Phጨ Profile Banner
Phጨ Profile
Phጨ

@kyisfa

22,060
Followers
1,804
Following
10,194
Media
52,017
Statuses

ስለ ወ.ዘ.ተ ማውራት

Toronto, Ontario
Joined June 2008
Don't wanna be here? Send us removal request.
@kyisfa
Phጨ
2 years
ብርሃኑ ነጋን በሌላ ፖለቲካ ነክ በሆነ ነገር መወረፍ ትችላላችሁ:: ይሄንን ስንት አመት የተጨማለቀ የ ትምህርት ስርዓት ለመጠገን እየሰራ ያለውን ስራ ግን አለማድነቅ አይቻልም:: #ያ_ሌላ_ይሄ_ሌላ
87
372
2K
@kyisfa
Phጨ
2 years
በቃ ድርድሩ እዛው መቀሌ ከ ትግራይ ህዝብ ከተወጣጡ ያገር ሽማግሌዎች ጋር ይደረግ እንጂ? 😜 ወያኔ ይህው እንዲህ ሆናለች 👇🏿
113
669
1K
@kyisfa
Phጨ
3 years
Coming to America 2 has a lot of Ethiopian influence Bravo #ComingtoAmerica2
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
41
114
1K
@kyisfa
Phጨ
3 years
የ ፕሬዘዳንታችን @SahleWorkZewde ውበት እና ግርማ ሞገስ ከድሮም ጀምሮ ነው 🥰
Tweet media one
35
129
1K
@kyisfa
Phጨ
3 years
አሜሪካን የቴረሪስት መጫወቻ ሆነች እኮ !! 😂😂 1. ታሊባን ጀት : ታንክ እና ጠመንጃዋን ዘረፋት:: 2. ወያኔ ብስኩት : ዘይት : ዱቄት እና ስንዴዋን ዘረፋት:: 😂
40
243
1K
@kyisfa
Phጨ
3 years
ወይኔ ፣አስቱዬ፣ ሚጢጢ ሆና!! 😍😍😍 #AsterAwoke
83
222
1K
@kyisfa
Phጨ
3 years
#BlinkenSoWoyane he calls Joe Biden Wedi Biden. 😂
44
175
840
@kyisfa
Phጨ
3 years
በ 1969 የሶማሊያ ወራሪ ሃይል አዋሽ ደርሶ ነበር:: በ ወራት ውስጥ የተዘጋጀው ህዝባዊ ሰራዊት እና እዛው ጦር ሜዳ ላይ ዘምቶ ሲያዋጋ የነበረው የ አገሪቱ አመራር ነው ድባቅ መቶ ባጭር ግዜ ውስጥ ጦርነቱን ያሸነፈው!! #ይቻላል @AbiyAhmedAli
22
259
855
@kyisfa
Phጨ
1 year
የ አዲስ አበባ ህዝብ በልጆቹ አማካኝነት ልካችሁን ሲነግራችሁ ወደ ማሰር መሄዳችሁ፣ ምን አይነት ዝቅተት ውስጥ እንዳላችሁ ማሳያ ነው። አውጥቶ ሲያሽቀነጥራችሁ ምን ልትሆኑ ነው? Credit: Ted yo #እንክርዳድ_ሁላ
63
252
841
@kyisfa
Phጨ
3 years
የወያኔ ሰራዊት፣ ዛሬ መቀሌ ማንን ነው እንደዚ አጅቦ የቀበረው?? እስቲ ጠይቁ እና ንገሩን ፣ ትንሽ ውስጣዊ እውቀት ያላችሁ? @birtate 🤔😅
Tweet media one
173
292
817
@kyisfa
Phጨ
3 years
አሜሪካ የ ኢትዮጵያ ታሪካዊ ጠላቶች ዝርዝር ውስጥ ለመግባት እየተሽቀዳደመች ይመስላል:: @SecBlinken አስተርጉመው ያንብቡት እኔ ግዜ የለኝም 😅
46
124
736
@kyisfa
Phጨ
1 year
አብይ አህመድ ኢትዮጵያን የማይመጥን የበታችነት ስሜት የተጠናወተው ተራ ዘረኛ ወንጀለኛ ነው!!
44
145
750
@kyisfa
Phጨ
3 years
ከወያኔ ደጋፊዎች እና፣ ከ ሸኔ፣ ህፃናት አራጆች፣ በስተቀር፣ ሁላችንም አንድ ቲም ነን!! ለ ሌላኛው ፖለቲካ መናቆር እንደርስበታለን። #አንናቆር
30
145
670
@kyisfa
Phጨ
3 years
ጀግኖች በደሴ ዙሪያ እየተዋደቁ ነው!! መርዳት ባትቺዪ/ባትችል ሽብር በመንዛት አፍሽን አትክፈቺ!!
