محمد العروسي Mohammed Al-Arusi Profile Banner
محمد العروسي Mohammed Al-Arusi Profile
محمد العروسي Mohammed Al-Arusi

@Alarusi1

82,306
Followers
490
Following
1,126
Media
3,733
Statuses

نائب في البرلمان الإثيوبي الفيدرالي ، رئيس مجموعة الصداقة لدول غرب آسيا في البرلمان ، مستشار وزير المياه والطاقة .

Ethiopia
Joined December 2019
Don't wanna be here? Send us removal request.
Pinned Tweet
@Alarusi1
محمد العروسي Mohammed Al-Arusi
13 days
تجري مياه النيل من أبوابه وبها عذوبتها بلا نقصان فإذا المياه تدفقت بغزارة تسقي النفوس بنعمة الرحمن فبهمة وعزيمة وتكاتف تبني الديار سواعد الشجعان #اثيوبيا #سد_النهضة #Ethiopia #ኢትዮጵያ #GERD #مصر #السودان #Egypt #Suda
8
53
147
@Alarusi1
محمد العروسي Mohammed Al-Arusi
3 years
1/3 የትዊተር አካውንቴን ለመዝጋት በሚፈልጉ ክፋትን የያዙ የሚድያ ሃይሎች ከፍተኛ ዘመቻ እየተካሄደብኝ ይገኛል። #Ethiopia #ኢትዮጵያ #EthiopiaPrevails #HandsoffEthiopia #UnityForEthiopia #GERD #Egypt #Sudan
Tweet media one
272
4K
5K
@Alarusi1
محمد العروسي Mohammed Al-Arusi
3 years
Tweet media one
63
532
3K
@Alarusi1
محمد العروسي Mohammed Al-Arusi
3 years
የትዊተር አካውንቴን ለማዘጋት ከፍተኛ ጥቃት እየተካሄደበት ይገኛል! ለምወዳት ሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ሂሳቡን በመከታተል እና መልእክት በመፃፍ እንዲሁም በድጋሜ ትዊት በማድረግ አካውንቴን እንድትደግፉት በአክብሮት እጠይቃለሁ #ኢትዮጵያ #Ethiopia
Tweet media one
468
2K
2K
@Alarusi1
محمد العروسي Mohammed Al-Arusi
2 years
ያ አሏህ ውዷ ሀገራችን ኢትዮጽያንና ህዝቧን ጠብቃት፣በእውነት ላይ ልባችንን አንድ አድርግልን፣ በምድሪቷ ውስጥ በረከት አድርግላት፣ያረብ አሁንም እንደ ቀድሞዋ የእውነት የሰላም የበረከት የተረጋጋች ሀገር አድርጋት፡፡ #Ethiopia #GERD #ኢትዮጵያ
Tweet media one
142
394
2K
@Alarusi1
محمد العروسي Mohammed Al-Arusi
3 years
1/11 ዛሬ ማምሻውን በአልጀዚራ ቻናል ባደረኩት ቃለ ምልልስ አስተዋዋቂዋ ኢትዮጵያ ፕሮጀክቱን 83% አድርሳለች ማለት ምን ማለት እንደሆነ ጠየቀችኝ እኔም እንዲህ በማለት መለስኩላት #Ethiopia #ኢትዮጵያ #HandsoffEthiopia #UnityForEthiopia #GERD #Egypt #Sudan
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
68
861
2K
@Alarusi1
محمد العروسي Mohammed Al-Arusi
3 years
1/6 በትላንትናው እለት ወደ አንዱ የኢትዮጵያ ህዳሴ እና የአንድነታችን ጋሻ የሆነውን የህዳሴ ግድብ ጉብኝት ማድረግ ችያለሁ #Ethiopia #ኢትዮጵያ #EthiopiaPrevails #GERD #Egypt #Sudan
Tweet media one
59
393
2K
@Alarusi1
محمد العروسي Mohammed Al-Arusi
3 years
1/3 አልጄዚራ ላይቭ ቻናል ላይ ባደረግኩት ቃለ ምልልስ - ከግብፅ የተጋበዙት እንግዶችን ፣ የፀጥታ ምክር ቤት በሰጠው መግለጫ የተቆጡ ይመስላል! #ኢትዮጵያ #Ethiopia #GERD #UnityForEthiopia #AddisAbaba #Sudan #Egypt #Tunisia #Somalia #Yemen #HandsoffEthiopia
Tweet media one
Tweet media two
61
1K
2K
@Alarusi1
محمد العروسي Mohammed Al-Arusi
3 years
Tweet media one
46
789
2K
@Alarusi1
محمد العروسي Mohammed Al-Arusi
3 years
1/3 ወደ የት ነው አጎቴ ? ከሀገር ፍሬዎች መካከል የሆነችውን ልጅህን በጀርባህ ተሸክመህ የተሻለ ቦታ ብታድግልኝ ብለህ ነውን ? #ኢትዮጵያ #Ethiopia #GERD #Sudan #TPLFSURRENDERNOW #UnityForEthiopia #AddisAbeba
Tweet media one
58
2K
2K
@Alarusi1
محمد العروسي Mohammed Al-Arusi
3 years
1/8 በትላንትናው እለት በአልጀዚራ ማወራአል ኸበር በተሰኘው ፕሮግራም ላይ ቃለ ምልልስ ነበረኝ #Ethiopia #ኢትዮጵያ #HandsoffEthiopia #UnityForEthiopia #GERD #Egypt #Sudan
Tweet media one
Tweet media two
31
539
1K
@Alarusi1
محمد العروسي Mohammed Al-Arusi
3 years
1/8 ትላንት ማታ ያደረኩት የመጨረሻ የቴሌቭዥን ቃለ ምልልስ በአልጀዚራ ላይ ነበር ውይይቱ በወቅታዊ ጉዳዮች እና ሊከሰቱ በሚችሉ ቀውሶች እንዲሁም የመፍትሄ ሃሳቦች ላይ ያተኮረ ነበር። #Ethiopia #ኢትዮጵያ #GERD #AddisAbaba #UnityForEthiopia
Tweet media one
Tweet media two
34
503
1K
@Alarusi1
محمد العروسي Mohammed Al-Arusi
2 years
