Minalachew Simachew Profile
Minalachew Simachew

@minalachew_s

12,247
Followers
441
Following
276
Media
380
Statuses

Radio and TV journalist, Passionate about Broadcast Journalism

Washington DC
Joined January 2015
Don't wanna be here? Send us removal request.
@minalachew_s
Minalachew Simachew
1 year
ሰበር ዜና ====== የአማራ ሕዝባዊ ሐይል ፋኖ በአስደናቂ ኦፕሬሽን 12 ሰዓታት በፈጀ ውጊያ መርጦለማሪያምን ሙሉ በሙሉ መቆጣጠሩን የትግሉ እንቅስቃሴ ዋና ቃለአቀባይ ከጥቂት ደቂቃዎች በፊት አረጋግጦልኛል:: ከሕዝባዊ ሐይሉ ጋር ሲዋጋ የነበረው
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
215
597
1K
@minalachew_s
Minalachew Simachew
11 months
ሰበር ዜና ====•= ከዐማራ ህዝባዊ ሐይል ፋኖ ያገኝሁአችው የጦር ሜዳና የዲፕሎማሲ የድል ዜና መረጃዎች -----//------- 1- በፍኖተሰላም በተካሄደ ውጊያ 23ኛ ክፍለ ጦር ሙሉ በሙሉ ተደምስሷል:: በዚሁ ከፍተኛ ውጊያ ሰራዊቱ ሙት ቁስለኛ
Tweet media one
Tweet media two
184
646
1K
@minalachew_s
Minalachew Simachew
1 year
ሰበር ዜና --------- ጎንደር ከተማ በሕዝባዊ ሐይል ፋኖ ቁጥጥር ስር እየዋለች ነው:: ጎንደር ከጥቂት ቦታዎች በስተቀር በፋኖ ቁጥጥር ስር መሆኗን የታመኑ የሕዝባዊ ሐይሉ (ፋኖ ) ምንጮች ገልፀውልኛል::በከተማዋ አንዳንድ ቦታዎች የተኩስ ልውውጥ
Tweet media one
Tweet media two
161
584
1K
@minalachew_s
Minalachew Simachew
8 months
ሰበር ዜና ====== ደብረብርሃን ሙሉ በሙሉ በፋኖ ቁጥጥር ስር ሆናለች :: የሰሜን ሸዋ ዋና ከተማ የሆነችውን ደብረብርሃን ነፃ ያወጡት ጀግኖቹ ፋኖዎች:- 1- መብረቁ ብርጌድ 2- ጋጠው ብርጌድ እና 3- አስራት ወልደየስ ሻለቃ ናቸው:: በኦፕሬሽኑ
Tweet media one
214
429
1K
@minalachew_s
Minalachew Simachew
1 year
የሕዝብ ሽልማት ============ ለሕዝብ መቆርቆር ! ሰውን አትግደሉ ማለት! ሕግና ስርዓት ይከበር ማለት " አሸባሪ" የሚያሰኝ ከሆነ "ክብር ይሰማኛል:: ይህ ለኛ ሽልማት ነው ብየ ነበር:: የአሸባሪነት ውንጀላው ቀለም ሳይደርቅ ይሄው ሕዝብ ሸልሞናል::
Tweet media one
Tweet media two
186
431
997
@minalachew_s
Minalachew Simachew
9 months
ለመርህና ለእውነት እየተከፈለ ያለ ዋጋ!!! ========================== የተከበሩ አቶ ዩሐንስ ቧያለው እና የተከበሩ ክርስቲያን ታደለ እንዲሁም ዶ/ር ስመኘው አለምነው የዐማራ ሕዝብ ምንጊዜም ሲያስታውሳችሁ ይኖራል:: ከሆዳሞቹ ምስለኔዎች በእጅጉ
Tweet media one
Tweet media two
168
414
899
@minalachew_s
Minalachew Simachew
11 months
"የዐማራ ሕዝብ 70 ሚሊዮን ይደርሳል:: ከዚህ ውስጥ 2 መቶ ሺህ የሚሆነው የታጠቀ ፋኖ ነው:: ሌላውም ቢሆን በአመለካከቱ ፋኖ ነው:: መላው ዐማራ በማንነቱ ሲመዘን የጦር መሳርያ አጠቃቀምና አያያዝን የሚያውቅ የውጊያ ባህል ያለው ትልቅ ሕዝብ ነው::
Tweet media one
105
390
773
@minalachew_s
Minalachew Simachew
9 months
ተገናኙ!!! ====== " የተለያዩ ሲመስሉ አንድ ናቸው" አርበኛ ፋኖ ዘመነ ካሴ እና ፋኖ አስረስ ማረ ዳምጤ የአማራ ሕዝባዊ ሐይል ፋኖ አመራሮች !!!
