንኳን አደረሰን 😊
4
24
153
@AntyeaVerse
ሀንተነህ #GOAT𓃵
2 months
የዛሬው ይለያል 🤭
31
26
158
@AntyeaVerse
ሀንተነህ #GOAT𓃵
2 months
Tigst Assefa👏 A graceful runner🙌
Tweet media one
1
6
152
@AntyeaVerse
ሀንተነህ #GOAT𓃵
3 years
Like ራበኝ Retweet ጠማኝ እያያችሁ አትለፉኝ🤲 👀 እሺ ሌላው ቢቀር Attention አትንፈጉኝ🤲
16
11
142
@AntyeaVerse
ሀንተነህ #GOAT𓃵
4 years
🎂መልካም ልደት ደሬ 🎂 ጋዜጠኝነት በተለይ ቃለ መጠይቅ ማድረግ ከነ ሙሉ ክብሯ በ ደረጄ. . . 🤗
Tweet media one
2
2
145
@AntyeaVerse
ሀንተነህ #GOAT𓃵
4 years
ወገኖቼ Like ጠማኝ Retweet ራበኝ አይታችሁ አትለፉኝ 👐 አነሰም በዛ ሳትሉ ደንቆልቆል አርጉልኝ ወገን Like ለሌላቸው ትዊቶች እንድረስላቸው ❤ " አንድ Like ላንድ Tweet "
20
10
146
@AntyeaVerse
ሀንተነህ #GOAT𓃵
17 days
ተመስገን🙌 የፍቅር scene በዓይን መስለምለም ፤ እጅ በመዳበስ፤ አሊያ ግንባር በመሳም ወደሚገለጥበት ዘመን ተመለስን 🤗 Netflix ነገሩን ሁሉ መለመላ ካልተሆነ ብሎ አበላሽቶን ነበር😀🎬 Btw ክፍል 4 ተለቋል 🕺
Tweet media one
4
3
145
@AntyeaVerse
ሀንተነህ #GOAT𓃵
5 years
በሚቀጥለው ምርጫ የታክሲ ረዳቶችን ሱሪያቸው ከፍ አርገው እንዲታጠቁ ለሚያስገድድ ፓርቲ ሙሉ ድምፄን እሰጣለሁ Nothing ruins ur day than unavoidable butt crack against your face😏 #YeketemaLijProblem
13
1
139
@AntyeaVerse
ሀንተነህ #GOAT𓃵
3 years
Because I love this guy so much I have to honor him the Twitter way😊 🎤ኤፍሬም ታምሩ once said...
Tweet media one
34
4
132
@AntyeaVerse
ሀንተነህ #GOAT𓃵
3 months
😭
Tweet media one
@eyerusalem_emi
አመለወርቅ 🌱
3 months
ምንድን ነዉ ሰፈር ውስጥ የkg ተማሪዎች ምርቃት ድግስ የበዛዉ እላታለሁ “university ገብተዉ ስለማይመረቁ እኮ ነዉ ብላኝ እርፍ” 😭
12
7
177
12
4
142
@AntyeaVerse
ሀንተነህ #GOAT𓃵
2 years
በላይ ዘለቀ ደጋጋ ቦቸፈር ጀግናው የጉራጌ ልጅ💪 ዝ! 🔥
Tweet media one
26
7
132
@AntyeaVerse
ሀንተነህ #GOAT𓃵
3 years
ለተደሰታችሁ ሁሉ እንኳን ደስ አላችሁ!🍾 🎶 #ItsMyDam
8
4
131
@AntyeaVerse
ሀንተነህ #GOAT𓃵
2 months
Dear ጋሽ ዲባባ, ያላገባችዋን ቢድሩልኝ በጥበብ የሚሮጡ በዛ ያሉ ብቁ ልጆችን ለ ጦቢያ እንደ አሸን አፈላለሁ 🤲 ግልባጭ ^ ላላገባሽዋ ❤
Tweet media one
7
6
138
@AntyeaVerse
ሀንተነህ #GOAT𓃵
2 years
አሁን ፒያሳ አንዷ "ወይኔ በጣም አድናቂህ ነኝ" ብላ ተጠምጥማብኝ ከኪሴ ስልኬን ልታወጣ ስትል እጅ ከፍንጅ ይዣታለሁ ስልታቸውን እየቀያየሩ ነው እየተጠነቀቅን ጎበዝ!