18
172
660
@kyisfa
Phጨ
2 years
TPLFites እኛ እንደ እናንተ በ 1 ቅርፅ አናስብም ስህተት ስናይ ወጥተን እንናገራለን እንጠይቃለን! ያ ማለት ግን አገራችንን ማገዛችን ላገራችን መቆርቆራችን ወይንም ህዝባችንን ለመርዳት ያለን ቁርጠኝነት ሰማይ ዝቅ ምድር ከፍ ቢል አይለወጥም! 💚 💛 ❤️
31
166
661
@kyisfa
Phጨ
2 years
ስልጣናችሁን ለማስጠበቅ ስትሉ፣ የደሃን ልጅ፣ ጦር ሜዳ ድረስ ባንዲራ አልብሳችሁ ትልካላችሁ። ይሄው የድሃ ልጅ ግን፣ ባንዲራ ለብሶ፣ ታቦት ሲያስገባ፣ በውሾቻችሁ፣ በጠራራ ፀሃይ፣ ታስገድላላችሁ። @ShimelisAbdisa @AdanechAbiebie
17
187
652
@kyisfa
Phጨ
3 years
የ ትግራይ ፋሺስቶች፣ እና አጫፍሪዎቻቸው፣ እስቲ ቆም ብላችሁ፣ ለምንድነው የ ኢትዮጲያ ህዝብ እንደዚህ የጠላን ብላችሁ ራሳችሁን ጠይቁ። ችግሩ፣ እንደዛ የሚያስብ አይምሮም፣ የ ሞራል ብቃትም የላችሁም። #ባንዳ
23
219
604
@kyisfa
Phጨ
3 years
ዳንኤል ክብረት፣ የ ጠ/ሚ አማካሪ ብቻ ሳይሆን፣ የ ፓርላማ ተመራጭ፣ ነው። በውብ አማርኛ፣ የሚጽፈውን በ እንግሊዘኛ ቢጽፈው፣ ሁልሽም፣ በስመአብ፣ ይገርማል፣ ዋው፣ እንዴት አሪፍ ነው ... ጂኒ ቁልቋል ትዪ ነበር። ዳኒ ጻፍ፣ አታቋርጥ!! @danielkibret
12
107
626
@kyisfa
Phጨ
3 years
ስሙኝማ፣ ዛሬ የ አንድ ልዩ ሰው ልደት ነው። አልፋ ትባላለች:: ከባድ ነች! 😍😍ውብት፣ ፀባይ፣ እርጋታ ... አጎናጽፏታል! መልካም ልደት አልፊዬ !! ውይ ሳልነግራችሁ ባላቤቴ ናት !!
74
22
610
@kyisfa
Phጨ
3 years
ይህው ነው የወያኔ ታሪክ!! 😂😂👌
46
169
593
@kyisfa
Phጨ
3 years
"ለማዳጋስካር ከውድድሩ መውጣት የ አማራ ሚሊሻያ ተጠያቂ ነው" @awolallo
71
53
588
@kyisfa
Phጨ
1 year
የ አብይን ዘረኛ አገዛዝ አበል ሳይከፈለው ማንም ሳይቀሰቅሰው የ አማራ ክልል ህዝብ ወጥቶ ተቃውሞውን አሰምቷል:: ስንት የታጠቀ ልዩ ሃይል ፋኖ ባለበት ክልል አንድ ነገር ኮሽ ሳይል ተጠናቋል!! 🙏 ሰላማዊ ህዝብ ሰላማዊ ተቅውሞ ሰልፍ!
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
32
221
610
@kyisfa
Phጨ
2 years
እሸቴ ሞገስ ከልጃቸው ይታገሱ ጋር ሆነው ዘጠኝ የወያኔ አረመኔዎችን ረፍርፈው ለሃገር ክብር ሲሉ የተሰዉት የዛሬ 1 ዓመት ነው (ሕዳር 17, 2014 ዓ.ም). #ፋኖ #አማራነት We will always remember Nov 26, 2021! 💔💔
46
168
605
@kyisfa
Phጨ
2 years
የቀዳዳው ጌታቸው መልስ ምን ያድረግላችኋል የስቲቨንንን ጥያቄ እና ማጠቃለያ ብቻ ስሙ። 😂😂This is the whole truth about this war!!👇
50
232
594
@kyisfa
Phጨ
2 years
ምናለ ወዲ ወረደ?? 🤣🤣ከ አማራ ፋኖ፣ ልዩ ሃይል ጋር የመዋጋት ፍላጎት የለንም። ሳቂቼ ሞትኩ! 🤣
119
302
594
@kyisfa
Phጨ
11 months
ብሶት እና መከራ ያንገፈገፈው ቆራጡ የ አማራ ህዝብ የብልፅግና ጥይት እየወረደበት እንዲህ እየተመመ ልጆቹን ለመደገፍ ወጥቷል!! #ፋኖ #በእናንተ_ኮራን #በኛ_አፈርን 💔
33
315
586
@kyisfa
Phጨ
2 years
የራሳችን የሚያኮራ የ ንጉሳዊ ስራዓት ነበርን። ምን ዋጋ አለው ቀርጥፈን በላንው። እንደ መንግስት ባይሆንም እንደ ምልክት ብንተወው ምንም አይጎዳንም ነበር። በዛ ላይ ትልቅ የ ቱሪዝም ጥቅም አና አገር የማረጋጋት እድል ይኖረው ነበር። Just a Thought!
