Dereje Gerefa Tullu 🇪🇹 Profile Banner
Dereje Gerefa Tullu 🇪🇹 Profile
Dereje Gerefa Tullu 🇪🇹

@DerejeGerefa

266,181
Followers
0
Following
1,650
Media
2,691
Statuses

“Once you learn to read, you will be free forever.” Frederick_Douglas #Federalist 🇪🇹| #Optimist | #Pragmatic | #Futurist |🚀 #Reading 📚| #ChiefCyberArmyEthiopia

Addis Ababa
Joined December 2020
Don't wanna be here? Send us removal request.
Pinned Tweet
@DerejeGerefa
Dereje Gerefa Tullu 🇪🇹
3 years
ኦሮሞነቴ ከኢትዮጵያዊነቴ በላይ ሆኖ የኢትዮጵያን ውድቀት ከሚመኙ የእናት ጡት ነካሾች ጋር እንዳብር ተፈታትኖኝ አያውቅም። ክብር የብሔር ብሄረሰቦች ዋርካ ለሆነችው #ኢትዮጵያ ይሁን!
690
2K
7K
@DerejeGerefa
Dereje Gerefa Tullu 🇪🇹
3 years
"ዛሬ ላይ ኢትዮጵያ የራሷን ብቻ ሳይሆን ለብዙ የታፈኑ ሀገራት እኛን ጨምሮ ድምፅ ሆናለች!!" የኢራን ወታደራዊ አዛዥ ጀነራል አሽራፍ ናስር አብድልቀኒ በ #PressTV
Tweet media one
58
2K
3K
@DerejeGerefa
Dereje Gerefa Tullu 🇪🇹
3 years
"ልደቱ አያሌው፣ ሀብታሙ አያሌው እና ኤርሚያስ ለገሰ የሲኒ ውስጥ ማዕበል እንኳ መፍጠር የማይችሉ የትውልድ ኩሶች ናቸው።" መሳይ መኮንን
Tweet media one
Tweet media two
281
1K
3K
@DerejeGerefa
Dereje Gerefa Tullu 🇪🇹
2 years
"በታሪኳ ለጠላት ተንበርክካ የማታውቀው ወዳጃችን ኢትዮጵያ የወንበዴዎች ስብስብ በፈጠሩባት ችግር ስትታመስ በማየታችን በእጅጉ ብናዝንም ዛሬም ጠላቶቿን እያሸነፈች መሆኑን ለማየት በመቻላችን እጅግ ደስ ብሎናል።" የደቡብ ሱዳን ፕሬዝደንት ሳልቫኬር
Tweet media one
114
1K
3K
@DerejeGerefa
Dereje Gerefa Tullu 🇪🇹
3 years
ሰበር የድል ዜና‼ ጀግናው የኢትዮጵያ ጥምር ጦር #አላማጣን ተቆጣጠረ። ጥምር ጦሩ በከፍተኛ ሞራልና የአገር ፍቅር ስሜት ጠላቱን አጭዶ እየወቃ ወደ ፊት በመገስገስ ላይ ይገኛል። ድል ለኢትዮጵያ 🇪🇹💪
Tweet media one
92
1K
3K
@DerejeGerefa
Dereje Gerefa Tullu 🇪🇹
3 years
ሰበር!! ------- በኮሮና ቫይረስ ተይዤ ህመሙ ስለባሰብኝ ወደ ፅኑ ህሙማን ክፍል ገብቻለሁ። ከህመሜ ድኜ መመለስ ካልቻልኩ ደህና ሁኑ። ኢትዮጵያን አደራ!!
3K
638
3K
@DerejeGerefa
Dereje Gerefa Tullu 🇪🇹
3 years
ህወሓት ከሚተማመንባቸው የጦር መሪዎች ውስጥ ጄነራል አብርሃ (ድንኩል) እና ጄነራል ህንፃ ወደ ሲኦል መሸኘታቸው ተረጋግጧል። ሌሎች የተገደሉ ከፍተኛ አመራሮች መኖራቸው ታውቋል!! እያጣራሁ መረጃ የማቀርብላችሁ ይሆናል። ኢትዮጵያ እያሸነፈች ነው!!
Tweet media one
Tweet media two
202
1K
3K
@DerejeGerefa
Dereje Gerefa Tullu 🇪🇹
3 years
ጠ/ሚ አብይ ወደ ግንባር እንደሚዘምቱ በተናገሩ በሰዓታት ውስጥ ጥሪያቸውን የተቀበሉ 🇪🇹ውያን:- አቶ ነአምን ዘለቀ፣ አቶ ክርስቲያን ታደለ፣ አትሌት ፈይሳ ሌሊሳ፣ አቶ ቹቹ አለባቸው፣ ድምፃዊ መስፍን በቀለ፣ አቶ ታዬ ቦጋለ፣ ጋዜጠኛ መሳይ መኮንን...
Tweet media one
145
1K
3K
@DerejeGerefa
Dereje Gerefa Tullu 🇪🇹
3 years
ሰበር! መቀሌ ታምሳለች! ሰሞኑን መቀሌ ላይ በተወሰደ የድሮን ጥቃት የአሸባሪው ህወሓት ከፍተኛ ባለስልጣን መሰናበቱን ተከትሎ ጥቃቱ የተፈፀመበት አካባቢ ዝግ ሲደረግ የእርዳታ ሰራተኞችን ጨምሮ ጋዜጠኞች እንዳይገቡ ተከልክሏል። ኢትዮጵያ ታሸንፋለች!
Tweet media one
186
1K
3K
@DerejeGerefa
Dereje Gerefa Tullu 🇪🇹
3 years
"ወዳጃችን ኢትዮጵያ የእኛን ድሮኖችና የተለያዩ የጦር መሳሪያዎችን መግዛት እስከፈለገች ድረስ በምንም መንገድ አንከለክላትም።" የቱርክ መንግስት Thank you Turkey!!🇹🇷
Tweet media one
61
1K
3K
@DerejeGerefa
Dereje Gerefa Tullu 🇪🇹
3 years
"ፀሀይ እንደተለመደው በምስራቅ ወጥታ በምዕራብ መጥለቋን ትቀጥላለች!! ኢትዮጵያም እንደትላንቱ በፈታኝ አጋጣሚዎችና ክስተቶች ውስጥ አልፋ ያታላቅነት ማማዋ ላይ ትቀመጣለች።" የኤርትራው ፕሬዝደንት ኢሳያስ አፈወርቂ Thank you #President_Isayas ! 🇪🇹❤🇪🇷
Tweet media one
72
955
3K
@DerejeGerefa
Dereje Gerefa Tullu 🇪🇹
3 years
እኛ ኢትዮጵያውያን ለእርዳታ ስንዴ ክብራችንን አንሸጥም። የጆ ባይደን አስተዳደር USAID የተባለ የእርዳታ ድርጅት ከኢትዮጵያ በማስወጣት ኢትዮጵያውያን ሲርባቸው እጅ ይሰጣሉ የሚል የንቀት አስተሳሰብ እያራመደ ይገኛል። መንገዱን ጨርቅ ያርግላችሁ!!
