Mesfin🇪🇹 Profile
Mesfin🇪🇹

@princeMesfin

6,617
Followers
242
Following
1,568
Media
27,893
Statuses

#SaveIDP #Ethiopia

Joined August 2021
Don't wanna be here? Send us removal request.
Pinned Tweet
@princeMesfin
Mesfin🇪🇹
2 months
ፀጥ በሉ‼️ ገጣሚ ፦ ዮሐንስ አድማሱ አንባቢ ፦ አብርሃም ዮሴፍ ምንጭ ፦ Fidelawiyan YouTube Channel #Ethiopia 💚 💛 ❤️
1
3
6
@princeMesfin
Mesfin🇪🇹
2 years
የመከላከያን ጀግንነት መሬት ላይ ካለው ጀግና ስማ:: ለወያኔና ተላላኪዎቹ ወሬ ቦታ አትስጥ:: መከላከያና መሪዎቹን መተቸት የtplf ያረጀ ከፋፍለህ ብላው ስትራቴጂ ነው:: ኢትዮጵያ ድሮም በጀግኖቿ እንጂ በባንዳና ወሬኛ አልኖረችም:: #SayNoMore #DisarmTPLF
37
634
1K
@princeMesfin
Mesfin🇪🇹
2 years
ይደመጥ‼️አምባሳደር ታዬ አፅቀስላሴ @TayeAtske እጅ ነስቻለሁ‼️እውነት ያለው በሙሉ ልብ ይናገራል❗️በአለም መንግስታት ሃቅን አስቀምጠዋል ‼️ ክፍል 1 ቪዲዮ ነው #DisarmTPLF #NoMore ክፍል 2 አብሮ ተያይዟል thread (1)
27
537
802
@princeMesfin
Mesfin🇪🇹
2 years
“We’re no longer able to go & take what we want, do what we want..” This is why we say ‘Aid’ one of the way to exert, America’s soft power. #Ethiopia demand more trading relations than coercive ‘aid power’ #SayNoMore #TradeNotAid #EthiopiaPrevails
49
617
625
@princeMesfin
Mesfin🇪🇹
2 years
Salute to H.E Ambassador Hirut Zemene! Great interview with Euro News about the current situation. @EthiopiaEU #SayNoMore #DisarmTPLF 🇪🇹🇪🇹🇪🇹✊✊✊
14
455
631
@princeMesfin
Mesfin🇪🇹
1 year
ብፁዕ አባታችን አቡነ ናትናኤል በኦሮምኛ ቋንቋ ከህዝቡ ጋር ሲዘምሩ‼️ ሙሉውን 👉
11
196
489
@princeMesfin
Mesfin🇪🇹
2 years
የኢትዮጲያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን በኦሮምኛ አገልግሎት አትሰጥም ላላችሁ አስመሳዮች እውነቱ ይኸው ‼️ ቅዳሴውም ስብከቱም መዝሙሩም በኦሮምኛ እነሆ‼️
42
251
407
@princeMesfin
Mesfin🇪🇹
2 years
ይመዝገብ‼️ የወያኔው ሽብርተኛ ቡድን ቁንጮ ታደሰ ወረደ በራሱ አንደበት ከኦነግ ሸኔ ፣ አልሸባብ እና የቤኒሻንጉል ጉምዝ ሽብርተኞች ጋር በጋራ ሃገርን ማተራመሱን ያመነበት መራር ሃቅ ‼️ #DisarmTPLF #SayNoMore
38
323
364
@princeMesfin
Mesfin🇪🇹
2 years
THREAD 🧵 HISTORIC SPEECH‼️ @TayeAtske “…Unfortunately for us trust has died, mistrust is blossoming right and left. What we heard is not a message of peace but warning one after the other. But I would like to remind member states that..” (1/6) #DisarmTPLF #NoMore
14
273
354
@princeMesfin
Mesfin🇪🇹
2 years
መክሸፍስ እንደኦፌኮ❗️ይህንን ሁሉ ጊዜ ህዝቡን ሲጨፈጭፍ የነበረ የሸኔ አሸባሪ ባላየ አልፎ ዛሬ ያዙኝ ልቀቁኝ❗️ይልቅ ሁላችሁም መካሰስ ትታችሁ ለህዝቡ እረፍት የሚሰጥ መፍትሄ ፈልጉ❗️ወደቀልባችሁ ተመለሱ‼️ድሃውን ሰላም አትንሱ‼️
18
164
335
@princeMesfin
Mesfin🇪🇹
1 year
ተመልከቱ‼️እንዲህ አይነት ሰው ነው የሸገር ከተማ ከንቲባ‼️100ሺዎችን አፈናቅሎ ተፈናቃዮችን ህጋዊ ድሃ አድርገናቸዋል የሚል ከንቱ‼️ #SaveIDP #Ethiopia
102
234
319
@princeMesfin
Mesfin🇪🇹
1 year
ህዝብን እንዲህ ማስለቀስ ሰውን ሰላሳ አመት ከኖረበት ቤቱ መንቀል የግፍ ግፍ ነው:: ምን ተሻለን ጎበዝ⁉️ Stop the cruel eviction of people from their homes‼️ #SaveIDP #Ethiopia
