Sisay Agena Profile
Sisay Agena

@lualawi2000

10,934
Followers
391
Following
226
Media
517
Statuses

1970 Addis Ababa Ethiopia

USA
Joined August 2013
Don't wanna be here? Send us removal request.
@lualawi2000
Sisay Agena
9 months
አመሰግናለሁ ! የኢትዮጵያ የሐገር መከላከያ ሠራዊት በዛሬው ዕለት የክብር አባል ስላደረገኝ ታላቅ ኩራት ተሰምቶኛል።የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ዛሬ ለመኖራችንም ሆነ ለቀጣይነታችን ከእግዚአብሄር በታች ዋስትናችን በመሆኑ ሁሌም
Tweet media one
721
411
2K
@lualawi2000
Sisay Agena
9 months
ከሀገሬ ኢትዮጵያ ወደ መኖሪያዬ አሜሪካ ተመልሺያለሁ! ‘ሉዓላዊ “ ሚዲያ በቅርብ ቀን! የዕውነትና ኢትዮጵያዊነት ድምፅ!
516
249
992
@lualawi2000
Sisay Agena
1 year
ከEMS ለቅቄያለሁ ከEMS ጋር የነበረኝ የአንድ ዓመት ተኩል ጉዞ ማብቃቱን ለEMS ባልደረቦቼ እና ለቦርዱ በዛሬው ዕለት አሳውቂያለሁ።EMS ላይ ለሳምንታት ባለመቅረቤ በተለያዩ መገናኛ መንገዶች ጥያቄ ላቀረባችሁ ወገኖች ለሁላችሁም በተናጠል ምላሽ መስጠት
462
158
556
@lualawi2000
Sisay Agena
8 months
ሉዓላዊ ሚዲያ በሚቀጥለው ሳምንት ይጠብቁን! ሰብስክራይብ ያድርጉ ፥መረጃ እና አስተያየቶን ደግሞ በኢሜል እና በማህበራዊ መልዕክት መለዋወጫዎች ያድርሱን
Tweet media one
100
169
499
@lualawi2000
Sisay Agena
2 years
ሶስቱ ጄነራሎች በናይሮቢ ከግራ ወደ ቀኝ ሌ/ጄነራል ታደሰ ወረደ (ሕወሐት) ፌልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ (የኢትዮጵያ መከላከያ) አምባሳደር ጄነራል ባጫ ደበሌ (የኢትዮጵያ መከላከያ)
Tweet media one
44
129
417
@lualawi2000
Sisay Agena
7 months
የጎፈንድ ሚ አካውንት Paypal
Tweet media one
234
155
368
@lualawi2000
Sisay Agena
5 months
የጦር ኃይሎች ጠ/ኤታማጆር ሹም ዝርዝር መረጃ “በኢትዮጵያ ላይ ያንዣበበው አደጋ ተቀልብሷል” ፋኖ ከትግራዩ ጦርነት በፊት ጀምሮ ሲዘጋጅ ነበር ድሮናችን ሸኔና ጃዊሳ እየመረጠ ነው የሚመታው ሽኔም ፣ፋኖም ትርጉም ወደ ሌለው ደረጃ ወርደዋል
166
100
324
@lualawi2000
Sisay Agena
7 months
የጎፈንድ ሚ አካውንት PayPal ... Zelle 15712657160 Sisay Gole Cash App $Sisay2016 (Sisay Gole) የኢትዮጵያ ባንክ አካውንት አብሲኒያ ባንክ የአካውንት ባለቤት ሲሳይ አጌና የባንክ ሂሳብ ቁጥር 16541273
117
128
294
@lualawi2000
Sisay Agena
4 months
የፋኖ መሪ መሬ ወዳጆ ቆስሎ መቀሌ ሕክምና ላይ ቆይቷል እነ አቶ ዮሐንስ ቧ ያለው በ1 ሺ 100 ሰዎች ሞት፣ በ48 ቢሊዮን ብር ዘረፋና ውድመት…ተከሰሱ ዋሺንግተን አካባቢ ላሉ የኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያናት መመሪያ ተላለፈ አቡነ ሉቃስ እንደገና እየመጡ
310
91
300
@lualawi2000
Sisay Agena
8 months
ሉዓላዊ እስካሁን ያቀረበው ዘገባም ሆነ ሪፖርት የለም በሉዓላዊ ስም ሌሎች የyoutube አካውንቶች እያጭበረበሩ በመሆኑ ትክክለኛው የ ሉዓላዊ youtube አካውንት ይህ የተያያዘው ሊንክ ብቻ መሆኑን ገልጻለሁ።
74
112
278
