Wondmagegn Ejigu Profile
Wondmagegn Ejigu

@EjiguWenneve

349
Followers
295
Following
143
Media
662
Statuses

“When a man is denied the right to live the life he believes in, he has no choice but to become an outlaw.” ― Nelson Mandela

Stockholm, Sweden
Joined September 2016
Don't wanna be here? Send us removal request.
@EjiguWenneve
Wondmagegn Ejigu
2 months
"የበለጸገችው" ኢትዩጵያ፣ በቢሊዬን ዶላሮች ፓርክ፣ሪሶርትና ቤተ-መንግሥት የምትገነባው የብልጽግና አገር ትልቁ ሆስፒታል (ጥቁር አንበሳ) emergency room ይሄን ይመስላል!👇🏿👇🏿👇🏿
54
175
304
@EjiguWenneve
Wondmagegn Ejigu
1 month
ማንም አንተን መጥቶ ነፃ አያወጣህም! አትርመጥመጥ! ተነስ! ተነሺ! ከኬንያ ሕዝብ ተማር፣ ሐይል ያለው በሕዝብ እጅ ላይ እንጂ - አንተ ግብር እየከፈልክ ደሞዙን በምትከፍለው አድማ በታኝ አፈሙዝ ላይ አይደለም! አዲስ አበቤ!
Tweet media one
130
71
266
@EjiguWenneve
Wondmagegn Ejigu
1 month
የብል(ጽ)ግና ኮሪደር ልማት true Color ይሄን ይመስላል፦ አዲስ አበባን ማፍረስ! አዲስ አበቤን ማፈናቀል! ዜጎች ለአመታት ቆጥበው ከሰሩት መኖሪያ ቤታቸው በድንገት ማፈናቀል! ቤታቸውንም ማፍረስ! ሊያፈርስ የመጣውን ማፍረስ እስኪጀመር ግፉ ይቀጥላል!
33
131
217
@EjiguWenneve
Wondmagegn Ejigu
1 month
Remember Idi Amin? childish, psychopath & ruthless leader. We have one now in the same region, @AbiyAhmedAli 4ኪሎ ሜትር የተሰራ መንገድ እንደገነ ሰራን አስመረቅን፣ እያለ የሚለፋደድ literally good for nothing tyrant.
Tweet media one
63
49
184
@EjiguWenneve
Wondmagegn Ejigu
3 months
ፒያሳ መሬት የምትጫረት ባለሀብት - ገንዘብህን በራስህ ፍቃድ ቤንዚል አርከፍክፈህ እንዳቃጠልከው ቁጠረው! ንፁሐንን ያለአግባብ አፈናቅለህ- አልምቼ በሰላም እኖራለሁ ብለህ በራስህ ገንዘብ የምትቆምር ከሆነ!? ሞክረው! @aradahibret
Tweet media one
34
64
117
@EjiguWenneve
Wondmagegn Ejigu
4 months
"እሪ በከንቱ" ፊት!
Tweet media one
40
45
120
@EjiguWenneve
Wondmagegn Ejigu
27 days
MacGyver የኢትዩጵያ ኢኮኖሚና የአዳነች ፊት የተምታታበት ይመስለኛል። "አስደማሚ ለውጥ" ያየነው ኮሮኮንች የነበረው የአዳነች ፊት ላይ ብቻ ነው! ያየነውን እንመሰክራለን
Tweet media one
27
44
114
@EjiguWenneve
Wondmagegn Ejigu
3 months
አዳነች ሳትመረጥና ሳትወከል- በአዲስ አበባና በዲስ አበቤ ላይ በፍፁም መወሰነ አትችልም! #AdanechMustGo !
Tweet media one
42
36
109
@EjiguWenneve
Wondmagegn Ejigu
1 month
ሕዝባዊ አመጽ! William Ruto በጉልበት ሊጥል የነበረውን ታክስ-አፍንጫውን ይዘው አስተፍተውታል! በሕዝባዊ አመጽ አስጨንቀው፣-"አላፀድቅም" እያለ እንዲለፈልፍ አድርገውታል!አዲስ አበቤ ካለህበት ጭቆና የምትገላገለው ስታምጽና እንቢ ስትል ብቻ ነው!
Tweet media one
49
43
94
@EjiguWenneve
Wondmagegn Ejigu
4 months
Demolishing and destroying Addis Ababa, is literally demolishing & distroying our history, identity!
Tweet media one
25
38
81
@EjiguWenneve
Wondmagegn Ejigu
26 days
ኢትዩጵያ ውስጥ መፈንቅለ መንግሥት ማድረግ ሙዝ የመላጥ ያህል በጣም ቀላል ነው። Its a failed state, collapse ያደረገ ኢኮኖሚና በጣም የመረረው ሕዝብ ነው ያለው። ጥያቄው who have the guts? ነው- የፀጥታ መዋቅር ውስጥ ትንሽ እንጥፍጣፊ ሕሊና አስቡበት!