52
282
305
@princeMesfin
Mesfin🇪🇹
10 months
ዛሬ ቀን ሰጥቷችሁ ብትደብቋትም ይህችን አረንጏዴ ቢጫ ቀይ ሰንደቅ አላማ ከልባችን ማውጣት አትችሉም‼️ ኢትዮዺያ ለዘላለም በክብር ትኑር‼️ #Ethiopia
Tweet media one
36
108
280
@princeMesfin
Mesfin🇪🇹
1 year
አረፋው አልፈርስ ሲል ምንድነው ትርጉሙ? 😋❤️☕️💚💛❤️
Tweet media one
108
15
256
@princeMesfin
Mesfin🇪🇹
2 years
That’s exactly what we have been saying “…It has only TPLF to blame for for the suffering of Tigray region…” @reda_getachew sometimes you drop the truth. ለትግራይ መከራ ተጠያቂው ሂዊ ብቻ ነች እያለ ነው ✊🏽✊🏽 ብራቮ ጌች 😏😏 #DisarmTPLF #SayNoMore
18
238
239
@princeMesfin
Mesfin🇪🇹
2 years
ወገን ስማልኝ❗️በአማራ ስም ወያኔን ህጋዊ የፖለቲካ ህልውና ለመስጠት ስለሚንደፋደፈው ድርጅት እና እና ግለሰቦች ❗️የኢትዮዺያን ህልውና አስይዘህ ድርድር ቅዥት ነው❗️ @AAA_Amhara ሰምታችኃል ❗️ #DisarmTPLF #NoMore
11
202
240
@princeMesfin
Mesfin🇪🇹
1 year
ይህ እንባ የአቡሽ ብቻ አይደለም:: ብዙዎቻችንን እንዲህ እያስለቀሳችሁ ነው‼️ ሰውን ለመረዳት ሰው መሆን ይበቃል‼️ #SaveIDP #Ethiopia @AbiyAhmedAli @ShimelisAbdisa
19
116
249
@princeMesfin
Mesfin🇪🇹
1 year
ጉድ ስማ‼️ጭራሽ በጥቁር ገበያ ነው ግዢውን የፈፀሙት⁉️ እንዲህ ያለ መንግስታዊ ሌብነት ነው የገጠመን ጎበዝ‼️ ያው ማንነቱ እንዳይገለፅ የፈለገ ሰው ስለሆነ ያጋለጠው እውነት ካለው መስተደድሩ እውነቱን ለህዝብ ይግለጥ‼️ @AdanechAbiebie አሸበረቀች 🤣‼️
66
104
241
@princeMesfin
Mesfin🇪🇹
1 year
ቅድስት ቤተክርስቲያን የሶስቱ ቀን ፆመ ነነዌን አካሄድ አስመልክቶ ለምእመናን በሶስቱ የፀሎት እና ምህላ ቀናት ምን ምን ይዘው ቤተክርስቲያን መሄድ እንደሚገባቸው ዝርዝር መመሪያ አስተላልፋለች ‼️ 🙏🙏🙏
17
138
234
@princeMesfin
Mesfin🇪🇹
1 year
ጀግና ታሪክ ፅፎ ያልፋል እንጂ አይሞትም‼️ ኢትዮዺያ የሰራህላትን ዘላለም ታስታውሳለች‼️ በሰላም እረፍ ጀግናችን ሻለቃ ባሻ አሊ በርኬ 💚💛❤️✊🏾✊🏾‼️ የጀግናውን ታሪክ ክፍል (1) 👇👇👇
9
99
220
@princeMesfin
Mesfin🇪🇹
1 year
ምኒሊክ ዛሬም ንጉስ ነው ስንል በምክንያት ነው‼️ ይህ ኢትዮጲያዊነትን ከውስጡ ለማጥፋት የተለፋበት ትውልድ ነው‼️ አትልፉ‼️ ምኒሊክ ዛሬም ንጉስ ነው‼️ Full 👉 #Ethiopia #AdwaVictory 💚💛❤️✊🏾✊🏾
8
117
212
@princeMesfin
Mesfin🇪🇹
2 years
"የሰላሙን ሂደት የሚያጎለብት ተነሳሽነት ነው::ብዙ ውጣውረድ አልፈን እዚህ ደርሰናል:: ...ጠ/ሚ ዶር አብይን በከፍተኛ ደረጃ ማመስገን እፈልጋለሁ" ዶ/ር ደፂ ነው ያለው ምንም አልጨመርኩበትም❗️እንኳን ይህንን ቀን አሳየን ብቻ‼️ #Ethiopia
44
68
203
@princeMesfin
Mesfin🇪🇹
1 year
በጣም ያሳፍራል‼️ የአፄ ምኒልክን ስም ላለመጥራት የሄዱበትን ርቀት ስሙልኝ‼️…ንጉሱና ባለቤታቸው ጣይቱ...ፕሬዝዳንቷ ነች ይህንን ያለችው‼️ ምን አይነት ጥላቻ ነው ይሄ⁉️ ትፈነዱ ይሆናል እንጂ ታሪክን መቀየር አትችሉም‼️ምኒሊክ ዛሬም ንጉስ ነው‼️
77
82
202
@princeMesfin
Mesfin🇪🇹
2 years
ይሄን አይነት ግርማ ሞገስ ድጋሚ ለማየት ብዙ ጠብቂያለሁ!! የማንም ክፍት አፍ ወታደሮቻችን ላይ አፉን መክፈት አይችልም 💚💛❤️✊✊✊
11
112
184
@princeMesfin
Mesfin🇪🇹
2 years
የሰሜን ዕዝ መቀሌ በሚገኘው ENDF መስሪያ ቤት እና በትግራይ ክልል አዲግራት፣ አጉላ፣ ዳንሻ እና ሴሮ በሚገኙ የጦር ካምፖች በህወሀት ታማኝ ታጣቂዎች ያደረሱበት ጥቃት ህዳር 4 700 ቀናት ሆነው:: አንረሳችሁም‼️ #700Days #SayNoMore
5
137
191
@princeMesfin
Mesfin🇪🇹
1 year
