Hanan Hanoon Oumer Profile Banner
Hanan Hanoon Oumer Profile
Hanan Hanoon Oumer

@hananhanuni

16,380
Followers
243
Following
1,083
Media
1,944
Statuses

A Muslim Woman, Islam is my treasure! an Ethiopian, Postivity is my principle! Allah always knows the best!

addis ababa,ethiopia
Joined November 2010
Don't wanna be here? Send us removal request.
@hananhanuni
Hanan Hanoon Oumer
3 years
Our own daughter! Ethiopian's Treasure! የኛ ልጅ! @HermelaTV #HermelaAregawi #Ethiopia
Tweet media one
40
1K
3K
@hananhanuni
Hanan Hanoon Oumer
2 years
When it comes to her mother land Ethiopia, This Lady always has unshakable stand! what a strength, dignity and patriotism you got?! respect to you our dear @HermelaTV
Tweet media one
92
657
2K
@hananhanuni
Hanan Hanoon Oumer
2 years
ብሄራዊ ጀግናችን 🇪🇹 አምባሰደሩ ንግግርን ያውቁበታል፣ እንግሊዝኛ ቋንቋን ይቀኙበታል ፣ የታሪካዊ ጠላቶቻችንን አስቀድሞ ይዘው የሚመጡትን አጀንዳ ስለሚያውቁባቸው ምዕራባውያንን በቃላት መዶሻ አናታቸውን መቀጥቀጥ የዘወትር ተግባራቸው። @TayeAtske
Tweet media one
59
803
2K
@hananhanuni
Hanan Hanoon Oumer
3 years
መቼም ቢሆን እውነትን የያዘ አይጮህም፣ ነጥቡን በእርጋታ ለማስቀመጥ አይቸገርም ልክ እንደ @BilleneSeyoum ! መቼም ቢሆን ጠባብነት ሰፊነትን በልጦ አያውቅም፣የዘረኛ ኃይልም ኢትዮጵያዊነትን አሸንፎ አያውቅም! @PMEthiopia #Ethiopia #ETH
Tweet media one
49
738
2K
@hananhanuni
Hanan Hanoon Oumer
1 year
ታሪክን እንወቅ! በአድዋ ድል በከፍተኛ የጦር አመራር ብቃት ሰራዊት በመምራትና በመዋጋት በድሉ ከፍተኛ አሻራ ያላቸው ሙስሊም ጀግኖቻችን! ሸህ ንጉስ አባ ጂፋር፣ ሸህ ደጃዝማች ዑመር ሰመተር፣ ሸህ ሆጀሌ፣ ሸህ ጠለሀ ኢብን ጃዕፋር!
Tweet media one
102
284
1K
@hananhanuni
Hanan Hanoon Oumer
2 years
ጀግንነት በግንባር❗ጉብዝና በተግባር❗ መቶ አለቃ አይዳ አላሮ! ከ 35 ጊዜ በላይ ከአየር ላይ የዘለለች ፤ የአየር ወለድ ሰራዊት አሰልጣኝ! ጀግኒት 💪
Tweet media one
34
245
1K
@hananhanuni
Hanan Hanoon Oumer
2 years
African Brothers!
