Wazema Radio | ዋዜማ ሬዲዮ Profile Banner
Wazema Radio | ዋዜማ ሬዲዮ Profile
Wazema Radio | ዋዜማ ሬዲዮ

@Wazemaradio

75,883
Followers
365
Following
3,092
Media
8,960
Statuses

“ዋዜማ ሬዲዮ” ለተሻለና ሚዛናዊ መረጃ ፍሰት የሚሰራ የሚዲያ ተቋም ነው። ይከታተሉን! ቴሌግራም ላይ wazema_radio

Don't wanna be here? Send us removal request.
@Wazemaradio
Wazema Radio | ዋዜማ ሬዲዮ
3 years
#ሰበርዜና አስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ማዕከላዊ ዕዝ ማምሻውን ባወጣው መግለጫ ብዙኀን መገናኛዎች ስለ ወታደራዊ እንቅስቃሴዎች፣ የጦር ሜዳ ውሎዎች እና የውጊያ ውጤቶች ዘገባ እንዳይሠሩ እገዳ መጣሉን በመንግሥት ዜና አውታሮች በኩል አስታወቀ። 1/4
Tweet media one
40
334
841
@Wazemaradio
Wazema Radio | ዋዜማ ሬዲዮ
8 months
#Newsalert በኦሮሚያ ክልል ውስጥ ከፍርድ ውጭ የኾኑ ግድያዎችና ሕገወጥ እስሮች እንዲፈጸሙ ሲያዝ የኖረ ከፍተኛ ባለሥልጣናትን ያካተተ ሚስጢራዊ የጸጥታ ኮሚቴ መኖሩን ሮይተርስ በምርመራ ማረጋገጡን ጠቅሶ ዘግቧል። ዘገባው፣ ሚስጢራዊውን ኮሚቴ
Tweet media one
120
329
556
@Wazemaradio
Wazema Radio | ዋዜማ ሬዲዮ
1 year
#NewsAlert ዛሬ ጠዋት 12:30 ላይ ሲቪል የለበሱ የፀጥታ ሀይሎች ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ቤት በመሄድ "ለጥያቄ እንፈልግሃለን" ብለው እንደወሰዱት ሰምተናል:: 1/2
Tweet media one
29
192
402
@Wazemaradio
Wazema Radio | ዋዜማ ሬዲዮ
1 year
#NewsAlert የሀገሬ ቴሌቭዥን ስራአስኪያጅና ዕውቁ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ መምህር ብርሃኑ አድማስ ዛሬ በፀጥታ ኀይሎች ከቢሯቸው መወሰዳቸውን ዋዜማ ከአይን እማኞች ሰምታለች። ብርሃኑ የተወሰዱት "ለጥያቄ ትፈለጋለህ" ተብለው መሆኑንም ሰምተናል።
Tweet media one
18
230
401
@Wazemaradio
Wazema Radio | ዋዜማ ሬዲዮ
4 years
ግንቦት 24። @Wazemaradio ዋዜማ ጉዞዋን ከጀመረች አምስት ዓመት ሞላት። ስለተቀበላችሁን፣ ስለምትሰሙን፣ ስለምትረዱን ከልብ እናመሰግናለን። ለኢትዮጵያ ይጠቅማል የምንለውን በልባችን አኑረን፣ ሞያዊ ዘገባና መረጃ የማቅረብ ጥረታችንን እንቀጥላለን።
Tweet media one
23
16
318
@Wazemaradio
Wazema Radio | ዋዜማ ሬዲዮ
3 years
ሰበር ዜና ዋዜማ ራዲዮ ከሁነኛ ምንጮች እንደሰማችው ጃዋር መሀመድ፣ በቀለ ገርባ፣ እስክንድር ነጋን ጨምሮ ሌሎች እስረኞች ዛሬ ይፈታሉ::
49
52
297
@Wazemaradio
Wazema Radio | ዋዜማ ሬዲዮ
4 years
በኦርቶዶክሳውያን ላይ ያነጣጠረውን ጥቃት በተደራጀና ስልታዊ በሆነ መልኩ የተፈፀመ “ኦርቶዶክሳውያንን የማፅዳት ዘመቻ”ነው ብላ እንደምታምን ቤተክርስቲያን አስታወቀች
14
68
260
@Wazemaradio
Wazema Radio | ዋዜማ ሬዲዮ
1 year
#NewsAlert ከአማራ ክልል ወደ አዲስ አበባ የሚጓዙ መንገደኞችን ወደ ከተማዋ እንዳይገቡ የሚደረገው ክልከላ ዳግም ተጀምሯል። የዋዜማ ሪፖርተር በስፍራው ተገኝቶ ያጠናቀረውን ዘገባ ያንብቡ-
20
204
250
@Wazemaradio
Wazema Radio | ዋዜማ ሬዲዮ
10 months
#NewsAlert የአዲስ አበባ መስተዳድር በስሩ ለሚገኙ ከጽህፈት ቤት እስከ ወረዳ ደረጃ መዋቅር ላሉ ሰራተኞቹ የምዘና ፈተና ሊስጥ ነው። ፈተናውን ማለፍ የማይችሉ በአቅማቸው ይመደባሉ አልያም መቋቋሚያ ተከፍሏቻው ከስራ ይሰናበታሉ። ከሰሞኑ ፈተናውን
Tweet media one
154
43
238
@Wazemaradio
Wazema Radio | ዋዜማ ሬዲዮ
3 years
#ሰበር መከላከያ ሠራዊት እና የክልሎች ልዩ ኃይሎች በጋሸና ግንባር ቀውዝባ እና ጭላ ከተሞችን፣ በወረኢሉ ግንባር አጅባር፣ ተንታ እና ዶባ ከተሞችን፣ በከሚሴ ግንባር ከሚሴን እና ማጀቴን ጨምሮ ሌሎች ከተሞችን ከአማጺው ሕወሃት ታጣቂዎች ነጻ አወጡ።
