Asseb Press Profile Banner
Asseb Press Profile
Asseb Press

@assebpress1

5,193
Followers
2,120
Following
8,267
Media
24,667
Statuses

ህዝብ ና መንግሥት መሀል ደላላ መኖር የለበትም?

Asseb Afar-Bab Al mandeb
Joined September 2022
Don't wanna be here? Send us removal request.
@assebpress1
Asseb Press
2 years
እብሪተኛው ህወሃትን እናቶች እንዲህ ነበር ተንበርክከው የለመኗቸው? ለማስታወስ ያህል ✌️ሼር ይደረግላቸው @reda_getachew @DrTedros
31
324
399
@assebpress1
Asseb Press
2 years
እኔ ደግሞ ደስ የሚለኝ ወያኔና ባንዳዎች ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ለኢትዮጵያውያን በቆፈሩት ጉድጓድ ውስጥ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ መቀበራቸውን ነው ታዲያ ከዚህ የበለጠ ምን ደስ የሚል ነገር አለ😂✊✊✊ ኢትዮ🇪🇹አትፍርስም
23
172
275
@assebpress1
Asseb Press
20 days
አንድነት ሀይል ነው👌🌟❤️ ጋሞና❤
7
37
285
@assebpress1
Asseb Press
1 year
በኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች ላይ እየተፈጸመ ያለውን ግፍ ዓለም እያወቀው ነው። ይሄው ዳዒውም ኻጢቡም የኢትዮጵያን ስም ከፍልስጤም፣ ከበርማ፣ ከሶሪያ፣ ከኢራቅ፣ ከቻይና፣ ከሊቢያና መሰል ሙስሊሙ ከሚሰቃይባቸው ሃገራት ተርታ እየተጠራ ነው።
12
116
235
@assebpress1
Asseb Press
4 months
የአዲሰ አባበ ልጅ መለክት! የክፍልሀገር ልጆቹን አንጫጩ እኛ መሰሚያ የለንም የምል መልክት ከሞፈሬ ወደ Uber ደረጃ ለደረሱት ለሰድትኞች መልክት እየለኩ🙈🤝😂 ክፍልሀገር ልጆቹን በመንጋ መናደት ለለመዱት ድሀና መረፌ ነው😂
45
103
205
@assebpress1
Asseb Press
1 year
🚩 ለሁሉም ጥያቄ ከጥይት ውጭ መልስ የሌለባት አገር … መንግሥት ባልታጠቁ ሰዎች ላይ የጥይት እሩምታ እያወረደ "ጸጥታ አስጠበቅኩ" የሚልባት አገር… በርካታ ሰው ሞቶና ቆስሎ እንኳን አምቡላንስ ለማስገባት ክርክር የሚደረግባት አገር… 😡 ኢትዮጵያ 1/2
10
130
182
@assebpress1
Asseb Press
6 months
ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ በስንዴ ምርት ላይ ላመጡት ለውጥ በተባበሩት መንግሥታት የምግብ እና የእርሻ ድርጅት የፋኦ አግሪኮላ ሜዳልያ ተሸልመዋል። እንኳን ደስ አለዎት ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር‼️ @AbiyAhmedAli
Tweet media one
17
44
187
@assebpress1
Asseb Press
1 year
ላለፉት 40 ዓመታት ሐበሻ ፈጣሪውን መልካም የሆነ መሪ እንዲሰጠው ሲማፀን ኖሯል።አብይ የዚህ እንባና እግዚዎታ ምላሽ ውጤት ነው። እውነት ለመናገር "ነብይ 'ባገሩ አይከበርም" ሆኖብን ነው እንጂ ፈጣሪ ለዚ'ች ምድር ከተጠየቀው በላይ የሆነ መልካም መሪ
Tweet media one
98
62
188
@assebpress1
Asseb Press
1 year
ኢትዮጵያዬ ✌️🇪🇹
9
78
175
@assebpress1
Asseb Press
4 months
የ🇪🇹 ህዝብ ካደሬ ነው በሉ ደግሞ🤝😉🙏🇪🇹😂😂😂
84
71
160
@assebpress1
Asseb Press
1 year
ሸይኽ ዐብዱል ጀባር በድጋሜ ድምፅ ሆኖናል።
4
88
158
@assebpress1
Asseb Press
5 months
The Black Diamond 💎 Win The GOLD በአጭር ርቀት ፅጌ ዱጉማ የአለም 800 ሜትር ሻምፒየን ሆናለች💪
Tweet media one
5
29
162
@assebpress1
Asseb Press
6 months
ከዶክተር አብይ ጎን መቆም በዚህ ስአት ከኢትዮጵያ ጎን መቆም ማለት ነው 4 ነጥብ ? ስውዬውን አለመቀበል ትችላለህ የሀገር ጉዳይ የሆነውን እንዲህ አይነት ስኬት ሲያመጣ እልልል ብልህ ከመቀበል ውጭ አመራጭ የለህም ስለዚህ የስውዬውን ሀሳብ ተመልክት💁
Tweet media one
19
51
153
@assebpress1
Asseb Press
10 months
እንዳልክ ይበላል ኢትዮጵያ ነዋሪ ነው ውጭ ሀገር ነዋሪዎችን ኢትዮጵያ ውስጥ ሆስፒታል እንዲስራ እና እንዲስፋፋ መደገፍ ትታችሁ መስሪያ መገጅያ ነው የምታወጡት በቲክቶክ ይሁን በሌሎች ሚዲያ ጥላቻ ነው የምስበኩት ማን ወክሏችሁ ነው እያለ ነው👌😂
