Ambassador Birtukan Ayano Profile Banner
Ambassador Birtukan Ayano Profile
Ambassador Birtukan Ayano

@birtukanayano

11,850
Followers
378
Following
198
Media
1,000
Statuses

State Minster of Foreign Affairs of Ethiopia 🇪🇹

Adis Abeba, Ethiopia
Joined May 2013
Don't wanna be here? Send us removal request.
@birtukanayano
Ambassador Birtukan Ayano
3 years
"ኢትዮጵያ ጀግና ከመውለድ፤ ፀሀይም በምስራቅ ከመውጣት ቦዝነው አያውቁም" ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ ዛሬ በሁርሶ ያደረጉት ንግግር። @AbiyAhmedAli . @DemekeHasen
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
17
886
2K
@birtukanayano
Ambassador Birtukan Ayano
3 years
His Excellency Prime Minister @AbiyAhmedAli who is on an official visit to Turkey, was warmly and kindly welcomed by the President of Turkey.
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
14
480
1K
@birtukanayano
Ambassador Birtukan Ayano
2 years
ጀግኒት !!! በ18ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያ የመጀመሪውን የወርቅ ሜዳሊያ በጀግናዋ አትሌት ለተሰንበት ግደይ አማካኝነት አግኝታለች። እንኳን ደስ አለን።
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
10
100
591
@birtukanayano
Ambassador Birtukan Ayano
3 years
"It took many years to have a child after I married. Two years ago I got twins. Sadly, last week TPLF attacked and killed all my family. I lost both my twins and my wife." One Afar husband told VOA in deep grief. #AfarMassacre @antonioguterres @JoeBiden @USAmbUN @AUC_MoussaFaki
26
429
531
@birtukanayano
Ambassador Birtukan Ayano
3 years
The world knows Ethiopia better in two is a free nation that does not tolerate any injustice in it's sovereignty & commitment to Internationall cooperation.Signs of unnecessary pressure by no means incompatible with the dignity and history of our country.
Tweet media one
9
229
484
@birtukanayano
Ambassador Birtukan Ayano
3 years
ለመላዉ የመ/ቤታ ሰሬተኞችና ተጠሪ ተቋማት የስራ ሀላፊዎችና ሰራተኞ እንዲሁም በሀገር ውስጥና በውጭ ሀገር የምትገኙ ኢትዮጵያዊያንና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን በሙሉ እንኳን ለ2014 ዓ.ም አዲስ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን። መልካም አዲስ ዓመት
Tweet media one
15
70
487
@birtukanayano
Ambassador Birtukan Ayano
2 years
ከ 1ሺ በላይ ዜጎቻችን በዛሬው እለት ተመልሰዋል። ተቋርጦ የነበረው እና በሳኡዲ አረቢያ በችግር ውስጥ የሚገኙ ዜጎቻችንን ወደ አገራቸውን የማስመለስ ስራ ዛሬ በይፋ ተጀምሯል። 2/1 @AbiyAhmedAli @DemekeHasen @ErgogieTesfaye @
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
13
94
370
@birtukanayano
Ambassador Birtukan Ayano
11 months
@AbiyAhmedAli
Abiy Ahmed Ali 🇪🇹
11 months
የሕዳሴው ግድብን አራተኛና የመጨረሻ ሙሌት በተሳካ ሁኔታ መጠናቀቁን ሳበሥር በታላቅ ደስታ ነው። ኢትዮጵያውያን ተባብረን በመሥራታችን ፈጣሪ ረድቶናል። በገንዘባቸው፣ በዕውቀታቸው፣ በጉልበታቸውና በጸሎታቸው በሥራው ውስጥ የተሳተፋችሁ ሁሉ
906
1K
3K
66
83
369
@birtukanayano
Ambassador Birtukan Ayano
1 year
አመራርነት እንደ እግርኳስ የቡድን ጨዋታ ነው. ድል ለማድረግ መግባባት :መቀናጀት : የዓላማ አንድነትና ፈተናን ተቋቁሞ ለድል እራስን ማዘጋጀት ይጠይቃል. @AbiyAhmedAli ሁሌም የሚሉትን ለድል የመተባበር መልዕክት ዛሬ በእግርኳስ ጨዋታም አሳይተውናል
267
99
363
@birtukanayano
Ambassador Birtukan Ayano
1 year
የለውጡ ችቦ ለኢትዮጵያ ብሩህ ተስፋን ካጎናፀፈ አምስት ዓመት ሞላው ቆራጥነትና የአላማ ፅናት! አገር ወዳድነት እና ለተግባራዊነት መትጋት! ሩቅ በማየት ፈተናን በፅናት ተሻግሮ ዓላማን በስኬት የመቋጨት ጉዞ! ብልፅግና ! @AbiyAhmedAli @DemekeHasen
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
201
83
328
@birtukanayano
Ambassador Birtukan Ayano
2 years
የክቡር ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት ሀላፊ በነበረው አቶ ዐቢይ ኤፍሬም ድንገተኛ ሞት የተሰማኝን ጥልቅ ሀዘን እየገለፅኩኝ ለቤተሰቡ እና ለወዳጅ ዘመዱ መፅናናትን እመኛለሁ።ፈጠሪ ነብሱን በአፀደ ገነት ያሳርፍ።
Tweet media one
40
61
319
@birtukanayano
Ambassador Birtukan Ayano
7 months
ቃል በተግባር! ለአገራችን የዓመታት ጥያቄ ተገቢ ምላሽ ያስገኘና የኢትዮጵያን ስብራት የጠገነ ታሪካዊ የዲፕሎማሲያዊ ድል በመሆኑ እንኳን ደስ አለን ! @AbiyAhmedAli
69
81
298
@birtukanayano
Ambassador Birtukan Ayano
2 years
ጀግናው አትሌት ታምራት ቶላ የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ክብረ-ወሰንን በማሻሻል በውድድሩ 2ተኛውን የወርቅ ሜዳሊያ ለኢትዮጵያ አስገኝቷል። እንኳን ደስ አለን።
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
4
48
299
@birtukanayano
Ambassador Birtukan Ayano
2 years
ጀግኒት!!! አትሌት ጎይቲቶም ገብረሥላሴ በ18ኛው የአለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና በሴቶች ማራቶን 3ኛ የወርቅ ሜዳሊያ ለሀገራችን አስገኝታለች ።እንኳን ደስ አለን።
Tweet media one
4
46
289
@birtukanayano
Ambassador Birtukan Ayano
10 months
Baga Ayyana Irreechaa Bara Kanaatiin Nagaan Gessan! Nagaan Geenye! Irreechi Mallattoo Tokkummaa fi Obbolummaati! እንኳን ለኢሬቻ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ! አደረሰን! ኢሬቻ የአንድነትና የወንድማማችነት ምልክት ነዉ!
