AddisWalta - AW Profile Banner
AddisWalta - AW Profile
AddisWalta - AW

@walta_info

233,278
Followers
172
Following
12,949
Media
17,095
Statuses

Walta Media and Communication Corporate is a private media outlet based in the political capital of Africa,Addis Ababa,Ethiopia.

Ethiopia
Joined December 2009
Don't wanna be here? Send us removal request.
@walta_info
AddisWalta - AW
3 years
ኢትዮጵያውያን ፍላጎታቸውን ሊጭኑባቸው ለሚፈልጉ የውስጥና የውጪ ኃይሎች እጅ መስጠት የለባቸውም- ጋዜጠኛ ሄርሜላ አረጋዊ
Tweet media one
24
579
1K
@walta_info
AddisWalta - AW
3 years
በኢትዮጵያ ለአሸባሪ ቡድን የሳተላይት ምስልን እና የተግባቦት መሳሪያ ማቅረብ ሉኣላዊነትንና ዓለምዐቀፍ ሕጎችን መጣስ ነው ስትል ሩሲያ ተቃወመች ማዕቀብ መጣል፣ ማስፈራራትና የምጣኔ ሃብት ድጋፍ መንፈግ ችግሩን ከማባባስ ውጭ ፋይዳ የለውም ብላለች
Tweet media one
25
637
1K
@walta_info
AddisWalta - AW
2 years
የተባበሩት መንግስታት የጸጥታው ምክር ቤት ሳምንት ባለሞላ ጊዜ ውስጥ በኢትዮጵያ ጉዳይ ለመወያየት የጠራው ስብሰባ ለሁለተኛ ጊዜ ውድቅ መሆኑን በተባበሩት መንግስታት የኢትዮጵያ ቋሚ መልዕክተኛ አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ ገለጹ፡፡
Tweet media one
45
624
1K
@walta_info
AddisWalta - AW
3 years
ሆላንዳዊው ምሁር ጆን አቢንክ (ፕ/ር) በሰሜን ኢትዮጵያ ጦርነት ዙሪያ በሰሩት ጥናት አሸባሪው ሕወሓት ጦርነቱን ከመቀስቀስ ጀምሮ ያደረሰውን ኢሰብኣዊ ድርጊቶችና ቀውስ አጋለጡ።
Tweet media one
Tweet media two
26
831
1K
@walta_info
AddisWalta - AW
3 years
የቻይናው ፕሬዝዳንት ሺን ጂንፒንግ ለአፍሪካ የግብርና ምርቶች ከታሪፍ ነፃ የገበያ ዕድልን ለመፍጠር ወሰኑ፡፡
Tweet media one
35
537
1K
@walta_info
AddisWalta - AW
3 years
የሽብር ቡድኑን ትሕነግና የአጋሮቹን ወንጀል ለዓለም በማጋለጥና በመሟገት የምትታወቀው ጋዜጠኛ ሄርሜላ አረጋዊ ነገ ኢትዮጵያ እንደምትገባ ይጠበቃል።
Tweet media one
Tweet media two
44
374
1K
@walta_info
AddisWalta - AW
3 years
“ሁል ጊዜ የማስባትን ሀገሬን በማየቴ ደስ ብሎኛል” ጋዜጠኛ ሄርሜላ አረጋዊ
Tweet media one
19
345
1K
@walta_info
AddisWalta - AW
3 years
ኢትዮጵያዊያን በታሪካቸው ብዝኃነታቸውን አጣጥመው የጋራ አገር መገንባት እንደቻሉ አስመስክረዋል ስትል ሩሲያ ገለፀች። ሰላማዊና ዴሞክራሲያዊ ምርጫን ማድረጓን በማስታወስም የዚህ አካሄድ ደጋፊ እንደሆነች ለፀጥታው ም/ቤት ስብሰባ አስረድታለች።
Tweet media one
11
411
1K
@walta_info
AddisWalta - AW
3 years
አፍሪካ ከውጭ በሚገኝ ድጋፍ ላይ ጥገኛ ሆና መቆየት እንደሌለባት የርዋንዳው ፕሬዝዳንት ፖል ካጋሜ ገለፁ፡፡
Tweet media one
13
395
956
@walta_info
AddisWalta - AW
3 years
A Television Host at EBS “Tecktalk” program Solomon Kassa noted on his twitter page that five international media have reported 72 fake news about Ethiopia in the past four days.