13
3
130
@AntyeaVerse
ሀንተነህ #GOAT𓃵
2 months
Sifan Hassan has run 5,000 m, 10,000m and now running the Marathon. All within 6 days. This is INSANE🤯🤯🤯 #PARIS2024
Tweet media one
8
17
132
@AntyeaVerse
ሀንተነህ #GOAT𓃵
3 months
ከተተኮሰው ጥይት ይልቅ የተተኮሰው ፍቅር ይበልጣል #MAGA
Tweet media one
10
3
129
@AntyeaVerse
ሀንተነህ #GOAT𓃵
3 years
በሁሉም ቦታ ላለነው ጦቢያውያን እንፀልይ በተለይ 💔በትግራይ 💔በመተከል 💔በአፋር 💔 በአጣዬ 💔በወለጋ እጅግ በተሰበረ ልብ በከባድ ጭንቅ ውስጥ ላሉ ሁሉ በፀሎት እናስባቸው በቻልነው ሁሌ እንተጋገዝ 🤲አቤቱ ፊትህን መልስልን አትተወን🤲
3
7
125
@AntyeaVerse
ሀንተነህ #GOAT𓃵
3 years
ከመሸ የተገኘ ደስ የሚያሰኝ ዜና 🤗🤸🏾‍♂️
Tweet media one
6
8
122
@AntyeaVerse
ሀንተነህ #GOAT𓃵
2 months
ለአዲስ አበባ ከብልጭልጩ በፊት Sewerage & drainage system ይቀድም ነበር 🤷‍♂️
@BeZyee
👸🏽BeZዬ
2 months
Disaster!
Tweet media one
11
8
75
6
11
128
@AntyeaVerse
ሀንተነህ #GOAT𓃵
6 years
ወደ ቦሌ እየሄድኩ ነው እናም ባካባቢው ባሉ የንግድ ተቋማት የመግባት አዝማሚያ ላሳይ ስለምችል ኪሴ ላይ ከፍተኛ ጉዳት ከማድረሴ በፊት የ አ.አ. ፖሊስ መጥቶ ቢይዘኝ ለትብብሩ በቅድሚያ አመሠግናለሁ!
3
9
116
@AntyeaVerse
ሀንተነህ #GOAT𓃵
3 years
#Woldia residents are under siege as TPLF rebels continue to shell the city. Civilians have been killed and injured. Hospitals and schools are destroyed. #ShellingOfWoldia #EndUnilateralCeasefire @StateDeptSpox @USUN @JeffPrescott46 @jgmariner @RaniaKhalek @AmnestyEARO
1
103
103
@AntyeaVerse
ሀንተነህ #GOAT𓃵
1 month
Failed baptism of 'prosperity gospel' on ደፂ
@Wazemaradio
Wazema Radio | ዋዜማ ሬዲዮ
1 month
#NewsAlert ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ዕውቅና አልሰጠሁትም ያለው የሕወሓት ጠቅላላ ጉባዔ ደብረጺዮን ገ/ሚካዔልን በድጋሚ የፓርቲው ሊቀመንበር አድርጎ መርጧል። አማኑዔል አሠፋ ደሞ የፓርቲው ምክትል ሊቀመንበር ኾነው ተመርጠዋል። ጉባዔው በተጨማሪም፣
Tweet media one
20
11
76
11
16
113
@AntyeaVerse
ሀንተነህ #GOAT𓃵
5 years
In a family gathering የቤት ሰራተኛ ጉዳይ "ባለፈው ያመጣሽልኝ ምንም ጤነኛ አትመስለኝም ፈዛዛ ነች"..."ከቤት እንድትወጣ አትፍቀጂላት እንጂ በኋላ ዲቃላ ይዛልሽ ነው የምትመጣው".." ትምህርት የማትማረዋን ፈልጉልኝ እዛ ከገቡ ሌላ ነገር ይለምዳሉ" 😦
10
24
115
@AntyeaVerse
ሀንተነህ #GOAT𓃵