Tweet media one
36
32
265
@birtukanayano
Ambassador Birtukan Ayano
2 years
በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አማካኝነት በቅርቡ ለተሾሙ አምባሳደሮች የተዘጋጀውን ስልጠና ዛሬ አስጀምረናል። አምባሳደሮቻችን ሀገራዊ ተልዕኳቸውን በስኬት እንዲወጡ በሚያግዟቸው ርዕሰ ጉዳዮች ላይ ባተኮሩ ጉዳዮች ለሁለት ሳምንት የሚሰጥ ነው።
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
24
63
254
@birtukanayano
Ambassador Birtukan Ayano
3 years
I am pleased to welcome the Cabinet Secretary for @ForeignOfficeKE , H.E. Ambassador Raychelle Omamo , at Bole International Airport .I wish her a successful stay in Ethiopia.
3
77
233
@birtukanayano
Ambassador Birtukan Ayano
1 year
ፈተና ያልበገረው ጫና ያላስቆመው የዲፕሎማሲ ድል እና ኢትዮጵያን በአለም አደባባይ ከፍ ያደረገ ጉዞ! @AbiyAhmedAli @DemekeHasen
104
99
228
@birtukanayano
Ambassador Birtukan Ayano
1 year
"ብልፅግና የማይጨርሰውን አይጀምርም" ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር @AbiyAhmedAli .
90
80
231
@birtukanayano
Ambassador Birtukan Ayano
2 years
አትሌት ጉዳፍ ፀጋይ በሴቶች 1500 ሜ . እንዲሁም አትሌት ለሜቻ  ግርማ በወንዶች 3ሺ  ሜ. መሰናክል ተጨማሪ  የብር ሜዳሊያዎችን  ለሀገራችን አስገኝተዋል።እንኳን ደስ አለን።
Tweet media one
Tweet media two
2
36
217
@birtukanayano
Ambassador Birtukan Ayano
2 years
መልካም አዲስ አመት! በሀገር ውስጥ እና በመላ አለም ለምትገኙ ኢትዮጵያዊያን እና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን በሙሉ እንኳን ለአዲሱ አመት በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን።አዲሱ ዓመት የሰላም የፍቅር የብልፅግና መልካም ድሎችን የምንቀዳጅበት ይሁንልን።
Tweet media one
12
45
213
@birtukanayano
Ambassador Birtukan Ayano
2 years
ከው/ጉ/ሚ የስራ ሀላፊዎችና የሚሲዮን መሪዎች ጋር በመሆን የገበታ ለሀገር አንዱ ፕሮጀክት በሆነው የጎርጎራ ጉብኝት አካሂደናል። የጎርጎራ ፕሮጀክት የድንቅ ተፈጥሮ ሀብት ባለቤት እና የብሩህ መሪ እይታ ውጤት ነው። @AbiyAhmedAli @DemekeHasen 1/2
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
11
50
205
@birtukanayano
Ambassador Birtukan Ayano
3 years
"የኢትዮጵያ ነፃነት እስኪረጋገጥ ምንም ወደ ኋላ አንልም" ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር @AbiyAhmedAli ከጦር ግንባር ሆነው ያስተላለፉት መልዕክት። . @DemekeHasen @RedwanHussien
@AbiyAhmedAli
Abiy Ahmed Ali 🇪🇹
3 years
የምንፈልገው ወይ ኢትዮጵያዊ መሆን ወይም ኢትዮጵያ መሆን ነው::
5K
14K
29K
4
64
201
@birtukanayano
Ambassador Birtukan Ayano
1 year
ኢትዮጵያ እንግዶቿን በክብር ተቀብላ በሰላም አስተናግዳ ሸኝታለች። 36ኛው የአፍሪካ ህብረት ጉባኤ እና 42ኛው የአስፈፃሚ ምክርቤት ስብሰባ በሰላም ተጀምሮ በስኬት እንዲጠናቀቅ አስተዋጽኦ ላበረከታችሁ ሁሉ ምስጋናችን የከበረ ነው።  @AbiyAhmedAli
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
13
43
203
@birtukanayano
Ambassador Birtukan Ayano
7 months
የብልፅግና እይታ የገለጠው ውብ የተፈጥሮ ፀጋ! የጨበራ ጩርጩራ ብሄራዊ ፓርክ ክላስተር "የዝሆን ዳና ሎጅ" #የገበታ ለአገር ለላኛው ድንቅ ስራ! @AbiyAhmedAli 🙏🙏
62
57
199
@birtukanayano
Ambassador Birtukan Ayano
6 months
ለአድዋ ድል የሚመጥነው ክብር ይሄ ነው! ብልፅግና ታሪክ እየጠበቀ ታሪክ የሚሰራ ነው! @AbiyAhmedAli
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
22
61
200
@birtukanayano
Ambassador Birtukan Ayano
11 months
መልካም አዲስ አመት! Baga Bara Haaraatiin Isin Ga'e! በሀገር ውስጥና በመላ አለም ለምትገኙ ኢትዮጵያዊያንና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን በሙሉ እንኳን ለ2016 ዓ.ም አዲስ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ! አደረሰን!
