TrueSeal Profile Banner
TrueSeal Profile
TrueSeal

@TrueSeal3

1,590
Followers
20
Following
1,901
Media
17,150
Statuses

Earth
Joined February 2019
Don't wanna be here? Send us removal request.
Pinned Tweet
@TrueSeal3
TrueSeal
1 month
🚨እኔም ግራና ቀኙን ካየሁ በሗላ የራሴን ምክር መለገስ ፈለኩ! በቅንነት እንድታነቡት እጠይቃለሁ! ቅን የሆናቹህ የትግሉ ደጋፊዎች ባካቹህ መፍትሄው ላይ እናተኩር @eskinder_nega @HabtamuAyalew21 @mamamesay @NeaminZeleke @AmharaBCenter @251Media @berhanenega
Tweet media one
1
0
1
@TrueSeal3
TrueSeal
3 years
Listen to Ethiopian Americans defending Ethiopians’ position against TPLF to Congresswoman Karen Bass. It was just superb! 👏🏼 #Eth #TPLFisGenociderNotVictim #Ethiopia Part 1 (2)
30
305
494
@TrueSeal3
TrueSeal
1 year
ስለዚህ ስርዓት ክፋት ከዚህ በላይ እንዴት ይገለፃል?! እያመመንም ቢሆን መልእክቱን እናድርስለት። ✍️ የነሱ ጥንካሬ ሳይሆን የኛ ድክመት ነው! #Ethiopia @NeaminZeleke @yilkal_kefale @Mustafe_M_Omer
42
271
488
@TrueSeal3
TrueSeal
1 year
መሳይ መኮንን ከጠቅላዩ ጋር በነበረው 1 ቀን ውሎ የተረዳው አደገኛ ነገር በጨረፍታ እንዲህ ብሏል። የጠቅላዩ double personality እና ህወሓት ሆን ተብሎ ደብረሲና እንዲደርስ የተፈለገበት ሴራ። @NeaminZeleke @DemekeHasen @yilkal_kefale @AgegnehuT
76
296
481
@TrueSeal3
TrueSeal
1 year
Tewodros on Aljazeera - discussed the true cause of #Amharas / #Fanos struggle✊🏽 Very interesting and well articulated. Listen to it. Full👉🏽 #IAmFano #JusticeForEthiopia PART - 1
14
307
430
@TrueSeal3
TrueSeal
1 year
#JusticeForEthiopia #እምቢበል
Tweet media one
4
279
392
@TrueSeal3
TrueSeal
4 years
PM @AbiyAhmedAli ሚስጥሩን አወጣው! ሀያላን ሀገራት የጠበቁት tplf ብሎኑን ፈታቶ ያቆየውን #Ethiopia የሚቀጥለው ጎጠኛ እንዲበትነው ነበር. ይህ በናይልና ግድቡ ምክንያት ነው. ከምርጫ በሃላ ብዙ ስራ ይጠበቃል አለበለዚያ ጊዜው ይርዘም እንጂ ይሳካላቸዋል!
25
149
291
@TrueSeal3
TrueSeal
3 years
Dear Ethiopians, Please distribute this. You’re warned⚠️ about the emerging dangerous @GPEditor who’s now working with Eth🇪🇹 enemies. CC: @AbiyAhmedAli @BilleneSeyoum
Tweet media one
20
332
293
@TrueSeal3
TrueSeal
9 months
ማስጠንቂያ! አባታችን አቡነ ሉቃስ አንድ አደጋ ቢደርስባቸው፥ ቢገደሉ፥ ቢታመሙ የአብይ አህመድ እጅ እንዳለበት መላው ህዝብ ያውቃል። እጅህን ከአባቶቻችን ላይ አንሳ! ሌሎቻችሁ ይቺን ፅሁፍ bookmark አድርጓት። @AbiyAhmedAli @EOTCNews
Tweet media one
55
166
340
@TrueSeal3
TrueSeal
1 year
ስለፋኖ ለምትፅፉ፣ ፕሮግራም ስለምትሰሩ የሶሻል ሚዲያ አንቂዎችና ጋዜጠኞች ሁሉ! ይቺን አጭር መርህ ብተከተሉ ባካቹህ!! @NeaminZeleke @dagmawi_belay @EthiAmhara
Tweet media one
15
205
300
@TrueSeal3
TrueSeal
1 year
የአቶ ግርማ የሺጥላ ገዳዮች ናቸው ተብሎ የወጣው ድምፅ ሀሰት መሆኑን በአሜሪካ እና ሰዊድን የሚገኙ ሁለት የተለያዩ ግዙፍ ፎሬንሲክ ድርጅቶች አረጋገጡ። ሙሉው👉🏽 @NeaminZeleke @yilkal_kefale @AgegnehuT @DemekeHasen @Mustafe_M_Omer
32
205
309
@TrueSeal3
TrueSeal
1 year
ሱሌማን አብደላ ይህን ወቅታዊ ንግግር አስደምጦናል። በጣም ትክክል!!! @SuleimanAbdell7 @NeaminZeleke #JusticeForEthiopia
9
189
283
@TrueSeal3
TrueSeal
1 year
የበላይነትን ለማንገስ በደም የተጨማለቀው የጠ/ሚ አብይ አህመድ አሊ የሴራና ክህደት ፖለቲካ ስለመሆኑ ይህ ቪዲዮ ምስክር ነው። #WarOnAmhara #JusticeForEthiopia #FanoCourage @NeaminZeleke