72
109
581
@kyisfa
Phጨ
3 years
የ ጁንታው ልጅ (ሃቄ ስብሃት) ፣ አባቱን ጁንታ ብሎ ጠራው። ከዚህ በላይ ምን አለ!! 🤣🤣 @reda_getachew ይሰማል??
91
278
550
@kyisfa
Phጨ
3 years
በ ዓለም ላ ታይቶ አይታወቅም እንደ ወያኔ አይነት ቀበጥ አሸባሪ ድርጅት! አብሉኝ : አጠጡኝ : ስልክም መብራትም : ገንዘብም ስጡኝ ከተቻለም ጥይት : ከዛ እንዋጋለን!! ሌላስ?? ትናንሽ ታንክም እንጨምርላችሁ? ጥናዣም ሁላ!!!
19
147
556
@kyisfa
Phጨ
8 months
በስመአብ እስኬው!! ፍቅር፣ አክብሮትን አና ፈሪያ እግዚአብሄርን የተላበሰ ማንነት!! 😍😍
Tweet media one
17
165
563
@kyisfa
Phጨ
3 years
የ ኮዳ አንጠልጣይ እና፣ ኮዳ ሲንጠለጠልበት የከረመ ወራዳ፣ ቅንጅት የትም አይደርስም!!
22
120
548
@kyisfa
Phጨ
4 years
ቆይ እኔ እምለው የ አገር መከላከያ ሰራዊት በተኛበት አርዶ ሮኬት ሰርቆ ከተሞች ላይ የሚተኩስ ቴረሪስት በአንድ አገር እንዲኖር የሚፈቅድ መንግስት አለም ላይ አለ? ይሄንን ኖ ቱ ዋር የሚለውን መፈክራችሁን ቀቅላችሁ ብሉት!!
36
29
545
@kyisfa
Phጨ
3 years
የድሃውን የነ ጋሼ አየለ ቤት ፈትሹ እኔ የታውቅሁ የ ተባበሩት መንግስታት ሰራተኛ ነኝ በዛ ላይ እንግሊዘኛ ስለምችል ለውጪ ሚዲያ ፈተሹኝ ብዬ እጮሃለሁ:: እንዴት ተደርጎ የኔ ቤት ይፈተሻል?? @EleniGabre #ቅሌታም
50
145
545
@kyisfa
Phጨ
3 years
አዜብ መስፍን 27 አመት ስትጨማለቅ ዝናሽ ታያቸው 3 አመት ባልሞላ ግዜ ውስጥ ስንት እና ስንት ትምህርት ቤት አሰርታ አስመረቀች። ለሚሰሩት ስራ ትልቅ አክብሮት ይገባዎታል! @FLEthiopia
52
33
549
@kyisfa
Phጨ
2 years
ምድረ የወያኔ ባላገር አዘኔታ አገኛለሁ ብሎ የፈረንጅን መንገድ ዘግቶ ሲጮህ አሜሪካኖቹ በትዊተር ሙልጭ አድርገው እየወቀጡልኝ ነው 😂😂 "backwards, bunch of idiots, etc.” እያሏቸው ነው 😂😂😂
66
124
559
@kyisfa
Phጨ
3 years
The commander in chief of the Ethiopian Army PM Abiy Ahmed, after his forces recaptured the strategic towns of Dessie and Kombolcha! "ይቺን ባንዲራ ህይወታችሁ እስካለች ጠብቋት!!" @AbiyAhmedAli #Ethiopia 💚💛❤
24
154
525
@kyisfa
Phጨ
3 years
ክብር ለ ፋኖ እና ለ አፋር አናብስቶች!!