Tweet media one
38
30
189
@birtukanayano
Ambassador Birtukan Ayano
2 years
በሳኡዲ አረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የቆዩ ዜጎቻችን ወደ ሀገራቸው እየተመለሱ ናቸው።በዛሬው ዕለት የመጀመርያ ዙር በረራም 498 ዜጎቻችን አዲስ አበባ ገብተዋል። @AbiyAhmedAli @DemekeHasen @ErgogieTesfaye @MuferihatA 👇
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
7
59
187
@birtukanayano
Ambassador Birtukan Ayano
1 year
ከመጋቢት 2014 ዓ.ም ጀምሮ በሳኡዲ አረቢያ በአስከፊ ችግር ውስጥ የነበሩ ዜጎቻችንን ወደ አገራቸው ለመመለስ በመንግስት በተሰጠው የተለየ ትኩረት ከ 131 ሺህ በላይ ዜጎቻችን ወደ አገራቸው ማስመለስ ተችሏል። @AbiyAhmedAli @DemekeHasen
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
27
50
184
@birtukanayano
Ambassador Birtukan Ayano
2 years
Yo..Yo Maskala!!!! Delighted to be in Arbamiinch for the #YoMasqala New Year festival of #Gamo , #zeise & #Gidecho . What a truly colorful & vibrant celebration! I’m impressed by the culturally rich #Dorze village!
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
7
68
181
@birtukanayano
Ambassador Birtukan Ayano
1 year
Addressing at UN food system summit, Italy 2023, H.E @AbiyAhmedAli Underscored Ethiopia's unwavering commitment to transform food system.👇👇
24
57
180
@birtukanayano
Ambassador Birtukan Ayano
2 years
ዛሬ ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የስራ ሀላፊዎች እና ሰራተኞች ጋር በመሆን የአዲስ አበባ እና አከባቢዋ የውበት ማማ በሆነው የእንጦጦ ፓርክ ውስጥ አረንጓዴ አሻራ አሳርፈናል። @AbiyAhmedAli @DemekeHasen
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
9
37
177
@birtukanayano
Ambassador Birtukan Ayano
1 year
በቻይና ቤጂንግ የሚገኘው  የኢትዮጵያ ኤምባሲ ጽ/ቤት በአዲስ መልክ ተገንብቶ በዛሬው እለት ክቡር @DemekeHasen እና የቻይናው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር  ቺን ጋንግ በተገኙበት በይፋ ተመርቋል። 1/2 @AbiyAhmedAli
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
13
37
176
@birtukanayano
Ambassador Birtukan Ayano
2 years
Taking part in the 10th #TanaForum2022 on Peace and Security in Africa, which is being held in Bahardar City, with the presence of heads of state and government, including H.E. Prime Minister @AbiyAhmedAli , other senior officials, policymakers, academicians, & stakeholders.
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
3
59
166
@birtukanayano
Ambassador Birtukan Ayano
2 years
ብሄራዊ የሰንደቅ ዓላማ ቀንን በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ዋናው መስሪያቤት የተቋሙ እና የተጠሪ ተቋማት የስራ ሀላፊዎች አምባሳደሮች የተቋሙ የስራ ባልደረቦች እና የፌዴራል ፖሊስ አባላት በተገኙበት አክብረናል። @AbiyAhmedAli @DemekeHasen @FDREHOPR
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
2
48
158
@birtukanayano
Ambassador Birtukan Ayano
2 years
ለ2 ሳምንታት ሲሰጥ የነበረው የአምባሳደሮች ስልጠና ዛሬ በስኬት አጠናቀናል ። ክቡር @DemekeHasen ተገኝተውም ቁልፍ መልዕክት አስተላልፈዋል። የስራ መመርያም ሰጥተዋል። @AbiyAhmedAli @RedwanHussien @mfaethiopia @PMEthiopia 👇
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
11
28
156
@birtukanayano
Ambassador Birtukan Ayano
2 years
በታላቁ ድምፃዊ ክቡር ዶ/ር አርቲስት አሊ ቢራ ህልፈተ ህይወት የተሰማኝን ልባዊ ሀዘን እየገለፅኩኝ ለቤተሰቦቹ ወዳጆቹ እና አድናቂዎቹ መፅናናትን እመኛለሁ ፈጣሪ ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኑረው።Waaqayyoo Lubbuu Isaa Jannatatti Haa Qananisu.
