Ermias Mulugeta Profile Banner
Ermias Mulugeta Profile
Ermias Mulugeta

@mulugetaermias1

6,847
Followers
1,793
Following
1,035
Media
26,125
Statuses

Former Editor in chief @addismaleda Newspaper #iam from the #Future . Officially citizen of #Heaven ሩጫ ለፈጣኖች፤ሰልፍም ለኃያላን አይደለም... #PanAfricanist #ጋዜጠኛ አውርቶ አደር

መዝገቤ ባለበት
Joined October 2018
Don't wanna be here? Send us removal request.
Pinned Tweet
@mulugetaermias1
Ermias Mulugeta
9 months
ማረሻ ይሆን ዘንድ ምንሽር ቀለጠ ዳሩ ብረት እንጂ ልብ አልተለወጠ ...........
Tweet media one
2
9
97
@mulugetaermias1
Ermias Mulugeta
3 years
ዶላር በከፍተኛ ሁኔታ መቀነሱን እየሰማን ነው። 60 ብር ገብቷል። ትግላችን ይቀጥላል #SayNoToParallelMarket
24
219
872
@mulugetaermias1
Ermias Mulugeta
3 years
ጅንጀና ጊዜ እና ቦታ አይወስነውም! ደህና አደራችሁ?
Tweet media one
51
44
732
@mulugetaermias1
Ermias Mulugeta
2 years
37 years of hard work and a smile of peaceful retirement. Thank you for your service 🙏
Tweet media one
36
54
686
@mulugetaermias1
Ermias Mulugeta
5 years
I run in to this nationalist old man from Gamo. I couldn't pass by without taking a pic. He has pauses.
Tweet media one
Tweet media two
18
61
642
@mulugetaermias1
Ermias Mulugeta
3 years
Thank you Zemen Bus🙏
Tweet media one
9
121
584
@mulugetaermias1
Ermias Mulugeta
4 years
"አምስቱም ኢንተርናሽናል" እያለች ነው ጂጂ ኪያ። የስራዋን ይስጣት ቀኑን ሙሉ ስታመራምረኝ ቆይታ በመጨረሻም Amnesty International ማለቷ እንደሆነ ደርሼበታለሁ😂😂😂 አሁን እኮ በእሷም የሚናደድ ይኖራል።
52
8
555
@mulugetaermias1
Ermias Mulugeta
3 years
ኧረ ETV አሽሙረኛ ሆኗል። አዲስ አበባን እያሳየ "ኧረ እንዲያው ይመኙሻል" የሚል ዘፈን ከፈተ ዝም አልኩ። ጌቾን እያሳየ ደሞ "ስልቻ ቀልቀሎ፤ ቀልቀሎ ስልቻ ጉራ ብቻ" ቀላል አታሸሙሩም ግን ETV
20
46
506
@mulugetaermias1
Ermias Mulugeta
2 years
ዜና ዕረፍት! ዘለግ ላሉ ዓመታት በትወናው ዘርፍ ያገለገለችው ተወዳጇ አርቲስት ዘነቡ ገሰሰ ባደረባት ህመም በሕክምና ስትረዳ ቆይታ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይታለች።
Tweet media one
145
83
428
@mulugetaermias1
Ermias Mulugeta
3 years
ውጭ ያለኸው ወንድሜ!! የወላጆችህ መድሀኒት በአገር ውስጥ እንዲገኝ፣ የወንድምህ መኪና መለዋወጫ በተመጣጣኝ ዋጋ እንዲገዛ፣ የእህትህ የትምህርት ወጪ እንዲሸፈን ፣ ቤተሰብህ የሚገደልበትን መሳሪያ ለመስበር ገንዘብህን በባንክ ወደ አገር ቤት ላክ
11
138
423
@mulugetaermias1
Ermias Mulugeta
3 years
አሁን ጥያቄው ለጥምቀት ወደ ጎንደር እንሄዳለን ወይስ አንሄድም ነው።
41
34
420
@mulugetaermias1
Ermias Mulugeta
3 years
Comment box ዘግታችሁ ስለ ነፃ ሀሳብ እና ዲሞክራሲ ምትፅፉ ሰዎች ለእናንተ ልዩ ስፍራ አለኝ።
35
21
406
@mulugetaermias1
Ermias Mulugeta
2 years
አበባየሁሽ from @flyethiopian to you.
