Dagmawi M. Belay Profile Banner
Dagmawi M. Belay Profile
Dagmawi M. Belay

@dagmawi_belay

23,630
Followers
800
Following
4,849
Media
20,642
Statuses

ፋኖ ዳግማዊ ማ. በላይ Researcher. “The only thing we have to fear is fear itself.” Franklin D. Roosevelt #HandsoffEOTC ; #StopWaronAmhara 🇪🇹 🇺🇸 🇮🇱 ፋኖ ይችላል!

United States
Joined October 2018
Don't wanna be here? Send us removal request.
Pinned Tweet
@dagmawi_belay
Dagmawi M. Belay
1 year
Ethiopia’s #1 National Security Threat! #AbiyAhmed
Tweet media one
282
371
756
@dagmawi_belay
Dagmawi M. Belay
11 months
ሰበር የድል ዜና:- በዛሬው እለት ነፃ የወጡ ከተማዎች:– ምንጃር ደምበጫ መርጦ ለማርያም ጅጋ ቡግና አንኮበር ፍኖተ ሰላም ቋሪት ደልጊ ድል ለሰፊው የአማራ ህዝብ! ድል ለጀግናዎቹ ፋኖዎች!
Tweet media one
121
540
1K
@dagmawi_belay
Dagmawi M. Belay
10 months
ሰበር ዜና:- አርበኛ ፋኖ ዘመነ ካሴና ታላቁ እስክንድር ነጋ የጠላትን ፕሮፓጋንዳ በማክሸፍ የአማራ ህዝብ ትግልን በአንድ ዕዝ ለማዋቀር የሚያስችል ወሳኝ ምዕራፍ ላይ መድረሳቸውን አሳውቀዋል:: ሁለቱ አርበኛዎች ለረጅም ጊዜያት ሲያደርጉት የነበረው
Tweet media one
102
446
983
@dagmawi_belay
Dagmawi M. Belay
3 years
የተማረኩት የትህነግ ጭፍራዎች አማራ "ክልል" ከሚገኙ ሆስፒታሎች የዘረፉትን ንብረት ተሸክመው እንዲመልሱ ተደርጓል::
Tweet media one
66
440
898
@dagmawi_belay
Dagmawi M. Belay
10 months
ሰበር ዜና:- የአፋር አናብስቶች ከአማራ ፋኖ ጋር በመሰለፍ የህልውና ትግሉን መቀላቀላቸውን ኢትዮ 360 አብስሯል::
Tweet media one
87
392
885
@dagmawi_belay
Dagmawi M. Belay
10 months
It is reported that the most acclaimed Ethiopian Social Media Activist @SuleimanAbdell7 is arrested in Saudi Arabia. It is alleged that Ethiopian embassy in Saudi Arabia is behind his arrest. Few weeks ago, Suleiman himself reported that he received several life threatening
Tweet media one
99
761
833
@dagmawi_belay
Dagmawi M. Belay
1 year
Breaking News! Ethiopia’s former Minster of Foreign Affaris and former Head of Amhara Regional State Government as well as one of the senior leadership of Amhara Democratic Party @GeduAndargachew spoken against the ongoing atrocities committed in various parts of #Amhara
Tweet media one
66
579
760
@dagmawi_belay
Dagmawi M. Belay
1 year
የምስራች ዜና:- ፍራንክፈት ከተማ ዛሬ እሁድ በሻለቃ ዳዊት ወ/ጊዮርጊስ የዓማራ ሕዝባዊ ግንባር የውጪ ድጋፍ አስተባባሪና ከልኡል ዶ/ር አስፋወሰን አስራተ ካሳ ጋር በተደረገው ምክክር በሻለቃ ዳዊት የቀረበላቸውን ሐሳብ ተቀብለው የአማራ ሕዝባዊ
Tweet media one
154
324
771
@dagmawi_belay
Dagmawi M. Belay
11 months
Breaking News from Anchor Media !! ሰበር ዜና:- በአማራ ክልል እየተካሄደ ያለውን ህዝባዊ ትግል ለማቀላጠፍ ፋኖ በአንድ እዝ የሚመራበት "የ አማራ ፋኖ ህዝባዊ ንቅናቄ" ተመስርቶ አጠቃላይ ትግሉን እየመራ መሆኑ ተገለጸ:: ይህ አራቱንም የአማራ ጠቅላይ
Tweet media one
67
349
733
@dagmawi_belay
Dagmawi M. Belay
11 months
አዲሲቷም በላት አሮጊቷ አፍንጫህን ተይዘህ ስልጣን ለህዝብ ታስረክባለህ:: Game over! :: @ShimelisAbdisa ይሰማሀል አረመኔው? Amhara Fano advancing to the capital addisababa!
Tweet media one
84
337
709
@dagmawi_belay
Dagmawi M. Belay
10 months
ሰበር የድል ዜና‼️ ብድሩን የማይመልስ ወንድ ልጅ አማራ ምድር ላይ አልተፈጠረም። በወልድያ ከተማ ጊዜያዊ የኮማንድ ፖስቱ ማቆያ ላይ በተሰነዘረ የደፈጣ ጥቃት በርካታ የአገዛዙ አረመኔዎች የተደመሰሱ ሲሆን እስረኞች እንዲለቀቁ ተደርጓል።
73
285
714
@dagmawi_belay
Dagmawi M. Belay
6 months
"የፓርክ ግንባታ ሰላም አይሆንም" አትሌት ሀይሌ ገ/ስላሴ:: ከአዲስ አበባ ወጥቶ መንቀሳቀስ አልተቻለም:: አንጋፋው አትሌትና ባለሀብት ሀይሌ ገብረስላሴ ዝምታውን በመስበር አሁን ኢትዮጵያ ውስጥ ያለው ሁኔታን አደገኛ ሲል ይገልፀዋል: ገበታ
Tweet media one
104
254
719
@dagmawi_belay
Dagmawi M. Belay
9 months
የኔ ፊልድ ማርሻልና ጀነራሎች እነዚህ ናቸው::
Tweet media one
40
239
700
@dagmawi_belay
Dagmawi M. Belay
1 year
በአንድ ሳምንት ውስጥ 40 ከተማዎችን የተቆጣጠረ ሀይል በአለም ታሪክ ተሰምቶ ያውቃል? የአማራ ፋኖ አስደማሚ ገድል በኢትዮጵያ ታሪክ ብቻ ሳይሆን በworld Guinness record ይመዘገባል!
