ጃ Profile Banner
ጃ Profile

@JahmajestyI

10,415
Followers
415
Following
1,513
Media
5,028
Statuses

Proud Ethiopian/Social Activist /Human Rights Advocate/HOA/All opinions are my own!

Joined September 2020
Don't wanna be here? Send us removal request.
@JahmajestyI
3 years
95% ትግርኛ ተናጋሪዎች እኔና ልጄን ይጠሉናል | ፕሮፌሰር ሐረገወይን አሰፋ (የሔርሜላ አረጋዊ እናት) | NahooTv
Tweet media one
222
1K
3K
@JahmajestyI
3 years
ማርቲን ፕላውት የተባለ የወያኔ መረጃ አቀባይ ጋ ደውሎ "ሚስጥራዊ ሰነድ በእጄ ገብቷል ላቀብልህ" ብሎ ልክ በቀጠሮው ሰአት አጅሬ ያእቆብ ሆዬ ፕላውት ተቀምጦ ወደ ሚጠብቅበት ስፍራ በቀጥታ በማምራት ከቤቱ ተሸክሞት የመጣውን ሊጥ በአናቱ ከለበሰበት።
151
587
1K
@JahmajestyI
3 years
Students marching on the streets of Addis Ababa chanting against terrorist TPLF and calling citizens to defend their country. #NoMore #EthiopiaPrevails
28
789
1K
@JahmajestyI
7 months
"ሙስሊም፣ ክርስቲያን ሳትል ኢትዮጵያዊ ዜጋ የሆንክ በሙሉ አንድ ላይ ሆነህ ይኼንን ክፉ መሪ አስወግድ" ብፁዕ አቡነ ሉቃስ
Tweet media one
84
311
939
@JahmajestyI
1 year
ይሄ የሁሉም ኢትዮጵያዊያን አቋም ነው!
Tweet media one
78
275
924
@JahmajestyI
1 year
ሀብት አለው ፣ አሜሪካን ሀገር ተንደላቆ መኖር ይችላል ፣ ስልጣን እንስጥህ ተብሏል እሱ ግን ይሄንን ሁሉ ነገር ትቶ ከተበደሉት ጎን ተሰልፎ ዋጋ እየከፈለ ነው። ይሄ ሰው ምንም ነገር ቢፈጠር የህዝብን ጥቅም አሳልፎ አይሰጥም። ከጎኑ ነኝ!
Tweet media one
Tweet media two
117
283
924
@JahmajestyI
1 year
ድንቅ ተዋናይ ነው እጅግ የተለየ፣ የመንግሥትን አቋም በድፍረት ያሳየ፣ ልጅቷ ሀገር ናት ልጁ መንግሥታችን፣ ሲያሾፍ የምናየው በሚፈስ ደማችን፣
Tweet media one
56
336
904
@JahmajestyI
3 years
ልዩነቱ አሁን እየተዋጋን ያለነው ከብዙ ጣልያኖች ጋር ነው። እናሸንፋለን! #EthiopiaPrevails #nomore
17
569
858
@JahmajestyI
10 months
"አዲስ አበባ ቤት አለኝ መኪናም ነበረ በዚህ ሳምንት ተሸጠ ባለቤቴ የዩንቨርስቲ መምህር ናት።በዚህ እድሜዬ ዳጋት ቁልቁለቱን የምወጣው የምወርደው እኔ በግሌ ጎድሎብኝ ሳይሆን አማራ ጠፍቶብኝ ነው" ፋኖ ምንተስኖት
Tweet media one
56
359
843
@JahmajestyI
1 year
"ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ስልጣን በመልቀቅ የመፍትሄው አካል ይሁኑ" ክርስቲያን ታደለ 💪
97
213
779
@JahmajestyI
7 months
ሰበር ዜና ===== በሽመልስ አብዲሳ ልዩ ሀይልና በብርሃኑ ጁላ ጦር ዝርፊያና ውደመት የደረሰባትን "አውራ ጎዳናን" ከትናንት ጀምሮ ፋኖ ተቆጣጥሯታል።
Tweet media one
51
260
765
@JahmajestyI
1 year
ሀሳብን በሃሳብ ማሸነፍ አቅቶት የ80 አመት አዛውንት አስሮ የሚያሰቃየው "ጽንፈኛ" ማን ነው!?