1/4 ትናንት በአልጀዚራ ቻናል (ከዜና ጀርባ) በተሰኘው ፕሮግራም ላይ ውይይታችንን ከጨረስን በኋላ በሀገራችን እና በኔ ላይ የተሰነዘረው ስድብ በሃይድሮ ኤሌክትሪክ መለኪያ ቢለካ ምናልባት (ከ250 ሜጋ ዋት) ሊበልጥ ይችላል። #Ethiopia #GERD #Sudan #Egypt
Tweet media one
Tweet media two
117
309
1K
@Alarusi1
محمد العروسي Mohammed Al-Arusi
2 years
1/4 የህዳሴው ግድብ መጋፈጥ ሲያቅታቸው የትዊተር አካውንቴን እነሱ እንደሚሉት ውሃ የሚያስጠማቸው ወይም የሚያሰጥማቸው ቁልፍ ያለው ይመስል ለመጥለፍ ወደ እኔ አመሩ። #Ethiopia #ኢትዮጵያ #GERD
Tweet media one
86
476
1K
@Alarusi1
محمد العروسي Mohammed Al-Arusi
3 years
1/3 በጣም ከሚያናዱ ነገሮች መካከል :- አንዳንድ ቻናሎች ከእኔ ጋር በሚያደርጉት ቃለ ምልልስ ላይ ከውጭ የሚያቀርቧቸው እንግዶችን ኢትዮጵያዊ መሆናቸውን ሳይ በጣም እገረማለሁ! #Ethiopia #ኢትዮጵያ #HandsoffEthiopia #UnityForEthiopia #GERD #Egypt #Sudan
Tweet media one
50
529
1K
@Alarusi1
محمد العروسي Mohammed Al-Arusi
3 years
1/4 ከትናንት በስቲያ ከበርካታ የቴሌቭዥን ቻናሎች ጋር ቃለ-ምልልሶች አድርጌ ነበር #Ethiopia #ኢትዮጵያ #GERD #AddisAbaba #UnityForEthiopia
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
47
559
1K
@Alarusi1
محمد العروسي Mohammed Al-Arusi
3 years
1/10 ዛሬ ማምሻውን በአልጀዚራ ቻናል ባደረኩት ቃለ ምልልስ የውይይቱ ዋና ርዕስ አልጀዚራ አልመሳፉ ሲፍር (ዜሮ ርቀት) በሚባለው ፕሮግራም ባቀረቡት ዘገባ በተመለከተ ነበር #Ethiopia #ኢትዮጵያ #HandsoffEthiopia #UnityForEthiopia #GERD #Egypt #Sudan
Tweet media one
Tweet media two
41
549
1K
@Alarusi1
محمد العروسي Mohammed Al-Arusi
3 years
ስለዚህ ጉዳይ ለመወያየት በኢትዮጵያ አቆጣጠር 2፡30 (ከ አንድ ሰዓት በኋላ ትዊተር ስፔስ ላይ ይጠብቁን... ተሳትፏችሁን እና አስተያየቶቻችሁን እናበረታታለን #Ethiopia #ኢትዮጵያ #EthiopiaPrevails #HandsoffEthiopia #UnityForEthiopia
27
527
1K
@Alarusi1
محمد العروسي Mohammed Al-Arusi
3 years
1/15 ዛሬ ማምሻውን የግብፅን መንግስት ተቃዋሚ በሆነው በአልሸርቅ ቻናል ባደረኩት ቃለ ምልልስ ስለ ወቅታዊው የኢትዮጵያ ክስተቶች ተወያይተናል። #Ethiopia #ኢትዮጵያ #EthiopiaPrevails #HandsoffEthiopia #UnityForEthiopia #GERD #Egypt #Sudan
Tweet media one
Tweet media two
34
495
1K
@Alarusi1
محمد العروسي Mohammed Al-Arusi
3 years
1/6 በትላንትናው እለት በአልጀዚራ ቻናል ላይ በተከታታይ ለስድስተኛ ጊዜ ቃለ ምልልስ አድርጌ ነበር። #Ethiopia #ኢትዮጵያ #HandsoffEthiopia #UnityForEthiopia #GERD #Egypt #Sudan
Tweet media one
28
455
1K
@Alarusi1
محمد العروسي Mohammed Al-Arusi
3 years
1/2 የድል ዜናዎች ከኢትዮጵያ ሲሰሙ ከግብፁ ጋዜጠኛ ነሽአት አልዲሂ ደግሞ ጩኽት እየተሰማ ነው ! #Ethiopia #ኢትዮጵያ #EthiopiaPrevails #HandsoffEthiopia #UnityForEthiopia #GERD #Egypt #Sudan
Tweet media one
42
623
1K
@Alarusi1
محمد العروسي Mohammed Al-Arusi
2 years
Good morning and happiness to you all🌹🇪🇹🇹🇷 #Ethiopia #Turkey #İstanbul
Tweet media one
51
140
1K
@Alarusi1
محمد العروسي Mohammed Al-Arusi
3 years
1/5 በትላንትናው እለት በአልጀዚራ ቻናል ያደረኩት ቃለ ምልልስ ወቅታዊውን የሀገሪቱን ጉዳይ በተመለከተ ነበር #Ethiopia #ኢትዮጵያ #HandsoffEthiopia #UnityForEthiopia #GERD #Egypt #Sudan
Tweet media one
Tweet media two
32
516
1K
@Alarusi1
محمد العروسي Mohammed Al-Arusi
3 years
1/3 ትናንት ምሽት ስካይ ኒውስ አረቢያ ላይ ባደረግኩት ቃለ ምልልስ የአንዳንድ የውጭ አካላት አገራችን ላይ የተጫወቱትን ሚና በመቃወም ጠይቃቸው #Ethiopia #ኢትዮጵያ #EthiopiaPrevails #HandsoffEthiopia #UnityForEthiopia #GERD #Egypt #Sudan
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
23
548
1K
@Alarusi1
محمد العروسي Mohammed Al-Arusi
3 years
2/3 እባኮትን ትዊት እና ሪትዊት በማድረግ እንዲተባበሩኝ በትህትና እጠይቃለሁ ... ያው የትዊተር አስተዳደር ከዚህ ቀደም የነበሩ ሁለት አካውንቶችን ያገደብኝ ሲሆን ቅድመ ሁኔታዎችን ብያሟላም የአሁኑን አካውንት ኦፊሻል ማድረግ አልቻልኩም።
37
1K
1K
@Alarusi1
محمد العروسي Mohammed Al-Arusi
2 years
1/7 የኢትዮጵያ አዲስ አመት… ሰላም፣ መረጋጋት እና ብልፅግናን በሚሻ ሀገር ውስጥ የኢትዮጵያውያን ተስፋዎች እና መልካም ም��ቶች የሚጨምሩበት አመት ነው #اثيوبيا #سد_النهضة #Ethiopia #GERD #ኢትዮጵያ