Tweet media one
1
22
153
@birtukanayano
Ambassador Birtukan Ayano
2 years
የመጀመርያው የዳያስፖራ አደረጃጀቶች የእውቅና መርሀግብር ክብርት @SahleWorkZewde ,ክቡር @DemekeHasen , ክብርት @EreTesfaye እና ሌሎችም የስራ ሃላፊዎች አምባሳደሮች እና የዳያስፖራ አባላት በተገኙበት በዛሬው እለት ተከናውኗል.1/2 @AbiyAhmedAli
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
14
40
150
@birtukanayano
Ambassador Birtukan Ayano
2 years
በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ዋናው መስርያቤት እና በሚሲዮን የሚገኙ ከፍተኛ ዲፕሎማቶች የሚሳተፉበት ���ልጠና ዛሬ በአፍሪካ  አመራር  ልህቀት አካዳሚ መሰጠት ተጀምሯል።2/1 @AbiyAhmedAli @DemekeHasen
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
1
47
144
@birtukanayano
Ambassador Birtukan Ayano
2 years
በሳኡዲ አረቢያ በችግር ውስጥ የሚገኙ ዜጎቻችንን ለማስመለስ የተቋቋመው ብሄራዊ ኮሚቴ አባላት ጋር ውይይት አካሂደናል።በዚህም ያለፈውን የማስመለስ ስራ አፈፃፀምና የቀጣይ ዝግጅታችንን ገምግመናል።2/1 @AbiyAhmedAli @DemekeHasen
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
5
45
143
@birtukanayano
Ambassador Birtukan Ayano
2 years
በዛሬው አለት 1ሺ 33 ዜጎቻችን ከሳኡዲ አረቢያ ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል። @AbiyAhmedAli @DemekeHasen @RedwanHussien @ErgogieTesfaye
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
8
26
148
@birtukanayano
Ambassador Birtukan Ayano
1 year
የልመና ታሪካችንን ለመሻር ተስፋን ያሰነቀን እና የግብርና ፖሊሲያችን ውጤት የሆነው የስንዴ ልማት! @AbiyAhmedAli
34
46
145
@birtukanayano
Ambassador Birtukan Ayano
8 months
Ethiopian Green Legacy is a major flagship project that directly linked to Goal 13 of the SDGs. Visit Ethiopian Green Legacy pavilion at the COP28 Green Zone in @ExpoCityDubai ! @AbiyAhmedAli
9
50
140
@birtukanayano
Ambassador Birtukan Ayano
7 months
ውብ የተፈጥሮ ስጦታን ወደ ምቹና ድንቅ ሀብት የቀየረ እይታ ! የወንጪ - ደንዲ ኢኮ ቱሪዝምና ሎጅ ፕሮጀክት የገበታ ለሀገር ሌላኛው ቱርፋት! @AbiyAhmedAli
16
64
136
@birtukanayano
Ambassador Birtukan Ayano
2 years
በሳኡዲ አረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የሚገኙ ዜጎቻችንን  ወደ ሀገራቸው የማስመለሱን ስራ ባስቀመጥነው እቅድ መሰረት በቅንጅት እያስኬድን እንገኛለን። ዛሬ በ 4 በረራዎች ከ1,800 በላይ ዜጎች ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል።1/2 @AbiyAhmedAli @DemekeHasen
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
3
28
138
@birtukanayano
Ambassador Birtukan Ayano
2 years
ጀግኖቻችን 🙏🙏🙏🙏🙏 በሴቶች የ3000 ሜ. መሰናክል ወርቅውሃ ጌታቸው የብር መቅደስ አበበ ደግሞ የነሃስ ሜዳሊያ ለሀገራችን አስገኝተዋል።እንኳን ደስ አለን።
Tweet media one
4
17
131
@birtukanayano
Ambassador Birtukan Ayano
2 years
በሳኡዲ አረቢያ በችግር ውስጥ የሚገኙ ዜጎቻችንን የማስመለስ ስራ በቅንጅት እየተሰራበት ይገኛል። በዛሬው እለት በተደረጉ በረራዎች 1, 250 ዜጎቻችን ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል። @AbiyAhmedAli @DemekeHasen @RedwanHussien @ErgogieTesfaye
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
6
25
128
@birtukanayano
Ambassador Birtukan Ayano
2 years
ለአምባሳደሮች እየተሰጠ ያለው ስልጠና ዛሬ ም/ጠ ሚነኒስትርና ው/ ጉዳይ ሚኒስትር ክቡር @DemekeHasen በተገኙበት ቀጥሎ ውሏል። ክቡርነታቸው ብሄራዊ ጥቅማችንን ሊያስጠብቁልን በሚችሉ ጉዳዮች ላይ ጠንካራ ማሳሰቢያና ጠቃሚ ምክር በመድረኩ ሰጥተዋል።
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
6
25
128
@birtukanayano
Ambassador Birtukan Ayano
2 years
ዛሬ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ክቡር @RedwanHussien በተገኙበት ሀገር በቀል ኢኮኖሚና የኢኮኖሚ ዲፕሎማሲ" & "የውጭ ቀጥተኛ ኢንቨስትመንት" በሚሉ 2 ርዕሰ ጉዳዮች ላይ ስልጠና ተሰጥቷል። @AbiyAhmedAli @EyobTolina @Lelise_Neme @Zemedeneh @DemekeHasen
