GG Profile Banner
GG Profile
GG

@amggebre

17,104
Followers
4,033
Following
2,604
Media
48,527
Statuses

Fight for Human Rights,Freedom of expression oppose ethnic violence and tyranny in Africa. Free & fair elections-Democracy. Stable Ethiopia የጎሳ ጠባብነትን ማስወገድ!

Washington, DC
Joined November 2012
Don't wanna be here? Send us removal request.
@amggebre
GG
3 years
የትግራይ ህዝብ ሆይ! ህወሃቶች በስምህ ነገዱ! በስምህ ከበሩ!ተንደላቀቁ! የኢትዮጵያ ህዝብ 27 ዓመታት ታግሶ በቃ ሂዱልኝ ብሎ አባረራቸው! አሁን ተራው ያንተ ነው! በቃኝ ሂዱልኝ በላቸው ! ተነስ! #TplfTerroristGroup #HandsoffEthiopia #UnityForEthiopia
11
260
432
@amggebre
GG
4 years
ዛሬ በኢትዮጵያ የፖለቲካ መድረክ እዚህም እዚያም ፈንጂ የሚቀብሩ ያው የምናውቃቸው አክራሪ የጎሳ ፖለቲካ አቀንቃኞች ናቸው! ይፈራገጣሉ፤ይጮሃሉ፤ለፈረንጅ ያሳብቃሉ! ጠብ ያለላቸው፤የሚልላቸው ነገር የለም። #UnityForEthiopia
17
175
296
@amggebre
GG
4 years
The acts of Ex-President Trumps' supporters invading Capitol Hill is recognized by FBI as a domestic terrorism. #TPLF 's invasion of the #Ethiopian Army Northern Command, logically is domestic terrorism! This is without bringing forward the long list of terroristic acts of TPLF.
6
242
231
@amggebre
GG
4 years
የኢትዮጵያን የአገራቸውን ስም በክፉ የሚያነሱ፤ሊደፍሯት ለሚመኙ አጋዦች ናቸው! ለሁለቱም ይቅርታ የለም!
10
125
210
@amggebre
GG
4 years
Outrageous lies that #TPLF and Western supporters tell about a massacre in Axum, #Tigray must stop. There were small skirmishes between the TPLF militia and the Ethiopian Federal troops. That is all! @UN @UNHumanRights @cnni @BBCWorld @StateDept @EU_Commission
8
223
210
@amggebre
GG
3 years
From East to West USA, the #Ethiopian diaspora is up defending #Ethiopia ! Why is Western media helping #TPLF , favoring #Egypt ,lynching a friendly nation that defends peace in a very unpeaceful region! #Ethiopian Americans warn US: Don't lose a trusted friend! #UnityForEthiopia
5
194
208
@amggebre
GG
4 years
Strikes called in #Mekelle are organized by diaspora #TPLF to make Tigray ungovernable to the provisional gov! A provocative move to create a conflict between the public and the Federal gov! If law and order breaks Down diaspora TPLF won’t be affected! #RebuildTigray @StateDept
5
164
186
@amggebre
GG
3 years
የትግራይ ህዝብ ሆይ! ህወሃቶች በየሄዱበት ዘርፈው ይበላሉ!ፈረንጅ ላንተ የላከውንም ይሰርቃሉ!ጄኔራል ጻድቃን ጅል ጀብደኛ መሪ ነው!ልጆችህን እንደወጡ አስቀራቸው! ምንም ላይ ገኝ!ሽፍቶቹን አባራቸው!ይበቃል! ተነስ! #UnityForEthiopia #DisarmTPLF
2
159
204
@amggebre
GG
4 years
@ytmn2
Yared Tesfay
4 years
#TPLF secrets reveled by Wikileaks. The terrorist bomb in Addis Abeba were the work of TPLF, but the international community accused Eritrea. And now history is repeating itself, the atrocities in Tigray seems to be the work of TPLF, but #EU are trying to scapegoat #Eritrea .
Tweet media one
36
852
803
7
175
175
@amggebre
GG
3 years
The Coup Attempt in Khartoum tells us peace and stability do not come by a naive journey of @SamanthaJPower to Sudan! It takes a serious study of the region and knowing who is a trusted ally! @StateDept , #Ethiopia is the anchor of stability! #UnityForEthiopia #TPLFSURRENDERNOW
1
154
192
@amggebre
GG
4 years
The news from the UN Security Council is another though blow to #TPLF in the caves and #TPLF in the diaspora! All the fabricated evidence, all the graphics, all the terrible falsehood did not help at all! The truth is on the side of #Ethiopia ! #UnityForEthiopia @cnni @CNN
7
166
154
@amggebre
GG
3 years
On the domestic terrorism front in #Ethiopia the combatants the gov faces are 1) #TPLF 2) #OLF Shane. These two groups have worked in coordination on failed insurrectionary plots before #TPLF was dismantled in #Tigray ! #UnityForEthiopia @StateDept
11
168
148
@amggebre
GG
4 years
Supporting #TPLF Alex de Waal says, "The world’s newest humanitarian catastrophe is unfolding in the Tigray region of Ethiopia." But he never mentions the acts of the #TPLF militia sabotaging food distribution, cutting powerlines and destroying infrastructure! #UnityForEthiopia
5
112
133
@amggebre
GG
4 years
ትግራይን መልሶ መገንባት ለኢትዮጵያውያን ብሄራዊ ግዴታ ነው!የጎሳ ፓለቲካ ሞትን ለማረጋገጥ ትግራይ ካለበት ትልቅ የኑሮ ችግር መላቀቁ ዋና አገራዊ ጉዳይ ነው! #UnityForEthiopia የውጭ እርዳታ ጉዳይ ብቻ አይደለም!ጥረት ለሚያደርጉ ወግኖቻችን ምስጋና!
