ህይወት በጥቁርና ነጭ ብቻ አይገለጥም፤ በሁለቱ መካከል ሌሎች እጅግ ብዙ፡ ዥንጉርጉር ግን ውብ ቀለማት አሉና!
Life is not always black and white, there are plenty of other mixed but beautiful colours
እንደ ዛሬ በዶ/ር ዓቢይ ተደስቼም ኮርቼም አላውቅም! ሴትየዋ እራሷ እሳቸውን ማግኘት አልቻልኩም ስትል ማመን ነው ያቃተኝ፡፡
ይህ ኢትዮጵያ ነው!
This is
#Ethiopia
!
This is not Sudan or any other country you visited.
ቢጤሽን ፈልጊ!
የውነት ደህና እደሩ!