JimmaPress.com (Sirna Bedru Ahmed) Profile Banner
JimmaPress.com (Sirna Bedru Ahmed) Profile
JimmaPress.com (Sirna Bedru Ahmed)

@JimmaPress

17,994
Followers
4,771
Following
4,784
Media
28,946
Statuses

I'm proud member of Ethiopian Digital Diplomacy (EDD)Flexed biceps Military helmet Let Adwa speak up, let my country speak by day I live

ET
Joined January 2021
Don't wanna be here? Send us removal request.
@JimmaPress
JimmaPress.com (Sirna Bedru Ahmed)
3 years
ቆራጥ ዘማች ሌላኛዋ ጀጎኒት! ግንባር ባትሄድም በመንፈስ የዘመተች አካሏን ልካ ድል እየነሳች ያለች፣ኢትዮጵያን ነፃ የማውጣት አሻራዋን እያሳረፈች ያለች ጀግኒት ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው!ምርጥና ቆራጥ በባሏ ጨክና ለሀገር የወገነች ጀግኒትናት
Tweet media one
91
1K
3K
@JimmaPress
JimmaPress.com (Sirna Bedru Ahmed)
3 years
ክብር ለአፋር ልዩ ኃይል፣ክብር ለአፋር ሚሊሻ፣ ክብር ለአፋር ወጣቶችና ክብር ለመላ አፋር ሕዝብ፤የኢትዮጵያ ኩራት ናችሁና።!! @iyoba4u @AbiyAhmedAli @HermelaTV @GissaAbba #EthiopiaPrevails #NoMore
Tweet media one
40
1K
2K
@JimmaPress
JimmaPress.com (Sirna Bedru Ahmed)
3 years
የቲዊተር ዘመቻ‼ አውሮፓ ህብረት ላይ በኢትዮጵያ የሰአት አቆጣጠር ከምሽቱ 2:00 ሰአት ጀምረን ላይ የትዊተር ዘመቻ እናደርጋለን። ተሳትፎኣችሁ ይበረታታል‼
Tweet media one
58
1K
2K
@JimmaPress
JimmaPress.com (Sirna Bedru Ahmed)
3 years
ጀግናው አትሌት ፈይሳ ለሊሳ በደሴ ከተማ።
Tweet media one
40
534
2K
@JimmaPress
JimmaPress.com (Sirna Bedru Ahmed)
3 years
አፋራ አህመድ ትባላለች ከአጋሮ ነው ስለ ኢትዮጵያ ብላ በዚህ ወጣትነት እድሜዋ የዘመተች ጀግናችን ናት ። ክብር ለጀግናው ሰራዊታችን ይሆን ። 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Tweet media one
33
471
2K
@JimmaPress
JimmaPress.com (Sirna Bedru Ahmed)
3 years
የማንደራደርብህ መሪያችን ክፋ አይንካህ ❤️❤️❤️ #EthiopiaPrevails
Tweet media one
136
667
2K
@JimmaPress
JimmaPress.com (Sirna Bedru Ahmed)
3 years
ስንቱ ባንዳ ሀገሩን ለጠላት ሲሸጥና ሲመሳጠር ፣ ይኽውልህ ሳተናው ፈይሳ ሌሊሳ Feyisa Lilesa ከአሜሪካ በሮ ግንባር ወርዶልሃል !! 💪 #NoMore #EthiopiaPrevails #PanAfricanismPrevails @AbrarSuleiman @NeaminZeleke @iyoba4u @SherefTemkin @MahletKS @abebegellaw
Tweet media one
44
726
2K
@JimmaPress
JimmaPress.com (Sirna Bedru Ahmed)
3 years
አብቹ አባ መላ ‼ ለህዝቡ የገባውን ቃል የማይ በላ‼በአለማችን ፈልገክ የማታገኘው የዘመኑ መሪ ማለት አብቹ ነው💪💪💪🇪🇹❤🇪🇹
Tweet media one
37
634
2K
@JimmaPress
JimmaPress.com (Sirna Bedru Ahmed)
3 years
Unit States Of Africa!!! This is The Perfect Time For All African Country !!! #NoMoreNeocolonialism
Tweet media one
29
753
1K
@JimmaPress
JimmaPress.com (Sirna Bedru Ahmed)
3 years
"ወያኔ በውድም በግድም ትጥቁን እንዲፈታ ይደረጋል የህግ የባላይነትም ይረጋገጣል ለሰራውም ጥፋት ህግ ፊት ይጠየቃል፤ወያኔ በኢትዮጵያ ላይ ከፈፀመው ጥቃት በምንም አይነት የሚያመልጥበት የውሸት ሰበብ የለውም።" አምባሳደር ታዬ አስቀስላሴ #Ethiopia
Tweet media one
51
696
1K
@JimmaPress
JimmaPress.com (Sirna Bedru Ahmed)
3 years
Dear Ethiopians, our case is not with TPLF & its agents as such! We are fighting a colonial war. We know how to win! Strong unity, pan-Africanism & friendship with freedom loving nations across the world. It may cost us much! But Surely we shall win! Adwa is a living witness!