24
254
293
@TrueSeal3
TrueSeal
11 months
#FreeSuleimanAbdella He’s an Ethiopian social media activist living in Saudi Arabia. He’s currently detained in Saudi. His only fault was criticizing the fascist, traitor & coward Abiy Ahmed Ali. @UNHumanRights @amnesty
Tweet media one
6
282
291
@TrueSeal3
TrueSeal
3 years
📌ህዝቤ ሆይ! ውጭ ሃገር የሚኖር 16ዓ የሞላው ኢ/ያዊ - ትውልደ ኢ/ያዊ - ኢ/ያዊ ሃረግ ያለው በየወሩ በቋሚነት $20 እንኳን ቢያዋጣ ትልቅ ድጋፍ ነው። ይህ የ1 ሰሞን ዘመቻ ብቻ ሳይሆን ቋሚ እናድርገው። ለቤተሰቦቻችሁ ለጓደኞቻችሁ ስራ ባልደረቦች ንገሩ!🙏🏽
Tweet media one
7
166
246
@TrueSeal3
TrueSeal
1 year
Our Prime Minister made it to the cover of August 2023 TIME magazine👌🏽 #WarOnAmhara #JusticeForEthiopia @NeaminZeleke
Tweet media one
42
172
236
@TrueSeal3
TrueSeal
1 year
በማጎሪያ ካምፕ ውስጥ አማራዎች ላይ እየደረሰ ያለን ሰቆቃ መሳይ እንደዚህ አጠናክሮታል። በእውነቱ ያማል፣ ለማመን ያስቸግራል❗️ #WarOnAmhara #FanoCourage #JusticeForEthiopia @NeaminZeleke @DemekeHasen @AgegnehuT @GeduAndargachew @melaku_alebel @MikeHammerUSA
18
288
227
@TrueSeal3
TrueSeal
1 year
Ethiopian Prime Minister Abiy Ahmed on the cover of Time magazine’s November 4 edition. #WarOnAmhara #FanoCourage #JusticeForEthiopia @NeaminZeleke
Tweet media one
30
180
236
@TrueSeal3
TrueSeal
4 years
@WHNSC Out of the 257m you noted, almost half live in Ethiopia, out of which more than 50% have no electricity & drinking water while Egypt have full coverage. But 86% 💦 originates from Ethiopia. FILLING THE DAM PER SCHEDULE & UTILIZING OUR RESOURCE FULLY IS NO LONGER NEGOTIABLE!!!
22
13
216
@TrueSeal3
TrueSeal
11 months
• ጥላቻን እየዘራ ስለፍቅር ይሰብካል • ጦር እያዘመተ ስለ ሰላም ይሰብካል • ከፋፋይ ፖሊሲዎች እያፀደቀ ስለ አንድነት ይሰብካል • በሺዎች የሚቆጠሩ አንቂዎች፥ ጋዜጠኞች፥ ባለሀብቶች፥ ወጣቶች አስሮ፥ ስለ ነፃነት ይሰብካል @NeaminZeleke @FanoCourage
Tweet media one
17
137
222
@TrueSeal3
TrueSeal
1 year
ፋኖ የኢትዮጵያ ህዝብ የመሪ ያለህ ሲል የመጣ የቁርጥ ቀን ሃይል ነው! #WarOnAmhara #FanoCourage #JusticeForEthiopia @NeaminZeleke
Tweet media one
7
132
222
@TrueSeal3
TrueSeal
1 year
ስለ አዲሱ ቤተመንግስት መሳይ መኮንን እንዲህ ይላል። ግን እውነቱን ለመናገር እኛም የዚህ ተጠያቂ ነን👇🏽 #SanctionEthiopianGovt #RerouteRemittance #InternationalInvestigation #JusticeForEthiopia @NeaminZeleke @YonasBiru57
11
172
221
@TrueSeal3
TrueSeal
11 months
እኛ ደግሞ እውነተኛ ጀግኖችን፥ ከህዝብ ጎን ቆመው ጠላትን እየተፋለሙ ያሉትን የምናመሰግንበት ቀን ነው። ፋኖዎች - በሄዳችሁበት ሁሉ ፈጣሪ ይከተላችሁ! #FanoCourage #WarOnAmhara @NeaminZeleke
Tweet media one
7
108
215
@TrueSeal3
TrueSeal
10 months
TIME is graced with this selfless man. Happy Birthday Eskinder! #FanoCourage #WarOnAmhara #JusticeForEthiopia @NeaminZeleke
Tweet media one
7
89
204
@TrueSeal3
TrueSeal
1 year
Ethiopian PM Abiy Ahmed graces the cover of Time magazine 3rd Edition in the event of Ethiopian New Year. #WarOnAmhara #FanoCourage #JusticeForEthiopia @NeaminZeleke
Tweet media one
10
179
189
@TrueSeal3
TrueSeal
10 months
