This ፖስት Profile
This ፖስት

@thispostt

1,069
Followers
313
Following
135
Media
1,493
Statuses

Your posts to you, just edited a bit

Ethiopia
Joined April 2022
Don't wanna be here? Send us removal request.
Pinned Tweet
@thispostt
This ፖስት
2 months
ከ ት/ቤት ሮጠን መተን mbc action ከፍተን ቁጭ ብለን ምናይበት ጊዜ is just priceless 🥹
6
12
219
@thispostt
This ፖስት
10 months
ቀብር ስንት ሰአት ነው ብለው ይቀብሩሀል, አለቀ
9
15
203
@thispostt
This ፖስት
2 months
Who did this 😭
Tweet media one
9
5
168
@thispostt
This ፖስት
4 months
በድብድብ የሚፈቱ ችግሮችን በንግግር ባናራዝማቸው ጥሩ ነው
6
11
155
@thispostt
This ፖስት
10 months
Piassa ደርሰህ ስትመለስ
Tweet media one
5
5
145
@thispostt
This ፖስት
2 months
አንዴ speaker ማረግ ከጀመራቹ there’s no going back 🤷🏽‍♂️😂
Tweet media one
2
3
144
@thispostt
This ፖስት
4 months
የፀለይከው ነገር እጅህ ሲገባ ፈጣሪህን አትርሳ
0
3
141
@thispostt
This ፖስት
3 months
ፍሬን ብትበጥሱ እንኳን ወደ እግረኛ ላይ ሂዱ , stay away from the ዘንባባs 😭
3
2
124
@thispostt
This ፖስት
4 months
Btw side effect የሌለው ብቸኛው መድሀኒት ፀሎት ብቻ ነው
0
5
117
@thispostt
This ፖስት
3 months
ከአፈር ነው የተሰራነው ይባላል ግን ድንጋዩ እየበዛ ነው 😒
3
5
105
@thispostt
This ፖስት
1 month
አሪፍ mood ላይ እስክንሆን ድረስ ግን ሰው አለማዋራት normalize ማድረግ አለብን 🙌🏽
4
11
113
@thispostt
This ፖስት
6 months
Sideffect የሌለው መድሀኒት ፀሎት ብቻ ነው
1
5
98
@thispostt
This ፖስት
9 months
ጓደኞቼ የት ነህ እያሉ ባይደውሉልኝ 😒
Tweet media one
1
3
85
@thispostt
This ፖስት
11 months
ካለኝ ባህሪ ሚያስቀኝ ስታዋሩኝ ትኩር ብዬ እያየዋቹ ምንም ግን ላልሰማቹ እችላለሁ 🤷🏽‍♂️
4
6
88
@thispostt
This ፖስት
11 months
Cafe ውስጥ 20 ብር tip እየሰጠን ታክሲ ውስጥ ለ 2 ብር ወጥረን ምንከራከረው ነገር ግን ያስቃል
11
0
88
@thispostt
This ፖስት
4 months
200 ብር ስትዘረዝር መቶውን አንተ ታጠፋዋለህ መቶው እራሱ ነው ሚጠፋው 🤷🏽‍♂️
0
4
87
@thispostt
This ፖስት
7 months
ሙሉ ጤነኛ መሆን ግን እንዴት መታደል ነው
3
3
84
@thispostt
This ፖስት
4 months
Hospital ያሉት ነርሶች ግን ከአብዛኛው ሞዴሎች ያምራሉ
9
0
86
@thispostt
This ፖስት
5 months
እናቴ እቃ ስትገዛ ለነጋዴዎቹ አዝናለው
4
5
85
@thispostt
This ፖስት
4 months
በሙሉ ጤንነት መነሳት በራሱ is such a blessing
0
0
82
@thispostt
This ፖስት
6 months
Someone said ለኔ ያለው እንጀራ አንተ ቤት ቢገባ እራሱ “እንግዳ ሆኜ እበላዋለው”
0
4
79
@thispostt
This ፖስት
1 month
ሁሉ ነገር ጥሩ በሆነበትም ሰዐት ፀልዩ 🙌🏽
2
9
120
@thispostt
This ፖስት
3 months