Tweet media one
42
1K
1K
@JimmaPress
JimmaPress.com (Sirna Bedru Ahmed)
3 years
ጀግናችን ጥሩነሽ ዲባባ በሰላም ልጇን ተገላግላለች🙏🙏🙏🙏
Tweet media one
52
203
1K
@JimmaPress
JimmaPress.com (Sirna Bedru Ahmed)
3 years
Believe or not This is made in #Ethiopian . #EthiopiaPrevails 🇪🇹❤🇪🇹
Tweet media one
Tweet media two
92
465
1K
@JimmaPress
JimmaPress.com (Sirna Bedru Ahmed)
3 years
A Real Ethiopian Patriotism!! Athlete Fayisa Lelisa!!! #Nomore TPLF!! #Ethiopiaprevails !! @iyoba4u
Tweet media one
26
596
1K
@JimmaPress
JimmaPress.com (Sirna Bedru Ahmed)
3 years
የመጨረሻውን ሳቅ የምንስቀዉ እኛ ነን! የቁርጥ ቀን ጀግና! #NoMoreTPLF #NoMoreNeocolonialism #Ethiopiaprevails . @NeaminZeleke @iyoba4u
Tweet media one
27
558
1K
@JimmaPress
JimmaPress.com (Sirna Bedru Ahmed)
3 years
ትላንት ልክ የመሰሉ ሁሉ ለካስ ልክ አልነበሩም! ለልብ ህክምና ውጭ ሀገር እንዲሄድ ተከለከልኩ ሲል "ይፈቀድለት" ብለን የጠየቅንለት ይህ ሰው ዛሬ ላይ የኢትዮጵያ የልቧ ህመም ሆኖ አገኘነው!!ባለህበት አንዳች የማትቋቋመው ይግጠምህ!! @iyoba4u @ruta201920
Tweet media one
172
604
1K
@JimmaPress
JimmaPress.com (Sirna Bedru Ahmed)
3 years
እምሽክ!!! ከሽሬ ወደ ተከዜ ሲምዘገዘግ የነበረው 46 ተሳቢ ሙሉ ጠላት በላይነሽ አመዴ ድንገት መጥታ ወደ ሸክላ ጥብስ ቀይረዋለች💪🇪🇹🙏 🇪🇹🇪🇹ድል ለአየር ሃይላችን🇪🇹🇪🇹
Tweet media one
138
459
1K
@JimmaPress
JimmaPress.com (Sirna Bedru Ahmed)
3 years
They came to colonize us. We defeated them. They tried to enslave us. We defeated them. They tried to belittle us. We defeated them. They tried to rob us of our history. We defeated them. Today they try to destabilise Ethiopia and Eritrea. We shall defeat them. Just type #NoMore
Tweet media one
125
795
1K
@JimmaPress
JimmaPress.com (Sirna Bedru Ahmed)
3 years
We all are Abyi Ahmed. ይህ ጦርነት ስለ አብይ አይደለም ስለ ኢትዮጵያ ነው!! ስለ ጋዳፊ ነው ብለው ሊቢያን፣ ስለ አል-አሳድ ነው ብለው ሶርያን ያደረጓቸውን አይተህ ንቃ‼️ #NoMore
Tweet media one
149
806
1K
@JimmaPress
JimmaPress.com (Sirna Bedru Ahmed)
3 years
ሰበር ዜና‼️ አሁን በዚህ ሰአት ከካርቱም ቤተመንግሥት በተጨማሪ ፖርት ሱዳን ያለው የሱዳን መንግስት ዋናው መስሪያቤት በሱዳን አብዮተኞች ቁጥጥር ስር ውሏል። 👇👇👇 ይቀጥላል‼️🔥💪 #Nomore -Burehan In 🇸🇩Sudan's
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
146
540
1K
@JimmaPress
JimmaPress.com (Sirna Bedru Ahmed)
3 years
ባህሌ 🙌❤ የአባይ ግድብ ተሟጋች ጀግናው መሃመድ አል-አሩሲ በአፋር ባህል ልብስ ተውቦ! 😍👌 #EthiopiaPrevails
Tweet media one
18
329
1K
@JimmaPress
JimmaPress.com (Sirna Bedru Ahmed)
3 years
በል በል ዳይ አሁንም ወደ #NoMore ዘመቻ❗️ አሁንም መፍትሔው ያለው በእኛው እጅ ነው❗️ @iyobe4u
Tweet media one
28
786
1K
@JimmaPress
JimmaPress.com (Sirna Bedru Ahmed)
3 years
ጉዞውን ጀምሯል የኔ ጠቅላይ ሚንስትርዬ የኢትዮጵያ አምላክ ጠላቶችህን አሳልፎ ይስጥህ በሉት። #NoMore #EthiopiaPrevails #EthiopiaPrevails @SolomonMKassa @NeaminZeleke @ALEMAYEHUTEGENU @GissaAbba @iyoba4u
Tweet media one
62
598
1K
@JimmaPress
JimmaPress.com (Sirna Bedru Ahmed)
3 years
Thank You Secretary Mike Pompeo for supporting Ethiopia! #Tplf is a terrorist group!!! @iyoba4u @OneLoveEth @NeaminZeleke @SmartEthiopians
Tweet media one
31
592
1K
@JimmaPress
JimmaPress.com (Sirna Bedru Ahmed)
3 years