እነዚህ ምስኪን ህፃናት ገርባ ቻይና ካምፕ ደቡብ ወሎ ነው ያሉት መጠለያ ካምፕ ውስጥ ናቸው:: ወላጆቻቸውንም አጥተው ለኢትዮጲያ መዝፈን አልተዉም‼️ #SaveIDP #Ethiopia
27
129
195
@princeMesfin
Mesfin🇪🇹
2 years
My fellow Ethiopians, please refrain from any provocative sharing of insensitive pictures. For once in our history, we reached peace agreement. Today is the day to be gracious and start the healing! Please be considerate to all. May God heal our people.
5
93
194
@princeMesfin
Mesfin🇪🇹
1 year
ሎሬት ፀጋዬ ይናገራሉ‼️ የጎሳ የበላይነት የባርነት አገዛዝ ነው‼️ ሃገሬንነፃ አውጧት‼️ #Ethiopia
8
102
196
@princeMesfin
Mesfin🇪🇹
2 years
ግሩም መልእክት ለትግራይ ወገናችን ከዋሽንግተን ዲሲ‼️ #DisarmTPLF #SayNoMore
2
124
184
@princeMesfin
Mesfin🇪🇹
2 years
ይደመጥ‼️ጀግናው ጄ/ል አበባው አምና ይህን ብሎን ነበር❗️ሰራዊታችን በድንቅ ዕቅድ:በተጠና ስአት: እና በራሳችን መርሃግብር ማድረግ ያለበትን እያደረገ ነው❗️መከላከያ ሠራዊታችን በዲሲፕሊን የታነፀ ነው❗️ኢትዮጵያ ማህፀነ ለምለም ነች ‼️ #DisarmTPLF
4
114
178
@princeMesfin
Mesfin🇪🇹
2 years
ይኸው ነው❗️ድንኩል/ምግበይ እያላችሁ ለምትጨነቁ ዜጎች እና ወዳድ ጎረቤቶች❗️ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ እጥር ቁርጥ ያለ መልስ ሰጥተዋል‼️
31
61
187
@princeMesfin
Mesfin🇪🇹
1 year
“Ethiopia’s constitution is neither ethnic federalism nor federalism as claimed! It’s a rule of selected ethnic-groups over the majority of the people”~This is the reason we need to speak up for a system that is inclusive to all Ethiopians‼️Full 👉
6
93
189
@princeMesfin
Mesfin🇪🇹
1 year
ህገወጥ ድሃ ያለው የሸገር ከንቲባ ግለሰብ የአዲስ ከተማ ተመራጭ እና የአዲስ አበባ ምክር ቤት አባልም ነው 🤣🤣 ቀልዱ ቀጥሏል 🧑‍🦯🧑‍🦯
12
89
177
@princeMesfin
Mesfin🇪🇹
2 years
ይህ ሁሉ ሲሆን 🇪🇷 🇦🇪 🇷🇺 🇨🇳 🇹🇷 🇮🇳 የሰሩልን ውለታ አንረሳም
8
60
172
@princeMesfin
Mesfin🇪🇹
2 years
The coordinated effort seems to include the AU it self! “AU-led process that is inclusive of mutually agreed international partners” This is part of hand-twisting effort that @MikeHammerUSA and other Special envoys! It’s non of IC’s business to meddle in our issue #SayNoMore
Tweet media one
19
140
157
@princeMesfin
Mesfin🇪🇹
1 year
ይህ የህዝብ ጥያቄ ፍትሃዊ መሆኑን ለማወቅ ይህንን ቪዲዮ ማየት ይበቃል‼️ የቅዱስ ሲኖዶሱን ጥያቄ ለመመለስ አሁንም አልረፈድም ‼️እናቴ ልደትዬ ❤️❤️❤️🤩🤩🤩
3
85
168
@princeMesfin
Mesfin🇪🇹
2 years
This is the contact of @UNICEF media contact! Please write them, call them and show your rage! UNICEF as a child right protector, need to speak against #ChildSoldiers by the #TPLFisaTerroristGroup Deploying children as a soldiers is a war crime #SayNoMore
Tweet media one
6
174
156
@princeMesfin
Mesfin🇪🇹
2 years
ሊንዳ ሁ ወጥታ አለቃቅሳለች 😉😉 በጋራ መግለጫ እንኳን ለመስጠት እምቢ አሉኝ ምናምን..ምታ በዝምታ ወዳጄ ‼️✊🏽✊🏽 #DisarmTPLF
3
104
140
@princeMesfin
Mesfin🇪🇹
2 years