55
56
153
@assebpress1
Asseb Press
5 months
ክብር ለሀገሬ መከላከያ🥰🥰🥰🥰🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
17
57
157
@assebpress1
Asseb Press
20 days
ኡስታዝ ጀማል በትክክል ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነው ? ለህዳሴ ግብድ በሚሊዮን የሚቆጠር ዶላር ጭምር ከራሱ ተከታዮች አስተበብሮ አስተዋጽኦ ጭምር ያበረከቱ ጅግና ናቸዉ👌👍🇪🇹🌟🌟 የሀገር ፍቅር እንዴ ኡስታዝ ጀማል አይነት ነው መገለጨው👍👍
13
36
157
@assebpress1
Asseb Press
8 months
ከአሜሪካ ልጁን ለጦርነት የለካ አንድ ስው እስኪ ንገሩኝ ይላል ጥያቄው...? ስውዬው የምር ይነገራል👌🙏😂
25
66
143
@assebpress1
Asseb Press
1 year
አሁን እኚህ ሽማግሌ እስላም ሆነው በመንገድ ላይ ከመገኘታቸው በቀር እንዲህ ባለ መልኩ በአረመኔ ፖሊስ ለመወገር የሚያበቃ ወንጀል ሠርተው ነው ወይ? የሞባይል ስልክ ጥቅሙ በእንዲህ ያለ ጊዜ ነው።አሁን ይሄ የተባረከ ባለ ሞባይል ማሬ ስኳሬ እያለ 1/2
22
122
140
@assebpress1
Asseb Press
10 months
ክቡር ጠሚኒስትር የቻይናን ወደብ ጉብኝት ሲያደርግ መልክቱ ይገባችሁል አይደል? ስውዬ ለኢትዮጵያ ባህር በር ያስፈልጋል ሲል እኮ እንዴ ዱሮ አፄወች የመሬት ወራራ ሱሱ ኑሮበት አይደለም ጎበዝ ኢኮኖሚ ጀርባ አጥንት ወደብ ስለሆነ ነው 🙏🇪🇹🫶ጎነህ ነን👌
Tweet media one
34
34
139
@assebpress1
Asseb Press
7 months
ኢትዮጵያውያን ስውዬው ለሀገር እየከፈለ ያለውን ዋጋ ቢተውቁ ከጎኑ ትሆናላችሁ? እናንተ ግን የባንዳ ባንዳ ልጅ ልጆች የሆናችሁ ጥቂቶች ስልጣን ነው ህልማችሁ ሀገር ሳይሆን
Tweet media one
57
27
135
@assebpress1
Asseb Press
2 years
ይህ ጦርነት እስኪሚያልቅ ከዚህ ሜዳ አለወጣም ከመሪዬ እና ከሀገሬ ጎን ነኝ🇪🇹✊✌️ ማንም ወደድም ጠላም ይሄ ጦርነት ደደቢት ሜዳ ላይ ያልቃል✌️😂 Asseb press ነኝ ማንንም አለስመም መንግሥት ስህተት ከየሁ እቀወማልሁ ትክክል ሲሆን እደግፍልሁኝ ✌️🇪🇹
Tweet media one
4
51
127
@assebpress1
Asseb Press
1 year
የተፈረሱት መስጅዶች በተሻለ ቁጥርና በተሻለ ጥራት ይገነባሉ። በንጹሐን ወንድሞች ላይ ቃታ የሳቡ ወንጀለኛ የጸጥታ አካላት ለፍርድ እንዲቀርቡ እንሠራለን።» ኡስታዝ አቡበከር አሕመድ
17
62
124
@assebpress1
Asseb Press
1 year
መምህር ምህረተ አብ አሰፋ የኦርቶዶክስ አማኞችን ስሜት እየኮረኮረ በየአቅጣጫው ጠላት ሲያበዛላቸው ነበር።በበርካታ ግጭት ቀስቃሽ ሃሳቦቹና ጽንፈኝነቱ ይታወቃል። ዛሬ ለእስር ቤት መዳረጉን ሰምተናል። እርሱ መታሰር ያለበት ዛሬ ሳይሆን ያኔ ነበር
Tweet media one
39
33
118
@assebpress1
Asseb Press
2 years
የኢትዮጵያ ጠላት በህይወት እስካለ እንቅልፍ የማይወስደው ህዝብ አፋር...🇪🇹አሸባሪው ቡድን የመቀሌን ርቀት ለማስጠበቅ በአፋር በራህሌ በኩል በህዝባዊ ማዕበል በሙምጣት በራህሌንና ሌሎችን ወረዳዎች ለመቆጣጠር በተደጋጋሚ ቢሞክርም
Tweet media one
6
47
107
@assebpress1
Asseb Press
6 months
በኢትዮጵያ ቀዳማዊ እመቤት ዳቦ ቤትና ትምህርት ቤቶችን አስራታ ሲታስመርቅ በህይወት ዘመኔ አይቼ አለውቅም ! ባል እና ሚስት ከአንድ ምንጭ ይቀዳሉ የምበላው አባባል እውነት መሆኑን አሁን አመንኩኝ
Tweet media one
13
33
109
@assebpress1
Asseb Press
5 months
ስውዬው እስከዛሬ ከያናቸው ኢትዮጵያ መሪዎች ልዩ የሆነ ስብእና በተግባር አስይቶናለ እኛ ስው ነን የስዎች ልባቸውን X-ray አናናስም ስለዚህ ዶክተር አብይ ውስጥ አላህ ያውቃል ግን ከውጭ ሳይ ስውዬ በጣም ጥሩ ስው ነው 🙏🇪🇹❤️
41
28
106
@assebpress1
Asseb Press
8 months
ጁንታ ሜላ ለመቆጣጠር ባቲ ከተማ ሲደርሱ ስውዬው በአንድ ፒክ አብ መኪና ራሱ እየነዳ ከስጊታ ግንባር ተገኝተዋል አፋሮች መሀል ነበር ፈታ ብሎ እየነዳ የገበው ክቡር ጠሚኒስትር በአፋር ህዝብ ምን ያህል % መመተማመን እንደለው ያረጋጋጥኩት ያኔ ነው !