Tweet media one
25
19
72
@EjiguWenneve
Wondmagegn Ejigu
15 days
80% አአ - slum ነው፣በመቶ ሺህ የሚቆጠሩ አዲስ አበቤዎች ጎዳና ተዳዳሪዎች ናቸው። ከከተማው ነዋሪ 85 % below poverty level ነው የሚኖረው። and yet @AdanechAbiebie ፋውንቴን እና ፏፏቴ በሕዝብ ገንዘብ አሰርታ በኩራት አድንቁኝ እያለች ነው! PP📢
Tweet media one
30
14
71
@EjiguWenneve
Wondmagegn Ejigu
2 months
ካድሬ- ዘላለም ሙላቱ ይባላል፣ በተረኝነት ከኦሮሚያ መጥቶ የአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ ሐላፊ የሆነና አዲስ አበቤን ሙልጭ አድርጎ ሲሳደብ የከረመ ጎጠኛ ነው። ዛሬ ደግሞ- አዲስ አበባን ወክሎ በምክክር ኮሚሽን ውስጥ እየተመካከረ ነው!?
Tweet media one
17
46
69
@EjiguWenneve
Wondmagegn Ejigu
4 months
Attention! The capital city of Pan-Africanism, the host of African union and the 4th diplomatic city in the world, ADDIS ABABA is being demolished by the ruthless dictator Abyi Ahmed.
Tweet media one
23
30
59
@EjiguWenneve
Wondmagegn Ejigu
4 months
As residents of Addis Ababa, we reject demolition of our history and values we refuse displacement!
Tweet media one
12
20
46
@EjiguWenneve
Wondmagegn Ejigu
21 days
Populist tyrants like @AdanechAbiebie try hard to be charismatic & show off a strong personal connection with supporters but often end up ridiculously useless and make us 🤣🤣🤣🤣 ሰገጤ ሲፈነዳ መጨረሻው ይሄ ነው.
26
15
46
@EjiguWenneve
Wondmagegn Ejigu
3 months
Abyi Ahmed is a warmonger , responsible for: 3 devastating civil wars Genocide Economic crisis Starvation Regional instability Abyi MUST GO NOW!
Tweet media one
3
36
45
@EjiguWenneve
Wondmagegn Ejigu
28 days
Tyrants & celebrities. የ🇬🇶 ኘሬዝዳንት ልደቱን ሲያከብር እነNicki Minajን ጋብዞ ነው፣የKim Jong ና የቅርጫት ኳስ ኮከቡ D. Rodman እሽኮለሌም አይረሳም። የእኛም tyrant በአቅሚቲ ጡረታ የወጡ የኳስ ኮኮቦችን በ77 ሚሊዩን ብር ወጪ አስመጥቶ ሲፈራገጠ ነበር።
Tweet media one
Tweet media two
18
14
45
@EjiguWenneve
Wondmagegn Ejigu
2 months
ብልጽግና የሚሉት አረመኔ ስረአትን በትግላችን ከስልጣን እስክናወረድ ድረስ- ድርድርና ምክክክር በአዲስ አበባ ሕዝንድ ዘንድ ፈጽሞ ተቀባይነት የለውም!
Tweet media one
1
25
39
@EjiguWenneve
Wondmagegn Ejigu
2 months
የአዲስ አበባ ሕዝብና ሌሎችም የፖለቲካ ጥያቄና ፍላጎት ያላቸው የፖለቲካ ሐይሎች ያልተሳተፉበት መድረክ- ምክክር ሳይሆን የዚህን አረመኔ ስረአት እድሜ ማራዘሚያ ተራ ሴራ ነው!
Tweet media one
11
28
37
@EjiguWenneve
Wondmagegn Ejigu
4 months
#አንፈርስም #ሰፈሬን_ለቅቄ_አልሄድም
Tweet media one
1
21
35
@EjiguWenneve
Wondmagegn Ejigu
3 months
Abyi Ahmed is the most underrated tyrant, fanatic & fascist ruler! Abyi Must Go Now!
Tweet media one
6
23
36
@EjiguWenneve
Wondmagegn Ejigu
3 months
በከተማችን መሬት ላይ ኢንቨስት አድርጌ ሀብት አፈራለሁ የሚል ባለሀብት ገንዘቡን ከማዋሉ በፊት ያስብበት!! #AbiyMustGo #AdanechMustGo
Tweet media one
1
18
35
@EjiguWenneve
Wondmagegn Ejigu
3 months
ዘሚካኤል ያራዳ ልጅ- ካለግዜህ የተከሰትክ የዋቴ icon! አፉ በለን -አንተን የጎዳህ ትንሽ ቀደም ብለህ መከሰተህ (timing ) ና ፖለቲካ ውስጥ አለመግባትህ ነው እንጂ አንተ እያለህ አሁን ያለው ሰገጤና ዋቴ ጠቅላይ ሚኒስትር ሊሆን አይገባውም ነበር!