Tweet media one
190
2K
3K
@DerejeGerefa
Dereje Gerefa Tullu 🇪🇹
3 years
የማንጨበጥ ነበልባል ፣ እሳት ነን ለጠላታችን ፍሙ ከርቀት ይፋጃል፣ ብረት ያቀልጣል ክንዳችን!! 💪💪
Tweet media one
74
963
3K
@DerejeGerefa
Dereje Gerefa Tullu 🇪🇹
3 years
"1.3 ቢሊዮን ህዝብ ያላት አፍሪካ በተመድ የጸጥታው ም/ቤት ቋሚ መቀመጫ ሊኖራት ይገባል!!" ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ
Tweet media one
68
1K
3K
@DerejeGerefa
Dereje Gerefa Tullu 🇪🇹
3 years
የኤርትራው ፕሬዝደንት ኢሳያስ አፈወርቂ ህወሓትን ከሞት የሚያድነው አንዳች ምድራዊ ሀይል አይኖርም አሉ፡፡ ፕሬዝደንት ኢሳያስ "ህወሓት ከሞት ተረፈ ማለት ፀሀይ በምዕራብ ወጥታ በምስራቅ ጠለቀች እንደማለት ነው!!" ማለታቸው ከወደ አስመራ ተሰምቷል።
Tweet media one
79
898
3K
@DerejeGerefa
Dereje Gerefa Tullu 🇪🇹
3 years
ጀግኖቹ የኢትዮጵያ ልጆች የጋሸና ኮንክሪት ምሽግን ከሰባበሩ በኋላ በሻይ እረፍት ወቅት ዘና ብለው የማስታወሻ ፎቶ ተነስተው ወደ ሌላ ግንባር ለድል ገስግሰዋል!! ኢትዮጵያ እያሸነፈች ነው!!
Tweet media one
145
1K
3K
@DerejeGerefa
Dereje Gerefa Tullu 🇪🇹
2 years
ሰበር!! በደቡብ አፍሪካ ፕሪቶሪያ በተካሄደው የሰላም ውይይት የህወሓት መዋቅር ፈርሶ የፌደራል መንግሥት የሚመራው ጊዜያዊ አስተዳደር እንዲቋቋምና የህወሓት ታጣቂ ቡድን ሙሉ በሙሉ ትጥቅ እንዲፈታ ከስምምነት ላይ ተደረሰ። ሰላም ለኢትዮጵያ!!
Tweet media one
270
950
3K
@DerejeGerefa
Dereje Gerefa Tullu 🇪🇹
3 years
ቢልለኔ ስዩም @BilleneSeyoum በCNN ቀርባ በጥሩ የራስ መተማመን አለም እውነታውን እንዲያውቅ እጅግ ድንቅ የሆነ ማብራሪያ ሰጥታለች!! የCNN ጋዜጠኛዋን በሯሷ ሜዳ ዘርራታለች፣ አንጨርጭራታለች፣ ጥፍሯን እስኪያልባት አሰቃይታታለች፡፡ እውነት ያሸኝፋል!!
Tweet media one
63
1K
3K
@DerejeGerefa
Dereje Gerefa Tullu 🇪🇹
3 years
ታማኝ በየነ እንደስሙ ታማኝ ሆኖ ቃሉን በማክበር፣ "ከሀገሬ ጎን እቆማለሁ" ብሎ ከአሜሪካ ወደ ኢትዮጵያ ገብቷል። እንኳን በሰላም ለአገርህ አበቃህ!! ኢትዮጵያ ለማንም የማይንበረከኩ ጀግኖች ልጆች አሏት!! ድሉ የኢትዮጵያ ነው!!
Tweet media one
89
985
3K
@DerejeGerefa
Dereje Gerefa Tullu 🇪🇹
3 years
የድል ዜና!! የኢትዮጵያ ሀይሎች በላሊበላ፣ ጋሸና እና ቆቦ አካባቢዎች ተቆርጦ በቀረው የህወሓት ሀይል ላይ በወሰዱት በድሮን የታገዘ የተቀናጀ የማጥቃት ኦፕሬሽን ከ 20 ሺ በላይ የሚሆን የህወሓት ታጣቂ ሙትና ቁስለኛ ሆኖ ከጥቅም ውጪ መሆኑ ታውቋል።
Tweet media one
140
987
3K
@DerejeGerefa
Dereje Gerefa Tullu 🇪🇹
3 years
ሰበር!! በሱዳን ቅጥረኛ ወታደሮች የሚታገዘው የህወሓት ሳምሪ ቡድን በሱዳን እና ኢትዮጵያ አዋሳኝ ድንበር ላይ ወረራ ለመፈፀም በዝግጅት ላይ እንዳለ በጀግናው አየር ሀይላችን ረቂቅ ድሮኖች በተወሰደበት እርምጃ ሙሉ ለሙሉ ወደ አመድነት ተቀይሯል።
Tweet media one
102
861
3K
@DerejeGerefa
Dereje Gerefa Tullu 🇪🇹
2 years
"ኤርትራ ከኢትዮጵያ ጋር የሚኖራት ትብብርና ወዳጅነት በመከባበር ላይ የተመሰረተ ነው።ለኢትዮጵያ ህዝብና መንግስት ሁሌም ክብር አለን። ኢትዮጵያ በተፈተነችበት ወቅት ከጎኗ ሆነናል፤ ይህ አጋርነት ተጠናክሮ ይቀጥላል።" ፕሬዝደንት ኢሳያስ አፈወርቂ
Tweet media one
215
626
3K
@DerejeGerefa
Dereje Gerefa Tullu 🇪🇹
3 years
የምስራች!! ኢትዮጵያ አሸንፋለች!! ከዛሬ ጀምሮ ትልልቅ የድል ዜናዎችን እንሰማለን!! ዝርዝሩን ለመግለፅ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ዕዝ ስለሚከለክል በመንግስት አካል እስኪገለፅ በትእግስት እንጠብቅ!!