14
181
517
@kyisfa
Phጨ
3 years
በ ኢትዮጲያ ታሪክ ንግስት እሌንን ነበር የምናውቀው፣ አሁን #ጉዲትእሌኒ ተፈጠረች!! @EleniGabre
16
80
512
@kyisfa
Phጨ
1 year
የ አብይ አህመድ አውሬ የደህንነት ሰዎች ጋዜጠኛ ገነት አስማማውን እንደዚህ አጸያፊ ስድብ እና ድብደባ በመፈጸም ነው አፍነው የወሰዷት! @AbiyAhmedAli @DanielBekele @NeaminZeleke
86
409
521
@kyisfa
Phጨ
1 year
ከውሸቱ የጥላቻው ከጥላቻው የበታችነት ስሜቱ!! 🤮
17
41
530
@kyisfa
Phጨ
2 years
አት��ጃሉ!! ሽመልስ አብዲሳ = አንጋሳ = ጀዋር = መራራ = ሄኖክ ጋቢሳ = ፀዳለ ለማ = ኦሮሞ ብልፅግና = ..... ሁሉም የገዳዩ ሸኔ/ኦነግ አምላኪዎች ናቸው!! በ ሸኔ/ኦነግ ፀበል አድገው አብበው ጭፍጨፋውን እያፋፋሙት ነው!!
30
104
503
@kyisfa
Phጨ
10 months
ከ 30 ዓመት በላይ የቆየ ግፍ ሞልቶ ሲፈስ ልጅ አሮጊት አዋቂ ሳይል ፋኖን ተቀላቅሏል:: ሺ ዘረኛ ሰራዊት ብታሰልፍ አታቆመውም!! በዛ በቃኝ ብሏል!! እማዬም አባዬም ወንድምጋሼም እህት አለምም ፋኖ ናቸው:: #ፋኖ_መድሃኒቴ
7
235
492
@kyisfa
Phጨ
2 years
እነ ሄኖክ ጋቢሳ የ ጥላቻ መርዛቸውን ይዘው ከመወለዳቸው በፊት ጥሌ ኦሮምኛን እንዲህ አድርጎ ተጫውቶታል። 😍😍#ጥላሁን #Ethiopia
26
103
496
@kyisfa
Phጨ
3 years
እስክንድር ነጋ፣ የሰላማዊ ትግል መገለጫ። እኔ ታሰርኩ ብሎ፣ ምርጫ ይቁም፣ ይተላለፍ፣ ያላለ። የፍትህ ስርአቱን፣ በ የደረጃው እየሞገተ ያለ፣ ታስሮ የምርጫ ተወዳዳሪ የሆነ ብቸኛው ሰው። አንተንስ እናት ወለድኩ ትበል!! ❤❤
16
48
480
@kyisfa
Phጨ
5 years
@MarleeMatlin Run Marlee run.
1
5
460
@kyisfa
Phጨ
2 years
አማራን በቃ ስትቸገሩ ነው የምትፈልጉት? ስልጣን ላይ አውጥቷችሁም ስትገሉት ስታስሩት ኖራችሁ:: ይባስ ብሎ መሬቱን እና ንብረቱን ዘረፋችሁ:: ለ አረመኔው ሸኔ መሳሪያ እየሰጣችሁ አስጨረሳችሁት:: ሞኛችሁን ፈልጉ!!
106
180
484
@kyisfa
Phጨ
3 years
To whom it may concern 👇 እኛ እንደ ወያኔ ደጋፊዎች፣ እንደ ሳሙና በ ዓንድ ቅርጽ የተሰራን አይደለነም። ስራችንም፣ መንግስትን ወጥሮ መያዝ እንጂ፣ ማምለክ አይደለም። ጥረታችንም የምናመልከው መንግስት ሳይሆን የሚያገለግለን መንግስት እንዲኖር ነው።
44
73
477
@kyisfa
Phጨ
2 years
ወዲ ረዳ ይቀልዳል። በዛ ላይ ድሮኗ አላስተኛ ብላው ድክም ብሎታል🤣🤣🤣#እኔ_ልደንግጥ
80
179
483
@kyisfa
Phጨ
1 year
ከዱሮ ጀምሮ፣ ህዝባችን ብሶቱን ስሜቱን እና ንዴቱን ለመንግስት የሚገልጽበት መንገዶች ሁሉ ዝግ ስለሚሆኑበት ሃይማኖታዊ በዓሎችን፣ ስፖርታዊ ውድድሮችን በመጠቀም የሚሰማውን ይገልጻል። ቻሉት ይቀጥላል ገና!! #ጅል_ሁላ
46
102
498
@kyisfa
Phጨ
3 years
ኦሮሞ ነኝ፣ እንትን ነኝ፣ ሚስቴ ደሞ እንትን ነች:: ተከተሉኝ፣ ጅኒ ቁልቋል የምትሉ ሰዎች ፣ ምን አገባኝ ምንስ ብትሆኑ፣ ኢትዮጲያን የምትወደው ለራስህ ስትል ነው። የምን አትርሱኝ ነው!! ምነው ሸዋ ብላለች እናቴ!!