Tweet media one
78
296
733
@JahmajestyI
8 months
"በገዛ ወርቃችን፣ገንዘባችን ድሮን ገዝተህ ህዝብ አትጨፍጭፍ" እኔ አባት የማውቀው እንደዚህ ለሚመራው ምዕመን ድምጽ የሚሆን እንጂ ከብአዴን ጋር ቁጭ ብሎ መድረክ የሚመራ ካድሬ አይደለም።
48
392
712
@JahmajestyI
3 years
በ31 ከተሞች በሚካሄደው የዓለም ዓቀፍ ሰልፍ የመጀመሪያውና ቀዳሚው ካናዳ ኦታዋ ሆኖለች #nomore
11
441
683
@JahmajestyI
10 months
ሰበር የአብይ አህመድ ሰራዊት የአማራን ህዝብ ለመግደል በዚህ ማለፍ አይቻልም በማለት ጠዋት ላይ ተቃውሞ ያሰሙ የአፋር ወጣቶች መገደላቸውን ተከትሎ የአፋር ህዝብ እያሰማው ያለው ተቃውሞ ተጠናክሮ ቀጥሏል። ድሉ የህዝብ ነው!
Tweet media one
Tweet media two
60
366
673
@JahmajestyI
3 years
ፊልድ ማርሻል ሀሰን ከረሙ!
Tweet media one
11
104
676
@JahmajestyI
1 year
Lusaka, Zambia! ጃ✌️
Tweet media one
67
45
665
@JahmajestyI
7 months
ቤተክርስቲያን የዚህን ሰው ድቁና ቀምታ��ከቤተክርስቲያን አውግዛ ልትለየው ይገባል!
Tweet media one
115
224
642
@JahmajestyI
1 year
የኦርቶዶክስ ምዕመናን ሆይ እስከ ቀራንዮ ድረስ የተከተለነን ፓስተር ቢንያም ሽታየን ድምፅ እንሁንለት። ቢኒያም ሽታዬን ፍቱት!
Tweet media one
11
251
636
@JahmajestyI
1 year
"ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ሲሉን የሰው እና የሀገር መሪ ያገኘን መስሎን ደገፍን፣ ነገር ግን ያገኘነው የብሔር መሪ ነው። ተሸወድን " ኦባንግ ሜቶ
Tweet media one
33
191
636
@JahmajestyI
1 year
አብይ አህመድን ህዝብ እንደዚህ አንቅሮ ነው የተፋዎ። ወልቂጤ የገባ ቢሆንም ህዝቡ ቤቱን ዘግቶ ቁጭ ብሏል። Bravo ጉራጌ! 💪
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
83
136
624
@JahmajestyI
11 months
Apartheid has become history in South Africa, yet it lingers on in Ethiopia. Europe condemns fascism, yet it thrives in Ethiopia. The world needs to know the Amhara people are facing both under Abiy Ahmed regime. @MikeHammerUSA @amnesty @UNHumanRights #AmharaGenocide #WarOnAmhara
31
671
607
@JahmajestyI
9 months
ጀግናው ፋኖ ኪሩቤል ክንዱ ሁሌም በልባችን ትኖራለህ።
Tweet media one
30
214
597
@JahmajestyI
9 months
"እየመጡ ነው" አዲስ አበቤ "እየመጣን ነው" ፋኖ
43
189
591
@JahmajestyI
9 months
"አማረኝ ክላሽ አማረኝ" አዲስ አበቤ ታላቁ ሩጫ ላይ💪
42
241
595
@JahmajestyI
8 months
"ፋኖ ጀግና፣ፋኖ ጀግና"💪 ምንም ማድረግ አይቻልም! ከህጻን እስከ አዋቂ ተስፋችን ፋኖ ነው እያሉ ነው!