Tweet media one
5
8
34
@EjiguWenneve
Wondmagegn Ejigu
4 months
በነገራችን ላይ.......
Tweet media one
0
15
32
@EjiguWenneve
Wondmagegn Ejigu
29 days
በብል(ጽ)ግና አገዛዝ በ6 አመታታ ውስጥ ለኢኮኖሚው value የሚጨምር ስንት ፋብሪካ ተገነባ? ዜሮ! ያሉትንም ተዘግተዋል! አገልግሎት ተቋማትስ? ዜሮ! የእርሻ ዘርፉም የቁልቁለት ጉዞ ላይ ነው! ከተማን አፍርሶ🎆እያደረገ- ጦቢያ በወራት በለጸገች ይለሐል!
Tweet media one
11
12
33
@EjiguWenneve
Wondmagegn Ejigu
3 months
አያት ቅድመ አያቶቻችን በአቀኗት ከተማ ስርአቱ ላፈራቸው ባለሀብቶች አትሸጥም! #AbiyMustGo #AdanechMustGo #አራዳየአዲስአበባልጆችህብረት #አዲስአበባ #Addisababa
Tweet media one
6
22
29
@EjiguWenneve
Wondmagegn Ejigu
1 month
የኬንያ መንግሥት ኢ-ፍትሐዊ ቀረጥ ለመጣል ሲሞክር- ኬናውያን ግልብጥ ብለው ወጡ -"Occupy the parliament!"ብለው ቀወጡት" መንግሥትም በሰአትት ሐሳቡን ቀየረ። ሕዝባዊ አመጽ-ፍቱን መዳኒት! ጠላትህ ጨካኙ መንግሥት አይደለም ፍርሐትህ ነው!
Tweet media one
6
11
28
@EjiguWenneve
Wondmagegn Ejigu
3 months
Just a reminder- አራዳ የአዲስ አበባ ልጆች የፖለቲካ እንቅስቃሴ ዝም ብሎ- out of no where pop up ያደረገ አይደለም! ከዚህ በፊት በአአ ጉዳይ ላይ በተደረጉ እንቅስቃሴዎች አሻራችን ጉልህ ነው! በጥቂቱ ለምሳሌ፦👇🏿👇🏿👇🏿 @aradahibret
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
7
8
28
@EjiguWenneve
Wondmagegn Ejigu
2 months
የአዲስ አበባ ሕዝብ የፖለቲካ ጥያቄ የሚመለሰው አረመኔው የብልጽግና ስረአት ከስልጣን ሲወረድ ብቻ ነው!
Tweet media one
5
11
27
@EjiguWenneve
Wondmagegn Ejigu
23 days
Dear PP 👏🏿👏🏿-ኢኮኖ�� አደገ ለማለት- surplus ያስፈልጋል፣ surplus አለ የሚባለው- በትንሹ-ራስን መመገብ ሲቻል ና..ወዘተ ነው። 20ሚሊዬን ዜጎችን እያስራብክ፣ ጦርነት ዜጎቸህ ላይ አውጀህ፣ 🇺🇸 ብቻ በአመት 1.7 B እየተረዳህ 🎷አይነፋም!
Tweet media one
5
10
28
@EjiguWenneve
Wondmagegn Ejigu
4 months
አዲስ አበባ! አዱ ገነት! "የትውልዴ አንባ መከታዬ አትፈርሺም በጭራሽ በዝምታዬ"
2
11
26
@EjiguWenneve
Wondmagegn Ejigu
3 months
የሚጠሉትን ህዝብ የሚያሰተዳድሩ ባለሰልጣናት አዲሰ አበቤን በማፈናቀል አያበቁም!! #AbiyMustGo #AdanechMustGo #አራዳየአዲስአበባልጆችህብረት #አዲስአበባ #Addisababa - @aradahibret
Tweet media one
3
18
26
@EjiguWenneve
Wondmagegn Ejigu
2 months
Warning! The Ethiopian national Dialog commission is falsely claiming about a dialog regarding the political fate of Addis Ababa. A dialog without residents is a hoax! a life extender to tyranny!