3 years
Ethiopians expect concrete actions against regional and local officials in Oromia who are supporting OLF instead of protecting civilians. The massacre of 100's of people CANNOT continue! #AtrocitiesByOLF #AmharaGenocide @BBCAfrica @AJEnglish @FCDOGovUK @BilleneSeyoum @AFPAfrica
0
119
104
@AntyeaVerse
ሀንተነህ #GOAT𓃵
2 years
Hello from Fiji ደሴቶች👋:)
Tweet media one
33
5
113
@AntyeaVerse
ሀንተነህ #GOAT𓃵
1 month
@iamcardib ድምፅ ስለሆንሽ በጣም እናመሠግናለን 🙌 በዚሁ አጋጣሚ ብዙ ግዜ እነግርሻለሁ እያልኩ እንደው የሙዚቃ ቪዲዮችሽ ላይ ወጣ ያሉ ትዕይንቶች ቢቀሩ እባክሽ ካርዲሻ🤲 ካርዲ ቢ ተይ አድቢ 🎤
21
2
114
@AntyeaVerse
ሀንተነህ #GOAT𓃵
29 days
በጣም ታሳሳኛለች እኮ😍🎤 ፈጣሪ ይጠብቅሽ🤲
6
6
111
@AntyeaVerse
ሀንተነህ #GOAT𓃵
2 months
ዜና ቢዝነስ: Ethio Twitter ላይ የ ኢኮኖሚስቶቹ ቁጥር ከሃኪሞቹ ጋር ሲነፃፀር በአንድ ምሽት አስደንጋጭ ግሽበት አሳይቷል። 📈
5
7
110
@AntyeaVerse
ሀንተነህ #GOAT𓃵
3 years
እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ በዓል በኬር አሰላነ 🤲
2
3
102
@AntyeaVerse
ሀንተነህ #GOAT𓃵
20 days
ፍቅር እስከ መቃብር 🙌 መስከረም 1 በ EBC መታየት እንደሚጀምር ተገለፀ 😉
10
10
112
@AntyeaVerse
ሀንተነህ #GOAT𓃵
1 year
ሁላችሁንም ለመልካም ልደት ምኞታችሁ ከልብ አመሠግናለሁ ተባረኩልኝ🎶🎤 😀
Tweet media one
31
3
106
@AntyeaVerse
ሀንተነህ #GOAT𓃵
1 year
Happy father's Day አባዬ🥺 💘
Tweet media one
16
2
106
@AntyeaVerse
ሀንተነህ #GOAT𓃵
3 years
💚💛❤️ Haven't watched the race gin የኔ እናት አይዞሽ በቃ 🎶 The future is bright
Tweet media one
1
1
100
@AntyeaVerse
ሀንተነህ #GOAT𓃵
4 years
50 ዓመት ሙሉ አሜሪካን ኖረው ሰርተው አስተምረው አንዲትም እንግሊዝኛ ሳይቀላቅሉ ሲያወሩ ይገርሙኛል @AlMariam1 👋
13
4
105
@AntyeaVerse
ሀንተነህ #GOAT𓃵
1 year
በሐኪም አበበች የተመራው ሐገር በቀል የኮቪድ መድሐኒት ምርምር ከምን ደረሰ🤔
16
2
105
@AntyeaVerse
ሀንተነህ #GOAT𓃵
2 months
#Paris2024 ኦሎምፒክ አንድ ጥሩ ነገር ይህን ሰው ማወቄ 🙌
Tweet media one
3
2
103
@AntyeaVerse
ሀንተነህ #GOAT𓃵
22 days
🤣
Tweet media one
3
2
105
@AntyeaVerse
ሀንተነህ #GOAT𓃵
1 year
ምግብ አዝዤ ጉልባን ቀድመው አቀረቡልኝ🥹🥹 የተባረኩ ሰዎች🙌
Tweet media one
5
3
98
@AntyeaVerse
ሀንተነህ #GOAT𓃵
4 years