ኦሮሚኛ ተናጋሪ ህውሓት #ኦነግ_ሸኔ ሲሆን አማርኛ ተናጋሪ ህወሓት #Ethio_360 ዎችና አጋሮቻቸው ናቸው። ሁለቱም ኢትዮጵያን ለማፍረስ እንጂ ለመገንባት አልቆሙምና!! #EthiopiaPrevails 🇪🇹 #NoMoreTPLF
42
491
1K
@JimmaPress
JimmaPress.com (Sirna Bedru Ahmed)
3 years
ሟች ለምስክርነት ሲነሳ ደስ ስል😋 በትግራይ TV 📺 ሰበር ዜና ፈገግ በሉ😅
Tweet media one
138
500
1K
@JimmaPress
JimmaPress.com (Sirna Bedru Ahmed)
3 years
"ለኢትዮጽያ ቃል የገባሁት.....እስከሞት ድረስ ነው" ብለህ እኛ ልጆቻችንን እንድናስተምር አንተ ቢኒያም ልጅህን ትተህ እስከወዲያኛው ተሰውተሃል ። ግን ታሪክህ ለዘለዓለም ይወሳል። አንተ ጀግና ጌታቸው ሞረዳ። ኢትዮጵያ ታሸነፋለች።
Tweet media one
28
430
1K
@JimmaPress
JimmaPress.com (Sirna Bedru Ahmed)
3 years
ውሳኔው በአርቆ አሳቢነት እና ተጨባጭ እውነት ላይ የተመሠረተ ነው። ከዚህ በኋላ የኢትዮጵያ ልጆች ትግራይ ውስጥ ገብተው ጭቃ ሲያቦኩ አይውሉም። የትግራይ ህዝብ የራሱን እድል በራሱ የመወሰን መብት ተሰጥቶታል። #Self_determination ይሉሃል ይሄ ነው‼️
Tweet media one
118
479
1K
@JimmaPress
JimmaPress.com (Sirna Bedru Ahmed)
3 years
ጄኔራል ባጫ ደበሌ አፋር ሰመራ ላይ😍
Tweet media one
19
331
1K
@JimmaPress
JimmaPress.com (Sirna Bedru Ahmed)
3 years
አሜሪካና አውሮፓ በሌሎች አገሮች ላይ የራሳቸውን ፖለቲካዊ ፍላጎት ለማሳካት እርዳታን እንደ መሳሪያ ይጠቀማሉ። ከኤርትራ የምንማረው ነገር ይኖራል👇 በመርህም ሆነ በተግባር የነጮቹን እርዳታ የማትቀበል ብቸኛዋ አፍሪካዊት አገር ኤርትራ ።
45
536
1K
@JimmaPress
JimmaPress.com (Sirna Bedru Ahmed)
3 years
ሁሉኣቀፍ ብሔራዊ ውይይቱን ተከትሎ እውነትና እርቅ ይስፈን ከተባለ ። የቀድሞ ፕሪዝደንት ኮሎኔል መንግስቱ ኃይለማያምም አገራቸው ይግቡ! መልሳቹ ምን ይሆን ??? @AbiyAhmedAli @iyoba4u @NeaminZeleke @SaronSaricho @SmartEthiopians
Tweet media one
156
308
1K
@JimmaPress
JimmaPress.com (Sirna Bedru Ahmed)
3 years
መንግስት መገልበጥ፡አአ መያዝ አቅም ያለዉ የአማፂ ቡድን ኢትዮጵያ ወስጥ የለም። CIA የራሱ ፕላን አዉጥቶ ተቀጣሪዎች ከግብፅ ጋር ቀጥሮ ወንጀል ለመስራት እያሰፈሰፈ ይገኛል።ሕዝብ ባለህ መሳሪያ ተጋፈጥ። ሀገርህን ጠብቅ #NoMore @NeaminZeleke @iyoba4u
31
682
1K
@JimmaPress
JimmaPress.com (Sirna Bedru Ahmed)
3 years
This is The Reality On The Ground in Tigrey Region !!!! #NoMoreTPLF #EthiopiaPrevails 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Tweet media one
79
572
994
@JimmaPress
JimmaPress.com (Sirna Bedru Ahmed)
3 years
በሲዲኒ ኦሎፒክ በማራቶን #የወርቅ ሜዳሊያ ባለቤት የሆነው የኢትዮጵያ አትሌትክስ ፌደረሽንተቀ/ምክ/ፕሬዝዳንት አትሌት ገዛኸኝ አበራ የህልውና ዘመቻውን ተቀላቅሎ ከጣርማ በር፤ሞላሌ፤መዘዞ እስከ ውጫሌ ባለው ግንባር በመሳተፍ ለሀገሩ አለኝታ ሆኖዋል
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
17
339
994
@JimmaPress
JimmaPress.com (Sirna Bedru Ahmed)
3 years
“ያስቆፈርከውን 10 ኪሎ ሜትር የኮንክሪት ምሽግ እና ትግራይ ትስዕር የሚል ታንክ በየቦታው ጥለህ እየሄድክ ‘ስልታዊ ማፈግፈግ ነው’ ብሎ ማውራት ለኔ ኤፕሪል ዘፉል እንደሚባለው አይነት ቀልድ ነው!” ~ ጋዜጠኛ ሲሳይ አጌና። #EthiopiaPrevails 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Tweet media one
18
421
978
@JimmaPress
JimmaPress.com (Sirna Bedru Ahmed)
3 years
‹‹ጁንታውንና ሰይጣንን አንድ መድረክ ላይ ብናገናኛቸው፤ ሰይጣን ክስ ማቅረቡ አይቀርም። አስተምሪያችሁ፤ በለጣችሁኝ ብሎ ሊከሳቸው ይችላልና።›› የአፋር ክልል ፕሬዝዳንት ሀጂ አወል አርባ @NeaminZeleke @MahletKS @AbrarSuleiman @abdi_bulbula @iyoba4u
Tweet media one
17
403
917
@JimmaPress
JimmaPress.com (Sirna Bedru Ahmed)
2 years
የአባት ሀገር ራሽያን እና የመሪዋ ፑቲንን ውሳኔ የምደግፈው ትክክለኛ ስለሆኑ ብቻ ሳይሆን ለህልውናችን በተዋደቅንበት ወቅት ከጎናችን ስለቆሙ ነው። ራሽያ እና ቻይና ባይኖሩ እኛም የሶርያ እና የመንን ዕጣ ፈንታ ይገጠመን እንድነበር አትጠራጠሩ!