Tweet media one
Tweet media two
77
318
682
@dagmawi_belay
Dagmawi M. Belay
11 months
ሰበር ዜና:- ባህር ዳር ላይ በአራት ክፍለ ጦር እየተጠበቀ የኦሮሙማ ምስለኔ በሚሾምበት ወቅት ፋኖዎቻችን ደብረ ማርቆስና ደብረ ታቦር ላይ የፋሺስቱን ሰራዊት ልክ አስገብተውታል:: ትላንት ደብረ ማርቆስን መልሶ የተቆጣጠረው ፋኖ ዛሬ ማምሻውን የደብረ
Tweet media one
116
246
654
@dagmawi_belay
Dagmawi M. Belay
4 months
የአዲስ አበባ ወጣት እነ ናሁሰናይ ያልሳሱለት ነፍስ አንተን ሊያሳሳህ አይገባም:: ናሁሰናይ እንደ ሜጀር ጀነራል ውባንተ አባተ ሁሉም ነገር የተሟላለት ወጣት ባለ ትልቅ ራዕይ ፋኖ ነበር:: በዚህ በወጣት እድሜው በጦር ሜዳም ብዙ ገድሎችን የፈፀመ
Tweet media one
134
199
648
@dagmawi_belay
Dagmawi M. Belay
10 months
አስደሳች ዜና:- የአማራ ህዝባዊ ሀይል ፋኖ የመጀመሪያው formal military ስልጠና የወሰዱ ኮማንዶዎችን አስመርቋል:: በተከታታይ በብዙ ዙሮች ዘመናዊ የውትድርና ሙያ ሰልጥነው የሚመረቁ ኮማንዶዎች ይፋ ይደረጋሉ:: ይህ የአማራ ህዝባዊ ሀይልን ወደ
Tweet media one
Tweet media two
44
233
623
@dagmawi_belay
Dagmawi M. Belay
1 year
የኢትዮጵያ ፓርላማ እንዳይመስለን:: ኮንጎ ብራዛቪል ነው:: ባንዲራ ጠሉ ኦሮሙማ ዛሬም 16ኛው ክፍለ ዘመን ላይ እንደተተከለ ነው::
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
56
207
585
@dagmawi_belay
Dagmawi M. Belay
1 year
ከዚህ በታች መዝቅጥ አለ? ሱሌይማን አብደላ ለረጅም አመታት የስርዓቱ ዋና ተከላካይ ጠበቃ የነበር አክቲቪስት ነው:: ያኔ የነሱን አጀንዳ ሲያራግብ ጀግና ወደ ህሊናው ተመልሶ ነገሮችን መርምሮ ስለ ህዝቡ ሲጮህ ጠላት ተደርጎ ከሚኖርበት ሀገር ሳውዲ
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
51
327
563
@dagmawi_belay
Dagmawi M. Belay
1 year
Celebrated #Ethiopian activist @SuleimanAbdell7 who has more than 400k followers on Twitter is facing persecution by @AbiyAhmedAli regime. Suleiman was a passionate supporter of Prime Minister Abiy Ahmed regime until recently where he publicly denounced the regime’s ongoing
Tweet media one
30
375
557
@dagmawi_belay
Dagmawi M. Belay
1 year
ሰበር ዜና:- ጀግኖቹ የአማራ ፋኖዎች ዛሬ ድል በድል ቀንቷቸዋል:- በታሪካዊቷ ጎንደር ከተማ ዙሪያ የምትገኘው ማክሰኚት ከፋሺስቱ አብይ አህመድ አገዛዝ በነብሮቹ የጎንደር ፋኖዎች ነፃ ሆናለች:: በዚህ ውጊያ ላይ የብርሀኑ ጁላ ሰራዊት ከነ ሙሉ
Tweet media one
76
199
565
@dagmawi_belay
Dagmawi M. Belay
1 year
ያሸዋል ገና‼️ ከሳምንት በፊት ክላሽና ቆመጥ ብቻ ይዞ ሲፋለም የነበረው የአማራ ህዝብ ዛሬ መድፎች ዲሽቃዎች ዙ 23 ታንኮችና የአየር መቃወሚያዎች ባለቤት ሆኗል:: We are mechanized Brigade! ለዚህ ነው ትግሎ ፍሬ አፍርቷል የምንለው:: የኦህዴድ
Tweet media one
44
249
561
@dagmawi_belay
Dagmawi M. Belay
11 months
የፋሺስቱ ሚድያ ሰሞኑን ገድዬዋለሁ ያለው ጀግናው ወንድማችን የላስታ አውራጃ ብርጌድ ዋና አዛዥ ኮማንደር ፍቅሩ አንማው ዛሬ ከሞት ተነስቶ በኢትዮ 360 ላይ አሁን እየተናገረ ይገኛል::
Tweet media one
27
232
552
@dagmawi_belay
Dagmawi M. Belay
11 months
ፋኖዎች ህዝብ እንዳያልቅ ብለው ከተማዎችን ለቀው በወጡበት ጊዜ የፋሺስቱ ወታደሮች በየቤቱ እየገቡ ፋኖዎች ናችሁ ለፋኖ ትረዳላችሁ ፋኖ ልጅ አለህ ወዘተ እያሉ ንፁሃንን ከቤት እያወጡ ሲረሽኑ ቆይተዋል:: በዚህ የተቆጨው የፋኖ ሀይል ወደ ከተማዎች
Tweet media one
37
290
550
@dagmawi_belay
Dagmawi M. Belay
1 year
ሰበር የድል ዜና:- ከአዲስ አበባ 70 ኪሎ ሜትር ላይ የምትገኘው አለም ከተማ በአናብስቶቹ የሸዋ ፋኖዎች በገናናው የሸዋ አርበኛ የራስ አበበ አረጋይ ልጆች ነፃ ሆናለች!! ፍቼ ገብረ ጉራቻ እያለ ይቀጥላል!! All roads leads to Addisababa! ድል ለ አማራ
Tweet media one
170
204
555
@dagmawi_belay