Time Volume 8 is graced with the two unforgettable heroes. I will never forget what the father said: “ please tell the government that …..”. He’d thought we had one. #FanoCourage #WarOnAmhara #JusticeForEthiopia @NeaminZeleke
Tweet media one
7
121
198
@TrueSeal3
TrueSeal
1 year
የአማራ ትግል ለአማራ ክልል ብቻ ሳይሆን አብዛኛው ኢትዮጵያዊ የሚደግፈውና የሚጠባበቀው የሚንከባከበው ነው ስንል በምክንያት ነው። ይቺን ቪዲዮ አዳምጡ። የሲዳማው ልጅ ይናገራል። “multipolar 🇪🇹”! 👇🏽 @NeaminZeleke @yilkal_kefale @YonasBiru57 @AgegnehuT
27
93
198
@TrueSeal3
TrueSeal
1 year
የዚህን መንግስት የክፋት ጥግ ለማየት ይህን ተመልከቱ። እውነት ሀገር አለን ወይ? ከዚህ በሗላ አብሮ መኖር ወደማይቻልበት ደረጃ ተደርሷል። ግን የእስካሁን ጉዞ እውነት የነሱ ጥንካሬ ወይስ የሌላው ድክመት ሙሉውን👉🏽 @NeaminZeleke
44
173
188
@TrueSeal3
TrueSeal
1 year
🚨 መሳይ መኮንን ያጋለጠውን ጉድ ተመልከቱ! በባለስልጣኖች፣ ባለሀብቶች ጋዜጠኞች ኤሊቶችና ዜጎች እየተደረገ ያለው የስለላና አፈና/ድብደባ ተግባር የሚፈፅመው በጠቅላይ ሚኒስትሩ የሚመራው መ/ቤት ታወቀ። ሙሉው 👉🏽 @NeaminZeleke
33
152
183
@TrueSeal3
TrueSeal
1 year
🎥 I’ve never seen anything that described OPP like this 2 minutes video by Messay Mekonnen. It’s worth ur time. Watch it! Full —> #JusticeForEthiopia #RerouteRemittance @NeaminZeleke
12
141
183
@TrueSeal3
TrueSeal
3 years
Part 2(2)
9
110
163
@TrueSeal3
TrueSeal
1 year
Fano has taken the moral high ground. In a country where barbaric leader is in office, it’s a relief to know that there’s a glimmer of light at the end of the tunnel. #FanoMoral #JusticeForEthiopia @NeaminZeleke
Tweet media one
6
123
171
@TrueSeal3
TrueSeal
9 months
#ጥብቅ_መረጃ የአብይ ጉዳይ አስፈፃሚ የሆነው ሽመልስ አብዲሳ በናዝሬት ለኦሮሞ ምሁራኖች ሲናገር ያጋለጠው አዲስ የአማራን ዘር ማጥፋት ስትራቴጂ አማራ ነኝ የሚል ሁሉ እና መላው ኢትዮጵያ ሊሰማው ይገባል። ማንነታቸው በግላጭ! #WarOnAmhara @NeaminZeleke
23
173
187
@TrueSeal3
TrueSeal
1 year
መምህር ታዬ ቦጋለ የግፈኛው አብይ አፋኝ ቡድን እራቁቱን አድርገው እያሰቃዩ በቪዲዮ እንደቀረፁት አጋለጠ። “በዚህ እድሜዬ እራቁቴን ተቀርጫለሁ…… ልቀቁት አላፍርም ብያቸዋለሁ!” #JusticeForEthiopia #RerouteRemittance
7
130
176
@TrueSeal3
TrueSeal
11 months
አይሻን “ሁለተኛ አማራ አልሆንም” ያስባላትን አገዛዝ መቼም አንረሳውም። አይሻ ቀና ብላ የምትሄድበት፥ በብሄሯ ወይም በሀይማኖቷ እየተፈረጀች የማትጨፈጨፍበትን ጊዜ ለማምጣት ፋኖ እየሰራ ነው! ምስጋና ለፋኖ ይሁን! @NeaminZeleke #FanoCourage #WarOnAmhara
Tweet media one
8
112
173
@TrueSeal3
TrueSeal
1 year
በሰላም ስምምነት ስም የተደረጉ የጠ/ሚ አብይ አህመድ ክህደቶች እንደተጋለጠው #JusticeForEthiopia @NeaminZeleke
Tweet media one
10
108
163
@TrueSeal3
TrueSeal
1 year
ለሽመልስ አብዲሳ የትናንት ማን አለብኝነት ንግግር እጅግ ልብ የሚያሞቅ መልስ እና ትንታኔ በደረጀ ሀብተወልድ። እንዲህ ያለ ግቡን የመታ ሀቀኛ ምላሽ እናበረታታለን። ****ክፍል 1(2)*** #JusticeForEthiopia #እምቢበል @DerejeHabtewold @NeaminZeleke
8
104
186
@TrueSeal3
TrueSeal
1 year
ፋኖ - በሄዳችሁበት ሁሉ ፈጣሪ ይከተላችሁ! መነሻችን አማራ መዳረሻችን ኢትዮጵያ ነው ሚስጥሩ! #WarOnAmhara #FanoCourage #JusticeForEthiopia @NeaminZeleke
Tweet media one
9
104
158
@TrueSeal3
TrueSeal
1 year
#JusticeForEthiopia የአንድ እጩ መሪ ስነልቦና ሳይጠና ወደስልጣን ማምጣት እጅግ አደገኛ መሆኑን የተረዳን ይመስለኛል። ለወደፊቱ (ከሰነበትን) እንደ ቅድሚያ መስፈርት ሆኖ ይቀመጥ!