Tweet media one
42
248
1K
@hananhanuni
Hanan Hanoon Oumer
2 years
የቃላት ተኳሾቻችን❗ የምክኒያት አየር ሀይሎቻችን❗ የCyber ጄነራሎቻችን❗ የሚዲያ ፊት አውራሪዎቻችን ❗ ጦርነቱ ፤ በጦር አውድማ ውጊያ ብቻ ሳይሆን በሚዲም ጭምር ነው! @Alarusi2 @Alarusi1 @kingsofabbay1 @SuleimanAbdell7 @MusaSheiko @AbdushekurHass2
Tweet media one
32
438
1K
@hananhanuni
Hanan Hanoon Oumer
2 years
ሳይገላለጡ መዘነጥ ይቻላል አይደል?…
Tweet media one
133
74
999
@hananhanuni
Hanan Hanoon Oumer
2 years
ታማኝ ገበሬ ፣ አማኝ ወታደር፣ ዱዐ አርጎ ታጋይ ፣ ዘበኛ ላገር! 🇪🇹ጄኔራል ሀሰን ከራሙ🇪🇹
Tweet media one
18
330
872
@hananhanuni
Hanan Hanoon Oumer
2 years
ጀግኒት..🇪🇹👌 ኢትዮጵያዊቷ የሱ-27 ጀት አብራሪ ካፒቴን አስቴር ቶሎሳ የጠላት አይሮፕላንን በመምታት የመጀመሪያዋ ሴት ፓይለት ነች ተብሏል። ጀግኒት የጠላትን አንቶኖቭ መታ በመጣል ትልቅ ታሪክ ሰርታለች! 🇪🇹 ድል ለኢትዮጵያ 🇪🇹
Tweet media one
51
237
828
@hananhanuni
Hanan Hanoon Oumer
3 years
ከእውነት ጎን በመቆም ከማንኛውም አይነት ተራ ኢትዮጲያዊ ተወልዶ በአለም እንደ @HermelaTV መታወቅ ይቻላ። ነገር ግን ህዝቡን ችላ ብሎ ከአሸባሪ የህወሓት ቡድን በመተባባር፤ ከኢትዮጲያዊት ርቀው የሚኖሩ ሴት የትግራይ እህቶች ሄርሜላን ተመልከቱ።
Tweet media one
67
152
817
@hananhanuni
Hanan Hanoon Oumer
2 years
የሃገራችሁን መብትና ጥቅም ለማስከበር በራሳችሁ ተነሳሽነት በዓለም አቀፍ መገናኛ ብዙሃን ላይ የዓረቡን ዓለም በቋንቋው ያሳመናችሁ ክብር ይገባችኋል። #GERD @Alarusi1 @Alarusi2 @SuleimanAbdell7 @MusaSheiko
23
204
732
@hananhanuni
Hanan Hanoon Oumer
2 years
የምጠቅምሽ ልጅሽ ያርገኝ! ሀገሬ! ሀቅሽን የምወጣ ልሁን! ኢትዮጲያዬ!
Tweet media one
35
144
728
@hananhanuni
Hanan Hanoon Oumer
2 years
The painful, the very painful face of us! አህትአለም 💔💔💔
86
128
718
@hananhanuni
Hanan Hanoon Oumer
2 years
ብርታትና ፅናት፣ አላህ ነው የሱ አቅሙ ኢትዮጲያን ጠባቂው፣ ያ ሀሰን ከረሙ! ጄነራል ሀሰን ከረሙ! ጀግንነት አውራሽ!
Tweet media one
19
211
690
@hananhanuni
Hanan Hanoon Oumer
2 years
የስንቱ ጀግንነት ከፖለቲካ መለዋወጥ ጋር ተለውጦ ትርክት ሲሆን ይኸ የ70 አመት አዛውንት ግን ከጀግናው መከላከያ ሰራዊት ጋር ዛሬም ግንባር ላይ ነው። ጄነራል ሸህ ሀሰን ከረሙ የኢትዮጲያ ልጅ! እናመሰግናለን!
Tweet media one
7
242
693
@hananhanuni
Hanan Hanoon Oumer
2 years
ሰበር ዜና 🇪🇹 የፀጥታው ምክር ቤት ያለ ስምምነት ተበተነ። ከደቂቃ በፊት የተሰበሰበው የጸጥታው ም/ቤት በኢትዮጵያ ላይ የጋራ አቋም ሳይዝና መግለጫ ሳያወጣ፣ ቡና ጠጥቶ፣ ተበትኗል። ኢትዮጵያን በፍቅር እንጅ በጫና ማሸነፍ አይቻልም። አበቃ!
Tweet media one
35
254
634
@hananhanuni
Hanan Hanoon Oumer
3 years
We owe a debt of Gratitude to the people of Afar, Who are standing for us, for Ethiopia! @AfarWatch @AfarWatching @AfariShifa @afar_waddi @AFARmedia #Afar #Ethiopia #ETH
Tweet media one
17
137
598
@hananhanuni
Hanan Hanoon Oumer
2 years
I Stand with Ethiopia now & forever!