Tweet media one
191
838
3K
@DerejeGerefa
Dereje Gerefa Tullu 🇪🇹
3 years
ላሊበላ የሚገኘው የልደቱ አያሌው ሆቴልና ሪዞርት ተወርሶ በላሊበላ በህወሓት ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች መጠለያና ማገገሚያነት ሊውል እንደሆነ በመስማታችን እጅግ ደስ ብሎናል። የክልሉ መንግስት እየወሰደ ያለው ቆራጥ እርምጃ ይበል የሚያሰኝ ነው።
Tweet media one
247
955
2K
@DerejeGerefa
Dereje Gerefa Tullu 🇪🇹
3 years
ሰበር!! ጋሸና እና ቆቦ ሙሉ ለሙሉ በኢትዮጵያ ሀይሎች ቁጥጥር ስር ገብተዋል። ጥቂት የተበተኑ የአሸባሪው ህወሓት ቡድን አባላት እና በአካባቢው የሚኖሩ ተላላኪዎቻቸው በህብረተሰቡ የተቀናጀ ጥቆማ ከያሉበት ታድነው እርምጃ እየተወሰደባቸው ይገኛል።
Tweet media one
119
871
2K
@DerejeGerefa
Dereje Gerefa Tullu 🇪🇹
3 years
"ኢትዮጵያ በአየር ቀጠናዋ ውስጥ የሚንቀሳቀስ ማንኛውንም የጦር በራሪ አካል ለይቶ መምታት የሚችል ብቻ ሳይሆን የበራሪ አዕዋፍ ፆታ ሳይቀር ከርቀት መለየት የሚችል ዘመናዊ ቴክኖሎጂ ታጥቃለች!!" ጄነራል ይልማ መርዳሳ- የአየር ሀይል ዋና አዛዥ
Tweet media one
139
860
2K
@DerejeGerefa
Dereje Gerefa Tullu 🇪🇹
3 years
Africa Unite!! ለሽ ያለ ከባድ እንቅልፍ ውስጥ የነበሩትን የአፍሪካ መሪዎች ከጥልቅ እንቅልፋቸው እየቀሰቀስናቸው ነው። "ኢትዮጵያን ለማዳከም የሚደረግ ጥረት ሁሉ በአፍሪካ ላይ እንደተቃጣ እንቆጥረዋለን!!" ይህን ያለችው ወዳጃችን ደቡብ ሱዳን🇸🇸 ናት።
Tweet media one
86
1K
2K
@DerejeGerefa
Dereje Gerefa Tullu 🇪🇹
2 years
"ምዕራባውያን ለጥቅማቸው ሲሉ በሞት አፋፍ ላይ የሚገኘውን ህወሓት ለማትረፍ እንደሚሰሩት ሁሉ ኢትዮጵያ እና ኤርትራም ለጥቅማቸውና ለሰላማቸው ሲሉ ህወሓትን ከቀጠናው ለማስወገድ እስከመጨረሻው መስራታቸውን ይቀጥላሉ።" ፕሬዝደንት ኢሳያስ አፈወርቂ
Tweet media one
176
985
2K
@DerejeGerefa
Dereje Gerefa Tullu 🇪🇹
3 years
ሰበር!! ሰቆጣ በመከላከያ፣ በአማራ ልዩ ሀይል እና ፋኖ ቁጥጥር ስር ውላለች!! ከተለያዩ ግንባሮች መልካም የድል ዜናዎች እየደረሱኝ ቢሆንም ለጠላት መረጃ ላለመስጠት ሲባል ከመግለፅ እቆጠባለሁ። ድል ለኢትዮጵያ ሀይሎች!! ኢትዮጵያ ታሸንፋለች!!
Tweet media one
175
964
2K
@DerejeGerefa
Dereje Gerefa Tullu 🇪🇹
3 years
"ግብፅም ሆነች ሱዳን ኢትዮጵያ ላይ አንዲት ጥይት ቢተኩሱ ኤርትራ ያለምንም ቅድመ ሀኔታ ፈጣን የአፃፋ እርምጃ እንደምትወስድ ከወዲሁ እንዲያውቁት እንፈልጋለን።" የኤርትራው ፕሬዝደንት #ኢሳያስ_አፈወርቂ
Tweet media one
188
1K
2K
@DerejeGerefa
Dereje Gerefa Tullu 🇪🇹
3 years
"በቅርብ ቀን የህልውና ዘመቻውን በድል አጠናቅን እጅ ለእጅ ተያይዘን የኢትዮጵያ ብሄራዊ መዝሙርን በጠላቶቻችን አስከሬን ላይ እንዘምራለን!!" የአዲስ አበባ ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ
Tweet media one
52
886
2K
@DerejeGerefa
Dereje Gerefa Tullu 🇪🇹
3 years
የህወሓት ከፍተኛ አመራሮች ባለፈው ቅዳሜ በመቀሌ ስብሰባ ላይ እንዳሉ በድሮን ጥቃት መገደላቸውን ተከትሎ በህወሓት አክቲቪስቶችና ደጋፊዎች ዘንድ ከፍተኛ ድንጋጤና መረበሽ ተፈጥሯል፡፡ ጉዳዩን እየተከታተልን ስለሆነ በቅርቡ የምስራች ዜና ይኖራል።
Tweet media one
123
839
2K
@DerejeGerefa
Dereje Gerefa Tullu 🇪🇹
3 years
ደሴ እና ኮምቦልቻ ያለው የህወሓት ሀይል ተመናምኖ እያለቀ፣ ከተሞቹም እየፀዱ ነው!! የህወሓት ሀይል አሁን ባለው ቁመና ከዚህ በላይ መዋጋት አይችልም። ግብዓተ መሬቱን ማፍጠን ያስፈልጋል።
Tweet media one
146
1K
2K
@DerejeGerefa
Dereje Gerefa Tullu 🇪🇹
3 years
ከወደ መቀሌ ከውስጥ በተገኘ መረጃ መሰረት የቅዳሜ ሌሊቱ የድሮን ጥቃት ከመሰንዘሩ ጥቂት ደቂቃዎች በፊት ደብረፂዮንን ጨምሮ ከ 3 በላይ ከፍተኛ የህወሓት አመራሮች በስፍራው እንደነበሩ እየተነገረ ነው።ጥቃቱ የህወሓት ሰዎችን ጥልቅ ሀዘን ላይ ጥሏል።
Tweet media one
264
888
2K
@DerejeGerefa
Dereje Gerefa Tullu 🇪🇹
3 years
ምዕራባውያንን መለማመጥ አያስፈልግም!! የህወሓትን አከርካሪ መተህ እንዳይነሳ አድርገህ መጣልህን ካረጋገጡ ያን ጊዜ ለጥቅማቸው ሲሉ ከበውህ ያሸረግዳሉ!! ዓለም ከአሸናፊዎች ጋር ነች! የኢትዮጵያ ትንሳኤ በጀግኖች ልጆቿ ይረጋገጣል!! መልካም ቅዳሜ!!
82
803
2K
@DerejeGerefa
Dereje Gerefa Tullu 🇪🇹
3 years
በዋሺንግተን DC ታሪክ እየተሰራ ነው!! US ስቴት ዲፓርትመንት ፊትለፊት አሁን በዚህ ሰዓት ኢትዮጵያውያን፣ ኤርትራውያን እንዲሁም የምስራቅ አፍሪካ አገራትና የኢትዮጵያ ወዳጆች ምድር አንቀጥቅጥ ሰልፍ እያካሄዱ ይገኛሉ‼ #nomore 🇪🇹🇪🇷🇸🇴🇩🇯
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
47
949
2K
@DerejeGerefa
Dereje Gerefa Tullu 🇪🇹
3 years
ሰበር፡ የሰሜን ኮርያው ፕሬዝደንት #Kim_Jong አዲስ ለተመሰረተው የኢትዮጵያ መንግስት እና ህዝብ የእንኳን ደስ ያላችሁ መልዕክት ላኩ፡፡የአሜሪካ የእግር እሳት የሆኑት #Kim የኢትዮጵያ አጋር መሆናቸውን በመልዕክታቸው ገልፀዋል፡፡ Thank you #Kim_Jong 🇰🇵
Tweet media one
186
963
2K
@DerejeGerefa
Dereje Gerefa Tullu 🇪🇹
3 years
Confirmed!!