Tweet media one
1
52
234
@Wazemaradio
Wazema Radio | ዋዜማ ሬዲዮ
9 months
#NewsAlert የመንግሥት የጸጥታ ሃይሎች ዛሬ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሃፊና የኒውዮርክና አካባቢው አገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ አቡነ ጴጥሮስ ቦሌ ዓለማቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ላይ እንዳይገቡ መከልከላቸውን
Tweet media one
40
78
229
@Wazemaradio
Wazema Radio | ዋዜማ ሬዲዮ
3 years
ሰበር ዜና ዋዜማ ራዲዮ ከሁነኛ ምንጮች እንደሰማችው ጃዋር መሀመድ በቀለ ገርባና እስክንድር ነጋን ጨምሮ ሌሎች እስረኞች ዛሬ ይፈታሉ::
Tweet media one
55
59
224
@Wazemaradio
Wazema Radio | ዋዜማ ሬዲዮ
11 months
ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በኢትዮጵያ የፖለቲካ ልዩነቶችን "በጠመንጃና በኃይል የመፍታት አማራጭ ማክተም አለበት" ሲሉ ዛሬ በጅግጅጋ በተከበረው የብሄር ብሄረሰቦች በዓል ላይ ባደረጉት ንግግር አሳስበዋል። ጫፍ የረገጡ ብሄርተኝነቶች በአገሪቱ
Tweet media one
60
45
229
@Wazemaradio
Wazema Radio | ዋዜማ ሬዲዮ
5 months
ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ፣ "ጠቅላይ ኃይሎች" በቀጠናችን ሌላ ዙር ጦርነት ለመቀስቀስ እያሴሩ ነው ሲሉ በኤርትራ ነጻነት በዓል ላይ ለሕዝባቸው ባደረጉት ንግግር ጠቁመዋል። "ጠቅላይ ኃይሎች" ሌላ ዙር ጦርነት የመቀስቀስ ፍላጎታቸው የአደባባይ
Tweet media one
40
35
217
@Wazemaradio
Wazema Radio | ዋዜማ ሬዲዮ
1 year
#NewsAlert በቅርቡ የቀድሞ አመራሮቹንና በርከት ያሉ አባላቱን ያጣው የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) ተጨማሪ ከ250 በላይ አባላቱ ፓርቲውን ለቀው መውጣታቸውን ለዋዜማ የደረሳት መረጃ ያመለክታል። ዝርዝሩን
46
46
219
@Wazemaradio
Wazema Radio | ዋዜማ ሬዲዮ
2 years
News Alert: የአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ (አብን) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተመራጮች ዛሬ የምክር ቤቱን መደበኛ ስብሰባ አቋርጠው እንደወጡ በምክር ቤቱ የአብን ተወካይ ደሳለኝ ጫኔ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ገልጸዋል። 1/3 #Ethiopia
Tweet media one
15
65
213
@Wazemaradio
Wazema Radio | ዋዜማ ሬዲዮ
2 years
ለቸኮለ ማለዳ! ዓርብ የካቲት 3/2015 - 1. ኢትዮጵያ ውስጥ ከትናንት ምሽት ጀምሮ የፌስቡክ፣ ቴሌግራም እና ቲክቶክ መገናኛ ዘዴዎች በአብዛኛው መቋረጣቸውን ኔትብሎክ የተሰኘው የአገራት የኢንተርኔት አገልግሎት ተከታታይ ድርጅት አስታውቋል። #Thread
19
65
214
@Wazemaradio
Wazema Radio | ዋዜማ ሬዲዮ
1 year
የቀድሞው የኢዜማ ሊቀመንበር የሺዋስ አሠፋን ጨምሮ ሰባት የፓርቲው ሥራ አስፈጻሚ አባላት በገዛ ፍቃዳቸው ከፓርቲው አባልነታቸው መልቀቃቸውን አስታውቀዋል። ከኢዜማ አባልነታችን ለቀናል ያሉት፣ ከየሺዋስ በተጨማሪ
Tweet media one
44
51
212
@Wazemaradio
Wazema Radio | ዋዜማ ሬዲዮ
1 year
#NewsAlert ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ዛሬ ምሽት በፀጥታ ኀይሎች ከመኖሪያ ቤቱ መወሰዱን ቤተሰቦቹ ለዋዜማ ተናግረዋል። ተመስገን ለምን እንደታሰረና ወዴት እንደተወሰደ ገና አለወቅንም ብለዋል።
Tweet media one
17
104
204
@Wazemaradio
Wazema Radio | ዋዜማ ሬዲዮ
1 year