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
5
28
121
@birtukanayano
Ambassador Birtukan Ayano
6 months
ዛሬ ከፀጥታና ደህንነት ግብረሃይል አመራሮችና አባላት በተገኙበት የአፍሪካ ህብረት ጉባኤና ላይ ለመካፈል ወደ አገራችን ለሚመጡ እንግዶች የሚደረግ አጠቃላይ የጥበቃና የልዩ አጀባ መስተንግዶ ስራ ዝግጅት ተመልክተናል @AbiyAhmedAli 1/2
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
4
37
132
@birtukanayano
Ambassador Birtukan Ayano
2 years
ጳጉሜ-5 የአንድነት ቀን! አንድነት ሀይል ነው።በየዘመኑ የተመዘገቡ አኩሪ ታሪኮቻችን የአንድነት እና የትብብር ውጤት ናቸው። አንድነት ማለት ልዩነቶችን መዋጥ አይደለም።2/1 @AbiyAhmedAli @DemekeHasen
Tweet media one
2
27
119
@birtukanayano
Ambassador Birtukan Ayano
2 years
ዓመታዊው የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ዋና መስሪያቤት እና የተጠሪ ተቋማት የስራ ሃላፊዎች እንዲሁም የሚሲዮን መሪዎች ስብሰባ እና ስልጠና ም/ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ክቡር @DemekeHasen በተገኙበት በዛሬው ዕለት ተጀምሯል 2/1 @AbiyAhmedAli
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
10
28
120
@birtukanayano
Ambassador Birtukan Ayano
3 years
"የውሸት ፀሀይ ሲጠልቅ የሴረኞች ወጥመድ ይበጠሳል"ክቡር ጠቅላይ ሚኒስተር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ።
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
1
35
110
@birtukanayano
Ambassador Birtukan Ayano
2 years
በ 18ኛው የኦሪገን #WorldAthleticsChampionships2022 ኢትዮጵያ  4 የወርቅ፣ 4 የብር እና 2 የነሃስ ሜዳሊያዎችን በማግኘት ከአፍሪካ 1ኛ ከአለም ደግሞ 2ኛ ሆና አጠናቃለች። ለዚህ ብሄራዊ ክብር ለተጋችሁ በሙሉ ከፍ ያለ ምስጋና ይገባችኋል።
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
2
22
118
@birtukanayano
Ambassador Birtukan Ayano
5 months
የጥቁር ህዝቦች ሁሉ የኩራት ምንጭ የሆነው  ዓድዋ፣ በጠንካራ አንድነትና ተምሳሌታዊ በሆነ የአገር ፍቅር የተገኘ ብሄራዊ ድል ነው። እንኳን ለ128ኛው የዓድዋ ድል በዓል አደረሳችሁ! @AbiyAhmedAli
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
13
42
131
@birtukanayano
Ambassador Birtukan Ayano
11 months
የበጎነት ቀን ከልጆቻችን ጋር ! ከዚህ ቀደም  እንደ ተቋም ድጋፍና ክትትል  ከምናደርግላቸው 29 ህፃናትና አሳዳጊዎቻቸው ጋር በመሆን አሳልፈናል።በዚህም ለልጆቻችን  ሙሉ የትምህርት ቁሳቁስና ለአሳዳጊ ቤተሰቦቻቸው የአውደ ዓመት መዋያ አበርክተናል
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
13
33
113
@birtukanayano
Ambassador Birtukan Ayano
2 years
ዛሬ በተደረጉ 3 በረራዎች ከ 1ሺህ 70 በላይ ዜጎቻችን ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል። @AbiyAhmedAli @DemekeHasen @RedwanHussien @ErgogieTesfaye
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
4
27
110
@birtukanayano
Ambassador Birtukan Ayano
1 year
እንኳን ደስ አለን! ከተባበርን የማናሳካው ነገር እንደሌለ የድል ታሪካችን ምስክሮች ናቸው !ዛሬም የተደገመው ታሪክ ይሄው ነው! በአንድ ጀንበር 500 ሚ. ችግኝ ለመትከል በመንግስት የቀረበውን አገራዊ ጥሪ በመቀበል በህብር ማሳካት ተችሏል @AbiyAhmedAli
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
1
21
112
@birtukanayano
Ambassador Birtukan Ayano
7 months
Ethiopia is a country with many years of experience in foreign relations and diplomacy. An exhibition that depicts this fascinating history from ancient  to the present  and explores the potential for future diplomatic activities has been officially opened today. 2/1
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
12
52
112
@birtukanayano
Ambassador Birtukan Ayano
2 years
Pleased to welcome H.E. @RupakChatto , President of @ForumFed to #Ethiopia & visit the magnificent #Entoto Park with him, H.E. Zahara Umed, Deputy Speaker of Ethiopia’s House of Federation & Mr. Shawn Houlihan #Africa Senior Director for Forum of Federation.