Tweet media one
42
208
592
@hananhanuni
Hanan Hanoon Oumer
2 years
ሰበር የድል ዜና ❗️ ጀግናው መከላከያ ሰራዊታችን እና ጥምር ጦራችን አድዋን ሰለከለካ አዲ ተስፉነሰ ራማ ደዓሮ ተክሌ ተቆጣጠረ ።
Tweet media one
29
154
565
@hananhanuni
Hanan Hanoon Oumer
2 years
የትኛውም በጎ ነገር ላይ ወደ ኋላ አንልም! አረንጓዴ አሻራ/ Green Legacy አዲስ አበባ
Tweet media one
35
99
558
@hananhanuni
Hanan Hanoon Oumer
2 years
አንዳንድ ቀን ደርበብ ማለት ጥሩ ነው፣ ሁሌ አብደን ተዋክበን አንዘልቀውም።
Tweet media one
43
35
554
@hananhanuni
Hanan Hanoon Oumer
2 years
ለሀገር የወደቁ ጀግኖች እሸቴ ሞገስ እና ይታገሱ እሸቴ ባለቤታቸው ወ/ሮ ወለላ ሽልማቱን ተቀብለዋል! የከፈላችሁትን መስዋዕትነት አንረሳውም!
Tweet media one
10
129
550
@hananhanuni
Hanan Hanoon Oumer
2 years
የአየር ሀይላችን ፊት አውራሪ! የጀግንትና የእውቀት ውሀ ልክ! ሜጀር ጄነራል ይልማ መርዳሳ! በአየር ያገሳል እንደ አንበሳ!
Tweet media one
32
158
535
@hananhanuni
Hanan Hanoon Oumer
2 years
ጊዜ የተፈጥሮ አሽከር ሲሆን ሰው ደሞ ለጊዜ ባሪያው ነው።እንዲህ ለውጡን ያሳየዋል። ምንም ቁንጅና ቢኖር፣ ወጣትነት ደስ ቢልም ካመለጠ ትናንት በእጅ ያለ ዛሬና ያልመጣ ነገ ይሻላል። የጥንቷ የ24 አመት ውብ ወጣት የአሁኗ የ85 አመት እድሜ አዛውንት።
Tweet media one
49
55
560
@hananhanuni
Hanan Hanoon Oumer
3 years
We owe a depth of gratitude to u Hermi! Our own daughter @HermelaTV it was a pleasure meeting u my dear. lots of respect! #NoMore
Tweet media one
5
83
507
@hananhanuni
Hanan Hanoon Oumer
2 years
በእጃችን በያዝነው ስልክ ካወቅንበት ከመሳሪያ በላይ ነው። ከቻልን የኢትዮጲያ እውነትን ለአለም እናሰማበት፣ ካልቻልን ደሞ ሀሰተኛ መረጃዎችን ከማጋራት እንቆጠብበት፣ ያልሆኑ መረጃዎችን ከማናፈስ ተቆጥቦ ዝም ማለት በራሱ ለሀገር ውለታ መዋል ነው።
Tweet media one
20
160
512
@hananhanuni
Hanan Hanoon Oumer
2 years
ዝቅ ብለው የሚያገለግሉትን እናከብራለን፣ በመኮፈስ ከፍታ ያለ የመሰላቸውን እንንቃለን! what a lovely moment! ዶክተር @ErgogieTesfaye የሴቶችና ማህበራዊ ሚንስቴር ሚንስትር ፤ የአረጋዊያን ቀንን እንዲህ አረጋውያንን አክብራበት ውላለች፡ ደስ ስትል!
Tweet media one
31
141
501
@hananhanuni
Hanan Hanoon Oumer
2 years
ቋ! 🫦🫦🫦
Tweet media one
88
22
502
@hananhanuni
Hanan Hanoon Oumer
2 years
ክብር ለጀግናው የሀገር መከላከያ ሰራዊት❗️ ክብር የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጆች ለሆኑት ጀግኖቹ ጥምር ጦራችን❗️🙏 ኢትዮጵያ በእናንተ ታፍራና ተከብራ ትኖራለች!