#Alert #Ethiopia የኢትዮጵያ አየር መንገድ @flyethiopian 50 በመቶ የደመወዝ ጭማሪ ማድረጉን ዋዜማ ተረድታለች። አየር መንገዱ፣ ለሠራተኞቹ 40 በመቶ የመኖሪያ ቤት አበል ጭማሪ ማድረጉንም ዋዜማ ከኩባንያው ምንጮቿ ሰምታለች። 1/2
Tweet media one
13
16
202
@Wazemaradio
Wazema Radio | ዋዜማ ሬዲዮ
3 years
#BREAKING ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ ከአማጺው ሕወሃት ጋር የሚደረገውን ውጊያ ለመምራት ከነገ ጀምሮ ራሳቸው ወደ ግንባር እንደሚዘምቱ እና ሌሎች የፌደራል እና የክልል አመራሮች የመንግሥት ሥራዎችን እንደሚመሩ አስታውቁ።
Tweet media one
5
63
192
@Wazemaradio
Wazema Radio | ዋዜማ ሬዲዮ
3 years
ሰበር ዜና፤ የኢትዮጵያ መንግሥት በትግራይ ከዛሬ ሰኔ 21 ቀን 2013 ጀምሮ የተናጠል ተ���ስ አቁም አወጀ።
75
36
184
@Wazemaradio
Wazema Radio | ዋዜማ ሬዲዮ
1 year
- የአማራ ክልል መንገደኞች ወደ አዲስ አበባ እንዳይገቡ እየተከለከሉ ነው። - እና ሌሎች ዜናዎችን "ዋዜማ ለቸኮለ" ይዛለች። ያድምጧት ። 👉🏾 #Ethiopia
Tweet media one
4
137
181
@Wazemaradio
Wazema Radio | ዋዜማ ሬዲዮ
10 months
ለአንድ ቢሊየን ዩሮ ብድር መከፈል ያለበትን 33 ሚሊየን ዩሮ ለመክፈል ያንገራገረችው ኢትዮጵያ የአለም አበዳሪዎችን ስጋት ላይ ጥላለች። ወለድ እዳው በዚህ ሳምንት ካልተከፈለ ሀገሪቱ ብድር መክፈል የማይችሉ ሀገራት ተርታ ትመዘገባለች። ዋዜማ
Tweet media one
35
70
174
@Wazemaradio
Wazema Radio | ዋዜማ ሬዲዮ
3 years
የሕዳሴው ግድብ ነገ ዕሁድ የካቲት 13 ቀን 2014 ዓ.ም በይፋ የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጨት እንደሚጀምር ዋዜማ ከምንጮቿ ሰምታለች። ዝርዝሩን ያንብቡት- #GERD #Ethiopia
Tweet media one
8
48
171
@Wazemaradio
Wazema Radio | ዋዜማ ሬዲዮ
1 year
#Alert የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤ/ክ ፓትርያርክ አቡነ ማትያስ በአራቱ የአገሪቱ ማዕዘናት ነፍጥ ያነሱ ወገኖች መሳሪያቸውን አውርደው "ለሰላምና ለዕርቅ ቅድሚያ እንዲሰጡ" እና "ለአገር ሕልውና ተገዢ እንዲኾኑ" ተማጽነዋል 1/3
Tweet media one
32
46
171
@Wazemaradio
Wazema Radio | ዋዜማ ሬዲዮ
2 years
#Alert : ዛሬ ረፋዱ ላይ ሲቪል የለበሱ ጸጥታ ኃይሎች ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝን አዲስ አበባ ከሚገኘው ቢሮው በመኪና ይዘው እንደወሰዱት ወንድሙ ታሪኩ ደሳለኝ በማኅበራዊ ትስስር ገጹ አስታውቋል። 1/2 #Ethiopia
Tweet media one
17
81
172
@Wazemaradio
Wazema Radio | ዋዜማ ሬዲዮ
1 year
#Wazema Daily News: A suspected drone strike in Dembecha town of West Gojjam zone in Ethiopia's #Amhara State on Sunday killed 16 people and injured three others. Details-
Tweet media one
4
162
163
@Wazemaradio
Wazema Radio | ዋዜማ ሬዲዮ
3 years
የቻይና ውጭ ጉዳይ ሚንስትር ዋንግ ዩ በኤርትራ የሁለት ቀናት ይፋዊ ጉብኝት ለማድረግ ዛሬ ማምሻውን አሥመራ እንደገቡ የኤርትራ መንግሥት ቃል አቀባይ የማነ ገ/መስቀል በትዊተር ገጻቸው እስታውቀዋል።
Tweet media one
2
39
166
@Wazemaradio
Wazema Radio | ዋዜማ ሬዲዮ
1 year
#Ethiopia Daily News Hundreds of monks and other faithful were reportedly killed or wounded in a clash with government security forces in West Gojjam zone, in #Amhara region. More..