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
17
580
927
@walta_info
AddisWalta - AW
3 years
ኢትዮጵያን እናንበረክካለን የሚሉ ሃይሎች በኢትዮጵያዊያን የተባበረ ክንድ ይፈርሳሉ ሲሉ ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ ተናገሩ። የተረከብናትን አገር መስዋዕትነት በመክፈል ነጻ አድርገን ለቀጣዩ ትውልድ እናስረክባለንም ብለዋል።
Tweet media one
20
415
936
@walta_info
AddisWalta - AW
3 years
በተከፈተብን ሃሰተኛ የመረጃ ዘመቻ ዜጎቿን ከአዲስ አበባ ያስወጣችው ዛምቢያ በሰዓታት ልዩነት የልማት አጋርነት በሚል ስልት ከአሜሪካ የ11.3 ሚሊዮን ዶላር እርዳታ ተሰጣት። ኢትዮጵያ አፍሪካ የፖሊሲ ነፃነቷን እንድታስጠብቅ እያበረታታች ትገኛለች።
Tweet media one
89
594
930
@walta_info
AddisWalta - AW
3 years
የአገር ሕልውና ዘመቻውን የሚደግፍና የአሜሪካን ጣልቃ ገብነትን የሚቃወም ሠላማዊ ሠልፍ በዋሽንግተን ዲሲ እየተካሄደ ነው። በሰልፉ ላይ በርካታ ቁጥር ያላቸው በአሜሪካ የተለያዩ ግዛቶች የሚኖሩ ኢ/ዊያንና ትውልደ ኢ/ዊያን እየተሳተፉ ነው
Tweet media one
Tweet media two
14
431
881
@walta_info
AddisWalta - AW
3 years
‹‹እኛ መንግሥታችንን መርጠናል›› ዋና ተደራዳሪና አማካሪ ሚኒስትር ስለሺ በቀለ (ዶ/ር)
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
11
455
832
@walta_info
AddisWalta - AW
3 years
ሐሰተኞች ከኢትዮጵያ ውጡ ሲሉ እውነቱን የሚያውቁት ወደ ኢትዮጵያ እየጎረፉ ነው
Tweet media one
Tweet media two
8
320
829
@walta_info
AddisWalta - AW
3 years
የምዕራባዊያን መገናኛ ብዙኃን በህዝብ በተመረጠው መንግሥትና ኢትዮጵያ ላይ ሐሰተኛ መረጃዎችን ማሰራጨታቸው ህዝብን እንደመናቅ የሚቆጠር ድርጊት መሆኑን ጋዜጠኛ ሔርሜላ አረጋዊ ገለጸች።
Tweet media one
Tweet media two
7
373
810
@walta_info
AddisWalta - AW
3 years
የቻይና ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ረዳት ሚኒስትር እና ቃል አቀባይ ሁዋ ቹንይንግ የበቃ #nomore ዘመቻን ተቀላቀሉ።
Tweet media one
Tweet media two
8
353
808
@walta_info
AddisWalta - AW
3 years
High Profile Tigrayan journalist Hermela Aregawi revealed that pro-rebel Tigrayans declared they “don’t want aid to get to people because it will make Abiy Ahmed (government) look good.”
Tweet media one
45
535
779
@walta_info
AddisWalta - AW
3 years
የአሜሪካ ኤምባሲ ከሽብር ፈጣሪ መግለጫዎቹ እንዲቆጠብ መንግሥት አሳሰበ
Tweet media one
24
374
780
@walta_info
AddisWalta - AW
3 years
ካናዳውያኑ ጄፍ ፒርስና አን ፊትዝ-ጌራልድ (ፕ/ር) ለኢትዮጵያ እውነት ወግነው በመሞገት እያከናወኑት ላለው ሥራ የእውቅና ሽልማት ተበረከተላቸው።
Tweet media one
Tweet media two
10
286
765
@walta_info
AddisWalta - AW
3 years
በሱዳን የሚኖሩ ኢትዮጵዊያንና የኢትዮጵያ ወዳጆች የ’በቃ’ ወይም #NoMore ንቅናቄ አካል የሆነውን ሕዝባዊ ትዕይንተ ሕዝብ በካርቱም አካሄዱ፡፡
Tweet media one
8
285
765
@walta_info
AddisWalta - AW
3 years
"ተስፋ አለኝ" - የጋዜጠኛ ሄርሜላ አረጋዊ @HermelaTV #NoMore #GreatEthiopianHomeComing
24
304
768
@walta_info
AddisWalta - AW
3 years
ጀግናው የመከላከያ ሠራዊትና የአፋር ልዩ ኃይል ጭፍራን ሲቆጣጠር #NoMore #EthiopiaPrevails
Tweet media one
15
258
741
@walta_info
AddisWalta - AW
2 years