Dagmawi M. Belay
1 year
እስክንድር ነጋ ነቢይ ነው! ከአራት አመት በፊት አዲስ አበቤ እየመጣበት ያለውን አደጋ ጠንቅቆ ያወቀውን የተነበየው እስክንድር ነጋ ነው:: ያኔ ኢዜማና መንጋ ደጋፊዎቹ ተሳለቁበት ተዛበቱበት:: ይበልጥ ብሎ መሪያቸው ብርሀኑ ነጋ ዛሬ የዘር ጭፍጨፋ
Tweet media one
Tweet media two
88
163
558
@dagmawi_belay
Dagmawi M. Belay
11 months
የአማራ ህዝብ በፋሺስቶች ማጎሪያ ቤት ውስጥ እየተሰቃየ የሚከበር አውድ አመት የለም:: አውድ አመት የምናከብረው የአማራ ህዝብ እንዲሁም ቀሪው የኢትዮጵያ ህዝብ የፋሺስት ኦሮሙማ ስርዓትን ከስሩ ነቅሎ ከነምናምኑ ካስወገደ በኃላ ብቻ ነው:: ለአማራ
Tweet media one
36
280
551
@dagmawi_belay
Dagmawi M. Belay
1 year
Update from Amhara Region! ወጥር አማራ ! ዛሬ በጎንደር በጎጃም በወሎና በሸዋ የሚኖረው ሰፊው የአማራ ህዝብ በተናበበ መልኩ ህዝባዊ እምቢተኝነቱን ቀጥሎበት ውሏል:: ወደ አማራ ግዛቶች የሚያስገቡ የጎጃምና የሸዋ መንገዶች ሁሉ እንዲዘጉ ተደርጓል::
Tweet media one
108
163
551
@dagmawi_belay
Dagmawi M. Belay
8 months
ከዛሬ ጀምሮ ሁሉም የፋኖ ሀይል በሁሉም አቅጣጫ full scale attack እንዲጀምር የአራቱም እዞች የፋኖ አመራሮች ትዛዝ ሰጥተዋል:: ሰላማዊ ዜጎችን በሰው አልባ ድሮን እየጨፈጨፈ ያለው የኦሮሙማ ናዚ ፋሽስት አብይ አህመድ ጭፍራዎች በወሎ በጎንደር በጎጃምና
Tweet media one
99
202
549
@dagmawi_belay
Dagmawi M. Belay
1 year
የተከበሩ አቶ ገዱ አንዳርጋቸው የመላው አማራ ህዝብን ጥያቄ ዛሬ በፓርላማ ላይ በደንብ አጠናቅረው በማቅረብ የአማራ ህዝብን ብሶት ስላስተጋቡ ከፍተኛ ምስጋናችን ይድረስዎ!! @GeduAndargachew
Tweet media one
36
239
539
@dagmawi_belay
Dagmawi M. Belay
10 months
መልካም የመውሊድ በአል ለነ ኮሎኔል ፈንታሁን ሙሃባውና ለመላው ሙስሊም ፋኖዎቻችን!
Tweet media one
Tweet media two
9
246
551
@dagmawi_belay
Dagmawi M. Belay
9 months
አጭር መልዕክት ለዋርካው ምሬ ወዳጆና "የአማራ ፋኖ አንድነት ምክር ቤት" አመራሮች:- የምንወደውና የምናከብረው ሰው ስህተት ሲሳሳት ተሳሰሀል ብሎ አለመናገር ትልቅ ዋጋ ያከፍላል:: ሁላችን በሙሉ ልብ እንደምንመሰክርለት ጀግናዉ ወንድማችን ዋርካው
Tweet media one
135
174
534
@dagmawi_belay
Dagmawi M. Belay
7 months
እግዚአብሔር ፈቃዱ ከሆነ እስክ ጥር ወር መጨረሻ ድረስ የፋኖ ሀይል ወደ አዲስ አበባ እንደሚገባ ምንጮች ያስረዳሉ::
Tweet media one
213
136
529
@dagmawi_belay
Dagmawi M. Belay
11 months
ለአቶ ወርቁ አይተነው! የአከበርንህን ያህል እንዳትቀል! ለዚህ ያበቃህን የአማራ አርሶ አደር መጨፍጨፉ ሊያምህ ይገባ ነበር:: የፋሺስት ስርዓትን ለማስቀጠል እየሰራህ መሆኑ መላው አማራን በተለይም የጎጃም ህዝብ አሳዝነሀል:: አደብ ገዝተህ
Tweet media one
144
322
538
@dagmawi_belay
Dagmawi M. Belay
7 months
ሰበር ዜና:- የሰሜን ወሎ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ የነበሩት አንጋፋው ብፁዕ አቡነ ቄርሎስ አብይ አህመድ እንደ ቀድሞው ጠቅላይ ሚንስትር ሀይለማርያም ደሳለኝ ስልጣን እንዲለቅ ጠየቁ:: አብይ አህመድ በኢትዮጵያ ታሪክ ከፍተኛ ሰቆቃና ግፍ እንዲፈፅም
Tweet media one
94
194
540
@dagmawi_belay
Dagmawi M. Belay
1 year
ሌላ ሰበር የድል ዜና ከጎንደር ግንባር:- ከአዲስ ዘመን ተነስቶ በእንፍራንዝ ከተማ ካቋረ ጠ በኃላ ወደ ማክሰኚት እያመራ የነበረው የኦሮሙማ ጨፍጫፊ ሰራዊት ልዮ ቦታው ቁልቋል በር የሚባለው አካባቢ ላይ ሳተናዎቹ የመይሳው ልጆች ገጥመውት ነበር::
Tweet media one
60
224
533
@dagmawi_belay
Dagmawi M. Belay
7 months
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ባስቸኳይ በመሰብሰብ ቤተክርስትያን ላይ መከፋፈል እንዲመጣ እየሰራ ያለውን ዳንኤል ክብረት የሚባል ግለሰብን በማውገዝ ከቅድስት ቤተክርስቲያን መለየትና "ዲያቆን" የሚለውን ማዕረግ
Tweet media one
86
225
523
@dagmawi_belay
Dagmawi M. Belay
1 year
ሽምቅ ውጊያ የአማራ ህዝብ የተካነበት ነው:: ድል ለሰፊው የአማራ ህዝብ!