Tweet media one
46
245
934
@JimmaPress
JimmaPress.com (Sirna Bedru Ahmed)
3 years
#ኤልሳ_ሀጎስ ትባላለች! የአዲስ እበባ ነዋሪ ነበረች! #ጁንታውን ደግፋ #ኢትዮዽያዬን ለመውጋት ተንቤን በረሃ ሄዳ: #ሰሜን_ሸዋ ላይ ተማርካለች! #NoMore TPLF #EthiopiaPrevails @HermelaTV @NeaminZeleke @MahletKS #NoMore @UnityForEthio @NatnaelMekonne7
Tweet media one
Tweet media two
93
634
921
@JimmaPress
JimmaPress.com (Sirna Bedru Ahmed)
3 years
ሰዉዬዉ መሪነትን እና ሰዉነትን በአግባቡ አግባብቶ እና አዋዶ መምራት የቻለ ድንቅ መሪ ነው ። አቢቹ አባ መላ:አቢቹ አባ ቢያ ኑርልን። 🇪🇹🇪🇹 #Ethiopiaprevails
Tweet media one
Tweet media two
41
318
915
@JimmaPress
JimmaPress.com (Sirna Bedru Ahmed)
3 years
አቢቹ የአብርሆት ሁለ ገብ ቤተ-መጽሐፍትን መርቆ ከፍቷል። እንኳን ደስ አለን። ዘላቂው መፍትሔ ንባብ ብቻ ነው።
Tweet media one
42
302
908
@JimmaPress
JimmaPress.com (Sirna Bedru Ahmed)
3 years
ሜ/ጀ ይልማ መረዳሳ የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጆች ዉስጥ አንዱ ነው ። ክብር ለኢትዮጵያ ጀግኖች ይሁን ። ኢትዮጵያ ታሸንፋለች ዛሬም ነጌም ።
Tweet media one
21
303
886
@JimmaPress
JimmaPress.com (Sirna Bedru Ahmed)
3 years
No single African country agreed with #EU ’s request of a #HRC special session on the situation in Ethiopia.This means, non-Africans will once again discuss an African issue & put their own prescriptions on Africa without the presence of Africans. This is not going to work!
Tweet media one
Tweet media two
60
657
890
@JimmaPress
JimmaPress.com (Sirna Bedru Ahmed)
3 years
Tweet media one
38
400
871
@JimmaPress
JimmaPress.com (Sirna Bedru Ahmed)
3 years
በመቶ ሺህ የሚቆጠር አስክሬን ሰብስቦ መቀሌ ያከማቸው ታቅፏቸው ሊኖር እንዳይመስልህ! መከላከያ ሰራዊቱ ትግራይ ክልል ገባ ሲባል #Genocide የሚባል ነጠላ ዜማ ሊለቅ ነው! #አቢቹ #ሰይጣንን እንዴት ወጥመድ ውስጥ ማስገባት እንዳለበት አይጠፋውም‼️ #Nomore
Tweet media one
27
362
851
@JimmaPress
JimmaPress.com (Sirna Bedru Ahmed)
3 years
ለዝርዝሩ እንመለስበታለን!! ኦባሳንጆን እጅግ አድርገን እናመሰግናለን!!የድሮኖቹን ታርጌቶች ስላስቃኙን!!!ከእንግዲ እሳቸውም ወደ መቐለ አይለፉም!😂 #NoMore @NeaminZeleke @GissaAbba @NatnaelMekonne7 @AbrarSuleiman @SaronSaricho @YonatanTR @
Tweet media one
51
368
838
@JimmaPress
JimmaPress.com (Sirna Bedru Ahmed)
3 years
ግንባር የተገናኙ የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ጀግኖች!! አትሌት ፈይሳ ሌሊሳ አትሌት ገዛኸኝ አበራ #NoMoreTPLF #EthiopiaPrevails
Tweet media one
Tweet media two
14
313
836
@JimmaPress
JimmaPress.com (Sirna Bedru Ahmed)
3 years
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድና ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን የታላቁ ህዳሴ ግድብን የግንባታ ሂደት ጎበኙ፡፡ በእሳት ዉስጥ ሆኖም ለኢትዮጵያ ከፋታ መስራቱን ለአፋታም አያቆምም ። ይሄ ነው የኔ ዘመን ጀግና ።