Tweet media one
23
97
163
@TrueSeal3
TrueSeal
1 year
ከከፍተኛ ባለስልጣን የደረሰ መረጃ፤ አብይ ለምን ያለ የሌለ ሀይሉን አማራ ልኮ ወደ ጥፋት እንደገባ ደረጀ… #Fano #JusticeForEthiopia @NeaminZeleke
9
113
156
@TrueSeal3
TrueSeal
1 year
እሺ ይሄ ምን ይባላል? ጠ/ሚኒሰትሩ ከማህበረሰብ/ካቢኔ/ፓርላማ ሲገናኙ እንዲህ አይነት ትውልድን የሚያባላ እጅግ አደገኛ ንግግር የሚናገሩት ለምንድነው? ከእንዲህ አይነት ንግግሮች በሗላ በየቦታው ሰዎች ሲታረዱ ለምን ይገርመናል?😠 @NeaminZeleke
27
87
151
@TrueSeal3
TrueSeal
1 year
Tweet media one
6
136
150
@TrueSeal3
TrueSeal
1 year
⛔️የአማራ ብሔር ታሳሪዎች በአብይ “አቢቹ-ኦሮ” ቡድን ከፍተኛ ኢሰብአዊ ድርጊት እየተፈፀመባቸው እንደሆነ በድብቅ ለአንከር በተላከ ደብዳቤ ተጋለጠ። ይህ እብደት ታሪክ የማይሽረው ከፍተኛ መዘዝ ያመጣል! #JusticeForEthiopia ሙሉው
9
147
153
@TrueSeal3
TrueSeal
11 months
ወጥመዱን ተሻግረው ህዝባዊ ትግሉ ውስጥ እየተፋለሙ ነው። ዋርካው ምሬ፥ እስኬው፥ሀብታሙ፥ መሳይና ሻለቃ በአሸባሪም ተከሰዋል። አብይና ብአዴን እነኚን ለመክፈል በከፍተኛ ሁኔታ እየሰሩ ስለሆነ ካለማወቅ ተባባሪ አንሁን! አይቀሬው ድል! @NeaminZeleke
Tweet media one
22
59
156
@TrueSeal3
TrueSeal
9 months
ጀግኖች ስብእናቸውን፣ መርሀቸውን፣ አላማቸውን ለጊዜያዊ ምቾት የማይቀይሩ ማንዴላዎች ናቸው! ባንዳዎች ግን በከረባት ታንቀው፥ የኦህዴድን አጀንዳ ሰንቀው፥ የሲቃ ፈገግታ እያሳዩ ህዝባቸውን ሲያስጨፈጭፉ የጊዜ ጉዳይ እንደሆነ ያውቁታል! #WarOnAmhara
Tweet media one
Tweet media two
14
134
155
@TrueSeal3
TrueSeal
1 year
አማራ ‘ማንገቻዬ ተበጥሷል’ በመሳይ። Very touching!!! #WarOnAmhara #FanoCourage #JusticeForEthiopia FULL>>
3
127
148
@TrueSeal3
TrueSeal
1 year
መሳይ መኮንን ከጠቅላዩ ጋርና ከአንድ ከፍተኛ የወታደር ሀላፊ ጋር በተገናኘ ጊዜ የገጠመው ነገር የብልፅግናን አደገኛ አካሄድ የሚያሳይ ነው። አንብቡት👇🏽 ፌስቡኩም ላይ ታገኙታላችሁ። @NeaminZeleke @yilkal_kefale
Tweet media one
40
96
145
@TrueSeal3
TrueSeal
1 year
የህወሓት መስራች የነበሩት ግደይ ዘራፂዮን በEMS ይህን ብለዋል። እውነተኛ ፖለቲከኞች ስትራቴጂስቶች ካላችሁ በዚህ ነገር አሁኑኑ ወደስራ ግቡ። @NeaminZeleke @DrAklogBirara @SenaitSenay @AAA_Amhara @Fritasamuel1 @RasDamte @ethio_forever @HoMan99 @Desaleg37569737
Tweet media one
7
58
140
@TrueSeal3
TrueSeal
1 year
Tweet media one
5
100
137
@TrueSeal3
TrueSeal
10 months
የሁለት መሪዎች ወግ‼️በአውሮፓ በነበረ ስብሰባ ላይ ፕሬዝደንት ሩቶ ለ16+ቢሊየን ዶላር እርዳታ የተሳካ ሙገታ እንዳደረጉ ተዘግቧል። የኢትዮጵያው ዲክታተሮች ግን ከተለመደው የ2ዮሽ ፎቶዎች ሌላ ያሳኩት የለም። #FanoCourage #WarOnAmhara #JusticeForEthiopia
Tweet media one
15
66
139
@TrueSeal3
TrueSeal
1 year
ይህ ልቤን ስለነካው መለጠፍ ወደድኩ። #FanoCourage #WarOnAmhara #JusticeForEthiopia
6
77
131
@TrueSeal3
TrueSeal
1 year
Killing #Amhara is a 24/7 business of ethnonationalists and governments alike for over 30 years. It has happened in #Bedeno #Gurafarda , #Metekel and in #Wellega Fascist Abiy escalated it by sending the national army to the #Amhara region. #Amaharagenocide @amnesty @UNHumanRights
Tweet media one
Tweet media two
0
138
129
@TrueSeal3
TrueSeal
1 year
አዎ ፋኖ ነኝ!!! እኔም ፋኖ ነኝ!!!