ቤት ቁጭ በማለት save ምናረገውን ብር ግን እንደቀልድ ማየት ያለብን አይመስለኝም
1
1
80
@thispostt
This ፖስት
9 months
Girlfriend’ህ ከጊቢ መታ pool እየተጫወታቹ በ break 14 አና 15 ስታገባ
Tweet media one
2
0
74
@thispostt
This ፖስት
4 months
Black is beautiful - ELPA ⚡️
0
4
76
@thispostt
This ፖስት
3 months
ማንም ሰው አንተን የመርዳት ግዴታ የለበትም 🤷🏽‍♂️
5
3
75
@thispostt
This ፖስት
2 months
አራተኛ ወንበር ላይ በቅጥነቴ ምክንያት የሚደረግልኝ አቀባበል ግን የትም የለም
1
1
75
@thispostt
This ፖስት
4 months
ቀይ መስቀል ስትሳለም እያየዋት አልሰከርኩም ትላለች 😒
1
3
72
@thispostt
This ፖስት
4 months
አንዳንድ ወንድ ሲጀነጅን ንብረት እያስመዘገበ ነው ሚመስለው 🤷🏽‍♂️
4
0
70
@thispostt
This ፖስት
4 months
Every man’s biggest fear is to try a new barber
1
4
70
@thispostt
This ፖስት
5 months
maths ስትሰራው ከቀለለህ ልክ አይደለህም ማለት ነው 🤷🏽‍♂️
2
4
72
@thispostt
This ፖስት
8 months
ስታስፈልጓቸው ብቻ እንገናኝ ከሚሏቹ ሰዎች ራቁ
1
5
70
@thispostt
This ፖስት
10 months
በጣም በጠዋት ተነስታቹ ተመልሳቹ ስተኙ ያለው እንቅልፍ ግን የትም የለም 🤌🏽
3
0
67
@thispostt
This ፖስት
9 months
አፍሬ ብቻ ሳይሆን ሰው ካልተመቸኝም ዝም እላለው
1
10
69
@thispostt
This ፖስት
4 months
ደስተኛ መሆን ትፈልጋለህ ? ከማንም ምንም አትጠብቅ
0
6
68
@thispostt
This ፖስት
3 months
ስለሆነውም ስላልሆነውም ስለሚሆነውም ፈጣሪ ይመስገን 🙏🏽
0
6
70
@thispostt
This ፖስት
4 months
የብዙ ሰው ትክክለኛ ባህሪ የሚወጣው ብር ሲያገኝ ነው btw
1
1
66
@thispostt
This ፖስት
9 months
ብሬን ከራሴ መደበቅ ሳይኖርብኝ አይቀርም 😒
2
4
66
@thispostt
This ፖስት
3 months
ምን ደስ እንደሚለኝ ታውቃላቹ ? ቤት ቁጭ ማለት 🤷🏽‍♂️
2
4
65
@thispostt
This ፖስት
5 months
የወንድ ትክክለኛ አመል playstation ሲጫወት ነው ሚወጣው
3
3
65
@thispostt
This ፖስት
4 months
የሰርጌ ቀን ግን ግዴታ መኖር አለብኝ እንዴ 🤔
9
2
66
@thispostt
This ፖስት
8 months
ሁሌ በመስታውት በኩል ሳልፍ :
Tweet media one
0
1
65
@thispostt
This ፖስት
6 months
በዓል ስለጠላቹ cool አትባሉም btw 😒
4
1
66
@thispostt
This ፖስት
4 months
ስራ የለኝም ማለት free ነኝ ማለት አይደለም የግል ጊዜም ያስፈልገኛል😒
0
5
66
@thispostt
This ፖስት
3 months
ስልክ እንዳለህ ከሚያስረሱህ ሰዎች ጋ መዋል >>>
0
0
61
@thispostt
This ፖስት
4 months
የራስህን ውሀ መሸከም ስትጀምር የእያንዳንዷ ጠብታ ዋጋ ይታወቅሀል
1
2
64
@thispostt
This ፖስት
3 months
Taxi ውስጥ ግን የማትጠጉ ሰዎች ፈጣሪ ልባችሁን አይቶ ነው እግረኛ ያረጋቹ
1
0
63
@thispostt
This ፖስት
2 months
የፆም እና የፍስክ የሚያምታታኝ እኔን ብቻ ነው ግን
1
4
64
@thispostt
This ፖስት
6 months
ምንም ያህል ብንሞክር ፈጣሪ ካልተጨመረበት ከንቱ ነው 🤷🏽‍♂️
0
0
59
@thispostt
This ፖስት
4 months