ደጀን ማለት ህዝብ ነው:: በወልቃይት ግንባር ህዝባችን ለሰራዊቱ ያለውን ደጀንነት እንደዚህ እይሳየ ነው!! ክበሩልኝ የኔ ጀግና ህዝቦች!! አብረን ይህንን ፈተና እናልፈዋለን ✊✊✊🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #DisarmTPLF #SayNoMore @TesfayResteye
Tweet media one
3
94
142
@princeMesfin
Mesfin🇪🇹
2 years
Nothing keep me up at night! I sleep like a baby because my conscious is clean! @SamanthaJPower stand with truth not to lose sleep! #Ethiopia is not for sale! #TPLFisTheCause #SayNoMore
Tweet media one
3
143
143
@princeMesfin
Mesfin🇪🇹
1 year
የመስቀል ስር ቁማርተኞች በቤተክርስቲያን ችግር ሰበብ የመንግስት ግልበጣ ጥሪ ማድረግ የችግሩ ሌላኛው ገፅታ ነው‼️ይህንን ያወራህ ቄስ መሳይ ፖለቲከኛ ምን ለማትረፍ ነው⁉️ ቅዱስ ሲኖዶስ ፆም ፀሎት ባወጁበት ሰአት ነጩ ቤ/መ ፊት ማጟራት⁉️ 🤔🤔🤔
89
97
156
@princeMesfin
Mesfin🇪🇹
2 years
If you don’t know now you know, where the anti #DisarmTPLF is coming and going. Why is the Disarm TPLF become such issue? I steadfastly stand with ENDF and Ethiopia! I believe strongly the monopoly of violence is reserved to the GoE! #SayNoMore
Tweet media one
22
107
137
@princeMesfin
Mesfin🇪🇹
24 days
ደህንነታችሁን ለመጠበቅ የሴኩርቲ ካሜራ መሬት ውስጥ ቀብረናል 😁😁🤪
78
24
154
@princeMesfin
Mesfin🇪🇹
1 year
“እግዚአብሔር ፀሎታችንን ሰምቷል‼️” ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ ዳግማዊ Pt-1
14
33
153
@princeMesfin
Mesfin🇪🇹
8 months
እነዚህ ህፃናት ወላጆቻቸውን በዘር ተኮር ጥቃት ያጡ ሰለባዎች ናቸው‼️እንደሃገር ከስረናል:: ልጆችን ወላጅ አልባ ብቻ ሳይሆን ያደረግነው ያለእድሜያቸው የወላጅነትን ጫንቃ አሸክመናቸዋል 😭 እነዚህን ህፃናት ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነው ‼️ #SaveIDP in
12
121
146
@princeMesfin
Mesfin🇪🇹
1 year
ሰሚ ቢገኝ ሲጀመር ተነግሯችሁ ነበር::
7
75
142
@princeMesfin
Mesfin🇪🇹
1 year
‼️የባስ ግዥው ላይ የመጨረሻ ተጫራች ኤልያስ ሳኒ ኡመር በአስመጪዎች ዝርዝር ውስጥ የለም‼️ጨረታውን ያሸነፈው ያደታ ጁነዲ ከሁለተኛው ጨረታ በኃላ የተመዘገበ ነው‼️ እንዲህ አይን ያወጣ ነው ነገሩ‼️ሙሉውን👉
10
97
141
@princeMesfin
Mesfin🇪🇹
2 years
የአሜሪካ ሴራ ያልገባህ ተመልከት❗️በባሌም በቦሌም ብለው በዘር መስመር የተበጣጠሰች ማዕከላዊ መንግስቷ የተዳከመ ኢትዮጲያን መፍጠር ነው አላማቸው❗️አንድነታችንን የሚጎዳው የአሁን ህገመንግስት መሻሻል ወይም መለወጥ አለበት‼️ አራት ነጥብ‼️
Tweet media one
39
115
144
@princeMesfin
Mesfin🇪🇹
2 years
How is the internal conflict in Northern Ethiopia be a national emergency to the US? Such blatant interference in the internal matter of Ethiopia a threat to US? Ethiopia is a sovereign country and have full right to securitize its territorial integrity! #SayNoMore #DisarmTPLF
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
10
116
133
@princeMesfin
Mesfin🇪🇹
1 year
በኢትዮጲያ ሃገሬ ተስፋ እንዳልቆርጥ የሚያደርገኝ ይህንን አይነት ቪዲዮ ሳይ ነው:: 💚💛❤️😍😍😍 #SaveIDP #Ethiopia
5
46
138
@princeMesfin
Mesfin🇪🇹
2 years