9
68
399
@mulugetaermias1
Ermias Mulugeta
2 years
አንድ ጀግና ለኢትዮጵያ አበርክተው ነበር ግን አልበረከተም ነበርና ከጊዜው ቀድሞ ተለየን። የልጅ ሀዘን ክፉ ነው ውስጣቸውን እንደበላቸው እሳቸውም ተከተሉት። ደህና ሁኑ አባባ በቀለ በጣም ይቅርታ 😭😭
Tweet media one
36
37
398
@mulugetaermias1
Ermias Mulugeta
2 years
ልመርቃችሁ! የዕጃችሁ ሥራ ይባረክ፣ የረገጣችሁት ይለምልም፣ ደግ ደጉን ያሳስባችሁ፣ ከኃጢአት ያርቃችሁ፣ እግዚአብሔር ፊቱን ያብራላችሁ ይጠብቃችሁ። መልካም የሥራ ቀን!
39
20
381
@mulugetaermias1
Ermias Mulugeta
2 years
ኧረ ትንሽ እንተዛዘን በፈጠራችሁ። አሁን እነዚህ መሳሪያዎች ከ30ዓመታት ወዲህ በሰው እጅ ተይዘው ያውቃሉ እንኳን ሰሞኑን ሊማረኩ ቀርቶ። እንዲያው ሸኔስ ቢሆን በእነዚህ መሳሪያ ነው መከላከያን ሚገጥመው? እንዴ ለህዝብ ክብር ይኑራችሁ እንጂ።
Tweet media one
83
72
345
@mulugetaermias1
Ermias Mulugeta
2 years
ከእመበለት መቀነት ፈልቅቀው ለህልውና ዘመቻ ድጋፍ የወሰዱ ለቢሮ ዕድሳት 2.2 ቢሊዮን ያወጣሉ ብሎ የገመተ አለ?
52
44
337
@mulugetaermias1
Ermias Mulugeta
3 years
ከደሴ፣ኮምቦልቻ እና አካባቢው ተፈናቅለው በአዲስ አበባም ሆነ በሌሎች ስፍራዎች ለሚገኙ ሰዎች ዘመን ባስ ከነገ ታህሳስ 3/2014 ጀምሮ ለ10 ቀናት በነፃ ትራንስፖርት ወደ ቀያቸው ለመመለስ ዝግጅቱን ጨርሷል። ለተጠቃሚዎች አሳውቁ!
Tweet media one
6
82
334
@mulugetaermias1
Ermias Mulugeta
1 year
በሰንደቋ ደምቀህ በድል አድምቀኸን ፈገግ እንዳልክ ኖርክ። መልካም ልደት አንተ ብርቱ ሰው። @HaileGebr
Tweet media one
8
31
320
@mulugetaermias1
Ermias Mulugeta
3 years
ማስጠንቀቂያ!! ይህ ከታች በምስሉ ላይ የሚታየውን ጁስ ለልጆች ከመስጠት እና ለራስዎም ከመጠቀም ይቆጠቡ፤ መርዛማ እንደሆነም የኢትዮጵያ ምግብና መድኃኒት ባለስልጣን አስታውቋል
Tweet media one
48
176
313
@mulugetaermias1
Ermias Mulugeta
2 years
በቅርቡ ወደ ስራ ዓለም የተቀላቀላችሁ ልጆች ግን ከየት ነው ይሄን ልግመኝነት እና የተንዛዛ ቢሮክራሲ የለመዳችሁት? ሰ�� ስንት ደህና ነገር ይወርሳል እናንተ ሰው ማዛግ ልመዱ😡
29
22
320
@mulugetaermias1
Ermias Mulugeta
4 years
እኛ እኮ ሰው አገርም ላይ ማምለጫውን እናውቅበታለን። ማን ይሞታል የቆዳ ቀለምህን የንግድ ፈቃድ አድርገህ ማረፍ ነው።😂😂
Tweet media one
22
14
300
@mulugetaermias1
Ermias Mulugeta
2 years
አይ እግዚአብሔር ሁሉን በጊዜ መስራት ስትችልበት። የዘመኔን ቁጥር የሞላህ ፣የባረክህ፤ ችግርን ከቤቴ ከደጄ ያራቅህ አንተ የሰማይ አምላክ የምድር ዳርቻ ሁሉ ፈጣሪ ተባረክ! Happy Birthday to Me #31 🥳🎊🎈🎉🎁🎂
66
8
301
@mulugetaermias1
Ermias Mulugeta
3 years
የእውነት በጣም እያሳሰበኝ ያለው ነገር በጣም እየበዛ የመጣው የ You Tuber ብዛት ነው። ልጆች ናቸው፣ መማር ወይም መስራት ይኖርባቸዋል፣ የሚያቀርቡት ኮንተንት እጅግ ዘግናኝ ነው።
19
25
301
@mulugetaermias1
Ermias Mulugeta
1 year
I feel you my Sub City 🤣
Tweet media one
5
9
291
@mulugetaermias1
Ermias Mulugeta
4 years
ይሄ ፈረንጅ ከተደበደበ በኋላ ተናገረ ከተባለው ነገር በጣም ያዝናናኝ "እግሬን ሁሉ ነክሰውኛል" ያለው ነገር ነው። ሰዎቹ ግን ምን መሆናቸው ነው? ምን አይነት ብስጭት ቢሆን ነው የፈረንጅ እግር የሚያስነክሳቸው??
