ራስ መኮንን😎 Profile Banner
ራስ መኮንን😎 Profile
ራስ መኮንን😎

@ZHossana3

17,019
Followers
2,721
Following
2,319
Media
9,144
Statuses

እኛኮ ጀሌ አይደለንም እንደማንም በምንም ያለ ረዕይማ አንኖርም😒

መስቀሉ ስር ነኝ🫶🏻
Joined March 2019
Don't wanna be here? Send us removal request.
Pinned Tweet
@ZHossana3
ራስ መኮንን😎
2 years
ኦርቶዶክስ ሀገር ናት 💚💛❤
Tweet media one
50
118
1K
@ZHossana3
ራስ መኮንን😎
2 years
በ14 ሰአት live ቆይታ 1.4ሚልዮን ዶላር ምን ይባላል?? እጅ ከመንሳት ውጭ🙏🙏
Tweet media one
32
123
1K
@ZHossana3
ራስ መኮንን😎
2 years
በሶማሊያ ክልል አንድም ከኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ሕጋዊ ዕውቅና የሌላቸው አካላት ወደ ክልሉ እግራቸውን እንዳያነሱ ።
Tweet media one
Tweet media two
39
243
1K
@ZHossana3
ራስ መኮንን😎
2 years
ፈገግ አሉልንኮ😊🙏
Tweet media one
18
109
970
@ZHossana3
ራስ መኮንን😎
2 years
እንዲ አይነት ጀግኖች ተፈጥረዋል ትብብር የለንም ተዋህዶን ከማያከብር ጋ🙏🙌
72
280
924
@ZHossana3
ራስ መኮንን😎
9 months
Henok Haile እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ! ❤❤
Tweet media one
9
60
920
@ZHossana3
ራስ መኮንን😎
2 years
"ይኸው VPN መጫን አይችሉ በየኮመንት መስጫው ሚሰድበኝ ካድሬ ጠፋኮ😆😆
44
35
901
@ZHossana3
ራስ መኮንን😎
3 years
ከጦር ሀይሎች አምባሳደር ሚሰራውን ታክሲ ማን አሉት?? #ባጫ #ደበሌ 😂😂
44
67
882
@ZHossana3
ራስ መኮንን😎
2 years
ሰበር ዜና ‼️ ቅዱስ ሲኖዶስ መንግስት የቤተ ክርስቲያኒቱን መብት የማያስከብር ከሆነ ከቅዱሳን ፓትርያርኩ ጀምሮ መላው ኦርቶዶክሳውያን የሚሳተፉበት ሰላማዊ ሰልፍ በመጥራት በደሉን ለዓለምዓቀፉ ማኅበረሰብ እንደሚገልጽ አስታወቀ !
Tweet media one
34
228
888
@ZHossana3
ራስ መኮንን😎
2 years
እኔስ ተክልዬን እወደዋለሁ ........💚💛❤️
Tweet media one
23
61
877
@ZHossana3
ራስ መኮንን😎
2 years
ነፃ የጥብቅና አገልግሎት በአዲስ አበባ ከተማ ጥቁር ልብስ በመልበሳችሁ ምክንያት በመስሪያ ቤታችሁ ችግር ለደረሰባችሁና ለሚደርስባችሁ ወገኖቼ "በነፃ" የጥብቅና አገልግሎት እንደምሰጣችሁ አሳውቃለሁ:: ጠበቃ እና የሕግ አማካሪ @Desu Fikriel Share
Tweet media one
12
251
880
@ZHossana3
ራስ መኮንን😎
2 years
ቤተ መቅደሱን ስትመኙ ⛪ ቤተ መንግሥቱን እንዳታጡ ‼️
34
113
837
@ZHossana3
ራስ መኮንን😎
1 year
ዛሬም እንደ ትናንቱ አባቶቻችንን እንታዘዛለን።እዝች ሀገር ላይ የቀረችን ብቸኛ እና የመጨረሻ ተስፋችን እምነታችን ናት። ይህንን እወቁ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ!