Tweet media one
37
205
514
@dagmawi_belay
Dagmawi M. Belay
1 year
Breaking News! A coalition of Amhara Fano and Amhara Popular Forces are advancing to the capital city Addisababa, Ethiopia. Few hours ago, a key strategic town #Arerti which is 74 km from Addisababa has falled under Fano command. @cnni @BBCAfrica @BBCWorld @BloombergAfrica
Tweet media one
59
330
524
@dagmawi_belay
Dagmawi M. Belay
1 year
ሰበር ዜና:- የአማራ ልዮ ሀይል ( Amhara Special Force) አባላት ከነሙሉ ትጥቃቸው ከህዝቡ ጋር እየተቀላቀሉ መሆኑን የኢትዮ 360 ባልደረባ ያነጋገራቸው የመከላከያ ስራዊት አባል አረጋግጠዋል:: በዛሬው እለት ካምፕ እየለቀቁ በአይሱዚና በፒክ አፕ
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
98
154
511
@dagmawi_belay
Dagmawi M. Belay
11 months
ከፋኖዎች የተሰጠ ማሳሰቢያ! ጥይታችሁን አቃጥላችሁ የምትማረኩ ምርኮኞች ለህይወታችሁ አደጋ እንዳለው እንድታውቁት:: ካሁን በኃላ የሚማረክ ወታደር ከነ ጥይቱ ነው መማረክ ያለበት:: የፋሺስቱን ትዛዝ እስከ ደም ጠብታ ካሳካ በኃላ ለፋኖ እጅ መስጠት
Tweet media one
73
294
500
@dagmawi_belay
Dagmawi M. Belay
10 months
በጥይት ተደብድበው ሰማዕትነትን የተቀበሉ ! በአዳማ ዙርያ የመካነ ቅዱሳን አርቱ ቅድስት አርሴማ ቤተክርስቲያን ሙሉ ዕድሜያቸው በቀደሱበት መቅደስ በጥይት ተደብድበው ሰማዕትነትን የተቀበሉት አባ ተክለ አብ ። በረከታቸው ይደርብን !
Tweet media one
23
322
508
@dagmawi_belay
Dagmawi M. Belay
9 months
ሰበር ዜና:- የአሜሪካን መንግስት በአማራ ክልል እየተካሄደ ያለው ጦርነት እንዲቆምና የኦህዴድ መከላከያ ሰራዊት ከክልሉ እንዲወጣ ጠየቀ:: መከላከያ ሰራዊት ተብዬው ቀውስ ከመፍጠር ውጪ ምንም አይሰራም። የአማራ ፋኖ ጠንካራ ተገዳዳሪ የሆነ ሀይል
Tweet media one
143
224
503
@dagmawi_belay
Dagmawi M. Belay
5 months
ሰበር ዜና:- 80% የአማራ ጠቅላይ ግዛቶችን ተቆጣጥሮ የሚገኘውና ላለፉት ሰባት ወራት እያስተዳደረ ያለው የፋኖ ሀይል ከተማ ውስጥ መሽጎ የሚገኘውን የፋሺስቱን ጨፍጫፊ ሰራዊት ከክልሉ ላንዴና ለመጨረሻ ግዜ ጠራርጎ ለማውጣት መደበኛ ውጊያ ሊጀምር
Tweet media one
94
172
518
@dagmawi_belay
Dagmawi M. Belay
11 months
ትብብር ስለመጠየቅ:- የአማራ ህዝብ ቁጥርን ከሃያና ሰላሳ ሚልዮን ወደ አስር ሺዎች መቀነስ ይቻላል በሚል በOMN ላይ ግልፅ የዘር ጭፍጨፋ ያወጀውና የእንጀራ ልጁን አስገድዶ በመድፈር ወንጀል የሚፈለገው ግለሰብ ደረጄ ሀዋዝ እዚሁ አሜሪካን ሀገር
Tweet media one
Tweet media two
72
396
500
@dagmawi_belay
Dagmawi M. Belay
8 months
ሰበር ዜና:- አራት ኪሎ የሚገኘውን የአብይ አህመድ ቢሮ የሚጠብቁ አስር በልዮ ሁኔታ የሰለጠኑ የሪፐብሊካን ጋርድ አባላት ከነሙሉ ትጥቃቸው መጥፋታቸው ታውቋል:: ይህን ተከትሎ አገዛዙ በመዲናዋ ከፍተኛ የሆን ፍተሻና ፍለጋ ሲያደርግ አምሽቷል::
Tweet media one
242
200
499
@dagmawi_belay
Dagmawi M. Belay
11 months
ሰበር ዜና:- በሰሜን ሸዋ አማራ ዞን አውራ ጎዳና በሚባለው መንደር አብይ አህመድና ሽመልስ አብዲሳ ያሰማሩት ጨፍጫፊ ሀይል ንፁሃን አማራዎች በየቤቱ እየገቡ እየጨፈጨፉ እንደሆነ ታውቋል:: የኦሮሚያ ልዮሀይል የለበሱት ከፍተኛ ቁጥር ያለው ሀይል
Tweet media one
65
384
490
@dagmawi_belay
Dagmawi M. Belay
8 months
የኤሚሬቱ ንጉስ የአማራ ህዝብ ቁጥር አንድ ጠላት ነው! የአብይ አህመድ ፋሺስታዊ ቡድንን በገንዘብና በሎጂስቲክ የሚረዳ ዋና የክርስትያን ጠላት ነው:: በአማራ ክልል ተድባበ ማርያም ይገኛል (alleged) የተባለው የንጉስ ሰለሞንን ቀለበት አስርልሀለሁ
Tweet media one
142
303
493
@dagmawi_belay
Dagmawi M. Belay
1 year
ኢትዮጵያ ውስጥ የዘር ፍጅት ለመቀስቀስ ያሰቡት ግለሰቦች ቀድመው መለፍለፍ ጀምረዋል:: ለማንኛውም የሶሻል ሚድያ ፅሁፋቸውን እንደ ዋና አስረጂ በመጠቀም ለ UN US and EU governments ሁሉም የዳያስፖራ ኢትዮጵያዊ alert ‼️ እንዲያደርጋቸው ይመከራል::
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
83
270
496
@dagmawi_belay
Dagmawi M. Belay