@lualawi2000
Sisay Agena
3 months
የኢትዮጵያ የፀጥታብሄራዊ ድህንነት ምክር ሕወሐት ትጥቅ መፍታት እንዳለበት ���ስገነዘበ ፣የኢትዮጵያን አጠቃላይ የፀጥታ ሁኔታን የገመገመወ እና ዛሬ ሚያዚያ 16/2016 የወጣው መግለጫ "ከትዕግሥት በኋላ የሚከሠት ሕግ የማስከበር ሥራ የሚኖረውን
Tweet media one
114
89
282
@lualawi2000
Sisay Agena
4 months
የፋኖ መሪ አዲስ አበባ ውስጥ መገደሉን ፖሊስ ገለጸ ዛሬ አዲስ አበባ ከተማ ውስጥ
Tweet media one
114
91
276
@lualawi2000
Sisay Agena
5 months
“አቶ ጌታቸው ረዳ ከኤርትራ እና ግብጽ ባለሥልጣናት ጋር አውሮፓ ተገናኝተዋል” የፕሪቶርያው ሥምምነት ውጥረት ተፈጥሮበታል ሕወሀት ትጥቅ ለመፍታት ቅድመ ሁኔታ አስቀመጠ ለምንጣሮ ሄደው በፋኖ የታገቱት ወጣቶች ውል የታጋቹ ተወካይ ለሉዓላዊ
186
94
259
@lualawi2000
Sisay Agena
7 months
ዕውነት ጭጋግ እዳይለብስ ግዜ እና ሥራቸው የጣላቸውን እንዲሁም ይህቺን ዓለም በሞት የተለዩ ሰዎችን ከወደቁ እና ካለፉ በኋላ ስስለ እነሱ ብዙ ማለት ተገቢ ባይሆንም፣መረጃ ሲዛባ ፣ዕውነት ጭጋግ ሲለብስ እና የአንድ ወገን ሃሳብ ብቻ ሲቀነቀን
77
79
255
@lualawi2000
Sisay Agena
5 months
“መከላከያ ሠራዊት በአማራ ክልል ተልዕኮውን በቅርቡ ያጠናቅቃል” "ይሄ መንግስት የፕሮቴስታንት መንግስት አይደለም" ጠ/ሚ/ር አብይ አሕመድ የአማራ እና ትግራይ ፕሬዜዳንቶች ስብሰባ የአቡነ ጴጥሮስ ጉዳይ በኢትዮጵያ ኤምባሲ የብሄራዊ ባንክ መግለጫ
83
66
247
@lualawi2000
Sisay Agena
7 months
የኢትዮጵያ ባለሥልጣናት ሀርጌሳ ገቡ / ሶማሊያ የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን መለሰች/ አሜሪካ በኢትዮጵያና ሶማሊያ ጉዳይ ትናንት መግለጫ ሰጠች/ ኢትዮጵያ ጄት አና ድሮን ገዛች (የአንዱ ዋጋ 37.5 ሚሊዮን ዶላር) / ስለ ጥምቀት በዓል አከባበር
30
70
240
@lualawi2000
Sisay Agena
5 months
ሕወሐት በፈቃደኛነት ትጥቅ የሚፈታበት ወሳኙ ስብሰባ በአዲስ አበባ ተጀምሯል አቡነ ሉቃስ ለፋኖ ታጣቂዎች መልዕክት አስተላለፉ የፕሪቶርያው ሥምምነት አፈጻጸም ኦባሳንጆና ኬንያታ ባሉበት እየተመከረ ነው የኢትዮጵያና ሶማሌ ላንድ ባለስልጣናት
62
70
237
@lualawi2000
Sisay Agena
7 months
Tweet media one
19
70
238
@lualawi2000
Sisay Agena
5 months
ጠ/ሚ/ር አብይ በጾሙ ወቅት ከታጣቂዎች ጋር እርቅ አንደሚኖር ጠቆሙ የኦርቶዶክስ አባቶች ከጠ/ሚ/ር አብይ አህመድ ጋር የቡድን 7 ሃገራትና የአውሮፓ ሕብረት ስለ ፕሪቶርያ ሥምምነት አፍሪካ ሕብረትም ለትጥቅ መፍታት 1 ሚሊዮን ዶላር መደበ
70
77
229
@lualawi2000
Sisay Agena
11 months
"ሉዓላዊ"
61
44
218
@lualawi2000
Sisay Agena
7 months
የሀሳብ መንገድ - ሳስበው . . .ደከመኝ ! . . . በዘረኝነት ወይንም በንዴት ፖለቲካ አትተንትን ፣ምኞትህ እንጂ ዕውነታው አይገለጥልህምና
48
82
217
@lualawi2000
Sisay Agena
7 months
ለሉዓላዊ ሚዲያ ተከታታዮች በሚከተለው ኢሜል፥ቴሌግራም፥ዋትስአፕ እና ቫይበር አድራሻችን የፅሁፍ፥የድምፅ እና የምስል መልዕክት ሊያደርሱን ይችላሉ
Tweet media one
25
78
213
@lualawi2000
Sisay Agena
5 months
ያየኽውንና ያነበብከውን ሳይሆን ተከታይህ የሚያስድስተውን ምኞቱን አየነገርከው ለምን በሮይተርስ ታሳብባለህ?