Tweet media one
3
13
24
@EjiguWenneve
Wondmagegn Ejigu
1 month
ይድረስ ለብልጽግና ካድሬና ባለስልጣናት! መቼና የት ነው የአዲስ አበባ ሕዝብ የወከላችሁ!? ትናንትና ከኦሮምያ መጥታችሁ ዛሬ በየአዳራሹ ተደብቃችሁ ፣አዲስ አበባን በመወከል ስለ አዲስ አበባ የፖለቲካ እጣ ፈንታ ለመምከር ማን ወከላችሁ!?
Tweet media one
4
18
24
@EjiguWenneve
Wondmagegn Ejigu
3 months
“Unless we change Addis Ababa, we cannot bring in as much foreign wealth as we desire,” said Abiy Ahmed, the country’s restless prime minister" The Economist. ቀዥቃዣው ጠሚ ፒያሲያን የሚያፈርሰው ዶላር ስለጠረረበት ነው! @aradahibret
11
15
23
@EjiguWenneve
Wondmagegn Ejigu
4 months
Go አዳነች አበቤ! አዳነች አበቤን የመረጣትና የወከላት የአሪሲ ሕዝብ እንጂ አዲስ አበቤ አይደለም! ማልማት ከፈለክሽ የመረጠሽን የወከለሽን ሕዝብ ቦታ አልሚ!
Tweet media one
1
18
23
@EjiguWenneve
Wondmagegn Ejigu
3 months
ራስን-በራስ የማስተዳደር መርሕ መሰረት፦ አሁን አዲስ አበባን የሚያስተዳድሩትና አዲስ አበባ ላይ የሚወስኑት በሙሉ የአዲስ አበባ ሕዝብ ያልመረጣቸውና የማያውቃቸው ሕገ-ወጥ የአገዛዙ ካድሬዎች ናቸው! #AdanechmustGo
Tweet media one
0
14
23
@EjiguWenneve
Wondmagegn Ejigu
20 days
የ🇰🇪 ሕዝብ GenZ በሚባለው ሕዝባዊ እንቅስቃሴ ስኬቱን እያጣጣመ ነው! አገሪቷን ግጥው የዘረፉ ባለስልጣናት እየተጫሩ ነው! ወዳጄ-ከመረረህ፣ ቋቅ ካለህ መፍትሔው እጅህ ላይ ነው! ተደራጅ፣ መብትህን አስከብር! ሐይል ያለው እጅህ ላይ ነው! ሕዝባዊ አመጽ!
Tweet media one
11
14
23
@EjiguWenneve
Wondmagegn Ejigu
3 months
የብልፅግና መርህ ደሃን ከከተማቸን ማጥፋት እንጂ ድህነትን ማሰወገድ አይደለም!! #AbiyMustGo #AdanechMustGo #አራዳየአዲስአበባልጆችህብረት #አዲስአበባ #Addisababa
Tweet media one
0
17
22
@EjiguWenneve
Wondmagegn Ejigu
1 month
ሰምተሀል! የPP ካድሬና የሕዝብ መገፋት፣ መራብ፣ መጨቆን፣መገደል ግድ የማይለውን ሕሊና-ቢስ douchebag አይመለከትም! ሕዝባዊ አመጽ!
@aradahibret
አራዳ የአዲስ አበባ ልጆች ህብረት
1 month
#አራዳየአዲስአበባልጆችህብረት #አንፈርስም #ከተማዬ #አዲስአበባ #ፒያሳ ታላቁ ወንዴ 💪💪💪ከባድ ሚዛን 👏👏👏
12
20
49
3
15
19
@EjiguWenneve
Wondmagegn Ejigu
3 months
ሕገ-መንግሥቱ የአዲስ አበባን ክልልነት በመንጠቅ የፖለቲካ ሕልውናዋን ነጥቋል! የአአ ሻርተር ደግሞ አአ የጠሚ መጫዎቻ፣የኢኮኖሚና የፀጥታ መዋቅሯን ቀርጥፎ በልቷል! አሁን አአ ላይ የሚወስኑት በሙሉ ሕገ-ወጥ ካድሬዎች ናቸው! #AdanechmustGo
Tweet media one
0
13
20
@EjiguWenneve
Wondmagegn Ejigu
1 month
ይድረስ ለሐሰተኛው ኮሚሽን፦ በየአዳራሹ ደብቃችሁ የምታማክሯቸውን የብልጽግና ካድሬና ባለስልጣናት akk የአዲስ አበባ አበባ የውሸት "ተውካዬች" እና "ተጽእኖ ፈጣሪዎች" በግልጽ በአደባባይ አሳዩን!
Tweet media one
0
11
20
@EjiguWenneve
Wondmagegn Ejigu
1 month
What do tyrants have in common?Adolf Hitler, Joseph Stalin,King Zog,Benito Mussolini,Saddam Hussein…etc All of them have built extravagant & lavish palaces to themselves, just like @AbiyAhmedAli while 20 million of his citizines are starving to death. ሕዝባዊ አመጽ!