10 months
ጎጃም ላይ ተአምር ተሰርቷል። ለወሬ ነጋሪ ሳይተርፉ ወራሪው ኃይል ሳንዱች ሆኗል። የማዝነው ለአብይ አህመድ ሲባል እንደ ቅጠል ለሚረግፈው ወጣት ነው። እባካችሁ እጃችሁን በሰላም ስጡ!! ህይወታችሁን አትርፉ!! @ዶክተር አሸብር
Tweet media one
26
226
490
@dagmawi_belay
Dagmawi M. Belay
6 months
ታላቅ የምስራች:- ሻለቃ መሳፍንት ተስፉ aka the father of Fano የጎንደር እዝ መመስረቱን የምስራች ዜና በኢትዮ 360 ላይ ዛሬ በሰጡት መግለጫ አብስረዋል:: የጎንደር እዝ መቋቋም ሁላችንም በጉጉት ስንጠብቀው የነበረ ትልቅ ዜና ሲሆን የመይሳው ልጆች
Tweet media one
38
183
492
@dagmawi_belay
Dagmawi M. Belay
1 year
የአማራ ህዝብ ተጋድሎ ትልቅ ፍሬ አፍርቷል! ከመጋቢት ወር ጀምሮ አማራን ትጥቅ አስፈታለሁ ብለው ጃውሳዎቹ (በነገራችን ላይ ይሄ ጃውሳ የሚለው ስም በትክክል የሚገልፀው የኦህዴድ ስብስብን መሆኑን የስሙን ትክክለኛ አመጣጥ የሚረዱ ታሪክ አዋቂዎች
Tweet media one
54
242
478
@dagmawi_belay
Dagmawi M. Belay
10 months
ሰይጣን ፀበል ሲነካው እንደሚጮህ ሁሉ ይህ ሉሲፈር ዛሬ መለፍለፉን ይዞታል:: ለምን ይሆን ብዬ ሳጣራ አለቃው ወደ አማራ ምድር በገፍ ያስገባው ሰራዊት እንደ ቀጤማ ዛሬ ሲረግፍ በመዋሉ ነው:: ፋኖ አዲስ አበባ አይገባትም እያለ በቁሙ ሲባንን የሚውለውና
Tweet media one
68
250
493
@dagmawi_belay
Dagmawi M. Belay
11 months
Breaking News! ሰበር ዜና:- ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ ከእንግዲህ ወዲህ ወደ አማራ ክልል የሚልከው እግረኛ ወታደር እንደሌለው ለአብይ አህመድ አሳወቀ:: ከተለያዮ የ ሀገሪቱ ካምፖችና ማሰልጠኛ ቦታዎች በብዛት የተጋዘው እግረኛ ሰራዊት በ አማራ ክልል
Tweet media one
126
228
481
@dagmawi_belay
Dagmawi M. Belay
7 months
የሊቀ ጳጳሱ ውግዘት የሚከተለው ሲሆን በትላንትናው እለት በደብረብርሀን አድማ በታኞች ላይ ይህ ውግዘት ሳይወል ሳያድር ተፈፅሟል:: ይቀጥላል!! "በቤተ መንግስት ሆናችሁ የምትቀለቡ ነገ ትፈርሳለህ አብረህ ከሱ ጋር ትጠፋለህ ስምህም ታሪክህም
Tweet media one
43
160
486
@dagmawi_belay
Dagmawi M. Belay
10 months
ሰበር የድል ዜና:- Breaking News! ንስሮቹ የጎጃም ፋኖዎች 12 ሰአት የፈጀ ውጊያ ካደረጉ በኃላ ጠላትን ሙሉ በሙሉ በመደምሰስ ታሪካዊቷን የመርጡለ ማርያም ከተማን ተቆጣጠረዋል:: ሞጣ ላይ የጠላት ሰራዊት በህዝባዊ ሀይሉ ከበባ ተደርጎበት የወንድ
Tweet media one
57
222
485
@dagmawi_belay
Dagmawi M. Belay
10 months
በመፍረክረክ ላይ ያለው የብርሀኑ ጁላ ጦር ለነበልባሉ የአማራ ፋኖ እንዲህ በሰልፍ እጁን እየሰጠ ይገኛል:: የምትዋጉት እውነትን ከያዘ ከተገፋ ህዝብ ጋር ነው :: እናንተ ግን ለምን እንደምትዋጉ አታውቁም:: የአንድ በሽተኛ ሰው ወንበር ለማስጠበቅ ውድ
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
58
288
483
@dagmawi_belay
Dagmawi M. Belay
1 year
ሰበር ዜና:- ባህር ዳር አንድ የጦር ሄሊኮፕተር ተመታ ወደቀች!! በባህርዳር አንድ ሄሊኮፕተር አየር ላይ እንዳለች በአልሞ ተኳሾቹ ፋኖዎች ጋይታለች። በተያያዘ መረጃ ባህርዳር ከደቂቃዎች በፊት ጉብሪት ተራራ ላይ ሄሊኮፕተር አውርዳቸው የሄደች 71
Tweet media one
88
196
481
@dagmawi_belay
Dagmawi M. Belay
10 months
ሰበር ዜና!!! ቀደም ብዬ ሰባታሚት የሰፈረው የጠላት ጦር ወደ መኮድ እየፈረጠጠ መሆኑን ነግሬያችሁ ነበር። ሆኖም በጎጃም ፋኖ ዕዝ የባህር ዳር ፋኖ ሰባታሚት ሰርክሉ ላይ የአብይ ጦር ብዙ ሳይርቅ 6 ፓትሮል ሙሉ ነፍሰ ገዳይ ባለ ቀይ ቦኔት ኮማንዶ
53
180
468
@dagmawi_belay
Dagmawi M. Belay
1 year
ልብ የሚያሞቅ ሰበር ዜና:- ከፍተኛ ቁጥር ያለው የመከላከያ ሰራዊት ወታደሮችና የመስመር መኮንኖች ከነሙሉ ትጥቃቸው የፋኖ ህዝባዊ ሀይልን በመቀላቀል ላይ ናቸው:: ከፍተኛ የጦር ጀነራሎችም በቅርቡ የፋኖ ህዝባዊ ሀይሉን እንደሚቀላቀሉ ይጠበቃል::
Tweet media one
Tweet media two
105
137
472
@dagmawi_belay
Dagmawi M. Belay
5 months
ቆሬ ነጌኛ ወይም የፀጥታ ኮሚቴ የተባለው አፋኝ ቡድን የገደላቸው high profile ሰዎች መካከል:- 1. ኢንጂነር ስመኘው በቀለ 2. ጀነራል አሳምነው ፅጌ 3. ዶ/ር አምባቸው መኮንን 4. ጀነራል ሰአረ መኮንን 5. ጀነራል ገዛኢ አበራ 6. አቶ ምግባሩ ከበደ 7.
