Tehillah Profile Banner
Tehillah Profile
Tehillah

@blen_admassu

544
Followers
153
Following
143
Media
6,346
Statuses

/Redeemed Sinner/Psalm 16:11/ ወሎዬ😊/🎶🎥📚/development studies/human development/holistic mission/

community
Joined August 2016
Don't wanna be here? Send us removal request.
Pinned Tweet
@blen_admassu
Tehillah
1 year
“... የልጁም የኢየሱስ ክርስቶስ ደም ከኃጢአት ሁሉ ያነጻናል።” — 1ኛ ዮሐንስ 1፥7
0
7
73
@blen_admassu
Tehillah
1 year
“በማለዳ ምሕረትህን እንጠግባለን፤ በዘመናችን ሁሉ ደስ ይለናል ሐሤትም እናደርጋለን።” — መዝሙር 90፥14
0
9
61
@blen_admassu
Tehillah
7 months
የሰው ትዳር ይቃናል ብለን በሚዜነት ሰብብ የእዳ ክምር ላይ እንገኛለን የሰርግ ድግስ ከጎጂ ባህላዊ ድርጊቶች መሀል ይመደብልን✊
8
0
61
@blen_admassu
Tehillah
4 months
Text from my mom😭 From HOME, Wollo.
Tweet media one
7
0
59
@blen_admassu
Tehillah
2 years
I can't 😂😂😂
Tweet media one
8
0
58
@blen_admassu
Tehillah
6 months
አሁን እኛም ሳናረጅ "እዚህ ቦታ ሜክሲኮ ካፌ የሚባል ነበረ" ብለን ልናወራ ነው ማለት ነው?😁
5
0
60
@blen_admassu
Tehillah
1 year
Captured on the way to home,wollo. እግዚአብሔር ይመስገን☺️
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
@blen_admassu
Tehillah
1 year
I desperately wanted to go home, wollo 😩
2
0
10
3
0
55
@blen_admassu
Tehillah
2 years
“የእግዚአብሔር ስም ጽኑ ግንብ ነው፤ ጻድቅ ወደ እርሱ በመሮጥ ተገን ያገኝበታል።” — ምሳሌ 18፥10
1
7
51
@blen_admassu
Tehillah
1 year
ለኔ ነዉ መንከራተትህ መሰቀል ተሸክመህ መውረድህ ያኔ የደም ላብ ያላበህ ፍቅር ነዉ እንዲህ ያስገደደህ🥺...🎶🎶 #ውለታህንአስታውሳለሁ
0
6
48
@blen_admassu
Tehillah
1 year
“ነገር ግን ስጦታው እንደ በደሉ መጠን አይደለም፤ በአንድ ሰው መተላለፍ ብዙዎቹ ከሞቱ፣ የእግዚአብሔር ጸጋና በአንዱ ሰው፣ ይኸውም በኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ የመጣው ስጦታ ለብዙዎች እንዴት አብልጦ ይትረፈረፍ!” — ሮሜ 5፥15 (አዲሱ መ.ት)
2
4
52
@blen_admassu
Tehillah
10 months
“ኢየሱስ ክርስቶስ ትናንትና ዛሬ እስከ ለዘላለምም ያው ነው።” — ዕብራውያን 13፥8
0
2
48