Tweet media one
Tweet media two
73
288
705
@minalachew_s
Minalachew Simachew
1 year
ጎንደር ከተማ ያለችበት ሁኔታ!!! ==================== የአማራ ሕዝባዊ ሐይል ፋኖዎች በጎንደር ከተማ ድንገታዊና መብረቃዊ ጥቃት አድርገው የተመረጡ ቦታዎችን በብዛት ከተቆጣጠሩ በኃላ ተልዕኮእቸውን አሳክተው ወደ ስትራቲጂክ ቦታዎች ተመልሰዋል::
Tweet media one
118
314
686
@minalachew_s
Minalachew Simachew
10 months
" ሽልም ከሆነ ይገፋል ! ቦርጭም ከሆነ ይጠፋል" =============================== አማራ ሆይ ተባበር!!! ምንም ሳታቅማማም አንድ ሁን! ከማሸነፍ ሌላ ምንም ምርጫ የለህም!!! አሁን ጊዜው የመስዕዋትነት ወቅት ነው::ጊዜው የስልጣን ክፍፍል የሚካሄድበት
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
109
276
652
@minalachew_s
Minalachew Simachew
11 months
አርበኛ ፋኖ ዘመነ ካሴና ታላቁ እስክንድር ነጋ አንድም ሁለትም !!! የአማራ ሕዝብ ትግል ያሸንፋል!!!
Tweet media one
Tweet media two
30
333
583
@minalachew_s
Minalachew Simachew
1 year
ሼህ መሐመድ አላሙዲን ለምን በሳዑዲ አረቢያ የቁም እስረኛ ሆነው ደብዛቸው ጠፍቶ ቀረ? ወደ ኢትዮጵያ መመለስ ያለቻሉትስ ለምንድን ነው? በኢትዮጵያ ያለው ሐብት ንብረታቸውስ በእጅ አዙር ለኦህዴዱ አገዛዝ በምን ሁኔታ ሊተላለፍ ቻለ ? እነዚህንና
Tweet media one
Tweet media two
55
279
584
@minalachew_s
Minalachew Simachew
1 year
ትዝታ አያረጅም !!! ሰውነት ቢጃጅም ======================== ዜና ፋይል........!!!! ከሰዓቱ ዜና ጋር ምናላቸው ስማቸው ነኝ:: ዓበይት ነጥቦችን በማስቀደም እንጀምራለን:: እንደዛሬው ሁሉም ወሬ ነጋሪ ሳይሆን የዛሬ 20 ዓመት ግድም የአንጋፋው ኢትዮጵያ
Tweet media one
57
131
578
@minalachew_s
Minalachew Simachew
1 year
ወደ አይቀሬው የድል ጉዞ ላይ እንገኛለን:: የአማራ ሕዝብና ፋኖ ተዋህዷል:: እኛም ኮራን በናንተ ማለት ይሄኔ ነው::
Tweet media one
38
237
518
@minalachew_s
Minalachew Simachew
2 months
ሰበር ዜና ======= አንድ አማራ ! አንድ ድርጅት! የቃል ኪዳኑ ሰነድ ተፈርሟል:: አንድም የቀረ የዐማራ መሪ የለም:: ቀሪው ስርአስፈፃሚውን መምረጥ ብቻ ይሆናል:: እርሱም ዛሬ እና ነገ ያልቃል:: ቅዱስ መፅሐፉ "የመዳን ቀን ዛሬ ነው" እንዲል ዛሬ አንድ
Tweet media one
128
170
533
@minalachew_s
Minalachew Simachew
7 months
ሰበር ዜና ====== በመራዊ ከተማ በግፍ የተጨፈጨፉትን ንጹሐን ወገኖች ደም የመመለስ ዘመቻ ተጀመረ:: ዘመቻውን የጀመሩት በባህርዳር ዙሪያ በአማራ ሕዝባዊ ሐይል ፋኖ "የጣናው መብረቅ ብርጌድ"እና "የኮሎኔል ታደሰ ሙሉነህ ብርጌድ" በጥምር ሆነው ነው::
Tweet media one
Tweet media two
98
197
469
@minalachew_s
