ክብሩ Profile Banner
ክብሩ Profile
ክብሩ

@kibruoo

2,901
Followers
477
Following
2,343
Media
33,087
Statuses

FANO-an Amhara lifestyle-is a farmer, engineer, craftsperson, physician, clergyman, businessman etc., who raise arms to protect family, community, and country.

Amharaland, Ethiopia
Joined September 2011
Don't wanna be here? Send us removal request.
Pinned Tweet
@kibruoo
ክብሩ
3 years
#Gonder , more than a city! 1/2
9
66
164
@kibruoo
ክብሩ
3 years
#TPLFTerroristGroup attacked Wollo University, in Dessie, #Amhara Region with heavy artillery causing total destruction on the buildings in its radius. A coalition of artists, journalists, and social influencers who traveled in affected areas showcase on site. #NoMore #Ethiopia
16
382
335
@kibruoo
ክብሩ
2 years
ቤተ ክርስትያን ማነፅ መልካም ሥራ ነው:: የጎደለብን ግን ቤተ ክርስቲያንና ገዳም አይደለም:: የጎደለብን የወገናችን በግፍ መገደል፣ መሰደድ፣ መራብ፣ መጠማት፣ መታረዝ እና መሰቃየት ነው:: ሰው እራሱ የሥላሴ ህንፃ ነው:: ሰው ይቀድማል:: ይኸው ነው::
89
40
301
@kibruoo
ክብሩ
2 years
Now we know for certain . . . The genocide being committed against ethnic Amharas in Ethiopia is state sanctioned. #AmharaGenocide @UNOSAPG @GenocideReport @nytimes @Reuters @BBCAfrica
Tweet media one
17
183
228
@kibruoo
ክብሩ
3 years
The #Wolkait Conspiracy: A testimony from a pure heart. A little boy from Wolkait-Tegede, #Amhara ; previously illegally annexed to the Tigray Region by the TPLF, tells a reporter that they were forced to learn in Tigrigna, while they speak Amharic in their daily lives. #NoMore
11
143
221
@kibruoo
ክብሩ
10 months
ከወንድምና እህቶችሽ ጋር ሆነሽ ያበራሽው ቀንዲል በዋሻው ጫፍ እየተንቀለቀለ ወደ ፍትሕ ነፃነት እና ክብር የሚወስደውን መውጫ በር እንድናየው አስችሎናል:: የልጆችሽ አምላክ ባለሽበት ይጠብቅሽ: ከአካላዊ እስርም ነፃ ያውጣሽ:: #MeskeremAbera
Tweet media one
2
82
210
@kibruoo
ክብሩ
3 years
In #Chena , Dabat Woreda of the #Amhara region, #TPLFTerroristGroup summarily executed scores of innocent civilians including slashing priests’ throats and murdering their wives. They killed livestock, even bees. A survivor priest recounts by naming some of the lost ones. #NoMore
7
212
205
@kibruoo
ክብሩ
3 years
Who is with me on a #DemExit challenge!? Deregister from Democrats. Let’s vote #Democrats out of #Congress ! You don’t have to vote for the equally horrible Republicans. You can vote #Independent and still get the #Dems out of office. Retweet if you’re in. #EthiopiaPrevails
15
186
197
@kibruoo
ክብሩ
1 year
"ይህ የፈተና ዘመን ያልፋል፤ ነገር ግን በዚህ ታሪክ ውስጥ ከእውነት ጎን የቆማችሁ ስማችሁ በታሪክና በወርቅ ቀለም ሲጻፍ፤ በቤተክርስቲያን ላይ መከራ ያበዛችሁ ክፉ ታሪካችሁን ዛሬ በእጃችሁ ጽፋችሁ አስተላልፋችኋል:: "
3
118
199
@kibruoo
ክብሩ
2 years
Tweet media one
2
148
192
@kibruoo
ክብሩ
1 year
እንዲህ በዝምታ እንዲህ በጭምታ፣ የተንጰረጰሩ የተርበደበዱ፣ ብንናገርማ ! ጨርቃቸውን ጥለው ኧረ'ንዴት ባበዱ::
Tweet media one
1
54
172
@kibruoo
ክብሩ
1 year
How it started How it is going
Tweet media one
Tweet media two
24
28
175
@kibruoo
ክብሩ
1 year
፲፰፹፰ ምኒልክን ትውልድ ይዘክረዋል::
Tweet media one
10
14
161
@kibruoo
ክብሩ
1 year
እኛም ይህንን ክህደት እና አሁን ያገጠጠውን የብልግና የሀገር ክህ��ት መቸም አንረሳውም:: ህግ እና ህዝብ ባይፋረድህ እንኳን ታሪክ ይፋረድሃል . @AbiyAhmedAli
Tweet media one
11
83
145
@kibruoo
ክብሩ
2 years
የምናውቃቸው ስዎች:- በኦሮሚያ በየቀኑ የአማራ ደም ሲፈስ ዝም ጭጭ🤐 ጎንደር ላይ አንዲት ጥይት ስትጮህ ፌዴራል መንግሥት: መከላከያ በአስቸኳይ ይግባ📣 የጎንደር ሕዝብ/ፋኖ የራሱን ፀጥታ ከማስከበርም አልፎ ኢትዮጵያን ያዳነ ነው:: No thank you 👎🏾
10
22
144
@kibruoo
ክብሩ
4 years
29 አመት ሰመመን ውስጥ የነበራችሁና በድንገት ብድግ ብላችሁ "ጦርነት ይቁም" ለምትሉ የትግራዋይ መብት ተሟጋች ዜጎች: ጦርነትን ማንም አይደግፍም:: ጦርነቱስ ይቁም: ታዲያ መፍትሔውን እግረ መንገዳችሁን ጣል ብታደርጉስ? ሕወሓት ነፃ ትለቀቅ? ከዚያስ?