A lobbyist that’s been working tirelessly to promote Egypt’s interest,officially writing US to support the terrorist group in Ethiopia! Who’s dancing with him? The TPLF terrorist group’s spokesman @reda_getachew Both these guys are working for Egypt #SayNoMore #DisarmTPLF @POTUS
Tweet media one
Tweet media two
5
145
121
@princeMesfin
Mesfin🇪🇹
2 years
የሰሜኑን የወያኔ ሽርጉድ:የወለጋውን የንፁሃን ጭፍጨፋ:የሰውን አንገት ቆርጦ በቪድዮ ቀርፆ እንዳበደ ሰው ፕሮፓጋንዳ መስራት: የወያኔን ምንም መሳሪያ አለማስረከብ: የሰሞኑን የአዲስአበባ ግርግር: ይሄ ሁሉ የወያኔ ስራ ነው❗️We’re not fools❗️ #DisarmTPLF
24
67
131
@princeMesfin
Mesfin🇪🇹
2 years
ታከለ ኡማን በመሳደብ የፖለቲካ ትርፍ እናገኛለን ብለው እንኩሮዎች ግን ከአበበ ገላው ትምህርት ውሰዱ እሱ መለስን አልተሳደበም እውነት ነው ተናግሮ ያዋረደው❗️ምን ጉድ ትውልድ ነው የተፈጠረብን ግን⁉️ ከነድክመቱ አዲስ አበባ ላይ ብዙ ስራ ሰርቷል‼️
17
24
132
@princeMesfin
Mesfin🇪🇹
2 years
ሰልፍ የጠራችሁት የእውነት መንፈሳዊ አባቶች ከሆናችሁ እንዲህ አይነት መንፈሳዊ ፈተና ለማለፍ ሱባኤ እና ምህላ ነው የሚጠራው :: በአሜሪካ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ፊት ምን ልትሉ ነው? 🤔🤔
48
40
132
@princeMesfin
Mesfin🇪🇹
2 years
ክብርና ምስጋና ለሃያሉ ጌታ ይሁን:: #EthiopiaPrevails
3
65
124
@princeMesfin
Mesfin🇪🇹
2 years
ሰበር ዜና❗️ህወሃት ከባድ መሳሪያዎችን በሙሉ ሰብስቦ ለኢፌዲሪ መከላከያ አጉላ ላይ አስረክቧል‼️ ዜናውን ያገኘሁት ከEMS ልዩ ዜና ነው‼️ እንኳን ደስ አለን የሰላሙ ስምምነት መልክ እየያዘ ነው ‼️ ሙሉውን ዝግጅት እዚህ ያገኙታል
22
52
124
@princeMesfin
Mesfin🇪🇹
2 years
This tells why Alex De Waal, is so mad and losing it: “TPLF was preparing for war unless services are resumed but the services were also discontinued from Amhara and Afar regions! The GoE recognized its responsibility to resume service in a conducive situation..” #SayNoMore
4
103
110
@princeMesfin
Mesfin🇪🇹
2 years
Again here is the @UN_Spokesperson disrespecting #Ethiopia |’s sovereignty by calling it’s region as if it’s a country of itself!! @antonioguterres we demand you correct this statement. Ethiopia is not for sale! Balkanization won’t work on us #SayNoMore #DisarmTPLF
Tweet media one
11
125
118
@princeMesfin
Mesfin🇪🇹
2 years
ይደመጥ‼️በጠባብ ብሄርተኝነት ተጠፍረው ያሉ ቡድኖች የትህነግ ግብአተ መሬት የሚጨንቃቸው ለምን እንደሆነ ይገለጥልሃል‼️ ላትቀሪ አታሯርጪኝ‼️ኢትዮጵያዊነት ያብባል‼️ #DisarmTPLF #NoMore
7
96
116
@princeMesfin
Mesfin🇪🇹
2 years
ክፍል (2) ጀግና በመከራ ቀን ይወለዳል‼️ እድሜ እና ጤናን ይስጥልን‼️ #DisarmTPLF #NoMore
3
97
118
@princeMesfin
Mesfin🇪🇹
11 months
What does it mean to wear a shoes stepping colored Red and White Cross on it? Showing it off on an event on a public TV! Can someone explain this to me? ምን ጉድ ነው⁉️ 🥹
Tweet media one
109
28
112
@princeMesfin
Mesfin🇪🇹
1 year
ስልጣን ልክ እንደዚህች ወረቀት ታመልጣለች‼️ ብዙ አትታበዩ ‼️ @AbiyAhmedAli @SahleWorkZewde ምንሊክ ዛሬም ንጉስ ነው‼️ #Ethiopia #AdwaVictory Shame is on you!