Tweet media one
76
16
292
@mulugetaermias1
Ermias Mulugeta
2 years
አንባቢ ትውልድ ጠንካራ ሞጋች ነው። መንግስት ለዚህ ምን ያህል ሆደ ሰፊ ነው? ዕፁብ ድንቅ ቤተ መፃሕፍት ነው የተመረቀው... እንኳን ደስ አለሽ ኢትዮጵያዬ!!
Tweet media one
5
27
292
@mulugetaermias1
Ermias Mulugeta
2 years
Congratulations! በእህታችን ስምረት ጥላሁን ላይ የደረሰውን ችግር መረጃው ከወጣ ጀምሮ ለሚመለከተው አካል እንዲደርስ ያደረጋችሁ ሰዎች እግዚአብሔር ብድራታችሁን ይክፈል። የጤና ጣቢያው ኃላፊን ጨምሮ 3 የጤና ባለሙያዎች ታግደዋል።
Tweet media one
@mulugetaermias1
Ermias Mulugeta
2 years
በጌዴኦ ዞን ዲላ ዙሪያ ጪጩ ጤና ጣቢያ በምጥ የተያዘች አይነ ስውር ሴት ወደ ጤና ጣቢያው ሄዳ በሰላም ብትገላገልም ነገር ግን አካል ጉዳተኝነቷን በመጠቀም በሽንት ቤት ውስጥ እንድትተኛ አድርገዋታል። @lia_tadesse @ErgogieTesfaye @ashenafi_meaza @Setaweet1
Tweet media one
119
89
262
38
35
277
@mulugetaermias1
Ermias Mulugeta
1 year
Happy Birthday #HaileGerima 75 years young.
Tweet media one
2
16
281
@mulugetaermias1
Ermias Mulugeta
4 years
A gold medalist from law school is now head of the Attorney General.ጌዲ ከባድ ሚዛን
Tweet media one
10
8
268
@mulugetaermias1
Ermias Mulugeta
4 years
This thing made my morning 😂😂 አራት ከ square root ስትወጣ ስንት ይሆናል? ሲለው እሱ፡ አስገዳጅ ካልሆነ በዚህ ወቅት ባትወጣ ነው ሚሻላት። ወይኔ የአስጠኚዎች መከራ🤦‍♂️
12
8
263
@mulugetaermias1
Ermias Mulugeta
4 years
አንጋፋው የጥበብ ባለሙያ ተ/ፕ ተስፋዬ ገሰሰ በ84 አመታቸው አረፉ
Tweet media one
26
9
262
@mulugetaermias1
Ermias Mulugeta
3 years
የመጨረሻዋን ሳቅ የሚስቃት ሰለሞን ቦጋለ ነው😂😂
Tweet media one
8
20
266
@mulugetaermias1
Ermias Mulugeta
2 years
በጌዴኦ ዞን ዲላ ዙሪያ ጪጩ ጤና ጣቢያ በምጥ የተያዘች አይነ ስውር ሴት ወደ ጤና ጣቢያው ሄዳ በሰላም ብትገላገልም ነገር ግን አካል ጉዳተኝነቷን በመጠቀም በሽንት ቤት ውስጥ እንድትተኛ አድርገዋታል። @lia_tadesse @ErgogieTesfaye @ashenafi_meaza @Setaweet1
Tweet media one
119
89
262
@mulugetaermias1
Ermias Mulugeta
5 months
Beautiful Shewa 😍
9
43
259
@mulugetaermias1
Ermias Mulugeta
3 years
Afar my people አይዞን #AfarMassacre
Tweet media one
0
90
254
@mulugetaermias1
Ermias Mulugeta
4 months
አባቴ እዚህ ቤት ባቅላቫ በልቷል፣ እኔ ባቅላቫ ተስተናግጄበታለሁ ልጆቼ ግን አያዩትም የ63 ዓመታት ሩጫውን የፒያሳ አድባር መኮነን ባር ዛሬ የመጨረሻውን ሩጫ ያጠናቅቃል።
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
46
36
260
@mulugetaermias1
Ermias Mulugeta
5 years
ቀን ቀን በየአደባባዩ "ሴት ልጅን ማስተማር ኅብረተሰብን ማስተማር ነው" ብለው ቤት ሲገቡ የማታ ትምህርት እንኳን የምትማር የቤት ሰራተኛ እንድትኖራቸው አለመፈለግ ግን ምን ይሉታል?