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
6
43
111
@birtukanayano
Ambassador Birtukan Ayano
2 years
ዛሬ የንጉስ አባ ጂፋር መናገሻ በሆነችው ታሪካዊቷ የጂማ ከተማ በመገኘት ኢትዮጵያ ለእስልምና እምነት እና እድገት ያበረከቱትን አስተዋፆ በሚመለከት የሀ ምክክር አድርገናል። @AbiyAhmedAli @DemekeHasen 👇
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
17
16
110
@birtukanayano
Ambassador Birtukan Ayano
2 years
#AU የሚሰሩ ኢትዮጵያውያን በአማራና አፋር ክልሎች የወደሙ የትምህርት ተቋማትን  መልሶ ለመገንባት  ያሰባሰቡትን ከ725 ሺህ ብር በላይ የገንዘብ ድጋፍ ተረክበናል። @AbiyAhmedAli @DemekeHasen @BerhanuNegaB 👇
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
2
38
111
@birtukanayano
Ambassador Birtukan Ayano
2 years
ዛሬ በተደረጉ ሶስት የተለያዩ በረራዎች በሳኡዲ አረቢያ በችግር ውስጥ የነበሩ ዜጎቻችን ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል። @AbiyAhmedAli @DemekeHasen @RedwanHussien @ErgogieTesfaye
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
7
9
110
@birtukanayano
Ambassador Birtukan Ayano
2 years
ዛሬ በ5ኛ ቀን ውሏችን- ለአምባሳደሮችና ባለቤቶቻቸው በፕርቶኮልና ኤ-ቲኬት ጉዳዮች ላይ ስልጠና ተሰጥቷቸዋል። ስልጠናው የሚሄዱበትን አከባቢ ስርዓትና ፕሮቶኮሎች ተገንዝበው በመልካም ግንኙነት ተልዕኳቸውን በስኬት እንዲወጡ የሚያግዝ ነው።
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
9
19
108
@birtukanayano
Ambassador Birtukan Ayano
2 years
ለአምባሳደሮች የሚሰጠው ስልጠና በ2ኛ ቀኑ " ዲፕሎማሲና አለም አቀፍ ግኑኝነት" በሚል ርዕሰ ጉዳይ ቀጥሎ ውሏል። ስልጠናው በውጭ ግኑኝነትና ዲፕሎማሲ ዘርፍ ከ30 ዓመታት በላይ ልምድ ባላቸው አምባሳደሮች የተሰጠና ልምዳቸውን ያጋሩበት ነው።
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
7
23
108
@birtukanayano
Ambassador Birtukan Ayano
2 years
በሳዑዲ አረቢያ በችግር ውስጥ የሚገኙ ዜጎቻችንን ወደ አገራቸው  የማስመለስ ስራ እንደገና ለማስጀመር ለዚህ ተብሎ ከተቋቋመው ብሄራዊ ኮሚቴ አባላትና የስራ ሀላፊዎች ጋር በመሆን በጊዚያዊ መጠለያ ጣቢያ ያለን ሁኔታ ተመልክተናል። 2/1 @AbiyAhmedAli
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
2
28
103
@birtukanayano
Ambassador Birtukan Ayano
2 years
ለተከታታይ ሶስት ሳምንታት እንጦጦ በሚገኘው የአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ  ለዲፕሎማቶች  ሲሰጥ የነበረው ስልጠና  ዛሬ ክቡር @DemekeHasen በተገኙበት ተጠናቋል ። @AbiyAhmedAli
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
5
29
106
@birtukanayano
Ambassador Birtukan Ayano
2 years
በዛሬው እለት 1ሺህ 31 ዜጎቻችን ከሳኡዲ አረቢያ ወደ ሀገራቸው የተመለሱ ሲሆን ሁሉም ወንዶች ናቸው። @AbiyAhmedAli @DemekeHasen @RedwanHussien @ErgogieTesfaye
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
4
16
101
@birtukanayano
Ambassador Birtukan Ayano
2 years
ዛሬ ከሳኡዲ አረቢያ በተደረጉ ሶስት በረራዎች በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የሰነበቱ  1,128 ዜጎቻችን ወደ ሀገራቸው የተመለሱ ሲሆን ሁሉም ወንዶች ናቸው። @AbiyAhmedAli @DemekeHasen @RedwanHussien @ErgogieTesfaye
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
5
24
99
@birtukanayano
Ambassador Birtukan Ayano
8 months
Visitors Appreciating the Ethiopian pavilion that showcase an impressive Green Legacy achievements on Dubai COp-28. @AbiyAhmedAli @expocitydubai
8
37
97
@birtukanayano
Ambassador Birtukan Ayano
2 years
We are pleased to welcome #Djibouti #Government Ruling Party #RPP , S.G and Minister Of Economy and Finance , H.E Mr. Ilyas Moussa Dawaleh and his delegation. The delegation will attend the 1st #Prosperity Party Conference, which begins tomorrow. @AbiyAhmedAli @DemekeHasen
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
8
25
95
@birtukanayano
Ambassador Birtukan Ayano
1 year
36ኛው የአፍሪካ ህብረት ጉባኤ በሰላም ተጀምሮ በስኬት እንዲጠናቀቅ አስተዋጽኦ ላደረጉ ተቋማት ትላንት ምሽት ክቡር @DemekeHasen በተገኙበት የምስጋና መርሃግብር ተከናውኗል። 1/2 @AbiyAhmedAli
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
5
14
97
@birtukanayano
Ambassador Birtukan Ayano
2 years
ዛሬ በ4ኛ ቀን ውሏችን - የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክ ሚ/ር ክብርት @dagmawit_moges ስለ መ/ያቤታቸው ብሄራዊ ፖሊሲና አማራጭ ሁኔታዎች ገለፃ አድርገውልናል። ዘርፉን ማስተዋወቅና ኢንቨስትመንትን መሳብ በሚያስችል ሁኔታ ላይ ውይይት አከናውነናል።
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
5
17
93
@birtukanayano
Ambassador Birtukan Ayano
2 years