Minalachew Simachew
8 months
"ሊበትኑን ሲሉ አንድ አረጉና! እያፈሱት ሄዱ በሰፈሩት ቁና!!!" የዳኘ ዋለ ቅኔ የገባኝ ዛሬ ነው:: አንድነት ሀይል ነው:: ጠላት ይርበተበታል !!! ወዳጅ ይደሰታል:: የጎጃም ፋኖ ዕዝ እና የአማራ ሕዝባዊ ሀይል አመራሮች አንድም ሁለትም ናቸው::
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
43
186
454
@minalachew_s
Minalachew Simachew
8 months
ጣሊያንን ያርበደበዱት ጀግናው አያቴ ደጅአዝማች አይንእንግዳ:: እኔም የላቀች አይንእንግዳ ልጅ ነኝ:: ወገኔ ሲነካ እንደ አያቴ አርበኛና ፋኖ ነኝ:: ዛሬ በቨርጅኒያ ሜዳ ሬ��ቶራንት ከአንድ የቤቱ ድምበኛ የተበረከተልኝ ስጦታ አስደስቶኛል:: ድል
Tweet media one
Tweet media two
72
105
444
@minalachew_s
Minalachew Simachew
7 months
ሰበር ዜና ====== ሁሉንም የጎጃም አናብስት አንድ ያደረገው የዐማራ ፋኖ በጐጃም እውን ሆኗል:: ህዝባዊ ሀይል + ጎጃም ፋኖ ዕዝ= የዐማራ ፋኖ በጐጃም!!! በዚህ አዲስ አደረጃጀት መሰረት:- 1- የዐማራ ፋኖ በጐጃም መሪ:- አርበኛ ዘመነ ካሴ 2-የዐማራ ፋኖ
Tweet media one
Tweet media two
94
149
399
@minalachew_s
Minalachew Simachew
1 year
ከቃል ይልቅ ተግባር እንዲህ እራሱን ሲገልፅ ልብን ያሸፍታል!!! ከፋኒት ጋር ወደፊት!!! Actions speak louder more than words.
Tweet media one
25
182
362
@minalachew_s
Minalachew Simachew
8 months
አዴት ገቢ ተደርጋለች ============= አዴት የእትብቴ ከርሰ ምድር በጀግኖቹ ፋኖዎች አሁን ነፃ ወጥታለች:: ከዐማራ ርዕሰ ከተማ ባህርዳር 41 ኪሎሜትሮች ብቻ ርቃ የምትገኘው አዴት ከተማ በአናብስቶቹ የአሳምነው ፅጌ ብርጌድ አባላት ነፃ መውጣቷን
Tweet media one
Tweet media two
39
124
351
@minalachew_s
Minalachew Simachew
7 months
ለኢትዮ 360 ተከታታዮችና ደጋፊዎች!!! ========================== ኢትዮ 360 ከተመሰረተበት ጊዜ አንስቶም ሆነ ከዚያ በፊት በነበረኝ የሚዲያ አገልግሎቴ በህዝባችን ላይ እየደረሰ ያለውን በደልና ግፍ በማጋለጥ ረገድ ከባልደረቦቼ ጋር
Tweet media one
262
97
341
@minalachew_s
Minalachew Simachew
10 months
Sad reality
Tweet media one
19
202
335
@minalachew_s
Minalachew Simachew
7 months
ሰበር ዜና ====== ብርሸለቆ ሲሰለጥን የቆየው የብልፅግና ሀይል በዐማራ ህዝባዊ ሀይል ተከቦ እየተደመሰሰ ነው:: ቢትወደድ መንገሻ ጀምበሬ እና ኤፍሬም አጥናፉ ብርጌዶች 20 ኪሎ ሜትር የሚሸፍን መደበኛ ውጊያ እያካሄዱ ይገኛሉ:: ውጊያው እየተካሄደ
Tweet media one
165
114
328
@minalachew_s
Minalachew Simachew
10 months
መልካም ልደት ==========
Tweet media one
Tweet media two
10
123
322
@minalachew_s
Minalachew Simachew