Tweet media one
121
288
472
@dagmawi_belay
Dagmawi M. Belay
9 months
በምድር ውጊያ ፊት ለፊት መግጠም ዳገት የሆነበት ተስፋ ቢሱ የፋሺስቱ አብይ አህመድ ሰራዊት በአየር ላይ ድሮን ጥቃት ሰላማዊ ሰዎችን እየጨፈጨፈ ይገኛል:: በአሁኑ ወቅት በመፈራረስ ላይ ላለው የአብይ አህመድ ቡድን የድሮን መሳሪያ የሚያቀርበው የUAE
Tweet media one
88
354
462
@dagmawi_belay
Dagmawi M. Belay
10 months
ሰበር መረጃ:- በጎጃም ግንባር ሞጣ የብርሀኑ ጁላ ወታደሮች በሁለት ጎራ ተከፍለው ሲዋጉ እደነበር ታውቋል: የ ብርሀኑ ጁላ ሰራዊት ከፍተኛ የሎጂቲክና የራሽ ን አቅርቦት ችግር አጋጥሞታል:: በተለያዮ አውደ ውጊያዎች ከፍተኛ ሽንፈትን የተከናነበው
Tweet media one
61
204
452
@dagmawi_belay
Dagmawi M. Belay
1 year
ሰበር የድል ዜና ከጎጃም ግንባር:- ጀግኖቹ የበላይ ዘለቀ ልጆች የደምበጫ ፋኖዎች የወራሪውን ኦሮሙማ ጦር አጋዥ ሀይል እንዳያገኝ በቆረጣ በመግባት አፈር ከድሜ አስበልተውታል:: ቀሪው መሳሪያውን እየጣለ በመፈርጠጥ ላይ መሆኑ ታውቋል:: በተያያዘ
Tweet media one
25
231
449
@dagmawi_belay
Dagmawi M. Belay
1 year
ሰበር ዜና:- የፋሺስቱ አብይ አህመድ ገዳይ ኮማንዶ ጎንደር ላይ ማምሻውን እነ አርበኛ መሳፍንት ተስፉን ለመግደል የተሰጠውን ኦፕሬሽን ለማስፈጸም ወደ ጎንደር ለመግባት ሲሞክር በአካባቢው ባሉ ፋኖዎች ፈጣን እርምጃ ተወስዶበት መንገዱን እንዲዘጋ
Tweet media one
164
149
454
@dagmawi_belay
Dagmawi M. Belay
1 year
የአማራ ህዝብ ላይጨርስ አይጀምርም! ነብሮቹ የጎንደር ፋኖዎች የጠላትን ጦር መግቢያና መውጪያ እያሳጡት እንደሆነ መረጃው ደርሶኛል:: ግስላዎቹ የወሎ ፋኖዎች ደግሞ ቆቦ ላይ እህቶታቸውን እናቶቻቸውን እና ሚስቶቻቸውን ሊደፍር የገባውን የአብይ
Tweet media one
85
172
455
@dagmawi_belay
Dagmawi M. Belay
1 year
እስክንድር ነጋ ማን ነው? Who is Eskinder Nega? ====================== Journalist and human right activist Eskinder Nega was born in Addisababa Ethiopia in 1968. His parents were highly educated. His father was a graduate of Rutgers Unversity and his mother was graduated from
Tweet media one
Tweet media two
76
195
442
@dagmawi_belay
Dagmawi M. Belay
1 year
World must see this crime! Gruesome image coming from #DebreElias where @AbiyAhmedAli security forces executing civilians and monks hands tied behind their back! Image will be saved in the archive. Such heinous crime should be condemned by international community.
Tweet media one
54
482
442
@dagmawi_belay
Dagmawi M. Belay
7 months
ሰበር ዜና:- ጎንደር በገና ዋዜማ በፋኖዎች ቁጥጥር ስር ውላለች:: አይበገሬዎቹ ፋኖዎች ማንኛውንም ከተማ በፈለጉበት ሰአትና ወቅት የመያዝ ቁመና ያላቸው መሆኑን የሚያረጋግጥ ነው::
Tweet media one
Tweet media two
47
147
448
@dagmawi_belay
Dagmawi M. Belay
8 months
ልብ የሚያሞቅ ሰበር የድል ዜና:- በጀነራል መሀመድ ተሰማ የሚመራውና ከሶስት ሳምንት በፊት ወደ ምእራብ ጎጃም የገባው በልዮ ሁኔታ ሰልጥኖ አብይ አህመድ ለክፉ ቀን ብሎ ያስቀመጠው elite የኦሮሙማ መከላከያ ሰራዊት በጀግኖቹ የበላይ ዘለቀ እስትንፋሶች
Tweet media one
140
162
449
@dagmawi_belay
Dagmawi M. Belay
1 year
የብልፅግናን ውሸት ተቀብሎ መጀመሪያ በሚድያ እንዲያሰራጭ ያደረገው ዘ ሀበሻ የሚለው ሚዲያ ባለቤት አቶ ሄኖክ አለማየሁ ደገፉ የተባለው ግለሰብ ነው:: ይህን የሀሰት መረጃ በማቅረብና ብዙ ሰላማዊ ሰዎች እንዲገደሉ በቆቦ ያሉ ሴቶች እህቶቻችን
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
52
225
441
@dagmawi_belay
Dagmawi M. Belay
6 months
ዳግማዊ ማይካድራ! የተጨፈጨፉት ንፁሃን ቁጥር 80 ደርሷል:: ዋና ተጠያቂው ይሄ ጅብ ፊት አረመኔ መሀመድ ተሰማ ሲሆን ሲቀጥል ምስለኔው አረጋ ከበደና ካቢኔውን በቀጥታ ይመለከታል:: የፍትህ ቀን ቀርባለች ተጠያቂ ከመሆን አታመልጡም!!!