Tweet media one
26
250
800
@ZHossana3
ራስ መኮንን😎
2 years
ማህበረ ቅዱሳን እርጋታቹ ስክነታቹ መንፈስን ያረጋጋል የቤ/ያን ድጋፍ የሆነውን ማህበር አምላክ ይጠብቅልን🙏🙏🥰
Tweet media one
19
57
805
@ZHossana3
ራስ መኮንን😎
2 years
🙏
Tweet media one
21
64
795
@ZHossana3
ራስ መኮንን😎
2 years
እኔ ልጥቆር እኔ ማቅ ልልበስልሽ የኔ መሸሸጊያ የኔ መደበቂያ ከነሃጢያቴ ሳትጠየፊ ያቀፍሽኝ ከአምላኬ መታረቂያዬ እኔ ማቅ ልልበስልሽ ይሄ ሁሉ የኔ ሀጢያት ውጤት ነው 🥺 💚💛💔❕
Tweet media one
21
199
796
@ZHossana3
ራስ መኮንን😎
2 years
አንተ ዘመኑን ዋጅተህ ወጣቱ ሀይማኖቱን በልማድ ሳይሆን በእምነትና በእውቀት አፅንቶ እንዲይዝ ድጋፍ ሆነሀልና የቅዱሳን ሰላምና በረከታቸው በቤትህ ይሙላ💚💛❤
Tweet media one
16
52
772
@ZHossana3
ራስ መኮንን😎
1 year
ይህ ወጣት ቤት ለፈረሰባቸው ዜጎች ድምፅ ለመሆን ብቻውን ሰላማዊ ሰልፍ እያደረገ ነው። እናመሰግናለን ወንድማለም 🙏
Tweet media one
5
90
767
@ZHossana3
ራስ መኮንን😎
2 years
♦ " ጥቁር ለብሶ ያየሁት ሁሉ ፤ እንደ እናቴ ልጅ ነው የማየው !! " ለካስ የአንድ ቤ/ክ ልጆች ነን🙌🙏
11
87
734
@ZHossana3
ራስ መኮንን😎
2 years
«የእናቴን ቁራሽ እንጀራ እንኳን አጣጥሜ አልቀመስኩም፤ በቤተክርስቲያን ቁራሽ ነው እኔ ያደኩት። ብፁዕ አቡነ ቀውስጦስ 😢😢
Tweet media one
2
82
723
@ZHossana3
ራስ መኮንን😎
2 years
ቃናዎች🙏
Tweet media one
11
100
709
@ZHossana3
ራስ መኮንን😎
1 month
ኢትዮጵያ በፓራሊምፒክ የመጀመርያውን ወርቅ በአትሌት ትዕግስት በ1500 ሜትር አግኝታለች። 💚💛❤ 16🙏
Tweet media one
1
44
731
@ZHossana3
ራስ መኮንን😎
4 years
አሜርካ ዲቪ እንዳንሞላ እንጂ ውሀ እንዳንሞላ ልትከለክለን አትችልም💚💛❤
9
54
697
@ZHossana3
ራስ መኮንን😎
2 years
አያችሁ? መረጃ በቶሎ በቶሎ ስናጋራ እንደዚህ ህዝብ በብዛት ተሰባስቦ ቤተክርስትያናችንን መታደግ እንችላለን። የአየር ጤና ኪዳነምህረት ልጆች ኮርተንባችኋል 🖤☦️
3
87
693
@ZHossana3
ራስ መኮንን😎
3 years
ህዝበይ🤒😂😂
Tweet media one
109
59
671
@ZHossana3
ራስ መኮንን😎
2 years
💔
Tweet media one
9
100
691
@ZHossana3
ራስ መኮንን😎
1 year
♦የዋልድባ መነኮሳት በቅዱስ ሲኖዶስ ፊት፤ ትሕትና🙏😘
Tweet media one
33
90
690
@ZHossana3
ራስ መኮንን😎
2 years
የአማራ ክልል የፓለቲካው ጨዋታው የገባው ይመስላል። የታሰሩትን ከመፍታት ጀምሮ የተገፉትን መመለስ ጀምሯል። ክልሉ አቶ ዮሐንስ ቧያሌውን በም/ርዕሰ መሰተዳድር ማዕረግ የአማራ ክልል ፕሬዚዳንት ልዩ አማካሪ አድርጎ መሾሙ ተሰምቷል።
Tweet media one
47
78
686
@ZHossana3
ራስ መኮንን😎
2 years
አለም እንዲ ናት ደምህን መጣ ትጠቀምብሀለች ትንሽ ስህተት ስትሰራ አሸቀንጥራ ትጥልሀለች EBS ልጅቷን ወደ ስራ መልሷት የሰው ፍፁም የለም❗❗
Tweet media one
92
91
663
@ZHossana3
ራስ መኮንን😎
1 year
ሀዋሳ 💚💛❤️
Tweet media one
4
54
663
@ZHossana3
ራስ መኮንን😎
2 years
ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ
Tweet media one
19
90
667
@ZHossana3
ራስ መኮንን😎
3 years
ምን አስበህ ነው የrussiaን ባንድራ የያዝከው እለዋለሁ? ወርዶ ከቀጀላ ጋር ከመበሻሸቅ ከአሜርካ ጋ መበሻሸቅ ይሻላል😂 የሸገር ልጅ ቅኔው ከባድ ነው 💚💛❤
Tweet media one
16
64
648
@ZHossana3
ራስ መኮንን😎
2 years
አይናችን ወደ ቤተ ክርስትያናችን! ጆሯችን ወደ ሲኖዶሳችን! በየገፃችሁ ውሰዱት!