45
48
471
@kyisfa
Phጨ
1 year
ቋንቋ በ መፈክር እና በጥላቻ አያድግም። አማርኛ ያደገው የሁሉም መግባቢያ ስለሆነና፣ ብዙ ዓመታት የዳበረ ስንጽሁፍ፣ ቱፊት፣ ኪነት፣ እና ሌሎቹም ስለ አሉት ነው። የ ዓማራ ስለሆነ ሳይሆን፣ ሳናለቅስ የሁሉም ስላደረግነው ነው። አታልቅሱ!
24
65
494
@kyisfa
Phጨ
2 years
ጎንደር የተፈጠረውን ነገር እንዲረጋጋ እና እንዲረግብ ያደረጉ ሙስሊም እና ክርስቲያን ወንድሞቻችንን እግዚአብሔር ያክብርልን!! በጎጥ መከፋፈሉ ሲያቅታቸው በሃይማኖት መጡብን! #ይሄም_ያልፋል
19
89
467
@kyisfa
Phጨ
1 year
ካሲናው ጎጃም በ አስቻለው ፈጠነ በቅርብ ቀን! @somickk 😍😍 #Amhara #Gojam
26
95
466
@kyisfa
Phጨ
3 years
59
98
456
@kyisfa
Phጨ
3 years
እነሱ ቅሌን ጨርቄን ሳይሉ፣ ተግተልትለው፣ እየመጡ ነው። በማያገባህ፣ እከሌ ታሰረ፣ እከሌ ተፈታ እያልክ፣ አታልቅስ። የህልውና፣ ጉዳይ መሆኑ ሁልሽም ይግባሽ። ይሄ ዘረኛ፣ አናሳ፣ ቡድን፣ ሊያጠፋን፣ ልጅ፣ አዋቂ፣ ሽማግሌ፣ ሳይል፣ ነው፣ ያዘመተው!
10
161
460
@kyisfa
Phጨ
5 months
“Haile Selassie Exit Plaza launched” ሌላው ሃገር በስማቸው ትላልቅ ግንባትዎች ያስመርቃል የኛ ኦሮሙማ ዝተት ትውልድ ያባታቸውን ሃውልት ያፈርሳል!! #ቅሌት
25
135
460
@kyisfa
Phጨ
3 years
27 ዓመት የተዋረደውን የህዝብ አሌንታውን መከላከያ ሰራዊት እንዲህ አምሮበት ተከብሮ ሲታይ እንዴት ደስ ይላል 💚 💛 ♥️ #Ethiopia
9
81
450
@kyisfa
Phጨ
1 year
የወያኔ ቡችሎች ዳንኪራ አልገባኝም? 600ሺ ሰው በላይ አስበልታችሁ እግር ላይ ወድቃችሁ እየለመናችሁ የምትኖሩ በየትኛውም ሞራላችሁ ነው እንዲህ ብለን ነበረ ብላችሁ የምትመፃደቁት? ዓማራ እና አፋር ላይ የሰራችሁትን ግፍ አንረሳም! #ንገሩኝ_ባይ
29
77
459
@kyisfa
Phጨ
3 years
“Pentagon Confirms US Drone Strike in Kabul Accidentally Killed 10 Civilians, Not ISIS Target” and @SecBlinken is saying this 👇🏾what a joke!!
Tweet media one
48
389
435
@kyisfa
Phጨ
3 years
ምድረ ጎጠኛ እከኩን አራግፎ ከየስርቻው ወጣ ወጣ እያለ ድርድር ምናምን ማለት ጀምሯል:: የት ነበራችሁ የ ኢትዮጵያ መንግስት የተኩስ አቁም ሲያደርግ::በግልፅም ሆነ በ ተዘዋዋሪ የምትደግፉት ዘረኛ ድርጅት ያሸነፈ መስሏችሁ ሻንጣችሁን ስታዘጋጁ ነበር!!
19
72
420
@kyisfa
Phጨ
3 years
የወያኔ አፈቀላጢዎች፣ EU ምርጫ አልታዘብም አለ ብለው፣ በደስታ ያጓራሉ። 5 ምርጫ እነሱው ታዝበው፣ እነሱው ተመርጠው አንዳሳለፉ፣ ይረሱታል:: ብርቱካን ሚደቅሳ ምርጫ ታካሂዳለች፣ እኛም ሁኔታውን አይተን ምስክርነታችንን እንሰጣለን። #ዱቄት
24
60
410
@kyisfa
Phጨ
3 years
ጦሩ፣ ስራውን ይስራበት! ፌክ ወሬዎችን፣ ከ ጌታቸው ረዳ ባልተናነሰ ከማስወራት ተቆጠቡ። በሶሻል ሚዲያ፣ ጦርነት ለመምራት የምትሞክሩ ጉዶች ትንሽ ታቀቡ! ዛሬ ውጫሌ፣ ደሴ እና ሓይቅ 👇
26
171
416
@kyisfa
Phጨ
9 months
የ አዲስ አበባ ህዝብ እንኳን መናገር ሊፈቀድለት የሚፈልገውን ልብስ እና ባንዲራ ይዞ መውጣት አይችልም:: ተረኞች ግን በ አደባባይ የ አማራን ህዝብ ለመጨረስ እንዲዝቱና እንዲመፃደቁ ይፈቀድላቸዋል!!