16
15
256
@mulugetaermias1
Ermias Mulugeta
2 years
ሊነጋጋ ሲል በSMS የደረሰኝን መረጃ እውነት እንዳይሆን በብዙ መልኩ አጣራሁ። ግን ሁሉም በተሰበረ ልብ መራሩን እውነት አረጋገጡልኝ። ታሪኩ ብርሃኑ (ባባ) አርፏል። ብልጭ ብለህ አስቀኸን፣ አስለቅሰኸን፣ አዝናንተኸን ወዲያው ተመልሰሀል። ቻው
Tweet media one
92
44
248
@mulugetaermias1
Ermias Mulugeta
3 years
ማሪያምን አታምኑኝም አሁን ሰፈር ውስጥ ስልክ ነጥቀው በመኪና ለማምለጥ የሞከሩ ሰዎችን በቁጥጥር ስር አውያለሁ።
26
2
239
@mulugetaermias1
Ermias Mulugeta
1 year
መዝሙር27÷4: እግዚአብሔርን አንዲት ነገር ለመንሁት እርስዋንም እሻለሁ፤ በሕይወቴ ዘመን ሁሉ በእግዚአብሔር ቤት እኖር ዘንድ፥ እግዚአብሔርን ደስ የሚያሰኘውንም አይ ዘንድ፥ መቅደሱንም እመለከት ዘንድ። Happy Birthday to me 🎂
Tweet media one
44
4
242
@mulugetaermias1
Ermias Mulugeta
4 years
A long served artist Almaz Haile aka Mami passed away.
Tweet media one
33
16
238
@mulugetaermias1
Ermias Mulugeta
3 years
Greetings from Arba Minch. #breakfast
Tweet media one
20
5
235
@mulugetaermias1
Ermias Mulugeta
3 years
አፋር በኢትዮጵያዊነቱ አይደራደርም ስንል በምክንያት ነው። ጦቢያ ህዝብ ባንዲራህን በረሀ ላይ ከእነ ክብሩ ተመልከት
Tweet media one
10
17
233
@mulugetaermias1
Ermias Mulugeta
1 year
የኤሌክትሪክ መኪና ገዝታችሁ ኤሌክትሪክ ይይዘኛል ብላችሁ በጓንት የምትነዱ እንዳላችሁ መረጃው ደርሶኛል ለህዝብ ጥቅም ስል ስማችሁን ይፋ አደርጋለሁ።
11
5
230
@mulugetaermias1
Ermias Mulugeta
2 years
Maaza is out.