11 months
ከመጋራጃውው በስተጀርባ ================= ዓብይ አህመድ “ውሃ” “ውሃ” የሚያሰኝ የውጭ ጉዳይ እና የብሄራዊ ጥቅም ጉዳይን የሚመስል ቅዠት በአደባባይ ሲናገር ተደምጧል:: በዚህ ዲስኩሩ የውሃና የቀይባህር ጉዳይን በተመለከተ ተናግሮ ሲጨርስ ከዝባዝንኬ
Tweet media one
112
130
318
@minalachew_s
Minalachew Simachew
1 year
Breaking News ============ Sources told Ethio 360 that Zemene Kasse is in circled by Governent forces to capture him again this evening. There was fire exchanges between him and Government forces. Zemene called upon the Amahara people to fight these invader forces , to end the
58
196
321
@minalachew_s
Minalachew Simachew
10 months
ነፍስ ይማር :: ======== በሙያውና በተሰማራበት የንግድ መስክ እጅግ ስኬታማ በነበረው ኢንጅነር የሽዋስ ሽባባው ድንገተኛ ሞት የተሰማኝን ጥልቅ ሀዘን መግለፅ እፈልጋለሁ:: የሽዋስን በቅርቡ ከኢትዮጵያ መጥቶ ዋሽንግተን ዲሲ አካባቢ ከቤተሰቦቹ ጋር
Tweet media one
112
73
317
@minalachew_s
Minalachew Simachew
1 year
ታዋቂው ሳይንቲስት የዓለም ሎሬት መላኩ ወረደ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል:: ዶር መላኩ ወረደ በኢትዮጵያ ዘረመል ምህንድስና በርካታ ጥናት እና ምርምር በማድረግ ይታወቃሉ:: በብዝኃ ሕይወት ጥልቅ ምርምር በማድረግ የሚታወቁት የዓለም ሎሬት መላኩ
Tweet media one
117
98
298
@minalachew_s
Minalachew Simachew
10 months
የሁለቱ እንስት አፈጉባዔዎች የወርቅ ኮንትሮባንድ ንግድና የብልፅግና ጉዞ:: ========================= የአማራ ክልል አፈጉባዔ ፋንቱ ተስፋየ እና የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አፈጉባዔ አለምነሽ ይባስ ምን አሻረካቸው? ሁለቱ የብልፅግና ምስለኔዎች
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
29
148
263
@minalachew_s
Minalachew Simachew
8 months
መሪዎቹ ስራ ላይ ናቸው:: ================ 1- አርበኛ ዘመነ ካሴ 2- ጠበቃ አስርስ ማረ ዳምጤ 3- ሻለቃ ዝናቡ ልንገርህ 4- ቃላአቀባይ ማርሸት 5 - ፋኖ እሸቱ 6- ፋኖ ስለሽ ከበደ እና ሌሎችም
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
32
85
262
@minalachew_s
Minalachew Simachew
10 months
Freedom of the Media 2023 2nd Annual Conference and 3rd Award Cermony in National Press Club(Washington Dc) . Ethio 360 Media was invited.We had a brief session with a renowned international journalists.