Tweet media one
1
12
19
@EjiguWenneve
Wondmagegn Ejigu
4 months
Attention! The capital city of Pan-Africanism, the host of African union and the 4th diplomatic city in the world, ADDIS ABABA is being demolished by the ruthless dictator Abyi Ahmed.
Tweet media one
5
12
17
@EjiguWenneve
Wondmagegn Ejigu
4 months
የአዲስ አበባ ሕዝብ ራስን-በራስ የማስተደዳደር መብት እና የፖለቲካ ስልጣንና ውክልና የማግኘት መብት የሚረጋገጠው-የአአ ሕዝብ በጠንካራ ትግል ራሱን ከብልጽግና ነፃ ሲያወጣ ነው!
Tweet media one
4
16
17
@EjiguWenneve
Wondmagegn Ejigu
9 days
የቁልቁለት ጉዞ ከ "elected" ወደ "anointed" ። ያ-ትውልድ ሕዝባዊ መንግሥት ብሎ- ንጉሡን ካስበላ በኃላ ፖለቲካችን ዘመናዊ ፖለቲካ ሳይነካካው በወታደርና በጎጠኛ ብሔርተኞች ሲናጥ ቆይቶ መረጨረሻው ህፃኑ 7ኛው እጅ ላይ መውደቅ ሆነ። 🤔
Tweet media one
16
10
36
@EjiguWenneve
Wondmagegn Ejigu
4 months
Go አዳነች አበቤ! አዳነች አበቤን የመረጣትና የወከላት የአሪሲ ሕዝብ እንጂ አዲስ አበቤ አይደለም! ማልማት ከፈለክሽ የመረጠሽን የወከለሽን ሕዝብ ቦታ አልሚ!
Tweet media one
3
8
17
@EjiguWenneve
Wondmagegn Ejigu
3 months
ከተማችን የግል ንብረት አይደለችም እንደፈለጉ እየሸነሸኑ የሚሸጧት! #AbiyMustGo #AdanechMustGo #አራዳየአዲስአበባልጆችህብረት #አዲስአበባ #Addisababa
Tweet media one
0
12
17
@EjiguWenneve
Wondmagegn Ejigu
3 months
ሌሎችን እያስራቡና እያፈናቀሉ ባለፀጋ መሆን አይቻልም! #AbiyMustGo #AdanechMustGo -
Tweet media one
2
12
17
@EjiguWenneve
Wondmagegn Ejigu
3 months
መቀሌ የማናት? የተጋሩ፣ ነቀምትስ የኦሮሞ፣ባህርዳርስ የአማራ፣ እሺ ወልቂጤስ የጉራጌ...ወዘተ አዲስ አበባ- የአዲስ አበቤዎች ናት! ርዕሰ ከተማም ናት! ቤር-ቤረሰቦች either abide by ur own rules of engagement or delegitimize it as we do.
Tweet media one
2
7
16
@EjiguWenneve
Wondmagegn Ejigu
2 months
የአዲስ አበባ ሕዝብ፦ ራሱን በራሱ የማስተዳደር መብቱን፣ የፖለቲካ ስልጣንና ውክልና የማግኘት መብቱን ሳያረጋግጥ- የሚደረግ ማንኛውም ምክክር በአዲስ አበባ ሕዝብ ዘንድ ፍፁም ተቀባይነት የለውም!
Tweet media one
0
12
16
@EjiguWenneve
Wondmagegn Ejigu
3 months
ራስን-በራስ የማስተዳደር መርሕ መሰረት፦ አዳነች አሪሲ ላይ፣ አብይ ደግሞ ጅማ ላይ መወሰንና ማስተዳደር ይችላሉ! አዲስ አበቤ ባልወከላቸውና ባልመረጣቸው ካድሬዎች ሊተዳደርና ሊወሰንበት አይችልም። ራስን-በራስ የማስተዳደር መብት በትግላችን!
Tweet media one
3
12
15
@EjiguWenneve
Wondmagegn Ejigu
4 months
የአዲስ አበባ ወጣት ከብልፅግና የምታገኘው ፍትህ የለም !! #አንፈርስም #አራዳየአዲስአበባልጆችህብረት #አዲስአበባ #Addisababa
Tweet media one
0
9
15
@EjiguWenneve
Wondmagegn Ejigu
4 months
Addis Abebe's historical sites and landmarks are not just bricks and mortar, they are repositories of our collective memory and culture identity.
Tweet media one
1
11
15
@EjiguWenneve
Wondmagegn Ejigu
2 months
የምክክር ኮሚሽኑ በአዲስ አበባ ጀመርኩት የሚለው ውይይት፣ አረመኔው አገዛዝ አአ በኦሮምያ ስር የማድረግ የፖለቲካ ግብ ማሳኪያ ድራማ ነው! በአዲስ አበባ ሕዝብ ዘንድ ፍፁም ተቀባይነት የለውም!