"ከአሁን በኋላ አባቴ እና እናቴ ሰው የሚሆኑ እንኳን አይመስለኝም። እሷን ማጣታችን ከባድ ሃዘን ውስጥ ከቶናል" 😭😭😭በማርያም እንዴት ይዘገንናል😢 የሟች ሃይማኖት ቤተሰቦች 'ለልጃችን ሞት መንግሥት ፍትህ ይስጠን' ሲሉ ጠየቁ
37
17
99
@AntyeaVerse
ሀንተነህ #GOAT𓃵
6 years
ሎሚ ጣል ማድረግ (its not መወርወር degmo☺) ፊዚክሳዊ ጥበብ አለው Since the lemmon mostly follows a projectile motion, Precision always matters! 👇
Tweet media one
11
8
94
@AntyeaVerse
ሀንተነህ #GOAT𓃵
3 years
ጭምቱ ልጅ ከረጅም እረፍት በኋላ ተመልሷል 🎷
28
1
93
@AntyeaVerse
ሀንተነህ #GOAT𓃵
15 days
በተለይ የፍልስፍና ትምህርት ክፍል መዘጋት አሳዝኖኛል 😭 ያው በአሁን ጊዜ ለሀሳብ ቦታ የላትም ሀገሬ 💔
Tweet media one
17
4
98
@AntyeaVerse
ሀንተነህ #GOAT𓃵
2 years
I cant lie there were so many difficult times that almost made me give up working out! But ... የ 6 ወራት immense dedication and hard work finally paid off! A luta continua✊! ስለ ሁሉ ነገር ፈጣሪ አብዝቶ ይመስገን🙏🙏🙏
Tweet media one
26
2
95
@AntyeaVerse
ሀንተነህ #GOAT𓃵
1 month
A call for every Addis Abeba ወንድ! Zero tolerance for GBV. #Protect_Her
9
13
92
@AntyeaVerse
ሀንተነህ #GOAT𓃵
2 years
ሥላሴ ለመቀበር ግን ዝርዝር መስፈርቶቹ ምንድን ናቸው🤔
48
1
86
@AntyeaVerse
ሀንተነህ #GOAT𓃵
2 years
Twitter ባብዛኛው የመነቋቆሪያ ቦታ ቢደረግም አንዳንዴ ግን ማድነቅ መልካም ነው! እዚህ ሰፈር ካየኋቸው በብዙ መልኩ አርአያ ወጣት @yefelekebay አንደኛ ነው👏👏👏 ወጣትነት እንዲህ በዓላማ ሲኖር ማየት ደስ ይላል!!!
2
8
91
@AntyeaVerse
ሀንተነህ #GOAT𓃵
2 years
Liverpool: Last week This week 🤣
Tweet media one
Tweet media two
@eyerusalem_emi
አመለወርቅ 🌱
2 years
Liverpool: Last week This week
Tweet media one
34
28
543
9
5
91
@AntyeaVerse
ሀንተነህ #GOAT𓃵
1 year
Happy Birthday 👑 @HaileGebr 👑 50🎶🎤
Tweet media one
1
5
89
@AntyeaVerse
ሀንተነህ #GOAT𓃵
2 years
🤣🤣🤣 እርግማን Pro Max
Tweet media one
2
8
89
@AntyeaVerse
ሀንተነህ #GOAT𓃵
4 years
"ወታደር ሀገር እንጂ ብሔር የለውም" ነፍስ ሔር ጀነራል ሰዓረ
Tweet media one
2
5
84
@AntyeaVerse
ሀንተነህ #GOAT𓃵
4 years
13 days to go ሞላ አልሞላ ሞላ አልሞላ 😊 ዝ ✊ #FILLTHEDAM #FillTheDam #ሙዪው #ሙላው #እንሙላው
4
18
88
@AntyeaVerse
ሀንተነህ #GOAT𓃵
4 years
cc @Keri_Jud 😂 © FB
Tweet media one
4
5
88