@blen_admassu
Tehillah
1 year
What a promise 🥺 ዮሐንስ 14 ² በአባቴ ቤት ብዙ መኖሪያ አለ፤ እንዲህስ ባይሆን ባልኋችሁ ነበር፤ ስፍራ አዘጋጅላችሁ ዘንድ እሄዳለሁና፤ ³ ሄጄም ስፍራ ባዘጋጅላችሁ፥ እኔ ባለሁበት እናንተ ደግሞ እንድትሆኑ ሁለተኛ እመጣለሁ ወደ እኔም እወስዳችኋለሁ።
0
1
46
@blen_admassu
Tehillah
11 months
“ከእግዚአብሔር ከአባታችን ከጌታም ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም ለእናንተ ይሁን።” — 2ኛ ቆሮ 1፥2 Have a blessed day☺️
1
0
45
@blen_admassu
Tehillah
1 year
“ነፍሴ ዕረፍት የምታገኘው በእግዚአብሔር ብቻ ነው፤ ድነቴም የሚመጣልኝ ከእርሱ ዘንድ ነው።” — መዝሙር 62፥1
1
6
42
@blen_admassu
Tehillah
1 year
““መልካም እረኛ እኔ ነኝ፤ መልካም እረኛ ሕይወቱን ስለ በጎቹ አሳልፎ ይሰጣል፤” — ዮሐንስ 10፥11 (አዲሱ መ.ት)
1
5
45
@blen_admassu
Tehillah
9 months
“የሕይወትን መንገድ ታሳየኛለህ፤ በአንተ ዘንድ የደስታ ሙላት፣ በቀኝህም የዘላለም ፍሥሓ አለ።” — መዝሙር 16፥11 (አዲሱ መ.ት) መልካም ቀን!☺️
4
5
43
@blen_admassu
Tehillah
1 year
ዶክተር አብይ እኛ ሰፈር ኳስ እየተጫወተ ነው😐
7
0
42
@blen_admassu
Tehillah
1 year
"ማህተሜን ፈታህ ቀንበሬን ሰበርከዉ የዕዳ ፅህፈቴን ባንዴ ደመሰስከዉ ጨለማዬ በርቷል ነፃ ወጥቻለሁ አመሰግንሃለሁ አመሰግንሃለሁ " ዘመርነ😍 ሮሜ 4 "በእምነት ብቻ" ን ተሰበክነ 😉 what a blessed Sunday. How is your Sunday going ?😊
1
0
43
@blen_admassu
Tehillah
1 year
“ኢየሱስ ክርስቶስ ከሙታን በመነሣቱ ለሕያው ተስፋና ለማይጠፋ፥ እድፈትም ለሌለበት፥ ለማያልፍም ርስት እንደ ምሕረቱ ብዛት ሁለተኛ የወለደን የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክና አባት ይባረክ...”😇 — 1ኛ ጴጥሮስ 1፥3-5
0
5
42
@blen_admassu
Tehillah
1 year
ደመናን አይቼ ይዘንባል አልልም ጎተራዬ ሞልቷል ብዬ አልደገፍም መታመኛዬ ቸሩ ጌታዬ...🎶🎶🎶
1
2
41
@blen_admassu
Tehillah
9 months
“በእናንተ መልካምን ሥራ የጀመረው እርሱ እስከ ክርስቶስ ኢየሱስ ቀን ድረስ ከፍጻሜው እንደሚያደርሰው ርግጠኛ ነኝ።” — ፊልጵስዩስ 1፥6 (አዲሱ መ.ት) ሸጋ ቀን!☺️
1
1
40
@blen_admassu
Tehillah
10 months
“የከበደህን ነገር በእግዚአብሔር ላይ ጣል፤ እርሱ ደግፎ ይይዝሃል፤ የጻድቁንም መናወጥ ከቶ አይፈቅድም።” — መዝሙር 55፥22 (አዲሱ መ.ት)
1
3
37
@blen_admassu
Tehillah
9 months
ይሄን የmirror selfie photo ማነው የለቀቀብን እባካችሁ 😩 በቃ ይበቃኛል!