Tweet media one
21
25
104
@assebpress1
Asseb Press
6 months
የሀገሬ ሞኙ ህዝብ ያልገባው ነገር ቢኖር ይህ ሚስጥር እኮ ነው።አሜሪካን ቁጭብሎ ጃስ ጃስ ይላል የምር ትክክል ነው !🙌👊 ሁላችንም ይመለከታል ብልፅግና ካድሬዎች ጭምር እናንተም ገብታችሁ ተወጉ ምክር መስጠት ያለባችሁ ሁኔታዎች ላይ ግፍ የምትሉ
11
60
105
@assebpress1
Asseb Press
2 years
The heartbreaking reality of the situation in Afar right now is most health care facilities have been destroyed by TPLF & the number of deaths in Afar is growing.⚔️🥺😔😢💔 @AbiyAhmedAli @FMoHealth @EPHIEthiopia
4
82
95
@assebpress1
Asseb Press
2 years
እኔምለው ግን ይሄንን የመሠለ ሆሊውድነው ቦሊውድ የሚስንቅ አክተር እያለነበር በዚ 27 አመት አርታችን አንድ ወደፊት 9 ወደኋላ የነበረው አጃኢብ ነው አለ አንዱ ኢትዮጵያዊ የጁንታ የመንከበላል ትርኢት ሲመለከት
Tweet media one
17
47
99
@assebpress1
Asseb Press
9 months
ኢትዮጵያ ባህር በር ያስፈልጋታል ማለት ኤርትራውያን ጋር ጦርነት መቀስቀስ ነው ማለት በምንም መልኩ ልሆን አይችልም።ይልቁንም የእህትማማቾች ልጆች የተንደላቀቀ ኖሮ መንገድ የምጠርግ ነዉ። እንዴ አንድ ኢትዮጵያዊ ከዶክተር አብይ ጎን ነኝ እናንተስ
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
21
29
103
@assebpress1
Asseb Press
9 months
የሀገር መከላከያን ሰራዊቱን እየጠሉ ሀገሬን ኢትዮጵያ🇪🇹👈 እወዳለሁ ማለት ስህተት ነው ብፁ አቡነ ኤርሚያስ ሀገር ላይ ክህደት የሚፈፅሙ የሌሎች ሀገር ተልኮ በኢትዮጵያውያን ተጠቀሞ የሚንቅሳቀስ መንጋ ይህንን አባት አሁን ይወገድ ይሉ ይሆናል እኮ😴
22
57
105
@assebpress1
Asseb Press
6 months
አዝማሪ ፓልቲካ🙌😂 ኢትዮጵያ ውስጥ ችግር መኖር አለበት የእዚህ ልጆች እንዲያደጉ 🙂‍↕️ እልት እንጅራችው ሚዲያ ስለሆነ
Tweet media one
67
48
101
@assebpress1
Asseb Press
2 years
ከማንም መንግስት በፊት ከየትኛውም ስልጣን በፊት ከግለሰብ ወይም ከቡድን በፊት በቀያቸዉ በቤታቸዉ በሰላም መኖር አቅቷቸዉ እየተራቡ ላሉት የአፋር ህዝብ ፍትህ ሊሰፍን ይገባል🤲 @AbiyAhmedAli
5
79
92
@assebpress1
Asseb Press
6 months
ከዶክተር አብይ ሀሳብ ጎን በዚህ ስአት መቆም ማለት ከኢትዮጵያ ጎን መቆም ማለት ነው! 🇪🇹👌👌
15
38
99
@assebpress1
Asseb Press
1 year
የነገ ተስፋዋን በጉያዋ ታቅፋ ነገን ዛሬ የምትተክል ብርቱ እናት ከአፋር...🥰❤ ይቺ የልጅ እናት ዘንድሮም ከለደርቅ 2014 አመና የተከለኩት ችግኝ ቦታው ላይ ስይ ደርቆ ነው ያገኘሁት ዘንድሮም ለመተከል መጥቻለሁ እናም አለች ልጅ ና ችግኝ እንክብካቤ
Tweet media one
4
43
94
@assebpress1
Asseb Press
6 months
የምስራቅ አፍሪካ መሪ ጣሊያን ገብተዋል ይቅናዎት ብለናል🇪🇹👍
Tweet media one
7
21
96
@assebpress1
Asseb Press
1 year
አፋር የጭንቅ ቀን የኢትዮጵያ ዘብ🇪🇹
Tweet media one
4
29
95
@assebpress1
Asseb Press
1 year
በኢትዮጵያ ሚዲያ ተስፋ እንዳልቆረጥ ከሚያደርጉኝ ጋዜጠኞች ዋነኛው ሲሳይ አጌና ነው። ከእነ ችግሩ ብልፅግና ጎን በመሆን የህዝብ ጥያቄዎች እየጠያቅን ከመሪያችን ጎን በመሆን እንቀጥላለን👌 የወንበር ጥያቄ የያዙት ስለህዝብ ችግር ደንታም የለቸውም
40
42
100
@assebpress1
Asseb Press
1 year
ትውልድን በማሰብ አረንጓዴ አሻራችንን እናሳርፋለን!! የነገው ትውልድ ስልጣኔ እና ብልፅግና ህይወት ባለው ልምላሜ ውስጥ ይገነባ ዘንድ ዛሬ አሻራችንን እናኖራለን። ክቡር ጠቅላይ ሚንስትር ለፎቶ ሳይሆን በተግባር የተከላችው ሁሉ አደገውል 🙏👍
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
1
46
91