Tweet media one
Tweet media two
47
294
443
@dagmawi_belay
Dagmawi M. Belay
5 months
ከአሁን በኃላ ጨፍጫፊውን አብይ አህመድ እንደ መንግስት ተቀብሎ የሚያስተናገድ የውጪ ሀገር መንግስት ላይ የትዊተር ካምፔይን ይደረግበትና እንዲወገዝ ይሆናል:: Let’s start with @WilliamsRuto who welcomed a genocide criminal @AbiyAhmedAli . #Kenyans should be
Tweet media one
114
267
448
@dagmawi_belay
Dagmawi M. Belay
1 year
አስደሳች ሰበር ዜናዎች:- 1. ጎጃም ፍኖተ ስላም ለረጅም ጊዜ በአገዛዙ ታስረው ሲማቅቁ የነበሩ የአማራ ፋኖዎች የልዮ ሀይል አባላትና ሌሎች የህሊና እስረኞች ያለምንም ተኩስ ልውውጥ በፋኖዎች እንዲፈቱ ተደርጓል:: 2. ጎጃም ቡሬ ላይ 73ኛ ክፍለጦር
48
209
436
@dagmawi_belay
Dagmawi M. Belay
1 year
ከአማራ ክልል ለተመረጣችሁ የህዝብ ተወካዮች በሙሉ:- በነገው እለት አማራ ክልል ላይ ፋሺስቱ ያወጀውን የጭፍጨፋ አዋጅ በድምጽ ለማፅደቅ በሚል ስብሰባ ተጠርቷል:: በዚህ ስብሰባ ላይ አሁን እየተደረገ ያለው ሲቪልያንን የመጨፍጨፍ ወንጀል እንዲቀጥል
Tweet media one
35
324
439
@dagmawi_belay
Dagmawi M. Belay
6 months
ሰበር ዜና:- አብይ አህመድ በFAO ለመሸለም $8.6 ሚልዮን ዶላር መክፈሉን ኢትዮ ፎረም ገለፀ:: ይህ ሽልማት እንዲሰጠው ብዙ ባለድርሻ አካላት የተስተፉ ሲሆን ከነዚህም ውስጥ በኢትዮጵያ የጣልያን አምባሳደር ደሚቱ አምቢሳ የተለያዮ ኢትዮጵያውያንና የውጭ
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
283
223
424
@dagmawi_belay
Dagmawi M. Belay
11 months
አዲስ አበባ ዙሪያዋን ምሽግ እያስቆፈረ ያለው ፋሺስት አብይ አህመድ በዛሬው እለት ጎንደር ጎርጎራ ተገኝቶ በአማራ ህዝብ ላይ ሊሳለቅ ያቀደውን ፕሮግራም ለደህንነቱ በመስጋት ሰርዞታል:: መላው የጎንደር ህዝብ ይህ ነገር እኛ ሞተን ወይስ ቁመን ብሎ
Tweet media one
140
243
432
@dagmawi_belay
Dagmawi M. Belay
11 months
ስብሰባ ወይስ መርዶ? 🤨 Fano ይችላል!!
Tweet media one
98
211
428
@dagmawi_belay
Dagmawi M. Belay
11 months
የዕለቱ ምርጥ ፎቶ! #Fano
Tweet media one
18
121
426
@dagmawi_belay
Dagmawi M. Belay
8 months
የአዲስ አበባ ማኅበራዊ ንቅናቄ (አማን) የብልፅግናን አገዛዝ በተባበረ ክንድ እና በመራር ትግል አስወግዶ የአዲስ አበባን ሕዝብ ባለመብት/የከተማ ባለቤት ለማድረግ ሰፊ የትግል ስልት ሲነድፍ፤ በአዲስ አበባ ጉዳይ መልካም አበርክቶ ከነበራቸው
Tweet media one
51
182
430
@dagmawi_belay
Dagmawi M. Belay
22 days
ለአንከር ሚድያ ዋና አዘጋጅ ጋዜጠኛ መሳይ መኮንን ያለኝን ክብር ስለመግለፅ:- ጋዜጠኛ መሳይ መኮንን የፋኖ ትግል ከተጀመረ ቀን አንስቶ ባለፉት አመታት በሚድያው ላይ እየሰራ ያለው አስደማሚ ስራ ሊመሰገንና ሊበረታታ ይገባል:: መሳይ የሚያቀርባቸው
Tweet media one
Tweet media two
113
115
442
@dagmawi_belay
Dagmawi M. Belay
1 year
የኢትዮጵያ የሚባል መከላከያ የለም:: ዛሬም እንደግመዋለን ! የአማራ ህዝብ ላይ ጭፍጨፋ የሚፈፅመው የኢትዮጵያ መከላከያ ሳይሆን የነ ብርሀኑ ጁላ የነ አብይ አህመድ የነ ለገሰ ቱሉ የነ ይልማ መርዳሳ ጨፍጫፊ ሀይል ነው:: በዚህ የጠላት ሀይል ላይ
Tweet media one
55
192
421
@dagmawi_belay
Dagmawi M. Belay
11 months
"አብይ አህመድ ከነ ግብረ አበሮቹ አገሩን ጥሎ ከወጣ ለመደራደር ዝግጁ ነን" -የአማራ ህዝባዊ ኃይል ፋኖ ቃል አቀባይ የአለማችን አጭር ጦርነት ተብሎ የተዘበተበት ፋኖዎች ዛሬ በሁሉም አቅጣጫ የመልሶ ማጥቃት በመጀመራቸውና ከተማዎችን መልሰው
Tweet media one
72
261
426
@dagmawi_belay
Dagmawi M. Belay
1 year
ከሶስት ቀን በፊት በቲክቶክ እያቅራራ የገባው ለብለቡ የጃውሳው ኦህዴድ ወታደር before and after the fact pic ነው!
Tweet media one
40
230
421
@dagmawi_belay
Dagmawi M. Belay
6 months
በትዕግስት ቁጭ ብሎ ይህ ፋሺስት የሚቀባጥረውን የሚያዳምጥ ካለ እሱ በጣም ጠንካራ ሰው ነው:: ድምፁን መስማት ራሱ ያማል!! እውቀት ዜሮ ትህትና ዜሮ ተናግሮ ማሳመን ዜሮ! ቀፎ ጭንቅላት!