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
17
108
259
@minalachew_s
Minalachew Simachew
1 year
የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ዶር ይልቃል ከፋለን ተክቶ በመጭው መስከረም ስዩመ አብይ ይሆናል ተብሎ የሚጠበቀው የአሁኑ ንግድ ሚንስትር መላኩ አለበል ነው:: የስልጣን እሩጫው ላይ ቀድመው ስልጣኑን ለመያዝ ሲያለከልኩ የነበሩት ስዩም መኮንን እና
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
99
122
262
@minalachew_s
Minalachew Simachew
1 year
የጥንቃቄ እና የዝግጁነት መልዕክት ======================= በዛሬው ዕለት ጎሃጺዮን እና ደጀን አካባቢ የኦሮምማው ጦር የድሮን ጥቃት ለመፈፀም እቅድ እንዳላው ከወታደራዊ ምንጮቼ ተጨባጭ መረጃ ስላገኘሁ የጥንቃቄ እና የዝግጁነት እርምጃ እንድትወስዱ
Tweet media one
17
220
253
@minalachew_s
Minalachew Simachew
1 year
ዮሐንስ ቧያለው በሰማ ጥሩነህ አስተባባሪነት ከብዙ የግድያ ዛቻ በኃላ በአብይ የጦር ጀሌዎች ባህርዳር ውስጥ አባይ ማዶ አካባቢ መያዙን አረጋግጫለሁ::
Tweet media one
23
132
241
@minalachew_s
Minalachew Simachew
6 months
ባሕርዳር ====== ዲያስፖራ መንገድ መስጊዱ ፊት ለፊት ባለው ህንፃ ውስጥ አድማ በታኝና መከላከያ በብዛት ገብቷል:: ፋኖ ባህርዳር ይገባል በሚል አገዛዙ ተሸብሯል:: የባሕርዳር ሕዝብ ፋኖን በጉጉት እየጠበቀ ነው:: የብአዴን ምስለኔዎች እንደተለመደው
Tweet media one
Tweet media two
57
92
233
@minalachew_s
Minalachew Simachew
1 year
I am planning to be engaged actively on Twitter. Please follow me on twitter for timely current information about Ethiopian politics. In the mean time , I am also requesting to those who have many followers to retweet my message's accordingly. Thank you.
23
102
227
@minalachew_s
Minalachew Simachew
1 year
በምዕራብ ጎጃም ደጋ የዳሞት ወረዳ ሕዝብ የህልውና ትግሉን እያፋፋመው ይገኛል:: -ጣሜ ጊዎርጊስ -በርቀኝ -አረፋ -ወይንውሃና አካባቢው -ጋለሞታ ምሰሶ አትንኩኝ ባይነቱን አስመስክሯል:: ብርሃኑ ጁላ እንዴት ተደርጎ ያለው ዙ-23ም ተማርኳል::
Tweet media one
20
142
233
@minalachew_s
Minalachew Simachew
1 year
Tweet media one
7
115
213
@minalachew_s
Minalachew Simachew
9 months
አስረስ ማረ ዳምጤ ስራ ላይ ነው :: ቆየት ካሉ የውይይት ውሎዎች::
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
18
85
216
@minalachew_s
Minalachew Simachew
1 year
የቤኒሽአንጉል ጉሙዝ ክልል አፈጉባኤ አለምነሽ ይባስ የአማራ ክልል አመራሮችን ለማሰልጠን ባህርዳር ትገኛለች::ሴትዮዋ በማንዱራ አማራ ላይ በተፈፀመው ፍጅት እጇ እንዳለበት ይነገራል:: ጉድ በል አማራ!!!
Tweet media one
Tweet media two
56
133
202
@minalachew_s
Minalachew Simachew
1 year
Family and Happy Father's Day!!!