20
251
590
@JahmajestyI
1 year
በእስራኤል የምትኖሩ አማሮች እና የአማራ ወዳጆች ክበሩልን🙏
Tweet media one
8
325
570
@JahmajestyI
9 months
የማይበገረው እስኬው!
Tweet media one
5
163
571
@JahmajestyI
1 year
የEBC, Fana, Walta ጋዜጠኞች እንቁልልጭ🤣እናንተ የአብይ አህመድ እና የሽመልስ አብዲሳን ውሸት ዘግቡ።
Tweet media one
58
125
577
@JahmajestyI
9 months
"በፈለግነው ጊዜ ከተማውን ለቀን ነበር፤ አሁን ደግሞ ጊዜው ስለሆነ ከተማችን ተቆጣጥረናል፤ ጠላት ድባቅ ተመቷል" አሳምነው ጽጌ ብርጌድ ዋና አዛዥ ኮማንዶ ፋኖ ወንድሙ ማሩ ላሊበላ💪
Tweet media one
11
181
539
@JahmajestyI
6 months
አርበኛ ዘመነ ካሴ በዲያስፖራ ውስጥ ያላችሁ ኑና ትግሉን ተቀላቀሉ የሚል መልዕክት አስተላልፏል። እስክንድርን ወሩን ሙሉ ስታንቋሽሽ የነበርክ ምሁር ነኝ ባይ፤ የፋኖ ተወካይ ነኝ እያልክ የምታውደለድል፤ እስኪ እንደ ታላቁ እስክንድር ሂዱና አሳዩን!
Tweet media one
50
192
541
@JahmajestyI
1 year
ሱሌማን አብደላ ለEthio 360 የወለደኝን የአማራ ህዝብ ክጃለው ለዚህ በአደባባይ ይቅርታ ጠይቄ ህዝቤን መካስ እፈልጋለሁ ብሏል። ከዚህ በኋላ መጀመርያ እንዲ ነበር እያላችሁ ልጁን ለማንቋሸሽ የምትሞክሩ ሰዎች ስነስርዓት ብታደርጉ ጥሩ ነው።
Tweet media one
25
200
508
@JahmajestyI
7 months
እስኬው በሸዋ ጠቅላይ ግዛት✊
26
158
516
@JahmajestyI
6 months
"ከ18 አመት በላይ ያለህ ወጣት በሙሉ ትግላችንን እንድትቀላቀል ጥሪ አቀርብልሀለው" ዋርካው ምሬ ወዳጆ
Tweet media one
38
207
517
@JahmajestyI
8 months
ቀድሞ ነቅቶ ከሌሎች ጓዶቹ ጋር ሆኖ ሙሉ ጎጃምን ያነቃ እና ያስታጠቀ ጀግና። ዘሜ!
Tweet media one
16
126
518
@JahmajestyI
8 months
ሰበር ዜና ===== ታዬ ደንደአ ከሀላፊነታቸው መነሳታቸውን ተከትሎ በፌስቡክ ገፃቸው: አብይ አህመድን በሰው ደም የምትጫወት አረመኔ ነህ ሲሉ መልዕክት አስተላልፈዋል።
Tweet media one
63
237
508
@JahmajestyI
7 months
ዳግማዊ 'አቡነ ጴጥሮስ' መጠተዋል! የብፁዕ አባታችን አቡነ ሉቃስ በረከታቸው ይደረሰን 🙏
Tweet media one
43
140
505
@JahmajestyI
1 year
ሙስጠፌ ግን ምን አይቶ ነው? 🤔
155
121
495
@JahmajestyI
9 months
ሸዋ ጠቅላይ ግዛት =========== የሸዋ ፋኖ ህዝቡን የማንቃትናየማደራጀት ስራ አጠናክሮ ቀጥሏል። ወንድሞቻችንን የተሰውለትን ትግል ከዳር ሳናደርስ ብንጠለፍ በ7 ትውልድ ባንድ ትብለን እንጠራ ብለው ተማምለዋል። ድል የህዝብ ነው!