Tweet media one
110
694
2K
@DerejeGerefa
Dereje Gerefa Tullu 🇪🇹
3 years
"ይህ በምስሉ ላይ የሚታየው የቀድሞ የኢቲቪ ባለስልጣን የነበረው #ተሻለ_አወቀ ነው። ለህወሓት ወያኔ ሲታገል እንዲህ ተጎሳቁሎና አመድ መስሎ ተማርኳል።" ኢትዮጵያን ስትነካ እንዲህ ትዋረዳለህ!! ያከበረህን ህዝብ ስታዋርድ የሀፍረት ማቅ ትለብሳለህ!!
Tweet media one
239
938
2K
@DerejeGerefa
Dereje Gerefa Tullu 🇪🇹
3 years
ሰበር የድል ዜና!! እንኳን ደስ ያለህ የኢትዮጵያ ህዝብ!! ህወሓት እንደ መቀሌ የሚያያትና ቁልፍ ወታደራዊ ስትራቴጂክ ቦታ የሆነችው #ጋሸና ሙሉ ለሙሉ በኢትዮጵያ ሀይሎች ቁጥጥር ስር ገብታለች። ዝርዝሩ በመንግስት በኩል የሚገለፅ ይሆናል።
Tweet media one
157
840
2K
@DerejeGerefa
Dereje Gerefa Tullu 🇪🇹
2 years
ሰበር!! እስካሁን ባለው መረጃ በመቀሌና ዙሪያው በተካሄደ ኦፕሬሽን ስድስት ከፍተኛ የህወሓት የጦር አዋጊዎች ሲደመሰሱ ሶስቱ እጃቸውን ለመከላከያ ሰራዊት መስጠታቸው ታውቋል። ድል ለኢትዮጵያ!! ሞት ለህወሓት!!
Tweet media one
177
819
2K
@DerejeGerefa
Dereje Gerefa Tullu 🇪🇹
3 years
"አሜሪካ የሽብር ቡድኑን የምትደግፈው የራሷን አጀንዳ የሚያስፈፅም ተላላኪ መንግሥት ለመመስረት በማሰቧ ነው።" ሔርሜላ አረጋዊ- ትውልደ ኢትዮጵያዊቷ የሲ.ቢ.ኤስ ጋዜጠኛ
Tweet media one
48
993
2K
@DerejeGerefa
Dereje Gerefa Tullu 🇪🇹
3 years
ሰበር!! የኤርትራው ፕሬዝደንት #ኢሳያስ_አፈወርቂ ፕላን B እቅድ ይዞ በሰሜን ምዕራብ ኢትዮጵያና ኤርትራ ድንበር አካባቢዎች ትንኮሳ እየፈፀመ በሚገኘው የህወሓት ሀይል ላይ ፈጣን የድምሰሳ እርምጃ እንዲወስድ ለኤርትራ #Special_Army ትዕዛዝ ሰጡ፡፡
Tweet media one
193
681
2K
@DerejeGerefa
Dereje Gerefa Tullu 🇪🇹
3 years
የኤርትራው ፕሬዝደንት #ኢሳያስ_አፈወርቂ በኢትዮጲያ አዲስ የመንግስት ምስረታ ላይ ለመገኘት በነገው ዕለት አዲስ አበባ ይገባሉ። Ethiopia 🇪🇹 Eritrea 🇪🇷
Tweet media one
178
883
2K
@DerejeGerefa
Dereje Gerefa Tullu 🇪🇹
3 years
ሰበር ዜና፡ ጄኔራል ፃድቃን ገ/ትንሳይ በመተማ በኩል ጦሩን ይዞ በሱዳን ለማምለጥ ሲሞክር በኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ሙሉ ሀይሉ ተመቶ ወደኋላ በመሸሽ ላይ ሲሆን ከተቻለ እንዲያዝ ካልሆነም በድሮን እንዲመታ ትዕዛዝ ተሰጥቶ በከበባ ውስጥ ይገኛል፡፡
Tweet media one
374
992
2K
@DerejeGerefa
Dereje Gerefa Tullu 🇪🇹
3 years
ኢትዮጵያን ብለው በጀግንነት ጠላትን ገድለው በክብር የሞቱ የሸዋሮቢቶቹ ጀግኖች አባትና ልጅ #እሸቴ_ሞገስ እና #ይታገሱ_እሸቴ ታሪክ ሁሌም በጀግንነት ሲዘክራቹ ይኖራል። ሌሎች በጀግንነት ለኢትዮጵያ የተሰዋችሁ ሁሉ አትዮጵያ ሁሌም ታስታውሳችኋለች!!