Tweet media one
42
270
1K
@Alarusi1
محمد العروسي Mohammed Al-Arusi
3 years
1/20 በሶሪያ ቱደይ ቻናል ላይ ባደረኩት ቃለ ምልልስ ከጎረቤት ሀገር ግብፅ የቀረበው እንግዳ የአረብ ጥናትና ምርምር ማዕከል ዋና ሀላፊ መሐመድ አል ሸሪፍ ይባላል #Ethiopia #ኢትዮጵያ #EthiopiaPrevails #HandsoffEthiopia #UnityForEthiopia #GERD #Egypt #Sudan
Tweet media one
Tweet media two
22
451
1K
@Alarusi1
محمد العروسي Mohammed Al-Arusi
3 years
1/4 እናቴ ሆይ ተነሽና የህመሙን አቧራ አራግፊ! #Ethiopia #ኢትዮጵያ #AidForAmharalDPs #UnityForEthiopia
Tweet media one
36
875
1K
@Alarusi1
محمد العروسي Mohammed Al-Arusi
3 years
1/3 አንዳንዶችን ኢትዮጵያን እንደ ትንሽ መንደር አድርገው በማሰብ እና ነዋሪዎቿ በአንዳንድ ጉዳዮቻቸው ሲጠመዱ በቀላሉ ልትወረር የምትችል አድርገው ያስቧታል። #Ethiopia #ኢትዮጵያ #China #HandsoffEthiopia #UnityForEthiopia #GERD #Egypt #Sudan
Tweet media one
21
466
1K
@Alarusi1
محمد العروسي Mohammed Al-Arusi
3 years
#صورة_ملف_شخصي_جديدة
Tweet media one
35
298
1K
@Alarusi1
محمد العروسي Mohammed Al-Arusi
3 years
1/8 ዛሬ ማምሻውን በአልጀዚራ ቻናል ላይ ቃለ ምልልስ ነበረኝ.. #Ethiopia #ኢትዮጵያ #China #HandsoffEthiopia #UnityForEthiopia #GERD #Egypt #Sudan
Tweet media one
Tweet media two
32
366
1K
@Alarusi1
محمد العروسي Mohammed Al-Arusi
4 years
أشقائنا في #السودان يهبون لدعم وطنهم وعلينا أن ندعمهم بما أوتينا من قوة ففضلهم على إخوانهم عظيم ومعلوم . لبى السودانيون دعوة رئيسهم الدكتور عبد الله حمدوك لدعم السودان وتطويره وإنقاذه فالحملة ونجاحها دليل على قيم السودانيين وإخلاصهم لوطنهم . #القومه_للسودان
103
215
1K
@Alarusi1
محمد العروسي Mohammed Al-Arusi
2 years
التوربين الثاني لسد النهضة لم يولد الطاقة فحسب وإنما جدد الهمم والعزائم الإثيوبية في بناء وازدهار الوطن والمواطن الإثيوبي . نبارك لبلادنا الغالية #إثيوبيا قيادة وشعبا وأصدقاء اثيوبيا حول العالم بمناسبة هذا الإنجاز الواقعي في مشروع #سد_النهضة . #مصر #السودان #الشقوق_لا_تلغي_الحقوق
Tweet media one
84
227
1K
@Alarusi1
محمد العروسي Mohammed Al-Arusi
3 years
እናቴ አትዘኒ የመከራው ሌሊት በጨለመ ቁጥር፣ የደስታ ንጋት በአላህ ፈቃድ እየቀረበ ይመጣል። አላህ ጭንቀቶቻችሁን እና ሀዘኖቻችሁን አስወግዶ ለእናንተ ለእኛም የሰማይና የምድር በረከቶችን ይስጠን ... #Ethiopia #GERD #MelkamAddisAmet
Tweet media one
47
832
1K
@Alarusi1
محمد العروسي Mohammed Al-Arusi
3 years
1/8 በትላንትናው እለት በአልጀዚራ ላይ ባደረኩት ቃለ ምልልስ አስተዋዋቂዋ በሀገሪቱ ላይ የሚዲያ ጦርነት እያካሄዱ ያሉትን አካላት ማንነት ጠየቀችኝ...! #Ethiopia #ኢትዮጵያ #HandsoffEthiopia #UnityForEthiopia #GERD #Egypt #Sudan
Tweet media one
Tweet media two
28
402
1K
@Alarusi1
محمد العروسي Mohammed Al-Arusi
3 years
لم أتمكن من التواصل مع المواطن الإثيوبي سليمان عبد الله ! دعواتنا وآمالنا له من الله السلامة ، وأرجو ممن لديه أخباره أن يفند لنا ما حصل للبطل الإثيوبي سليمان عبد الله . حفظه الله وجميع أبنائنا من كل مكروه ،،، #إثيوبيا #Ethiopia
Tweet media one
79
585
1K
@Alarusi1
محمد العروسي Mohammed Al-Arusi
3 years
1/12 በትላንትናው እለት በአልጀዚራ ላይቭ ላይ ባደረኩት ቃለ ምልልስ በኢትዮጵያ እና በሱዳን መካከል ስላለው የድንበር ጉዳይ በተመለከተ ነበር። #Ethiopia #ኢትዮጵያ #HandsoffEthiopia #UnityForEthiopia #GERD #Egypt #Sudan
Tweet media one
27
362
1K
@Alarusi1
محمد العروسي Mohammed Al-Arusi
2 years
Good evening to all the good people in my country... 🌹🇪🇹🇹🇷
Tweet media one
44
122
1K
@Alarusi1
محمد العروسي Mohammed Al-Arusi
3 years
1/5 ዛሬ ማምሻውን በአልጀዚራ ቻናል ባደረኩት ቃለ ምልልስ ጋዜጠኛው ኢትዮጵያ ውስጥ ስላሉ የጦር መሳሪያዎች እና ታጣቂ ቡድኖችን በተመለከተ ጠየቀኝ ... #Ethiopia #ኢትዮጵያ #EthiopiaPrevails #HandsoffEthiopia #UnityForEthiopia #GERD #Egypt #Sudan