እቺን final ልጨርስ እንጂ ከስር ከስር ነው ማነበው 🤭
5
1
61
@thispostt
This ፖስት
4 months
በዚ ሰዐት ለመከራከር ምንም energy የለኝም, ያላችሁት ሁሉ ልክ ነው 👍🏽
0
2
59
@thispostt
This ፖስት
2 months
አበባ የምታሸቱ ሰዎች ግን ምኑ ነው ደስ የሚላቹ 🤔
7
2
59
@thispostt
This ፖስት
3 months
Boys will understand 🤭
Tweet media one
1
0
60
@thispostt
This ፖስት
8 months
ከትክክለኛው ሰው ጋ የምታሳልፉት 1 ሰዐት 5 ደቂቃ ነው ሚመስላቹ
1
1
54
@thispostt
This ፖስት
9 months
Instagram friends - 700 Real ጓደኛ - 30 በችግር ጊዜ ደራሽ - 3
9
1
57
@thispostt
This ፖስት
8 months
ሁሉም ሴት አንድ ተጨማሪ boyfriend አላቸው “bestfriend” ብለው ሚጠሩት 🤭
2
0
56
@thispostt
This ፖስት
4 months
ከፈለክ “ና” ከመባል አለመጠራት ይሻላል
5
1
54
@thispostt
This ፖስት
6 months
4kilo ደርሰህ ስትመለስ
Tweet media one
0
3
56
@thispostt
This ፖስት
2 years
@brfootball Everyone was waiting for sth 😅
Tweet media one
2
1
53
@thispostt
This ፖስት
3 months
ፈጣሪ ከድንገተኛ አደጋ ይጠብቀን 🙏🏽
0
0
56
@thispostt
This ፖስት
4 months
ፈጣሪን ከያዝክ ማይሳካልህ ተንኮል ብቻ ነው
0
1
53
@thispostt
This ፖስት
9 months
አማራ - ሚኒሊክ ንጉሥ ነው ትግሬ - ዩሐንስ ንጉሥ ነው ኦሮሞ - ባልቻ ንጉሥ ነው ጉራጌ - ደንበኛ ንጉሥ ነው
1
2
53
@thispostt
This ፖስት
4 months
ታክሲ ውስጥ ሰው የምትቦጭቁ ሰዎች, እባካቹ ድምፃቹ እየተሰማን ስላልሆነ ጮክ በሉ
1
0
54
@thispostt
This ፖስት
9 months
በይፋ ስልኬ መስራት ካላቆመ ማልቀይርበት እድሜ ላይ ደርሻለው
1
1
53
@thispostt
This ፖስት
1 month
ከሌለህ ማንም እንደማይፈልግህ ማወቅ አለብህ
1
2
52
@thispostt
This ፖስት
6 months
ቤት በጣም ከመዋሌ የተነሳ ከቤት እቃዎቹ መሀል አንዱ የሆንኩ እየመሰለኝ ነው
4
1
50
@thispostt
This ፖስት
5 months
ወንድ ልጅ ጫማ በ 7ሺ ገዝቶ ፊቱን ግን በ ajax ሊታጠብ ይችላል 🤷🏽‍♂️
7
0
52
@thispostt
This ፖስት
10 months
ጓደኛቹ ስራ ቦታ ሄዳቹ ከ costumer ጋ ሲያወሩ ማየት በጣም ያዝናናል, ቅይር ብለው ሌላ ሰው ሚሆኗት ነገር አለች 😆
4
0
51
@thispostt
This ፖስት
3 months
እድል አልነበረም ፈጣሪ ነው ያደረገው
0
3
50
@thispostt
This ፖስት
8 months
አንዳንድ ሰዎች የምታረግላቸውን ነገር እንጂ አንተን አይደለም የሚፈልጉህ
2
1
50
@thispostt
This ፖስት
3 months
ምን አዲስ ነገር አለ is the most annoying question 😠
4
1
52
@thispostt
This ፖስት
9 months
ምን እንደምወድ ታቃላቹ ? ቤት መዋል 🤌🏽
1
2
48
@thispostt
This ፖስት
1 month
በዚ እድሜዬ ወንበር ባየሁበት ሁሉ ተቀመጥ ተቀመጥ ነው ሚለኝ 🤭
2
2
51
@thispostt
This ፖስት
4 months
በእኔ እድሜ ያሉ ሰዎች ግን ልጅ እንዴት እንደኖራቸው ሳስበው ግርም ነው ሚለኝ😭
4
4
51
@thispostt
This ፖስት
7 months
የሴቶች ተሳትፎ ግን ቀዝቅዟል ngl
Tweet media one
7
0
50
@thispostt
This ፖስት