Tweet media one
82
791
2K
@DerejeGerefa
Dereje Gerefa Tullu 🇪🇹
3 years
"ዜጎቼን ከኢትዮጵያ የማስወጣት ዕቅድ የለኝም!!" ሩስያ በኢትዮጵያ የሚኖሩ ዜጎቿን የማስወጣት ዕቅድ እንደሌላት አስታወቀች። በኢትዮጵያ የሩስያ ኤምባሲ ባወጣው መግለጫ አዲስ አበባ እንደ ሁልግዜው ሰላም ናት ብሏል። Thank you Russia!! 🇷🇺
Tweet media one
53
1K
2K
@DerejeGerefa
Dereje Gerefa Tullu 🇪🇹
2 years
ሰበር!! የትግራይ ርዕሰ መዲና መቀሌ በኢትዮጵያ መከላከያ ራዳር ውስጥ ገባች። ይህን ተከትሎ ከመቀሌ የሚንቀሳቀስ የምድር ተሽከርካሪም ሆነ የሰማይ በራሪ በራዳር ቁጥጥር ሆኖ እንዳስፈላጊነቱ እርምጃ እንዲወሰድበት ከማዕከላዊ ዕዝ ትዕዛዝ ተላልፏል።
Tweet media one
249
791
2K
@DerejeGerefa
Dereje Gerefa Tullu 🇪🇹
3 years
ሰበር!! የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ቁልፍ የህወሓት አመራሮች ከአገር ሸሽተው ለማምለጥ የመጨረሻ ሙከራ ሊያደርጉ እንደሆነ ተጨባጭ መረጃ በማግኘቱ ዙሪያውን ከቦ ቦታውን መግለፅ በማያስፈልግ ስፍራ እየተጠጋ እንደሆነ ከታማኝ ምንጭ ለማወቅ ተችሏል።
Tweet media one
221
750
2K
@DerejeGerefa
Dereje Gerefa Tullu 🇪🇹
3 years
ሰበር!! ሰሞኑን በማህበራዊ ሚዲያ በኢትዮጵያውያን እየደረሰበት ያለውን ከፍተኛ ውግዘትና ውርጅብኝ መቋቋም ያቃተው CNN የኢትዮጵያ ህዝብ እና መንግስትን በይፋ ይቅርታ ሊጠይቅ እንደሆነ ተሰምቷል። ምንጭ: #CNN
266
947
2K
@DerejeGerefa
Dereje Gerefa Tullu 🇪🇹
3 years
"ይህቺን ባንዲራ ህይወታችሁ እስካለች ጠብቋት!!" የጦር ሀይሎች ጠቅላይ አዛዥ ጠ/ሚ አብይ አህመድ @AbiyAhmedAli
45
932
2K
@DerejeGerefa
Dereje Gerefa Tullu 🇪🇹
3 years
እነዚህ ከታች የምናያቸው ኢትዮጵያ እየተፈተነች ባለችበት በዚህ ወቅት ከህወሓት ጋር የጥቅም ግንኙነት በመፍጠርና የአማራ ህዝብ ተቆርቋሪ በመምሰል ለህወሓት የሚሰሩ የመፍትሄ ሀሳብ ማመንጨት የማይችሉና ለጥቅማቸው ያደሩ የኢትዮጵያ ነቀርሳ ናቸው።
Tweet media one
521
1K
2K
@DerejeGerefa
Dereje Gerefa Tullu 🇪🇹
3 years
ሰበር የድል ዜና‼ ጀግናው አየር ሃይላችን ዛሬ ከባቲ ወደ ሚሌ በሚወስደው መንገድ ወደ ካሳጊታ እና ኤልውሃ ግንባር ሲጓጓዝ የነበረ 27 ሎቤድ እና ተሳቢ መኪና የህወሓት ሀይል ላይ በወሰደው እርምጃ ወራሪው ሀይል ሙሉ ለሙሉ ወደ አመድነት ተቀይሯል።
Tweet media one
176
821
2K
@DerejeGerefa
Dereje Gerefa Tullu 🇪🇹
3 years
ጀግናው የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት መቀሌን በቀናት ውስጥ ለመቆጣጠር የሚያስችል ስትራቴጂካዊና ወታደራዊ ቁመና ላይ እነደሚገኝ ታውቋል። በአሁኑ ሰዓት መቀሌ ሙሉ ለሙሉ በራዳር ውስጥ ገብታለች። ኢትዮጵያ እያሸነፈች ነው‼️
Tweet media one
131
646
2K
@DerejeGerefa
Dereje Gerefa Tullu 🇪🇹
3 years
አሁን የደረሰን መረጃ‼ አርቲስት ታማኝ በየነ፣ ብ/ጄነራል ካሳዬ ጨመዳ፣ ፖለቲከኛ አንዳርጋቸው ፅጌ እና አቶ ነአምን ዘለቀን ጨምሮ ታዋቂ ግለሰቦች እና የኢትዮጵያ የቀድሞ ጦር ሠራዊት ከፍተኛ አመራሮች ወደ ግንባር ዘመቱ። ድል ለኢትዮጵያ‼
Tweet media one
120
736
2K
@DerejeGerefa
Dereje Gerefa Tullu 🇪🇹
2 years
ሰበር! የመከላከያ መቀሌ መግባት እውን እየሆነ ነው! መቀሌን ጨምሮ በመላ ትግራይ የሚገኙ ከተሞች መከላከያን ለመቀበል ሽርጉድ ጀመሩ። የትግራይ ህዝብ መከላከያ ትግራይን ተቆጣጥሮ ወደ ቀደመ ሰላሙ እንዲመልሰው ውስጥ ውስጡን ፍላጎት እያሳየ ይገኛል።
Tweet media one
312
784
2K
@DerejeGerefa
Dereje Gerefa Tullu 🇪🇹
2 years
"እንኳን ለራሷ ለጎረቤቶቿ መጠለያ የሆነችው ኢትዮጵያ የገጠማትን ፈተና ለማለፍ ሙሉ አቅም እንዳላት በገሀድ እያየን ነው። ዛሬ እናታችን ኢትዮጵያን ለማዳከም ከጀርባ የሚሰሩ ሀይሎች ሁሉ ነገ ማፈራቸው አይቀርም።" የደቡብ ሱዳን ፕሬዝደንት ሳልቫኬር
Tweet media one
72
745
2K
@DerejeGerefa
Dereje Gerefa Tullu 🇪🇹
2 years
ሰበር! በድል ላይ ድል እየደረበ በመጓዝ ላይ የሚገኘው የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት አዲግራትን ተቆጣጥሯል።ሰራዊቱ አዲግራትና አካባቢው በነበረ የህወሓት ሀይል ላይ በወሰደው ጥቃት በርካታ ቁጥር ያለው የህወሓት ሀይል ተደምስሷል። ድል ለሰራዊታችን!
Tweet media one
120
666
2K
@DerejeGerefa
Dereje Gerefa Tullu 🇪🇹
3 years
#Breaking !! በአሁኑ ሰዓት የአፋር ክልል ሙሉ ለሙሉ ከወራሪው ጁንታ ነፃ ሆናለች። ድሉ ይቀጥላል...
Tweet media one
54
687
2K
@DerejeGerefa
Dereje Gerefa Tullu 🇪🇹
3 years
ሰበር!! በኢትዮጵያ ህዝብ ላይ ጦርነት ያወጀው የአሸባሪው ህወሓት ቡድን የጦር መሪ ጄኔራል ታደሰ ወረደ(ወዲ ወረደ) ከቀናቶች በፊት በተወሰደ የድሮን ጥቃት ተመቶ መገደሉና በሚስጥር መቀበሩ ታውቋል። ትናንት ደሴ ላይ ኮነሬል ግዑሽ መማረኩ ይታወሳል።
Tweet media one
263
951
2K
@DerejeGerefa
Dereje Gerefa Tullu 🇪🇹
3 years
ሰበር!! ጀግናው የኢትዮጵያ አየር ሃይል ዛሬ በወሰደው ድንጋተኛ የማጥቃት እርምጃ በማይጨው፣ ኮረምና መቀሌ የተሳካ የአየር ድብደባ በማድረግ በጠላት ላይ ከፍተኛ የሆነ ሰብዓዊ እና ቁሳዊ ኪሳራ ማድረሱ ታውቋል!! ድል ለኢትዮጵያ!!
Tweet media one
95
565
2K
@DerejeGerefa
Dereje Gerefa Tullu 🇪🇹
3 years
ሰበር ዜና!! ላሊበላ!! ላሊበላ ላይ በተካሄደ ልዩ ኦፕሬሽን ከፍተኛ ድል መገኘቱ ተረጋግጧል!! አብዛኛው የላሊበላ አካባቢ በኢትዮጵያ ሀይሎች ቁጥጥር ስር ሲገባ ቀሪ ቦታዎችን ለመያዝ የሚያስችል ኦፕሬሽን እየተካሄደ ይገኛል!! ድል ለኢትዮጵያ ሀይሎች!!