Tweet media one
71
71
203
@lualawi2000
Sisay Agena
2 years
"በመሬት ላይ ያለው አምላክ አሜሪካ ነው " አምባሳደር ፍስሃ አስገዶም (የሕወሃት ተወካይ በአሜሪካ)
101
114
192
@lualawi2000
Sisay Agena
4 months
- ፋኖ በሚዲያ አና- ፋኖ በሜዳ -የሁለቱም ቋንቋ ተናጋሪ ጽንፈኞች ተደቁሰዋል-ጄነራል አበባው ታደሰ -ፈረንሳዊው ጋዜጠኛ ስለ አቶ በቴ ኡርጌሳ -ኦነግ—ቤተሰቡን ተጠያቂ ሊያደርጉ ነው ሲል መግለጫ አወጣ -በፋኖ ሶስቴ የተገደሉት ጄነራል -እሥራኤል እና
42
79
202
@lualawi2000
Sisay Agena
8 months
አዲስ አበባ ውስጥ ጥቃት ለማድረስ የገቡ ከነመሪያቸው ተያዙ የአማራ ክልል ለፋኖ ተዋጊዎች ጨማሪ ቀን ሰጠ አጋቾች እና መሳሪያ ነጋዴዎች ላይ ዘመ ቻ ጀመረ
52
79
196
@lualawi2000
Sisay Agena
3 years
የማትችለው ሃይል ሲመጣብህ እና ዱላው ሲበረታ የተረፈውን ይዞ መሸሽ የግድ ሊሆን ይችላል።የሕወሓትን የተለየ የሚያደርገው በአራት ወራት የያዘውን በ10 ቀናት ማንጠባጠቡ እና ከሸዋ ይልቅ መቀሌ ለአዲስ አበባ ይቀርባል ብሎ ደጋፊዎቹ ን ማሳመኑ ነው።
Tweet media one
4
100
189
@lualawi2000
Sisay Agena
8 months
አየር ክልል ጥሶ የገባውን አውሮፕላን መትቶ የጣለው ፓይለት ምስክርነት የኢትዮጵያ አየር ሃይል 88 የኤምሬት አየር ሃይል አቅም በጸጥታ ሥጋት በቀይ ባህር አንጓዝም ያሉት ንግድ መርከቦች
48
79
186
@lualawi2000
Sisay Agena
1 year
የኔ ብቸኛ የቲዊተር አካውንት ይህ ሲሆን፥ሃሳቤን የማንፀባርቀው ከባልደረቦቼ ጋር ባቋቋምነው EMS ሚዲያ፥ በዚህ ቲዊተር ገፅ እና በዚህ ፌስቡክ ገፄ እንዲሁም በግል ብሎጌ ብቻ ነው።ይህንን በኔ ስም ኦንላይን የሚያውደለድለውን ስው አላውቀውም።
Tweet media one
59
83
184
@lualawi2000
Sisay Agena
5 months
የኢትዮጵያና ሶማሊያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች በኬንያ ተነጋገሩ የአፍሪካ ሕብረት ስለ ፕሪቶርያው ሥምምነት መግለጫ አወጣ ሕወሐት 100 ሺህ ታጣቂ አሰናብቺያለሁ አለ ማይክ ሃመር ሕወሐት ትጥቁን እንዲፈታ ጠየቁ የመርዓዊ ከተማ ከንቲባ ስለ ግድያው
40
66
183
@lualawi2000
Sisay Agena
8 months
ሉዓላዊ የአሜሪካ መንግስት መግለጫ ስለ ኢትዮጵያ እና ኤርትራ የአቶ ታዬ ባለቤት ቤት እንዲለቁ መታዘዛቸው...