Tweet media one
9
9
217
@mulugetaermias1
Ermias Mulugeta
2 years
13k
Tweet media one
110
4
214
@mulugetaermias1
Ermias Mulugeta
5 months
ጋዜጠኛ ገነነ መኩሪያ (ሊብሮ) ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ
Tweet media one
36
15
219
@mulugetaermias1
Ermias Mulugeta
3 years
መቃወም ካለብን ይሄን ነው። ከህጋዊው መንግስት የፀጥታ አካል ውጪ እንዲህ በአደባባይ ሰልጥነው ሲመረቁ፤ ይሄን ነው መቃወም እንጂ ነገ የሚፈጠረውን ግድያ አይደለም።
Tweet media one
36
13
204
@mulugetaermias1
Ermias Mulugeta
1 year
"........ምርመራ ሲደረግልኝም በሽታዬ ነርቭ ሆኖ ስለተገኘ መዳኒት ታዞልኝ እየወሰድኩ ቢሆንም እስካሁን 2ቱም እጆቼና እግሮቼ መንቀሳቀስ እንዳቆሙ ናቸው......." ድምጻዊት ሃሊማ አብዱራህማን እንደታመመች ሰማሁ እንጸልይላት።
Tweet media one
34
8
210
@mulugetaermias1
Ermias Mulugeta
3 years
በሰሜን ሸዋ ያለው ጉዳይ ልብ የሚሰብር ቢሆንም ይህ ምስል ግን ፍፁም ቅንብር እና የሀሰት መረጃ መሆኑን ማረጋገጥ ችያለሁ። እንዳትታለሉ!
Tweet media one
Tweet media two
21
54
202
@mulugetaermias1
Ermias Mulugeta
2 years
17 years without justice. 😢😢
Tweet media one
13
44
205
@mulugetaermias1
Ermias Mulugeta
3 years
በምህረትህ ዓመታትን ታቀዳጃለህ፤ ምድረበዳውም ስብን ይጠግባል..... Happy Birthday To Me
54
1
191
@mulugetaermias1
Ermias Mulugeta
3 years
After the ፀጉርሽ ያምራል compliment, ትናንት ነው የገዛሁት is weird አይደል?
23
2
196
@mulugetaermias1
Ermias Mulugeta
3 years
የኦሮሚያ ክልል ወለጋ ዞን ግድያዎች አሁንም አላባሩም። የተጠና እና ቅንጅት እንዳለው ለማወቅ አይከብድም። ነዋሪዎች ተደራጅተው ራሳቸውን ነቅተው እየጠበቁ ቆይተው ትጥቃውቸን እንዲፈቱ ተደርገው ይሄው በግላጭ ተገደሉ
Tweet media one
17
67
178
@mulugetaermias1
Ermias Mulugeta
2 years
I missed you ኢትዮጵያዬ😢 ፤ እስክትመጪ ስንት ጊዜ ይፈጃል?
Tweet media one
15
8
200
@mulugetaermias1
Ermias Mulugeta
3 years
RIP Mr Bambis
Tweet media one
10
8
192
@mulugetaermias1
Ermias Mulugeta
3 years
ከልብስ ሰፊዎች ጋር ነው?
18
5
188
@mulugetaermias1
Ermias Mulugeta
2 years
ምኒልክን ማወደስ በሕግ የሚከለከልባት ኢትዮጵያን እንፈጥራለን ያልከው ልጅ እንኳን ለአድዋ ድል በዓል በሰላም አደረሰህ።
9
10
189
@mulugetaermias1
Ermias Mulugeta
2 years
ለጥንቃቄ መንገድ ላይ አድራሻ የተፃፈበት ብጣሽ ወረቀት በዕጃቸው ይዘው ከወላጅ የተጠፋፉ በመምሰል ህፃናት ሲያለቅሱ ልታገኙ ትችላላችሁ። በሀዘኔታ አድራሻውን አይታችሁ ወደ ስፍራው እንዳትሄዱ። ከቻላችሁ በአቅራቢያ ላሉ ፖሊስ አስታውቁ።
9
45
190
@mulugetaermias1
Ermias Mulugeta
2 years
ትግላችን መራራ ነው!
Tweet media one
14
10
181
@mulugetaermias1
Ermias Mulugeta
3 years
A father slaughtered his 6 y/o boy in Mai'Kadra because the Boy's mother is from Amhara. 😭😭
37
78
167
@mulugetaermias1
Ermias Mulugeta
3 years
የዱለት portion ግን በጣም እያነሰ ነው። ትንሽ ቆይተው በቆርኪ ሊያመጡልን ነው መሰለኝ። ኧረ ሂሳብ ጨምሩ እና bring the ዱለት we know back.