በኢትዮጵያ የተፈጸሙ የሰብአዊ መብቶችን እንዲያጣራ በሚል የተቋቋመው ዓለም አቀፍ የሰብአዊ መብት ባለሙያዎች ኮሚሽን የፖለቲካ ተልዕኮ ማስፈጸሚያ ነው” ሲሉ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የብሔራዊ ደኅንነት አማካሪ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ገለጹ።https:
Tweet media one
50
353
746
@walta_info
AddisWalta - AW
3 years
ሰበር ዜና የወገን ጦር የላስታ ላሊበላ ከተማንና የላሊበላ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያን ተቆጣጠረ
Tweet media one
Tweet media two
11
301
722
@walta_info
AddisWalta - AW
3 years
ሎውረንስ ፊሪማን አዲስ አበባ በውጭ አገራት ከተከፈተባት የስነልቡና ጦርነት ውጭ የተረጋጋች ነች አሉ ."እዚህ አፍጋኒስታን የለም፤ የመንግሥት ለውጥም አያስፈልግም"
Tweet media one
Tweet media two
4
317
724
@walta_info
AddisWalta - AW
3 years
“በግንባር መሰለፍን ጨምሮ ለኅልውና ዘመቻው የሚጠበቅብኝን ሁሉ ለማድረግ ዝግጁ ነኝ” ሲል አትሌት ሻለቃ ኃይሌ ገብረሥላሴ ተናገረ፡፡
Tweet media one
13
279
711
@walta_info
AddisWalta - AW
2 years
የተባበሩት መንግሥት ከኢትዮጵያ ጀርባ ከአሸባሪው ህወሓት ጋር በቀጥታ በመደራደር የራ��ን ሕጎች እየጣሰ መሆኑን መረጃዎች አመላከቱ።
Tweet media one
71
504
692
@walta_info
AddisWalta - AW
3 years
ኢትዮጵያ የጥበብና የመቻል አቅም ባለቤት ነች ያለችው ቻይና ኢትዮጵያዊያን በወሳኙ ወቅት በአንድነት ቆመው ወደ ሰላምናና መረጋጋታቸው እንደሚመለሱ እምነት እንዳላት ለተባበሩት መንግሥታት የፀጥታው ምክር ቤት ስብሰባ አስረዳች።
Tweet media one
6
250
689
@walta_info
AddisWalta - AW
3 years
የጠ/ሚ ዐቢይ መንግሥት ጥሩ ሆኖ እንዳይታይ ሕወሓት ለትግራይ ሕዝብ ሰብኣዊ ድጋፍ ኢንዲደርስ አይፈልግም" ስትል ያጋለጠችው የሲቢኤስ ጋዜጠኛ ሔርሜላ አረጋዊ እውነትን በመግለጿ ከአሸባሪው ደጋፊዎች ተቃውሞን እያስተናገደች ነው
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
33
398
666
@walta_info
AddisWalta - AW
3 years
የአሸባሪው ሕወሓት ድርጊት በተባበሩት መንግሥታት ኤጀንሲዎች ውስጥ ያሉ አካላትን ጨምሮ በአሜሪካ እና በሌሎች የውጭ ኃይሎች የተደገፈ መሆኑን እንግሊዛዊው ጸሐፊ ግርሃም ፒብልስ ገለጸ፡፡
Tweet media one
Tweet media two
8
366
672
@walta_info
AddisWalta - AW
3 years
ከትግራይ ክልል እውነተኛ ጀግኖች አሉ ከተባለ የሕዝብን ደኅንነት በማሰብ ከመንጋ እሳቤ ለመውጣት የወሰኑ መሆን አለባቸው ስትል ጋዜጠኛ ሄርሜላ አረጋዊ ገለፀች፡፡ @HermelaTV #NoMore
Tweet media one
19
225
673
@walta_info
AddisWalta - AW
3 years
ሩሲያ ከመጀመሪያውም በኢትዮጵያ የውስጥ ጉዳይ የምዕራባዊያን ጣልቃ ገብነት እንዳይኖር አስጠንቅቄያለሁ አለች። #NoMore #EthiopiaPrevails
Tweet media one
Tweet media two
5
211
663
@walta_info
AddisWalta - AW
3 years
አገራትን የሚያፈርስ ዴሞክራሲና ሰብኣዊ መብት አያስፈልግም ሲሉ የቻይናው ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ዋንግ ዌንቢን ገለፁ።
Tweet media one
Tweet media two
7
302
667
@walta_info
AddisWalta - AW
3 years
ኢትዮጵያ ላይ የውጭ ጫናን ለማበርታት የአሸባሪው ሕወሓት አፈቀላጤ ሆኖ እየሰራ የሚገኘው ማርቲን ፕላውት የሃሰት ዜና እንዴት መፍጠር እንደሚቻል ሲያሰለጥን በድብቅ የተቀረፀው ተንቀሳቃሽ ምስል ወጣ::
Tweet media one
Tweet media two
35
445
657
@walta_info
AddisWalta - AW
3 years
አሸባሪው ሕወሓት አዲስ አበባ ውስጥ ዘልቆ መግባት ወይም የኢትዮጵያ መንግሥትን ለድርድር ማስገደድ የሚችልበት ጠንካራ ኃይል ያለው በምዕራባዊያን ኒዮኮሎኒያሊስቶች ምናብ ውስጥ ብቻ ነው አሉ፤ የኬንያው ፖለቲከኛ ፋራህ ማሊም::