Tweet media one
5
219
645
@ZHossana3
ራስ መኮንን😎
2 years
ቴዲ ሚሳኤሉን አስወንጭፎዋል🥰✌🏿
Tweet media one
26
112
644
@ZHossana3
ራስ መኮንን😎
2 years
የሻሸመኔ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን አገልጋይ የነበሩት ቄስ ሀረገወይን አርፈዋል፡፡አባታችን በፀጥታ አስከባሪዎች በደረሰባቸው ከባድ ድብደባ ነው ሰማእት የሆኑት፡፡
Tweet media one
45
212
639
@ZHossana3
ራስ መኮንን😎
2 years
በቦረና ያለው ድርቅ እና ረሀብ በታሪካችን ያላየነው ነው። ጎረቤቶቻችን እነ Kenya ለዚሁ ድርቅ እና ረሀብ ብሄራዊ የፀሎት አዋጅ እስከማወጅ ደርሰዋል and here we are..... we dont even talk about it 💔 Borena People need our help ❤
Tweet media one
25
188
638
@ZHossana3
ራስ መኮንን😎
2 years
የአይን ብሌንህ ተነክቶ ምን እንቅልፍ አለ ??? ቤተክርስቲያንህን ጠብቅ‼️🙏
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
16
105
640
@ZHossana3
ራስ መኮንን😎
2 years
የጉዋደኛህን ትኩስ ሬሳ አስቀምጠህ ማገልገል💔 ሞትን በዚህ ደረጃ መናቅ💔🙏
Tweet media one
13
119
636
@ZHossana3
ራስ መኮንን😎
9 months
ጉዞ ወደቁልቢ ቅዱስ ገብርኤል ! በረከታችሁ ለኔም ይድረሰኝ🤲
Tweet media one
12
32
638
@ZHossana3
ራስ መኮንን😎
2 years
አወቃችሁት? ኢቲቪ ላይ ችሎት ሚባል ፕሮግራም ሚያዘጋጀው? የህግ ጠበቃ በክፉ ቀን እውቀቱን ለቤተክርስቲያን አስራት አድርጎ አቅርቦዋል 🙏 ልጆች አሉዋት ቤተክርስቲያን😊
Tweet media one
11
84
642
@ZHossana3
ራስ መኮንን😎
2 years
ጅጅጋ🙏
Tweet media one
3
45
640
@ZHossana3
ራስ መኮንን😎
2 years
18 አመት እየሱስን ሲሰብክ ኖሮ እራሱ እየሱስን መረዳት አቅቶት ተሳስቻለው ያለ ድንዝዝ ፍጥረት ፊደል ፈጥራ ቀን ቀምራ ወንጌልን ከነትውፊቱ የሰጠችን ቅድስት ቤ/ክያን እና አስተምሮቷን ለመነቅፍና ለማጣመም መነሳትህ የብልግናህን ጥግ ያሳየናል😶😶
Tweet media one
117
102
623
@ZHossana3
ራስ መኮንን😎
2 years
Internet ተዘግቶአል ምንም ሊያደርጉ ይችላሉ እንዳትረሱ ቤተርክስቲያን እሁድ ጠዋት ቀጥራናለች እዛው እንገናኝ ወልደ አማኑኤል ብላቹ በፀሎታቹ አስቡኝ🙏
16
97
611
@ZHossana3
ራስ መኮንን😎
2 years
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ስለ ወቅታዊው የቤተ ክርስቲያን ሁኔታ ከሰጡት ማብራሪያ እንደተረዳሁት ኦርቶዶክሳውያን ረዥም ትግል ከፊታችን እንደሚጠብቀን እና ለዚያ መዘጋጀት እንዳለብን ነው፡፡
Tweet media one
58
142
599