Tweet media one
9
138
494
@hananhanuni
Hanan Hanoon Oumer
2 years
ጁምዐ!Jummah! 💗💗💗
Tweet media one
57
44
496
@hananhanuni
Hanan Hanoon Oumer
2 years
የወንዶቹ ቁና፣በወታደራዊ ዲስፕሊን የተኩስ ብቃት የአይበገሬነት ጽናታቸው አስደናቂ የሆኑት ምሽግ ላይ ከከረሙትና በዱር በገደሉ ስለ ኢትዮጵያ ከፍተኛ መስዕዋትነት ከከፈሉት መካከል ጄነራል ሀሰን ከረሙ የወረቅ ሜዳሊያ ሽልማት ተበርክቶላቸዋል።
Tweet media one
29
126
488
@hananhanuni
Hanan Hanoon Oumer
2 years
የድል ዘመን ነው የሚሆነው! ኢንሻአላህ!
Tweet media one
15
114
471
@hananhanuni
Hanan Hanoon Oumer
2 years
ኢትዮጵያዊነት ደመቀ!! 💚💛💖 ክርስቲያን ወገናችን ከሙስሊሙ ጋር ቆመ ኢትዮጲያዊነት ማለት የሀይማኖት፣የብሄርና የአመለካከት ልዩነትን ጌጥ አድርጎ በመከባበር መኖር ነው!ዛሬ በአዲስ አበባ ስታድየም በቁርአን ሂፍዝ ውድድር ላይ የተገኘው ውብ ምስል!
Tweet media one
16
96
476
@hananhanuni
Hanan Hanoon Oumer
2 years
ኢትዮጲያን የትኛውም ምድራዊ ሀይል ጎትቶ አያስቀራትም! ይህ ድል በ 3ኛው ዙር ውሀ ሙሌትም ይደገማል! ኢንሻአላህ ዋሊያ ኬኛ፣ ግድቡም የኛ!
Tweet media one
13
91
461
@hananhanuni
Hanan Hanoon Oumer
2 years
ከየትም ብሄር ተገኝ፣ ከየትኛውም ዘር ተፈጠር፣ ሁሌም ግን ኢትዮጲያዊነትህን አስቀድም! ሀገር ከሌለ ብሄር የለም፣ ዘር የለም፣ ጎሳ የለም! ማንነት የለም! 💚💛💖 🇪🇹✍️
Tweet media one
10
144
457
@hananhanuni
Hanan Hanoon Oumer
2 years
ይሄ ነው መሪነት፣ ቅርበት፣ ወዳጅነት! 👌 @AbiyAhmedAli
Tweet media one
22
100
464
@hananhanuni
Hanan Hanoon Oumer
2 years
ጀግኒት እቴጌዎች፣ የጦር ንግስቶች አሉን!
Tweet media one
8
120
443
@hananhanuni
Hanan Hanoon Oumer
1 year
AlhamdulilAllah Rebil Alemin! 🤲🤲🤲 Rainning In Borena! ቦረና እየዘነበ ነው!
Tweet media one
31
62
448
@hananhanuni
Hanan Hanoon Oumer
1 year
ኢትዮጲያዊነት ከኛ ወዲያ ላሳር ብሎ የሚያስብ በሙሉ ይህን ይስማ! ፕሮፌሰር ሀይሌ ገሪማ
35
161
445
@hananhanuni
Hanan Hanoon Oumer
2 years
ትውልዱን ከዘረኝነት፣ ፌዴሬሽኑን ከጎጠኝነትና ሙሰኝነት ያፀዳች፣ ኢትዮጲያዊነትን በአለም አደባባይ በድል እና በጥልቅ ስሜት ያንፀባረቀች፣ ትናንት በራስዋ ዛሬ በሙያ ልጆችዋ ሰንደቃችንን በወርቅ የሸለመች ጀግኒት አትሌት ኮማንደር ደራርቱ ቱሉ!