3
85
131
@TrueSeal3
TrueSeal
1 year
በሰሜን ሸዋ አማራ ክልል ዛሬ ጠዋት በአየር የታገዘ ጥቃት @AbiyAhmedAli ጀምሯል፣ ንፁሀንን ገድሏል። እንዲህ ያለ አሳፋሪ ታሪክ ይቅር የማይለው በ አ/አቀፍ ወንጀል የሚጠየቅበትን ተግባር በፍጥነት እንዲያቆም ሁሉም ይጩህ‼️ @NeaminZeleke @DanielBekele
17
87
134
@TrueSeal3
TrueSeal
1 year
🚨ደረጀ ይህን አስቸኳይ የጥንቃቄ መልእክት አስተላልፏል❗️ #WarOnAmhara #FanoCourage #JusticeForEthiopia
7
87
130
@TrueSeal3
TrueSeal
10 months
ዘመን ተሻጋሪ ወንጀለኛ #FanoCourage #WarOnAmhara
Tweet media one
11
77
134
@TrueSeal3
TrueSeal
3 years
100m Ethiopians are ready to give their lives for: 💢Ethiopia’s sovereignty 💢The demise of TPLF 💢Proudly deserving right to our Blue Nile 💢GERD completion What are Eth🇪🇹 allergic to: 💢Uninvited interference 💢Undermining us 💢Trying to scare us 💢Manipulating us
6
49
103
@TrueSeal3
TrueSeal
1 year
ባንዲራቸው ከየት እንደተቀዳ ስታይ እና የአድዋ ምልክት የሆነውን የሀገራችንን ባንዲራ ሲጠሉ ስታይ ሀገርህ በወራሪ ፋሺስቶች እጅ እንደወደቀች አንዱ ማሳያ ነው። የጦርነት አዙሪት ድህነት ስራ አጥነት ሙሰኝነት ዘረኝነት ጨፍጫፊነት መገለጫቸው ነው።
Tweet media one
14
77
129
@TrueSeal3
TrueSeal
11 months
This’s the saddest I have seen. የአማራን ህመም ማወቅ ከፈለክ ይህንን ብቻ ተመልከት😞 @NeaminZeleke @DerejeHabtewold @mamamesay @HabtamuAyalew21 cc አደርባዮች: @melaku_alebel @AgegnehuT @DemekeHasen @danielkibret @BerhanuNegaB
12
126
129
@TrueSeal3
TrueSeal
1 year
ይህ የፋኖ ዜማ ጭንቅላቴ ላይ ዝም ብሎ ያቃጭላል። ፋኖ በእውነት የሁሉም ኩራት ነው። ፋኖ ህዝብ ነው። ህዝብ ፋኖ ነው። #FanoCourage #WarOnAmhara #AbiyTheFascist @NeaminZeleke
2
86
125
@TrueSeal3
TrueSeal
10 months
42 አማራን የቀጠፈው የአርሲ ጭፍጨፋ 💔 ኦህዴድ ገዳይ ቡድን እንዳለው ከማል ገልቹ ያጋለጠውን አንርሳ አማራን የሚገድል 3 ሃይል አለ፡ -በነአብይ የተደራጀው ቡድን -የኦሮሞ ነፃ አውጪ ግንባር -የአብይ/OPDO መከላከያ #AbiyMustGo #FanoCourage #WarOnAmhara
3
95
121
@TrueSeal3
TrueSeal
1 year
ክብር ለሚገባው ክብር እንሰጣለን! ከግፈኛው የአብይ አህመድ አገዛዝ ጋር እየተፋለመ ላለው የአማራ ህዝባዊ ሃይል ፋኖ ምስጋና ይድረስ! #FanoCourage #WarOnAmhara @NeaminZeleke
Tweet media one
3
82
122
@TrueSeal3
TrueSeal
1 year
የብልፅግና መገለጫ #JusticeForEthiopia
Tweet media one
5
73
116
@TrueSeal3
TrueSeal
11 months
የፋኖ መጋረጃ ሲገለጥ! #WarOnAmhara #FanoCourage @NeaminZeleke
Tweet media one
8
70
118
@TrueSeal3
TrueSeal
1 year
ሁሉም ኢትዮጵያዊ አንድ ላይ ይነሳ ትላለች የጉጂ ተወላጅ ነዲ ከመሳይ ጋር በነበራት ቆይታ #JusticeForEthiopia @NeaminZeleke ሙሉው👉🏽
5
78
115
@TrueSeal3
TrueSeal
1 year
ይኧው 5 ዓመት ሙሉ አብይ አህመድ ከአንድ ጦርነት ወደ ሌላ ጦርነት ህዝባችንን እየነዳው፤ “ከፉን ጊዜ ጎንበስ ብሎ ማሳለፍ ነው” ብሎ ረሀቡን፣ መፈናቀሉን፣ ግድያውን ተሸክሞ እያማጠ ይገኛል። #JusticeForEthiopia #እምቢበል @NeaminZeleke
Tweet media one
2
80
115
@TrueSeal3
TrueSeal
1 year