7
1
39
@blen_admassu
Tehillah
10 months
“ልጆችም ስለ ሆናችሁ እግዚአብሔር፣ “አባ አባት” ብሎ የሚጮኽ የልጁን መንፈስ ወደ ልባችን ላከ።” — ገላትያ 4፥6 (አዲሱ መ.ት) What a privilege 🥺
0
2
38
@blen_admassu
Tehillah
8 months
“ጌታ ልባችሁን ወደ እግዚአብሔር ፍቅርና ወደ ክርስቶስ ጽናት ይምራው።” — 2ኛ ተሰሎንቄ 3፥5 (አዲሱ መ.ት)
1
1
39
@blen_admassu
Tehillah
10 months
“... አሁንም በሥጋ የምኖርበት ኑሮ በወደደኝና ስለ እኔ ራሱን በሰጠው በእግዚአብሔር ልጅ ላይ ባለ እምነት የምኖረው ነው።”🥺 — ገላትያ 2፥20
0
2
39
@blen_admassu
Tehillah
2 years
የመስቀሉ ስራህ ብቻ የእድሜ ልክ ምስጋናዬ ነው...🎶🎶
0
1
38
@blen_admassu
Tehillah
9 months
“በቀረውስ፥ ወንድሞቼ ሆይ፥ በጌታ ደስ ይበላችሁ። ” — ፊልጵስዩስ 3፥1 መልካም ሰንበት☺️
1
1
39
@blen_admassu
Tehillah
1 year
“ኢየሱስም በመቅደስ ሲያስተምር... ” — ማርቆስ 12፥35 “ብዙ ሕዝብም በደስታ ይሰሙት ነበር።” — ማርቆስ 12፥37
2
3
37
@blen_admassu
Tehillah
11 months
“በክርስቶስ ወደ ዘላለም ክብሩ የጠራችሁ የጸጋ ሁሉ አምላክ... ”😍 — 1ኛ ጴጥሮስ 5፥10 (አዲሱ መ.ት)
1
3
37
@blen_admassu
Tehillah
6 months
“ልጆች ሆይ፥ ኃጢአታችሁ ስለ ስሙ ተሰርዮላችኋልና እጽፍላችኋለሁ።” — 1ኛ ዮሐንስ 2፥12
1
4
35
@blen_admassu
Tehillah
9 months
ፊልጵስዩስ 4 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁴ ሁልጊዜ በጌታ ደስ ይበላችሁ፤ ደግሜ እላለሁ፥ ደስ ይበላችሁ። ⁵ ገርነታችሁ ለሰው ሁሉ ይታወቅ።
0
2
35
@blen_admassu
Tehillah
10 months
“አንዱ የሌላውን ከባድ ሸክም ይሸከም፤ በዚህም ሁኔታ የክርስቶስን ሕግ ትፈጽማላችሁ።” — ገላትያ 6፥2 (አዲሱ መ.ት)
0
1
34
@blen_admassu
Tehillah
2 years
ጌታ ኢየሱስ ጥልቅ የደስታ ባህር ነው ፤ ወደርሱም ዘላ የምትገባ ነፍስ ፥ በሀሴት ተሞልታ ፤ በደስታው ትዘለላለች! Dawit taye
0
0
34
@blen_admassu
Tehillah
10 months
“የጌታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን ጸጋ ታውቃላችሁና፤ በእርሱ ድኽነት እናንተ ባለጠጎች ትሆኑ ዘንድ እርሱ ሀብታም ሆኖ ሳለ ለእናንተ ሲል ድኻ ሆነ።” — 2ኛ ቆሮንቶስ 8፥9 (አዲሱ መ.ት)
1
3
33
@blen_admassu
Tehillah
8 months
“ስለ ወንድማማች መዋደድ ማንም እንዲጽፍላችሁ አያስፈልግም፤ ምክንያቱም እርስ በርሳችሁ እንድትዋደዱ እናንተ ራሳችሁ ከእግዚአብሔር ተምራችኋልና።” — 1ኛ ተሰሎንቄ 4፥9 (አዲሱ መ.ት)
0
1
34
@blen_admassu
Tehillah
9 months
“በክርስቶስ ኢየሱስ የነበረው ያ አስተሳሰብ፣ በእናንተም ዘንድ ይሁን፤” — ፊልጵስዩስ 2፥5 (አዲሱ መ.ት)
0
2
31
@blen_admassu
Tehillah
1 year
“ሸክማችንን በየዕለቱ የሚሸከምልን፣ አዳኝ አምላካችን፣ ጌታ ይባረክ። ሴላ” — መዝሙር 68፥19 Happy Sunday ☺️
1
2
31
@blen_admassu
Tehillah
10 months
ገላትያ 1 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁴ ክፉ ከሆነ ከአሁኑ ዓለም ያድነን ዘንድ እንደ አምላካችንና እንደ አባታችን ፈቃድ ስለ ኃጢአታችን ራሱን ሰጠ። ⁵ ለአብ ከዘላለም እስከ ዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።