@assebpress1
Asseb Press
9 months
አፋር ሲንቀይር:ሶማሌ: ጋምቤላ ስንቀይር ቤንሻንጉል ሲንቀይር ኢትዮጵያን እንቀይራልን ብለ�� የሚያምኑ ምርጥ የብሄር ብሔረሰቦች አባት መሆኑን በተግባር አስይቶናል ምስክርነት እኛ አጋር ሲንበል ከልማት ተገፍቶ የነበረን መናገር እንችላለን👌 1/2
11
44
96
@assebpress1
Asseb Press
3 months
ከብልፅግና ውጭ ለኢትዮጵያ በዚህ ስአት አመራጭ መፍትሔ የለም 👌🙏🇪🇹
Tweet media one
16
21
96
@assebpress1
Asseb Press
6 months
በምርጫ እስኪ ምቃያር መሪያችን እሱ ብቻ ነው ! የ86 ብሄር ብሔረሰቦች መሪ👌🙏🇪🇹❤️ ኢትዮጵያ የሶስት ፅንፈኛ አህዮች ሀገር የሚመስላቸሁ ኢትዮጵያውያን 86 ብሄሮች በምርጫ መሪያቸውን ብቻ ይመረጣሉ በየአምስት አመት🙏✌️
Tweet media one
8
25
83
@assebpress1
Asseb Press
6 months
እያለፍን ስለሆነ ነው ይሄ ሁሉ ግርግር በእውነት ልክ ኖት 👌👍 ኢትዮጵያ ልጆች ሀገራችን በመስቀድም ነገን እንመልከት 🇪🇹🎉 @AbiyAhmedAli ያሽገራናለን እንሽአላህ👍🤝
14
32
91
@assebpress1
Asseb Press
6 months
Ethiopia 🇪🇹 is the largest producer of wheat in Africa Ethiopia, South Africa, Sudan, Kenya, Tanzania, Nigeria, Zimbabwe, and Zambia are the continent's top producers of wheat, in decreasing order.
Tweet media one
16
38
89
@assebpress1
Asseb Press
1 year
አስቸኳይ መልዕክት ለመንግስት የፀጥታ ኃይሎች‼️ በታላቁ አንዋር መስጂድ የጁምዓ ሰላቱን ለመስገድ ከቤቱ የወጣን እና በመስጂድ ያለን ንፁሃን ህዝበ ሙስሊም ላይ ያለምንም ርህራሄ በጥይት የሀይል እርምጃ መውሰድ ኢ ሰብዓዊ ተግባር ነው::
Tweet media one
12
43
89
@assebpress1
Asseb Press
11 months
የተበለሽ ስአት በቀን 2 ጊዜ ትክክል ይሆናል እንደሚበለው የፕሮፌሰሩ የዛሬው ሀሳብ 100% ተመችቶኛል የሀሳብ ልዩነት ችግር የለውም ዴሞክራሲ ለመምጣት ራሱ መንግሥት ያስፈልጋል ትክክል👌👌👌
28
33
88
@assebpress1
Asseb Press
1 month
ጀግናው ወንድማችን ሙሀመድ አል አሩሲ አላህ አፍያ ያድርግህ ! መጠነኛ ህመም አጋጥሞት በአሁኑ ጊዜም በጥሩ ሁኔታ ላይ እያገገመ መሆኑንም ገልፅዋል :: አላህ አፊያ ያድርግህ
Tweet media one
13
19
90
@assebpress1
Asseb Press
7 months
አፋር 〽️ አላሎባድ አስደናቂ የተፈጥሮ ፉልወሃ ... 💦አስገራሚውና አስደናቂው ከአፋር ክልል ዋና ከተማ ሰመራ 36 ኪ.ሜ ርቀት ላይ የሚገኘው አላሎበድ የተፈጥሮ ፉልወሃ። የሚፈላ የሚንተካተክ የትኛው ስጋ በሴኮንዶች የሚያበስል እና የተፈጥሮ አስጥም
10
30
85
@assebpress1
Asseb Press
2 years
ድሮውን ከረጢት ቀዳ እቃ በታትና ሳታቃጥል፣ ሳታፈነዳ፣ ሳታወድም ከተመለሰች፣ የምትጠለው የፆም ቦመብ ነው ?🤣
38
44
82
@assebpress1
Asseb Press
9 months
ፌክ ኢትዮጵያው��ን ሳይሆን ትክክለኛ ኢትዮጵያዊነት ደማቸው ውስጥ ያለው ምርጥ ኢትዮጵያዊነት እንዚህ ልብ ውስጥ ነው ያለው የሆነ ነገር ሲደብራችው Down Down Ethiopia የምሉ አንዳንድ ኢትዮጵያውያን አንፃር እንዚህ ደረጃ አንድ ኢትዮጵያዊነት ይዛሉ 🫶👌
12
29
88
@assebpress1
Asseb Press
4 months
ጣሊያኖች የሴት አደሪነት ያስጀመሩበት ቡና ቤቶችን ቅርስ የምል ሙሁር ነው 360 ሀብታሙ😂 @HabtamuAyalew21 ምነው በእንዚህ አረቂ ቤቶች የአያትህ ትዝታ አለበት እንዴ ሼም ይኑርህ ሁሉንም ፓልቲካ መተገያ ከለደረኩ አትበለትኩስ ትውልድ ነው አይስመሀም😔
22
29
88
@assebpress1
Asseb Press
3 months
"በአፋር መሬት ላይ ከጥጥ በስተቀር ምንም አይበቅልም" የተባልንበት ያ ክፉ ዘመን ላይመለስ ሄዷል። በመሬታችን ላይ ፍሬ የማያፈራ ነገር ቢኖር የጠላቶቻችን ሴራ ብቻ እንደሆነ አረጋግጠናል። ይህ በምስሉ የምትመለከቱት ከየት የተገኘ የቡና ምርት ነው?