28
135
168
@Wazemaradio
Wazema Radio | ዋዜማ ሬዲዮ
2 years
መንግስት በአማራ ክልል "የህግ ማስከበር" እርምጃ መጀመሩን ይናገር እንጂ እርምጃው በገዢው ፓርቲ ላይ ቅሬታ ባላቸው የፀጥታ አመራሮችና ታጣቂዎች ላይ ያነጣጠረ ነው በሚል ተቃውሞ እየቀረበበት ነው። 1/8
10
49
163
@Wazemaradio
Wazema Radio | ዋዜማ ሬዲዮ
7 months
የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ሽመልስ አብዲሳ በግፍና በኢ-ፍትሀዊነት  ከቀየው ፊንፊኔ (አዲስ አበባ) እንዲሰደድ የተደረገውን የኦሮሞ ሕዝብ ወደ ቀደመ ስፍራው  እንዲመለስ እያደረግን ነው አሉ ። ዝርዝሩን ያንብቡት-
Tweet media one
80
71
157
@Wazemaradio
Wazema Radio | ዋዜማ ሬዲዮ
1 year
#NewsAlert -ከግል ባንኮች ከፍተኛ ገንዘብ እየወጣ ነው -ከአንድ ባንክ ብቻ በአንድ ወር ውስጥ 6 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር ወጥቷል የዋዜማን ዝርዝር ዘገባ ያንብቡት- #Ethiopia
19
55
162
@Wazemaradio
Wazema Radio | ዋዜማ ሬዲዮ
2 years
News Alert:- የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ (ኢሰመጉ) መንግሥት መንገደኞች ከአማራ ክልል ወደ አዲስ አበባ ከተማ የመግባት መብታቸውን እንዲያስከብር ዛሬ ባወጣው መግለጫ ጠይቋል። 1/8 #Ethiopia
Tweet media one
10
44
162
@Wazemaradio
Wazema Radio | ዋዜማ ሬዲዮ
1 year
#Alert ተቃዋሚውን የአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ በመወከል የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል የኾኑት ክርስቲያን ታደለ ትናንት ማምሻውን አዲስ አበባ ውስጥ በፖሊስ ቁጥጥር ስር እንደዋሉ ተሰምቷል። ፖሊስ ክርስቲያንን ለምን እንዳሠራቸው ለጊዜው አልታወቀም
Tweet media one
27
56
153
@Wazemaradio
Wazema Radio | ዋዜማ ሬዲዮ
10 months
ኢትዮጵያ ከራስ ገዟ ሶማሊላንድ ጋር የወደብና ባህር ጠረፍ ለማግኘት የመግባባቢያ ሰነድ መፈራረሟን ተከትሎ፣ የሶማሊያ መንግስት ካቢኔ አስቸኳይ ስብሰባ ጠርቷል። ስብሰባው ነገ ይካሄዳል ተብሏል። የሶማሊላንድ መሪ ዛሬ አዲስ አበባ ውስጥ በተካሄደ
Tweet media one
48
32
149
@Wazemaradio
Wazema Radio | ዋዜማ ሬዲዮ
3 years
ጋዜጠኛ ታምራት ነገራ በታሰረ በ7 ቀኑ ትናንት ጠበቃ በሌለበት በኦሮሚያ ክልል ሥልጣን ስር ባለው ገላን ፍርድ ቤት ቀርቦ የምርመራ ጊዜ እንደተጠየቀበት ታወቀ። መጀመሪያ የያዘው ፌዴራል ፖሊስ ቢሆንም ለኦሮሚያ ክልል ፖሊስ እንዳስተላለፈው ታውቋል።
Tweet media one
45
44
152
@Wazemaradio
Wazema Radio | ዋዜማ ሬዲዮ
19 days
#NewsAlert የትግራይ ታጣቂዎች ዛሬ ራያ አላማጣ ከተማ ውስጥ ሕዝብ በተሰበሰበበት ቦታ ላይ በከፈቱት ተኩስ ኹለት ወጣቶችን ገድለው፣ ሌሎች 11 ሰላማዊ ሰዎችን ማቁሰላቸውን ዋዜማ ሰምታለች። ታጣቂዎቹ እሩምታ ተኩስ የከፈቱት፣ በከተማዋ ቀበሌ 03 ምድረ
Tweet media one
24
72
156
@Wazemaradio
Wazema Radio | ዋዜማ ሬዲዮ
7 months
አዲስ አበባን "ዱባይ" ለማድረግ መሞከር መሰረታዊ የከተማ ልማት ዕውቀትን ካለመረዳት የመጣና ውግርግር ዕቅድ መሆኑን ዋዜማ በ "ከስምንተኛው ወለል" ውይይት የጋበዘቻቸው ባለሙያዎች ይናገራሉ። ቅምሻውን ተመልከቱት። ሙሉው በዩቲዩብ ገፃችን ላይ
24
35
151
@Wazemaradio
Wazema Radio | ዋዜማ ሬዲዮ
4 months
በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ዋጫሌ ወረዳ የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት ታጣቂዎች መነሻውን ከአማራ ክልል አድርጎ ወደ አዲስ አበባ ሲጓዝ በነበረ በተለምዶ "ታታ" ተብሎ በሚጠራ የሕዝብ ማመላሻ አውቶቡስ ላይ ልዩ ስሙ ጃቴ በተባለ ቦታ ሐሙስ'ለት በፈጸሙት