Tweet media one
39
332
1K
@Alarusi1
محمد العروسي Mohammed Al-Arusi
3 years
3/3 አላህ ግዜያችሁን ሁሉ በደስታ ይባርክላችሁ
31
628
959
@Alarusi1
محمد العروسي Mohammed Al-Arusi
3 years
Tweet media one
18
332
941
@Alarusi1
محمد العروسي Mohammed Al-Arusi
2 years
1/2 ትሁት ሙከራየን በፍቅር እና በደስታ ለእናንተ አቀርባለሁ...💚🌹 ⁦ #Ethiopia ⁩ ⁦#ኢትዮጵያ
63
277
928
@Alarusi1
محمد العروسي Mohammed Al-Arusi
4 years
الأشقاء في جمهورية #مصر العربية يقدمون شكوى ضد #اثيوبيا لدى #مجلس_الأمن الدولي والأسرة الدولية ، وما علموا أن من يقرر بشأن #سد_النهضة هو فخامة رئيس وزراء بلادنا الدكتور آبي أحمد علي وشعب #إثيوبيا العظيم ... فقط لا غير ! لن نقبل بممارسة ( الهياط ) السياسي ضد بلادنا ! #السودان
Tweet media one
276
161
877
@Alarusi1
محمد العروسي Mohammed Al-Arusi
2 years
ሀገሬ ናፈቅሽኛል በውስጥሽ ያማረውን ሁሉ ናፈቀኝ አቤት የአለም ገነት... 🌹🇪🇹🇹🇷 #Ethiopia #Turkey #İstanbul
Tweet media one
36
116
877
@Alarusi1
محمد العروسي Mohammed Al-Arusi
3 years
1/9 በትናንትናው እለት በኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ዋና መስሪያ ቤት ከክቡር ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ክቡር ደመቀ መኮንን ሀሰን (የኢትዮጵያ ዲፕሎማሲ ግንባር) ጋር በመገናኘቴ ትልቅ ክብር እና ደስታ ተሰምቶኛል።
Tweet media one
19
216
893
@Alarusi1
محمد العروسي Mohammed Al-Arusi
3 years
1/2 በህዳሴው ግድብ ላይ የትጥቅ ጥቃት ሙከራ ማድረግ በኢትዮጵያ እና በመላው የኢትዮጵያ ሕዝብ ላይ ጥቃት ማድረግ ማለት ነው !! #Ethiopia #ኢትዮጵያ #GERD #Egypt #Sudan #TPLFSURRENDERNOW #TPLFisaTerroristGroup #ISIS #Africa
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
32
640
867
@Alarusi1
محمد العروسي Mohammed Al-Arusi
3 years
1/2 إتهامات #السودان و #مصر لإثيوبيا هي لمحاولة التأثير على بيان مجلس الأمن المرتقب من خلال تحميل #إثيوبيا مسؤولية الأمطار الغزيرة هذا الموسم وما تبعها من فيضانات كان #سد_النهضة سببا في تقليل مخاطرها ! بالإضافة إلى التغطية على الإخفاقات الداخلية الأخرى ! #اثيوبيا
Tweet media one
Tweet media two
28
607
847
@Alarusi1
محمد العروسي Mohammed Al-Arusi
2 years
1/5 በአልጀዚራ ላይ ባደረግኩት ቃለ ምልልስ የአልጀዚራ ጋዜጠኛው ሀሰን ጀሙል በቀጥታ ስርጭቱ ላይ አብሮኝ እንደቀረበው እንግዳ ውንጀላ የምሰነዝር ወይም የጠብ ቃላቶችን እስክጠቀም እይጠበቀኝ ነበር መሰል። #اثيوبيا #Ethiopia #ኢትዮጵያ
Tweet media one
34
213
867
@Alarusi1
محمد العروسي Mohammed Al-Arusi
3 years
1/2 ኢትዮጵያዊያን የአንድነት ፣ የሰላም ፣ የህዳሴ ፣ የሁለንተናዊ ብልጽግና እና ዘላቂ ልማት አገራችን ላይ ለማግኘት ያለን ተስፋ በአላህ ፈቃድ እውን ይሆናል ። #Ethiopia #ኢትዮጵያ #GERD #TPLFTerroristGroup #WorldHumanitarianDay
Tweet media one
19
381
811
@Alarusi1
محمد العروسي Mohammed Al-Arusi
2 years
1/4 ዛሬ ጠዋት ኢትዮጵያ በሚገኘው የተባበሩት አረብ ኤሜሬትስ ኤምባሲ ከተከበሩ አምባሳደር መሀመድ ሳሊም አል ራሺዲ ጋር ተገናኝቸ ውዴታ የሞላው ውይይት አድርገናል ። #Ethiopia #ኢትዮጵያ #Emirates #Africa
Tweet media one
15
285
872
@Alarusi1
محمد العروسي Mohammed Al-Arusi
3 years
ምንም ይሁን ምንም ሳንደክም መስራት ብቻ ሳይሆን ጠንካራ ተቋም መመስረት አለብን፣ የኢትዮጵያን ጥቅም ለማረጋገጥ ሁለታችንም መዋጊያችን ሚዲያ ነው፣ ከ @SuleimanAbdell7 በተሻለ ሚዲያ ለመምጣት እየጣር ነው። የናተም ትብብር እንደማይለየን እናምናለን
Tweet media one
40
310
848
@Alarusi1
محمد العروسي Mohammed Al-Arusi
3 years
1/4 ህመምን እና ተስፋን ያካተተውን ጀግናው የአፋር ህዝብ ያሳለፈውን ሁኔታ ከእራሳቸው ከጀግኖቹ አንደበት ስሰማ ማመን ሁላ ተስኖኝ ነበር #Ethiopia #ኢትዮጵያ #Afar #NoMore #EthiopiaPrevails #HandsoffEthiopia #UnityForEthiopia #GERD
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
26
324
844
@Alarusi1
محمد العروسي Mohammed Al-Arusi
3 years
1/3 ይህ ሰው በማለዳ ወደ ስራ በሚሄድበት ወቅት እናቱን በዚህ መልኩ ፎቶ አነስቷታል! እሷም ልጇ እስኪወጣ ድረስ በአይኖቿ እና በልቧ ትመለከተው ነበር! #Ethiopia #እናት #ኢትዮጵያ #EthiopiaPrevails #HandsOffEthiopia #UnityForEthiopia #GERD