Tweet media one
5
316
653
@walta_info
AddisWalta - AW
3 years
ኬንያዊው ላቫኒ ሚላ "ለኬኒያ ያለኝ አገራዊ ፍቅር ከኢትዮጵያ የበለጠ አይደለም፤ ለኢትዮጵያ ክብር ስል መሞትን እመርጣለሁ" ሲል ገለጸ፡፡ #NoMore #EthiopiaPrevails #Kenya
Tweet media one
11
287
646
@walta_info
AddisWalta - AW
3 years
የምዕራባዊያኑ ጫና የኢትዮጵያን እውነት ካለማወቅ ሳይሆን የራስን ጥቅም ብቻ ለማስጠበቅ ካላቸው ፍላጎት የመነጨ ነው ሲሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ገለጹ፡፡
Tweet media one
10
317
643
@walta_info
AddisWalta - AW
3 years
‹‹አሜሪካ በሰራችው የጅል ስህተት ምክንያት በኢራን ላይ ከሰራችው ስህተት በመቀጠል ወሳኟንና ስልታዊዋን ኢትዮጵያም በተመሳሳይ አጥታለች›› ሲሉ የፖለቲካ ተንታኙ ቶማስ ማውንቴን ገለጹ፡፡
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
8
252
627
@walta_info
AddisWalta - AW
3 years
በኢትዮጵያ ያለው ጦርነት የእርስ በርስ ጦርነት ሳይሆን የተላላኪውና አሸባሪው ትሕነግ አጋር በሆነችው አሜሪካና በኢትዮጵያ መካከል የተደረገ ነው ሲሉ የካናዳ ዓለም ዐቀፍ የወንጀል ሕግ ባለሙያው ጆን ፊልፖት ገለፁ።
Tweet media one
Tweet media two
9
287
637
@walta_info
AddisWalta - AW
3 years
በእንግሊዝ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ትውልድ ኢትዮጵያውያን አንዳንድ ምዕራባውያን መንግሥታት በኢትዮጵያ ላይ የሚያደርጉትን ጣልቃ ገብነት የሚቃወም ሰልፍ እያካሄዱ ይገኛሉ። #NoMore
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
7
365
628
@walta_info
AddisWalta - AW
3 years
የቡድን 7 አባል አገራት በሌሎች አገራት የውስጥ ጉዳይ ጣልቃ መግባት የለባቸውም ስትል ቻይና አስታወቀች።
Tweet media one
Tweet media two
5
295
627
@walta_info
AddisWalta - AW
3 years
የተባበሩት መንግሥታት የሰብኣዊ መብቶች ምክር ቤት የፖለቲካ አጀንዳን ይዞ ያሳለፈው ውሳኔ በኢትዮጵያ ምድር እንደማይፈፀም መንግሥት አስታወቀ፡፡
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
9
246
610
@walta_info
AddisWalta - AW
3 years
የቻይናው ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዋንግ ዪ አዲስ አበባ ገብተዋል። ሚኒስትሩ ቦሌ አየር ማረፍያ ሲደርሱ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን እና ሌሎች ከፍተኛ የመንግስት የስራ ሀላፊዎች አቀባበል አድርገውላቸዋል ።
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
9
242
615
@walta_info
AddisWalta - AW
3 years
ሰበር ዜና ወልዲያና ሌሎች ከተሞች ነፃ ወጡ
Tweet media one
7
192
618
@walta_info
AddisWalta - AW
3 years
የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ጆ ባይደንና የእንግሊዝ ጠቅላይ ሚኒስትር ቦሪስ ጆንሰን በኢትዮጵያ የውስጥ ጉዳይ በመግባት ከባድ ስህተት እየፈፀሙ ነው ሲሉ እንግሊዛዊው ፓል ሬይኖልድስ ተቹ።
11
335
622
@walta_info
AddisWalta - AW
3 years
የዩጋንዳ የፓን አፍሪካኒዝም ንቅናቄ ሊቀ መንበር የወደ አገር ቤት ጥሪው ኢትዮጵያ የሰላም አገር መሆኗን የምናሳይበት ነው አሉ
Tweet media one
Tweet media two
5
217
604
@walta_info
AddisWalta - AW
3 years
ማንም አገር የመከላከያ ጦር ቢነካበት ይዋደቃል እንጂ አይነጋገርም
12
343
590
@walta_info
AddisWalta - AW
3 years
ወገኔ በሚጨነቅበት ወቅት አብሬው ከሌለሁ የእኔ #ኢትዮጵያዊነት ትርጉም የለውም ሲል የሰብኣዊ መብት ተሟጋችና አክቲቪስት #ታማኝበየነ ተናገረ።