9
48
119
@princeMesfin
Mesfin🇪🇹
2 years
@SecBlinken There is no hostilities, legally elected government of Ethiopia have constitutional duty to uphold peace and security of Ethiopia. This is basic governance way in any sovereign country. By the way your dear boys TPLF is surrendering
1
45
118
@princeMesfin
Mesfin🇪🇹
2 years
በልጆቹ አፍ መፍቻ ሳይሆን በወላጆቻቸው አፍ መፍቻ ብትሉን እናምናችሁ ነበር:: አዲስአበባ ውስጥ አፍ መፍቻ ቋንቋ ምን ነበር? 🤔🤔🧑‍🦯🧑‍🦯🧑‍🦯
16
31
122
@princeMesfin
Mesfin🇪🇹
2 years
ይኸው ነው❗️ቁርጠኝነት የሚጠይቅ ጊዜ ላይ ነን:: ሳይቃጠል በቅጠል‼️
10
59
116
@princeMesfin
Mesfin🇪🇹
1 year
<<በሰሜን ሸዋ ዞን ያሉ ተፈናቃይ ወገኖች ሲሰጣቸው የነበረው 15ኪሎ ስንዴ ቆሞ በከፍተኛ የረሃብ አደጋ ውስጥ ናቸው>> ይህንን ያለው የEMS ፋሲል የኔአለም ነው #SaveIDP #Ethiopia @AbiyAhmedAli @DemekeHasen @EDRMC_info @OCHA_Ethiopia @WFP_Ethiopia Credit~
14
87
114
@princeMesfin
Mesfin🇪🇹
6 months
ታሪካዊ ትክክለኛ የዳግማዊ ምኒሊክ ድምፅ‼️ ለእንግሊዝ ንግስት ቪክቶሪያ የተላከ:: ኢትዮጵያ ለዘላለም በክብር ትኑር‼️ 💚💛❤️ #Ethiopia
5
82
119
@princeMesfin
Mesfin🇪🇹
2 years
የወያኔው አፈቀላጤ ጌታቸው ረዳ ኤርትራ ወረረችን አጠቃችን እያለ እየተበጠረቀ ነው:: የወያኔ የውጭአፍ ብርሃነ ገ/ክርስቶስ ደሞ 1 ዕዝ የኢትዮጵያ ሰራዊት ፕ/ት ኢሳያስን ጥበቃ ኤርትራ ገባ ይለናል! ኸረ እየተማከራችሁ ጎበዝ #DisarmTPLF #SayNoMore
25
101
111
@princeMesfin
Mesfin🇪🇹
1 year
The Ethiopian education system that was systematically destroyed by the EPRDF.1, will governing PP stay committed to its change? I wonder how it’s possible to reverse this catastrophe with the current ethnic-apartheid system! Rooting 4you Prof. Birhanu to bring some improvement‼️
10
46
117
@princeMesfin
Mesfin🇪🇹
2 years
የድሃን ልጅ እያበላን ብሎ መመፃደቅ አያስፈልግም! ማብላቱ ጥሩ ነው ግን ይህንን weaponize ማድረግ ያሳዝናል! ገንዘቡ ምንጩ ምንድነው? የታክስ ገንዘብ ተሰብስቦ መስሎን :: ከኪሳችሁ ነው እንዴ? 🤔
18
53
112
@princeMesfin
Mesfin🇪🇹
2 years
. @Ilhan This is the worst joke you can make! We all know #TPLFisTheCause for all the problem you just expressed. By the way #TPLFTerroristGroup refused to take on the peace talks with GoE and started the war again! Condemn war and #SayNoMore to #ChildSoldiers and #DisarmTPLF
Tweet media one
12
114
105
@princeMesfin
Mesfin🇪🇹
2 years
Look how lies erupts on your face. The two year continuous lies is proved here. Now we have a window of avoiding the imaginary #FakeTigrayGenocide ? MSM is as shameless as the @WHO chief @DrTedros ? We thank you for showing your previous claims were false in your own words!