2
75
134
@amggebre
GG
2 years
በገዛ እጁ! በገዛ እጁ!
Tweet media one
12
45
170
@amggebre
GG
11 months
አቢይ አህመድ! አልገባ ያለውን ኢትዮጵያዊነት! ቻይና ኮፒ አድርጎ አሳየው! ዲፕሎማሲ ማለት የራስን ከፍ ከፍ ማድረግ ነው ይባላል!!! ጅል የራሱን አሞሌ ያራክሳል! ከጅል ደጅ ሞፈር ይቆረጣል! #ድልለፋኖነው ! #JusticeForEthiopia #SanctionEthiopianGovt
Tweet media one
28
68
160
@amggebre
GG
4 years
ወደ ፊት የህገ መንግስት መሻሻል እንደሚኖር ግልጽ ነው! በህወሓት የተቀበረው ፈንጂ ቀስ ብሎ መምከን አለበት! . #UnityForEthiopia #rebuildTigray
1
110
127
@amggebre
GG
1 year
ይህ ወገናችን ከአቢይ አህመድ @AbiyAhmedAli ቅንጡ ቤተ መንግስት ምን ይጠቀማል?! ልጆቹሁ ቢማሩለት ይጠቀማል! ጤና ጣቢያ ቢያገኝ ይጠቀማል!
Tweet media one
5
60
148
@amggebre
GG
4 years
Tigrayan people’s suffering is the suffering of the rest of Ethiopia. Ethiopia will help their brothers and sisters & shame the failing terrorist party- TPLF and their jokers in the West. #TigrayIsOpen #RebuildTigray #Peace4Ethiopia #UnityForEthiopia @ForeignPolicy
2
109
107
@amggebre
GG
3 years
የትግራይ አርሶ አደር ሰላሜን ስጡኝ አርሼ ልብላ ነው የሚል! የህወሓት ቀበኞች ምሳ እራት አምጣ ይሉታል! ውጭ ያሉ ሞልቃቆች ደግሞ መልሰን እንንገስብህ! አናት ላይ እንውጣ ይሉታል። የትግራይ ወጣት ይህን አይፈቅድም! #DisarmTPLF #UnityForEthiopia
5
58
125
@amggebre
GG
4 years
#GERD "Ethiopia asserts that the $4.6 billion Grand Ethiopian Renaissance Dam that it has nearly completed on the Blue Nile River is essential for development and the pulling of millions of people out of poverty." Daily Mail UK #UnityForEthiopia
0
79
112
@amggebre
GG
3 years
ማን አባቱ ነው ኢትዮጵያን የሚያፈርስ? #UnityForEthiopia
Tweet media one
6
48
130
@amggebre
GG
4 years
Where were Western Europe, the US, and the UN when Ethiopian people were tortured in the name of communism for 17 years and even worse federalism for the last 30 years #RebuildTigray @WhiteHouse @PressSec #UnityForEthiopia #Peace4Ethiopia
1
87
109
@amggebre
GG
4 years
ጌታቸው ረዳ ኮቪድ ይዞት እንዳገገመ ሰው ሲናገር ተሰማና ዳያስፖራ ህወሓት እሽክም! እሽክም! ከህወሓት ሌላ ምን ሊጠበቅ?! የትግራይ ህዝብ ምነው ሰላም ቢያገኝ? እርዳታ ቢደርስለትስ? እፎይ ቢል! #UnityForEthiopia #RebuildTigray #peace4ethiopia
1
58
104
@amggebre
GG
3 years
ማእቀብ ተደረገ ሲሉት "አዋን አንጀቴ ቅቤ ጠጣ" የሚል ሸቃባ የፖለቲከኛና ተንታኝ ተብሎ ይደመጣል! "ትልቅ መንግስት ጋር መላተም!" ይልልኛላ! ቅጥረኛ ሁላ! ጣሊያንም ሲወረን ትንሽ መንግስት አልነበረም።አርበኞች ድል አደረጉት! #UnityForEthiopia እምቢኝ!
5
30
120
@amggebre
GG
7 months
የቤተ መንግስት እቁራሪት! በቀን በቀን ተረት ተረት! @danielkibret ኢትዮጵያ ውስጥ ያለውን ምሬት! ምንም ተረት ተረት አያጣፍጠውም!!! አይደብቀውም!!!