1
1
32
@blen_admassu
Tehillah
1 year
“እግዚአብሔር ሆይ... ስምህና ዝናህ፣ የልባችን ምኞት ነው።” — ኢሳይያስ 26፥8
1
1
33
@blen_admassu
Tehillah
11 months
“ድንኳን የሚሆነው ምድራዊ መኖሪያችን ቢፈርስ፥ በሰማይ ያለ በእጅ ያልተሠራ የዘላለም ቤት የሚሆን ከእግዚአብሔር የተሠራ ሕንጻ እንዳለን እናውቃለንና።” — 2ኛ ቆሮ 5፥1 የዘላለም ቤት😍
0
2
34
@blen_admassu
Tehillah
9 months
That look 🔥when she say "አንተን ደጅ የጠና አላፈረምና አንተንም ያለ አልከሰረምና"
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
4
0
33
@blen_admassu
Tehillah
4 months
I met a random guy yesterday in elevator and he said "by any means ከሀምሳ አለቃ ስዩም ቤተሰብ ጋር ዝምድና አለሽ?" i just smiled and replied 'you mean ፀሎት ስዩም?😄"
5
0
34
@blen_admassu
Tehillah
9 months
“እንዲሁም ጌታን ደስ የሚያሰኘውን ፈልጉ።” — ኤፌሶን 5፥10
1
2
34
@blen_admassu
Tehillah
1 year
መዝሙር 61 ² ልቤ ተስፋ በቈረጠ ጊዜ ከምድር ዳርቻ ወደ አንተ እጮኻለሁ፤ በድንጋይ ላይ ከፍ ከፍ አደረግኸኝ። ³ ጽኑ ግንብ በጠላት ፊት ተስፋዬም ሆነኸኛልና መራኸኝ። Happy sabbath dears🤗
1
0
31
@blen_admassu
Tehillah
1 year
Prayers for Christians in ሀላባ !
4
1
31
@blen_admassu
Tehillah
11 months
“ነገር ግን በክርስቶስ ሁል ጊዜ በድል አድራጊነት እያዞረ ለሚመራን፣ የዕውቀቱንም መዐዛ በእኛ አማካይነት በየስፍራው ለሚገልጥ አምላክ ምስጋና ይሁን፤” — 2ኛ ቆሮንቶስ 2፥14
1
3
32
@blen_admassu
Tehillah
9 months
“ የክርስቶስ ሰላም በልባችሁ ይግዛ፤ የምታመሰግኑም ሁኑ።” — ቆላስይስ 3፥15
1
0
33
@blen_admassu
Tehillah
9 months
እየተደማመጥን እንጂ ወገን😁
Tweet media one
2
1
31
@blen_admassu
Tehillah
6 months
"ሰዉ በእግዚአብሔር ካልፀና በማዕበል እንደተመታ ባህር ሲናወጥ ይኖራል ። አንተ የልቤ ፅናት ሆይ ስንቱን ማዕበል ገስፀህ አረጋግተህ አኖርከኝ። አመሰግናለሁ !"
0
2
31
@blen_admassu
Tehillah
1 year
“... የእግዚአብሔርም ደስታ ኃይላችሁ ነውና አትዘኑ... ” — ነሀምያ 8፥10
0
0
31
@blen_admassu
Tehillah
2 years
ለምን ወደድከኝ ስል ለራሴ ይገርመኛል😊 ከእኔ አንዳች የለም አውቃለሁ ይሄ ገብቶኛል 🎶🎶
2
1
31
@blen_admassu
Tehillah
9 months
አለኝ የምለው ተስፋ የማደርገው የምመካበት እየሱስ(ፊትህን) ብቻ ነው 🙌 Treasured Christ ☺️
1
1
30
@blen_admassu
Tehillah
11 months
ከባህር ይዘልቃል መውደድህ ጥልቀቱ በኢየሱስ በኩል መተህ ተገኘህ በየቤቱ... . . . አቤት ፍቅርህ☺️
0
3
31
@blen_admassu
Tehillah
3 months
እስስት የሆነ አየር 🙄 ሹራብ በሸሚዝ አለፈልኝ ብዬ ብለብስ ሙቀት ሊያሰምጠኝ ነው
4
0
32
@blen_admassu
Tehillah
1 year
“ይህም ሆኖ ዘወትር ከአንተ ጋር ነኝ፤ አንተም ቀኝ እጄን ይዘኸኛል።” — መዝሙር 73፥23
1
3
31
@blen_admassu
Tehillah
1 year
በ እግዚአብሔር ሉዓላዊነት እፅናናለሁ። እግዚአብሔር ሉዐላዊነት ውስጥ መልካምነት ብቻ ሰፍኖአል!