Tweet media one
9
123
106
@princeMesfin
Mesfin🇪🇹
2 years
“Where is the world body?” ድንቄም ፕሮፌሰር እቴ 😉😉😉 ቦዲህን ከተደበቅክበት አልጋ ስር ፈልገው
Tweet media one
21
52
109
@princeMesfin
Mesfin🇪🇹
8 months
ህፃናቱ በየመጠለያ ጣቢያው ተርበዋል‼️ አዎ ተርበዋል‼️ ስጋቸው አልቆ በአጥንታቸው እስክናይ አንጠብቅ‼️ እነዚህ ህፃናት ወላጆቻቸውን በጥላቻ ግድያ ያጡ: በደጋግ ኢትዮዺያውያን ዕርዳታ ላይ ተስፋ የጣሉ ናቸው:: በገንዘብ በቁሳቁስ እንዲሁም በድምፃችን
4
104
113
@princeMesfin
Mesfin🇪🇹
1 year
🚨በሰሜን ወሎ ዞን ድሬ ሮቃ ብቻ 47,000 ከወለጋ የተፈናቀሉ ዜጎቻችን በሚያሳዝን ሁኔታ ላይ ይገኛሉ‼️ መንግስት ትኩረት እንዲሰጣቸው እና ህብረተሰቡም በሚችለው እንዲተባበር ብፁዕ አቡነ ኤርሚያስ ተማፅነዋል‼️ #SaveIDP #Ethiopia @AbiyAhmedAli @DemekeHasen
1
91
110
@princeMesfin
Mesfin🇪🇹
1 year
ቅድስት ቤተክርስቲያን ጥበብ የተሞላ መግለጫ‼️ ክብሩን ሁሉ እግዚአብሄር ይውሰድ‼️ እሁድ በየአጥቢያችሁ ለቅዳሴው እና ለምስጋና ውጡ‼️ የአደባባይ ሰልፍ አይኖርም‼️ 🙏🙏🙏
9
48
111
@princeMesfin
Mesfin🇪🇹
1 year
ጀግና ማለት ታሪክ የሚሰራ ሲጣላም በሃገር ባህል መሰረት የሚታረቅ ነው ‼️
21
36
110
@princeMesfin
Mesfin🇪🇹
1 year
Rest in Power‼️ኢትዮዺያ ዝንተ አለም ታመሰግንሃለች ሻለቃ ባሻ አሊ በርኬ የኢትዮዺያ የላቀ ጀግንነት ሜዳይ ተሸላሚ 💚💛❤️✊🏾✊🏾 Photo Credit: @DawitEdisa
Tweet media one
4
44
110
@princeMesfin
Mesfin🇪🇹
3 years
ይህ ነው የኛ ኢትዮጵያውያን ስነ ልቦና: ሰላም ወዳድ ከተጠቃን ግን እስከመጨረሻው ደም ጠብታ እራሳችንን እንከላከላለን! #Ethiopia #NoMore
2
73
108
@princeMesfin
Mesfin🇪🇹
1 year
የቤተክርስቲያን ችግር እግዚአብሄር በፈቀደው መልኩ በሰላም ያልቃል‼️ ከሁለት ጫፍ ሆናችሁ በቤተክርስቲያናችን ችግር ፖለቲካ ልትሸቅጡ የምትሞክሩ ተዉን‼️ ግርግር ለሌባ ይመቻል እርስ በርስ ስንባላ ሃገርን ሊበላ ያደፈጠ ተኩላ በመሃከል አለ‼️ ስከኑ‼️
16
58
108
@princeMesfin
Mesfin🇪🇹
2 years
How dare you! @_AfricanUnion and @AUC_MoussaFaki Calling the ragtag terrorist group Gov.Tigray, is a disrespect to Ethiopian sovereignty and an insult to Ethiopian people! @AbiyAhmedAli @mfaethiopia @DemekeHasen @RedwanHussien GoE need to call this and AU apology! #SayNoMore
Tweet media one
5
93
101
@princeMesfin
Mesfin🇪🇹
1 year
አንዳንድ የመንግስቱ እና የጠቅላይ ሚንስትሩ ደጋፊ ነን ባዮች ትንሽ እፍረት ይሰማችሁ‼️ ዝምታ እኮ አንዳንዴም መልካም ነው‼️ መሪ ይመጣል መሪ ይሄዳል ሃገር ግን ለትውልድ ትቆያለች‼️ ምነው ዣንጥላ እንያዝ አላችሁ⁉️
16
26
105
@princeMesfin
Mesfin🇪🇹
2 years
የትዊተር ሲገርመኝ ፌስቡክ እና ኢንስታግራም የሚሰሩትን እዩ❗️እንደዛም ሆኖ ትግላችን አይቆምም❗️ይበረብሩናል አይገልፀውም ‼️ስፔሻል ፌስቡክ ፖርታል‼️ድንቄም Freedom of Speech❗️😎 #NoMore
5
88
96
@princeMesfin
Mesfin🇪🇹
9 months
ሙሉውን አድምጡት‼️መቼም በአሁኑ ሰአት በብፁዕ አባታችን አቡነ ኤርሚያስ ቦታ መሆን ረመጥ ላይ መቆም ነው:: አባታችን እውነተኛ የኃይማኖት አባት ናቸው:: ከግራም ከቀኝም ያለውን ኃሳብ ሰምተው: አስታራቂ ያሉትን ሃሳብ ሰጥተዋል:: መቀበልና ያለመቀበል
14
66
101
@princeMesfin
Mesfin🇪🇹
6 months
አንረሳችሁም‼️ ስንት የከፈሉላት ሃገራቸው ለስማቸው መታሰቢያ ያላደረገችላቸው: በመንግስቱ ኃይለማሪያም ውሳኔ በግፍ የተገደሉ:: ሁልጊዜ ሳስባችሁ ለሃገሬ ኢትዮጵያ አዝናለሁ 😔😔 1) ሜጀር ጄነራል ኃይሉ ገብረሚካኤል ~የምድር ጦር ዋና አዛዥ የነበሩ