11
238
479
@JahmajestyI
9 months
"ብአዴን ከእንግዲህ ተመልሶ አይመጣም፣ላይመለስ ሄዷል" ፋኖ ወግደረስ ጤናው የምረቃ ፕሮግራም ላይ
14
224
484
@JahmajestyI
1 year
"የኢትዮጵያ አምዶች በአገዛዙ እየተፈረካከሱ ባሉበት ሁኔታ ብልጽግናንን ከቦ እያሸበሸበ ካለ ፓርቲ ጋር መቀጠል አልችልም" አንዷአለም አራጌ አበጀህ🙏
Tweet media one
60
116
479
@JahmajestyI
9 months
ሰበር መረጃ ======= ከፕሬዚዳንት ሳህለ ወርቅ ዘውዴ ጋር ጉባኤ ለመታደም ወደ ውጭ ሀገር የሄደችው የETv ጋዜጠኛ መቅደስ ጥላሁን ልብሴን ቀይሬ ልምጣ ብላ ከነሱ ተለይታ በዛው ኮብልላለች።
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
72
110
465
@JahmajestyI
1 year
እነዚህ ይታዩሃል? አማራ በመሆናቸዉ ብቻ ኢትዮጵያ ውስጥ እንዳይኖሩ የተፈረደባቸው ንጹሐን ናቸው። ዛሬ እሳት ለብሶ እሳት ጎርሶ እየተፋለመህ ያለው የነዚህ ወንድም፣አባት ነው! የአማራ ህዝብ የሚታገለው በበቂ ምክንያት ነው! ግፍ አንገሽግሾታል!
Tweet media one
Tweet media two
14
277
471
@JahmajestyI
1 year
አሁን ታማኝ በየነ ...... ""ህዝቡ ትግሉን አጠናክሮ ይቀጥል። መንግስት የህዝብን ጥያቄ እስኪመልስና ውሳኔውን እስኪቀለብስ ተቃውሞውም ያሰማ። ይህንን ካላደረገ ሀገር አቀፍ ህዝባዊ ትግል እንጠራለን"" ብሏል።
Tweet media one
134
136
470
@JahmajestyI
7 months
ሁሉን የተካነው ፋኖ💯❤
23
152
464
@JahmajestyI
10 months
በርሊን፣ጀርመን እናመሰግናለን ጀርመኖች።ክበሩልን🙏
29
261
473
@JahmajestyI
7 months
እኚህ አባት የቻሉት መከራ... ሌላ እኮ በደል ንሮባቸው አይደለም፤ ለምን አማራ ሆኑ ነው! መከራው በቅርቡ እንደሚያልፍ አልጠራጠርም ይፍቱን አባታችን🙏
Tweet media one
25
135
472
@JahmajestyI
7 months
ዳንኤል ክብረትን ሰምቶ አባታችንን ለማውገዝ የሚመጣ ማንኛውም ሰው፣እራሱ በ60 ሚሊዮን አማራ የተወገዘ ይሆናል! ይኼ ሊታወቅ ይገባል! ይፍቱን አባታችን!🤲
Tweet media one
48
146
463
@JahmajestyI
7 months
እስክንድር ነጋ!
37
146
463
@JahmajestyI
1 year
ለአማራ አሁን 2 ምርጫ ቀርቧል፦ 👉ቃሊቲ ወይም 👉ጫካ
Tweet media one
64
162
462
@JahmajestyI
9 months
ታላቁ እስክንድርን የሚጠላው ሌባ እና አጭበርባሪ ብቻ ነው። ከሱ ጋር አልሰራም የሚል እና ስሙን የሚያጠፋ በአማራ ስም የተቋቋመ ድርጅት ካለ የጊዜ ጉዳይ ካልሆነ በስተቀር ልክ እንደ አብን አማራን ለመሸጥ የተዘጋጀ ነው። አንድነት ሀይል ነው!
Tweet media one
35
182
458
@JahmajestyI
1 year
ኦነግ ሸኔ የነቀምትን፣ የመተሐራን ከንቲባዎች ሲገደል ትንፍሽ ያላለው አብይ አህመድ ፣ አማራ ክልል ግድያ ሲኖር የህግ አካላት እንኳን መግለጫ ሳይሰጡ እሱ በመግለጫ ለመምጣት የቀደመው የለም። የአማራ ህዝብ ያንተን ድራማ ከተረዳ ቆይ። አንሸወድም!