23
71
171
@lualawi2000
Sisay Agena
3 years
ጄፍሪ ፌልትማን "he is confident that he will be able to push back the TDF northward back into Tigray" ዶክተር አብይ አሕመድ ቃላቸውን በድርጊት ፈፅመው ፥በርሳቸው አመራር ጭለማው ተገፎ የብርሃን መንገድ ላስጀመሩን የኢትዮጵያ ልጆች ሁሉ እጅ ነስተናል!!
Tweet media one
5
71
162
@lualawi2000
Sisay Agena
6 months
አሜሪካዊቷ ባለሥልጣን ስለ ኢትዮጵያ ኢኮኖሚና ሰላም 26 ፕሬዚዳንቶች ፣40 ውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች በአዲስ አበባ የሸኔ አመራር እጅ መስጠት አሜሪካ ውስጥ የጠፉት ኢትዮጵያዊ አማቻቸውን የሾሙትፕሬዚዳንት ልማት ቢቆም ዕገታ ይጠፋል?
15
52
160
@lualawi2000
Sisay Agena
6 months
የአቡነ ጴጥሮስ እንዳይገቡ መከልከል 18 ጳጳሳት አና 63 የደብር አስተዳዳሪዎች የውጭ ዜጎች ስለ መሆናቸው አቶ ደመቀ ነገ በይፋ ሥልጣናቸውን ይለቃሉ –አዲስ ሰው ይሾማል የካናዳው ጠ/ሚ/ር ስለ ፕሪቶርያው ሥምምነት አና ስለግጭቶች ሕወሐት….2
61
55
153
@lualawi2000
Sisay Agena
2 months
“ፍላጎቴ መንግሥት መገልበጥ ሳይሆን ፣መንግስተ ሰማያት መግባት ነው” በአማራ ክልል 180 ሺ ተማሪዎች 8ኛ ክፍል አልተፈተኑም በጎጃም ሁለት ዞኖች ሁሉም ት/ቤቶች ዓመቱን ሙሉ ተዘግተዋል የፋኖ ታጣቂዎች በመከላከያ ሥም ይዘርፋሉ -መከላከያ የታገተው
64
45
155
@lualawi2000
Sisay Agena
4 months
ለታጣቂዎች የተላከ 5 ሚሊዮን ዶላር ይዘናል ሲሉ ጠ/ሚኒስትር አብይ አህመድ ገለጹ ትዴት ሕወሐትን ከሥልጣን ለማውረድ ለትግራይ ሕዝብ ጥሪ አቀረበ “እዚህ የተከበሩ ትሉናላችሁ፣ለሸማቂዎች ደግሞ ገንዘብ ትረዳላችሁ “ በናይጄሪያ የታገቱ 200 ተማሪዎች
28
56
149
@lualawi2000
Sisay Agena
5 months
የሕወሐት መሪዎች የጦርነት ዝግጅት እያደረጉ መሆኑን ጠ/ሚ/ር አብይ ተናገሩ መንግስት አና ቤተክህነት በቤተመንግስት በትግራይ ታስረው የነበሩ ወታደሮች ተለቀቁ ጠ/ሚኒስትሩ ከትግራይ ተወላጆች ጋር ምን ተወያዩ በአቡነ ሉቃስ አባቶች እየተከፋፈሉ
42
48
143
@lualawi2000
Sisay Agena
7 months
አረብሊግ በኢትዮጵያ ጉዳይ አስቸኳይ ስብሰባ ጠራ/ አምባሳደር ሬድዋን ሥምምነቱን እነ አሜሪካ አስቀድመው አንደሚያውቁት ገለጹ/ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ስለትምህርት ፖሊሲው ትናንት የሰጡት መግለጫ
8
59
141
@lualawi2000
Sisay Agena
4 months
ሉዓላዊ ሚዲያን በነዚህ አማራጮች ይከታተሉ / መለእክትና መረጃም በዚሁ ያድርሱን Telegram/Whatsapp/viber 571-531-5892 Email lualawi2016 @gmail .com ሊንኮች Telegram TikTok
Tweet media one
12
64
135
@lualawi2000
Sisay Agena
7 months
የአፍሪካ ልማት ባንክ ሰራተኞች ወንጀላቸው ምን ነበር? የጸጥታ ሰራተኞቹስ በምን ሁኔታ ላይ ናቸው?ውሳኔው ይቀለበሳል ? ወ/ሮ እጅጋየሁ ምን እያሉ ነው?ስለ ተደበደቡት የኦርቶዶክስ አባቶች . . .