13
8
138
@kibruoo
ክብሩ
1 year
ምኒልክ ዛሬም ንጉሥ ነው::
2
49
130
@kibruoo
ክብሩ
1 year
ፋኖ የአማራን ብሎም የኢትዮጵያን ታሪክ በደሙ ብቻ ሳይሆን በእሳትም ጭምር እየጻፈ ነው:: የማይበርድ እና የማይጠፋ ተቀጣጣይ የትውልድ እሳት ፈጥሯል:: #Fano #Amhara
Tweet media one
Tweet media two
5
62
132
@kibruoo
ክብሩ
1 year
ደራርቱ ወግጅ!
8
6
124
@kibruoo
ክብሩ
1 year
ተራ ዜጋ አስሮ ፋኖ ማረክን ለሚለው ኦነግ ምላሽ፤ "ፋኖ ከየት አግኝተው ነው የሚማርኩት? ሲጀመር በክላሽ ተጠግተው አይዋጉ በክላሽ ቀርቶ በብሬንና ስናይፐርም አይዋጉንም እኮ:: ውጊያ ላይ ሲሸነፉ ከተማ ውስጥ እየገቡ ነው ንፁሀን ላይ እየተኮሱ ያሉት"
3
74
118
@kibruoo
ክብሩ
2 years
በብፁዕ አቡነ እስጢፋኖስ ላይ የአብይ-ሽመልስ አገዛዝ የወሰደው አፍኖ ያልታወቀ ቦታ መውሰድ እርምጃ: በኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖታችን እና በቅድስት ቤተክርስቲያናችን ላይ የተጀመረ ግልፅ ጦርነት ነው:: ዋ አያዋጣም: ህዝቡ ለሃይማኖቱ ቀናዒ ነውና!
Tweet media one
16
46
117
@kibruoo
ክብሩ
3 years
Just in 8 zones of Amhara Region, #TPLFTerroristGroup destroyed and looted: - 40 hospitals - 453 health posts - 1850 public clinics - 466 private clinics - 4 blood banks Amhara Reg. Health Bureau preliminary report indicates. #NoMore @HermelaTV @SenaitSenay @OneLoveEth 1/3
6
115
112
@kibruoo
ክብሩ
2 years
ኅወሓት: ትግሬ ነህ ወልቃይት: አማራ ነኝ ብል*ግና: ወልቃይት ነህ ወልቃይት: አማራ ነኝ
13
30
108
@kibruoo
ክብሩ
2 years
"ጎንደር ለምን ለቀውስ ተመረጠች?" የሰከነች ትንታግ እና ጥልቅ አሳቢዋ መምህርት መስከረም አበራ @MeetMeski በኢትዮ ንቃት ላይ የሰጠችውን ትንተና ሙሉውን ማስፈንጠሪይውን በመጫን ተመልከቱ:: መስኪ ኑሪልን: ፈጣሪ ይጠብቅልን::
8
30
105
@kibruoo
ክብሩ
1 year
ነገ እሁድ ቤተክርስቲያን ለማስቀደስ የሚሄድ እጁን ያውጣ 🙋🏽‍♂️
6
5
103
@kibruoo
ክብሩ
2 years
ስለ ወለጋው: ጉምዙ: አጣዬው: ወዘተ ትንፍሽ ሳይሉ የጎንደሩን ሴራዊ ጥቃት የአለም ሚድያዎች ከመቅጽበት ሌላ ቅርጽ አስይዘው መዘገባቸውን ስናይ: 1ኛ) ጥቃቱም ሆነ የሚድያው ስራ በአብይ የኦነግ መንግሥት እየተቀነባበረ ያለ መሆኑን ፍንትው አድርጎታል::
5
29
99
@kibruoo
ክብሩ
9 months
We Remember Mai Kadra 🕯 The Mai Kadra massacre in and of itself is a genocide committed against the Amhara. ማይካድራን እናስታውሳለን 🕯 የማይካድራ ጭፍጨፋ በተናጠል እራሱን ችሎ በአማራ ላይ የተፈፀመ የዘር ፍጅት ነው:: #MaiKadraMassacre #AmharaGenocide
Tweet media one
0
68
99
@kibruoo
ክብሩ
6 months
ሞቱ የተረሳ ልደቱ የገነነ አንድ ንጉሥ አለ ሀገር ያዘመነ Ⓒ ይታገሱ ጌትነት #ምኒልክ #Menelik
Tweet media one
11
12
96
@kibruoo
ክብሩ
2 years
ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ተክለ ሃይማኖት:: ረድኤታቸውና በረከታቸው ይደርብን:: የበዛውን ኃጢአታችንን ይቅር ይለን ዘንድ ከፈጣሪ ጋር ያማልዱን 🤲🏾
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
3
11
102
@kibruoo
ክብሩ
7 months
ታናሽ ወንድሜ ለሶፋ ልብስ የሚሆን ጨርቅ ተገዝቶ የተረፈው ልክ እንደዚህ አይነት ስኩዌር ኮትና ሰደርያ ተሰፍቶለት ነበር:: ሶፋው ላይ ሲቀመጥ እንደ እስስት ካሙፍላዥ ከማድረጉ የተነሳ እናቴ አጠገቡ ሆና ጮክ ብላ ትጠራው ነበር::
@proudlyEthio21
Ashu ወልደአብ 💚💛❤️
7 months
በአዲሱ አመት ራሳችሁን ከእብድ ውሻ ጠብቁ እንደአለቃው በልጅነት ህልሙ ሸብቶም የሚሰቃየው ሰው ተናክሶ ሊሞት ነው።በነገራችን ላይ ዘመዶቼ መኪና ተደግፈው ፎቶ የላኩት ከዛሬ ሰላሳ አመት በፊት ነበር።እሱ ጋር የደረሰው በቅርቡ ነው😂 @HabtishGurmu
Tweet media one
27
1
45
45
7
96
@kibruoo
ክብሩ
1 year
The Ethiopian national defense forces, now overwhelmingly dominated by 100s of 1000s Oromo extremists and Special Forces has been on mission to ethnically cleanse Amharas. Fano, daughter and sons of Amhara from all walks of life, raised arms and are defending their home. #IAmFano
Tweet media one
3
48
93
@kibruoo
ክብሩ
1 year
ወይ አዲስ አበባ ወይ አራዳ ሆይ: ጎንደሬ ሲዋደቅ ጎጃሜ ሲታገል ሸዋ ጠላት ሲጥል ወሎዬ ሲፋለም አንቺ አስቻለሽ ወይ? የግፍ ጽዋሽ ሞልቶ አልፈሰሰም ወይ? የውሉ ማበቻ አንቺ አልነበርሽ ወይ!?
Tweet media one
4
34
89
@kibruoo
ክብሩ
1 year
Dear @HolocaustMuseum , Dir. Sara J Bloomfield, Dir. Paul Shapiro, it is a shame for the USHMM to invite agents of known terrorist org's such as TPLF & OLA to speak on the "Ethiopian Voices on Current Mass Atrocity Risks" while ironically they are the perpetrators #AmharaGenocide
Tweet media one
2
92
90
@kibruoo
ክብሩ
1 year
በገዳም ውስጥ መነኮሳትንና ሕፃናትን ከጨፈጨፈ በኋላ መሽጓል ብሎ ያሰበውን አካል አሻራ ሳያገኝ ሲቀር፤ ገዳሙ ውስጥ ቲያትር ሰርቶ ለመቅረጽ ምሽግ የሚቆፍርና መነኮሳትን በግድ መሳሪያ የሚያስነግት: እምቢ ያሉትን ከሚረሽን አረመኔ ጋር ነው ፍልሚያው!
3
58
95
@kibruoo
ክብሩ
1 year
እኚህ ሰው ማን ይባላሉ: በምንስ ይታወቃሉ? መልሱን በተሟላ ሁናቴ በትክክል ቀድሞ ለመለሰ አንድ መጽሐፍ ይሸለማል::
Tweet media one
41
9
85
@kibruoo
ክብሩ
11 months
Ethio Telecom CEO Firehiwot Tamiru is complicit in Abiy regime’s #AmharaGenocide by coordinating total comm blackouts in areas where mass atrocities, war crimes, drone strikes, and massacres have been committed by his Oromo extremist defense forces. She is Directly responsible!