29
171
452
@JahmajestyI
8 months
ለህሊና መኖር!
Tweet media one
57
205
454
@JahmajestyI
11 months
ፋኖን ሙስሊም ጠል አድርገው መሳል ለሚሞክሩ የከሰሩ ካድሬዎች ይሄንን ቪዲዮ አሳዩልኝ። ፋኖ ይችላል!
18
270
448
@JahmajestyI
8 months
ዛሬ "አሰብን ካላገኘን ሞተን እንገኛለን" የሚለው የቀድሞው የህወሓት አሁን ደግሞ የአብይ አህመድ አገልጋይ ሬድዋን ሁሴን ያኔ ምን ይል እንደነበር ስሙት👇
74
331
449
@JahmajestyI
7 months
ሰበር መረጃ ======= ከበርካታ ከባድ ኦፕሬሽኖች በኋላ፣ ጎንደር ዛሬ (አሁን) ሙሉ በሙሉ በአማራ ፋኖ ቁጥጥር ስር ውላለች። ፋኖም ህዝቡ በዓሉ እንዲያከብር ፀጥታዋን እያስከበረ ይገኛል። መልካም በዓል
57
103
453
@JahmajestyI
9 months
"መከላከያው አማራ ክልልን ለቆ ይውጣ" የላሊበላ ነዋሪዎች ተመልከቱ አሚኮ ይኼንን ቆርጦ ነው ያስቀረው ጀግና ብለንሻል እህታችን💪
22
249
437
@JahmajestyI
1 year
የመከላከያ አባል የሆናችሁና መከላከያ ቤተሰብ ያላችሁ መቼም ይሄንን ፎቶ አትዘነጉትም።ዛሬ ላይ እነሱ ተቃቅፈው በፍቅር ጠብ እርግፍ እያሉ ነው።ለዚህ ሁሉ ግፍ ግን ከሁለቱም በኩል ተጠያቂ የሆነ 1 ሰው የለም። በድጋሜ ስተት አትስሩ! አንተኩስም በሉ!
Tweet media one
40
236
446
@JahmajestyI
11 months
ሰበር ዜና! ደጋዳሞት ከተማ ላይ በፋኖ ጥይት ሲቆላ የሰነበተው የአብይ ሰራዊት የተራረፉ ወታደሮችን ሰብስቦ ሌሊቱን ከተማዋን ለቆ ወጥቷል። በዚህ ሰዓት ከተማዋ በፋኖ ቁጥጥር ስር ገብታለች። አሁንም በቂ ዝግጅት አይለያችሁ! ሁሌም ዝግጁ!
47
174
435
@JahmajestyI
1 year
ጎበዜ ሲሳይ በግሉ የቀረበት አንዳች ነገር የለም ፣ ይሄ ሁሉ ለአማራ ነው። በእርግጠኝነት መናገር ይምችለው ጎበዜ ሲሳይ በክብር ቀና ብሎ የሚሄድበት ቀን ቅርብ ነው። ይሄም ያልፋል!
110
204
446
@JahmajestyI
7 months
ሰበር ዜና ===== የመንዝ ላሎ ወረዳ 52 የብልጽግና አገዛዝ የፖለቲካና የፀጥታ አመራሮች ለሸዋ መንዝ ላሎ ፋኖ በፃፉት ደብዳቤ መሰረት የወረዳውን የአገዛዙ መዋቅር ሙሉ በሙሉ በፈቃዳቸው አፍርሰው፣ፋኖን በይፋ መቀላቀላቸውን ገልጸዋል።
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
38
172
436
@JahmajestyI
7 months
ታላቁ እስክንድር በሸዋ ጠቅላይ ግዛት!
Tweet media one
Tweet media two
38
135
442
@JahmajestyI
9 months
ፋኖ ጎን ለጎን ሰብል በመሰብሰብ ገበሬውን እያገዘ ይገኛል። ፋኖ የህዝብ ልጅ!