የፋሺስት አብይ አህመድ ዘመቻ! በማጀቴ ለስብሰባ የጠራቸውን ረሽኖ በት/ቤት አንድ ጉድጓድ ውስጥ ቀብሯቸዋል። #WarOnAmhara #FanoCourage @NeaminZeleke @DemekeHasen @AgegnehuT @melaku_alebel @BerhanuNegaB @danielkibret Full
9
104
109
@TrueSeal3
TrueSeal
11 months
ከዚህ በሗላ ሁሉም ድምፅ ማሰማት ያለበት “አብይ አህመድ አሊ ለፍርድ ይቅረብ” ብሎ ነው። በሚሊዮኖች አስጨርሶ አይደለም እንደመሪ እንደ ዜጋ አንድ ቀን በነፃነት እንዲያድር መፈቀድ የለበትም። #WarOnAmhara #Justice @NeaminZeleke @mamamesay @DerejeHabtewold
@MuluWorku6
Mulu Worku Yimer
11 months
"Take them all out and finish them!” someone in the background is heard comanding. Cries & voice of sufferings can be heard. One shouting out loud "Oh (my God), my brother". Video shows several bodies lying scattered on the ground. The @AbiyAhmedAli genocidal regime is
91
677
549
12
148
117
@TrueSeal3
TrueSeal
1 year
Dear Fascist @AbiyAhmedAli አማራነት ወንጀል አይደለም!! እነኚህን እና በሺዎች የሚቆጠሩ በየማጎሪያ ቤት የወረወርካቸውን ንፁሀን በአስቸኳይ ፍታ። ንፁሀንን በማፈን የሚቀጣጠል እንጂ የሚመክን ትግል የለም! #WarOnAmhara #FanoCourage #JusticeForEthiopia @hrw
Tweet media one
4
93
110
@TrueSeal3
TrueSeal
1 year
Make no mistake - this’s👇🏽is the only way out! Support in whatever way you can - You’ll thank yourself later! #WarOnAmhara #JusticeForEthiopia @AgegnehuT
Tweet media one
5
96
112
@TrueSeal3
TrueSeal
4 years
🇪🇹n feelings after 27 years of operation. A feeling of hope! Let us be!!!! Thank you @AbiyAhmedAli for everything you do🙏🏽 #Ethiopia #RisingEthiopia #unityforEthiopia
5
50
93
@TrueSeal3
TrueSeal
1 year
አብይ እንደለመደው መዶሻ ይዞ ከፊቱ 10 ምስኪን እናቶችን አሰልፎ የፎቶ ፕሮግራም ዛሬ ነበረው አሉ። ከ500ሺህ በላይ ህጋዊ ደሀ ያደረጋቸው እና በሚሊዮኖች ከየቦታው የተፈናቀሉት እንዴት ይገረሙ🤔 #WarOnAmhara #FanoCourage #JusticeForEthiopia @NeaminZeleke
Tweet media one
3
95
109
@TrueSeal3
TrueSeal
5 years
ከደቡብ ኮሪያ ለኢትዮ “ብሄር ብሄረሰቦች” 🎶 😍
6
26
101
@TrueSeal3
TrueSeal
11 months
በአውራ ጎዳና በደረሰ የእህል ማሳ ላይ በዚህ መልኩ ነው ከጎረቤት ወረዳዎች ከብቶች አምጥተው እንዲያወድሙት የለቀቁበት። በህይወት ዘመኔ የዚህን ያህል ክፋት የታጠቀ አገዛዝ ለአንድ ቀን አያለሁ አላልኩም። ሀቁ👉🏽 በፋሺስቶች ተወረናል!! @NeaminZeleke
3
93
107
@TrueSeal3
TrueSeal
1 year
በደረጀ ሀ/ወልድ 📍ከ40 ሺ በላይ የአማራ ተወላጅ መከላከያ ሰራዊት በማጎሪያ ስቃይ ላይ ናቸው 📍የኦሮሞ ተወላጅ ፖሊስ አስጠነቀቀ - ይህ በአማራ ላይ የሚሰራው ግፍ ከቀጠለ ስጋቱ ለሰፊው የኦሮሞ ህዝብ ነው ብሏል #WarOnAmhara #FanoCourage @NeaminZeleke
10
121
101
@TrueSeal3
TrueSeal
1 year
The faces of injustice in Ethiopia! #JusticeForEthiopia #እምቢበል #SanctionEthiopianGovt #GummaAward2023
Tweet media one
1
98
104
@TrueSeal3
TrueSeal
1 year