22
45
125
@lualawi2000
Sisay Agena
4 months
ፋኖ ወደ ሽብር እና ሽፍታነት ተሸጋግሯል-ጄ/ል አበባው የኦነግ ከፍተኛ አመራር ተገደሉ “እንኳን ሊገድሉኝ፣ያሉት ቦታ ሄጄ አላውቅም” የሙሉቀን መለሰ ቀብር አርብ ይፈጸማል የፕ/ር አሌክስ ድዋል እና ዶ/ር ሙሉጌታ አቤቱታ
33
66
128
@lualawi2000
Sisay Agena
6 months
ኢያን ዜግነታቸው ተነጥቆ እንዲባረሩ ሃገረ ገዢው ጠየቁ/ኢትዮጵያ የኢጋድ ስብሰባ እንዲጠራ ጠየቀች/የሶማሊያው ፕ/ት ስምምነቱ ን ኢትዮጵያ እንድትሰርዝ ጠየቁ/የእዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር መሬት አገደ
7
55
125
@lualawi2000
Sisay Agena
6 months
“ከኢትዮጵያ አና ኬንያ መሬታችንን አናስመልሳለን “ የእሜሪካ ም/አባል የጸጥታው ም/ቤት ስለ ኢትዮጵያ እና ሶማሊያ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ከኦስሎ እስከ ሮም
10
61
126
@lualawi2000
Sisay Agena
3 months
ከመብት ተሟጋችነት ወደ ተመልካችነት ወይንም የመንግስት ደጋፊነት? በቀደመው መንግስት ዘመን በኢትዮጵያ የለውጥ ዕንቅስቃሴ ውስጥ አስተዋፅኦ ሲያደርጉ የነበሩ ዛሬ በከፊል ተመልሰው በተቃውሞው ጎራ ሲቀጥሉ ፣በከፊል ደግሞ መንግስትን
29
44
129
@lualawi2000
Sisay Agena
6 months
የአስቸኳይ ግዜ አዋጅ እና የፓርላማ እባላት እስር ኢልሃን ኦማር ጉዳያቸው ኮንግረስ ቀረበ የመንግስት ምላሽ ለሕወሐት የሕውሐትን መግለጫ እንዳየሁት
2
50
130
@lualawi2000
Sisay Agena
3 years
ለልደቱ  አድርሱልኝ!     በማሕበራዊ  ሚዲያ  የሚሽከረከረውን  የልደቱ አያሌውን  ቪዲዮ ስመለከት  ከዓመት በፊት በዚህ ገፅ  ያሰፈርኩት  ፅሁፍ ታወሰኝ
Tweet media one
7
67
119
@lualawi2000
Sisay Agena
6 months
ሶማሊያ በኢትዮጵያ ላይ ርምጃ አንድትወስድ የቀረበ ዝርዝር ሃሳብ/ሶማሌላንድ ለግብጽ ምላሽ ሰጠች/የሶማሌው ፕሬዚዳንት ዶሃ ገቡ/የሜሪላንዱ ሬስቶራንት
5
61
128
@lualawi2000
Sisay Agena
3 months
ሉዓላዊ ሚዲያ ዛሬ ሀሙስ ግንቦት 1/2016 (May 9/2024) በኢትዮጵያ ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ከ 4 እንግዶች ጋር የቀጥታ ውይይት በዋሺንግተን ዲሲ ሰዓት 5 pm በኢትዮጵያ ከሌሊቱ 6 ሰዓት ይጠብቁን ፣የተወሰኑ ተመልካቾች በስልክ ጥያቄ አና አስተያየት
Tweet media one
23
31
126
@lualawi2000
Sisay Agena
4 months
ግጭቶች እንዴት ይቁሙ ? መሳሪያ ያስነሱት ጉዳዮች ምንድን ናቸው? መሳሪያ ለማንሳትስ በቂ ምክንያት አለን? በዚህ አረዕሥት ላይ ሉላዊ ሚዲያ የቀጥታ የሥልክ ውይይት ያደርጋል ከጥቂት ደቂቃዎች በኋላ በዋሺንግተን ዲሲ አቆጣጠር 10 am ይጀምራል