Tweet media one
Tweet media two
13
61
126
@amggebre
GG
4 years
የአዲግራት ከተማ አሁን በጣም ሰላም ነው! ህወሓት በመክላከያ ተመታ ስትሸሽ ትንሽ ዝርፊያ ነበር። መክላከያ ገብቶ የርዳታ ማስተባበሩ ስራ መልክ ሰጠው! መንግስት ከየከተማዎቹ ያለውን ሁኔታ እንዲህ ቢዘግብ ህወሃት እና ፈረንጅ የሚያወርው ያጣ ነበር!
4
66
118
@amggebre
GG
3 years
US foreign policy on HOA based on TPLF disinformation is dangerous!
Tweet media one
2
74
110
@amggebre
GG
2 years
@AlamuSimeopp ልክ እንደ ጀግናው ሚኒሊክ! የሚኒሊክ ሀውልት ብዙ ነው ታሪኩ! እብሪት የሚነዳቸው ተረኞች ግን አያውቁም! ጣሊያን በውድቅት ሰው ሳይሰማ አፍርሶት ነበር! ግን... ጣሊያን ተሸነፈ ፋሺዝም ሞተ ሀውልቱ እቦታው ቆመ! ተረኞች እንደ ፋሺስቶች ይሰንበታሉ!!!
1
14
121
@amggebre
GG
4 years
So, yesterday the big story was about Mona Lisa of #TPLF ? Mona Lisa is a combatant, wounded in action against ENDF! The falsehood machine of #TPLF made her a liar. #TPLF and child soldiers is a whole topic by itself! @AJEnglish @CNN @cnni @BBCWorld @VOANews #UnityForEthiopia
2
103
103
@amggebre
GG
4 years
How is access to #Tigray defined? Explained? The #UN and other NGO s have workers on the ground in Tigray. They are distributing Aid! #Ethiopia gov cooperating! Does access mean Alex De Waal visiting his old friends(fugitives in caves) in Tigray?! #unityforEthiopia @EU_Commission
4
77
89
@amggebre
GG
10 months
ፋኖ ሲለበልበው ወደብ! ወደብ! አሰኘው!!! @AbiyAhmedAli ስለወደብ ቢጨነቅ ኖሮ ፕ/ሬ ኢሳያስ ጋር በጨረሰው ነበር:: ግን አጭበርባሪ! ከዳተኛ! አላማቢስ በመሆኑን ለቁም ነገር አይበቃም:: አሁን ጊዜው ረፍዷል!!! ዘመኑ እያከተመ ነው:: #ድሉየፋኖነው
Tweet media one
18
61
114
@amggebre
GG
8 months
ኦሮሙማ የጅሎች ሃሳብ ! የጅሎች መንገድ ነው:: ሃምሳ ዓመታት ድሆ! አሁንም የሚንፏቀቅ ነው:: የደም መንገድ ነው!!!ባጭሩ ከመደመር ወደ መደናበር መንደር ገባን! ኦሮሙማ አሁን በሩ ተዘጋበት:: ከገባበት ወጥመድ አይወጣም!!! ህወሓት የታሪካዊ ሂደቱ
Tweet media one
16
78
114
@amggebre
GG
2 years
የጎሳ ፓለቲካ ማንን ይመስላል?
Tweet media one
31
31
107
@amggebre
GG
3 years
UnityforEthiopia ህብረት ለ ኢትዮጵያ ዘመቻ ቁጥር 17 ን እንቀላቀል! ድል የኢትዮጵያ አገራችን ነው! PEACE & Humanitarian Work Hope 4 Tigray​​
1
78
95
@amggebre
GG
3 years
When 110 million people say NO to Terrorism this should mean something! This is serious! #TPLFisaTerroristGroup #HandsoffEthiopia @SamanthaJPower @SenateGOP @StateDept @SecBlinken #UnityForEthiopia
0
122
98
@amggebre
GG
8 months
ኦሮሙማ ወራሪ ነው! ያየው ሁሉ የሱ ነው:: ጨካኝ ነው! ቀማኛ ነው! ያፈርሳል! አይገነባም:: ይገድላል! መሃሪ አይደለም::ቀጣፊ ነው! እውነት አያው��ም:: ፍርድ አያውቅም! ደንቆሮ ነው:: እንደ ኮሚንስት ሃይማኖት የለሽ ነው! ባጭሩ መንጋ አሸባሪ ማለት ነው::
Tweet media one
22
52
108
@amggebre
GG
8 months
ጃዋር ወደ ፖለቲካ መድረክ የመጣው አማራን ጨፍጭፉ! እያለ ነው:: ያ ! ቅስቀሳው በምእራብ ወለጋ ወገኖቻችንን አሳረደ! አሰደደ! አሰቃየ! በኦሮሚያም በቄሮ ስም ነገደበት! ለአቢይ አህመድ በማጎብደድ! ዛሬ ሰላም! ሰላም! እያለ ይቅለሰለሳል! ወናፉ ደረጀ
Tweet media one
29
40
106
@amggebre
GG
3 years
አቋም ይልሃል ይህ ነው! እድሜ ለአፋር ህዝብ! #UnityForEthiopia
Tweet media one
1
54
88
@amggebre
GG
3 years
Let us rebuild Ethiopia!