75
261
423
@kyisfa
Phጨ
2 years
ጀግናው ራስ አበበ አረጋይ ከ ማይበገሩት የ ኢትዮጲያ አርበኞች ጋር ጣሊያንን 5 አመት ሙሉ ያርበደበደ ጀግና! ትናንሽ ልጆች አና እናቶች ሁሉ አብረው ነው የዘመቱት። #EthiopianPatriots #ሚያዚያ_27 #WeRemember #Ethiopia 💚💛❤
7
122
424
@kyisfa
Phጨ
11 months
“One lawyer said he visited seven schools and police stations last week where “hundreds” of ethnic Amharas were held. The other lawyer, citing police sources, said 3,000 people had been arrested in Addis Ababa.” #AmharaGenocide
9
424
417
@kyisfa
Phጨ
3 years
የታሉ እነዛ ሴት ተደፈርች፣ ሰው አለቀ እያሉ የሚያላዝኑ ርካሽ የ ከተማ አይጦች?? ወያኔ የወረረው አማራ እና አፋር ክልል ሴቶች፣ ህጻናት አና እናቶች እንዳሉ እስቲ ንገሯቸው። በኋላ አፋችሁን ስትከፍቱ እንዳልሰማ!!
8
84
402
@kyisfa
Phጨ
3 years
የትግራይ ፋሺስቶች መዋጋት ሳይሆን፣ የተኛ ሰራዊት፣ ማረድ እና፣ የ ተኛ ገበሬ ማድቤት ውስጥ፣ መርመጥመጥ ነው የሚያውቁት። ጭር ያለ የገጠር ቀበሌን፣ የ መንደር ጎረምሶችም፣ በ 1 ሰዓት ውስጥ መቆጣጠር አያቅታቸውም። የደሃ ገበሬን ጎጆ ለቃችሁ ውጡ!
12
138
400
@kyisfa
Phጨ
1 year
የ ኢትዮጲያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን የሚከተሉትን ለ መንግስት ተብየውም ሆነ ለሌሎች አስተምራበታለች። - Clarity of thoughts - Clear writings and effective communications - Organizations and hierarchy ባባቶቼ እና በ ቤተክርስቲያኗ ኮራሁ!! 👏👏❤️
10
83
418
@kyisfa
Phጨ
3 years
ከ TPLFites በላይ ማን ትጠየፋለህ ብትሉኝ፣ እዚህ አካባቢ፣ በ ሁለት ቢላዋ ለመብላት እላይ እታች የሚሉ እሥሥቶችን ነው!! You are either with us, or against us!! #TPLFisaTerroristGroup #እሥሥቶች
24
135
391
@kyisfa
Phጨ
3 years
አዲስ አበቤ! ወጥታችሁ፣ የፈልጋችሁትን ምረጡ ተብላችሁ፣ ሰዓታት ተሰልፋችሁ፣ የምትፈልጉትን መርጣችኋል። እንዲ ነው እንዲያ ነው አይሰራም። አዲሱ ምክርቤት ለሚያለማውም፣ ለሚያጠፋውም እናንተ ተጠያቂ ናችሁ! ወደሽ ከተደፋሽ ቢረግጡሽ አይክፋሽ!
42
30
400
@kyisfa
Phጨ
3 years
የተባረክ ቤተሰብ ፣ ልጅን እንዲህ በአገር ፍቅር ስሜት ኮትኩቶ ያሳድጋል። የቅዱስ ቤተሰቦች ሊኮሩ እና ሊመሰገኑ ይገባቸዋል። ኢትዮጲያዊነት፣ ገና ይለመልማል የምንለው እንደነ ቅዱስ አይነቶቹን ተማምነን ነው። ❤❤😢👇 #Ethiopia
28
67
394
@kyisfa
Phጨ
3 years
ታማኝንም ሆነ ሌሎቹ ወንድሞቻችንን፣ የማጥላላት፣ ምንም፣ የሞራል፣ ልእልና የለንም! የሞቀ ቤታቸውን ትተው፣ ጦሩን ለማነቃቃት/ለማደራጀት፣ እዛው ናቸው። እኛ የምንችለውን አናድርግ፣ ለወያኔ ፍርፋሪ ለቃቃሚዎች፣ ቦታ አንስጥ። ሌባ ሁላ! እናቅሻለን!