Tweet media one
13
248
584
@walta_info
AddisWalta - AW
3 years
የኤርትራው ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የእንኳን ደስ አሎት መልዕክት አስተላለፉ።
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
8
199
586
@walta_info
AddisWalta - AW
3 years
የአብን ከፍተኛ አመራር ክርስቲያን ታደለ ወደ ግንባር ለመዝመት መወሰናቸውን አስታወቁ
Tweet media one
17
222
568
@walta_info
AddisWalta - AW
3 years
"በብሔር ስም እየነገዱ ኢትዮጵያን ማሸበር ፈጽሞ አይቻልም" ከንቲባ አዳነች አቤቤ
Tweet media one
4
212
577
@walta_info
AddisWalta - AW
3 years
የኢትዮጵያ ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በባለሥልጣናት መካከል መከፋፈል እንዳለ ለማስመሰል የሚደረጉ ጥረትን ተቹ፡፡
Tweet media one
Tweet media two
7
250
560
@walta_info
AddisWalta - AW
3 years
ሕጋዊ መንግሥትን ከአሽባሪ ቡድን ጋር እኩል ማየት የሽብር ቡድኑን ጥቃት እንደ ጽድቅ መቁጠር ነው ሲሉ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ፕሬስ ሴክሪታሪያት ቢልለኔ ስዩም ገለፁ፡፡
Tweet media one
Tweet media two
10
336
552
@walta_info
AddisWalta - AW
3 years
በሳንቲም ማስፈራራት ኢትዮጵያ ላይ አይሰራም!
19
311
552
@walta_info
AddisWalta - AW
3 years
ከንቲባ አዳነች አቤቤ በወሎ ግንባር በመገኘት ለሀገር መከላከያ ሰራዊት አባላት 100 ሰንጋዎችን ጨምሮ ከ20 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የዕለት ምግብ እና ሌሎች የአይነት ድጋፍ አደረጉ። (ኢቢሲ)
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
11
212
549
@walta_info
AddisWalta - AW
2 years
ህወሓት በዓለም ምግብ ፕሮግራም መጋዘን ውስጥ የነበረ 570 ሺሕ ሊትር ነዳጅ መዝረፉ አስነዋሪና ተቀባይነት የሌለው ተግባር መሆኑን በኢትዮጵያ የሩሲያ አምባሳደር ኢቭጌኒ ተረክሂን ተናገሩ።
Tweet media one
22
257
546
@walta_info
AddisWalta - AW
3 years
በባቲ ካሳጊታ ግንባር ያለ የሌለ ዐቅሙን ሰብስቦ የመጣው የጠላት ኃይል ለወሬ ነጋሪ እንዳይተርፍ ሆኖ መደምሰሱን መንግሥት አስታወቀ።
Tweet media one
16
250
549
@walta_info
AddisWalta - AW
3 years
ኢትዮጵያ ፈተናዎቿ በበዙ ቁጥር ትጠነክራለች ሲሉ ቢልለኔ ስዩም ገለጹ። በጠላቶቻችን ዝቅታ ልክ ከፍታችን ይጨምራል፣ ድምፆቻችን እንዳይሰሙ ቢታፈኑም ዝምታችን ይበልጥ ያሸብራቸዋል፣ እውነትን ይፋ በማድረግ ደማቅ ታሪክ መጻፍ ጀምረናልም ብለዋል።
Tweet media one
10
213
545
@walta_info
AddisWalta - AW
2 years
ዓለም አቀፉ የሰብአዊ መብት ባለሙያዎች ኮሚሽን ኢትዮጵያ ላይ ጫና ማሳደር ያስችላል በሚል የፖለቲካ ስሌት የተቋቋመ ስብስብ ነው” ሲሉ በተባበሩት መንግስታት የኢትዮጵያ ቋሚ መልዕክተኛ አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ ገለጹ።
Tweet media one
15
288
553
@walta_info
AddisWalta - AW
3 years
የተመድ የፀጥታው ም/ቤት የኅዳሴ ግድብ ድርድር ወደ አፍሪካ ኅብረት ይመለስ ማለቱ ጉዳዩ ዓለም ዐቀፍ የሰላምና ፀጥታ ስጋት አለመሆኑን ማረጋገጫ ነው ሲሉ በተመድ የኢትዮጵያ ቋሚ መልዕክተኛ አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ ተናገሩ
Tweet media one
Tweet media two
5
253
530
@walta_info
AddisWalta - AW
3 years
ሩሲያ የኤምባሲ ሰራተኞቿን ወይም የቤተሰቦቻቸውን አባላት ከኢትዮጵያ እንዲወጡ ለማድረግ የሚያስገድድ የፀጥታ ችግር እንደሌለ አስታወቀች፡፡
Tweet media one