@AntyeaVerse
ሀንተነህ #GOAT𓃵
1 year
የኮንዶሚኒየም እጣ ይመስል ዝርዝሩ ውስጥ ስሜን እየፈለግሁት ነው 🤣
4
4
86
@AntyeaVerse
ሀንተነህ #GOAT𓃵
3 years
It's official!!! So honored and happy to be part of this! Thank you Abrish🎤 ባላገሩ ቁጥር ፭🎤 ለዳግመ ትንሳዔ 🤘
Tweet media one
10
1
82
@AntyeaVerse
ሀንተነህ #GOAT𓃵
7 days
ከ ሜክሲኮ ሳርቤት 👌
49
12
88
@AntyeaVerse
ሀንተነህ #GOAT𓃵
4 years
ፒፒ ማለት ሳይታጠብ ብብቱን ዲዮድራት የነፋ ጎረምሳ ኢህአዴግ ነው! #HygienePolitics 😉
15
5
87
@AntyeaVerse
ሀንተነህ #GOAT𓃵
2 years
"ራስህን አትካብ ተንቀሳቃሽ አፈር ነህና" ~ ሙስጠፌ ዑመር
Tweet media one
4
12
86
@AntyeaVerse
ሀንተነህ #GOAT𓃵
7 days
በኮርደሩ ልማት ቦሌ አካበቢ የነበረው ስቱዲዮዬ በፈረሰ ጊዜ እዚህ ለመግለፅ የሚቸግር ከባድ ሀዘን ላይ ወድቄ ነበር በወቅቱ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በግል ስልኬ ደውለው በራሳቸው ወጪ ሁሉ ነገር የተሟላለት studio በነገታው አስረክበውኛል። #ቡቡነታቸው 🎤
Tweet media one
22
2
86
@AntyeaVerse
ሀንተነህ #GOAT𓃵
2 years
ውብ👌 💚💛❤️ #VisitAmhara #VisitEthiopia
1
22
81
@AntyeaVerse
ሀንተነህ #GOAT𓃵
2 years
እንኳን አደረሳችሁ ሸገሮች መዓዚ፤ ተፈሪ፤እሸቴ፤ መኮንን፤ ወንዴ፤ግርምሽ፤ አንዱኣለም፤ ብሌን... 💚💛❤️ 15 ውብ ዓመታት ለጆሮኣችን 📻 @shegerfm 🙏
Tweet media one
5
6
84
@AntyeaVerse
ሀንተነህ #GOAT𓃵
4 years
"ከትዊተር የወጣ Twitter እስኪመለስ፤ ቢጭኑት አህያ ቢለጉሙት ፈረስ" 😊 ዉዉዉሽሽሽሽሽ ጎዲን ጎዲን
18
1
79
@AntyeaVerse
ሀንተነህ #GOAT𓃵
1 year
K E R I on Twitter : ወይኔ ጉንፋን ገደለኝ ሞትኩላችሁ ጆ ባይደን ኡኡኡኡኡ ድረሱልኝ🤧 K E R I at home: 👇 🤣
24
4
81
@AntyeaVerse
ሀንተነህ #GOAT𓃵
3 years
እድሜዬን ጠየቀች ነገርኳት የትዳር ሁኔታ አስከተለች የኮምፒውተር መስኮቱ ላይ ፊቷን ሳትነቅል ያላገባ አልኳት በለሆሳስ... ደመናን ፈልቅቃ እንደምታበራ የመስከረም ጀምበር ፈግታዋ ማስክ ከሸፈነው ፊቷ ሲያፈተልክ በስሱ ተመለከትኩ #ልቦለድ 😂
10
2
79
@AntyeaVerse
ሀንተነህ #GOAT𓃵
1 year
ሱሴ💘
Tweet media one
17
2
83
@AntyeaVerse
ሀንተነህ #GOAT𓃵
4 years
"አንተን፡የጠየቀህ፡የለም፡ዝም፡በል!"አሉ ፊታውራሪ። "ድሮስ ፡ ማን ፡ጠይቆኝ ፡ተናግሬ ፡አውቃለሁ እንዲሁ፡ ጣልቃ ፡ገብቸ፡ እናገራለሁንጂ! እናንተ ፡እስክትጠይቁኝ፡ ከቆየሁማ፡ ታፍኜ መሞቴ፡ ነው!" አለ፡ ጉዱ፡ ካሳ ፡እዬሳቀ። 😉 ገፅ ፩፻፸፯
4
6
80
@AntyeaVerse
ሀንተነህ #GOAT𓃵
3 years
...ገና ከ ታክሲው ስገባ ድንግጥ ብላ አማተበች...I think I m looking very hot today :)
14
1
73
@AntyeaVerse