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
26
321
831
@JimmaPress
JimmaPress.com (Sirna Bedru Ahmed)
3 years
ነብዩ መሀመድ (S.A.W) ከተናገሩት ድንቅ ንግግር የተወሰደ።
Tweet media one
16
306
801
@JimmaPress
JimmaPress.com (Sirna Bedru Ahmed)
3 years
ኢትዮጵያ ጠላቶች በሙሉ ተቀናጅተው ተላላኪ መንግስት ለመፍጠር አሊያም ደግሞ ሀገራችንን ለማፍረስ ቆርጠው ተነስተዋል። በዚያው ልክ የኢትዮጵያ ህዝብ የሀገሩን ሉዓላዊነት እና ነፃነት ለማስከበር በአንድነት መነሳት አለበት። 1/2
Tweet media one
33
414
810
@JimmaPress
JimmaPress.com (Sirna Bedru Ahmed)
3 years
ጀግናው አትሌት ፈይሳ ሌሊሳ ከጓዶቹ ጋር ሀይቅን ከተቆጣጠሩ በውሃላ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 @SmartEthiopians @BlenMamoDT @iyoba4u @NeaminZeleke
Tweet media one
11
275
803
@JimmaPress
JimmaPress.com (Sirna Bedru Ahmed)
3 years
#Drone በአማርኛ = በላይነሽ አመዴ‼️ እናንተም የራሳቸውን መልስ መስጠት ይቻላል ። @SmartEthiopians @SolomonMKassa @iyoba4u @Hagere_Et @GsTsion @SherefTemkin
Tweet media one
109
236
813
@JimmaPress
JimmaPress.com (Sirna Bedru Ahmed)
3 years
ዋይ ትግራዋይ በውሸትና በእብሪት የምትፈርስ ሀገር የለንም። @AbrarSuleiman @NeaminZeleke @abebegellaw @burtukan_k @abdi_bulbula @yitagesutad
Tweet media one
4
377
801
@JimmaPress
JimmaPress.com (Sirna Bedru Ahmed)
3 years
አራሽ እና ሰጋጅ በክፉ ጊዜም ተኳሽ የሆነው ወገኔ አፈር ኢትዮጵያ ። የህይወት ዋጋ ተከፍሎልሃል ! ኢትዮጵያ ታሸንፋለች !
Tweet media one
20
251
763
@JimmaPress
JimmaPress.com (Sirna Bedru Ahmed)
3 years
These Sudanese youths are chatting their love to #Ethiopia and its leader @AbiyAhmedAli ! አሁን እነዚህ ሱዳናዊያን @ethio360 ላይ ውሸትና ሴራ ከሚያንቋርሩት 10 እጥፍ አይሻሉም? @SmartEthiopians @GsTsion @ba1Ethiopia @EthiopiaService @NeaminZeleke @iyoba4u
20
425
759
@JimmaPress
JimmaPress.com (Sirna Bedru Ahmed)
2 years
ይህች ጀግና ወታደር መስዋዕትነት ፣ ግፍና መከራ እየተቀበለች ያለቸው ለሁላችንም ነጻነት ነው ግራፊክ ዲዛይን ችሎታ ያላችሁ ወጣቶች ይሄን ምስል የሰራዊታችን መስዋዕትነትን ልክ እንዲያሳይ አድርጋችሁ ልታዘጋጁት ይገባል ባለውለታችን ነሽ ! @iyoba4u
Tweet media one
38
486
738
@JimmaPress
JimmaPress.com (Sirna Bedru Ahmed)
3 years
አትሌት ገዛኸኝ አበራ ከግንባር ። 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #Ethiopiaprevails !!!!
Tweet media one
5
240
741
@JimmaPress
JimmaPress.com (Sirna Bedru Ahmed)
3 years
የወራሪውና የአሸባሪው ቡድን ምርኮኞች ለጌቿ አድርሱልኝ ። የአፋሮችን ጀግንነት ቃላት አጣዉለት። #NoMore #Ethiopia @HermelaTV @NeaminZeleke @NatnaelMekonne7 @iyoba4u
45
469
716
@JimmaPress
JimmaPress.com (Sirna Bedru Ahmed)
2 years
በዛሬው እለት ከአዲስ አበባ ዩንቨርስቲ የተመረቀው ተማሪ እንጨት ተሸክማ ላስተማርችው እናቱ ፍቅሩን እና አክብሮቱን በዚህ መልኩ ገልጿል። ጋወኑን ለእናቱ አልብሶ እንጨት ተሸክሞ ለዛሬው ወግ ምረቃ ያበቁን እናቶቻችን ናቸው ። ክብር ለእናቶቻችን።
20
164
710
@JimmaPress