ኦሮሞ ያልሆነን ማህበረሰብ እንዲህ ማንቋሸሽ በህግ የተፈቀደለት እና የሚጨበጨብለት ብቸኛው መስተዳድር የኦሮሚያው ክልልና የጠ/ሚሩ ቢሮ ነው። የሌሎች ክልሎች እንዲህ ሲሉ ሰምቼ አላውቅም የደረጀን ምልከታ ስሙት👇🏽 #JusticeForEthiopia @NeaminZeleke
31
81
103
@TrueSeal3
TrueSeal
1 year
100+ millions are suffering due to evil & inept leadership of #AbiyAhmed & his #OPP party. Stop feeding the terrorists! Stand with the PEOPLE! #JusticeForEthiopia #SanctionEthiopianGovt #እምቢበል @ABlinken @USAIDEthiopia @DavidRMalpass @KGeorgieva @IMFAfrica
Tweet media one
9
97
105
@TrueSeal3
TrueSeal
10 months
Save Ethiopia from the mad king. Abiy Ahmed is a number 1 threat to Ethiopia and the horn. People are fighting. Stand with the people!!! #FanoCourage #WarOnAmhara #JusticeForEthiopia @UNESCO @SecBlinken @MikeHammerUSA @UNOCHA
Tweet media one
3
98
100
@TrueSeal3
TrueSeal
1 year
አንድ በትልቅ ቦታ ላይ የሚገኙ ኢትዮጵያዊ ግን አማራ ያልሆኑ ግለሰብ ለጠ/ሚኒስትር አብይ አህመድ የላኩት ማስታወሻ! @AbiyAhmedAli @DemekeHasen @melaku_alebel @AgegnehuT @BerhanuNegaB @MikeHammerUSA @NeaminZeleke @mamamesay @DerejeHabtewold @HabtamuAyalew21
Tweet media one
6
70
104
@TrueSeal3
TrueSeal
1 year
ይህ ነገር በደንብ ተጣርቶ መጋለጥ አለበት። ይህን የሚያደርጉ የ @AbiyAhmedAli ተላላኪዎች መልስ መስጠት አለባቸው። ገንዘቡ የማን ሆኖ ነው መርጣቹህ የምታበሉት? ልጆች ላይ የሚደረግ የጎሳ አፓርታይድ አሁኑኑ ይቁም😡 @NeaminZeleke @GirumTweets
8
113
101
@TrueSeal3
TrueSeal
1 year
የጭፍጨፋው ዘመን! አብይ ሆይ - በሀገሪቱ ሁሉ የተከልከውን ክፋት ካንተ ጋር ተነቅሎ ለዚህ ምስኪን ህዝብ ቀና ብሎ የሚሄድበት ዘመን እንደሚመጣ ምንም ጥርጣሬ የለኝም። መላው ኢትዮጵያ ፋኖ ነው!!! #AmharaGenocideInEthiopia #JusticeForEthiopia
Tweet media one
2
64
100
@TrueSeal3
TrueSeal
1 year
Attack on Ethiopian Orthodox is Attack on Me. Stop the madness NOW before it leads to a civil war!!! #EOTCunderAttack #JusticeForEthiopia #RerouteRemittance #SanctionEthiopianGovt @ABlinken @DavidMalpassWBG @KGeorgieva @NeaminZeleke
Tweet media one
6
110
102
@TrueSeal3
TrueSeal
11 months
ፋኖን የምናመሰግንበት ቀን ነው። #FanoCourage #WarOnAmhara #JusticeForEthiopia @NeaminZeleke
Tweet media one
6
63
94
@TrueSeal3
TrueSeal
1 year
የሽመልስ የውሸት ሳቅና የሌሎቹ መደናገጥ/መከፋት፤ ኢትዮጵያ ያለችበትን ሁኔታ ያሳያል። ማስመሰል የሰለቻቸው ይመስላል። አሁን ደግሞ እነሱ ሲስቁ ፎቶ የሚያሳይ ፎቶ ልቀቁ አሉ😃የኦህዴድ ድራማ ሆሊዉድን አስንቋል። #JusticeForEthiopia #WarOnAmhara #Fano
Tweet media one
9
63
97
@TrueSeal3
TrueSeal
11 months
ይሁዳው አብይ ከአእምሮ በላይ በንፁሀን ላይ ግፍ እየፈፀመ ነው። ሁሉም ኢትዮጵያ መነሳት ካለበት አሁን ነው። ወታደሮችም ፊታችሁን ወደ ኦሮሙማው አገዛዝ አዙሩ! #FanoCourage #WarOnAmhara
Tweet media one
2
68
98
@TrueSeal3
TrueSeal
1 year