Tweet media one
11
102
430
@hananhanuni
Hanan Hanoon Oumer
2 years
አባ መላ ፤ አባ ቢያ! @AbiyAhmedAli
Tweet media one
13
147
432
@hananhanuni
Hanan Hanoon Oumer
2 years
💗
Tweet media one
50
25
435
@hananhanuni
Hanan Hanoon Oumer
2 years
የምችለውን እየተወጣሁ ነው። በድጋሚ ለአብረሆት ቤተ መፀሀፍት ከ 250 በላይ መፀሀፎችን አስረክቢያለው።
40
64
421
@hananhanuni
Hanan Hanoon Oumer
1 year
💜
Tweet media one
78
20
416
@hananhanuni
Hanan Hanoon Oumer
2 years
ከሞራል ውድቀት፣ ከሀሳብ ከጭንቀት አውቆ ከማጥፋት፣ አንገት ከመድፋት አላህ ይጠብቀን...🙏 አሚን 🙏💖
Tweet media one
50
42
415
@hananhanuni
Hanan Hanoon Oumer
2 years
ኢትዮጵያ 🇪🇹 በ ተ.መ.ድ የኢትዮጲያ ልጆች በአንድ ላይ! በኒውዮርክ እየተካሄደ ከሚገኘው 77ኛው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባዔ ላይ የኢትዮጲያ መሪዎች እንዲህ እጅብ ብለው ስለ ኢትዮጲያ እውነት ቆመዋል! @DemekeHasen @TayeAtske @seleshi_b_a
Tweet media one
11
165
412
@hananhanuni
Hanan Hanoon Oumer
2 years
Morning in Addis Ababa!
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
16
48
412
@hananhanuni
Hanan Hanoon Oumer
2 years
ሀገርን ማስቀደም መልክ ካለው ሄርሜላን ይመስላል! እናትዋ የወለደቻት ጀግኒት! If bringing One's country at first has a look; it looks like @HermelaTV
Tweet media one
7
170
404
@hananhanuni
Hanan Hanoon Oumer
2 years
መልካም ልደት‼️አባ መላ‼️አባ ቢያ‼️ ጀግናው የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ነገ ነሃሴ 9'ኝ ልደቱ ነዉ። መልካም ልደት ብለናል‼️ @AbiyAhmedAli
Tweet media one
32
86
389
@hananhanuni
Hanan Hanoon Oumer
3 years
Ethiopia is a free nation, a free country with a free government.We don't want anyone's intervention. #NoMore #TPLFTerroristGroup #ETH @HermelaTV @POTUS @KamalaHarris @ChrisCoons @BBCWorld @BBCAfrica @CNN @CNNAfrica
9
256
387
@hananhanuni
Hanan Hanoon Oumer
2 years
ራያ፣አላማጣ፣ መሆኒ በጀግናው መከላከያ ሰራዊት እጅ ሲገቡ የነበረው ስሜት! የራያ እናት የኢትዮጲያ እናት ደስ ይበልሽ!
11
162
376
@hananhanuni
Hanan Hanoon Oumer
3 years
በአዲስ አበባ ሰማይ ስር፣ በመዲናችን እምብርት፣ መሀል አራት ኪሎ አብረሆት ቤተ-መፀሀፍት! #AddisAbaba #Ethiopia #ETH #Ethiopians
Tweet media one
4
63
371
@hananhanuni
Hanan Hanoon Oumer
2 years
ይሄን ሙሉ ውበት፣ ብዕሬን ሰድሬ ልፅፈው አልኩና አሰብኩ አሰብኩና፣ ተውኩት እንደገና ከኔ ፅሁፍ በላይ፣ ውበት አላትና Ya habibti @SayatDemissie
Tweet media one
29
36
356
@hananhanuni
Hanan Hanoon Oumer
3 years
ጁንታው አሜሪካን ሲያመልክና ሲፈራ፣ አሜሪካ ደግሞ ይህን የኢትዮጲያ መሪ ፈርታ ልትሞት ነው። @AbiyAhmedAli @PMEthiopia #Ethiopia #NoMore #ETH
Tweet media one
8
146
363
@hananhanuni
Hanan Hanoon Oumer
1 year
ድሬዎች! 👏👏👏 እጅ ነስተናል ለስነ-ስርዐታችሁ! የሀገር ክብር! የብሄራዊ መዝሙር ክብር! የባንዲራ ክብር! በድሬዳዋ ከተማ! ብሄራዊ መዝሙር ሲዘመር ነቅነቅ የሚል የለም! 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤️