0
3
30
@blen_admassu
Tehillah
9 months
“የእግዚአብሔር ስም የጸና ግምብ ነው፤ ጻድቅ ወደ እርሱ ሮጦ ከፍ ከፍ ይላል።” — ምሳሌ 18፥10
0
1
32
@blen_admassu
Tehillah
2 years
የቅርብ አምላክ ነህ እንጂ የሩቅ አይደለህም🎶🎶💃💃
0
1
30
@blen_admassu
Tehillah
8 months
“የርስቱን ትሩፍ፣ ኀጢአት ይቅር የሚል፣ የሚምር እንደ አንተ ያለ አምላክ ማነው? ለዘላለም አትቈጣም፤ ነገር ግን ምሕረት በማድረግ ደስ ይልሃል።” — ሚክያስ 7፥18 (አዲሱ መ.ት)
1
1
30
@blen_admassu
Tehillah
1 year
Verses sent from friends that wake me up in the morning🥰 “እግዚአብሔር በወጀብና በዐውሎ ነፋስ ውስጥ መንገድ አለው፥ ደመናም የእግሩ ትቢያ ነው።” ናሆ 1፥3 “በአንተ ላይ ታምናለችና በአንተ ለምትደገፍ ነፍስ ፈጽመህ በሰላም ትጠብቃታለህ።” ኢሳ 26፥3
1
0
29
@blen_admassu
Tehillah
2 years
እግዚአብሔር ሆይ ከገባኸን በላይ ታስፈልገናለህ!😭
0
2
29
@blen_admassu
Tehillah
9 months
🌇☀️
Tweet media one
Tweet media two
3
3
30
@blen_admassu
Tehillah
4 months
“ኢየሱስም ከፋሲካ በዓል በፊት፥ ከዚህ ዓለም ወደ አብ የሚሄድበት ሰዓት እንደ ደረሰ አውቆ፥ በዚህ ዓለም ያሉትን ወገኖቹን የወደዳቸውን እስከ መጨረሻ ወደዳቸው።” — ዮሐንስ 13፥1
0
3
31
@blen_admassu
Tehillah
10 months
The church doesn't need more people who think they are leaders, it needs more of people who know they are servants.
3
5
30
@blen_admassu
Tehillah
5 months
“በጌታ በኢየሱስ ዘንድ በቅዱሳንም ሁሉ ዘንድ ስላለህ ስለ ፍቅርህና ስለ እምነትህ ሰምቼ...” — ፊልሞና 1፥4-5
0
1
28
@blen_admassu
Tehillah
7 months
“የወንድማማች መዋደድ ይኑር። እንግዶችን መቀበል አትርሱ” — ዕብራውያን 13፥1-2
2
0
29
@blen_admassu
Tehillah
10 months
"በእርሱም(በክርስቶስ ) እንደ እግዚአብሔር ጸጋ ባለጠግነት መጠን፣ በደሙ በተደረገ ቤዛነት፣ የኀጢአትን ይቅርታ አገኘን፤" - ኤፌሶን 1፥7
0
3
30
@blen_admassu
Tehillah
6 months
“ረዳቱ የያዕቆብ አምላክ የሆነ፣ ተስፋውንም በአምላኩ በእግዚአብሔር ላይ የጣለ ሰው ምስጉን ነው፤” — መዝሙር 146፥5 (አዲሱ መ.ት)
0
1
29
@blen_admassu
Tehillah
1 year
“እግዚአብሔርን አንዲት ነገር ለመንሁት እርስዋንም እሻለሁ፤ በሕይወቴ ዘመን ሁሉ በእግዚአብሔር ቤት እኖር ዘንድ፥ እግዚአብሔርን ደስ የሚያሰኘውንም አይ ዘንድ፥ መቅደሱንም እመለከት ዘንድ።” — መዝሙር 27፥4
2
3
28
@blen_admassu
Tehillah
5 months
All I could say was "እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል...." and yeah I was in church☺️
2
0
29
@blen_admassu
Tehillah
1 year
የዛሬው የመፅሐፍ ቅዱስ ምንባባት የ ማቴዎስ ወንጌል ከ 7-9 ይቀጥላል😊 #NewTestamentChallenge
@Yitbee
Yitbarek Tesfaye
1 year
በየቀኑ መፅሐፍ ቅዱስን የማንበብ ቻለንጅ ብንጀምርስ?