16
148
437
@JahmajestyI
1 year
ጀግና ነሽ እህታችን🙏
Tweet media one
53
132
437
@JahmajestyI
1 year
ሰበር ዜና ባህርዳር 🔥🤞✊ ፋኖዎች ወደ ባህርዳር እየገቡ ነው። ወጥተህ ተቀላቀለቸው። እኔና ጓደኞቼ ወጥተናል።
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
51
141
430
@JahmajestyI
6 months
በመርዓዊ ከ6አመት ህጻን እስከ ንፍሰጡር ሳይቀር በጭካኔ ተጨፍጭፈዋል😭😭😭 እመኑኝ ዋጋ ትከፍላላችሁ!
Tweet media one
20
285
425
@JahmajestyI
1 year
አቶ ገዱ የአማራን ህዝብ ሰቆቃ ሲናገሩ ከአብይ አህመድ በተሰጠው ተልዕኮ መሠረት እንዳይናገሩ ሲረብሽ የነበረው ሰው ይሄ ነው👇የምታውቁት ሰዎች ካላችሁ ለክፉም ለደጉም እንመዝግበው።
Tweet media one
46
232
418
@JahmajestyI
11 months
አንዱ ከአሜሪካ ኢትዮጵያ ገብቶ አምባገነኑን ለመታገል ለህይወቱ ሳይሳሳ ጫካ ገባ፣ሌላኛው ደግሞ ለህይወቴ ያሰጋኛል ብሎ ከኢትዮ ሄዶ አሜሪካ ጥገኝነት ጠየቀ። The difference is visible! ለዚህ ነው እስክንድርን የምናምነውና ታላቁ እስክንድር የምንለው!
Tweet media one
Tweet media two
20
172
421
@JahmajestyI
1 year
"ከሸኔ እና ከወያኔ ጋር ቁጭ ብለህ እያወራህ ፣ፋኖ ላይ ጦርነት ማወጅ አላማው ሌላ ነው። እኔ የለሁበትም! " @AbrarSuleiman @iyoba4u
44
193
415
@JahmajestyI
1 year
"አብይ አህመድ ለኢትዮጵያ እንድነትም ይስራ ፣ ለኦሮሚያ መገንጠልም ይስራ እሱ በስልጣን እስከቀጠለ ድረስ ኢትዮጵያ ከመፍረስ አትድንም" ልደቱ አያሌው
Tweet media one
49
124
419
@JahmajestyI
9 months
ታላቁ እስክንድር ነጋ!
Tweet media one
13
115
408
@JahmajestyI
1 year
ፋኖ ተኳሽ ብቻ ለሚመስላችሁ አንድ ጀግና ላስተዋውቃችሁ ! ፋኖ ዶ/ር ሙሉጌታ ድጋፌ ይባላል የሳይንቱ አንበሳ ፋኖ መሪ ነው .. ሜዲካል ዶክተር ነው ባለሀብትም ነው ! ህዝብ ከሌለ ሁሉም የለም ብሎ ነፍጥ አንስቷል ።
Tweet media one
25
130
403
@JahmajestyI
11 months
በደቡብ አፍሪካ የሚገኙ ወገኖቻችን አብይ አህመድ በአማራ ህዝብ ላይ እያደረገ ያለውን ጭፍጨፋ በብሪክስ ስብሰባ አዳራሽ በር ላይ እያወገዙና እየተቃወሙ ይገኛል። በርቱልን!
15
212
404
@JahmajestyI
10 months
ሰበር ዜና ቀደም ብዬ ለሊቱን ራያ ቆቦ ውጊያ እንደነበር ዘግቤ ነበር። አሁን የምስራቅ አማራ ፋኖ ራያ ቆቦ የአገዛዙን ሰራዊት ሙሉ በሙሉ በመደምሰስ ሲጠቀምበት የነበረውን ካምፕ ተቆጣጥሮ በርካታ መሳሪያና ተተኳሾችን በእጁ አስገብቷል። ፋኖ ይችላል!