Tweet media one
44
53
124
@lualawi2000
Sisay Agena
2 months
ጠንካራ መንግስሥት ያስፈልገናል-ጠ/ሚር አብይ አሕመድ ኢትዮጵያ1 ቢሊዮን ዶላር አገኘች ጠ/ሚ/ር አብይ አሕመድ እና ፕሬዚዳንት ኢሳይያስ ደቡብ ኮርያ ናቸው የውጭ ፓስፖርት የያዙ የሀይማኖት አባቶች እና አዲሱ ሕግ የወረዳ አስተዳዳሪው ተገደሉ
26
41
126
@lualawi2000
Sisay Agena
4 months
"በሽብር የሚሳካ ዓላማ አይኖርም " የእሥልምና ጠቅላይ ም/ቤት ለመንግስት ጥሪ አቀረበ ጠ/ሚ/ር አብይ-ለውጡ እና ረመዳን በሶማሊያ በሽብር ማስጠንቀቂያ በረራ ተቋረጠ 38 ኢትዮጵያውያን ሲሞቱ ፣6ቱ እየተፈለጉ ነው 71 የ”ሸኔ” አባላት እጅ ሰጡ
24
47
124
@lualawi2000
Sisay Agena
4 months
-3 ሰዎች የሞቱበት እና 2 የቆሰሉበት የአዲስ አበባው ኦፕሬሽን -ፋኖ እና ሸኔ ሜዳ ላይ ተመተዋል፣ሚዲያ ላይ ነው ያሉት ፊ/ማርሻል ብርሃኑ ጁላ የአቶ በቴ ኡርጌሳ ቤተሰቦች ታሰሩ ለኢትዮጵያና ሶማሊያ የኬንያ የመፍትሄ ሃሳብ
26
51
124
@lualawi2000
Sisay Agena
1 month
ያለውጤት ተጠናቋል ኢትዮጵያ እና ሶማሊያ በቱርክ አንካራ ዛሬ ሰኔ 24/2016 ያደረጉት ውይይት ያለምንም ውጤት ተጠናቋል፣እ/ኤ/አ መስከረም 2/2024 እንደገና ለመገናኘት በቀጠሮ
21
49
124
@lualawi2000
Sisay Agena
3 months
የ6ቱ ዓመታት ችግሮች ሲፈተሹ ሉዓላዊ ሚዲያ / ግንቦት 2016/May 2024 ለፉት 6 ዓመታት ብዙ ፈተናዎችን ሀገራችን ተጋፍጣለች፣ ከአንዱ ችግር ወደ ሌላው እየተሻገርን፣አቀበቱን ጨርሰን ሜዳውጋ ደርሰን ብለን ተስፋ ስናደርግ፥ሌላ ተራራ እየጠበቀን መከራችን
Tweet media one
27
47
122
@lualawi2000
Sisay Agena
5 months
ጎጃም ውስጥ ታጣቂዎች ገዳማትን በማጥቃት ግድያና ዘረፋ ፈጸሙ መከላከያ የፋኖ መሪዎችን እያሳደድኩ ነው አለ የምሥራቅ ጎጃም ዞን ሀገር ስብከት የጻፈው ደብዳቤ ምግብ ፍለጋ ወጥተው ያለቁ ፍልስጤማውያን
67
54
122
@lualawi2000
Sisay Agena
6 months
ጠ/ሚ/ር አብይ አህመድ በፓርላማ በ 6ወር 4 በመቶ ከውስጣችን አባረናል ቀን ግብር ፣ማታ ጥይት የሚገዙ ባለሐብቶች አሉ ሸኔና ፋኖ መሳሪያ ያስቀምጡ ሕዝብም ጉም መደገፍ ያቁም ሕግ ማስከበር ለአፍታ አይቆምም
23
50
121
@lualawi2000
Sisay Agena
5 months
ባሕርዳር የዛሬ ግጭት የፕሪቶርያ ው ሥምምነት ወሳኙ ሞዕራፍ ላይ እየደረሰ ነው ተዋጊዎችን ለማሰናበት ከ30ሚሊዮን ዶላር በላይ ተገኝቷል የብሪታንያ ዲፕሎማት ለ 5 ኛ ግዜ ሀርጌሳ ገቡ የሶማሊያ ፕሬዚዳንት ቱርክ ደርሰዋል አድዋ 128
15
38
117