Tweet media one
73
53
147
@Wazemaradio
Wazema Radio | ዋዜማ ሬዲዮ
6 months
#NewsAlert የኤርትራ ማስታወቂያ ሚንስቴር፣ በኤርትራ እና ኢትዮጵያ መካከል ያለው ድንበር "ፈጽሞ ሊቀየር በማይችል ኹኔታ ላንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ተሠምሯል" ሲል ዛሬ ባወጣው መግለጫ ገልጧል። መግለጫው፣ ባኹኑ ወቅት በኹለቱ አገሮች መካከል መካከል
Tweet media one
26
34
149
@Wazemaradio
Wazema Radio | ዋዜማ ሬዲዮ
8 months
#NewsAlert በራያ ከአላማጣ ከተማ በስተሰሜን ምስራቅ ማሮ በምትባል ቦታ ትናንት ከቀኑ አስር ሰዓት ጀምሮ በትግራይ ኃይሎች እና ባካባቢው ሚሊሻዎች መካከል በከባድ መሳሪያ የታገዘ ተኩስ ተከፍቶ እንደነበር ዋዜማ ከዓይን እማኞች ሰምታለች። ከኮረም
Tweet media one
31
32
145
@Wazemaradio
Wazema Radio | ዋዜማ ሬዲዮ
7 months
በአዲስ አበባ በተለያየ ዘርፍ ላይ የተሰማሩ ባለሀብቶች በማያውቁት ስልክ እየተደወለላቸው ገንዘብ እየተጠየቁ ፤ ገንዘቡን የማይሰጡ ከሆነም ለደህንነታቸው የሚያሰጋ ማስፈራርያ እየደረሰባቸው እንደሆነ ዋዜማ ካሰባሰበችው መረጃ ተረድታለች ።
28
57
142
@Wazemaradio
Wazema Radio | ዋዜማ ሬዲዮ
1 year
እናት ፓርቲ በኦሮሚያ ክልል ምሥራቅ አርሲ ዞን መስከረም 15 ሌሊት ካህናትን ጨምሮ 6 የኦርቶዶክስ ሃይማኖት ተከታይ ንጹሃን ቤተክርስቲያን ውስጥ ተገድለው እንዳደሩ አረጋግጫለኹ ሲል አስታውቋል።- LINK-
4
103
141
@Wazemaradio
Wazema Radio | ዋዜማ ሬዲዮ
1 year
#Alert የተመድ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽነር ቮልከር ተርክ በአማራ ክልል በመንግሥት ኃይሎችና በፋኖ ታጣቂዎች ውጊያ ከ200 በላይ ሰዎች መገደላቸውንና ከ1 ሺህ በላይ መታሠራቸውን ለሰብዓዊ መብቶች ምክር ቤት ዓመታዊ ጉባዔ ባቀረቡት ሪፖርት ገልጸዋል። 1/3
Tweet media one
2
78
139
@Wazemaradio
Wazema Radio | ዋዜማ ሬዲዮ
2 years
#NewsAlert አብን የአማራ ክልልን ጨምሮ የየትኛውም ክልል ካቢኔ ወይም ምክር ቤት የክልል ልዩ ኃይሎችን መልሶ በማደራጀት ዙሪያ ያደረገው "ውይይትም ኾነ ያሳለፈው ሕጋዊ ውሳኔ" የለም ሲል ዛሬ ባወጣው መግለጫ አስታውቋል። 1/2
Tweet media one
8
49
145
@Wazemaradio
Wazema Radio | ዋዜማ ሬዲዮ
2 years
እንጦጦ ፓርክ ተመልካች ይፈልጋል [ዋዜማ]
11
37
145
@Wazemaradio
Wazema Radio | ዋዜማ ሬዲዮ
11 months
A historic rock-hewn church in Lalibela town, #Amhara State, was damaged by the recent gunfire exchange between the Ethiopian National Defence Forces (ENDF) and the Fano militia, Wazema (this outlet), has learnt. Details- @UNESCO_Addis
Tweet media one
12
99
139
@Wazemaradio
Wazema Radio | ዋዜማ ሬዲዮ
9 months
በታንዛንያ በሁለት ዙር ተካሂዶ ባለቀ ሰዓት የተሰተጓጎለውን የኦሮሞ ነፃነት ሰራዊትንና የመንግስትን ድርድር ለሶስተኛ ዙር ለማስቀጠል እንዲሁም የአማራ ክልል ፋኖ ታጣቂዎችን ወደ ድርድር ለማምጣት በአሜሪካ እና በአውሮፓ ህብረት በኩል የተለያዩ
Tweet media one
28
26
141
@Wazemaradio
Wazema Radio | ዋዜማ ሬዲዮ
1 year
NEWS ALERT የተመድ የዘር ማጥፋት ወንጀል መከላከል ልዩ አማካሪ አሊስ ዋይሙሩ በኢትዮጵያ አኹንም የዘር ማጥፋት ወንጀል እንዲፈጸም የሚያስችሉ ኹኔታዎች አሉ ሲሉ አዲስ ባወጡት መግለጫ አስጠንቅቀዋል። ዝርዝሩን-
Tweet media one
3
95
136
@Wazemaradio
Wazema Radio | ዋዜማ ሬዲዮ