Tweet media one
121
168
424
@dagmawi_belay
Dagmawi M. Belay
1 year
ዘ ሀበሻ ስለሚባለው አሳሳች ገፅ! ስለ ጥቃቅን የስርዓቱ ደጋፊዎች ጊዜ ወስዶ መለጠፍ አስፈላጊነቱ ባይታየኝም ሄኖክ አለማየሁ ደገፉ የሚባለው ግለሰብ ዘ ሃበሻ የሚባል የመረጃ ፔጅ ባለቤት ነው:: የስርዓቱ ዋና ደጋፊ ከመሆኑ በላይ በ ሰሜኑ ጦርነት
Tweet media one
Tweet media two
69
233
422
@dagmawi_belay
Dagmawi M. Belay
11 months
Oromo Media Network ላይ በመቅረብ የአማራ ህዝብ ላይ የጄኖሳይድ ጭፍጨፋ እንዲካሄድ ሲቀሰቅስ የነበረው ኦነጋዊው ግለሰብ በወንጀል የሚፈለግ ቆሻሻ ሰው መሆኑ ታወቀ:: ዶር ደረጀ ሃዋዝ ይባላል። የእንጀራ ልጁን የደፈረ ነውረኛ ነው። ልጅቱ ስሟ ሜሪ
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
32
365
407
@dagmawi_belay
Dagmawi M. Belay
10 months
በፕሬዝዳንት ኢሳያስና በአብይ አህመድ መካከል ያለው ግንኙነት መበጠስ አንዱ ምክንያት ታወቀ ኤርትራ ከነዚህ የአብይ ድሮኖች መካከል 2/3ኛውን በመውረሷ ምክንያት የብዙ ሰላማዊ ዜጎች ህይወት ከሞት ታድጏል:: Imagine ፋሺስቱ ሁሉም ድሮኖች በእጁ
Tweet media one
Tweet media two
86
132
416
@dagmawi_belay
Dagmawi M. Belay
10 months
"አቃጣሪነት" ስጋና ደም ቢለብስ ኖሮ ሬድዋን ሁሴንን ይመስላል:- ሬድዋን ሁሴን የስልጤ ተወላጅ ሲሆን በትህነግ አስተዳደር ዘመን ለአገዛዙ በማቃጠር የሚታወቅ ከመጠን በላይ አጎብዳጅና ተላላኪ ለራሱ ምንም ክብር የማይሰጥ ግለሰብ ነው:: በኢህአዲግ
Tweet media one
61
201
419
@dagmawi_belay
Dagmawi M. Belay
11 months
ስም:- ኮ/ል መልካሙ ፀጋዬ የተማረከበት ቦታ :- ሸዋ ጉንዶ መስቀል ማራኪዎቹ : አናብስቶቹ የሸዋ ፋኖዎች
Tweet media one
19
191
408
@dagmawi_belay
Dagmawi M. Belay
11 months
አጫጭር መረጃዎች:- ባህር ዳር ላይ በወታደር እየተጠበቀ ያለውና ከባህርዳር ምንም መንቀሳቀስ ያልቻለው የኦሮሙማ ምስለኔ ካቢኔ ስብሰባ አለብኝ እያለ ወደ አዲስ አበባ መፈርጠጡ ተሰምቷል:: የአማራ ፋኖና ህዝባዊ ግንባር በመጀመሪያው ዙር ዘመቻ
52
169
414
@dagmawi_belay
Dagmawi M. Belay
1 year
"..የሆነ ቀን ከተኛንበት ስንነሳ አብይ አህመድ የለም የሚል ዜና መስማታችን አይቀሬ ነው:: አብይ አህመድ በጣም በናቀውና ባዋረደው ህዝብ ፊት ታምራት ነገራ ቀደም ሲል እንዳለው የጋዳፊን አይነት እጣ የማግኘት እድል የለውም:: ማንም ከሩቅ አይሄድም::
Tweet media one
67
146
406
@dagmawi_belay
Dagmawi M. Belay
10 months
ሰበር ዜና:- ባለቤት የሌላት ሀገር! ሶስቱ የኢትዮጵያ የድንበር አካባቢዎች ክፍት በመሆናቸው የባእድ ሀይሎች በቀላሉ እየገቡ እንደሆነ ታውቋል:: በምስራቅ አልሻባብ 95 ኪሎሜትር ዘልቆ ወደ ኢትዮጵያ መግባቱ ታውቋል:: በምእራብ በጋምቤላ በኩል የደቡብ
Tweet media one
136
272
404
@dagmawi_belay
Dagmawi M. Belay
10 months
ሰበር የድል ዜና:- የፋሺስቱ ሰራዊት ከፍተኛ ኪሳራ እየደረሰበት ነው:: መብራትና ስልክ በማቋረጥ ፋሺስቱ የጀመረው ጦርነት ከጅምሩከፍተኛ ኪሳራ እንደደረሰበት ታውቋል:: በትናንትናው እለት ከቀኑ አስር ሰአት ጀምሮ የጦር ሂሊኮፕተሮች ሶስት ጊዜ
Tweet media one
Tweet media two
66
191
404
@dagmawi_belay
Dagmawi M. Belay
21 days
የጀነራሉ ጥሪ:- ለመላው አማራ ህዝብ ለመከላከያ ሰራዊት አባላት ለዳያስፖራ ኢትዮጵያውያን እና ለትግራይ ህዝብ:-
28
195
421
@dagmawi_belay
Dagmawi M. Belay
5 months
የድል ዜና:- አይበገሬዎቹ የበላይ ዘለቀ ልጆች የፋሺስቱን ጨፍጫፊ ወራሪ ሰራዊት መውጫ መግቢያ አሳጥተው እያራወጡት ይገኛል:: ደምበጫ ከጠላት ሰራዊት መፅዳቱን ሰምተናል:: ይህ በጎጃም ህዝብ ላይ ከፍተኛ ወንጀል ሲፈፅም የቆየው ደፋሪ ወራሪ
Tweet media one
72
167
409
@dagmawi_belay
Dagmawi M. Belay
14 days
ስለ አቶ እስክንድር ነጋ:- እስክንድር ነጋን ለረጅም ጊዜ ስንደግፈው ከነበርን ሰዎች መካከል አንዱ ነኝ:: ማስረጃ ማቅረብ ይቻላል በዚህ ምንም ጥርጣሬ አይግባን:: ነገር ግን እስክንድር የፋኖ ትግል ውስጥ ከተቀላቀለ ጊዜ ጀምሮ ብዙ ስህተቶች
Tweet media one
286
158
415
@dagmawi_belay
Dagmawi M. Belay
11 months
አቶ አዝመራ አንደም ይባላል:: የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን አፈፃፀም እንዲመረምር የተቋቋመው ኮሚቴ ሰብሳቢ ነው:: በማጎሪያ ያሉት እስረኞች በጥሩ ሁኔታ ይገኛሉ ብሎ መግለጫ ሰጥቷል:: ይህ ወንጀል ይመዝገብ!! ትልቅ ዋጋ ያስከፍልሀል::
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
11
316
397
@dagmawi_belay
Dagmawi M. Belay
9 months
ማፈሪያ! የኬንያ ፕሬዝዳንትን ጨምሮ ብዙ የአፍሪካ መሪዎች ስለ አፍሪካ ኮንትኔንት ፖቴንሻል ሲያስረዱ ሰባተኛ ጨ አብይ አህመድ ደግሞ ለስንተኛ ጊዜ አሁንም ስለ ችግኝ በማውራት ተሰብሳቢውን ሲያሰለች ተስተውሏል:: ይህ ግለሠብ ኢትዮጵያን
Tweet media one
127
109
404