Tweet media one
10
35
205
@minalachew_s
Minalachew Simachew
9 months
የብርሃኑ ጁላ ጦር በጠራራ ፀሐይ ባንኮችን መዝረፍ =============================== ጀምሯል:: ====== የዐማራ ሕዝብ እያካሄደ ባለው እልህ አስጨራሽ የሞት ሽረት ትግል በየትኛውም ግምባር አሸናፊነቱን እና ባለድል መሆኑን አረጋግጧል:: በዚህ ወሳኝ
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
31
125
199
@minalachew_s
Minalachew Simachew
11 months
"ውሃ ለሰው ልጆች ጠቃሚ ነው"🤣አብይ አህመድ
Tweet media one
43
52
191
@minalachew_s
Minalachew Simachew
7 months
ከአርበኛ ዘመነ ካሴ የአማራ ፋኖ በጎጃም ሰብሳቢ የተላለፈ አስቸኳይ መልዕክት ወራሪው ሰራዊት የደረሰበትን ሰብአዊ፣ ቁሳዊ እና ሞራላዊ ጉዳት ለማካካስ እና ከኪሳራው ለማገገም ታሳቢ አድርጎ ልዩ ወታደራዊ እቅድ አውጥቶ ዛሬ አነጋግ ላይ አዲስ ወረራ
Tweet media one
38
84
192
@minalachew_s
Minalachew Simachew
1 year
ከፍተኛ የጥንቃቄ መልዕክት ================== በዛሬው እለት በሰሜን ሸዋ በጎጃም እና በአማራ ሳይንት የድሮን ጥቃት ለመፈፀም ዝግጅት መኖሩን ጉዳዩን በቅርብ የሚያውቁ ምንጮቼ አረጋግጠውልኛል::የሕዝብ ታጋዮች እና ንፁሃን ዜጎች አስፈላጊውን ጥንቃቄ
Tweet media one
Tweet media two
7
146
182
@minalachew_s
Minalachew Simachew
1 year
ችጋር ከቃላት በላይ እራሱን በምስል ሲገልፅ እንዲህ ነው::
Tweet media one
10
82
171
@minalachew_s
Minalachew Simachew
7 months
በለንደን የኢትዮጵያ ኢምባሲ ሰራተኞች በሙሉ በግዳጅ ሪፓርት እንዲያደርጉ አዲስአበባ ተጠሩ:: ============================ ዐብይ አህመድ በለንደን የኢትዮጵያ ኢምባሲ ሰራተኞችን በአስቸኳይ ጠርቶ አዲስ አበባ ሪፓርት እንዲያደርጉ ማዘዙን የዲፕሎማቲክ
Tweet media one
51
76
175
@minalachew_s
Minalachew Simachew
1 year
አገዛዙ የቆሰለ አውሬ ሆኗል:: =================== አሁን ባለው ሁኔታ የብልፅግና አገዛዝ የቆሰለ አውሬ ሆኗል:: ያገኝውን ሁሉ ከመናከስ አልፎ ቁስሉን እየላሰ የበለጠ እያሰፋው ይገኛል:: ቁስሉ ካንሰር ካንሰር ስለሚያስከትል እስከውዲያኛው ይዞት መሄዱ
Tweet media one
15
62
166
@minalachew_s
Minalachew Simachew
6 months
አሁናዊ መረጃዎች ============ 1/ ከአዴት በዴንሳ ባዕታ እስከ ብራቃት ከፍተኛ ውጊያ እየተደረገ ነው። 2/ ዚገም እና አምበላ በሁለት አቅጣጫ እህል አስጨራሽ ውጊያ እየተደረገ ይገኛል ። 3/ ከቲሊሊ እስከ ሰከላ ትንቅንቁ ዛሬም ሶስተኛ ቀኑን ይዟል
Tweet media one
41
62
166
@minalachew_s
Minalachew Simachew
6 months
ሀይሌ ሪዞርት ላም በረት ምን ታስቧል:: ሀይሌ ገብረስላሴ: አረጋ ከበደና የብአዴን ባለ ሀብቶች የጠሩት የማሸማገልና የምልጃ ስብሰባ ነገ ከጥዋቱ 3:00 ይጀምራል:: በዚህ ስብሰባ የሚካፈሉትን ባንዳ ነጋዴወችና ባለ ስልጣናት ስምና ማንነት፥ ንግግርና
Tweet media one
58
68
166
@minalachew_s
Minalachew Simachew
8 months