Tweet media one
29
204
829
@Alarusi1
محمد العروسي Mohammed Al-Arusi
2 years
1/7 በአገርና በሕዝብ ላይ ወንጀል ለመፈፀም ህፃናትን ለጦርነት መጠቀም እና መበዝበዝ የሰው አእምሮ ሊሸከመው ከሚችለው በላይ የሆነ ወንጀል ነው። #اثيوبيا #Ethiopia #ኢትዮጵያ
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
59
548
782
@Alarusi1
محمد العروسي Mohammed Al-Arusi
2 years
نبارك لمنتخبنا الوطني فوزه الساحق على الأشقاء في #مصر ونقول للمنتخب المصري : هاردلكم ! هي رياضة وتحتاج لروح رياضية وليست عدائية ! لا تقحموا #سد_النهضة في الرياضة كما تفعل ذلك جماهيركم على وسائل التواصل الإجتماعي ! فالهدف الثالث مع الملء الثالث إن شاء الله ! #اثيوبيا #مصر_أثيوبيا
Tweet media one
78
180
798
@Alarusi1
محمد العروسي Mohammed Al-Arusi
3 years
1/3 በአጎራባች ሀገሮች ያሉ አንዳንድ ወንድሞቻችን ... #EthiopianDay #Ethiopia #ኢትዮጵያ #GERD #Egypt #Sudan
Tweet media one
11
439
761
@Alarusi1
محمد العروسي Mohammed Al-Arusi
2 years
1/10 በአገራችን ላይ የሚካሄደው የሚዲያ ስም ማጥፋት ዘመቻ አሁንም ቀጥሏል... እኛም አሁንም በአላህ ፈቃድ ባለን ኃይል በሙሉ ለመጋፈጥ እና ለማጋለጥ ጉዟችንን እንቀጥላለን #اثيوبيا #سد_النهضة #مصر #السودان #Ethiopia #ኢትዮጵያ #GERD #Sudan #Egypt
Tweet media one
39
257
769
@Alarusi1
محمد العروسي Mohammed Al-Arusi
3 years
1/3 አንችን አይተው የተጎዱት ልቦች ህመም አንችን ከተሰማሽ አያንስም የኔ ልጅ #Ethiopia #ኢትዮጵያ #Sudan #UnityForEthiopia #StandUp4HumanRights #AidForAmharaIDPs @AJArabic @AJEnglish @BBCArabic @Nuqtat_Hewar @ajmubasher @RTarabic
Tweet media one
36
830
748
@Alarusi1
محمد العروسي Mohammed Al-Arusi
3 years
1/5 በመላው አለም የሚገኙ አምባሳደሮቻችን በእስር ቤቶች የሚገኙ ዜጎቻችንን ለመርዳት የሚያደርጉትን ጥረት አጠናክረው እንዲቀጥሉ ጥሪዬን አቀርባለሁ #Ethiopia #ኢትዮጵያ #Saudi_Arabia #EthiopiaPrevails #HandsoffEthiopia #UnityForEthiopia #Saudi #GERD
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
37
382
775
@Alarusi1
محمد العروسي Mohammed Al-Arusi
1 year
1/2 በጣም ውብ የሆነች እና በጣም አስደናቂ ህዝቦች ያሏት ሃገር ማን ናት ብለው ቢጠይቁህ በኩራት እንዲህ በል። እሷማ ሃገሬ የሃበሻ ምድር ናት። እኔ ከእሷ ነኝ, እኔ እሷ ውስጥ ነኝ እኔ ከ ኢትዮጵያ ነኝ #Ethiopia 🇪🇹 #سد_النهضة #اثيوبيا #ኢትዮጵያ #GERD
Tweet media one
41
180
763
@Alarusi1
محمد العروسي Mohammed Al-Arusi
3 years
1/3 ትናንት የፓርላማ ስብሰባ ላይ ሪከርድ ሰባሪ እና የስፖርት ሻምፒዮና ከሆነው ከታላቁ የኢትዮጵያ ኮከብ አትሌት ሀይሌ ገብረስላሴ ጋር... #ኢትዮጵያ #Ethiopia #GERD #Ethiopiaprevials #UnityforEthiopia #NewBeginning #ResilientlyOnwards #AddisAbaba @HaileGebr
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
21
226
737
@Alarusi1
محمد العروسي Mohammed Al-Arusi
3 years
1/7 በኩርድ ሮናሂ ቻናል ላይ ባደረኩት ቃለ ምልልስ ቱርክ ለአፍሪካ ሀገራት የጦር መሳሪያ በመስጠት በአፍሪካ ውስጥ እየተስፋፋች ነው የሚል ክስ ዘነዘሩ #Ethiopia #ኢትዮጵያ #Turkey #HandsoffEthiopia #UnityForEthiopia #GERD #Egypt #Sudan
Tweet media one
Tweet media two
17
254
731
@Alarusi1
محمد العروسي Mohammed Al-Arusi
2 years
በኢትዮጵያ የጠዋት ቡና ማለት የተስፋ፣ የሞራል፣ የብርታት እና የቆራጥነት ነዳጅ ነው... ግዛያችሁ፣ ልባችሁና ቤቶቻችሁ በውበት፣ በሰላም እና በችሮታ የተባረከ ይሁንላችሁ #Ethiopia #ኢትዮጵያ
Tweet media one
23
172
737
@Alarusi1
محمد العروسي Mohammed Al-Arusi
3 years
ኢትዮጵያ በህዳሴው ግድብ ወድቃለች ወይም አልተሳካላትም ባሉ ቁጥር የኢትዮጵያ ስኬቶቿ በወሬ ሳይሆን በድርጊታቷ እንደሆነ መልሳላችዋለች ..! #ኢትዮጵያ #Ethiopia #GERD #AddisAbaba #UnityForEthiopia #UNICEF #Sudan #Egypt
Tweet media one
Tweet media two
19
397
702
@Alarusi1
محمد العروسي Mohammed Al-Arusi
3 years