Volume 4 is out and Ethiopian PM has made another appearance. #WarOnAmhara #FanoCourage #JusticeForEthiopia @NeaminZeleke
Tweet media one
6
91
99
@TrueSeal3
TrueSeal
1 year
👌🏽💯 ማናችንም አብራሃምን እንዳንሳደብ፧ አደራ! አብራሃም በአብይ የታዘዘውን ፅፏል። አንዳርጋቸው ፅጌ እንዳጋለጠው የፕሪቶሪያው ስምምነት ስለነኚህ ይዞታዎች ፈፅሞ አይናገርም! ይህ የአብይ አማራንና ኢትዮጵያን ለማንበርከክ ያለመው ሴራ አካል ነው❗️
@SuleimanAbdell7
Suleiman Abdella
1 year
አብይ አህመድ በአማራ ህዝብ ላይ የሰራውን ክህደት በአብራም በላይ በኩል አስተላልፏል። አብረሀም በላይ የአሸንዳ በአልን ምክኒያት አድርጎ ባስተላለፈው መልክት ላይ ወልቃኢትና እራያ በፕሪቶሪያው ስምምነት መሰረት ተመልሰው በትግራይ ክልል ስር
Tweet media one
Tweet media two
303
2K
3K
5
68
98
@TrueSeal3
TrueSeal
1 year
Join the resistance. This’s not only Fano’s struggle. It’s all suppressed Ethiopians’ struggle. Support in whichever way you can. #JusticeForEthiopia
Tweet media one
2
84
95
@TrueSeal3
TrueSeal
1 year
የብልፅግና መንግስት ከጠ/ሚ ጀምሮ የሌብነት መንግስት ነው። ለትግራይ ጦርነት ተጠያቂው? ኖቤል ሸልማቱ እንዴት ተገኘ? አበበ ገላው እንዲህ ብሏል👇🏽 ሙሉውን👉🏽 @NeaminZeleke #JusticeForEthiopia #RerouteRemittance
13
60
100
@TrueSeal3
TrueSeal
1 year
ሁሉም ኢትዮጵያዊ ከፋኖ ጎን መቆም እንዳለበት የምታውቀው ይህንን በመሳይ የተደረገ ቅን ኢንተርቪው ስትሰማ ነው። ማነው ፅንፈኛ?! @NeaminZeleke @mamamesay @DerejeHabtewold @EA_DevCouncil @ETHZema @iyoba4u @YohannesMekon @DemekeHasen @yilkal_kefale @AgegnehuT
17
56
95
@TrueSeal3
TrueSeal
11 months
Proud of #Fanos ! It’s hard to ignore their sense of public duty, patriotism and vision for the good of the entire nation & horn. #FanoCourage #WarOnAmhara @SecBlinken @ABlinken @MikeHammerUSA
Tweet media one
1
75
95
@TrueSeal3
TrueSeal
1 year
አብይ አህመድ በገምሹ በየነ ኮንሰትራክሽን አማካኝነት በአዲስ አበባ መግቢያ መንገዶች ላይ ምሽግ እየሰራ ነው😬 Abiy has contracted Gemshu construction to dig trenches around Addis Ababa - similar to Saddam’s in Iraq. #JusticeForEthiopia #WarOnAmhara @NeaminZeleke
9
93
96
@TrueSeal3
TrueSeal
1 year
የፋሽስቱ አፈና 1) አቶ ንጉሴ ብርሀኑ የፖለቲካ ተንታኝ ዛሬ ከቀኑ 8:30 በፌደራል ፖሊሶች ታፍነው ያሉበት አይታወቅም 2) ጋዜጠኛ ቴዎድሮስ ዘርፉ ታፍነው አዋሽ አርባ መወሰዳቸው ታውቋል 3) አቶ አሸብር ፀጋዬ የየኛ ቲቪ ማኔጀር ታስረው ያሉበት አይታወቅም
Tweet media one
3
100
94
@TrueSeal3
TrueSeal
1 year
⛪️ 🕌 ይህ ለትውልድ የሚቀመጥ የጨቃኙ፣ አብይ አህመድ እና አገዛዝ በኢትዮጵያ ክርስትና እና እስልምና ሀይማኖቶች ላይ ያደረገውን ጭፍጨፋ፣ ውድመትና ጣልቃ ገብነት የሚዘከርበት ይሆናል! #JusticeForEthiopia @EOTCNews @archbishophenok
5
61
100
@TrueSeal3
TrueSeal
1 year
To Eng Seleshi @seleshi_b_a አለቃዎን ፈርተው ወይም ለስልጣኖ ወይም በአደርባይነት ከግብፅ ጋር የሚደረገው የሀገር ክህደት ላይ እየተካፈሉ ነው! አቋርጠው ወጥተው ከህዝብ ጎን ካልቆሙ ቋፍ ላይ ካለው አብይ ጋር በሀገር ክህደት ለፍርድ እናቀርቦታለን!
Tweet media one
15
63
95