Tweet media one
2
79
103
@amggebre
GG
3 years
ዝኸበርካ ህዝቢ ትግራይ! ካብ እንቋቁሖ ተበን (ሓየት)ሲ ርግቢ አይፅበይዎን! ህወሓት ቅድሚ 40 ዓመታት ዝነኸሰካ ተበን'ዩ! ከምካሊኡ ህዝቢ ኢትዮጵያ ከምዝገበሮ ንስኻ ሱሙ ኣውፅኣዮ! ናትካ እጃም'ዩ! ይኣክል! ተልዓል! #ChildrenNotSoldiers #DisarmTPLF
5
60
89
@amggebre
GG
4 years
Diaspora #TPLF and their mercenaries are all after their personal interests! It is only the #Tigrai youth that kicked out #TPLF from #Mekele that can make a difference! We are all with them! #BackOffAmnesty #StoptheLieHelpTigrai #UpliftTigrai #UnityForEthiopia
2
79
82
@amggebre
GG
4 years
የዳያስፖራው የህወሓት ክንፍ የውሸት ዘመቻ አላማው ኢትዮጵያ አገራችን ምእራቡ ዓለም ማእቀብ አድርጎባት መቅኖ አጥታ፤ተገልላ እንድትኖትሮ ነው! የ115 ሚሊዮን ህዝብ አገር የጥቂት የህወሓት ዳልቃቆችና እፍቃሪዎቻቸው ፈረንጆች ናትን?! #UnityForEthiopia
4
43
84
@amggebre
GG
5 months
ፋኖ በአንድ ዓመት!!! -ፋኖ በአንድ ዓመት ያደረገው! ኦነግ ለ50 ዓመታት ከዳከረው!!! ታሪክ ይፍረድ!!! -የኦሮሙማ ውላጅ የሆነውን የአቢይ-አህዮን @AbiyAhmedAli ስርዓት ዓመት ሳይደርስ አልፈሰፈሰው! እዝረጠረጠው! በሽምቅ ውጊያ ታሪክ የመጀመሪያው
Tweet media one
11
45
105
@amggebre
GG
4 years
ኤርትራ እኮ ትላንት የኢትዮጵያ አንድ አካል የነበረች ናት። ህወሓት በጫረው ጦርነት ደም ተፋሰስ ሆነ! ህወሓትም ጦርነትም ተውገዱ! ሰላም መጣ። ህወሓት እና ተንኮለኛ ፈረንጆች አበዱ! ሰላም ለአፍሪካ ቀንድ መድህን ነው! #UnityForEthiopia #RebuildTigray
6
45
83
@amggebre
GG
3 years
የትግራይ ህዝብ ሆይ! የምትኮራበትን ኢትዮጵያዊነትህን ህወሓቶች ሊቀሙህ እና አገር አልባ ሊያደርጉህ ሲሞክሩ አትቀበል! እነሱ ውጭ አገርን ተማምነው ነው! አንተ ለልጆችህ አስብ! ተነስ! #ChildrenNotSoldiers
3
47
93
@amggebre
GG
7 months
አቢይ አህመድ አሊ @AbiyAhmedAli ( ደደቡ!) ሌሎች በድፍረት! በቆራጥነት ! ያመጡትን ለውጥ እሱ ሹክክ ብሎ ስልጣን ላይ ፊጥ አለበት:: ለውጡን የመሩትን አንድ በአንድ ቀረጠፋቸው!!! ከዚህ በፊት በአገራችን ሁለት አምባገነኖች በተመሳሳይ መንገድ ቀንቷቸው
Tweet media one
17
74
102
@amggebre
GG
3 years
ከምርጫው በኋላ የጎሳ ፖለቲካን ይዘው ገበያ የሚወጡ አእምሮ ሃኪም የሚሹ ናቸው! ሰለቸን! መረረን!አጠፋን። ትንሽ ፎቀቅ እንበል እንጂ ወደፊት! #UnityForEthiopia #ForwardElectionEthiopia
2
45
85
@amggebre
GG
3 years
የትግራይ ህዝብ ሆይ!ከንቱ ህወሓቶች ወገኖችን የጎረቤት ክልል ህዝቦችን ገድለው ዘርፈው ንብረቱን አውድመው ወደ መቀሌ እየመጡ ነው! መንግስት ሽፍታን ማሳደዱን አይተውም!ህወሓቶች ባጠፉት አንተ መወቀስ የለብህም።ሌቦቹን አባራቸው! በቃህ! ተነስ!
3
50
94
@amggebre
GG
8 months
የህዝቡ ዋና ጥያቄ ሰላም ይምጣልን ነው! ቅዲሚያ ለሰላም:: @AbiyAhmedAli ምርጫው ጦርነት ብቻ ነው:: ይወገድ ስንል አቢይ ለሰላም መምጣት እንቅፋት በመሆኑ ነው!!! የፋኖ ትግል ለሰላም ነው!!! ኦሮሙማ ጦርነት ነው:: ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር!!!