Tweet media one
1
7
15
@EjiguWenneve
Wondmagegn Ejigu
3 months
አዲስ አበባ እየፈረሰች ያለችው - አዲስ አበባን ለማስተዳደር ምንም አይነት ሕጋዊ እ��ቅና በሌላቸው፣ አዲስ አበቤ ባልመረጣቸው፣ ከሌላ ቦታ ተጠራቅመው በመጡ ካድሬዎች ነው!
Tweet media one
0
8
14
@EjiguWenneve
Wondmagegn Ejigu
3 months
መሬታችን የካድሬ ደሞዝ መክፈያ አይውልም! #AbiyMustGo #AdanechMustGo
Tweet media one
1
10
14
@EjiguWenneve
Wondmagegn Ejigu
3 months
ከተማችንን በቅኝ ግዛትነት በማስያዝ ዶላርና የጦር መሳሪያ ማካበት ይብቃ! #AbiyMustGo #AdanechMustGo #አራዳየአዲስአበባልጆችህብረት #አዲስአበባ #Addisababa
Tweet media one
1
8
13
@EjiguWenneve
Wondmagegn Ejigu
1 month
@Keri_jud @aradahibret Ur so generous! I would appretiate it if u could extend ur generousity to ppl who are starving to death at ur fucking door step.
3
2
14
@EjiguWenneve
Wondmagegn Ejigu
1 month
የኬንያው የሕዝብ ትግል አዲስ አበባ ይደገማል!
Tweet media one
@aradahibret
አራዳ የአዲስ አበባ ልጆች ህብረት
1 month
አዲስ አበባን በሳምንት አልምተን እንደስሟ አበባ አስመሰልናት የሚለው ፕሮፖጋንዳ በህዝብ ላይ እንደመቀለድ ነው! -
0
0
2
2
7
14
@EjiguWenneve
Wondmagegn Ejigu
4 months
ብልጽግና የአዲስ አበቤና አዲስ አበባ ግልጽ ጠላት ነው! የአዲስ አበባ ሕዝብ በጠንካራ ትግል ራሱን ከብልጽግና አገዛዝ ነፃ ያወጣል!
Tweet media one
2
10
14
@EjiguWenneve
Wondmagegn Ejigu
5 months
#አንፈርስም!
Tweet media one
2
10
13
@EjiguWenneve
Wondmagegn Ejigu
1 month
@SophieJame5432 @aradahibret Development 101- it should benefit the citizines not the other way around. Displacing people without their consent is a crime.
1
4
12
@EjiguWenneve
Wondmagegn Ejigu
3 months
በሚሊዮን የሚቆጠሩ አባወራዎችን እያፈናቀሉ ባለፀጋ መሆን አይቻልም! #AbiyMustGo #AdanechMustGo #አራዳየአዲስአበባልጆችህብረት #አዲስአበባ #Addisababa
Tweet media one
0
9
13
@EjiguWenneve
Wondmagegn Ejigu
4 months
የቁጩ ሰላማዊ ሰልፍ- ብልጽግና ለአዲስ አበባ ሕዝብ ያለውን ንቀት መግለጫ ነው! ብልጽግና የአዲስ አበቤና አዲስ አበባ ግልጽ ጠላት ነው!
Tweet media one
1
10
13
@EjiguWenneve
Wondmagegn Ejigu
4 months
We are NOT going any where! Rather, we will reclaim our city! Reclaim our right to Self-governance
Tweet media one
3
9
13
@EjiguWenneve
Wondmagegn Ejigu
3 months
Abyi Ahmed is a warmonger , responsible for: 3 devastating civil wars Genocide Economic crisis Starvation Regional instability Abyi MUST GO NOW!
Tweet media one
0
13
13
@EjiguWenneve
Wondmagegn Ejigu
5 months
አራዳ የአዲስ አበባ ልጆች የፖለቲካ እንቅስቃሴ። በዚህ ሳምንት....
0
6
13
@EjiguWenneve
Wondmagegn Ejigu
1 month
ይድረስ ለሐሰተኛው ኮሚሽን! ማስጠንቀቂያ! እጅህን ከአዲስ አበባ ሕዝብ ላይ አንሳ!
Tweet media one
0
7
13
@EjiguWenneve
Wondmagegn Ejigu
3 months
Just to make things CLEAR- የጎሳ/ነገድ ፖለቲካ አይመስጠንም! [።] x ብሔርተኛ ነህ/ነሽ- we don't judge, good 4 U! እፈለጥለታለሁ/እቆረጥለታለሁ የምትሉለት "ብሔር" እዳላችሁ- so do we! We have ADDIS ABABA!✊🏿 አዲስ አበቤነት ይለምልም!