12
74
361
@hananhanuni
Hanan Hanoon Oumer
2 years
The Generals! የጦር መሐንዲስ የጦር ጀነራል ነገር ግን ሽማግሌ አርሶ አደር ገበሬ። ጀነራል ሐሰን ከረሙ! እኛ በልዩ ሁኔታ የምናከብራቸው የመከላከያ ሰራዊት ጀነራሎች ለጀግናው ገበሬ ጀነራል ያላቸውን ክብር ተመልከት።
Tweet media one
4
116
356
@hananhanuni
Hanan Hanoon Oumer
2 years
ፍቅር እንደ ሽቶ ሲነሰነስ! መዐዛው ሲዳረስ! @AbiyAhmedAli 💖💖💖💖💖
Tweet media one
20
91
357
@hananhanuni
Hanan Hanoon Oumer
8 months
Early Morning አዱ ገነት
Tweet media one
25
13
352
@hananhanuni
Hanan Hanoon Oumer
3 years
ሻሸማኔዋ ጀግኒት፤ ሀያት! ማሻአላህ! ፊት አውራሪዋ ሃያት ከዝህ ከሞቀ ኑሮዋ ተነስታ ለሃገር ከሚዋደቁት ጀግኖች ተርታ ተሰልፋ ጋሸና ግንባ ካፈረሱት ግንባር ቀደም ናት! ለዚች ሴት የአድናቆት ቃል ያጥራል! #Ethiopia #ETH #AbiyAhmedAli #ENDF
Tweet media one
9
74
356
@hananhanuni
Hanan Hanoon Oumer
2 years
ወላሂ ኢትዮጲያዊነት እኮ ያለመገዛት የነፃነት ደም ነው። እኛን ይከተላሉ እንጂ እነሱን አንከተልም። ደሩካዬ ደራርቱዬ 💖
Tweet media one
10
77
349
@hananhanuni
Hanan Hanoon Oumer
2 years
ክብር ለሀገር መከላከያ ሰራዊታችን! 💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖
Tweet media one
11
81
348
@hananhanuni
Hanan Hanoon Oumer
2 years
ይቅናችሁ ብለናል! በድል ተመለሱ! ጀግናው የሀገር መከላከያ ሰራዊት!
26
79
346
@hananhanuni
Hanan Hanoon Oumer
2 years
🇪🇹 ኢትዮጵያ 2-0 ግብፅ 🇪🇬 ድል ለብሄራዊ ቡድናችን! ዋሊያችን!
Tweet media one
9
44
343
@hananhanuni
Hanan Hanoon Oumer
2 years
የስፖርታችን እና የዲፕሎማሲ ጀግናዎቻችን!
Tweet media one
2
77
345
@hananhanuni
Hanan Hanoon Oumer
2 years
The Future of Ethiopia is so bright that it burns our eyes! In Shaa Allah @AbiyAhmedAli @HMDessalegn
Tweet media one
24
71
339
@hananhanuni
Hanan Hanoon Oumer
2 years
እንዲህ ያሉ መሪዎች ከማየት በላይ ምን የሚያበረታ አለ??? ከልብ የሰው ልጅ ስትሆን እንደ ፕሬዝደንት ሀጂ አወል አርባ! የፍቅር አባት ትሆናለህ 💚💛💖
Tweet media one
11
56
332
@hananhanuni
Hanan Hanoon Oumer
2 years
THE BLACK LION 💚💛💖 Ethiopian National Defense Force!
Tweet media one
10
107
336
@hananhanuni
Hanan Hanoon Oumer
2 years
ዝቅ ለጀግና ልጆች! ክብር ለአገር ለተሰዉ ፡የጀግና ልጆች! የነዚህ ልጆች አባቶች ሞተው ነው ዛሬ ደሜም በስልጣን እኛም በየመንደራችን በሰላም የተቀመጥነውና ዝቅ ብለን ለጀግና ልጆች ክብር እንሰጣለን። well done @DemekeHasen
Tweet media one
12
75
338
@hananhanuni
Hanan Hanoon Oumer
2 years
የኢትዮጲያ ክንድ! የሀገር መከላከያ ሰራዊት! FDRE National Defense Force!
Tweet media one
13
84
332
@hananhanuni
Hanan Hanoon Oumer
2 years
በህዳሴው ግድብ ላይ ወፍ ዝር አይልም። በርቱልን ጀግኖቻችን! #GERD
Tweet media one
4
66
328
@hananhanuni
Hanan Hanoon Oumer
1 month
The New road from sar bet to mexico Addis Ababa! አዲስ አበባ!