خلال أقل من 24 ساعة ستجني #إثيوبيا أولى ثمار نهضتها من مشروعها القومي #سد_النهضة بإذن الله . وكما هو نهج بلادنا فإنها قليلة الكلام كثيرة الأفعال ... وإنني قسماً أتوق لرؤية من راهن على فشل #اثيوبيا لتكسب إثيوبيا الرهان بنجاحاتها وفشلهم ..! #Ethiopia #مصر #السودان #GERD
Tweet media one
74
193
728
@Alarusi1
محمد العروسي Mohammed Al-Arusi
2 years
1/7 ኢትዮጵያው የሰላም ስምምነት ካደረገች በኋላ በአንዳንድ አለም አቀፍ ቻናሎች እየሰነዘሩት ያለው የጥላቻ ንግግር እና ውንጀላ በእርግጥ አገሪቱ የጀመረችውን የሰላም ጥረት ለማደናቀፍ እየተደረገ ያለ እንቅስቃሴ ነው ። #Ethiopia #ኢትዮጵያ #Africa
Tweet media one
14
223
726
@Alarusi1
محمد العروسي Mohammed Al-Arusi
3 years
1/2 ክቡር የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ በኢትዮጵያና በአፍሪካ የማህበራዊ እና የፖለቲካዊ አድማስ መካከል እየሰራ ይገኛል። #Ethiopia #ኢትዮጵያ @AbiyAhmedAli #Turkey #EthiopiaPrevails #HandsoffEthiopia #UnityForEthiopia #GERD #Egypt #Sudan
Tweet media one
Tweet media two
9
330
715
@Alarusi1
محمد العروسي Mohammed Al-Arusi
4 years
إن بعض أشقائنا في جمهورية #مصر العربية يتحدثون دائما بالخيارات المطروحة لحل أزمة #سد_النهضة ، بينما نحن في #اثيوبيا نؤمن بخيار واحد لمواجهة الخيارات المطروحة ! الدفاع والردع ! المفاوضات لنصل إلى حل وليس لتقولوا لنا (ما نريكم إلا ما نرى) أو (هذه الأنهار تجري من تحتنا) #السودان
Tweet media one
138
108
672
@Alarusi1
محمد العروسي Mohammed Al-Arusi
2 years
1 በግብፅ ያሉ ወንድሞች የህዳሴውን ግድብ ቀውስ አለማቀፋዊ በማድረግ የአረብ እና አለም አቀፍ ይዘት እና ቅድስና ለመፍጠር እንዲሁም አገራችንን የአረብ ሀገራት የውሃ ደኅንነት የምታሰጋ አድርጎ ለማቅረብ ያደረጓቸው ሁሉም ሙከራዎች ፋይዳ ቢስ ናቸው!
Tweet media one
8
225
677
@Alarusi1
محمد العروسي Mohammed Al-Arusi
3 years
1/5 በሱዳን ያሉ ወንድሞች ኢትዮጵያ ሁለተኛው ሙሌት አሳሳች መረጃ ነው የሰጠችን የሚሉት ነገር በራሱ ማሳሰት ነው!  #ኢትዮጵያ #Ethiopia #GERD #Sudan #Egypt #HandsoffEthiopia #JoeBidenBackoff #JoeBidensAmerica #Unity #UnityForEthiopia
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
15
367
639
@Alarusi1
محمد العروسي Mohammed Al-Arusi
3 years
1/3 የኢትዮጵያ ሉዓላዊነት ፣ ብልፅግና ፣ ክብር እና የሕዝቧ እድገት ለሀገራችን ሕጋዊ ግቦች ናቸው @DemekeHasen #HandsoffEthiopia #EthiopiaPrevails #ETH #UnityforEthiopia #ኢትዮጵያ #Ethiopia #GERD #Sudan #Turkey #Egypt #Algeria #Tunisia
Tweet media one
10
362
638
@Alarusi1
محمد العروسي Mohammed Al-Arusi
3 years
1/10 ከግብፅ እና ሱዳን ከሚቀርቡ አንዳንድ ወንድሞች በሚጠይቋቸው አስገራሚ ጥያቄዎች አንዳንድ ጊዜ እገረማለሁ - #ኢትዮጵያ #Ethiopia #GERD #Sudan #Egypt #HandsoffEthiopia #UnityForEthiopia #JoeBidenBackoff
Tweet media one
Tweet media two
20
331
628
@Alarusi1
محمد العروسي Mohammed Al-Arusi
2 years
ሀገር እንባዋ ሲፈስ ካየህ አንዳንድ ልጆቿ ስላስቸገሯት እንደሆነ እወቅ። ሌሎቹ ደግሞ እንባዋን ሲያብሱላት ካየህ ሀገር እና ህዝብን ሊያስተካክሉ የሚሹ ጥሩ ልጆች እንዳሏት እወቅ (አላህ እኔንና አንተን ከነዚያ ያድርገን) #Ethiopia #ኢትዮጵያ
Tweet media one
35
172
629
@Alarusi1
محمد العروسي Mohammed Al-Arusi
2 years
የኛ ጀግኖች... ጨዋታውን ማሸነፍ ይገባችሗል ምክንያቱም ኢትዮጵያውያን ናችሁ። 🇪🇹🇪🇹❤️ أبطالنا : أنتم جديرون بالفوز في المباراة ،،، لسبب واحد : لأنكم إثيوبيون .🇪🇹🇪🇹❤️ #اثيوبيا #مصر #Ethiopia #ኢትዮጵያ #تصفيات_كأس_أمم_إفريقيا_2023 #تصفيات_كأس_أمم_أفريقيا #Egypt
Tweet media one
16
134
633
@Alarusi1
محمد العروسي Mohammed Al-Arusi
2 years
Tweet media one
26
67
613
@Alarusi1
محمد العروسي Mohammed Al-Arusi
2 years
እንደምን ዋላችሁ ... በሥዕሉ ላይ የምትመለከቱት ሃውልት ምንድ ነው። እናም በእናንተ አስተያየት የት የሚገኝ ይመስላችኋል?? #اثيوبيا #سد_النهضة #Ethiopia #ኢትዮጵያ 1/2
Tweet media one
44
114
634
@Alarusi1
محمد العروسي Mohammed Al-Arusi
3 years
1/8 በትላንትናው እለት በአልጀዚራ ላይቭ ላይ ከግብፃዊቷ አማኒ አልጠይብ ጋር ቃለ ምልልስ አድርጌ ነበር #Ethiopia #ኢትዮጵያ #NoMore #EthiopiaPrevails #HandsoffEthiopia #UnityForEthiopia #GERD #Egypt #Sudan