31
51
102
@princeMesfin
Mesfin🇪🇹
2 years
ሳማንታን በሳማ ለበለብናት 😂💥💥 #SayNoMore
7
47
97
@princeMesfin
Mesfin🇪🇹
8 months
ይህንን አይቶ ልቡ የማይራራ በሚችለው መንገድ ተስፋቸውን የተነቁ ህፃናትን አይዟችሁ አለን የሚል ወገን አይኖርም:: እንንከባከባቸው እነዚህ ህፃናት ናቸው ሃገርን የሚረከቡት:: አግማስ ኢትዮዺያ እነዚህን ህፃናት በቋሚነት የሚረዳ በጎ አድራጊ
4
95
101
@princeMesfin
Mesfin🇪🇹
2 years
What’s going on with the barrage of statement from US/EU/UN? Why do they want the ‘peace talk’ to falter? They didn’t expect a diplomatic genius from GoE to agree to the peace talk, that takes away their bargaining power. #SayNoMore #DisarmTPLF
2
87
91
@princeMesfin
Mesfin🇪🇹
1 year
እርስበርስ ስትጠዛጠዝ መጨረሻው ይኸው ነው‼️ #SaveIDP
2
65
97
@princeMesfin
Mesfin🇪🇹
2 years
ተለቀቀ‼️🔥🔥 አቤት ስራ❗️አቤት ለዛ❗️አቤት ቱባ ባህል❗️..እናትዋ ጎንደር ..ትንፋሽዋ ጎንደር..እህልዋ ጎንደር..አካልዋ ጎንደር 🔥🔥🔥ሙሉውን 👉
4
27
98
@princeMesfin
Mesfin🇪🇹
1 year
የምኒልክን ሃውልት ማየት የምትፈሩ:በጊዮርጊስ የሚካሄደውን ህዝባዊ በዓል ለማደብዘዝ አንዴ አድዋ ድልድይ: አንዴ መስቀል አደባባይ‼️ እውነቱ የአድዋ ድል በምኒልክ መሪነት በሁሉም ኢትዮጲያውያን መስዋዕትነት የተገኘ ነው‼️ምኒልክ ዛሬም ንጉስ ነው ‼️
Tweet media one
3
33
97
@princeMesfin
Mesfin🇪🇹
2 years
Rescheduling the AU-led peace process is the mandate of the Union. Ethiopia has always been ready to engage in the peace negotiations. Conspiracy theories don’t have currency in our relentless quest for peace. #FakeTigrayGenocide #DisarmTPLF @FCDOGovUK
Tweet media one
4
102
88
@princeMesfin
Mesfin🇪🇹
2 years
ወያኔ ወሮበላ የዘራፊ ቡድን ለኢትዮጵያ ሰራዊት አባላት በመርዝ የታጨቀ የስንብት እራት ጋብዘው ነበር፣ ወንዶቹም ሆኑ ሴቶች የሰራዊት አባላት የመጨረሻ ምግባቸው እንደሚሆን አላወቁም። ትውስታቸውን ማክበራችንን እንቀጥላለን‼️ #700Days #SayNoMore
0
85
91
@princeMesfin
Mesfin🇪🇹
2 years
አመት በዓል እየጠበቁ የሚነጅሱንስ ነገር! አትጋጋጥ ይልቅ እጅህን ስጥ! አማሪካኖቹም ግብጦችም ሌሎችም ይህን ግፈኛ ቡድን ማስታጠቃችሁን ማጥገባችሁን አቁሙ:: ማይክ መዶሻ ተንቀዥቅዦ የሄደው ለምን ይመስልሃል? SURRENDER‼️ #DisarmTPLF #SayNoMore
3
74
90
@princeMesfin
Mesfin🇪🇹
2 years
While advocating for peace, TPLF still puts preconditions. This shows TPLF’s inclination for no-commitment to peace. #DisarmTPLF #SayNoMore @_AfricanUnion @AUC_MoussaFaki @SCRtweets @UN @UN_HRC @StateDept @SecBlinken @MikeHammerUSA
Tweet media one
2
83
85
@princeMesfin
Mesfin🇪🇹
1 year
Human life is at stake‼️Children’s future is at stake‼️ እነዚህን ህፃናት ከረሳን እንደ ሃገር ከሽፈናል 🥲‼️ #SaveIDP #Ethiopia
3
60
95
@princeMesfin
Mesfin🇪🇹
2 years
📢📢 ኢትዮዺያ እና ኤርትራ ወቀጣ አቁሙ:: ወያኔ ያለአቅምሽ ትንኮሳ ይቅርብሽ:: የብሊንከን መልእክት ሲተረጎም ይኸው ነው!! እጅ ስጪ ተብለሻል ሂዊ 😉😉 ያው ነገር ለማበላሸት ኤርትራን ጨምሯታል :: ባይ ባይ ሂዊ!!
Tweet media one
8
63
86