21
140
411
@JahmajestyI
1 year
"የአብይ አህመድ እና ሽመልስ አብዲሳን እግር ለመላስ ከሆነ ፣ 1ሚሊዮን አይደለም 1 ተጋሩ ሳይሞት በፊት ማድርግ ይችሉ ነበር" ልደቱ አያሌው
Tweet media one
49
79
410
@JahmajestyI
11 months
ሂትለር በአይሁዳውያን ላይ ያደረገውን፣ አብይ አህመድ አንድ በአንድ በአማራ ህዝብ ላይ እያደረገው ነው። ለዚህ ግፍ ከፍተኛ ዋጋ እንደሚከፍሉበት አልጠራጠርም።የጊዜ ጉዳይ ነው!
Tweet media one
30
369
397
@JahmajestyI
9 months
በቃኝ === የአማራ ህዝብ ብልፅግና ሆይ በቃህ ብሎ ተነስቷል። መከላከያ ውስጥ እህት ወንድም አባት እናት ሚስት ባል ልጅ ዘመድ ጎረቤት ያላችሁ ሰዎች እባካችሁ ምከሯቸው ለ1 ግለሰብ ብለው የማያውቁት ቦታ ሄደው አይለቁ።
12
184
398
@JahmajestyI
11 months
ቁምጣ ለባሾች የምንጃር ፋኖዎች የሚገርም ጀብድ እየፈጸሙ ነው። ድል ለተገፋው የአማራ ህዝብ!
Tweet media one
10
152
393
@JahmajestyI
1 year
የአብይ አህመድ ኢትዮጵያ💔
Tweet media one
59
214
390
@JahmajestyI
10 months
🚨ሰበር ዜና 1.የወረኢሉ ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ ከነምክትሉ 2.የጃማ ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ ከነምክትሉ 3.የከላላ ወረዳ ዋና አስተዳዳሪና ምክትሉ ጨምሮ 9 የብአዴን አመራሮች ወደ ደሴ ለስብሰባ ሲሄዱ ፋኖ በቁጥጥር ስር አውሏቸዋል።
32
140
389
@JahmajestyI
8 months
የኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰቦች ፋኖን በጉጉት እንደሚጠብቁት እንጂ በስጋት እንደማያዩት ይኼ ቪዲዮ ምስክር ነው። ጅግጅጋ የብሔር ብሔረሰቦች ቀን ላይ👇
18
163
395
@JahmajestyI
1 year
"ትግሉ ይቀጥላል" ታላቁ እስክንድር ነጋ
36
124
391
@JahmajestyI
1 year
ጃል መሮ: "ቤተ-መንግስት ያሉት የአባገዳ ልጆች ናቸው ያስታጥቁናል፣ በስምምነት ከአብይ እርዳታ እንቀበላለን።"
90
274
384
@JahmajestyI
1 year
በአማራነት መደራጀት ውዴታ ሳይሆን ግዴታ መሆኑን ተረድቶ በዚህ ልክ ገንፍሎ ሲወጣ በማየቴ ደስተኛ ነኝ።የአማራ ድያስፖራ ይሄ ብቻ አይደለም ከዚህም በላይ ወጥተን ለጠላትም ለወዳጅም ማን እንደሆንን ማሳየት አለብን። ድል ለተገፋው የአማራ ህዝብ!
3
217
387
@JahmajestyI
9 months
ሸዋ ጠቅላይ ግዛት! =========== አርበኛ መከታው ማሞ ከፋኖዎች ጋር ውይይት...! ማሸነፋችን አይቀሬ ነው! ሌላ ምርጫ የለም!
15
181
385
@JahmajestyI
9 months
ጀግናው ፋኖ እና ደራሲ አሰግድ። ዛሬ የህዝብ ልጅ የሆነው የፋኖ ቀን ነው!