11 months
The Ethiopian Orthodox Church has condemned the recent killing of 36 of its members in attacks in Sherka woreda, Arsi zone, #Oromia State. The church said in a statement on Monday that the attacks took place in Sole Michael, Digelo Mariam, and Robe Andeto Debre Metmaq Mariam
Tweet media one
4
92
142
@Wazemaradio
Wazema Radio | ዋዜማ ሬዲዮ
3 years
ኢዜማ ገዥው ፓርቲ ባቀረበልኝ የ"አብረን እንስራ" ጥያቄ ላይ ተወያይቶ ውሳኔ ለማሳለፍ ጠቅላላ ጉባዔ ጠርቻለሁ አለ ዝርዝሩን ያድምጡ 👉🏾
Tweet media one
30
29
139
@Wazemaradio
Wazema Radio | ዋዜማ ሬዲዮ
2 years
#Update - ፖሊስ ዛሬ ጧት የሮሃ ሜዲያ የዩትዩብ መገናኛ ብዙኀን ባለቤት እና ዋና አዘጋጅ የሆነችውን መዓዛ ሞሐመድን ይዞ እንደወሰደ ኢትዮጵያ ኢንሳይደር የዜና ምንጭ ዘግቧል። 1/3
Tweet media one
18
60
135
@Wazemaradio
Wazema Radio | ዋዜማ ሬዲዮ
7 months
ኢዜማ፣ ተቃዋሚ ፓርቲዎች ሰኞ'ለት ከጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ ጋር ባደረጉት ውይይት ላይ መንግሥት ግጭት ቀስቃሽ በኾኑ አመራሮችና የገዥው ብልጽግና ፓርቲ ካድሬዎች ላይ ምን ዓይነት ርምጃዎች ሊወስድ እንዳሰበና ሌሎች ቁልፍ ጥያቄዎችን በንባብ
Tweet media one
52
19
131
@Wazemaradio
Wazema Radio | ዋዜማ ሬዲዮ
2 years
News Alert: የተመድ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን በኦሮሚያ ክልል፣ ምዕራብ ወለጋ ዞን፣ ጊምቢ ወረዳ፣ ቶሌ ቀበሌ ባለፈው ቅዳሜ በተፈጸመው ጭፍጨፋ ላይ የኢትዮጵያ መንግሥት ፈጣን፣ ገለልተኛ እና ጥልቅ ምርመራ እንዲያደርግ ዛሬ ባወጣው መግለጫ ጠይቋል። 1/5
Tweet media one
7
61
129
@Wazemaradio
Wazema Radio | ዋዜማ ሬዲዮ
2 years
በአማራ ክልል ያለው ዉጥረት ተባብሷል፣ የክልሉ ምክር ቤት አስቸኳይ ስብሰባ እንዲጠራ ተጠይቋል-
18
52
131
@Wazemaradio
Wazema Radio | ዋዜማ ሬዲዮ
1 year
- እናት ፓርቲ መንግሥት "በእጅ አዙር" የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያንን "የማፍረስ ሥራ እየሠራ" ነው ሲል ከሰሰ። - እና ሌሎች ዜናዎችን "ዋዜማ ለቸኮለ" ይዛለች። ያድምጧት። 👉🏾 #Ethiopia
Tweet media one
12
38
129
@Wazemaradio
Wazema Radio | ዋዜማ ሬዲዮ
2 years
ሕወሃት በአፍሪቃ ህብረት መሪነት የሚደረግ ድርድርን እንደሚቀበልና በአቸኳይ ጦርነት ቆሞ ወደ ድርድር ለመግባት መዘጋጀቱን አስታወቀ። ሕወሃት ቀደም ሲል የአፍሪቃ ሕብረትን አደራዳሪነት ገለልተኛ ስላልሆነ አልቀበልም ማለቱ ይታወሳል። 1/3
Tweet media one
28
27
117
@Wazemaradio
Wazema Radio | ዋዜማ ሬዲዮ
1 year
#Wazema Daily News: Ethiopia’s President Sahlework Zewde has called for the resolution of the country’s conflicts and problems through “radical steps rather than ad hoc reforms”. More-
Tweet media one
6
71
121
@Wazemaradio
Wazema Radio | ዋዜማ ሬዲዮ
6 months
የኦሮሞ ነጻነት ግንባር (ኦነግ) ከፍተኛ አመራር በቴ ኡርጌሳ በመቂ ከተማ መገደላቸውን ዋዜማ ከታማኝ ምንጮች ሰምታለች። በቴ ትላንት ሌሊት 6 ሰዓት ላይ በትውልድ ሥፍራቸው መቂ ከተማ በያዙት ሆቴል ውስጥ በጥይት ተደብድበው መገደላቸውን ምንጮች
Tweet media one
29
31
120
@Wazemaradio
Wazema Radio | ዋዜማ ሬዲዮ
2 years
እርማትና ይቅርታ!