@ZHossana3
ራስ መኮንን😎
2 years
በምድር ላይ ሚስቱን ተከራክሮ ያሸነፈ ብቸኛው ግለሰብ💛
Tweet media one
24
18
582
@ZHossana3
ራስ መኮንን😎
2 years
ትዊተር ላይ ያላችሁ የእናቴ የተዋህዶ ልጆች መጀመርያ አንድነታችንን አንተው ሁለተኛ ገና ትግላችን ጀመረ እንጂ አላበቃም ነገ 3 ሰአት አባቶቻችን ሚሉንን እንሰማለን 3ኛ ግን ምን ተማርን? ቤ/ያናችንን ያስደፈርን እኛ አይደለንምን?? ምን ተማርን???
Tweet media one
29
102
595
@ZHossana3
ራስ መኮንን😎
2 years
በዚ መጥፎ ዘመን ብዙ ክፉ ነገር አይቻለሁ በህልሜ እንኩዋ ሰሞኑን የሚያባንነኝ ካህኑን የመታው....😢😢 ጌታ ሆይ እባክህን ይቅር በለን እባክህን ታረቀን🙏
Tweet media one
27
95
573
@ZHossana3
ራስ መኮንን😎
4 years
በ3 ቦዲ ጋርድ ታጅቦ የገባው ሰባኪ "የስብከቴ ርዕስ እግ/ር እረኛዬ ነው ነው" ሲል ተነስቼ ወደ ቤቴ 🏃🚶🏃😏
20
16
570
@ZHossana3
ራስ መኮንን😎
3 years
መዳኒት ስለምወስድ ነው ማልፆመው ትላለች ለአይኗ ጠብታ እያረገች😂😂. ኧረ እየሄድሽ🚶🚶🚶
21
29
566
@ZHossana3
ራስ መኮንን😎
2 years
አንገት ማስደፋት አደል ምንችለው ይኸው አስደፍተናታል ያለምንም ጥፋቷ .... ቢሆንም ህይወት ይቀጥላል በይ ቀና😎
Tweet media one
Tweet media two
82
48
549
@ZHossana3
ራስ መኮንን😎
2 years
በመምህር ምህረትአብ የሚሸበረው ዲያብሎስ ብቻ ነዉ!!
Tweet media one
18
98
551
@ZHossana3
ራስ መኮንን😎
2 years
የብልጽግና #አባል ወይም #ደጋፊ መሆን ለነፍስ አባታችን ልንናገረው የሚገባ ትልቅ ሀጢያት ነው። ትንግርቱ ገ/ፃዲቅ
Tweet media one
20
66
556
@ZHossana3
ራስ መኮንን😎
1 year
ዛሬ ሀዋሳ ሊቀ መልአክ ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን 🙌 💚💛❤️ ሀገራችንን ይጠብቅልን🙌
Tweet media one
8
51
547
@ZHossana3
ራስ መኮንን😎
2 years
ልጅ እንደ ልጅ ቢያድግ ጥሩ ነው ባይ ነኝ😟
Tweet media one
84
19
526
@ZHossana3
ራስ መኮንን😎
2 years
አለም ሲያሳድድህ የአፄው ስርአት መሰለኝ በእንግድነት አክብሮ የተቀበለህና ነብስህን ያተረፈው🤒😎
Tweet media one
100
70
525
@ZHossana3
ራስ መኮንን😎
5 months
ልደትዬ ንግስ 💛👏
Tweet media one
3
42
542
@ZHossana3
ራስ መኮንን😎
2 years
ቀኑ ደብሮሀል? እያማረርክ ነው? የጎደለህ እንዳለ ነው ሚሰማህ? አደል ወንድማለም ተመስገን በል መተንፈስ የናፈቃቸው አሉና 🙌
Tweet media one
24
28
539
@ZHossana3
ራስ መኮንን😎
8 months
አባታችን እንኳን ለ82ኛ ዓመት ልደትዎ በሰላም አደረሰዎት😍😍 እድሜና ጤና ይስጥልን 🙏 መልካም ልደት!!