Tweet media two
6
235
534
@walta_info
AddisWalta - AW
3 years
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከቱርኩ ፕሬዝዳንት ሬሲፕ ጣይብ ኤርዶሃን ጋር ተወያዩ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ እና ልዑካቸው በሦስተኛው የቱርክ አፍሪካ አጋርነት ጉባኤ ለመሳተፍ ቱርክ ኢስታንቡል መግባቱ ይታወቃል።
Tweet media one
10
206
536
@walta_info
AddisWalta - AW
3 years
ነገ እሁድ ኅዳር 19 በዋሽንግተን ዲሲ በሚገኘው ነጩ ቤተመንግሥት ፊትለፊት የተቃውሞ ሰልፍ ይካሄዳል። #NoMore #EthiopiaPrevails
Tweet media one
12
263
531
@walta_info
AddisWalta - AW
3 years
ሰበር ዜና በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የተመራው ዘመቻ ለኅብረ ብሔራዊ አንድነት፣ ዋናውን የወልድያ መቀሌ ጎዳና ቆርጦታል፡፡
Tweet media one
Tweet media two
5
206
521
@walta_info
AddisWalta - AW
3 years
ኢትዮጵያ ታላቅ አገር በመሆኗ ለታላቅ አገር የሚመጥን አየር ኃይል እየተገነባ ነው ሲሉ የኢፌዴሪ አየር ኃይል ዋና አዛዥ ሜጀር ጄኔራል ይልማ መርዳሳ ገለፁ፡፡
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
5
188
526
@walta_info
AddisWalta - AW
3 years
አሸባሪው ሕወሓት በሥልጣን ዘመኑ በኢትዮጵያ ልማት ባንክ ላይ ኢ-ፍትሃዊነት እንዲነግስና ሌብነት እንዲስፋፋ በማድረግ ከፍተኛ ጉዳት ማድረሱን የባንኩ ፕሬዝዳንት ዮሐንስ አያሌው (ዶ/ር) ገለጹ፡፡
Tweet media one
Tweet media two
17
295
521
@walta_info
AddisWalta - AW
3 years
በኢትዮጵያዊያና ኤርትራዊያን የተደረጉት የተቃውሞ ሰልፎች በእውነት የመነሳሳት እና የኩራት ምንጭ መሆናቸውን ኤርትራ አስታወቀች፡፡
Tweet media one
Tweet media two
5
269
525
@walta_info
AddisWalta - AW
3 years
የሴኔጋል ፕሬዝዳንት ማኪ ሳህል እና የደቡብ አፍሪካ አቻቸው ሲሪል ራማፎሳ በተባበሩት መንግሥታት የፀጥታው ምክር ቤት ውስጥ ቋሚ መቀመጫ ሊኖራት እንደሚገባ ማሳወቃቸውን ተከትሎ ድጋፍ እያገኙ ነው፡፡
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
3
185
516
@walta_info
AddisWalta - AW
3 years
"የወታደሮች እንቅስቃሴ ከአዲስ አበባ ይልቅ ካምፓላ ላይ ይበዛል፤ የተፈጠረ ነገር የለም" ጋዜጠኛ ዳንኤል ሉታያ
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
10
338
519
@walta_info
AddisWalta - AW
3 years
የኢትዮጵያን የግዛት አንድነትን ማስጠበቅ የመንግሥት ኃላፊነት በመሆኑ ትግራይ ክልልን ጨምሮ በማንኛውም የአገሪቱ አካባቢዎች ሰራዊቱን እንደሚያሰፍር መንግሥት ገለፀ፡፡
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
13
215
521
@walta_info
AddisWalta - AW
3 years
"ጠላት ፈርሷል፤ ተበትኗል" አሁን ጠላት ያለው አማራጭ የሰረቀውን አስረክቦ እጁን መስጠት ነው" - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
5
203
514
@walta_info
AddisWalta - AW
3 years
ጠ/ሚ/ር ዐቢይ አህመድን ከስልጣን አንስቶ የሽግግር መንግሥት ለመመስረት የሚደረገውን ሙከራ እቃወማለሁ - የአሜሪካ ኮንግረስ አባል ካረን ባስ
Tweet media one
16
278
515
@walta_info
AddisWalta - AW
3 years
በኢትዮጵያ ጉዳይ ላይ ቀጥተኛ ተሳትፎ እንደነበረው ሰው አሸባሪው የህወሃት ቡድን የአደገኛ ወንጀለኞች፣ ጨቋኞች እና ውሸታሞች ስብስብ መሆኑን አውቃለሁ ሲሉ የቀድሞ የአውሮፓ ህብረት ፓርላማ አባል አና ጎሜስ ገለጹ።
Tweet media one
10
246
505
@walta_info
AddisWalta - AW
3 years