Tweet media one
12
201
629
@Alarusi1
محمد العروسي Mohammed Al-Arusi
3 years
1/4 የኢትዮጵያ ጦር ሃይሎች በሱዳን ግዛት ውስጥ ገብተዋል የሚል በቅርቡ የሱዳን ወታደራዊ ባለሥልጣን የሰጡት መግለጫ መሠረተ ቢስ መግለጫ ነው! #EthiopiaPrevails #HandsoffEthiopia #UnityforEthiopia #unity #ኢትዮጵያ #Ethiopia #GERD #Sudan #Egypt @BBCArabic
Tweet media one
Tweet media two
12
348
609
@Alarusi1
محمد العروسي Mohammed Al-Arusi
2 years
1/2 በአፍሪካ ለወጣቶች ልማት በሚል መሪ ቃል በክቡር የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ አሊ የተጀመረውን የአፍሪካ የወጣቶች መሪዎች ጉባኤ በቅርቡ በአፍሪካ ህብረት ዋና መስሪያ ቤት ይካሄዳል። #Ethiopia #ኢትዮጵያ #Africa
Tweet media one
8
172
627
@Alarusi1
محمد العروسي Mohammed Al-Arusi
3 years
በውድ ሀገራችን ኢትዮጵያ ውስጥ የውበት መገልጫ ከሆነው ከአማራ ክልል እና ከውቢቷ ደማቅ ከተማ ባህርዳር አዲስ የጉዞየን ምእራፍ ይጠብቁ ... #Ethiopia #ኢትዮጵያ #GERD #አማራ #ባህርዳር #BahirDar #NoMore #EthiopiaPrevails #HandsoffEthiopia #UnityForEthiopia
Tweet media one
16
188
631
@Alarusi1
محمد العروسي Mohammed Al-Arusi
3 years
1/8 ትናንት ማምሻውን በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የኢትዮጵያ ዲፕሎማሲ እና አገራዊ ጥቅምን በሚዲያ በማስተዋወቅ ረገድ ላይ ያተኮረ ሲምፖዚየም ተካሂዶ ነበር። #Ethiopia #ኢትዮጵያ #EthiopiaPrevails #HandsoffEthiopia #UnityForEthiopia #GERD #Egypt #Sudan
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
5
265
618
@Alarusi1
محمد العروسي Mohammed Al-Arusi
2 years
በዛሬው እለት የዘንድሮ የፓርላማ ስብሰባ መክፈቻ ቀን ላይ የኢትዮጵያ ሩጫ አዶ የሆነችውን ቀደምት አትሌት ደራርቱ ቱሉን በማግኘቴ በጣም ደስ ብሎኛል ... سعيد بلقاء أيقونة العَدو الإثيوبية درارتو تلو في أول يوم برلماني لهذا العام ... #Ethiopia #ኢትዮጵያ
Tweet media one
14
109
612
@Alarusi1
محمد العروسي Mohammed Al-Arusi
3 years
1/3 የኢትዮጵያ ዲፕሎማሲ ልዩ የሆነው በስኬቶቹ እንጂ በኤምባሲ ብዛት አይደለም ..! #Ethiopia #ኢትዮጵያ #GERD #Egypt #Sudan #ETH #EthiopianDay
Tweet media one
Tweet media two
18
310
591
@Alarusi1
محمد العروسي Mohammed Al-Arusi
3 years
Tweet media one
10
278
618
@Alarusi1
محمد العروسي Mohammed Al-Arusi
3 years
1/18 በአንዳንድ የአረብና የገልፍ አገሮች እስር ቤት ውስጥ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ዜጎቻችንን ሁኔታ ለመፍታት ከፍተኛ የመንግስት አመራራችን ከፍተኛ ጥረት እያደረጉ ይገኛሉ #Ethiopia #ኢትዮጵያ #Saudi_Arabia #EthiopiaPrevails #HandsoffEthiopia
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
28
295
611
@Alarusi1
محمد العروسي Mohammed Al-Arusi
3 years
የትናንቱን ውይይት ለመቀጠል ዛሬ ከምሽቱ 3:00 ላይ ስፔሱ እንደሚካሄድ ለማሳወቅ እንወዳለን። ምርጥ የሆነ ተሳትፏችሁን በደስታ እናበረታታለን... #Ethiopia #ኢትዮጵያ #EthiopiaPrevails #HandsoffEthiopia #UnityForEthiopia
14
216
606
@Alarusi1
محمد العروسي Mohammed Al-Arusi
3 years
1/6 ትርፋማ በሆነ ንግድ ውስጥ ወይም በኩባንያ ላይ አጋር ሆኖ ስለመስራት ሰምተናል! #HandsoffEthiopia #JoeBidenBackof #UnityForEthiopia #AbiyAhmedAli #AddisAbaba #ኢትዮጵያ #Ethiopia #GERD #Sudan #Egypt #Tunisia
Tweet media one
Tweet media two
27
350
591
@Alarusi1
محمد العروسي Mohammed Al-Arusi
2 years
1/7 ትናንት ኢስታንቡል ገና ከመግባቴ እና የጉዞው ከባድ ድካም ሳይለቀኝ በቢቢሲ ቻናል ቃለ ምልልስ አካሄድኩ። #اثيوبيا #سد_النهضة #مصر #السودان #Ethiopia #ኢትዮጵያ #GERD #Sudan #Egypt
Tweet media one
Tweet media two
27
123
577
@Alarusi1
محمد العروسي Mohammed Al-Arusi
4 years
إن بلادنا التي استطاعت بفضل الله تعالى أن أن تواصل تشييد #سد_النهضة في ظل جائحة #كورونا ستواصل حمايته بكل قوة ردع لازمة . ومن يبحث سبل استهداف #اثيوبيا عسكريا فهو كالباحث عن حتفه بظلفه ! بلادنا هي مقبرة الغزاة . #مصر #السودان #Ethiopia #Egypt #sudan
Tweet media one
307
100
561
@Alarusi1