31
7
187
@mulugetaermias1
Ermias Mulugeta
4 years
ሙስጠፌ የአራዳ ልጅ ይሄው የህክምና ባለሙያዎችን ወደ አፋር ልኳል። thank you Sir
Tweet media one
4
1
180
@mulugetaermias1
Ermias Mulugeta
2 years
እንደዘንድሮ ፆም አያያዝ መቼም የሚፈታ አይመስልም። አረጋጉት እንጂ ወገን
12
4
179
@mulugetaermias1
Ermias Mulugeta
3 years
በአዲስ አበባ ከተማ በመጀመሪያው ሩብ ዓመት 380 ጥንዶች ፍቺ ፈፅመዋል። via Bisrat Radio
38
9
177
@mulugetaermias1
Ermias Mulugeta
2 years
እኔ የምለው እነዛ ቦሌ ሰው ሲሸኙ ለገላጋይ እስኪያስቸግሩ ሚያለቅሱት ሰዎች የት ገቡ? ይሄው አሁን ግራ ቀኝ እያየሁ ጭራሽ እያሽካኩ ነው ሚሰነባበቱት where did that vibe go?
36
5
176
@mulugetaermias1
Ermias Mulugeta
1 year
ለድሃ የሰጠ ለእግዚአብሔር አበደረ ነውና። ከጉድለታችሁ ቀንሳችሁ ለሰጣችሁ እግዚአብሔር ብድራታችሁን በእጥፉ ይክፈላችሁ። በዘጠኝ ዓመቷ እየለመነች ታናሽ ወንድሟን የምታሳድግ ሚስኪን ምንዱባንን እንድትስቅ ማድረግ መታደል ነው።
Tweet media one
3
2
181
@mulugetaermias1
Ermias Mulugeta
1 year
እንዲህ አይነት ታክሲ ባገኝ ነዳጅም ተወዷል መኪና አቁሜ ነበር ደንበኛ ምሆነው።
12
15
180
@mulugetaermias1
Ermias Mulugeta
3 years
Her twin sister Selam Damtew and her were my seniors in #BahirDarUniversity . When I saw her on that chair as Cheif of Addis Ababa housing Development, I was very happy. But this morning I heard about her sudden death. 😭😭😭. Rest In power Seniye, gone too soon
Tweet media one
38
17
176
@mulugetaermias1
Ermias Mulugeta
3 years
ኢየሱስ ጌታ ነው!
15
4
168
@mulugetaermias1
Ermias Mulugeta
2 years
የእኔ ምስኪን ደራርቱዬ ምን ሆነችብኝ? " አንድ ሰው እንዳይወጣ፣ ፍትህ ጠፋ ፣ ሁሉም ሌባ•••"
56
52
169
@mulugetaermias1
Ermias Mulugeta
3 years
Dear የኤርትራ ወታደሮች፤ ውጡ እንጂ
26
9
169
@mulugetaermias1
Ermias Mulugeta
1 year
ምፅ አነቃቂ አይጥፋ ! #ቅዳሜ
64
10
168
@mulugetaermias1
Ermias Mulugeta
2 years
የንባብ ባህል ካለመዳበሩ የተነሳ የአብርኆት ቤተ መጻሕፍት እና የወዳጅነት ፓርክ ልዩነት ተምታቶብናል። አብርኆት የቲክቶክ ቪድዮ መስሪያ ስፍራ ሆኗል። Guys friendship Park is just down the street.
14
10
162
@mulugetaermias1
Ermias Mulugeta
6 months
የእኔ ዘመን የልጅነት ትውስታ፣ የልጆች ጊዜ የቲቪ ፕሮግራም ውብ መልክ፣ ደርባባ የቅኝት ፕሮግራም አዘጋጅ አይናለም ባልቻ ከዚህ ዓለም ድካም አርፋለች። ቀብሯም በነገው ዕለት ቤተል ጊዮርጊስ ይከናወናል። አይንዬ ደ��ና ሁኚ
Tweet media one
33
9
163
@mulugetaermias1
Ermias Mulugeta
3 years
አሁን የውስጥ ሽኩቻውን አቁመን በአንድ ብንቆም ነው ሚሻለው ቀላል ጫና አይደለም በኢትዮጵያ ላይ እየተፈጠረ ያለው
18
19
154
@mulugetaermias1
Ermias Mulugeta
2 years
🤣🤣🤣
Tweet media one
17
9
155
@mulugetaermias1
Ermias Mulugeta
1 year