Tweet media one
7
62
97
@amggebre
GG
4 years
ህወሓቶች ቅደዱ! 24 ሰዓት በቀን 7 ቀናት በሳምንት ለፈረንጅ ውሸት ስለነገሩ የሞተው ድረጅታቸው ንፍስ ዘርቶ "አጆኩም!" የሚላቸው ይመስላቸዋል! አድቆልኝ የለ እንዴ መከላከያ! ኢትዮጵያ ለዘለዓላም ትኑር! #UnityForEthiopia #RebuildTigray #Justice4MaiKadra
9
57
81
@amggebre
GG
3 months
ማንም ለአቢይ አህመድ ክፉ ስም ልለጥፍበት የሚል የለም:: እምለው ካድሬው ከሚቀባጥረው! ፋላስፋ ነን ብለውም ከሚያሰለቹ ቅሌታም አውደልዳዮች በመለስ የሰውዬው ድርጊት ! ቤተሰቡን ! ክልሉን! አገሩን! የአፍሪካ ቀድን እንዳለ መበደሉ ማን ይክዳል?
Tweet media one
43
50
97
@amggebre
GG
4 years
US policy towards #Africa under @JoeBiden reaffirms support for African democracy & economic growth. #Trump urged his "favorite dictator" @AlsisiOfficial to bomb the #GERD , a beacon of hope to 62% of #Ethiopia |ns without power #UnityForEthiopia #Peace4Ethiopia @SecBlinken
0
79
70
@amggebre
GG
3 years
የህወሓት ደጋፊ ፈረንጆች በህወሓት መቸነፍ በሽቀዋል! የኢትዮጵያ ህዝብ በአንድነት በህብረት መነሳቱ ካሰቡት በጣም ጠቃራኒ በመሆኑ እልህ ይዟቸዋል! እንደነ ማርኮ ሩቢዮ ያሉ ሪፑብሊካንስ ድምጽ ማሰማታቸው ተመስገን ነው! #UnityForEthiopia #DisarmTPLF
1
52
87
@amggebre
GG
3 years
ጳጳሱ ይናገሩ: ጅቦች ካሉበት ዋሻ አው ! አው! ይበሉ! ባንዳው የግብጵ አሽከሩ ይጩህ! ፈረንጅም ይዶልት! ልጆችዋ እያሉ ማን ነው ኢትዮጵያን የሚነካት! ውጡ ተመዝገቡ! #UnityForEthiopia #ForwardElectionEthiopia ! አሳፍሩዋቸው!
1
43
90
@amggebre
GG
4 months
ወልቃይት እና ራያ ሌላ ምእራፍ! አቢይ አህመድ ቅርቃር ገባ! ህወሓት አሸንፋ አውሬዋን አንገቱ ላይ የብረት ሰንሰለለት አሰረችበት ለምን እንላለን?! ምክንያቶቹ እነሆ:- ወልቃይት ሶስት የአፍሪካ አገራትን የሚነካ ወሰን ያለው የኢትዮጵይ አካል ነው::
Tweet media one
48
33
97
@amggebre
GG
4 years
ዳያስፖራ ህወሓት ውሸት ሲነዙ ይኖራሉ እንጂ ዞሮ መግቢያ የላቸውም! ይቀጥሉ!ኢትዮጵያውያን በዓለም አቀፍ ደረጃ ይሄው እያሳፈርናቸው እንገኛለን! #UnityForEthiopia ገፋ ገፋ አድርገው ውጣው አቀበቱን ልብ ያሰበው ነገር አይገኝ እለቱን!
0
40
72
@amggebre
GG
3 years
Senator Menendez's total assault on Ethiopian soldiers is uncalled for! Ethiopian gov has made a statement that those found to disregard their duty will be made accountable! Ethiopian soldiers r impeccable Peacekeepers! Their record speaks louder, Sir! @SenatorMenendez @JimInhofe
3
47
81
@amggebre
GG
7 months
የሶማሊላንዱ የ @AbiyAhmedAli ፉከራ የት ደረሰ?! ተ መ ድ ላይ ፍጥጥ!!ተቸግሮ የሚያነብ! የሚፅፍ! የኮታ ዲፕሎማት ይዞ ምን ሊገኝ?! መማር ደጉ ሱማሌዎቹ ያጣድፉታል! ኦሮምማው እና አድርባዩ ግን ይንገላጀጃል:: ዲግሪው የውሸት! ሽልማቱ የውሸት!የኢኮኖሚ
Tweet media one
33
34
89
@amggebre
GG
3 years
ዝኸበርካ ህዝቢ ትግራይ! ህወሓታት በብዝኸድዎ ዘሪፎም ይበልዑ! ፈረንጂ ንዓኻ ዝልኣኾ'ውን ይሰርቑ! ጀነራል ዓሻ ጀጀብደኛ መራሒ'ዩ! ደቅኻ ብዝእዎ ኣትሪፍዎም! ምንም ንዘይርከብ! ነቶምሸፋቱ ስጎጎም! ይኣክል! ተልዓል! #UnityForEthiopia #DisarmTPLF
0
87
77
@amggebre
GG
10 months
ዳንኤል ክብረት ጭርሷል ጥይት! ፕሮፓጋንዳው ዘቅጧል!በብልፅግናው ካምፕ ዋይታ ነው!!! አንዳንዱ ካድሬ እፍረት የለውም! ልክ እንደ አለቃው አቢይ አህመድ እራሱን የአዋቂም አዋቂ አድርጎ ይመድባል:: ይሳደባይ! ይዘልፋል! ስም ያወጣል! ዳንኤል ክብረት
Tweet media one
24
41
90
@amggebre
GG
1 year
ኦሮም ፒፒ ህወሓት በሚሄድበት እየሄደ ነው!መጨረሻው ውድቀት መሆኑ አያጠራጥርም?!