46
24
425
1
3
27
@blen_admassu
Tehillah
10 months
ኤፌሶን 2 (አዲሱ መ.ት) ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁴ ነገር ግን በምሕረቱ ባለጠጋ የሆነ እግዚአብሔር ለእኛ ካለው ከታላቅ ፍቅሩ የተነሣ፣ ⁵ በበደላችን ሙታን ሆነን ሳለ፣ በክርስቶስ ሕያዋን አደረገን፤ የዳናችሁት በጸጋ ነው።
1
1
27
@blen_admassu
Tehillah
1 month
As we mature, there is a growing need to cultivate a childlike trust and reliance on God.
0
4
28
@blen_admassu
Tehillah
10 months
“አምላካችን መጠጊያችንና ኀይላችን፣ በሚደርስብን መከራ ሁሉ የቅርብ ረዳታችን ነው።” — መዝሙር 46፥1 (አዲሱ መ.ት)
0
0
27
@blen_admassu
Tehillah
8 months
Don't try to judge God's love by comparing yourself with others. That unwavering love revealed on that cross is equal and for all.
2
2
28
@blen_admassu
Tehillah
2 years
አርፈናል ጌታን አግኝተናል !🎶🎶☺️
0
1
27
@blen_admassu
Tehillah
1 year
ታክሲ እየጠበቅን ስራ ስንፈታ 😵
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
2
0
28
@blen_admassu
Tehillah
1 year
አቤት ያለው ማማሩ ምንም ባይኖረኝ እንኳ ኢየሱስ አለኝ 😍
@adane_ba
ᴋɪsʜᴀ ᴀᴅᴀɴᴇ, ᴍᴅ
1 year
አዲስ ነው ምህረቱ ማለዳ ማለዳ!!
1
0
26
2
1
29
@blen_admassu
Tehillah
2 years
“ቃልህ ሕያው አድርጎኛልና ይህች በመከራዬ ደስ አሰኘችኝ።” — መዝሙር 119፥50
0
5
28
@blen_admassu
Tehillah
1 year
“እግዚአብሔር እረኛዬ ነው፤ አንዳች አይጐድልብኝም።” — መዝሙር 23፥1
0
0
27
@blen_admassu
Tehillah
10 months
"... በእርሱ ሕያዋን ነንና እንንቀሳቀሳለን እንኖርማለን።" - ሐዋርያት 17፥28 ዘዳግም 33 ይሹሩን ሆይ፥ በሰማያት ላይ ለረድኤትህ፥ በደመናትም ላይ በታላቅነት እንደሚሄድ እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም። መኖሪያህ የዘላለም አምላክ ነው
1
0
27
@blen_admassu
Tehillah
8 months
እውነተኛውን የሰው ልጆች ወንድማማችነት ወደ ትክክለኛው ቦታው ለመመለስ ክርስቶስ ራሱን ሰጠ። መልካምነታችን የሚታደሰው በቤዛነቱ ነው!!! መጋቢ ሰለሞን አበበ #የተቆረሱነፍሶች
0
1
26
@blen_admassu
Tehillah
2 years
አባት ሆይ😭 እንዴት ያለውን ፍቅርህን ነው ያደልከን... እንዴት ያለውን ምህረት ነው ያገነንከው...