ይመስገነው ነው ከ12 ሰዓት እስከ 4 ሰዓት ተሰልፌ ነዳጅ ቀዳሁ። የስራ ሰዓቴን ስለቆጠባችሁልኝና ቴክኖሎጂን ተጠቅማችሁ ኑሮዬን ስላዘመናችሁ አመሰግናለሁ።🙃
10
9
163
@mulugetaermias1
Ermias Mulugeta
3 years
ደራሲ፣ አዘጋጅ እና ተዋናይ ባዩሽ አለማየሁ በህክምና ስትረዳ ቆይታ ከዚህ አለም በሞት ተለይታለች።
Tweet media one
34
5
153
@mulugetaermias1
Ermias Mulugeta
2 years
This is going to be the new spirit of #BahirDar #Amhara #Ethiopia by the renowned businessman Belayneh Kindie May our country be Serene! 🇪🇹
Tweet media one
9
20
157
@mulugetaermias1
Ermias Mulugeta
9 months
ልመርቃችሁ! ያሰባችሁት ይሳካ ፣ ውጥናችሁ ይስመር፣ ከፉ ከቤታችሁ ከደጃችሁ ይራቅ፣ እንደ አደይ አበባ ፈክታችሁ ኑሩ፣ እግዚአብሔር የልባችሁን መሻት ይሙላ ፈልጋችሁ አትጡ። ሰላም በምድራችን ላይ ይስፈን መልካም በዓል
@MekhonA
Mekhon Afework
9 months
🌼🌼🌼
Tweet media one
1
2
61
12
6
159
@mulugetaermias1
Ermias Mulugeta
1 year
Good News! It rained in Borena for the first time in five years. God is good
10
7
160
@mulugetaermias1
Ermias Mulugeta
2 years
She got emotional as she was singing the national anthem at the beginning of the gala dinner last night.
Tweet media one
17
6
154
@mulugetaermias1
Ermias Mulugeta
3 years
እና ዛሬ እህቴን @SebleMulugeta11 ስንድር እንዲህ ነበርን። እናቴ ፋናዬ ክፍሌ (ፋንዬ) እና ጋሽ ሙሌ እንዲህ ነበርን።
Tweet media one
15
1
154
@mulugetaermias1
Ermias Mulugeta
1 year
ዋናው ጥያቄ እነዚህ ነብያት Exit Exam ወስደዋል ወይ ?
@Leah_ORG
Leah🔮
1 year
በነብዮ እና ነብያት ጨ ዲግሪ እያስመረቅን ነው 💀 ጌታ ተው ግን ና
Tweet media one
9
1
21
15
9
157
@mulugetaermias1
Ermias Mulugeta
3 years
የቴዲ አፍሮ ሽልማት እኛ አርቲስቶችን ለተሻለ ስራ እንድንተጋ የሚያደርግ ነው ሲሉ ሳንቾ፣ ያሬድ ነጉ እና ጊልዶ በጋራ በሰጡት መግ��ጫ ተናግረዋል
11
3
144
@mulugetaermias1
Ermias Mulugeta
4 years
ቀን ለሀሩር ሌት ለቁር ተጋልጣችሁ ይህን ግድብ እውን ለማድረግ ለምትጥሩ ውድ ወንድሞቻችን እና እህቶቻችን ጥረታችሁ ከንቱ አልቀረም። ዕጅግ ዝቅ ብየ እጅ እነሳለሁ።🇪🇹🇪🇹🇪🇹
0
10
154
@mulugetaermias1
Ermias Mulugeta
1 year
በማስቀጠል የምስራቅ አፍሪካ የውሃ ጋን ስለሚባለው የጮቄ ተራራ እንማማራለን። ስፋቱ አዲስ አበባን ይስተካከላል፣ 23 ወንዞች እና 186 ምንጮችን በጉያው ይዟል። ጮቄ ከሌለ አባይም የለም!
Tweet media one
7
18
151
@mulugetaermias1
Ermias Mulugeta
3 years
Tragic 😭😭 የሁለት ወንድሞቹን መገደል ከወራት በኋላ በስልክ የሰማው የሰፈራችን ቀለም ቀቢ ወደ ወሎ ለሀዘን በሄደበት በድንገት መሞቱን ሰማሁ።
38
11
148
@mulugetaermias1
Ermias Mulugeta
3 years
የአማራ ልዩ ኃይል ሰላም አስከባሪ ነው፤ ብንፈልግ ሱማሌ ጫፍ እናሰማራዋለን። ኢትዮጵያዊ እንዲሆን ነው ያሰለጠንው። ጠ/ሚሩ
6
17
142
@mulugetaermias1
Ermias Mulugeta
2 years
እንዲህ የሐይማኖት መልክ አስይዘው ደንበር ገተር የሚሉ ወጠጤዎችን ሳይ ማን እንደሚናፍቀኝ ታውቃላችሁ? መለስ ዜናዊ!