Tweet media one
8
40
90
@amggebre
GG
3 years
The easiest way to get to peace in Tigray is to have TPLF disarm and dissolve! Just like the Derg it replaced! Simple! #UnityForEthiopia ENDF is doing a good job!
1
45
78
@amggebre
GG
1 year
ይህንን ሌባ በቦሌ ሸኝቶ! ጋዜጠኛ አሰርኩ ቀረርቶ! አቢይ እንቶፈንቶ! የመሪ እኩቶ!!!
Tweet media one
30
29
91
@amggebre
GG
1 year
There is no master-slave relationship in a Democracy! The most ignorant dictator in Africa is @AbiyAhmedAli He must pull out the Federal Army from the Amhara before Ethiopia further destabilizes! #JusticeForEthiopia
Tweet media one
Tweet media two
7
54
88
@amggebre
GG
3 years
የትግራይ ህዝብ ሆይ ህወሓት ሽፍቶች ልጆችህን ገድለው ተከዜ ወንዝ ይጥሏቸውና ሱዳን እና ፈረንጅ ጋር ሆነው በልጆችኅ እሬሳ ላይ ውሸት ይነዛሉ!ሃዘንህ የሚቆመው ሽፍቶችን ስታባርራቸው ብቻ ነው! በቃህ ! ተነስ ! ታገል #TPLFSURRENDERNOW
2
54
83
@amggebre
GG
7 months
ዓለም ያወገዘውን እልቂት "ኦፐሬሽን" አልከው?! ይህ ቃልህ እንደማስረጃ ይቀመጣል! በሰፈርከው ቁና ትሰፈራለህም ይላል! የቤተ መንግስቱ እንቁራሪት አብዷል!!!
Tweet media one
@danielkibret
Daniel Kibret
7 months
ቀጥቅጥ መዝራዕቶ ለኃጥእ ወለእኩይ፤ የዐመጸኛውንና የክፉውን ኃይል(ክንድ) ቀጥቅጥ ይላል ዳዊት። ሰሞኑን መከላከያ በጃውሳው ላይ የፈጸመው ኦፐሬሽን አስደናቂ ነው መቼም። ሰላም ካልወደደለት ምን ይደረጋል።
0
199
632
21
48
85
@amggebre
GG
3 years
The world must see the open aggression of #TPLFTerroristGroup . The people of Amhara, Afar regions are repeatedly attacked! Why is not @StateDept @EU_Commission condemning this attack on civilians? @UN @Pontifex TPLF is desecrating historical religeous sites! #UnityForEthiopia
2
69
74
@amggebre
GG
3 months
ወጣቱ ትውልድ ሆይ! ተማር ልጄ ዘፈን አይምሰልህ ምክር ነው:: ግንድ የሚያክል ምሳሌ ይሄውልህ:- ‹‹ግድቡ የኔ ነው!›› ያሉት ዶ/ር ስለሺ ዛሬ @AbiyAhmedAli ግድቡን እንደሸጠው ሲያስተውሉ! እና እብዱ አምባገነን ኢትዮጵያን አደጋ ላይ እንደጣላት ሲረዱ
Tweet media one
50
24
92
@amggebre
GG
4 years
Diaspora #TPLF making a lot of noise. Telling a ton of lies. Does this bring back #TPLF to power? Does this help #Tigrai at all? NO! Sons and daughters of the mafia family with big bank shares are mad like hell that the good old times are gone never to comeback! #unityforethiopia
7
27
84
@amggebre
GG
3 years
@CohenOnAfrica Mr. Cohen, why is it hard for you to see that the Ethiopian government is the ONLY legitimate entity in Ethiopia to speak and transact with A foreign power? Mr. Feltman is not going to have talks with Al Shabab, Is he?