JimmaPress.com (Sirna Bedru Ahmed)
3 years
ከውጊያ መልስ የተያዘ መሳጭ ምስል ፎቶ:ኢፕድ #EthiopiaPrevails
Tweet media one
25
150
704
@JimmaPress
JimmaPress.com (Sirna Bedru Ahmed)
3 years
"🇪🇹 የነዚህ ��ጆች እናት ናት። ሴት ናት እናት ናት ወታደር ናት። አዋጊ ናት ተዋጊ ናት። እራሳቸውን ገለው ለ🇪🇹 መኖርን የመረጡ ሚሊየነሮች አሉ። የለበሰችውን ጫማ እዩት። የፊቷን ገፅታ ተመልከቱት። #NoMore #Ethiopia ሱሌማን አብደላ
Tweet media one
8
331
677
@JimmaPress
JimmaPress.com (Sirna Bedru Ahmed)
3 years
Tweet media one
112
431
688
@JimmaPress
JimmaPress.com (Sirna Bedru Ahmed)
3 years
Tweet media one
9
304
689
@JimmaPress
JimmaPress.com (Sirna Bedru Ahmed)
3 years
A true African hero. Abiy Ahmed, we are so proud of everything you are doing for Ethiopia and the whole of Africa. You are a true leader, pan Africanist and warrior. @DonaldBKipkorir @Futurical @iyoba4u @SmartEthiopians @GsTsion @sisayagena
Tweet media one
15
373
680
@JimmaPress
JimmaPress.com (Sirna Bedru Ahmed)
3 years
ከዚህ መሐል ማን ያውቃል ጠቅላይ ሚንስቴር ሊሆን ይቺላሉ
Tweet media one
16
90
681
@JimmaPress
JimmaPress.com (Sirna Bedru Ahmed)
3 years
የእናንተ ሳቅ ሀገር ወደ ደስታ ውሃ ልክነት እንደመጣች ማሳያ ምልክት ነው። በደንብ ሳቁ። የመጨረሻውን ሳቅ ምንስቀው እኛ ነን 🇪🇹🇪🇹።🙏 የሀገር መከላከያ ሠራዊት !💪💪💪
Tweet media one
10
209
674
@JimmaPress
JimmaPress.com (Sirna Bedru Ahmed)
3 years
አዲስ አበባ አይምሰልህ ይህ ደቡብ አፍሪካ Johannesburg ጂፒን ነው!!! #NoMore @iyoba4u @abebegellaw @SaronSaricho
Tweet media one
32
371
665
@JimmaPress
JimmaPress.com (Sirna Bedru Ahmed)
2 years
ጉዳዩ መንግስትን የመደገፍና ያለመደገፍ አይደለም! ጉዳያችን ከሀገርና ከህዝብ ጋ ነው! እየተደገሰልን ያለውን ውስብስብ ሴራ ማክሸፍ የጋራ አጀንዳችን መሆን አለበት! ከፖለቲካ ልዩነት ወጥተን #HR6600 ን እናክሽፍ! @iyoba4u @NeaminZeleke
Tweet media one
29
485
662
@JimmaPress
JimmaPress.com (Sirna Bedru Ahmed)
3 years
ከአምቦ 01 ሆራ አዬቱ ቀበሌ የሀገራዊ ጥሪውን ተቀብሎ ጀግናውን የመከላከያ ኃይላችንን ተቀላቅሎ ወደ ጦር ግንባር ዘምቶ ከጠላት ጋር ሲፋለም የቆየው ወንድማችን በሻ ዋቀዮ በጀግንነት ተሰውቷል። ለቤተሰቦቹና ወዳጅ ዘመዶቹ መፅናናትን እንመኛለን።
Tweet media one
58
144
666
@JimmaPress
JimmaPress.com (Sirna Bedru Ahmed)
3 years
አፋሮች የሚሌን ጉዳይ በተመለከተ እንዲህ አሉ " ግመል ቀንድ እንደማያበቅል ሁሉ ህወሀትም ሚሌ መድረስ አይችልም" የአፋሮች ጽናትና ጀግንነት ያስቀናል። ኢትዮጵያዊነትን በእነሱ መንፈስ ውስጥ ሲደምቅ ልብን ያሸፍታል ። #EthiopiaPrevails #NoMore
Tweet media one
16
300
643
@JimmaPress
JimmaPress.com (Sirna Bedru Ahmed)
3 years
#ትግራይ_ትስእር" ወይስ ትግራይ ትፈር...? .ስለ ኢትዮጵያ ህልውና ሲባል ዋጋ የከፈሉና በማንኛውም መንገድ የጦርነቱ ሰለባ የሆኑ ኢትዮጵያውያን በሙሉ #ብሔራዊ_ጀግኖቻችን ናቸው። ከነዚህ ውስጥ ታዳጊ ኢክራም አንዷ ናት!
Tweet media one
48
301
655
@JimmaPress
JimmaPress.com (Sirna Bedru Ahmed)
3 years
ኢትዮጵያ ይሄም ያንቺዉ ጉድ ነው ??