محمد العروسي Mohammed Al-Arusi
3 years
1/4 በሰብአዊ መብት ስም ኢትዮጵያን ለማጥፋት እና እንደፈለጉ ለመከፋፈል ይሰባሰባሉ... #Ethiopia #ኢትዮጵያ #EthiopiaPrevails #HandsoffEthiopia #UnityForEthiopia #GERD #No_More #Egypt #Sudan
Tweet media one
13
298
597
@Alarusi1
محمد العروسي Mohammed Al-Arusi
3 months
1/3 ባጋጠመኝ ድንገተኛ ህመም በአላህ ቸርነት፣ እዝነት፣ እና ምህረት የተሳካ ቀዶ ጥገና ተደረጎልኝ ልፈወስ ችያላሁ። አላህ ምስጋና ይገባው። #اثيوبيا #سد_النهضة #Ethiopia #ኢትዮጵያ #GERD #مصر #السودان #Egypt #Sudan
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
100
72
612
@Alarusi1
محمد العروسي Mohammed Al-Arusi
3 years
በአጎራባች አገሮች ላሉ አንዳንድ ወንድሞቻችን የማስተላልፈው መልእክት - ለእናንተ እስር ቤቶች አሏችሁ ለእኛ ደግሞ ግድቦቻችን አሉን ...! #ኢትዮጵያ #Ethiopia #GERD #Sudan #Egypt #JoeBidenBackoff #HandsoffEthiopia #UnityForEthiopia
19
350
582
@Alarusi1
محمد العروسي Mohammed Al-Arusi
3 years
1/4 ኢትዮጵያ ከፍ ያለች ስለሆነች ውድቀቷን እና መበታተኗን የሚፈልጉት የወደቁት ብቻ ናቸው ። #TigrayGenocideAccomplices #DrTedrosResign #WorldHumanitarianDay #TPLFTerrorists #Ethiopia #ኢትዮጵያ #GERD #Sudan #Egypt
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
11
323
561
@Alarusi1
محمد العروسي Mohammed Al-Arusi
3 years
1/7 የአፋር ክልል ፕሬዚዳንት ሀጅ አወል አረብ ቤት ልዩ መስተንግዶ ተደርጎልን ነበር። #Ethiopia #ኢትዮጵያ #Afar #NoMore #EthiopiaPrevails #HandsoffEthiopia #UnityForEthiopia #GERD
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
8
177
590
@Alarusi1
محمد العروسي Mohammed Al-Arusi
2 years
1/4 የትንሽ ትልቅ የሆነውን የፈጠራ ባለሙያችን ኢትዮጵያዊ ጀግና ኢዘዲን ካሚልን በቱርክ ኢስታንቡል በማግኘቴ በጣም ደስ ብሎኛል። 🌹🇪🇹🇹🇷 ،،، @Ezedin_Kamil #Ethiopia #Turkey #İstanbul
Tweet media one
Tweet media two
17
120
576
@Alarusi1
محمد العروسي Mohammed Al-Arusi
3 years
To some politicians in Tunisia, it should be noted that the Security Council is not a Tunisian parliament !! #ኢትዮጵያ #AddisAbaba #EthiopiaPrevails #Ethiopia #UnityForEthiopia #GERD #Sudan #Egypt #Tunisia
Tweet media one
Tweet media two
17
457
551
@Alarusi1
محمد العروسي Mohammed Al-Arusi
3 years
የሱዳን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የሰጠው መግለጫ በኢንተርኔት ላይ ካሉ ውሸቶች የተወሰደ ይመስላል፡፡ ሀገራችንን በቅኝ ግዛት ስምምነቶች ለማስገደድ መሞከር ማለት የሞተችን ሴት የጋብቻ ውል እንደማስፈረም ማለት ነው፡፡ #ኢትዮጵያ #Ethiopia #GERD
Tweet media one
33
154
533
@Alarusi1
محمد العروسي Mohammed Al-Arusi
3 years
ትውልድን ለማፍራት ጀርባችሁ ሲታጠፍ! አገራችን እንድትበራ ቤቶቻችሁ ሲጨልም! እኛም በተራችን የእናንተ ድምፅ እንሆናለን! የኢትዮጵያ ልጆች በማንም ላይ ጉዳት ሳናስከትል የልማት እና የእድገት ህልማችንን እናሳካለን #Ethiopia #GERD #ኢትዮጵያ
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
24
193
536
@Alarusi1
محمد العروسي Mohammed Al-Arusi
3 years
1/3 ውድ ሀገሬ ኢትዮጵያ: ለም እና አረንጓዴ በሆነው ምድርሽ እና ከታላቁ ህዝብሽ በመላ ሀገሪቱ የልማት ፣ የብልጽግና ፣ የስምምነት እና የፍቅር ዘር መዝራት እንዳለብኝ ተምሪያለሁ #Ethiopia #اثيوبيا #سد_النهضة #GERD #ኢትዮጵያ
Tweet media one
34
96
533
@Alarusi1
محمد العروسي Mohammed Al-Arusi
3 years
1/6 ኢትዮጵያ እንደ አብዛኞቹ የአፍሪካ ሀገራት በሦስተኛው የቱርክ አፍሪካ ትብብር ጉባኤ ላይ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ወክለዋት ተሳትፋለች #Ethiopia #ኢትዮጵያ #Turkey #Africa #EthiopiaPrevails #HandsoffEthiopia #GERD #Egypt #Sudan
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
7
223
554
@Alarusi1
محمد العروسي Mohammed Al-Arusi
3 years
1/14 ታሪክ በየዘመኑ የዘገበውን የኢትዮጵያዊ ማንነት ብዙዎች ያልተረዱት ይመስላል። #Ethiopia #ኢትዮጵያ #Turkey #EthiopiaPrevails #HandsoffEthiopia #UnityForEthiopia #GERD #Egypt #Sudan
Tweet media one
Tweet media two
10
203
549