14
64
398
@kyisfa
Phጨ
2 years
ወያኔ እንደዚ ልጅ ነበር፣ ያደረጋት!! መከላከያ፣ ፋኖ፣ አፋር እና አማራ ሚሊሻ፣ ልክ አስገቧት! 🤣🤣🤣
33
98
398
@kyisfa
Phጨ
3 years
ጀግኖቹ፣ የ መከላከያ ጥምር፣ ሃይሎች፣ ወያኔን እየጠራረጉ ወደፊት እየገሰገሱ ነው!! #Ethiopia 💚💛❤
9
110
400
@kyisfa
Phጨ
10 months
Abiy Ahmed's Hidden Concentration Camps and the Harrowing Plight of Amhara Detainees! #AmharaConcentrationCamps @hrw @UNOSAPG @UNHumanRights
15
470
383
@kyisfa
Phጨ
3 years
ንግስት ይርጋ፣ በማይጠብሪና ጋይንት ግንባር ለተሰለፉ የፀጥታ ኃይሎች በቀን እስከ 3 ሺህ እንጀራ እያቀረቡ ያሉ ወጣቶችን በማስተባበር ትሰራለች። ንግስት ይርጋ ትግል አላቆመችም!!💚💛❤
15
99
384
@kyisfa
Phጨ
1 year
በ 4 ዓመት 1. አሁን ልትላላስ ጦርነት አስጀምረህ በ 100ሺዎች አስጨረስክ 2. 10ሺዎች የሚሆኑ ንፁሃን አንተ በምትደግፈው ኦነግ ታረዱ 3. ፀልዩልኝ እያልክ ያታለልካቸውን እናቶች ሃይማኖት በማዋረድ ቤ/ክ ድረስ በመግባት ደማቸውን አፈሰስክ ጨምሩበት...
31
111
396
@kyisfa
Phጨ
7 months
22
165
399
@kyisfa
Phጨ
1 year
የ ኦሮሚያ ክልል መግለጫ፡- ቤተክርስትያንን ደፍሬ ምእመናን ስገል፣ ካህናትን በጥፊ ስመታ አና ሳስር፣ በ ክልሌ ሺዎች ሲታረዱና እና ሲገድሉ እንዴት ብላችሁ ስሜን ታጠፋላችሁ?? የ @ShimelisAbdisa ቀልዶች አይጠገቡም። The joke of the century!!
21
124
396
@kyisfa
Phጨ
1 year
ራስ ሚካኤል፣ ራስ ወሌ እና እቴጌ ጣይቱ የሚመሩት ከ 8ሺ በላይ የ ኦሮሞ ፈረሰኞች ጦር በ አደዋ፣ አስደናቂ ጀብዱ ፈጽሟል። የውሸቱን ታሪክ እና የበታችነቱን ብትተውት እኮ ብዙ አኩሪ ታሪኮችን መናገር ትችሉ ነበር። #Adwa127 #ታላቁጥቁር #EmperorMenelik
Tweet media one
16
121
395
@kyisfa
Phጨ
3 years
ሰኔ 1/1997 አዲስ አበባ ላይ የ አጋዚ ሰራዊት አሰቃቂ ጭፍጨፋ አካሄደ:: የነዚህ ንፁሃን ደም ነው ትህነግን እንደጉም እንዲበተኑ ያደረገው:: የ አሁኑ ሙሾ አውራጆች TPLFites እነዚህ ንፁሃንን ባንክ ሲዘርፉ ነው የተገደሉት ብለው ከበሯቸውን ሲመቱ ነበር::
Tweet media one
13
116
373
@kyisfa
Phጨ
3 years
ኦነግ አሸባሪ ድርጅት ነው! አንድ ጦርነት አሸንፎም ሆነ፣ ገጥሞ የማያቅ፣ ህጻናት፣ ሴቶች፣ እና አረጋውያን በመግደል ነው የሚታወቀው። ከ በደኖ እስካሁን ድረስ፣ ደሃ ያማራ ገበሬዎችን፣ መግደሉን አላቆመም! @AbiyAhmedAli @DemekeHasen What are you waiting?