Tweet media one
5
5
12
@EjiguWenneve
Wondmagegn Ejigu
1 month
ለሐሰተኛው ኮሚሽን፦ አዲስ አበባ በፍፁም በብልጽግና ካድሬና ባለስልጣናት አትወከልም!
Tweet media one
0
8
12
@EjiguWenneve
Wondmagegn Ejigu
12 days
@Utrikesdep @Sverigesriksdag @Europarl_SV Diktaturen @AbiyAhmedAli bygger upp jättedyrt slot som kostar 10 miljard USD medan landet drabbas av svält & inbördeskrig. Vi utmmanar @Utrikesdep bedöma om biståndet som går till Etiopiska regeringen.
@NeaminZeleke
Neamin Zeleke
13 days
An open Letter to #IMF and #WorldBank ... #IMF and #WorldBank dereliction of fiduciary duty and financing a “crazy megalomaniac constructing a “luxury playground,” amidst national challenges. & procuring advanced weapons to wage war against its own people.
Tweet media one
Tweet media two
10
167
192
0
15
14
@EjiguWenneve
Wondmagegn Ejigu
1 month
ለብልጽግና 👏🏿👏🏿👏🏿መንግሥት ራሱ ከሰጠው መረጃ ተነስቶ የአለም የምግብ ድርጅት ባወጣው ሪፖርት መሰረተ 15.8 ሚሊዬን ኢትዮጵያውያን እንደተራቡና አስቸኳይ የምግብ እርዳታ እንደሚያስፈልጋቸው ዘግቧል።"መለመን መክሊቴ ነው" ሲል አልነበረም እንዴ??
Tweet media one
0
6
12
@EjiguWenneve
Wondmagegn Ejigu
4 months
Tweet media one
2
2
12
@EjiguWenneve
Wondmagegn Ejigu
2 months
Marco Di Nunzio, an anthropologist at the University of Birmingham who studied Addis Ababa’s inner city for several years, will be on BBC and talk abt the illegal large-scale demolitions currently taking place in Addis Ababa.26/5 at 6.30 BST.
Tweet media one
1
7
12
@EjiguWenneve
Wondmagegn Ejigu
3 months
የ ስሎቫኪያን ጠቅላይ ሚኒስትር Robert Fico ጠጡት። በቅርቡ ስሎቫኪያ ውስጥ የፖለቲካው አየር አስጨናቂ ነበር። Violenceን ባናበረታታም ቆንጮ ላይ ያሉትን እ���ዲህም በ1 ጥይት መገላገል ይቻላል።
Tweet media one
1
9
12
@EjiguWenneve
Wondmagegn Ejigu
4 months
We are NOT going any where! This is my city! My home! Piasa! Addis Ababa!
Tweet media one
0
8
12
@EjiguWenneve
Wondmagegn Ejigu
3 months
Dear friends pls share. Information is indeed power.
Tweet media one
1
7
11
@EjiguWenneve
Wondmagegn Ejigu
4 months
Go አዳነች አበቤ! አዳነች አበቤ እኛ አዲስ አበቤዎች አናቅሽም! አልመረጥንሽም! አልወከልንሽም!
Tweet media one
0
7
11
@EjiguWenneve
Wondmagegn Ejigu
4 months
@AdanechAbiebie አንቺ- "እሪ በከንቱ" ፊት! የመረጠችኮ የአሪስ ሕዝብ ነው እንጂ አዲስ አበቤ አይደለም! የዘረፍሽውን ገንዘብና ኮንዶሚኒየም አስረክበሽ ከተማችንን ተፋቺ!
2
1
10
@EjiguWenneve
Wondmagegn Ejigu
4 months
አንፈርስም!
Tweet media one
@KallArada
Kall
4 months
አዲስ አበባን ማብለጭለጭ ልማት ነው ሊባል አይችልም! #አንፈርስም #አራዳየአዲስአበባልጆችህብረት #አዲስአበባ #Addisababa
0
4
4
2
8
11
@EjiguWenneve
Wondmagegn Ejigu
3 months
ቤር-ቤረሰቦች- አለቃችሁ ፍሬቻ ሳያሳይ እየታጠፈ ነው! ወዲ ዜናዊም ባለቀ ሰአት አገሪቷን በ-MEGA projects ያጨናነቃት was an attempt to move away from ethnicity thru "economic integration". "ጥሬው እስኪበስል----" ሆነብንኮ!
Tweet media one
0
6
11
@EjiguWenneve
Wondmagegn Ejigu
4 months
Go አዳነች አበቤ! አዳነች አበቤ was elected by the people of Aris not Addis Ababa! አዳነች አበቤ Go and develope Aris not our city Addis Ababa!