Tweet media one
7
148
386
@JahmajestyI
2 years
"ለአብይ አህመድ ኢትዮጵያ ማለት 4 ኪሎና አከባቢው ነው" ሰለሞን ሹምዬ
Tweet media one
58
113
383
@JahmajestyI
6 months
ሰበር መረጃ ====== የአረጋ ከበደ(ቀንድ አውጣ)ጥባቂዎች በሰላም ከአማራ ህዝባዊ ሀይል ጋር ተቀላቅለዋል።
Tweet media one
45
134
380
@JahmajestyI
10 months
"ህይወቴን ለአማራ፣ ስጋዬን ለአሞራ" ብላችሁ ውድ የሆነውን አንዲት ነፍሳችሁን የሰጣችሁን ፋኖዎች ሁሌም እናስባችኋለን። የአማራ ህዝብ አሸንፎ ስማችሁ በታሪክ ድርሳናት ላይ በደማቁ እንደሚሰፍር አልጠራጠርም። ድል ለተገፋው የአማራ ህዝብ!
Tweet media one
Tweet media two
3
183
375
@JahmajestyI
11 months
ይሄንን የምናሳየው ለመመጻደቅ አይደለም።አንደኛ የኢትዮጵያ ህዝብ እውነታውን እንዲያውቅ ነው።ሀለተኛ ደግሞ መከላከያ ውስጥ ዘመድ ያላቸው ሰዎች ልጆቻቸውን እንዲመክሩ። ሳትተኩሱ እጃችሁን ስጡ ፋኖ በሰላም ይቀበላችኋል።
19
199
361
@JahmajestyI
2 years
"የንጹሐንን ሞት ማስቆም ካቃተው ፣ መንግሥት መፍረስ ነው ያለበት"👇👇
28
214
360
@JahmajestyI
9 months
"ፋኖ እየመጣ ነው" አዲስ አበቤ
32
133
360
@JahmajestyI
1 year
አርባምንጭ❤️
Tweet media one
10
63
359
@JahmajestyI
6 months
የመላው ጥቁር ኩራት የሆነን ንጉስ፣በዘር ማጥፋት ወንጀል አለም የሚፈልገው አብይ አህመድ እና ማፍያው የኦህዴድ ቡድን ሊያንኮስሰው አይችልም! እምዬ!
Tweet media one
17
98
365
@JahmajestyI
1 year
የጠ/ሚኒስትሩ PhD ፊክ ሆኖ ተገኘ! እውነት እና ንጋት እያደር ይጠራል።
Tweet media one
318
167
352
@JahmajestyI
6 months
"ወረዳ ብቻ ሳይሆን ገና ሀገርን እንቆጣጠራለን" ፋኖ አብዱላዚዝ የአንጾኪያ ገምዛ ፋኖ የፖለቲካ ዘርፍ ሀላፊ የአንጾኪያ ገምዛ ፋኖ ፊታውራሪ ገበየሁ አባ ጎራው ብርጌድ👇
24
136
358
@JahmajestyI
1 year
ፋኖ አበበ እስክንድርን ተሳደበ የሚል የተጠለፈ የስልክ ልውውጥ በሚል የአገዛዙ ካድሬዎች ሲቀባበሉት ነበር። እንሆ እውነታው👇ፋኖ አበበ ዛሬ የቪዲዮ መልዕክት ልኳል። ለአማራ ህዝብ ጥሪ አቅርቧል።
13
161
343
@JahmajestyI
11 months
ዛሬ ገቢ የተደ��ገ ነው👇 ድል ለተገፋው የአማራ ህዝብ!
Tweet media one
23
146
348
@JahmajestyI
6 months
ይኽ የምትመለከቱት መሳሪያ የተገዛ እንዳይመስላችሁ፤ ከብርሃኑ ጁላ ጦር የተማረከ ነው። ሸዋ ጠቅላይ ግዛት የአማራ ፋኖ!
Tweet media one
33
131
346
@JahmajestyI
1 year
የጋሞ አርባምንጭ ህዝብ ከአማራ ህዝብ ትግል ጋር እንደሚቆም በመገለፅ ዘሬ ጠንከር ያለ ህዝባዊ እምቢተኝነት ጀምሯል። በሁሉም ኢትዮጵያ ትግሉ መቀጣጠል አለበት።
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
11
144
340