27
136
366
@kyisfa
Phጨ
3 years
ከሁሉ የላጠኝ፣ የ ፕሮፌሰሩ፣ ታይትል፣ BA, BD, Phd, DHI, Dlitt, ... 🤣🤣🤣ምን ቀረዎት? Phጨ? 👇
Tweet media one
117
50
380
@kyisfa
Phጨ
1 year
ይሄ ወራዳ መንግስት ግርማ የሺጥላን እነ መሬ ናቸው የገደሉት ብሎ ያሰራጨው የድምፅ ቅጂ አሜሪካ ለ ከፍተኛው ፍርድቤት በ AI ምስክርነት የሚሰጥ ድርጅትመርምሮት ውሸት እንደሆነ እና በ AI የተቀነባበረ መሆኑን መስክሯል!! 👇🏿
28
149
371
@kyisfa
Phጨ
6 months
እስክንድር የወንዶች ቁና!! ትልቅ ክብር አለን ላንተ። ❤️ #Fano #Eskinder #AmharaResistance
21
160
372
@kyisfa
Phጨ
3 years
The mother of all fake news @CNN , this is Addis Ababa today. 👇
@KasayeRH
ً
3 years
Churchil road, nothing out of ordinary ... Hi, . @CNN 🖐🏿
27
388
729
16
222
367
@kyisfa
Phጨ
3 years
እማማ ዝናሽ፣ የ ሰሞኑን የ እነ ኤፍሬም ይሳቅን PDCI ጉድ ሲሰሙ 👇
34
73
350
@kyisfa
Phጨ
7 months
The best Ethiopian satirical comedy! 👏👏የሚሰማ ቢኖር ነበራ:: #satirical_comedy
24
120
366
@kyisfa
Phጨ
2 years
ከ ገዳዩ የ ኦሮሞ ሰራዊት እኩል የ አማራ ህዝብ እልቂት ዋነኛ ተዋናዮች አዲስ አበባ ላይ ደረታቸውን ነፍተው የሚጎማለሉት የ ኦፌኮ/ኦነግ አመራሮችና በነሱ የሚደገፉ ሚዲያዎች (OMN, Ubuntu, ሌሎችም) ናቸው! #AmharaGenocide
9
92
351
@kyisfa
Phጨ
3 years
እነዚህ፣ ወርቅ፣ ድሃ እናቶች፣ ወልድያ፣ ውስጥ፣ የቆሰሉ፣ ወታደሮችን 5 ወር ሙሉ፣ እቤታቸው እይተንከባከቡ ደብቀው ፣ አቆይተዋል። ወ/ሮ ተክላ ምህረቴ እና፣ አባይነሽ ይማም፣ ጀግኖቻችን ናቸው!! #Ethiopia #የኔ_ድሃ 😢💚💛❤
14
91
350
@kyisfa
Phጨ
2 years
Tweet media one
30
30
350
@kyisfa
Phጨ
3 years
እንደፈለገ ልትበጣጥሱን ብትሞክሩ: ባንዲራችንን ለማዋረድ ብትጥሩ ሌላ ብዙ አዲስ ትውልድ : ያገር ፍቅር ያሳበደው እየፈጠርን ነው:: ለሚመለከተው ሁሉ!! 👇
36
86
333
@kyisfa
Phጨ
1 year
የ አማራ ሬዝስታንስ የልዩ ሃይሉ መፍረስ አለመፍረስ ብቻ አይደለም ባለፉት 4 ዓመታት ያሳለፈው የግፍ ግድያ መፈናቀል ውጤት ነው:: ይሄንን ማየት ከተሳናችሁ ገደል ግቡ!!
16
68
351
@kyisfa
Phጨ
10 months
እስክንድር ነጋ የ ሳንፎርድ ተማሪ የነበረ ሁሉ ነገር ያለው የሃብታም ልጅ ነው!! ሁሉን እርግፍ አድርጎ ከሰውነት ጎዳና ወጥቶ ለ እናንተ ነፃነት እየታገለ ነው!! #ይመዝገብ
27
76
343
@kyisfa
Phጨ
1 year
The apartheid cruel government of Ethiopia is characterized by its disregard for the dignity and rights of its citizens, and its focus on maintaining its own power and control, often at great cost to the people it is meant to serve.
37
296
349
@kyisfa
Phጨ
4 years
ኮረኔሉን ማርካ በባዶ እግሩ፣ የነዳችው፣ ጀግናዋ፣ ም/ክ አስር አለቃ ገበያነሽ ደባልቄ ትናገራለች 👇
25
23
335
@kyisfa
Phጨ
1 year
ያማራ ገበሬ ቤት ያፈራውን አብልቶ ልጆቹን ከጎኑ አሰልፎ አብሮት የተዋጋው መከላከያ ተመልሶ ልጆቹን እያደነ ይገልበታል! ከዚህ በላይ ክህደት በታሪክ ታይቶ አይታወቅም!! #AmharaUnderAttack
17
110
351
@kyisfa
Phጨ
3 years
የ ብዙ የወያኔ ተለጣፊዎች ድራፍት ትዊት ባሁኑ ሰዓት "I am shocked and saddened ……… ጅኒ ቁልቋል" 😂😂😂😂
12
52
338