Tweet media one
24
12
119
@Wazemaradio
Wazema Radio | ዋዜማ ሬዲዮ
1 year
#Wazema Daily News: The #Oromia State security forces were blocking passengers from #Amhara State from entering Addis Ababa through Debre Birhan town at Sheno checkpoint, Wazema (this outlet) has confirmed. More-
Tweet media one
5
111
119
@Wazemaradio
Wazema Radio | ዋዜማ ሬዲዮ
1 year
የገንዘብ እጥረት ውስጥ የገቡ ባንኮች ቁጠባቸውን ለማሳደግና በቂ መንቀሳቀሻ ገንዘብ ለማግኘት ከፍተኛ ገንዘብን በጊዜ ገደብ ሊያስቀምጡ ለሚችሉ ደንበኞች ከፍተኛ የተባለ ወለድን እያቀረቡ መሆኑን ዋዜማ ተረድታለች። ዝርዝሩ
8
15
121
@Wazemaradio
Wazema Radio | ዋዜማ ሬዲዮ
2 years
በጋዜጠኛው መሰወር ምክንያት ቤተሰብ መጨነቁን በመግለጽ የት አለ? ስትል ዋዜማ የጠየቀቻቸው የአዲስ አበባ ፖሊስ እና የአዲስ አበባ ሰላምና ጸጥታ ቢሮ ምንጮች ምንም መረጃው እንደሌላቸው ተናግረዋል። ዝርዝሩን ያንብቡት
10
58
120
@Wazemaradio
Wazema Radio | ዋዜማ ሬዲዮ
2 years
#WazemaAlert የኢትዮጵያ መንግሥት እና የትግራዩ ሕወሃት በታንዛኒያ አሩሻ ከተማ ድርድር ሊጀምሩ እንደሚችሉ ከምንጮች መስማቱን ጠቅሶ የፈረንሳዩ ሊ ሞንድ ጋዜጣ ዘግቧል። 1/4 #Ethiopia
Tweet media one
56
48
117
@Wazemaradio
Wazema Radio | ዋዜማ ሬዲዮ
6 months
#NewsAlert ሕወሓት ከአራት ዓመት በፊት “ሕገ – ወጥ ነው” ያለውን ገዥውን ፓርቲ ብልፅግና ለመቀላቀል ተከታታይ ድርድሮች እያደረገ መሆኑን ዋዜማ ከተለያዩ ምንጮች ያሰባሰበችው መረጃ ያመለክታል። ዝርዝሩን ያንብቡት
Tweet media one
45
25
121
@Wazemaradio
Wazema Radio | ዋዜማ ሬዲዮ
2 years
ዋዜማ ራዲዮ- የፌዴራል መንግስት እና ህወሓት በዛሬው ዕለት በደቡብ አፍሪካ የሰላም ስምምነት ተፈራርመዋል። ተፈረመ የተባለው ስምምነት ሙሉ ቅጅ ገና ለሕዝብ ይፋ አልሆነም። ዋዜማ የደረሳት መረጃ ስምንት ጉዳዮችን ይዳስሳል። 1/n
Tweet media one
8
21
119
@Wazemaradio
Wazema Radio | ዋዜማ ሬዲዮ
1 year
ለመንግስት ቅርብ በሆኑና በገዥው ፓርቲ በሚተዳደሩ የመገናኛ ብዙሀን ሲሰሩ የነበሩ አራት ጋዜጠኞች ሀገር ጥለው መኮብለላቸውን ከተለያዩ ምንጮች አረጋግጠናል።ዝርዝሩን አንብቡት-
2
40
111
@Wazemaradio
Wazema Radio | ዋዜማ ሬዲዮ
1 year
ኢሰመጉ እየተደራጀ በሚገኘው አዲሱ "ማዕከላዊ ኢትዮጵያ" ክልል ከሚቋቋመው የክልሉ መንግሥት ዋና መቀመጫ ከተማ አመራረጥ ጋር በተያያዘ በአርባምንጭ ከተማ የተቀሰቀሰውን ታቃውሞ ተከትሎ በርካታ ነዋሪዎች በጅምላ እንደታፈሱ አስታውቋል።1/2
Tweet media one
6
71
113
@Wazemaradio
Wazema Radio | ዋዜማ ሬዲዮ
1 year
#Gonder #UPDATE በጎንደር ባለፈው ሐሙስ በፋኖ ታጣቂዎችና በመንግስት ኅይሎች መካከል የተቀሰቀሰው ግጭት ዛሬም ተባብሶ ቀጥሏል:: 1/3
Tweet media one
2
10
114
@Wazemaradio
Wazema Radio | ዋዜማ ሬዲዮ
2 years
- መንግሥት "ከአንዳንድ አገራት ጋር ግንኙነቴን እንደገና ለማጤን ተገድጃለሁ" አለ። - እና ሌሎች ዜናዎችን "ዋዜማ ለቸኮለ" ይዛለች።ያድምጧት።👉🏾 #Ethiopia
Tweet media one
9
33
117
@Wazemaradio
Wazema Radio | ዋዜማ ሬዲዮ
10 months
The Ethiopian Orthodox Church said a member of its team of legal experts, Ayalew Bitane, was detained on Monday by government security forces. Details-
Tweet media one
4
62
113
@Wazemaradio
Wazema Radio | ዋዜማ ሬዲዮ
3 months