@lualawi2000
Sisay Agena
6 months
ኢያን ኦማር ከአሜሪካ ም/ቤት አባል እንዲለቁ ተጠየቁ አቶ ሺመልስ አብዲሳ ስለ ሸኔ እና እገታ የትግራይ እስልምና ምክር ቤት ተመለሰ የሰሜን ሸዋ ዘመቻ
8
48
113
@lualawi2000
Sisay Agena
6 months
የሶማሌው ፕሬዚዳንት ኢትዮጵያ የባህር መውጫ እንዲኖራት አንፈልጋለን አሉ (ቃለ ምልልስ) /መንበረ ሰላማ፣መንበረ ጼጥሮስ . የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ/ጸረ ሰላም ሃይሎች ተዳክመዋል
14
56
117
@lualawi2000
Sisay Agena
4 months
የፖለቲካ ምህዳሩን ከምንቆጣጠረው በላይ አናሰፋውም- ጠ/ሚ/ር አብይ “ወደ ሀገር ቤት ግቡ ሲባሉ ሥልጣን ጠብቀው የመጡ አሉ” “ፕ/ር ብርሃኑ አይመቹንም” አይ.ኤም.ኤፍ እና ኢትዮጵያ መጋቢት 24 እና 3 ሰኔዎች
15
55
119
@lualawi2000
Sisay Agena
6 months
የአቶ ደመቀ ሥንብት እና የአቶ ተመስገን ም/ጠ/ሚርነት ጠ/ሚ/ር አብይ ስለ ሶማሊያ/የኬንያ ፓርላማ አባል “ለሶማሊያ አንዘምታለን”/አቡነ ሉቃስ አና አቡነ ሩፋኤል/የኢዜማ ሥጋት
6
44
111
@lualawi2000
Sisay Agena
6 months
የውጭ ጉ/ሚ/ሩ አማርኛ የአፍሪካ ሕብረት ቋንቋ እንዲሆን ጠየቁ የአሜሪካ ልዑካን በአዲስ እበባ/የአውሮፓ ሕብረት መግለጫ ስለ መርዓዊ ግድያ መሆን ያለበት ሶማሌላንድ የኢትዮጵያ ባለሥልጣናት አውሮፕላን ስለመመለሱ
15
54
114
@lualawi2000
Sisay Agena
4 months
" በምክክር ትዳን ሀገር " ዘመቻ
15
50
114
@lualawi2000
Sisay Agena
3 months
በአፍሪካ ግዙፍ ኃይል አለን-ጠ/ሚ/ር አብይ አህመድ በትጥቅ አፈታት ላይ የሚመክር ጉባኤ በመቀሌ ተጀመረ ሕወሐት ሱዳን ድንበር ላይ ሠራዊት እንዳለው ገለጸ ማይክ ሀመር ከአቶ ዳውድ ኢብሳ እና ፕሮፌሰር መረራ ጋር የአዲጉደም ግድያ እና ሕዝብ ላይ
24
33
114
@lualawi2000
Sisay Agena
7 months
የፋኖ መሪዎች ሐይማኖት አባቶች ላይ ርምጃ እንወስዳለን አሉ ግብጽ ኢትዮጵያን አስጠነቀቀች ግድቡ ቢፈርስ. . . ተፈናቃዮች ሊመለሱ ነው
40
60
111
@lualawi2000
Sisay Agena
5 months
“ሕወሐት አና ጄኔራሎቹ ቢከፋፈሉም ለጦርነት እየተዘጋጁ ነው ” የትግራይ ተቃዋሚ መሪ ስለ ትግራይ ወቅታዊ ሁኔታ ዋሺንግተን ላይ ራሱን ያቃጠለው የአሜሪካ ወታደር ለሰብአዊ ዕርዳታ 3.2 ቢሊዮን ዶላር ያስፈልጋል
19
45
113
@lualawi2000
Sisay Agena
6 months
በአሜሪካ የአፍሪካ ጉዳይ ረዳት ሚኒስትር የሚመራ ልዑካን ከነገ በስቲያ ሰኞ አዲስ አበባ እንደሚገባ የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ.
Tweet media one
9
26
109