ሀንተነህ #GOAT𓃵
3 years
According to <CITY Magazine> ...these are the top 5 residential places suitable for living in Addis 1. ለቡ 2. ፊጋ 3. አለምገና 4. ሲኤምሲ 5. አያት
30
3
78
@AntyeaVerse
ሀንተነህ #GOAT𓃵
2 years
በካሜራ እይታ ውስጥ ናችሁ መፈናፈኛም የለ... ዌል ደን ብሬ & the whole crew👏
Tweet media one
6
11
75
@AntyeaVerse
ሀንተነህ #GOAT𓃵
5 years
Wow! . . . that's how i want to do the eskesta when i grow up 🔥🔥🔥 ተዓምረኛ ነች ልጅት 👏👏👏
6
18
80
@AntyeaVerse
ሀንተነህ #GOAT𓃵
5 years
"አይደረግም አልበም በ 20,000ብር ከኤሌክትራ ጋር ተስማማን ኤልያስ ግን ተከራክሮ 300,000 እንዲከፈለኝ አደረገ ይህን ላደረገበትም ከኔ ምንም ለመቀበል ፈቃደኛ አልነበረም" ~ ማዲንጎ via #taddiasAddis He was a fighter for the musicians rights as well
0
7
80
@AntyeaVerse
ሀንተነህ #GOAT𓃵
1 year
ባስ ፌርማታ ጀሞ👌
Tweet media one
20
1
72
@AntyeaVerse
ሀንተነህ #GOAT𓃵
5 years
ቢራቢሮን በሸገር ማየት ብርቅ እየሆነ ነው Addis construction boom at the expense of biodiversity🦋🦋🦋 "Butterflies and moths are indicators of a healthy environment and healthy ecosystems" !!! #SaveAddisBiodiversity #ቅንጦት_አይደለም
5
13
75
@AntyeaVerse
ሀንተነህ #GOAT𓃵
2 months
Happy birthday 🎈 @Gojjam_ 🎈 enjoy these ጎጃሜ's of Tanzania 😉
3
5
77
@AntyeaVerse
ሀንተነህ #GOAT𓃵
3 months
መወድስ ለ Francis Falceto 😉 "Nobody has done for modern Ethiopian music as much as Francis Falceto has done." The documentary <Ethiopiques Magnetic suite> የምትችሉ sign up አርጋችሁ ከፍላችሁ እዩ☺️ #WorldMusicDay
2
7
77
@AntyeaVerse
ሀንተነህ #GOAT𓃵
2 months
በወርቅ ተቀማጥለን አድገን ብር እና ነሀስ አይጥመን 🎤😊
Tweet media one
2
0
77
@AntyeaVerse
ሀንተነህ #GOAT𓃵
3 years
አዲስአበባ ላይ 'የሐያላን' ሀገራት ኤምባሲዎች ሰፋፊ መሬት መያዛቸው ዛሬም ያንገበግበኛል #ኧሯ III
14
3
72
@AntyeaVerse
ሀንተነህ #GOAT𓃵
6 years
አስማራ ደርሶ መልስ 8,900 ብር . . . ሎንችን እስኪጀመር መታገስ አያቅተኝም
8
3
73
@AntyeaVerse
ሀንተነህ #GOAT𓃵
5 years
Still a big problem of the city~ መንገድ ላይ የሚሸኑ ሰዎች ከተማችንን ክፉኛ ማግማማታቸውን በክረምቱም አጠናክረው ቀጥለዋል ታኬ be like "ከሐምሌ 30 ጀምሮ መንገድ ላይ የሚሸኑ የአ.አ. ወንዶችን ወሸላ መቁረጥ እንጀምራለን" #ታኬ_ሶሉሽን
6
4
71