Tweet media one
136
415
634
@JimmaPress
JimmaPress.com (Sirna Bedru Ahmed)
2 years
በኢትዮጵያ ላይ ሲቃጡ የነበሩ በደሎችን በመቃወም የሚታወቁት አሜሪካዊው ሴናተር ጂም ኢንሆፍ የልኡካን ቡድን ይዘው ኢትዮጵያ መግባታቸው ተሰማ ይህ እውነትን ለጨበጠች ለኢትዮጵያ ታላቅ እምርታ ነው 💚🌼❤️
Tweet media one
9
241
620
@JimmaPress
JimmaPress.com (Sirna Bedru Ahmed)
3 years
ሰበር ዜና የአማራ ልዩ ሀይል ምክትል አዛዥ ኮማንደር/ኮረኔል ቢሰጥ ጌታሁን በወሎ መካነ ሰላም ከተማ በቁጥጥር ስር ውለው ታስረዋል። ከአሸባሪው ትግሬ ወራሪ ሀይል ጋር ግንኙነት እንዳላቸው ስለተረጋገጠ እንዲያዙ ተደርጓል። @GissaAbba @iyoba4u
Tweet media one
131
324
621
@JimmaPress
JimmaPress.com (Sirna Bedru Ahmed)
3 years
ያለምንም መስዋዕትነት ከጠላት ነፃ የወጣ አንድ ኢንች መሬት የለም ማህፀነ ለምለሟ እናኢትዮጵያ ዛሬም ልክ እንደትናንቱ ከውስጥ ባንዳዎችና ከውጭ ባዳዎች የገጠማትን ፈተና በጀግኖች ልጆቿ የተባበረ ክንድ በአንፀባራቂ ድሎች ትሻገራለቸ የሀረር ቄሮ
Tweet media one
Tweet media two
22
283
605
@JimmaPress
JimmaPress.com (Sirna Bedru Ahmed)
3 years
"የህልውናችን ጠንቅ ሆኖ በምዕራባውያን የሚጋለበውን የህወሓት ሽብር ቡድን እስከ መጨረሻው በመቅበር ታላቁን የድል ዜና መቀሌ ላይ ሆነን እናበስራለን።" ሌ/ጄ ባጫ ደበሌ
Tweet media one
14
244
593
@JimmaPress
JimmaPress.com (Sirna Bedru Ahmed)
3 years
ፈጣሪ ይባርክዎት አባቴ። ፈጣሪ ረጅም ዕድሜ ይስጥዎት አቶ ቡልቻ ደመቅሳ። @SaronSaricho @TES28683971 @SmartEthiopians @iyoba4u @SuleimanAbdell7 @EthiopiaService
Tweet media one
10
258
593
@JimmaPress
JimmaPress.com (Sirna Bedru Ahmed)
3 years
#Ethiopia : የወገን ጦር ደሴ ሲገባ! @NeaminZeleke @SmartEthiopians
11
255
557
@JimmaPress
JimmaPress.com (Sirna Bedru Ahmed)
3 years
አፋሮች ሸኔን በጊሌ ማርከው....😂😂 በመቀስ ’ይሸልታሉ’።
Tweet media one
21
143
559
@JimmaPress
JimmaPress.com (Sirna Bedru Ahmed)
3 years
#የፋዘርን_ታሪክ_በቅርቡ ! ወያኔ ባይኖር ኖሮ እኚህን ጀግና አናዉቃቸዉም ነበር ። በወያኔ ክፋት ምክኛት ብዙ የኢትዮጵያ ጀግኖችዋን ለማወቅ በቅተናል ። ሀገሬ ኢትዮጵያ መቼም ጀግና አታ አታዉቅም ። #EthiopiaPrevails #NoMoreTPLF 🇪🇹❤🇪🇹❤
Tweet media one
13
185
563
@JimmaPress
JimmaPress.com (Sirna Bedru Ahmed)
3 years
#Ethiopia : የተመድ የሰብዓዊ መብቶች ካውንስል በመጪው ዓርብ እንዲካሌድ የጠራውን ልዩ ስብሰባ እንደማይቀበልና በዚህ ስብሰባ የሚተላለፍ ማንኛውም ውሳኔ በኢትዮጵያ ላይ ተፈጻሚ እንደማይሆን የኢትዮጵያ መንግሥት አስታወቀ።
Tweet media one
18
309
559
@JimmaPress
JimmaPress.com (Sirna Bedru Ahmed)
3 years
የኢትዮጵያን መከታና አለኝታ የሆነውን ጀግናውን መከላከያ ሰራዊታችንን እንቀላቀል። በመከላከያ ውስጥ ገብተን ኮሎኔሎች ጀኔራሎች ዶክተር ኢንጅነሮች መሆን እንችላለን።መከላከያን ማጠናከርና መደገፍ ኢትዮጵያን ማጠናከር ነው። ለጀግ/ መ/ሰ/አ/ይሁን
Tweet media one
5
202
541
@JimmaPress
JimmaPress.com (Sirna Bedru Ahmed)
3 years
የዛሬውን የመሪዬን ሙሉ ገፅታ ስመለከት እንዚህን ለመገንዘብ ችያለሁ ። 1.ፍፁም በራስ የመተማመን ስሜት። 2.የሚገርም የአሸናፊነት ስነልቦና። 3.ለሀገሩና ለህዘሰቡ ገና ብዙ የመስራት አቅም እና ሀገሩን በተሻለ የማላቅ ጉጉት ይታየኛል ። @iyoba4u 🇪🇹🇪🇹
Tweet media one
60
149
544
@JimmaPress
JimmaPress.com (Sirna Bedru Ahmed)
3 years
ለኢትዮጵያ ዛሬ ያልቆመላት ምሁር ውለታ ቢስ ነው! #NoMore #UnityForEthiopia
6
206
527
@JimmaPress
JimmaPress.com (Sirna Bedru Ahmed)
3 years
ባእዳን ስለትግራይ መገንጠል በግልጽ እየተናገሩ ነው!እንዲህ እልህ ያስገባቸው ኢትዮጵያን ካላንበረከክን እናፈርሳታለን የሚል አላማ ነው! አውቀነዋል! #NoMore #TPLFSURRENDERNOW #UnityForEthiopia
22
212
520
@JimmaPress
JimmaPress.com (Sirna Bedru Ahmed)
3 years