Tweet media one
2
35
543
@ZHossana3
ራስ መኮንን😎
2 years
መምህር Taye Bogale just raised more than 4 million Birr for our people in Borena ❤ Respect 👍
Tweet media one
8
38
537
@ZHossana3
ራስ መኮንን😎
9 months
ጌታችን ሆይ ማረን🤲
Tweet media one
1
19
535
@ZHossana3
ራስ መኮንን😎
3 months
ባለሃብቱ አቶ ሳሙኤል ከ2 ሚሊዮን ብር በላይ ገንዘብ ወጭ በማድረግ፣ ለሐዋሳ ደ/ም/ቅዱስ ገብርኤል ገዳም ከ1300 ካሬ ሜትር በላይ ስፋት ያለው ምንጣፍ ገዝተው አበርክተዋል ለ8 ዓመታት አገልግሎት የሰጠው አሮጌ ምንጣፍ በአዲሱ ምንጣፍ ተተክቷል። ክበር🙏
Tweet media one
8
17
533
@ZHossana3
ራስ መኮንን😎
2 years
ይሄ የሚቀመጥ የልጅልጅ የሚያየው ለሌላ ጥጋበኛ ማስጠንቀቂያ የሆነ ታሪካችን ነው !! 😍😍😍
Tweet media one
3
92
523
@ZHossana3
ራስ መኮንን😎
2 years
ድጋሚ ሿሿ ተሰራን ብለህ ከመነፋረቅህ በፊት የጃዋርን የትላንት ቃለመጠይቅ ሳይሆን. እሱ የሚመራውን የOMN ዜናዎች እሱ የሚመራውን የኦፌኮ መግለጫዎች. ተመልከት ከ150 አመት በፊት ከሞተው ምኒልክ ጋ ሳይታረቅ አስታራቂ ለመምሰል መጋጋጥ አይዋጥልኝም❗
Tweet media one
31
112
520
@ZHossana3
ራስ መኮንን😎
2 years
ድምፃዊ ተፈራ ነጋሽ😊 Automatic ላይ እድርገህ ረስተኸው ነው?🙌
Tweet media one
86
25
515
@ZHossana3
ራስ መኮንን😎
2 years
ኢንተርኔታችን የቤተክርስቲያን ደውል ነው!
7
90
503
@ZHossana3
ራስ መኮንን😎
2 years
ለምን ነበር የሞቱት???🥹
Tweet media one
50
115
508
@ZHossana3
ራስ መኮንን😎
1 year
የእረፍቴ ቦታ ደጅሽ ነው😍 #ሀምሌ 1😊 ማርያም ሆይ ወሩን ባርኪልን 🙌
Tweet media one
11
30
505
@ZHossana3
ራስ መኮንን😎
2 years
እንደ ኢሀፓ ስቲከርና መፈክር በድብቅ ሲለጥፍ አደረ😆😆 ህፃን መንግስት😆
13
80
500
@ZHossana3
ራስ መኮንን😎
2 years
የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ብጹእ አቡነ ሄኖክ ህዝብ በቦረና የተከሰተውን ችግር ለመቅረፍ እንዲረባረብ ጥሪ አቅርበዋል፡፡ በጣም ትክክል!!