I am pleased to participate in the 9th High-Level Seminar of @AU - PSC held in Oran, #Algeria .The seminar reaffirms our commitment to work together in the pursuit of continental peace and security in Africa. @AbiyAhmedAli @DemekeHasen @AUC_MoussaFaki
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
8
18
93
@birtukanayano
Ambassador Birtukan Ayano
2 years
አዲስ የተሾሙ አምባሳደሮች በክብርት @SahleWorkZewde ፊት ቀርበው ቃለ-መሐላ ፈፅመዋል። ክብርት ፕሬዝዳንት እና ክቡር አቶ @DemekeHasen ለአምባሳደሮቹ የስራ መመርያ ሰጥተዋል። @AbiyAhmedAli @POEthiopia
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
1
24
92
@birtukanayano
Ambassador Birtukan Ayano
3 years
ዛሬ በኢፌዲሪ የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት የውጭ ግኑኝነትና የሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አባላት ለነበሩ የምስጋና ፕሮግራም አዘጋጅተናል።በቆይታችሁ ላደረጋችሁት መልካም ስራ ሁሉ በሚኒስቴር መስርያቤታችንና ተጠሪ ተቋማቱ ስም ምስጋናዬን አቀርባለሁ
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
3
10
89
@birtukanayano
Ambassador Birtukan Ayano
2 years
#UAE የሚኖሩ ዳያስፖራ አባላት & ምሁራን ያሰባሰቧቸውን 15 ሺህ  መጻሕፍት ለአብርሆት ቤተ መጻሕፍት እና ለ3 ዩኒቨርሲቲዎች አስረክበናል።ትውልድ የሚቀረፅበትን ዘመን ተሻጋሪ ሀብት በማበርከታችሁ የላቀ ምስጋና ይገባችኋል @AbiyAhmedAli @DemekeHasen
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
0
19
87
@birtukanayano
Ambassador Birtukan Ayano
1 year
Ethiopia & Italy enjoy a longstanding bilateral re/ship that is a century old . Had a fruitful discussion with H.E Edmondo Cirielli,Deputy FM of Italy, on a pivotal issues of common interests. We have agreed to continue to work together to further cement our ties & enhance corp .
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
3
21
80
@birtukanayano
Ambassador Birtukan Ayano
3 years
"እኔም ለወገኔ" በሚል መሪ ቃል በተዘጋጀው የበጎ ተግባር ላይ ተገኝተን 15 ህፃናትን ለማገዝ ተረክበናል።ሚኒስቴር መስርያ ቤታችን ከዚህ ቀደምም በተመሳሳይ 14 ህፃናትን ተረክቧል።29ኙም ህፃናት በአሳዳጊዎቻቸው እጅ ሆነው እንክብካቤ ይደረግላቸዋል።
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
0
14
78
@birtukanayano
Ambassador Birtukan Ayano
2 years
በሳኡዲ አረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 1,254 ዜጎቻችን ዛሬ ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል። ከነኚህም ውስጥ 764 ወንዶች ሲሆኑ 340 ሴቶች ቀሪዎቹ ህፃናት ናቸው። @AbiyAhmedAli @DemekeHasen @RedwanHussien @ErgogieTesfaye
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
5
11
80
@birtukanayano
Ambassador Birtukan Ayano
1 year
Met and had a fruitful discussion with Mr. Carl Skau, Vice President of the @WFP ,  at his office, WFP Headquarters in Italy, Rome.We have pledged to strengthen and magnify our partnership. @AbiyAhmedAli @DemekeHasen
Tweet media one
Tweet media two
9
22
81
@birtukanayano
Ambassador Birtukan Ayano
2 years
እንኳን ደስ አለን። በአፍሪካ ዋንጫ የማጣርያ ጨዋታ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ባስገኘው ድል ኮርተናል።
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
3
1
80
@birtukanayano
Ambassador Birtukan Ayano
1 year
42ኛውን የአፍሪካ ህብረት አስፈፃሚ ም/ቤት መደበኛ ስብሰባ እና 36ኛውን መደበኛ የመሪዎች ጉበኤ በማስመልከት በሆቴልና ቱሪዝም ዘርፍ እየተደረጉ ባሉ ዝግጅቶች ላይ ዛሬ ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት አካሂደናል። @AbiyAhmedAli @DemekeHasen
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
6
16
76
@birtukanayano
Ambassador Birtukan Ayano
1 year
We are proud of the #HalalaKela Resort, one of @AbiyAhmedAli distinctive flagship projects as part of the "Dine for #Ethiopia " initiative. Indeed, another step has been made to boost the number of tourist attractions in Ethiopia! 👇👇
79
25
75
@birtukanayano
Ambassador Birtukan Ayano
3 years
አትሌት ለተሰንበት ግደይ በቶኪዮ ዛሬ 10,000 ሜትር ርቀት የምትችይውን ጥረት በሙሉ አድርገሽ ለኢትዮጵያ ተጨማሪ ሜዳሊያ በማስገኘትሽ ኮርተንብሻል።እናመሰግናለን👏🙏🙏
Tweet media one
2
7
67
@birtukanayano
Ambassador Birtukan Ayano
1 year
ለክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ. መልካም በዓል ይሁንላችሁ Hordooftoota Amantaa Kiriistaanaa Maraan Baga Du'aa Ka'u Goftaa Iyyasuus Kiriistoosin Nagaan Geessan Nagaan Geenye!! Ayyaana Gaarii Siniif Haa Ta'u.