6
42
76
@amggebre
GG
11 months
ሰው ሁን... ?! ⁦ @AbiyAhmedAli ⁩ አንተ ሰው ነህ?! መስታዎት ምን ያሳይሀል?! በድሮን የምትፈጀው ሰው አይደለም ወይ?! ያፈናቀልከው ሰው እይደለም ወይ? እስር ቤት ያጎርከው ሰው አደለም ወይ?! የሚራበው ሰው አደለም ወይ?! #JusticeForEthiopia
Tweet media one
9
61
88
@amggebre
GG
3 years
ፈረንጅ ፕሮፓጋንዲስቶች ካቸነፉንማ ሞተናል!በተኩስ አቁሙ ድንግጥ አሉ ድንብርብር! አሁን ቀጣዩ ኡ ኡ ታ በሱዳን መንገድ ይከፈት ነው! ይህ ደግሞ ሱዳን እና ግብጽ ጋር ህወሓት መንገድ እየመራች ዘመቻ ማለት ነው።የኢትዮጵያ እና የኤርትራ ህልውና!
5
34
83
@amggebre
GG
7 months
Gedion , you are a criminal! Ethiopians will hold you responsible as a partner in crime with @AbiyAhmedAli !!! Three regions are bleeding to death and heading to famine! The Somaliland MoU is a rotten piece of meat!
Tweet media one
7
50
87
@amggebre
GG
3 years
ትኩሱ ድንች ህወሓት እጅ ላይ ቁጭ! ፍጥጥ። #UnityForEthiopia #DisarmTPLF
6
22
76
@amggebre
GG
4 years
አዲስ አበባ ህዝብ አንዲህ ወጥቶ ጭቆናን ሲቃወም ልደቱ ከህወሃት ጋር ጓዳ ነበር! ዝም አልነው ምን ያድርግ?!
Tweet media one
10
17
77
@amggebre
GG
1 year
መከላከያ ሰራዊትን ከሞት፣ሃገርን ከመፍረስ የታደገን የአማራ ልዩ ኃይል ና ፋኖ ላይ መልሶ ጦር ማዝመት ታሪክ ይቅር የማይለው ክህደት ነው:: #RerouteRemittance #JusticeForEthiopia
4
43
87
@amggebre
GG
3 years
US should fight ISIS everywhere in the world including in the Horn of Africa! TPLF is ISIS!
Tweet media one
0
63
79
@amggebre
GG
4 years
When its missiles failed and it got totally defeated #TPLF started shooting twitter missiles from @DrTedros Command Center! The Money spent on the mendacity campaign could have saved life in #Tigrai . Does #TPLF diaspora care for the people of #Tigrai ? It never did and never will!
4
47
67
@amggebre
GG
4 years
Do these individuals want law and order in #Ethiopia ? Democracy and peaceful transition? Tigray rebuilt? Or to revive #TPLF dead dictatorship of 30 years ? Ethnic politics thrive? #UnityForEthiopia Long Live #Ethiopia
Tweet media one
8
55
65
@amggebre
GG
3 years
አሁን መረራ ጉዲና ሌንጮ እና ዳዉድ ለኦሮሞ ህዝብ ሲሉ መደበቅ ! ህወሓት ያልቀናት የጎሳ ፖለቲካ ምን ያደርግላቸዋል? ከኩት፤ፈጩት፤አቦኩት፤ጋገሩት፤ሻገተ። አይበቃም?! 50 ዓመት!
5
33
76
@amggebre
GG
3 years
እኛም አውቀናል! ተመዝግበናል! የህወሓትን ምርጫ ያመሰገነ የአውሮፓ ህብረት ዛሬ ወግቤን አለ! ነገሩ ፖለቲካ እንዲ ዴሞክራሲ አይደለም! #UnityForEthiopia #ForwardElectionEthiopia
1
28
74
@amggebre
GG
4 years
The fake propaganda massacres presented by @amnesty and @hrw are mere a cover ups to down play Mai-Kadra, the neglected massacre, perpetrated by #TPLF combatants that fled to Sudan! These orgs are so politically motivated and yet they talk humanitarian! Sad! #UnityForEthiopia
2
84
70
@amggebre
GG
3 years
የትግራይ ህዝብ ሆይ!ከእባብ እንቁላል እርግብ አይጠበቅም! ህወሓት 40 ዓመታት በፊት የነደፈህ እባብ ነው!የተቀረው የኢትዮጵያ ህዝብ እንዳደረገው አንተም መርዙን አውጣው! ተራው ያንተ ነው! በቃህ! ተነስ! #ChildrenNotSoldiers #DisarmTPLF
2
50
75
@amggebre
GG
4 years
ለህወሓት እንደ ኮሶ የመረርዋት ነገሮች 1) የኢትዮጵያን እና ኤርትራ ሰላም። 2) የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት አላግቷት ማረፉ ነው። የዳያስፖራ ህወሓት ፕሮፓጋንዳ ስለእነዚሁ ሁለት ነገሮች ማላዘን ነው። #UnityForEthiopia #Peace4Ethiopia #RebuildTigray
4
42
71
@amggebre
GG
3 years
ህወሓት ሳይወገድ ኢትዮጵያ ወደፊት አትቀጥልም! እንዴት የጦርነትን ምንጭ ሳናደርቀው ሰላም ይኖራል?! #NoNegotiationWithTplf #TPLFSURRENDERNOW ወንጀለኞችን ለፍርድ! #UnityForEthiopia
0
55
73
@amggebre
GG
4 years
The 5th Twitter Campaign of 2/21/2021 is in remembrance of the 1000 plus fellow citizens, #Ethiopian who happened to be in Mai Kadra town on the day of the #TPLF massacre! #Justice4MaiKadra Ban ethnic politics in #Ethiopia now!