ኢትዮጵያዊያን፣ ትውልደ ኢትዮጵያዊያን፣ ኤርትራዊያንና የኢትዮጵያ ወዳጆች በጀርመን ፍራንክፈርት፣ ቦንና በርሊን ከተሞች የተቃውሞ ሰልፍን ዛሬ አካሄዱ፡፡ #NoMore #EthiopiaPrevails #TPLFSURRENDERNOW
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
8
270
505
@walta_info
AddisWalta - AW
3 years
በአሸባሪው የሕወሓት ቡድን የፈረሱ መስጂዶች እና ቤተ-ክርስቲያናት መልሶ ለመገንባት እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ፡፡
Tweet media one
Tweet media two
8
165
510
@walta_info
AddisWalta - AW
3 years
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አፍሪካ በተባበሩት መንግሥታት የፀጥታው ምክር ቤት ቋሚ መቀመጫ እንዲኖራት ከሌሎች የአፍሪካ አገራት መሪዎች ጋር እንደሚሰሩ አሳወቁ፡፡
Tweet media one
Tweet media two
9
172
501
@walta_info
AddisWalta - AW
3 years
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከአሜሪካ የኮንግረስ አባል ካረን ባስ ጋር እየተወያዩ ነው፡፡
Tweet media one
Tweet media two
17
265
492
@walta_info
AddisWalta - AW
3 years
የአፍሪካ ኅብረት መቀመጫ የሆነችው ኢትዮጵያን ለማዳከም የሚደረግ ጥረት ሁሉ በአጠቃላይ በአፍሪካ ላይ እንደተቃጣ ስጋት የሚቆጠር መሆኑን ደቡብ ሱዳን ገለፀች።
Tweet media one
Tweet media two
6
224
501
@walta_info
AddisWalta - AW
3 years
እሌኒ ገብረመድህን (ዶ/ር) ከዛሬ ጀምሮ ከገለልተኛ የኢኮኖሚ አማካሪነት መነሳታቸውን የፕላንና ልማት ሚኒስቴር ገለጸ።
Tweet media one
40
192
492
@walta_info
AddisWalta - AW
3 years
ሰበር ዜና የወገን ጦር ቡርቃንና በባቲ ከተማ ዙሪያ ያሉ ተራሮችን ተቆጣጥሮ ወደ ባቲ ኮምቦልቻ እየገሠገሠ ነው።
Tweet media one
13
215
488
@walta_info
AddisWalta - AW
2 years
አሸባሪው ህወሓት የቀረበለትን የሰላም አማራጭ ረግጦ ዳግም ጦርነት መክፈቱ በትግራይ ህዝብ ጫንቃ ላይ ቆሞ የስልጣን እድሜውን ለማራዘም ነው ሲሉ በተለያዩ ግንባሮች እጃቸውን ለመከላከያ ሰራዊት የሰጡ ምርኮኞች ማረጋገጣቸውን መንግሥት ገለጸ፡፡
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
53
250
484
@walta_info
AddisWalta - AW
3 years
መቄዶኒያ የአረጋውያንና የአዕምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል በአሸባሪው የትሕነግ ቡድን ጥቃት ለተፈናቀሉ ወገኖች ከ20 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት የዓይነት ድጋፍ አደረገ፡፡
Tweet media one
Tweet media two
10
152
486
@walta_info
AddisWalta - AW
3 years
ኢትዮጵያ በአሸባሪው ሕወሓት ይዞታ ስር ያሉ የወታደራዊ ስፍራዎችን እንጂ ዜጎቿ የሆኑትን የትግራይ ክልል ነዋሪዎች በአየር አትደበድብም ሲሉ አሜሪካዊው የፖለቲካ ተንታኝ አንድሪው ኮርይብኮ ገለፁ፡፡
Tweet media one
7
253
485
@walta_info
AddisWalta - AW
3 years
ወጣቱ በከፍተኛ ደረጃ መከላከያ ሠራዊትን እንዲቀላቀል ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ ጥሪ አቀረቡ።
Tweet media one
7
189
475
@walta_info
AddisWalta - AW
2 years
ኢትዮጵያ የዓለም ጤና ድርጅት ሥራ አስፈፃሚ ቦርድ የድርጅቱ ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ቴድሮስ አድሀኖም ከተቋሙ ሰራተኞች ሥነ ምግባር በተፃረረ መንገድ ኢትዮጵያን በተመለከተ የሀሰት መረጃ የማሰራጨት ድርጊትን እንዲያስቆም ጠየቀች።
Tweet media one
29
314
480
@walta_info
AddisWalta - AW
3 years
እኛ ኢትዮጵያዊያን አገራችንን ለወራሪና ባንዳ አሳልፈን የሰጠንበት ታሪክ የለንም፤ ይልቁንም ቅኝ ግዛትን የምንጸየፍ የመላ ጥቁር ሕዝብ የነፃነት ተምሳሌት ነን!