Ethiopia will once again spark the torch of Pan Africanism across the continent of Africa. #NoMore @SolomonMKassa @SmartEthiopians @iyoba4u @GsTsion @Hagere_Et @fitsumaregaa @NeaminZeleke
Tweet media one
8
345
508
@JimmaPress
JimmaPress.com (Sirna Bedru Ahmed)
3 years
USA Please Hands Off From HOA Leaders !!!❤🇪🇹❤
Tweet media one
11
253
512
@JimmaPress
JimmaPress.com (Sirna Bedru Ahmed)
3 years
"ትግራይን ለመገንጠል ኢትዮጵያን ማፍረስ፣ መከላከያዋን መጨፍጨፍ፣ ጦርነት መቀስቀስ አያስፈልግም። ህዝቡ ከፈቀደ ራሳቸው የጻፉት ህገ መንግስት አለ እሱን ተጠቅመው መሄድ ነው።" ~ የ አድስ አበባ ከንቲባ አዳነች አቤቤ
14
195
497
@JimmaPress
JimmaPress.com (Sirna Bedru Ahmed)
3 years
ኢሳትን የማየው የሲሳይ አጌናን ትንታኔዎች ለማድመጥ ነው። አንዳንድ ሠው የተሠጠው ፀጋ ይገርመኛል። ዛሬ ባለመቅረቡ ትንሽ ቅር ብሎኛል። የግል አስተያየቴ ነው ። @iyoba4u @NeaminZeleke @GsTsion @SaronSaricho @AbiyAhmedAli @sodolemas @SmartEthiopians #NoMore
Tweet media one
64
122
503
@JimmaPress
JimmaPress.com (Sirna Bedru Ahmed)
3 years
ስማ ስማ… ኢትዮጵያዊነት ምንድን ነበር?ሀገር ነው? ቋንቋ ነው? ብሔር ነው? ባህል ነው? መሬት ነው? ዳር ድንበር ነው? ሜዳና ተራራ ነው? ሰው ነው? ህገመንግስት ነው?… @BlenMamoDT @MahletKS @iyoba4u @AbrarSuleiman @Ethio100T @UnityForEthio
Tweet media one
25
223
481
@JimmaPress
JimmaPress.com (Sirna Bedru Ahmed)
3 years
በዚህ ሰው ውስጥ ባለው እምቅ ኒኩሊየር ፓዎር ተጠቅመን ኢትዮጵያን ከአለም ሃያል ሀገራት ተርታ እናሰልፍ። '''አብቹን እንጠቀምበት''' #EthiopiaPrevails 🇪🇹❤🇪🇹
Tweet media one
28
182
485
@JimmaPress
JimmaPress.com (Sirna Bedru Ahmed)
3 years
በኦሮሚያ ክልል የከረዩ ህዝብ የጠቅላይ ሚኒስትሩን ጥሪ ተቀብለው በሺዎች የሚቆጠሩ ወጣት ወደግንባር መትመም ጀምረዋል ።#። NoMore TPLF. @iyoba4u @BlenMamoDT @ruta201920 @MahletKS @NeaminZeleke @AbrarSuleiman
Tweet media one
Tweet media two
7
244
481
@JimmaPress
JimmaPress.com (Sirna Bedru Ahmed)
2 years
አደዋ መላው ኢትዮጵያዊያን በአንድነት ተደምረው ያመጡት ድል እንጂ የግለሰብ ድል አይደለም!
Tweet media one
181
100
480
@JimmaPress
JimmaPress.com (Sirna Bedru Ahmed)
3 years
Western Democracy !!!!
Tweet media one
27
323
459
@JimmaPress
JimmaPress.com (Sirna Bedru Ahmed)
3 years
Tweet media one
13
324
457
@JimmaPress
JimmaPress.com (Sirna Bedru Ahmed)
3 years
The United Arab Emirates has informed the United States that it will suspend discussions to acquire F-35 fighter jets, a UAE official said on Tuesday, part of a $23 billion deal with the ally that also includes drones and other advanced munitions. የኢትዮጵያ አምላክ @iyoba4u
Tweet media one
Tweet media two
10
212
464
@JimmaPress
JimmaPress.com (Sirna Bedru Ahmed)
3 years
This is Addis Ababa,Ethiopia🇪🇹 Ethiopians are on preparation to celebrate Christmas! By the way, Ethiopians celebrate their Christmas after 3 days! Ethiopians have their own calendar called Ethiopian Calendar E.C This year is special .One million (1000000)Ethiopian born diasporas
Tweet media one
33
185
467
@JimmaPress
JimmaPress.com (Sirna Bedru Ahmed)
3 years
በበኩሌ የእስክንድር ነጋ መፈታት አግባብ ቢሆንም በጃዋር እና ስብሃት ነጋ መፈታት ደስተኛ አይደለሁም።ነገር ግን ኢትዮጵያ የምትመራው በእኔ የግል ስሜት እና አመለካከት ብቻ አይደለም።የማልፈልገውም ቢሆን ውሳኔውን ከመቀበል ውጪ አማራጭ የለኝም 1/1
Tweet media one
90
125
462