27
59
323
@hananhanuni
Hanan Hanoon Oumer
2 years
ባለህ ተደሰት! አትጨናነቅ አትጨናነቅ! የተሰጠን ካጣነው በላይ ነው! አልሀምዱሊላህ! ያጣነው የማይጠቅመንን ብቻ ነው! አበደን! የአላህ አመስጋኝ ባሪያዎቹ ሆነን እንዘልቃለን! ኢንሻአላህ! ቢኢዝኒላህ!
Tweet media one
26
31
313
@hananhanuni
Hanan Hanoon Oumer
2 years
አበደን! ... ኢትዮጵያን ማሸነፍ አይደለም መገዳደር አይቻልም ። 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Tweet media one
11
117
304
@hananhanuni
Hanan Hanoon Oumer
2 years
አውርቶ አደር ሳይሆኑ ሰርቶ አዳሮች፣ ጀግንነትን በወሬ ሳይሆን የሂወት ዋጋ ከፍለው ያሳዩ፣ እንኳን ሴት ወንድ ሊያሳካው የሚከብደውን ገድል ያሳኩ ጀግና ሴቶች አሉን።አንዷ መቶ አለቃ አይዳ አላሮ ነች 36 ጊዜ ከአየር የዘለለች አየር ወለድ አባል።
Tweet media one
16
63
306
@hananhanuni
Hanan Hanoon Oumer
2 years
ምርቃት ሲታፈስ! @AbiyAhmedAli አቢቹ አሁንም ነገም አላህ ይጠብቅህ!
18
118
299
@hananhanuni
Hanan Hanoon Oumer
2 years
በፈተናዎች መደራረብ በሀገራችን ተስፋ አንቆርጥም! ኢድ አልፈጥር 2014
5
31
307
@hananhanuni
Hanan Hanoon Oumer
2 years
"1 ሚሊዮን መፀሀፍት ለአብረኾት መፀሀፍት ቤት!"በሚል የተጀመረውን በጎ ሀሳብ ተቀላቅለናል!የመጀመሪያውን ዙር ከቤታችን 350 የሚሆን መፀሀፎችን ለአብረሆት መ/ቤት ለማስረከብ ተጋጅተናል እርስዎስ?መለገስ የምትፈልጉ በውስጥ መልክት ይላኩልን!
22
69
302
@hananhanuni
Hanan Hanoon Oumer
2 years
ዝቅ በማለት ውስጥ ትልቅ ግዝፈትንና ከፍታን ያሳየን መሪያችን!መሪነትን ከሚመራው ህዝብ ጋር ባለው ቁርኝት ተናቦ በጥበብ የሚከሽን እንጅ ለእውቅና፣ለሀብትና ጥቅም መሳፈሪያነት የማያልመው አክባሪ መሪያችን ነው! @AbiyAhmedAli
Tweet media one
20
50
296
@hananhanuni
Hanan Hanoon Oumer
2 years
ሰላም ባህላዊ ጨዋታችን ነው! 🇪🇹
15
66
289
@hananhanuni
Hanan Hanoon Oumer
2 years
በቁርአን ከፍ ያልንበት፣ ኢትዮጲያ ሀገራችንን በአለም አቀፉ መድረክ ያስተዋወቅንበት፣ ታላቅ ገፅታ የገነባንበት ታሪካዊ ዕለት ከታሪካዊ ምስሎች ጋር! አላሁአክበር! አልሀምዱሊላህ!
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
17
66
292
@hananhanuni
Hanan Hanoon Oumer
2 years
ቅሌት ብርቄ አይደለም ፤ እወድቃሁ ብዬ አልፈራም! አድናቆትም ብርቄ አይደለም፣ በስኬቶቼ አልኮራም! መብቃትም፣ መኩራትም በአለማቱ ጌታ በአላህ ብቻ በቃ!
Tweet media one
21
31
286
@hananhanuni
Hanan Hanoon Oumer
2 years
ነገ ግድባችን ለ3ኛ ጊዜ ሙሊቱን በመጀመር እስከ ሐምሌ መጨረሻ ቀናት ድረስ ሙሊቱ ይዘልቃል!3ኛው ዙር ሙሌት ጠላት አይኑ እያየ እና ውስጡ እየተቃጠለ በገሀድ የሚሞላ ይሆናል። ግድቡ በአስተማማኝ ሁኔታ 24 ሰዓት እየተጠበቀ ይገኛል።
Tweet media one
12
72
275