8
8
72
@birtukanayano
Ambassador Birtukan Ayano
2 years
The African youth meeting, organized on the initiative of H.E. P.M. @AbiyAhmedAli , concluded, confirming # Ethiopia's unwavering stances on African brotherhood. @DemekeHasen @SahleWorkZewde @AUC_MoussaFaki @_AfricanUnion @AUYouthProgram @FitsumAdela
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
3
23
69
@birtukanayano
Ambassador Birtukan Ayano
2 years
ትላንት ከምሳ ዕረፍት በኋላ በቀጠለው ቆይታችን በሰው ሀብት አስተዳደር ፣ በተቋማዊ ለዉጥና ትግበራ ላይ እንዲሁም የፋይናንስ አስተዳደርን በሚመለከት በ ለአምባሳደሮች ገለፃ ተደርጓል። @AbiyAhmedAli @DemekeHasen
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
3
19
69
@birtukanayano
Ambassador Birtukan Ayano
2 years
መጽሐፍ አዘጋጅቶ ለንባብ ማቅረብ የተለየ ትኩረት የሚጠይቅ እና  አድካሚ ጉዞ መሆኑን ሁሉም የሚገነዘበው ሀቅ ነው። ሴት እና የልጆች እናት ሆኖ የቤተሰብ ሀላፊነትን በበላይነት ተሸክሞ መጵሐፍ ለማዘጋጀት ብዕር ማንሳት ግን ጀግንነት ነው።
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
2
8
68
@birtukanayano
Ambassador Birtukan Ayano
2 years
10ኛ ቀኑን በያዘው  የአምባሳደሮች  ስልጠና  የዜጋ ተኮር ዲፕሎማሲ እና የዳያስፖራ ተሳትፎ ስራዎችን አጠናክሮ ማስቀጠል በሚቻልባቸው ሁኔታ ላይ ጥሩ ቆይታ ተደርጓል። @AbiyAhmedAli @DemekeHasen @RedwanHussien @mfaethiopia
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
11
13
67
@birtukanayano
Ambassador Birtukan Ayano
7 months
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ ! መልካም በዓል! Hordooftoota Amantaa Kiriistaanaa Maraan Baga Guyyaa Dhaloota Kiriistoosin Nagaan Geessan !Ayyaana Gaarii Siniif Haa Ta'u!
3
6
65
@birtukanayano
Ambassador Birtukan Ayano
1 year
Pleased to participate & share my experience on the importance of Women Diplomats Association, that I had been actively participating during my tenure of Ethiopian Ambassador to Canada at a remarkable gathering of Women Diplomats, aimed to establish WDA in Addis.1/2
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
4
14
67
@birtukanayano
Ambassador Birtukan Ayano
2 years
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ። መልካም በዓል። Hordoftoota Amantaa Kiristaanaa Hundaaf Baga Ayyaana Masqalaa Nagaan Geessan! Ayyaana Gaarii!
Tweet media one
4
9
65
@birtukanayano
Ambassador Birtukan Ayano
2 years
ኢትዮጵያ ታመስግን🙏 ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር @AbiyAhmedAli "ኢትዮጵያ ታመስግን” በሚል ያቀረቡትን ብሄራዊ ጥሪ በመቀበል  ዛሬ ክብርት @SahleWorkZewde ክብርት @ashenafi_meaza እና ክብርት @ErgogieTesfaye በተገኙበት መርሃግብሩን አከናውነናል።
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
5
10
66
@birtukanayano
Ambassador Birtukan Ayano
2 years
የ "ከኢድ እስከ ኢድ" ዝግጅት  አካል የሆነዉ  ታላቁ የጎዳና ላይ አፍጥር ፕሮግራም በስኬት ተከናውኖ በሰላም ተጠናቋል። ዝግጅቱ በሰላም እንዲጠናቀቅ ትብብር ላደረጋችሁ ሁሉ ኮሚቴው  ላቅ ያለ ምስጋና  ያቀርባል።1/2
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
2
9
62
@birtukanayano
Ambassador Birtukan Ayano
1 year
አረንጓዴ አሻራ የማኖር መርሃግብራችንን በዛሬው ዕለትም በመቀጠል በድሬዳዋ የነጻ ንግድ ቀጠና ቅጥረ ግቢ ውስጥ ከከተማው አስተደዳደር ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች ጋር አኑረን በንግድ ቀጠናው የተከናወኑ የልማት ስራዎችን ጎብኝተናል። @AbiyAhmedAli
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
0
13
65
@birtukanayano
Ambassador Birtukan Ayano
3 years
"የኢትዮጵያ ህዝብ በሁሉም መልኩ ተባብሮ ሲሰራ ውጤቱ ድል ነው" @AbiyAhmedAli
Tweet media one
0
13
61
@birtukanayano
Ambassador Birtukan Ayano
1 year
ታሪካዊውን ቀን በታሪካዊቷ ከተማ! የው/ጉ/ ሚኒስቴርና ተጠሪ ተቋማት የስራ ሃላፊዎችና ሰራተኞች ከሀረሪ ክልል ፕሬዝዳንት ክቡር ኦርዲን በድሪ እና ሌሎችም ከፍተኛ ሃላፊዎች ጋር በመሆን የአረንጓዴ አሻራችንን በሀረር ከተማ አኑረናል! @AbiyAhmedAli
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
0
17
61
@birtukanayano
Ambassador Birtukan Ayano
2 years
Statement on the Resumption of Humanitarian aid and Service.👇 @FdreService @AbiyAhmedAli @DemekeHasen
Tweet media one
5
25
59
@birtukanayano
Ambassador Birtukan Ayano
1 year
I joined the Commemoration of the 29th Anniversary of the Genocide Against the Tutsi in Rwanda @_AfricanUnion . What happened is a scar on the conscience of humanity & it’s the time to renew our collective commitment to prevent the crime of genocide. It should never happen again.
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
16
25
59