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
6
59
78
@kibruoo
ክብሩ
10 months
ጎንደር ደውዬ ☎️ "....በአካባቢያችን የተፈጸመውን የሚያስደንቅ ተግባር በከፊል አይተናል: የሌላ አካባቢንም ጠይቀን ተረድተናል:: ፋኖን ግን በአይናችን ወዲህ ወዲያ ሲል ወይንም በወታደራዊ ሰልፍ ሲሄድ አላየነውም:: ፋኖ ግን መንፈስ ነው::" #ሰርጂካል
3
11
78
@kibruoo
ክብሩ
5 months
አድዋ ፻፳፰ ምኒልክ ኢትዮጵያ አማራ ዝንተ ዓለም ትውልድ ይዘክራል
Tweet media one
4
8
80
@kibruoo
ክብሩ
2 years
I am so proud of you Magi, Raki and all that made this candle light vigil happen, despite the difficult circumstances, to commemorate our Amhara people massacred in Gimbi, Oromia region of Ethiopia. #AmharaGenocide #GimbiMassacre
@mamyene
ሸዋንግዢው
2 years
Tweet media one
Tweet media two
8
27
95
3
39
80
@kibruoo
ክብሩ
11 months
Abiy Ahmed Ali’s national defense force, most of which comprised with Oromo radical extremists, shelled Debre Tabor Hospital in S. Gondar Ethiopia with heavy artillery. Among casualties are lactating mothers and newborns in the Labor & Delivery ward. #AmharaGenocide #WarOnAmhara
Tweet media one
4
97
77
@kibruoo
ክብሩ
2 years
የአድርሽኝ / አብጽህኒ አመጣጥ ታሪክ በሊቀ ሊቃውን ዕዝራ ሐዲስ አንደበት:: ሙሉውን በዚህ ማስፈንጠሪያ ያድምጡ 👇🏾
2
36
76
@kibruoo
ክብሩ
2 years
ልብ ይበሉ! እነዚህ ተዋንያን ሽመልስን አውቶቡስ ስር ወርውረው አብይን በማዳን. ፀረ-አማራ ስርአቱ እንዳለ እንዲቀጥል ተውኔትጀምረዋል Mind you! New performance by these actors to throw Shimelis under the bus to salvage Abiy & leave the Anti-Amhara system intact
Tweet media one
Tweet media two
22
20
72
@kibruoo
ክብሩ
2 years
Teacher, writer, and journalist Meskerem Abera @MeetMeski , one of the most brilliant, level headed, and sharp critic of the #Ethiopia /n government; ardent voice of the #Amhara cause is the latest gov’t abduction in a series of them. She spoke about the risk of it all. @CPJAfrica
2
52
78
@kibruoo
ክብሩ
4 years
ጥያቄ በጠየቅሁእና ትችት በሰነዘርሁ ወግድ ተብያለሁ:: ባለቤቴ "ብሎክ ያደርግሃል" ስትለኝ: ክቡር ጠ/ሚሩ ተራ ዜጋ እየተከታተሉ አያግዱም: በፍፁም አያደርጉትም ብዬ ተከራክሬላቸው ነበር:: ይብላኝ ተደራጅተው ለሚታገሉ!