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
9
25
85
@assebpress1
Asseb Press
1 year
ይህን ቪድዮ እስከ መጨረሻው ተመልከቱት‼ ሼር !? የጸቡ ጀማሪ ማን እንደሆነ ያስታውቃል። ጀማሪዎች መንግሥት ከህብረተስቡ በሚስበስብ ግብር ደሞዝ የሚከፍለው የህዝብ ስላም ና ፅጥታ ያስጠብቃል ያለቸው አካለት ናቸዉ ጀማሪዎቹ? እውነታው ይሄ ነው 😭
2
60
87
@assebpress1
Asseb Press
7 months
ዓለም ለሦስተኛው የዓለም ጦርነት አፋፍ ላይ ነች። እኛ ኢትዮጵያውያን ለ4 ኪሎ ወንበር ቄስ ና ሼህ ስይቀር አርበኞች ሁነው ትንቅንቅ ላይ ናቸዉ?? ለማንኛውም ክቡር ጠሚኒስትር ዶክተር አብይ የመረጠነው እኛ ህዝቡ እንጅ የማንም ደብተራ አይደለም😔
Tweet media one
58
41
87
@assebpress1
Asseb Press
2 months
ይሄ ሰው ከተማዋን ምን እንዳስመሰላት አያችሁ ኣ ጥሩ ነገር ስታዩ አይናችሁ አይቅላ ክፉ መንፈስ ነው!!
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
35
24
86
@assebpress1
Asseb Press
23 days
ለካ ዛሬ ዳያስፖራ ሁነው ትግል ላይ ነን የምሉት የኢህአዴግ ካድሬ ና የደርግ ካድሬዎች ናቸዉ ለካ?! ሀብታሙ አያሌው ስለ30 አመት አማራ ህዝብ ላይ ኢህአዴግ ያደረገው ግፍ እያለ ትንታኔ ሲስጥ ሳይ የእሱ አስተዋጽኦ ጠይቁት እስኪ?
20
42
88
@assebpress1
Asseb Press
9 months
እንደ ጠላቶቹ ብዛትና እንደ ፕሮፖጋንዳ ጋጋታ ቢሆንማ ኖሮ ዶር ዐብይ አህመድ አንድም ነገር ለዚህች ሀገር መስራት ባልቻለ ነበር
Tweet media one
19
33
81
@assebpress1
Asseb Press
1 year
የኛ ወንድማማችነት ከጥንት የመጣ ማንንታችን ነው። ጥቂት ሰዎች በሚያራምዱት ሃገርን የማፍረስ ሴራ የኛ አንድነት መሸርሸር የለበትም!! #ሰላም_ለኢትዮጵያ
Tweet media one
13
36
81
@assebpress1
Asseb Press
3 months
አፋር ወጣቶች እርሻ ላይ እየወጠሩ ነው ማሽአላህ🙌👌👌 ሚዲያውን ለ ዳያስፖራ ትተን ሀገር ውስጥ ያለን ኢትዮጵያውያን ኑሮውን ለመገፈት ስራ ላይ እንወጥር👏👌🙌 በወር ከሚገኝው መንግሥት ደሞዝ እንደዚህ የስጡትን ሁሉ የሚቀበል መሬትህን መጠቀም ነው👌
6
24
84
@assebpress1
Asseb Press
3 months
ይሄ ኢትዮጵያ ነው ነዳጅ ያለበት አረብ ሀገር ዱባይ ወይም ኳታር እንደይመስልህ አእምሮ ያለቸው አመራሮች ከነዳጅ በላይ ሀብት ናቸዉ? አዳኔች አባቤ ና ክቡር ጠሚኒስትር ውጤቱ በትልልቅ ሚዲያዎች ገና ይዘገበለ🙏
16
21
81
@assebpress1
Asseb Press
9 months
ተስካር በልተክ ለመውሊድ ስትቅም 😂😂😂 ጥሩ ስዎች ኢትዮጵያ ውስጥ ነው እኮ ትንሽ የተረፉት👌👏❤️ ዋናው ዶአ ና ፀሎት ነው ይመችህ አባ 👏👏💕
19
26
76
@assebpress1
Asseb Press
2 years