የተለያየ አገዛዝና መንግስት አይፀናም:: ========================= ድሮም ሆድ አደርነት ሊያስማማ አይችልም:: በጎጃም የፀጥታ መዋቅሩና የብልፅግና ካድሬዎች በግምገማ ተጋጭተው ስብሰባው መበተኑን የአካባቢው ምንጮች ገለፁ:: በአማራ ክልል የጸጥታ
Tweet media one
8
70
147
@minalachew_s
Minalachew Simachew
6 months
ሰበር ዜና ====== ስትራቴጂካዊቷ የአዊ ዞን ዋና ከተማ እንጅባራ አመሻሹን በፋኖ ተዋጊዎች በቁጥጥር ስር ገብታለች:: ከተማዋ በጎጃም ኤፍሬም አጥናፉ ብርጌድ እና ቀኝ አዝማች ስሜነህ ደስታ ብርጌዶች ነው በቁጥጥር ስር የዋለችው:: በሞጣ ደግሞ ከፍተኛ
Tweet media one
18
52
143
@minalachew_s
Minalachew Simachew
11 months
4
101
146
@minalachew_s
Minalachew Simachew
6 months
በልደቴ ቀን ግዮን ሳታላይት ቴሌቭዥን የሙከራ ስርጭት ጀምሯል:: በቅድሚያ የልቤን ቅንነት አይቶ የረዳኝን እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ:: በመቀጠልም ህልሜን እኖር ዘንድ ተቋም የመፍጠር አቅም አለህ ብላችሁ በሙያየ በመተማመን የሞራልና የገንዘብ
131
38
147
@minalachew_s
Minalachew Simachew
1 year
አገዛዙ የቆሰለ አውሬ ሆኗል:: =================== አሁን ባለው ሁኔታ የብልፅግና አገዛዝ የቆለ አውሬ ሆኗል:: ያገኝውን ሁሉ ከመናከስ አልፎ ቁስሉን እየላሰ የበለጠ እያሰፋው ይገኛል:: ቁስሉ ካንሰር ካንሰር ስለሚያስከትል እስከውዲያኛው ይዞት መሄዱ
10
48
135
@minalachew_s
Minalachew Simachew
1 year
ESFNA final moment
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
3
49
131
@minalachew_s
Minalachew Simachew
1 year
ጥብቅ መረጃ ========= አገዛዙ የተራረፈውን ሰራዊት ከየቦታው እየለቃቀመ ይገኛል:: በዛሬው እለት ምሽት በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ምሽት 1 ሰዓት ላይ ከሶማሌ ጎዴ በ3 አውሮፕላኖች የብርሃኑ ጁላ የተራረፈ ሰራዊት ተጭኖ ወደባህርዳር እንደሚያመራ
Tweet media one
22
96
130
@minalachew_s
Minalachew Simachew
1 year
የአማራ ሕዝባዊ ግንባር መሬት ላይ ምን እየሰራ ነው? መነሻችን የአማራ ህልውና መዳረሻችን ኢትዮጵያ ናት ሲልስ ምን ማለቱ ነው? ከሌሎች የአማራ ድርጅቶች ጋር ያለው ትብብርስ ምን ይመስላል? ከግንባሩ የውጭ ድጋፍ ህ/ግ/ክ ኃላፊ ከአቶ ዑመር ሺፋው ጋር
18
57
129
@minalachew_s
Minalachew Simachew
8 months
ነፍስ ይማር ======= ከአስፋው መሸሻ ጋር በFM 97.1 አብረን ስንሰራ ከነበረበት 1993ዓም ጊዜ አንስቶ በቅርብ እንተዋወቃለን::ሁሌም ሳቅና ጨዋታ የማይለየው አስፍሽ እስከወዲያኛው አሽልቧል:: በጣም ያሳዝናል:: "ተሽሎኛል ስትለን " ትድናለህ የሚል ተስፋ
Tweet media one
7
21
120
@minalachew_s
Minalachew Simachew
6 months
ከአማራ ፋኖ በጎጃም የተላለፈ አስቸኳይ ትዛዝ ጎጃም ውስጥ የገባው የጠላት ሐይል ሲቪል ተሽከርካሪዎችን በመጠቀም ከጥቃት ለማምለጥ እየተሹለከለከ ይገኛል:: የሕዝባዊ ትግሉን ግዳጆች ዉጤታማ ለማድረግ እና ሲቪሊያንን ከጥቃት ለመጠበቅ ሲባል
Tweet media one
23
42
100
@minalachew_s
Minalachew Simachew
1 year