1
57
68
@amggebre
GG
7 months
አል-ማርያም (መከራ አየሁ) እና ዳንኤል ክፋት! ከመርሀዊ ጭፍጨፋ ሌላ ምን ይሁን?! ምሁር ማለት ህሊና ያለው ማለት ነው:: ህሊና ስላለው የሌሎች በደል በደሉ ይሆንበትና! ቆሞ ይሟገትላቸዋል:: ይህ በትንሹ ምሁርነትን ይገፃል:: ለሆዳቸው ያደሩ
Tweet media one
Tweet media two
18
50
79
@amggebre
GG
4 years
የገዛ አገሩን የውጭ ጠላት ሲወራት "እሰየው"! እያለ "ተፎካካሪ ፓርቲ" የሚባለውን ስያሜ የሚያዝበት በኢትዮጵያ አገራችን ያለ ጉደኛው የፖለቲካ መድረክ ላይ ብቻ ነው!እንዲህ ካሉት ጋር ኑሩ የሚል ዴሞክራሲ አለ እንዴ?! አገር መጀመሪያ! #UnityForEthiopia
0
47
62
@amggebre
GG
4 years
The Turkish media has disclosed that Egypt has looted tons of gold from the Benishangul Ethiopian territory Egypt is destabilizing Ethiopia using a surreptitious way. The desert ship is not satisfied with chewing the cud with free of charge water @WhiteHouse #unityforethiopia
2
58
65
@amggebre
GG
1 year
@AbiyAhmedAli ⁩ እና ዲፕሎማሲ! የጤና ችግር ይሆን?! ካድሬዎች! ይህ ያሳፍራል!!! መንግስት ክብር አለው!!!
Tweet media one
13
38
76
@amggebre
GG
4 years
If there was a massacre in Axum the news would easily travels to the city of Gonder, Wollo and much sooner to Addis Ababa. It has been weeks since #TPLF started working on this story! #TPLF is a master of deception! Wonder what "evidence" was produced and furnished to @amnesty
1
56
64
@amggebre
GG
4 years
Today #Ethiopian Patriots in the diaspora and at home in #Ethiopia stood up and said NO! to the disinformation campaign by #TPLF and their hired hands! The Truth but only the Truth! Let them know, we do not have to exaggerate, inflate numbers. We don't have to! #UnityForEthiopia
0
38
62
@amggebre
GG
4 years
The #TPLF clicks and junta family diaspora members were funding the #MiaKadera genocide of innocents from the USA. Now they are lying down in the streets of the US pretending to be victims. #UnityforEthiopia #RebuildTigray #TigrayIsOpen @JoeBiden @KamalaHarris @JustinTrudeau
1
65
63
@amggebre
GG
11 months
@AbiyAhmedAli ⁩ looks at everything upside down! Isolation in HOA! Weak army! Weak economy! Weak governance! Only big corruption! Big mouth propaganda!
Tweet media one
6
67
77
@amggebre
GG
3 years
Does Democracy need @EU_Commission 's blessing to work in Africa?! NO, it does not. #UnityForEthiopia #ForwardElectionEthiopia
2
55
73
@amggebre
GG
3 years
ይልቃል የሚባለው ህወሓቴ ሲናገር "ምርጫው አስፈላጊ ነው ብዬ አላምንም" የሚገርም ነው! ይህ ሰው ተወዳዳሪ ሆኖ ጉች ብሏል።ምን አለፋው ታዲያ? 40 ሚሊዮን የተመዘገቡ ሰዎች ቢያምኑበት አይደል? የህወሓት አሽከሮች ችኮ ናቸው! #UnityForEthiopia
10
31
69
@amggebre
GG
11 months
አቢይ በጣም ጨንቆት የሚሄድበት ጠፍቶት... ፋኖ ሲያረራውጠው ትዛአለው በሻሻ! ጭንቀቱ በዛበት አሳጣው መድረሻ:: የአንድ አገር መሪ ድግስ ሊበላ የተወለደበት ክፍለ ሀገር አይመላለስም! አንድ መሪ ችግር እንደ ረሃብ!ድንገተኛ የጎርፍ አደጋ! ጦርነት!
Tweet media one
13
22
77
@amggebre
GG
3 years
የትግራይ ህዝብ ሆይ! የኢትዮጵያ ህዝብ ህወሓትን እንደመንግስት ተቀብሎ እኮ 30 ዓማታት ተዳድሯል።ግፍ መከራ ሲበዛበት ነው ህወሓትን እንደ ኪራይ ቤት ከአዲስ አበባ ያስወጣት!አንተም ከመቀሌ አሰናብታት እና ሰላምህን አግኝ! #UnityforEthiopia
2
35
67