Tweet media one
Tweet media two
27
9
71
@kibruoo
ክብሩ
3 years
99% የአዲስ አበባ ፖሊስ ቢፍቁት ኦነግ ነው:: በየመንግሥት መስሪያ ቤቱ የተሰገሰገውንማ ቤቱ ይቁጠረው:: ጦርነቱ በየዘርፉ ማለቂያ የለውም:: ልብ ያደክማል::
Tweet media one
8
18
71
@kibruoo
ክብሩ
9 months
"ፍኖ" እያላችሁ የምትጽፉ ወገኖች እባካችሁ በርታ በሉና "ፋ"ን ፈልጓት:: እመኑኝ ታገኟታላችሁ 😭
20
6
74
@kibruoo
ክብሩ
2 years
@NeaminZeleke መንግሥትማ ለምን ይፍረስ? ጠ/ሚው መንግሥት አይደለም:: አብይ በራሱ መንግሥት ከሆነ ያ ሌላ ጉዳይ ነው:: ጠ/ሚው ግን መምራት ስላልቻለ ብቻ ሳይሆን የዘር ፍጅቱንም ስላባባሰው (ዝርዝሩ ይቆይና) ስልጣኑን መልቀቅ በጣም ትንሹ ነገር ነው::
3
6
72
@kibruoo
ክብሩ
8 months
ኦ ሚካኤል! ኦ ሚካኤል! ኦ መተንብል! ካህነ አርያም ትሰመይ ቢጸ ሱራፌል: ዘእምርሑሳን ርሑስ ወዘእምልዑላን ልዑል: ጊዜ ጸዋዕኩከ ቅረበኒ በምሕረት ወሣህል::
Tweet media one
0
3
72
@kibruoo
ክብሩ
2 years
Join me in the Stop Amhara Genocide in Ethiopia, Run for Life challenge in the Nike Run Club run. Starts on 8/11/22 ends on 9/11/22. A mile a day. #AmharaGenocide #Run4Life 🏃🏾‍♂️🏃🏽‍♀️🏃🏾🏃‍♀️🏃‍♂️💪🏾💪🏼💪🏽
3
32
71
@kibruoo
ክብሩ
4 years
@AbiyAhmedAli እባክዎ ስነ ጥበቡን ለባለሙያዎች ይተውና አገሪቱን በአግባቡ ያስተዳድሩ:: ሥራዎትን በአግባቡ ይስሩ:: ዜጎች የመኖር ዋስትና እንዲጠበቅላቸው ይስሩ:: ፍርድ አያጉድሉ:: እየተፈፀመ ያለውን የዘር ማፅዳትና የሃይማኖታዊ ሽብር ከመሸፋፈን መፍትሔ ያብጁ::
19
0
69
@kibruoo
ክብሩ
2 years
@Bereket_Admassu አይደለም እኩይ ነገር መናገር ይቅርና: ከወትሮው የተለየ ትኩረት የመስጠት ወይንም አፍጥጦ የማየት እንዲሁም ፊት የመከስከስና ከንፈር የመምጠጥ መጥፎ ባህል መወገዝና መቅረት ያለበት ነው:: በዚያ ፈንታ ቢቻል በኔ ቢሆንስ ብሎ ወደውስጥ ማየት እንጂ::
1
3
71
@kibruoo
ክብሩ
2 years
የምርጫ ቅስቀሳ እየጎረፈ ነው:: ምላሻችን ግን አንድ ነው::
Tweet media one
3
3
67
@kibruoo
ክብሩ
1 year
This Ethiopian Orthodox Tewahido priest just served mass and in his way home, he was STONED to death by Oromo extremists backed by the Abiy regime. This is in Addis Ababa, in 2023. That’s where we stand now.
@AdebabayMedia
Adebabay Media
1 year
በአዲስ አበባ ኃይሌ ጋርመንት አካባቢ መጋቢት 14/2015 ዓ.ም ++++ (ማኅበረ ቅዱሳን):- ቀሲስ ዐባይ መለሰ የተባሉ ካህን ቅዳሴ ጨርሰው ወደ ቤታቸው በመሄድላይ እንዳሉ በድንጋይ ተወግረው ሕይወታቸው ማለፉን የዐይን እማኞች ለማኅበረ ቅዱሳን ቴሌቪዥን
Tweet media one
Tweet media two
87
345
534
5
47
65
@kibruoo
ክብሩ
1 month
"ድንጋይ በድንጋይ ላይ ይነሳል" ተብሎ የተተነበየው ደረሰ::
Tweet media one
4
12
70
@kibruoo
ክብሩ
3 years
Woldiya University is looted and completely decimated by the #TPLFTerroristGroup . Even bed sheets, blankets and food were stolen. TPLF also made the campus their burial site and a place to rape women. Graffiti in a hall is written with human blood. #NoMore @HermelaTV @SenaitSenay
3
77
64
@kibruoo
ክብሩ
3 years
TPLF massacred over 100 innocent civilians in Ambo Wuha Kebele, Gemza Woreda, Antsokia, N. Shewa, Amhara region. Victims’ friends & families said that they have buried 51 men in a single burial site. Among the slaughtered were a lactating mother and an autistic boy #NoMore 1/1
5
61
64
@kibruoo
ክብሩ
1 year
ትግሉ መራራ ነው:- ሦስት እርምጃ ወደ ፊት አንድ እርምጃ ወደ ኋላ ሊኖር ይችላል:: ይሁን እንጂ ላይጨረስ ያልተጀመረ የህልውና - የመኖር ወይንም የመጥፋት - ትግል ነው:: አማራ በክንዱ ህልውናውን ያስከብራል:: ፋኖ የአማራ የሕይወት ዘይቤ ነው:: #IAmFano
Tweet media one
0
18
67
@kibruoo
ክብሩ
2 years
One of the most gruesome massacres in the ongoing #AmharaGenocide is the #ChenaMassacre . Today is a somber day that marks it’s one year anniversary. Dabat and it’s surrounding at the moment is bracing for war for the third time in just two years.