Tweet media one
14
214
478
@walta_info
AddisWalta - AW
3 years
አርቲስት ታማኝ በየነ እና ፖለቲከኛ አንዳርጋቸው ፅጌን ጨምሮ ታዋቂ ግለሰቦች እና የኢትዮጵያ ቀድሞ ጦር ሠራዊት ከፍተኛ አመራሮች ወደ ግንባር ዘመቱ።
Tweet media one
7
205
472
@walta_info
AddisWalta - AW
2 years
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ዛሬ ጠዋት፣ በኳታር ኢንቨስትመንት ባለሥልጣን የኤዥያ-ፓሲፊክ እና የአፍሪካ ኢንቨስትመንት ኃላፊ ሼክ ፋይሰል ቢን ታኒ አል-ታኒን በጽሕፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል።
Tweet media one
14
148
463
@walta_info
AddisWalta - AW
3 years
የአገር መከላከያ ሰራዊት ባወጣው መግጫ አሸባሪው ሕወሓት ኢትዮጵያን ለማፍርስ መሳሪያ ያደረጋቸው የትግራይ ወጣቶች እና ሚሊሻ በሰላም እጃቸውን እንዲሰጡ ጥሪ አቅርቧል፡፡
Tweet media one
15
292
461
@walta_info
AddisWalta - AW
3 years
ቻይና የአፍሪካ አገራትን መብትና ጥቅም ለማስከበር ቁርጠኛ መሆኗን ገለጸች። #NoMore #EthiopiaPrevails #Africa
Tweet media one
Tweet media two
8
172
477
@walta_info
AddisWalta - AW
3 years
ኬንያዊው ፖለቲከኛ በኮቪድ-19 ተይዤ ከኢትዮጵያ ጎን የምንቆምበት የበቃ ንቅናቄ ላይ በአካል እንዳልገኝ በመሆኔ ቆጭቶኛ ሲሉ ገለፁ፡፡
Tweet media one
Tweet media two
4
130
470
@walta_info
AddisWalta - AW
3 years
የአገር መከላከያ ሰራዊት በአዲሱ ዓመት በአሸባሪው ሕወሓት የተለኮሰውን ጦርነት ፈጥኖ ለመጨረስና አገሪቱን ወደ ተረጋጋ ሰላም ለመመለስ እየሰራ መሆኑን አስታወቀ።
Tweet media one
10
186
456
@walta_info
AddisWalta - AW
2 years
"ተደራጅተው በዘመቱብን ቁጥር ተደራጅተን መመከት እንደምንችል ያሳየንበት፣ የማዕቀብ ውርጅብኞችን መሻገር ወደሚያስችሉ መንገዶች ጥርሳችንን ነክሰን የገባንበት፣ በምግብ ራስን የመቻል ጉዟችን ተስፋ የፈነጠቀበት፣
Tweet media one
28
178
456
@walta_info
AddisWalta - AW
2 years
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከቻይናው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዋንግ ዪ ጋር ተወያይተዋል።
10
183
457
@walta_info
AddisWalta - AW
3 years
በአሸባሪው ሕወሓት የወደመው የሐይቅ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል የኤካ ኮተቤ አጠቃላይ ሆስፒታል ባደረገው ድጋፍ ሥራ ጀምሯል፡፡
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
4
157
463
@walta_info
AddisWalta - AW
3 years
ሰበር ዜና አሸባሪው ሕወሓት ቁልፍ የጦር ስልታዊ ቦታው አድርጎ ይዞት የነበረውና የመሸገበት የጋሸና ግንባር ምሸግ በጀግናው የአገር መከላከያ ሰራዊትና አብረውት በተሰለፉ የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጆች ብርቱ ክንድ ተሰብሯል፡፡
Tweet media one
5
178
447
@walta_info
AddisWalta - AW
3 years
ከፖሊስ የሙያ ስነ-ምግባር ውጪ በአንዲት ግለሰብ ላይ ድብደባ የፈፀሙ የፖሊስ አባላት በቁጥጥር ስር ውለው ምርመራ እየተጠራባቸው መሆኑን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
54
171
448