17
13
147
@mulugetaermias1
Ermias Mulugeta
2 years
በየካ ኮተቤ የመጨረሻው የኮቪድ ታማሚ አገግሞ ወደ ቤቱ መሄዱ ታውቋል። በከፍተኛ የኮቪድ ታማሚዎች ተጨናንቆ የነበረው ሆስፒታሉ ከኹለት ዓመታት በኋላ ያለ ታካሚ ውሎ አድሯል።
Tweet media one
8
5
142
@mulugetaermias1
Ermias Mulugeta
1 year
. የዘንባባ ዛፍ ዝንጣፊ ይዘው ሊቀበሉት ወጡና፡— ሆሣዕና፤ በጌታ ስም የሚመጣ የእስራኤል ንጉሥ የተባረከ ነው እያሉ ጮኹ። ዩሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 12÷ 13 Happy Palm Sunday my people!
Tweet media one
4
13
147
@mulugetaermias1
Ermias Mulugeta
3 years
ስዩም ስለ እገታው ያወራውን እየሰማሁ.....ያገቱት ሰዎች አንደኛው ኦሮምኛ accent አለው፣ ሌላው ደቡብኛ፣ አማርኛም ያለው አለ ጋቢና ያለው ትግርኛ ዘየ ያለው ነው ይላል...... My mind፡ የኢህአዴግ እህት ድርጅቶች ናቸው እንዴ ያገቱት??
23
1
143
@mulugetaermias1
Ermias Mulugeta
4 years
መሐመድ አል አሩሲ የበጎ ሰው ሽልማት ልዩ ተሸላሚ ሆኗል
Tweet media one
3
3
143
@mulugetaermias1
Ermias Mulugeta
4 years
ወደ ቤት ስታደርሰኝ የነበረች ሴት የ @rideEthiopia ሹፌር በልጆቿ አባት ማስፋራራት ብሎም እኔንም ጨምሮ ዕገታ ተፈፅሞባት ነበር። his plate number is code 3 , 77332 and his name is Endegena. @Samrif @NWbet @KiyaAliS @nafkotaschenaki @befeqe @Setaweet1 👇
Tweet media one
Tweet media two
26
37
146
@mulugetaermias1
Ermias Mulugeta
1 year
ስለ ት/ቤቶች መሰረተ ልማት መጓደል ለመወያየት ስካይ ላይት ሆቴል መሰብሰብ 🤦‍♂️
13
6
143
@mulugetaermias1
Ermias Mulugeta
3 years
አሜሪካ ሄዶ 1 ዓመት ሙሉ የድመት ምግብ ሲበላ የኖረው ሰውየ "ምነው ግን ቢያንስ የድመት ስዕል ማሸጊያው ላይ እያለ እንዴት አታስተውልም" ቢሉት፤ "ምነው አገር ቤት ደስታ ከረሜላ ላይ ዝሆን አይደል እንዴ ማሸጊያው ላይ ያለው" አለ አሉ።
2
10
139
@mulugetaermias1
Ermias Mulugeta
3 months
"ሁልጊዜ እግዚአብሔርን በፊቴ አየዋለሁ በቀኜ ነውና አልታወክም ስለዚህ ልቤን ደስ አለው" በነውጥ ዓለም አረጋግቶ ያኖረኝ እግዚአብሔር ይመስገን🙏 ዛሬ ልደቴ ነው እንኳን ተወለድኩላችሁ አይደል? መልካም ልደት ለእኔ🎂
Tweet media one
46
0
140
@mulugetaermias1
Ermias Mulugeta
1 year
ሂሩት በቀለ ስንባል አንጋፋ ድምፃዊነቷ ወደ አዕምሯችን ቢመጣ ምንም አይገርምም። ነገር ግን ከሃያ ዓመታት በላይ መንፈሳዊውን መንገድ መርጣ ድምፃዊት ሳትሆን ዘማሪት ሆናለች። ድምፃዊት ሂሩት በቀለ••• ብላችሁ አትዘግቡ። ሂሩት ወደ ጌታ ሄዳለች
Tweet media one
41
13
141