2 months
ከፈለክ ና 🙆🏽‍♂️ከመባል አለመጠራት ይሻላል
2
2
51
@thispostt
This ፖስት
3 months
በዚ አያያዘቸው ባንኮች ከ ብላክ እንዳይበልጡ ያስፈራል
1
0
49
@thispostt
This ፖስት
6 months
ሲኖረው እጥፍ ሲያጣ ልጥፍ ከሚል ሰው ይሰውራቹ 😒
3
0
49
@thispostt
This ፖስት
6 months
Btw እስከአሁን መኪና ያልገዛሁት ስፖኪዮ እንዳልሰረቅ ስለምፈራ ነው 😒
4
1
48
@thispostt
This ፖስት
4 months
በሚስትህ ምክንያት ልጅህ አስቀያሚ መሆን የለበትም choose wisely 🤭
3
0
47
@thispostt
This ፖስት
3 months
ልጅ : dad ለምንድነው ግን ወንድም የሌለኝ አባት : አንተ አልተኛ ብለህ አስቸገርክ 🤷🏽‍♂️
0
1
47
@thispostt
This ፖስት
11 months
ባል ፡ እንግዳ ሊመጣ ነው ዶሮ መስራት ትችያለሽ ? ሚስት ፡ ጥፍሯን ነው ፀጉሯን
0
1
45
@thispostt
This ፖስት
11 months
ስራ የለኝም ማለት free ነኝ ማለት አይደለም የግል ጊዜም ያስፈልገኛል
0
3
47
@thispostt
This ፖስት
7 months
ሴቶችም እኮ ለወንዶች ብር ያወጣሉ, እንደ ወንዶች አያወሩም እንጂ 🤷🏽‍♂️
1
0
44
@thispostt
This ፖስት
8 months
Nobody: Motivational speakers: ይገርማቹሀል ሬስቶራንት የከፈትኩት በ 2 ፍሬ ምስር ነበር
5
0
45
@thispostt
This ፖስት
1 month
አጣጥሜ ከበላው በህዋላ expire date check የማረገው ነገር ያስቀኛል
2
0
47
@thispostt
This ፖስት
7 months
ስለሆነውም ስላልሆነውም ስለሚሆነውም ፈጣሪ ይመስገን 🙏🏽
0
1
46
@thispostt
This ፖስት
7 months
April fools ሆኖ እንኳን, ማንም እንደቀልድ i love u አላለኝም 😒
0
1
46
@thispostt
This ፖስት
6 months
እኔ ብቻ ነኝ ግን የምሄድበት መኪና ሌላ መኪና ሲቀድም ደስ የሚለኝ 🤔
4
0
43
@thispostt
This ፖስት
5 months
Someone asked me "Who hurt you?" I replied: "My own expectations".
1
6
46
@thispostt
This ፖስት
2 months
ከ 5 ቀን በህዋላ እንደምትሞት ቢነገርህ አሁን ሚያስጨንቅህ ነገር ሁሉ ምን ያህል ተራ እንደሆነ ትረዳለህ !!!
2
2
44
@thispostt
This ፖስት
2 months
ሰዎች በፈለጉ ሰአት አ��ግኙህ, ይንቁሀል
0
0
46
@thispostt
This ፖስት
5 months
አብዛኛው ሰው ጥሩ ሰው ከመሆን ይልቅ, ጥሩ ሰው መስሎ መታየት ነው ሚፈልገው
3
0
43
@thispostt
This ፖስት
4 months
እኔ ብቻ ነኝ ግን text ላይ energy ሲቀየር ሚታወቀኝ
4
2
43
@thispostt
This ፖስት
2 months
አትፍራ ሳይሆን እየፈራህም ቢሆን አድርገው ነው 🙌🏽
0
1
45
@thispostt
This ፖስት
6 months
Bluetooth በሌለው መኪና ከመሄድ ግን Airpod አርጎ ጥላ ጥላውን መሄድ ይሻላል
0
2
44
@thispostt
This ፖስት
7 months
እስከ አሁን single የሆንኩት ፈጣሪ የተሻለ ስላሰበልኝ ነው ፈጣሪ :
Tweet media one
1
0
45
@thispostt
This ፖስት
7 months
ፈጣሪ አብሮህ ካለ ማይሳካልህ ተንኮል ብቻ ነው
1
0
42
@thispostt
This ፖስት
2 months
ወንድ ልጅ እና የቀበሌ ቤት የእኔ ነው አይባልም
0
0
44
@thispostt
This ፖስት
4 months
እውነተኛ ሰዎች ግን ለምንድነው ብዙ ጊዜ ትንሽ ጓደኛ ሚኖራቸው
3
2
41