Tweet media one
55
721
2K
@DerejeGerefa
Dereje Gerefa Tullu 🇪🇹
3 years
በሸዋሮቢት 9 የአሸባሪው ህወሓት ቡድን ታጣቂዎችን ገድለው በጀግንነት የተሰውት አባት እና ልጅ #እሸቴ_ሞገስ እና #ይታገስ_እሸቴ የክብር ሽኝት ተደረጎላቸዋል። አደራችሁን ተቀብለናል!! ነብሳችሁ በሰላም ትረፍ!!
Tweet media one
51
579
2K
@DerejeGerefa
Dereje Gerefa Tullu 🇪🇹
3 years
የድል ዜና!! አሸባሪው ህወሓት ወደ ደሴ እና ኮምቦልቻ አካባቢ እንዲደርስ የረዳው እስትራቲጂክ ቦታ ጭፍራን በመቆጣጠሩ ነበር። ጭፍራ በአሁኑ ሰዓት በአፋሮች ቁጥጥር ስር ሆናለች። አፋር የኢትዮጲያ የቁርጥ ቀን ልጅ!! ድሉ ይቀጥላል!! ድል ለኢትዮጵያ!!
Tweet media one
Tweet media two
108
750
2K
@DerejeGerefa
Dereje Gerefa Tullu 🇪🇹
3 years
ጦርነትን የመረጥነው በአማራጭ የቀረበልን 'ባርነት' ስለሆነ ብቻ ነው።
39
774
2K
@DerejeGerefa
Dereje Gerefa Tullu 🇪🇹
3 years
አብዛኞቹ ስለ ኢትዮጵያ የሚሰሩ የ #youtube ቻናሎች ሲዘጉ የእነ ኤርሚያስ ለገሰና ሀብታሙ አያሌው #Ethio360 ቻናል አለመዘጋቱ የሚያሳየን አንድ እና አንድ ነገር #Ethio360 በህወሓት በእጅ አዙር እንደሚደገፍና ተዋናዮቹም አፍቃሪ ህወሓት መሆናቸውን ነው።
Tweet media one
258
1K
2K
@DerejeGerefa
Dereje Gerefa Tullu 🇪🇹
2 years
"የኢትዮጵያ ህዝብ ህወሓት በጦርነቱ ይሸነፋል ወይስ አይሸነፍም የሚለውን ክርክር ትቶ ህዳር ለሚከበረው የአክሱም ፅዮን ማርያም በዓል የዕምነቱ ተከታይ ምዕመን የጉዞ ዝግጅት እንዲያደርግ ሀሳብ መስጠት ፈልጋለሁ።" ፕሬዝደንት ኢሳያስ አፈወርቂ(ኢሱ)
Tweet media one
212
667
2K
@DerejeGerefa
Dereje Gerefa Tullu 🇪🇹
2 years
በአዲስ አበባ ትምህርት ቤቶች ሊሰቀል የሚገባው ባንዲራና ሊዘመር የሚገባው መዝሙር ህጋዊው የኢትዮጵያ ባንዲራና ብሔራዊ መዝሙር ነው። የሚታየው ትርምስ አ.አ. ውስጥ ግጭት ለመቀስቀስ በመንግስት መዋቅር ውስጥ ባሉ ኢትዮጵያ ጠሎች የሚሰራ ሴራ ነው።
245
685
2K
@DerejeGerefa
Dereje Gerefa Tullu 🇪🇹
3 years
ሰበር ዜና!! መቀሌ!! ጀግናው የኢትዮጵያ አየር ለይል ዛሬ ህዳር 21/2014 ዓ.ም በመቀሌ ከተማ በተመረጡና ቀሪ የህወሓት አመራሮች ይኖሩበታል በተባለ ቦታ የማፅዳት እርምጃ ወስዷል። ከሞት የተረፉ የህወሓት አመራሮች መውጫ መግቢያቸው ከታወቀ ሰነባብቷል።
Tweet media one
101
698
2K
@DerejeGerefa
Dereje Gerefa Tullu 🇪🇹
3 years
#ሰበር_ዜና!! ጋሸና እና ላሊበላን ነፃ ያወጣዉ የወገን ሀይል ወልዲያን ከጠላት ፈልቅቆ ነፃ ለማዉጣት ጠላትን እየደመሰሰ ጉባላፍቶን ከተቆጣጠረ በኋላ በወልዲያ ከተማና አከባቢዉ ለመሸገዉ የጁንታዉ ሰራዊት "እጅ ስጥ" የሚል ቀጭን ትእዛዝ አስተላልፏል!
Tweet media one
74
715
2K
@DerejeGerefa
Dereje Gerefa Tullu 🇪🇹
2 years
ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ላለፉት 27 ዓመታት ኢህአዴግ ሲጫወትበትና ሀገር ገዳይ ትውልድ ሲያመርትበት የነበረውን የትምህርት ስርዓት ለማቅናት እየሰራ ያለ ምሁር ነው።ፕሮፌሰሩ ለሀገሩ እያበረከተ ያለው አስተዋፅኦ እጅግ ከፍተኛ ነውና ሊመሰገን ይገባል።
Tweet media one
262
405
2K
@DerejeGerefa
Dereje Gerefa Tullu 🇪🇹
3 years
ከቋራ እስከ ጃናሞራ፣ ከሞጣ እስከ አላማጣ፣ ከደሴ እስከ ከሚሴ፣ ከአዴት እስከ ሸዋሮቢት፣ ከቢቸና እስከ ጋሸና በአገር ፍቅር ስሜት ሆ ብሎ የተነሳው ነበልባላዊ ህዝባዊ ሀይል ምክንያቱ ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያውያን ናቸው። ኢትዮጵያ ታሸንፋለች!!!