አስቸኳይ መልክት ፦ ሼር ይደረግ 🙏 ከስር በምስሉ ላይ የሚታዩት ወጣት አቡበከር_ጀማል_አዲን ይባላል ።አፋር በመሆኑ በኢትዮጵያ አየር መንገድ #Decmber 15,2022 በአየር አብራሪነት ከተፈተኑት ተወዳዳሪዎች ሁሉ ከፍተኛ ነጥብ ውጤት በማምጣት አሸንፏል
Tweet media one
Tweet media two
18
38
78
@assebpress1
Asseb Press
6 months
ድል ድል ይሸተኛል ኢትዮጵያ ከፍ ትላላች🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 እስከ መጨረሻው ከጎነህ ቡዙ ኢትዮጵያውያን አሉ ጎዞህን ቀጥል 🙌🙌👌👍
8
33
84
@assebpress1
Asseb Press
6 months
ለዶክተር አብይ እድሜ ና ጤና ብቻ ይስጥው! ስውዬው በዙርያው እና ከውጭ እየጮሁ ያሉት ሁሉም የስውዬው ሀሳብ ኢትዮጵያን ወደ ከፍታ እንዲምወስድ ስለተረዱ ነው ስለዚህ ይህንን ስው ለምን እንጠለውልን ? ከአብይ ጎን መቆም ከሀገር ጎን መቆም ነው👌
Tweet media one
11
26
85
@assebpress1
Asseb Press
6 months
ተረት ተራኪ ሳይሆን ታሪክ ሰሪ መሪ ያለን ህዝቦች ነን❗️ #መሪያችን ፣ አብቹ 🥰🥰
Tweet media one
15
28
81
@assebpress1
Asseb Press
1 year
🚨ወይ ድንቁርና ምን የመሠለ #Toxido ለብሶ በአካል ሲንጎራደድ አየነው‼️ይሄ ሁሉ ርብርብ #አብይን ለመጣል⁉️🤔አሁን ባለው አቅማችሁ የቀበሌ #ሊቀመንበር እንኳ ለመቀየር ስለማይችል መጀመሪያ በደንብ ተደራጁ‼️እነ #ርካሹ ተረጋጉ‼️🤭😎 #EthiopiaPrevails
Tweet media one
11
18
78
@assebpress1
Asseb Press
2 years
የአማራ ተደራዳሪ ተብዬው ይፋዊ ስብሰባ ማን እንደተሳተፈ ይገምቱ። አዎ፣ ልክ ነው፣ ዓይኖችህ ስህተት አይደለም በትክክል ነው የሚያዩት የህወሓት አሉላ ሰሎሞን እና ፀዳለ ለማ የኦላይህን ድራማ በሆሊውድ ስቱዲዮ ራሱ መስራት አይቻልም ትልቅ ፊልም😆
Tweet media one
17
67
73
@assebpress1
Asseb Press
10 months
ኤርትራውያን እንዴ ኢትዮጵያውያን መሆን እንፈልጋለንና ክቡር ጠሚኒስትር ክልል ይስጥን እያሉ ነው ደግሞ በዚህ ቪዲዮ ንግግሩ መጨረሻ ላይ ኤርትራ ውስጥ አስመራ አካባቢዎች አማራ ነበርን ጣልያን ነው ትግርኛ እንዲንናገር ያደረረገን ይላል🤔
37
22
76
@assebpress1
Asseb Press
10 months
መንግሥት ህግ መንግሥት እንዲቀይር ብለው Nomore ሲሉ የነበሩ የዘር ፓልቲካ እያሉ ቁዱስ ኢትዮጵያውያን ከሚመስሉ ዘር ቢሶች ውስጥ ከለው ፌክ ኢትዮጵያዊነት 100% የአንቺ ትክክለኛ ኢትዮጵያዊነት ክብር አለኝ🙏❤️🇪🇹
Tweet media one
20
25
79
@assebpress1
Asseb Press
5 months
ኦባላ ኒግዎ - የዓድዋው ጀብደኛ! በዓድዋ ጦርነት ከተሳተፉት እና የተለየ ጀብዱ ከፈጸሙት መካከል አንዱ የጋምቤላው የዓድዋ ጀብደኛ ኦባላ ኒግዎ ናቸው። ኒግዎ ጥቁር ግዙፍ ጎራዴ እና ጠብመንጃ የያዘ ከጋምቤላ የዘመት ጅግና ነው!