@kibruoo
ክብሩ
3 years
In #Chena , Dabat Woreda of the #Amhara region, #TPLFTerroristGroup summarily executed scores of innocent civilians including slashing priests’ throats and murdering their wives. They killed livestock, even bees. A survivor priest recounts by naming some of the lost ones. #NoMore
7
212
205
3
45
60
@kibruoo
ክብሩ
1 year
እብሪተኛውና ደካማው አብይ አህመድ ቅዘናም የኦሮሙማ መከላከያውን ጎንደር እምብርት ላይ አስፍሮ ጦርነት መክፈቱ መጨረሻውን የሚያይበት ቀን መቃረቡን የሚያበስር ነው:: ጎንደር ያሳይህሃል!
@Ethiosalem
Ababu A.
1 year
አብይ አህመድ ወጥ ረገጠ‼️ ጎንደር የጀግኖች ሀገር‼️ 👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿
66
68
140
8
38
61
@kibruoo
ክብሩ
2 years
Whenever I see troubling matters in our church like what we’ve been these past few days, I always go back to the basics. As Christians, in the very essence of the name, we the ordinary believers must strive to resemble Christ. When it comes to the clergy, the bar is even higher.
Tweet media one
0
5
64
@kibruoo
ክብሩ
11 months
One of the few things in life that constantly makes me sad every time I think of it or look at it is Alemayehu Tewodros.
@biniamhirut
Biniam Hirut
11 months
Portrait of Prince Alemayehu Theodros 1868
Tweet media one
2
47
286
10
6
63
@kibruoo
ክብሩ
1 year
ምኒልክን እራሱን ችሎ በገድሉ ብቻ እንዘክረዋለን:: ስለ ምኒልክ ስንናገር ከዛሬዎቹ ጠላቶቻችንን አንፃር ለንፅፅር እንኳን አናቀርበውም:: ይከብዳል::
Tweet media one
1
10
60
@kibruoo
ክብሩ
2 years
. @SenaitSenay I accept your challenge, even though I have always been public 😀 I challenge all of my friends to do the same before I tag-shame you 🤓 #NewProfilePic
Tweet media one
9
5
57
@kibruoo
ክብሩ
1 month
I haven’t seen anyone dragged on Twitter like her in recent times for the crap that she had started herself and boy am I enjoying it 🤣😂🤣😂🤣 ግንባሯ ላይ ድንኳን ሰሩበት 😆
9
0
61
@kibruoo
ክብሩ
2 years
Fano is a pretext to massacre innocent ethnic Amhara civilians in Oromia. This hateful person is amplifying what might be yet another #AmharaGenocide in Dembidolo, Oromia region of Ethiopia; a place where 17 Amhara students were abducted & forcefully disappeared without a trace.
Tweet media one
5
28
57
@kibruoo
ክብሩ
2 years
ፍቅር ይበልጣል ወይንስ ገንዘብ ይበልጣል? Credit: IG @bini_senay
14
20
61
@kibruoo
ክብሩ
1 year
ሀገሬ ኢትዮጵያ ወረትሽ በዛ አሉ ዛፍ መትከል ምንድነው ሰው እየነቀሉ #የደምአሻራ #ቀይአሻራ #RedLegacy #BloodLegacy #AmharaGenocide #WarOnAmhara
Tweet media one
0
34
60
@kibruoo
ክብሩ
1 year
☦️ሐመረ ብርሃን የብራና መጻሕፍት ሥራ ድርጅት☦️ ይህ እፁብ ድንቅ የንዋየ ቅድሳት ጥበብ ሥራ በአዲስ አበባ ፒያሳ ከአሮጌው ፖስታ ቤት ቅጥር ውስጥ ይገኛል:: የካቲት ፴ ቀን ፪፼፲፭ ዓ/ም (March 9, 2023) ትዕይንት ስላላቸው ጎብኙ:: IG 🎥 @marstudios .photo
1
29
62
@kibruoo
ክብሩ
2 years
"ሀገሩን የሚወድ ሁሉ..." ብለው ንግግራቸውን ይጀምሩና ጭንጋፍ የሆነ የካድሬ ኮተታቸውን እንደ ሀገር ወዳድነት መለኪያ ለሚያስቀምጡ ሰዎች ከበጌምድር የስሜን ተራሮች የተላከ መልእክት . . .