Tweet media one
91
790
2K
@DerejeGerefa
Dereje Gerefa Tullu 🇪🇹
3 years
በሳውዲ የሚገኘው የኢትዮጵያ ኤንባሲ ለሱሌማን አብደላ ጥበቃ ሊያደርግለት ይገባል። የግብፅ እና የሳውዲ ደህንነቶች ሱሌማንን እየተከታተሉት እነደሆነ አሳውቋል።ሱሌማን በማህበራዊ ሚዲያ ለእናት አገሩ ኢትዮጵያ ትልቅ አስተዋፅኦ እያደረገ ይገኛል።
Tweet media one
74
1K
2K
@DerejeGerefa
Dereje Gerefa Tullu 🇪🇹
3 years
ሰበር!! ጀግናው የኢትዮጵያ መከላከያ ��ራዊት ቆቦ ከተማን በ5ኪ.ሜ ራዲየስ ውስጥ ሙሉ ለሙሉ ቀለበታዊ ከባባ አድርጓል። የህወሓት ወራሪ ሀይል ሸሽቶ ለማምለጥ የሚሆን አንዳች እድል እንደሌለው ታውቋል።
Tweet media one
86
631
2K
@DerejeGerefa
Dereje Gerefa Tullu 🇪🇹
2 years
ሰበር! በአዲስ አበባ ከተማ ትምህርት ቤቶች ውስጥ የኦሮሚያም ሆነ የየትኛውም ክልል በንዲራ መስቀልና መዝሙር መዘመር እንዲቆም ከፌደራል ምንግስት መመሪያ ተሰጠ።መመሪያውን በሚጥሱ ት/ት ቤቶችና የከተማው አስተዳደር ሀላፊዎች ላይ እርምጃ ይወሰዳል።
Tweet media one
384
496
2K
@DerejeGerefa
Dereje Gerefa Tullu 🇪🇹
2 years
ኢትዮ 360 የህወሓት ድምፅ ነው! ተላላኪዎቹ የቀድሞ የህወሓት ባለስልጣናት ቡታንታ አጣቢና ውታፍ ነቃይ የነበሩት ሀብታሙ አያሌውና ኤርሚያስ ለገሰም ለኢትዮጵያ ሳይሆን የኢትዮጵያ ጠላት ለሆነው ህወሓት ነው የሚሰሩት። ኢትዮ 360 የኢትዮጵያ ጠላት ነው!
Tweet media one
330
999
2K
@DerejeGerefa
Dereje Gerefa Tullu 🇪🇹
2 years
ሰበር!! መቀሌ በሀዘን ተውጣለች!! በዛሬው የመቀሌ የድሮን ጥቃት አንድ የህወሓት ቁልፍ ሰው ወደ ሲኦል ተሸኝቷል። በዚህ ምክንያት በህወሓት አመራሮች ዘንድ ከፍተኛ ድንጋጤ፣ ሀዘንና ጭንቀት ተፈጥሯል። ቀጣይ ተሰናባቾችም ተራቸውን እየጠበቁ ይገኛሉ!!
Tweet media one
304
674
2K
@DerejeGerefa
Dereje Gerefa Tullu 🇪🇹
3 years
"ሰበር የድል ዜና!!" ከተለያዩ ጦር ግንባሮች የሚላኩልኝ የድል ዜናዎች ልብ የሚያሞቁ ናቸው!! የመቀሌው የድሮን ጥቃት ትልቅ የድል ዜና ቢሆንም የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ዕዝ ባስተላለፈው ክልከላ መሰረት በመንግስት በኩል እስኪገለፅ በትዕግስት እንጠብቅ!!
Tweet media one
106
653
2K
@DerejeGerefa
Dereje Gerefa Tullu 🇪🇹
2 years
ሰበር!! የኤርትራው ፕሬዝደንት #ኢሳያስ_አፈወርቂ ‹‹ህወሓትን ከምድረ ገፅ ለማጥፋት የማንም ድጋፍ አያስፈልገንም›› ሲሉ ለጦር ጄነራሎቻቸው ተናገሩ። ለደህንነታችን እና ለሉዓላዊ ድንበራችን ስንል በቅርቡ ህወሓትን አርቀን እንቀብረዋለን ብለዋል።
Tweet media one
212
510
2K
@DerejeGerefa
Dereje Gerefa Tullu 🇪🇹
3 years
ህዳር 19 ታሪካዊ ቀን ‼️ ጀግናው መከላከያ ሰራዊታችን ህዳር 19 2013 ዓ.ም መሃል መቀሌ ላይ የኢትዮጵያ ጠላቶችን አንበርክኮ፣ እጅ በደረት አድርጎ ፎቶ ተነሳ።
Tweet media one
112
547
2K
@DerejeGerefa
Dereje Gerefa Tullu 🇪🇹
3 years
ሰበር!! ህወሓት ከ 20 ሺህ በላይ ወታደሮቹን በገበረባትና ስትራቴጂክ ቦታ በሆነችው #ጋሸና ግንባር የህወሓት ሀይል እንዳይነሳ ተደርጎ ዳግም ተመቷል። አብዛኛው ቦታ በኢትዮጵያ ሀይሎች ቁጥጥር ስር ሲገኝ አካባቢው በጣላት አስከሬን ተሞልቶ ይገኛል።
Tweet media one
121
779
2K
@DerejeGerefa
Dereje Gerefa Tullu 🇪🇹
3 years
"አፍሪካውያን ችግራቸውን በራሳቸው መንገድ እንዲፈቱ እናግዛለን። አለምአቀፉ ማህበረሰብ ደግሞ እንዲደግፋቸው ሁሌም ድምፃችንን እናሰማለን!!" የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ Thank you Russia!! 🇷🇺
Tweet media one
24
694
2K
@DerejeGerefa
Dereje Gerefa Tullu 🇪🇹
2 years
ሰበር!! ታሪካዊቷ አክሱም በኢትዮጵያ ሀይሎች ቁጥጥር ስር ገብታለች። ድሉ ይቀጥላል!!
Tweet media one
118
724
2K
@DerejeGerefa
Dereje Gerefa Tullu 🇪🇹
3 years
አሁን ወቅቱ የወሎ ህብረት፣ የጎንደር ህብረት፣የጎጃም ህብረት ወይም የሸዋ ህብረት እያልን ከፋፋይ አጀንዳ በማራገብ የተፈጠረውን የአንድነትና የአሸናፊነት መንፈስ የምናውክበት ሳይሆን በኢትዮጵያዊ ህብረት እጅ ለእጅ ተያይዘን የምንሻገርበት ነው።
Tweet media one
99
670
2K
@DerejeGerefa
Dereje Gerefa Tullu 🇪🇹
2 years
የትግራይ ህዝብ በእንባ እየተራጨ ነው! በተለያዩ የትግራይ ከተሞች የሚገኙ የትግራይ ተወላጆች በመንግስትና በህወሓት መካከል የተደረገው የሰላም ስምምነትን ተከትሎ "ፈጣሪ ፀሎታችንን ሰማን" በማለት የደስታ እንባ እየተራጩ እንደሆነ ለማወቅ ተችሏል።
Tweet media one
160
549
2K
@DerejeGerefa
Dereje Gerefa Tullu 🇪🇹
3 years
ሰበር!! ፕሬዝደንት ኢሳያስ አፈወርቂ አዳዲስ ዘመናዊ መሳሪያዎችን የታጠቀው የኤርትራ #Special_Army የህወሓት የፍፃሜ መርሀ ግብር ላይ ለመሳተፍ እንዲያስችለው ከአፋርና ከትግራይ በሚያዋስኑ ቦታዎች ላይ አስቸኳይ ከበባ እንዲያደርግ ትዕዛዝ ሰጡ።
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
149
680
2K
@DerejeGerefa
Dereje Gerefa Tullu 🇪🇹
3 years
በመጨረሻም ኦፕሬሽን መቀሌ...!! መቐለ ኣደይ!! coming soon!!