Tweet media one
7
29
80
@assebpress1
Asseb Press
1 year
Ethiopian Muslims have been denied their religious right, they are no longer safe to pray Friday prayer in Mosques. The government forces kept invading masjids and killing Muslims with no valid reasons #Justice4EthioMuslims #EthioMuslimsUnderAttack #StopMosqueDemolition
Tweet media one
3
53
73
@assebpress1
Asseb Press
1 year
SOLIDARITY: Ethiopian Christians join Ethiopian Muslims in a peaceful protest at the Embassy of #Ethiopia in Washington to demand #JusticeForEthiopianMuslims ! "የተገደሉት ወገኖች ደም የኛም ደም ነው! ሰው መግደል ይቁም! መስጂድ ማፍረስ ይቁም!" 1/2
9
38
78
@assebpress1
Asseb Press
2 months
የሶማሊላንድ ሀገር ዜጎችን አለመደናቅ አይቻልም ?! ኢትዮጵያ መሪና የሶማሊላንድ መሪ የተፈረሙ ቀን ምስል በሀውልት ገና ይስራሉ? ኢትዮጵያ ጋር ያደረጉት ውል ቀጠልም አለቀጠልም የሚያቆማችው የምድር ሀይል የለም ቆራጥ ናቸዉ? ሀገር ሁነዋል 👌💪
1
25
79
@assebpress1
Asseb Press
4 months
የገደሉትን በሚዲያ እኛ አይደለንም መንግአት ነው ብላቸሁ ዘመቻ ክፈት ሲበበሉ አደምጡ? እንዚህ ጥንቦቸ የገደሉትን ሙሰሊሞቸ ላይ በሚዲያ መንግሰት ነው የገደላቸው የሚል ፓሮባጋናደ እንሰራ ሰበበሉ አደምጡ🤮
46
57
80
@assebpress1
Asseb Press
7 months
ሰበር ዜና! ኢትዮጵያ የወደብ ባለቤት ሆነች **************** ኢትዮጵያ የቀይ ባሕር በር ለማግኘት እና ለማልማት የሚያስችላትን ስምምነት ከሶማሊ ላንድ ጋር ፈፅማለች። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና የሶማሊ ላንድ ፕሬዚዳንት ሙሴ ባሂ
Tweet media one
30
35
76
@assebpress1
Asseb Press
9 months
ታላቅ የትዊተር ካምፓይን፦ ዛሬ በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 2 ሰዓት ላይ ጀግናውን የመከላከያ ሠራዊት ▪የሚናወድስበት ▪የሚናመሰግንበት ▪የምናከብርበት ▪ከፍ የሚናደርግበት ይሆናል!! ስለዚህ ሁሉም የኢትዮጵያዊ ወዳጅ ይዘጋጅ!
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
14
32
73
@assebpress1
Asseb Press
1 year
መሪው በአስተማማኝ ሹፌር እጅ ላይ ነው! መልካም ምሽት እንቅልፍ ተኙ ደግሞ ዝም ብላችሁ እኝኝኝ አትበሉ አእምሮ እረፍት አድርጉ 24 ስአት Space ላይ እንዴ በለቴቶች ሀሜት ቀንሱ ለሀገር ይጠቀማል እናንተ ጠንካራ ስራተኛ ከሆናችሁ ስለዚህ እረፍት ውስዱ
Tweet media one
16
29
74
@assebpress1
Asseb Press
1 year
የጠ/ሚ አብይ አህመድ 47ኛ አመት ልደት ዛሬ የጠቅላይ ሚኒስተር ዶክተር አብይ አህመድ ልደት ነው። ከ47 ዓመት በፊት በጅማ ዞን በሻሻ ከተማ ተወለዱ! መልካም ልድት🇪🇹 እንዴ ሶርያ ከማበታን ቢያንስ ሀገራችንን የተደግ መሪ ነው? ችግሮች ያለፍ ሲመስላችው
Tweet media one
32
24
74
@assebpress1
Asseb Press
3 months
የአውድ አመት ገበያ በአስመራ ኤርትራ ቅድስት ሀገር ኤርትራ በሬዎቿም ይፆማሉ 🤙😀
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
43
4
71
@assebpress1
Asseb Press
1 year
እርስ በርሳችው ሳይጨራረሱ መንግሥት ሰላም አስከብራለው ማለቱ ጥሩ ነገር ነው:: ሕዝብ አይለቅ!! ትክክለኛ የአማራ ልጆች ንቁ ኢትዮጵያን ማሸነፍ አይቻልም 💪💪🇪🇹🇪🇹
Tweet media one
19
41
75
@assebpress1
Asseb Press
2 years
#በአጭር ጊዜ ውስጥ ኢትዮጽያን የሚመጥን ግዙፍ መከላከያ ሃይል የገነቡ የሀገር ባለውለታ ጀግኖች። የአባቶቻቸው ልጆች የታፈረችና የተከበረች ሀገር እንደ ተረከቡ ለመጪው ትውልድ ባለው ላይ ጨምረው ሊያስረክቡ ቀንና ማታ እየሰሩ ነው።
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
1
33
65
@assebpress1
Asseb Press
1 year
ትችላለህ 💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹 @AbiyAhmedAli
16
44
73
@assebpress1
Asseb Press
7 months
#ዳሎል በምድር ሌላኛው ፕላኔት ይምጡ ይጎብኙ አፋር #visitafar ✈️❤️⚔️ Twitter ያላችሁ ዳያስፖራ ምናልባትም ወደፊት አንድ ቀን የፓልቲካ ጡዝት ሲለቃችሁ ኢትዮጵያ ሲመጡ እኔ አፋር በዚህ መልኩ እናንተን መስጎብኝት እፍልጋለሁ🙏🇪🇹
Tweet media one
4
24
72
@assebpress1
Asseb Press
2 months
የኛ አንበሳ እናከብርሃለን ኢትዮጵያ ስታመሰግንህ ትኖራለች በፊትም ጅግኖች ናቸዉ ለሀገር ብለው ነው የተወዳቁት አንዳንድ ኮንትርባንድ የሚስራ ጄነራል ነበሩ የመከላከያ ስም ምያስጠፉት👌 ሁሌም ወታደሮች ክብር ይገባችውለ ስህተት ከያችሁ
4
20
72
@assebpress1
Asseb Press
2 years
" ውሻ በፀሃይም በጥላ ላይም ብቀመጥ ማለክለኩ አይቀርም"ይላሉ አፋሮች። ምክንያት-ተፈጥሮው ነው። ሰሞኑን በውጭ ሀገር ያሉ አንዳንድ ሰዎች የሚያሳዩት ባህሪ ይህን ይመስላል። በፍት ሠላም ይምጣ ይሉ ነበር፣ አሁን ደግሞ ሠላም ለምን መጣ? Tradeoff.