2
0
26
@blen_admassu
Tehillah
2 years
መጠጊያ ነህ ግራ ለተጋባ ወደ ቅጥርህ ሮጦ ለገባ...☺️🎶🎶 ስምህ የፀና ግንብ ነው !!! #Sabbathworships
0
1
25
@blen_admassu
Tehillah
2 years
“ ጌታ ሆይ፥ ወደ ማን እንሄዳለን? አንተ የዘላለም ሕይወት ቃል አለህ፤” — ዮሐንስ 6፥68😭
1
4
27
@blen_admassu
Tehillah
1 year
እግዚአብሔር ግን የ አከራዮችን ግፍ አይቶ መቼ ይሆን የሚፈርድልን!?😭
5
0
27
@blen_admassu
Tehillah
1 year
“ስለዚህ በርግጥ አሁን እንደምታደርጉት ሁሉ እርስ በርሳችሁ ተጽናኑ፤ አንዱም ሌላውን ያንጽ።” — 1ኛ ተሰሎንቄ 5፥11 (አዲሱ መ.ት)
0
0
27
@blen_admassu
Tehillah
9 months
“ በቅዱሳንም ርስት በብርሃን እንድንካፈል ያበቃንን አብን እያመሰገናችሁ፥ በነገር ሁሉ ደስ ልታሰኙ ለጌታ እንደሚገባ ትመላለሱ ዘንድ እንለምናለን።” — ቆላስይስ 1፥12
0
1
27
@blen_admassu
Tehillah
10 months
“አንተን ለመርዳት በሰማያት ላይ፣ በግርማው በደመናትም የሚገሠግሥ፣ እንደ ይሽሩን አምላክ (ኤሎሂም) ያለ ማንም የለም።” — ዘዳግም 33፥26 (አዲሱ መ.ት) #የሚገሠግሥ🥺
1
1
26
@blen_admassu
Tehillah
1 year
ስምህ ይጣፍጣል ሲጠሩት ስምህ ይፈውሳል ሲሰሙት ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ምግበ ስጋ ወምግበ ነፍስ: ኢየሱስ!! #solomonabubeker Have a marvelous Sabbath dears☺️
0
2
26
@blen_admassu
Tehillah
9 months
“ይህም ሆኖ ዘወትር ከአንተ ጋር ነኝ፤ አንተም ቀኝ እጄን ይዘኸኛል።” — መዝሙር 73፥23 (አዲሱ መ.ት)
0
0
27
@blen_admassu
Tehillah
1 year
የኔ ሩጫ ውጊያ ከንቱ ነው፣ ሰልፉ የአንተ ነው አምናለሁ፣ ቆሜ ማዳንህን እያየሁ፣ ለነገም ተስፋ አደርግሃለሁ 😊💃💃
1
1
25
@blen_admassu
Tehillah
1 year
“... በኢየሱስ ክርስቶስ ሥጋ አማካይነት ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ በቀረበው መሥዋዕት ተቀድሰናል።” — ዕብራውያን 10፥10 Have a blessed Sunday dears☺️
0
2
25
@blen_admassu
Tehillah
10 months
መልስ ሳልቀበል ከታክሲ ወረድኩኝ ልቤ መፅናናትን አልተመኘም😩
10
0
27
@blen_admassu
Tehillah
1 year
“ልጆች ሆይ፤ ኀጢአታችሁ ስለ ስሙ ተሰርዮላችኋልና፣ እጽፍላችኋለሁ።” — 1ኛ ዮሐንስ 2፥12 (አዲሱ መ.ት)
0
1
26
@blen_admassu
Tehillah
2 years
“እኛ ራሳችን ከእግዚአብሔር በተቀበልነው መጽናናት፣ በመከራ ያሉትን ማጽናናት እንድንችል፣ እርሱ በመከራችን ሁሉ ያጽናናናል።” — 2ኛ ቆሮንቶስ 1፥4 (አዲሱ መ.ት)
0
5
26
@blen_admassu
Tehillah
1 year
Is this even for real? What are we going to say?
Tweet media one
Tweet media two
10
1
25