ቤተማሪያም ተሾመ:- አይናአፋሩ ደራሲ!!! =========================== ደራሲ ቤተማሪያም ተሾመ በሙያው ሜካኒካል ኢንጅነር ነው:: እንደኔ በቅርብ ለሚያውቀው ሁሉ አይናፋር ግን በሳል አስተሳሰብ ያለው የአስተውሎት ሰው መሆኑን ይረዳል:: ገና እሱነቱን ማንም
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
1
35
95
@minalachew_s
Minalachew Simachew
1 year
Ethio 360 መሪ ሀሳብ "ለአማራ ሕዝብ ከኔ በላይ የታገለ የለም" Thursday July 27, 2023 via @YouTube
15
64
89
@minalachew_s
Minalachew Simachew
6 months
የዜና - ገበታ በራያ ቆቦ የሚገኛዉ የምሬ መኖሪያ ቤት በወራሪው ስርአት ተቃጠለ። አውዳሚው የአብይ ጦር በግባር ላይ በፋኖ ሲሸነፍ ቆቦ ከተማ ላይ የሚገኝዉን የምሬ ወዳጆን ሌሎች አመራሮችን ቤቶች እያቃጠለ ይገኛል። የፋኖ አመራሮች በበኩላቸው
Tweet media one
27
40
85
@minalachew_s
Minalachew Simachew
6 months
Ghion Television is loading. ከግንባር መታፈሪያ ሐይሌ እንደዘገበው
7
19
75
@minalachew_s
Minalachew Simachew
6 months
የዜና - ገበታ በራያ ቆቦ የሚገኛዉ የምሬ መኖሪያ ቤት በወራሪው ስርአት ተቃጠለ። አውዳሚው የአብይ ጦር በግባር ላይ በፋኖ ሲሸነፍ ቆቦ ከተማ ላይ የሚገኝዉን የምሬ ወዳጆን ሌሎች አመራሮችን ቤቶች እያቃጠለ ይገኛል። የፋኖ አመራሮች በበኩላቸው
Tweet media one
Tweet media two
14
24
69
@minalachew_s
Minalachew Simachew
6 months
ከአማራ ፋኖ በጎጃም ከፍተኛ አመራሮች የተላለፈ አስቸኳይ መልዕክት! በዛሬው ዕለት ማለትም የካቲት 17 ቀን 2016 ዓ.ም የጠላት ኃይል የሲቭል መኪናዎችን እየተጠቀመ እየተሹለከለከ ለመውጣት ሙከራ እያደረገ መሆኑን በማወቃችን መላው የጎጃም መንገዶች
Tweet media one
11
16
63
@minalachew_s
Minalachew Simachew
6 months
ጥቁር ሰው - አድዋ -128
Tweet media one
Tweet media two
3
9
61
@minalachew_s
Minalachew Simachew
5 months
ሰበር ዜና ፦ የአማራ ፋኖ በጎጃም የጃዊ ክፍለጦር ግዙፍ የስኳር ፋብሪካዎች የሚገኝበትን የጃዊ ከተማ ተቆጣጠረ። via @YouTube
6
15
51
@minalachew_s
Minalachew Simachew
4 months
ዋርካው ምሬ ወዳጆ እና ኮረኔል ፋንታሁን ሙሃባው ውህደት ፈጠሩ:: ሚያዚያ 20/2016 via @YouTube
3
23
41
@minalachew_s
Minalachew Simachew
8 months
Tweet media one
3
7
33
@minalachew_s
Minalachew Simachew
5 months
Tweet media one
0
13
34
@minalachew_s
Minalachew Simachew
5 months
ከአማራ ፋኖ በጎጃም ቃል አቀባይ ፋኖ ማርሸት ፀሀዉጋር የተካሄደ ወቅታዊ ቃለ ምልልስ via @YouTube
1
10
32
@minalachew_s
Minalachew Simachew
7 months
“No one kicks a dead Dog.” Dale Carnegie
26
5
29
@minalachew_s
Minalachew Simachew
5 months
የአማራ ፋኖ በጎጃም መሪ ዘመነ ካሴ አዲስ መግለጫ ሰጠ ። ሁሉም የዐማራ ወጣት ለ 3 ወራት እንዲሰለጥን ጥሪ አቀረበ። via @YouTube
3
19
29