Tweet media one
7
34
68
@assebpress1
Asseb Press
2 years
ዶክተር አብይ ወደ ስልጣን ከመጠ ከ1 አመት ቦሀለ መቀሌ በድብቅ ሲሄድ እየሄደ ዝግ ስብስባ ከደረግ ቦሀለ ለድምፅ ውያኔ ቲቪ ሲስጥ የነበርውን አስተያያት እዩ🙈ዛሬ ለአማራ ጉዳይ ከለተወከልኩ ይላል ይሄ እንቦጭ
29
48
65
@assebpress1
Asseb Press
5 months
Twitter በፋና ቲቪ መስታዋቂያ የከፈታችሁ ከርከሮ ፓልቲክኞች እንጅ ዶክተር አብይ የመጨረሻ አደናቂው ህዝብ ቡዙ ነው 🙏🙏 ዶክተር አብይ ይችላል ምርጥ መሪ ነው🙏 አማራ ፅንፈኛ ይሁን ኦሮሞ ፅንፈኛ ከአብይ የተሽለ መሪ መፍጠር አትችሉም አትድክሙ 🙏
14
23
74
@assebpress1
Asseb Press
4 months
የተግባር ጊዜ ነው የእውነት ጊዜ ነው የለውጥ ጊዜ ነው በብልፅግናችን መርከብ ላይ ተሳፍረናል የሚያወርደን የለም የለም ተሳፈር ከቻልክ ካልፈለክ ዝም በል በለው @kasma2020 @JeremyFano4Life @AbrarSuleiman @AdanechAbiebie @NatnaelMekonne7 @Hope23Edlawit
22
27
75
@assebpress1
Asseb Press
1 year
ምርጫ በየ2 ሳምንት አይደረግም 👌😂
10
39
72
@assebpress1
Asseb Press
11 months
ቅኔው ከበድ ነው
11
33
70
@assebpress1
Asseb Press
1 year
አልሃምዱሊላህ አንዋር መስጅድ በሰላም ተሰግዶ ተጠናቋል ! ሁሌም ስላም ይሁን 🤲 ስላም ለሀገራችን🤲
Tweet media one
0
21
67
@assebpress1
Asseb Press
9 months
አረብ ሀገር ያሉት ፍየሎች የሚጠብቁ ኢትዮጵያውያን እንኳን ይሽላሉ አውሮፓ ከሉ ታክሲ ሹፌሮች ኢትዮጵያዊነ ስሜት አለው አደመጡ👌 1/2
11
18
70
@assebpress1
Asseb Press
8 months
ጥላቻ:ብሶት :ምኞት ዜና በሁነበት እውነትኛ ዜና መስለመድ ጊዜ ልወስድ እንደሚችል የምታውቅ ነው ቢሆንም ለትክክለኛው እውነትኛ መረጃ ለኢትዮጵያውያን ለመቀረብ የሚደከመውን የጋዜጠኛ ሲሳይ አጌና #YouTube ቻናል ነው::ስፕስክራፕ
9
34
69
@assebpress1
Asseb Press
1 year
አዝማሪዎች ቢያብዱም የ87 ብሄር ብሔረሰቦች መሪ ነህ? አብይ ጎን ነኝ ምን ተመጠላችሁ ምድር ሽንታሞች ሀገር ውስጥ ገብታችሁ ተገሉ አብይ ለምን ትደግፍላችሁ እያላችሁ Twitter ላይ ጅግና ከምትመስሉ ምድር ዲቃላ ሁላ ? ለማንኛውም ብሄር ክብር የሌላችሁ
Tweet media one
28
27
71
@assebpress1
Asseb Press
9 months
#🇪🇹ያከበረ_ይከበራል✊ #ጀግኖቹን_ያከበረ_ይከበራል✊ አብሪ ኮከብ የምርጥ ትንታኔ ባለቤት ፣ ሚዛናዊ እይታ ባለ ፀጋ ፣ወደር የለሽ ሞጋች የወሬ ማእበል የማያናውጠው የሃቅ ቋጥኝ ፣ጥላቻን የሚጠየፍ የዕውነት ጋዜጠኛ @sisayagena ! #Respect @bereket12021664
Tweet media one
6
26
67
@assebpress1
Asseb Press
6 months
“ሦስት አይደለም አስር [ሀገር] ቢደመር ኢትዮጵያን ማሸነፍ አይችልም” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ
Tweet media one
18
15
68
@assebpress1
Asseb Press
4 months
የእኛ ሰላም በእኛ እጅ ነው🤝 የአካባቢያችን ሰላም ከማንም የሚንጠብቀው አይደለም ይላል መፈክሩ ማንም በብሄሩ በሀይመኖቱ መሸመቃቅ የማይደረሰበት ብቻኛ ክልል ሰለሰላም ነው ሰልፉ የወጡት ሌሎች ክልል ተሞክሮ ለምን ወደ አፋር ህዝባቸሁን አተነጡም
2
23
71
@assebpress1
Asseb Press
1 year
እንግዲህ ይሄ ቪድዮ ከዛሬ ሰባትና ስምንት አመት በፊት የሆነ ያለ ነው ፡፡ እና እንዲህ አይነት ቪድዮችን በማየት ቢያንስ የጠቅላዩን ህልምና አላማ በመረዳት እሱንም አጓጉል ከመጥላት መመለስ አለባችሁ!! 1/3
16
40
71