11
13
53
@kibruoo
ክብሩ
2 years
አርዮስን ለማውገዝ በጉባዔ ኒቅያ የተሰበሰቡ ቅዱሳን አባቶች (ሠለስቱ ምዕት) ‹‹ወነአምን በአሐቲ ቅድስት ቤተክርስቲያን እንተ ላዕለ ኩሉ ጉባዔ ዘሐዋርያት/ከሁሉ በላይ በምትሆን የሐዋርያት ጉባዔ በአንዲት ቅድስት ቤተክርስቲያን እናምናለን›› 1/4
2
15
59
@kibruoo
ክብሩ
2 years
YOU CAN NOT MAKE THIS UP 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 The NoMore clowns chanting “no more child support” to say child soldiers 😂 😂 😂
@tabor97
Mizanu M. ⚖️
2 years
No More Child Support 🤷🏽‍♂️
33
16
72
18
13
53
@kibruoo
ክብሩ
2 years
Wolkait & Raya issue is a redline for Amhara. That’s why we say #IncludeAmharas
6
22
58
@kibruoo
ክብሩ
7 months
10
3
57
@kibruoo
ክብሩ
9 days
እስከአሁን ከሰማሁዋቸው ሀሳቦች ሁሉ ግሩም ሆኖ ያገኘሁት ምክረ ሀሳብ በበለጠ ካሳ @kassa_belete (Ethio News) ምንጭ ተጠቅሶ የቀረበ:: በነገራችን ላይ በለጠ is the Associated Press of Amhara News. በርታ ወንድማለም👏🏽👏🏽 ለሙሉ ዘገባው:-
8
15
62
@kibruoo
ክብሩ
9 months
Abiy Ahmed soldiers raped 200 Amhara women. Ethiopian National Defense Forces aka ENDF raped 200 women in Amhara under the SOE, Ethiopian Human Rights Commission report details. Some of them are healthcare workers. #WarOnAmhara #AmharaGenocide
Tweet media one
1
59
56
@kibruoo
ክብሩ
2 years
የአራሽ ታራሽ ድራማው እንደቀጠለ ነው 🥣
Tweet media one
20
2
50
@kibruoo
ክብሩ
2 years
The #AmharaGenocide in Ethiopia is dangerously peculiar as compared to others due to the: - span of time it has been going on (3+ decades) - varying nature of its perpetrators - total lack of accountability - fact that it is state sanctioned, and - magnitude of its occurrences
0
29
52
@kibruoo
ክብሩ
1 year
In Ethiopia, ethnic Amharas are targeted and rounded up by @AbiyAhmedAli Gestapo into camps Interahamwe style. Amharas are being abducted from the streets, bus stations, airports, gov’t offices, homes to temp camps, then transported to remote concentration sites. #WarOnAmhara
Tweet media one
3
53
52
@kibruoo
ክብሩ
23 days
Normalize Amhara things
Tweet media one
3
5
54
@kibruoo
ክብሩ
2 years
The Washington Post "As the world is focused on Ukraine, a genocide is taking place in Ethiopia. Mass killings targeting ethnic Amharas have been taking place since the government of Prime Minister Abiy Ahmed came to power four years ago." #AmharaGenocide
2
28
55
@kibruoo
ክብሩ
3 years
#Gonder , more than a city! 2/2
3
21
52
@kibruoo
ክብሩ
2 years
ከ18,000 በላይ ፋኖ ማሰር: የአማራ መብት ተቆርቋሪዎችን ማሰር: የነዚህ ወገኖች የልብ ቁስል ሳይደርቅ ልጆቻችንን: እህቶቻችንን: እናቶቻችንን የሕወሓት አረመኔ ዳግም እንዲደፍሯቸው እንዲገድሏቸው መፍቀድ ነው:: #FreeFano #WarOnAmhara #AmharaGenocide
@kibruoo
ክብሩ
3 years
#WoldiyaCarnage In #Woldiya 4 TPLF invaders gang raped a young girl, a young man was executed for refusing to kneel, the hospital and university are looted, infrastructures decimated, civilians murdered everyday by TPLF bandits, residents of liberated Woldiya city recount #NoMore
3
38
38
2
35
51
@kibruoo
ክብሩ
1 year