Tweet media one
0
7
11
@EjiguWenneve
Wondmagegn Ejigu
3 months
Addis Abebe, our beloved city, is not just a place on the map, it's a living testament to our rich history and cultural heritage. As stewards of this legacy, we must stand united to protect our historical sites and landmarks against demolition.
Tweet media one
0
9
10
@EjiguWenneve
Wondmagegn Ejigu
1 month
የኬንያው የሕዝብ ትግል አዲስ አበባ ይደገማል!
Tweet media one
@aradahibret
አራዳ የአዲስ አበባ ልጆች ህብረት
1 month
ሐሰተኛው የምክክር ኰሚሽን በአዲስ አበባ ላይ የሚወስነው ውሳኔ ተቀባይነት የለውም! -
1
0
1
0
9
11
@EjiguWenneve
Wondmagegn Ejigu
4 months
@FanoRising ምነው ቤር-ቤረሰቦች እንዲህ ቁልት! ቁልትልት አደረጋችሁ!? ማንነት እናንተ እንደምታስቡት ደማዊ ማንነት ብቻ አይደለም (multi-diemensional) ነው።አዲስ አበቤ የሚባል- ከጎሳ (ደማዊ) ማንነት ጋር ቁርኝት የሌለው ማንነት አለ!
5
3
11
@EjiguWenneve
Wondmagegn Ejigu
5 months
#አራዳየአዲስአበባልጆችህብረት #አንፈርስም
Tweet media one
1
9
10
@EjiguWenneve
Wondmagegn Ejigu
4 months
የአዲስ አበባ ሕዝብ ራስን-በራስ የማስተደዳደር መብት እና የፖለቲካ ስልጣንና ውክልና የማግኘት መብት የሚረጋገጠው-የአአ ሕዝብ በጠንካራ ትግል ራሱን ከብልጽግና ነፃ ሲያወጣ ነው!
Tweet media one
0
9
10
@EjiguWenneve
Wondmagegn Ejigu
3 months
የብልፅግና መርህ ደሃን ከከተማቸን ማጥፋት እንጂ ድህነትን ማሰወገድ አይደለም!! #AbiyMustGo #AdanechMustGo #አራዳየአዲስአበባልጆችህብረት #አዲስአበባ #Addisababa
Tweet media one
0
8
10
@EjiguWenneve
Wondmagegn Ejigu
4 months
@NatnaelMekonne7 አዋጥተንም ቢሆን እናስተምረው! ጎደኞቹ "መሰረተ-ትምሕርት" ተጠቅመው፣ ተምረው አሁን አደብ ገዝተው ይኖራሉ።
Tweet media one
0
5
10
@EjiguWenneve
Wondmagegn Ejigu
28 days
ነቢይ መኮንን! ለኢትዩጵያ ስነ-ጽሑፍና ሕትመት ሚዲያ ያደረከው አስተዋጽኦ ሁሌም ከእኛ ጋር ይኖራል። May your soul rest in peace!
Tweet media one
2
6
10
@EjiguWenneve
Wondmagegn Ejigu
4 months
Attention! ADDIS ABABA the oldest capital city in African, the nightmare for colonizers and the sanctuary for African independent fighters is now being demolished the ruthless dictaor Abyi Ahemd.
Tweet media one
2
7
10
@EjiguWenneve
Wondmagegn Ejigu
3 months
Abyi Ahmed is a clone of Idi Amin Dada- A psychopath tyrant who should be brought to justice ASAP! Abyi must go Now
Tweet media one
1
7
9
@EjiguWenneve
Wondmagegn Ejigu
4 months
አዲስ አበቤ!
Tweet media one
3
4
9
@EjiguWenneve
Wondmagegn Ejigu
4 months
We will take over our city, the beautiful Addis Ababa!
Tweet media one
1
7
8
@EjiguWenneve
Wondmagegn Ejigu
1 month
የኬንያው የሕዝብ ትግል አዲስ አበባ ይደገማል!
Tweet media one
@aradahibret
አራዳ የአዲስ አበባ ልጆች ህብረት
1 month
የአዲስ አበባ ህዝብን ከተማዋን ለቆ እንዲወጣ እየተሰራ ያለው ሴራ አይሰራም! -
0
1
2
1
5
9
@EjiguWenneve
Wondmagegn Ejigu
1 month
የኬንያው የሕዝብ ትግል አዲስ አበባ ይደገማል!
Tweet media one
@aradahibret
አራዳ የአዲስ አበባ ልጆች ህብ���ት
1 month
የኢትዮጵያ ህዝብ ህፃን አይደለም በቀለሞችና በመብራቶች የሚታለል! -
0
5
7
1
5
9