በኦሮሚያ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች ‘’ጋቸነ ሲርና’’ ወይም የሥርዓት ዘብ በሚል በበርካታ አካባቢዎች ነዋሪዎች “በግዳጅ”  ወታደራዊ ሥልጠና እንዲወስዱ እያደረገ መሆኑን ዋዜማ ካሰባሰበችው መረጃ ተረድታለች። ዝርዝሩን ያንብቡት-
Tweet media one
9
52
114
@Wazemaradio
Wazema Radio | ዋዜማ ሬዲዮ
11 months
#NewsAlert አማራ ባንክ በዘርፈ ብዙ የአስተዳደር ቀውሶች ሲታመስ ሰንብቶ ባንኩን ከ460 ሚሊዮን ብር በላይ ኪሳራ ዳርገዋል የተባሉት የባንኩን ዋና ስራ አስፈፃሚና ሌላ አንድ አመራር ከሀላፊነት ማሰናበቱን ዋዜማ አረጋግጣለች። ዝርዝሩን ያንብቡት
Tweet media one
26
28
111
@Wazemaradio
Wazema Radio | ዋዜማ ሬዲዮ
2 years
- የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ሲኖዶስ ምዕመናን በመላው ዓለም የካቲት 5 ሰላማዊ ሰልፍ እንዲያደርጉ አዘዘ። እና ሌሎች ዜናዎችን ያድመጡ። 👉🏾 #Ethiopia
Tweet media one
5
50
109
@Wazemaradio
Wazema Radio | ዋዜማ ሬዲዮ
1 year
The Ethiopian Human Rights Commission (EHRCO) announced Monday that several civilians, including a one-year and a seven-month old babies were killed or injured in a drone attack on October 16 in Metiteh Bla town, woreda of North Shewa zone, #Amhara State. More-
Tweet media one
3
82
106
@Wazemaradio
Wazema Radio | ዋዜማ ሬዲዮ
1 year
#SecurityAlert ዛሬ በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ሱሉልታ ከተማ ታጣቂዎች ቁጥራቸው ለጊዜው ያልታወቀ በርካታ ሰዎችን በኃይል አግተው እንደወሰዱ ዋዜማ ከምንጮቿ ሰምታለች። link- 1/2
Tweet media one
4
55
110
@Wazemaradio
Wazema Radio | ዋዜማ ሬዲዮ
9 months
ኹለት ከፍተኛ የኦሮሞ ነፃነት ሠራዊት መሪዎች እና ሌሎች የዲያስፖራ ተወካዮች በአካል በተገኙበት ቀረቡ ከተባሉት ጥያቄዎች አንዱ፣ የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት የኦሮሚያ ክልል ምክር ቤት (ጨፌ ኦሮሚያ)ን ግማሽ መቀመጫ ያለውድድር እንዲሰጠው የሚጠይቅ
Tweet media one
40
27
108
@Wazemaradio
Wazema Radio | ዋዜማ ሬዲዮ
5 months
#NewsAlert የኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚንስቴር፣ የአሜሪካ አምባሳደር ኤርቪን ማሲንጋ በኢትዮጵያ መንግሥት ላይ "ውንጀላ አቅርበዋል"፤ "መንግሥት አገሪቱን እንዴት መምራት እንዳለበትም ያልተጠየቁትን ምክር ለግሰዋል" በማለት ወቅሷል። የአምባሳደሩ
Tweet media one
44
23
110
@Wazemaradio
Wazema Radio | ዋዜማ ሬዲዮ
10 months
#NewsAlert በኦሮሚያ ክልል በርካታ ከተሞችና ዋና ዋና የመኪና መንገዶች ለተሽከርካሪ ዝግ ኾነው እንደዋሉ ዋዜማ ያሰባሰባቸው መረጃ ያመለክታል። የሕዝብ ማመላለሻ ትራንስፖርት እና የጭነት ተሽከርካሪዎች በበርካታ ከተሞችና ክልሎችን በሚያገናኙ
Tweet media one
16
39
108
@Wazemaradio
Wazema Radio | ዋዜማ ሬዲዮ
11 months
ኢትዮጵያ 50 ቢሊየን ብር በሚጠጋ ወጪ አዳዲስ የስኳር ፋብሪካዎች ከገነባች አምስት ዓመት አልሞላትም። በሀገሪቱ ባለው የፀጥታ ችግር፣ በኤሌክትሪክ ኀይል አቅርቦት ችግርና በአስተዳደር ጉድለት ብዙ ተስፋ የተጣለባቸው እነዚህ ፋብሪካዎች አሁን ምርት
Tweet media one
20
33
109
@Wazemaradio
Wazema Radio | ዋዜማ ሬዲዮ
6 years
ዋዜማ ራዲዮ ከ37 ቢሊየን ብር በላይ ሜቴክ የፈጸመውን የውጭ ሀገር ግዥ የሚያሳየውን 5 ሺህ ያህል የክፍያ ልውውጦችን የሚያሳየው ሰነድ ሙሉ መረጃ ደርሷታል። ሜቴክ በአመዛኙ አስመጪና አከፋፋይ እንጂ አምራች አልነበረም-
3
41
108