Tweet media one
169
650
2K
@DerejeGerefa
Dereje Gerefa Tullu 🇪🇹
2 years
"ህወሓት በተፈጥሮው በድርድር አያምንም። የሰላም ጥሪ ብሎ ያወጣው መግለጫ ምን ያህል በጦር ሜዳ እንደተቀጠቀጠ የሚያሳይ ነው። ህወሓትን አሁንም እረፍት ሳያገኝ ደጋግመን ብንቀጠቅጠው ሳይወድ በግዱ እጁን ይሰጣል።" ፕሬዝደንት ኢሳያስ አፈወርቂ
Tweet media one
152
663
2K
@DerejeGerefa
Dereje Gerefa Tullu 🇪🇹
2 years
ሰበር! ዛሬ ንጋት ላይ በኢትዮ-ሱዳን ድንበር ሁመራ አቅራቢያ በሱዳን ሲሰለጥን የቆየ የጠላት ሀይል ጥቃት ለመሰንዘር በእንቅስቃሴ ላይ እንዳለ ከላይ በድሮን፣ ከታች በኢትዮጵያ ድንበር ጠባቂ ሀይሎች በተወሰደበት እርምጃ ሙሉ ለሙሉ መደምሰሱ ታውቋል።
Tweet media one
135
565
2K
@DerejeGerefa
Dereje Gerefa Tullu 🇪🇹
3 years
ሰበር መረጃ: ጀግናው የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ከነገ ጷጉሜ 1 ጀምሮ በአፍሪካ ምድር ታይቶ የማይታወቅ መሬት አንቀጥቅጥ የማጥቃት ኦፕሬሽን እንደሚያካሂድ ተገለፀ።
Tweet media one
140
778
2K
@DerejeGerefa
Dereje Gerefa Tullu 🇪🇹
3 years
የምስራች ዜና! ጀግናው የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት አዲስ ዓመትን በመቀሌ ለማክበር እቅድ ይዟል። በዓሉን ለማድመቅ የኢትዮጵያ እና የወዳጅ አገር ኤርትራ የባህል እና የሙዚቃ ቡድን ከወዲሁ ዝግጅታቸውን ጀምረዋል። መቐለ Miss you ኣደይ!! coming soon!!
Tweet media one
349
595
2K
@DerejeGerefa
Dereje Gerefa Tullu 🇪🇹
2 years
"የኤርትራ እና የኢትዮጵያ ወዳጅነትና ትብብር ወደፊትም ተጠናክሮ የሚቀጥል ነው።ሰላም ቢመጣ ሁላችንንም የሚጠቅም እንጂ የሚጎዳ አይደለም። የህወሓቶችን ባህሪ ጠንቅቀን እናውቃለን። እባብ ለመደ ተብሎ በኪስ አይያዝም።" ፕሬዝደንት ኢሳያስ አፈወርቂ
Tweet media one
135
596
2K
@DerejeGerefa
Dereje Gerefa Tullu 🇪🇹
3 years
"በመላው ኢትዮጵያ ከህዝቡና ከመንግስት ከፍተኛ ድጋፍ እየተደረገልን ነው፤ ስራዬንም በአግባቡ እየሰራሁ ነው ስለዚህ ኢትዮጵያን ለቅቄ የመውጣት ምንም ሃሳብ የለኝም።" የወርልድ ቪዥን ኢትዮጵያ ናሽናል ዳይሬክተር አሜሪካዊው #ኤድዋርድ_ብራውን፡፡
Tweet media one
52
744
2K
@DerejeGerefa
Dereje Gerefa Tullu 🇪🇹
3 years
ተጨማሪ ድል!! የህወሓት ሀይል ማምሻውን ቀሪ ሀይሉን አሰባስቦ ከትግራይ በመነሳት በጋሸና ተራሮች በኩል አካባቢውን ለመቆጣጠር ያደረገው ሙከራ በጀግናው አየር ሀይል ቅፅበታዊ እርምጃ ተወስዶበት በርካታ ተሳቢ መኪኖች ላይ የነበረ ሀይል አመድ ሆኗል።
Tweet media one
103
710
2K
@DerejeGerefa
Dereje Gerefa Tullu 🇪🇹
3 years
በህወሓት መንደር መደነባበሩ ጨምሯል። የቆየ ምስል በመለጠፍ ደብረፂዮን እና ፃድቃን በህይወት እንዳሉ ለማስመሰል እየጣሩ ነው።በህይወት ቢኖሩ በዚህ ሰዓት ወጥተው ደጋፊዎቻቸውን አለን ይሉ ነበር።በርግጥ ሰዎቹን መለስ ለስብሰባ ጠርቷቸው ሄደዋል።
Tweet media one
Tweet media two
91
670
2K
@DerejeGerefa
Dereje Gerefa Tullu 🇪🇹
2 years
ሰበር!! ከመቀሌ ሸሽተው በአቢኣዲ ወደ ተንቤን ለመግባት ሙከራ ያደረጉ በርካታ ቁጥር ያላቸው የህወሓት ታጣቂዎችና የጦር አዋጊዎች የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ከአየር ሀይል ጋር በመቀናጀት በወሰደው እርምጃ በርካታ ታጣቂዎች መደምሰሳቸው ታውቋል።
Tweet media one
161
622
2K
@DerejeGerefa
Dereje Gerefa Tullu 🇪🇹
3 years
ወልዲያ!!......💪💪👌
Tweet media one
72
484
2K
@DerejeGerefa
Dereje Gerefa Tullu 🇪🇹
3 years
የጦር ኃይሎች ጠቅላይ አዛዥ ጠ/ሚ #አብይ_አህመድ በወሎ ግንባር የድል ዜና አለ!!
Tweet media one
99
599
2K
@DerejeGerefa
Dereje Gerefa Tullu 🇪🇹
3 years
የትግራይ ህዝብ ሆይ ጀግናው የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ከጨካኙ የህወሓት ስርዓት ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ሊገላግልህ እየገሰገሰ እየመጣ ነውና የመጣልህን የመጨረሻ መልካም ዕድል ሳታበላሽ ከሰራዊቱ ጎን ሆነህ የገቡበት ገብተህ ለፍርድ አቅርባቸው!!
Tweet media one
73
782
2K
@DerejeGerefa
Dereje Gerefa Tullu 🇪🇹
2 years
ሰበር!! በኢትዮ-ሱዳን ድንበር የአየር ቀጠና ለወታደራዊ የስለላ ስራ የኢትዮጵያን የአየር ክልል ጥሶ ለመግባት ሙከራ ያደረገ ሰው አልባ ድሮን በጀግናው የኢትዮጵያ አየር ሀይል ዘመናዊ የአየር መቃወሚያ ተመቶ በእሳት እየነደደ ወደ ምድር ተከስክሷል።
Tweet media one
146
649
2K