☦️ 🔔 🔔 🔔 ☦️ ቅድስት ቤተክርስቲያናችን ደወሏን ስትደውል ምንጊዜም ጥሪዋን እንመልሳለን:: በጥምቀት የክርስቶስ ልጅነታችንን ያገኘንባት በፍጻሜያችንም በጓሮዋ የምናርፍባት አንዷ መሸሸጊያችን እርሷ ናትና:: #EOTC #EOTCunderAttack
Tweet media one
0
7
52
@kibruoo
ክብሩ
2 years
Stop the state sanctioned Amhara Genocide in Ethiopia. #AmharaGenocide #IAmFano
3
25
51
@kibruoo
ክብሩ
5 months
ሚኒሊክ 🚫 ሚኒልክ 🚫 ምኒሊክ 🚫 ምኒልክ ❇️ ምንይልክ ❇️
7
4
52
@kibruoo
ክብሩ
2 years
ዛሬ ለኛ ድርብርብ በዓል ነው...እድሜ ጸጋ ነው: በተለይ ከጤና ጋር ሲሆን:: ያለ እርሱ ፈቃድ እኛ ምንም ነን:: ስለፈቀደም እዚህ ደርሰናል:: እንደበደላችን ሳይሆን እንደ ቸርነቱ 🤲🏾 🎂
Tweet media one
17
2
51
@kibruoo
ክብሩ
1 year
ቁርስ:- ኩርማን እንጀራ በጨው
Tweet media one
20
2
51
@kibruoo
ክብሩ
2 years
In a leaked video footage from prison, Sintayehu Chekol, leadership of @BalderasAddis Party in Ethiopia expresses the “extremely difficult conditions” in a dark room with no sanitation. He is on a hunger strike. @Reuters @AFP @FRANCE24 @BBCAfrica @AJStream @AP #Ethiopia #Amhara
3
42
49
@kibruoo
ክብሩ
6 months
When I got my son a @ManUtd kit, my daughter cried bloody murder that I didn’t get her one. So I said I will get her one but the next thing she said left both her mom and me in awe but only to my dismay and the pleasure of my wife. “I want a Liverpool kit.”
Tweet media one
16
1
50
@kibruoo
ክብሩ
2 years
@AdanechAbiebie ሌብነት ባይኖር: ተረኝነት ባይኖር: የዘር ፍጅት ባይኖር: ድድብና ባይኖር: ፒፒ የለም ነበር: ህዝብ ያሸንፍ ነበር::
0
2
51
@kibruoo
ክብሩ
1 year
እነኝህ በምስሉ የምትመለከቷቸው ሰዎች በኢትዮጵያ ታሪክ ያላቸው አንኳር ቦታ (historic significance) ምንድር ነው? ስማቸው ማን ይባላል? ዝምድናቸውስ? የተሟላ መልስ ብቻ::
Tweet media one
15
5
51
@kibruoo
ክብሩ
2 years
የዘመነ ካሴ አብሪ ነው ጥይቱ: እኛስ ተዛዝበናል ላይቀር መፈታቱ: ይበራይበታል ወዳጅ ከጠላቱ:: 🚀 🚀 🚀
@SenaitSenay
Senait Senay, PhD
2 years
"መታሰሩን ታሰር፣ ነገ ትፈታለህ፤ ወዳጅ እና ጠላት፣ ትለይበታለህ!" Short poem copied from Dr. Dessalegn's( @cdessalegn ) FB post. On point📍 #FreeZemeneKassie #FreeAmharaDetainees #Free24KFanos
Tweet media one
17
135
312
0
24
52
@kibruoo
ክብሩ
11 months
ይጠበስ ወይንስ ይወጥወጥ?
Tweet media one
26
3
49
@kibruoo
ክብሩ
2 months
Bozeman, MT; a future sister city of Wolkait, Amhara.
Tweet media one
8
0
50
@kibruoo
ክብሩ
1 year
የውስጥ ቀጥተኛ ምንጮች መከላከያ እንደተከፋፈለና በየደረጃው ያሉ አዛዦች ሁኔታውን ለመቆጣጠር እንደተሳናቸው መርጀውናል::
5
16
47
@kibruoo
ክብሩ
7 months
Sledding with mini me 🛷👨🏽👦🏽
Tweet media one
9
0
47
@kibruoo
ክብሩ
1 year
እኛ በዩዲት ጉዲት እንዲሁም በግራኝ አህመድ ዘመን...እያልን እንደምናወሳው ሁሉ: ልጆቻችንና የልጅ ልጆቻችንም "በአብይ አህመድ ዘመን ክፉ ዘመን" እያሉ ያወሳሉ:: ልዩነቱ የእርሱ ጉድ በድምፅም በምስልም ተቀርፆ እየተቀመጠ ነው:: ክፉ ሰው ክፉ ዘመን::
0
7
49
@kibruoo
ክብሩ
2 months
In a country where there is a functioning government this is considered an imminent terrorist threat at the heart of the capital. Unfortunately the Ethiopian regime itself is busy terrorizing its own citizens and committing genocide against the Amhara people. Strange times.
@MuawiyahPhD
Dr. Muawiyah 🏴
2 months
Currently sitting in the capital of the eternal enemy, Addis Ababa. May Allah destroy this city and the Abyssinian state.
384
39
511
12
2
50