Tweet media one
7
74
505
@ZHossana3
ራስ መኮንን😎
2 years
ከእጅህ አምልጠው ብቻ የእንጀራ ገመድህ እንዳይብጠስ😒😃😃
Tweet media one
61
9
501
@ZHossana3
ራስ መኮንን😎
2 years
ቴዲ ዮ የሚያስበረግገው መንግስት ነው እንግዲህ አስተዳድራለሁ ብሎ የተቀመጠው 😂😂😂
21
22
503
@ZHossana3
ራስ መኮንን😎
2 years
Dear ዶ/ር አብይ ላለፉት 17 ቀን ከሚዲያ በመጥፋት ለሰጡን ሀገራዊ ሰላምና መረጋጋት ከልብ እናመሰግናለን🙏 😎
27
21
478
@ZHossana3
ራስ መኮንን😎
2 years
ስምን መንግስት ያወጣዋል😎😛
Tweet media one
20
41
491
@ZHossana3
ራስ መኮንን😎
2 years
Confuse and convince part 2 😎
Tweet media one
119
59
498
@ZHossana3
ራስ መኮንን😎
2 years
ለምን ሰርጋቸውን በሰኔ ፆም ዋዜማ ማድረግ ፈለጉ??? ፍትሀ ነገስቱ በቅዱስ ቁርባን ከተጋቡ 40ቀን ተለያየተው በፆም ያሳልፉ ይላል👌🙏 ቤተክርስቲያንን አየሁዋት አወኳት ወደድኳት እንዲል ሊቁ ቅዱስ ያሬድ💚💛❤
Tweet media one
18
25
487
@ZHossana3
ራስ መኮንን😎
2 years
አክሱም🙏
Tweet media one
7
71
483
@ZHossana3
ራስ መኮንን😎
2 years
ፍልሰታ የልጅነት ትዝታችን 💚💛❤ ነሀሴ 1
Tweet media one
2
29
477
@ZHossana3
ራስ መኮንን😎
2 years
ስለቸርነትሽ እናቴ ነሽ ስለ ንግስትነትሽም እመቤቴ ነሽ😍🙏
Tweet media one
9
29
479
@ZHossana3
ራስ መኮንን😎
1 year
መቅዲዬ ስንት ነገር እንዳላየን ባልሽን ትደብቂናለሽ 🤔
Tweet media one
46
10
468
@ZHossana3
ራስ መኮንን😎
2 years
150 ሺህ ሰብስክራይበርስ ሳምንት ባልሞላ ጊዜ ውስጥ 391 ሺህ ላይ ደርሰናል ~ 110 ሺህ ይቀረናል በቃላችን መሰረት 500 ሺህ በቶሎ እንድረስና ቀጥለን ደግሞ የማሕበረ ቅዱሳንን ቻናል ዘመቻ እንቀላቀላለን። ሰብስክራይብ አድርጉ!
Tweet media one
9
119
471
@ZHossana3
ራስ መኮንን😎
2 years
🙌
Tweet media one
8
156
477
@ZHossana3
ራስ መኮንን😎
2 years
ትዕዛዝ የምንጠብቀው ከ5 ኪሎ እንጂ ከ4 ኪሎ አይደለም‼️
5
72
477
@ZHossana3
ራስ መኮንን😎
2 years
#ካህኑን በጥፊ የመታው ዳቢሎሥ እየተፈለገ ነው የሚሰራውም ጎሀ-ፂዮን ኬላ መሆኑ ተረጋግጧል ፤ የሚኖርበት አድራሻ የሚያውቅ ካለ የህግ ባለሙያዎች እየፈለጉት ስለሆነ መረጃውን በመጋራት ለሚያውቁት እናሳውቅ ። የካህኑ ህመም ካመመህ #ሼር
Tweet media one
Tweet media two
31
239
469
@ZHossana3
ራስ መኮንን😎
2 years
የአዲስ አበባ ጎዳና ላይ....😭😭😭
Tweet media one
23
94
471
@ZHossana3
ራስ መኮንን😎
10 months
"የጌታዬ እናት ድንግል ማርያም እጄን ይዛ ነው ከመከራ ያወጣችኝ ከዚህ በኋላ ወደ ሙዚቃ ህይወት አልመለስም። እመብርሃን ከብዙ ችግር አውጥታኛለች እርሷ ጋር ሄጄ ያለቀኩትን ለቅሶ ከዚህ በኋላማ እማለቅሰው አይመስለኝም" ። እምባ አባሹዋ እመብርሀን😍
Tweet media one
6
28
471
@ZHossana3
ራስ መኮንን😎
2 years
ለምን???
Tweet media one
7
78
468
@ZHossana3
ራስ መኮንን😎
6 months
የቦሌ መድሀኔአለም አስፓልት እድሳት ተደርጎለት ዛሬ ተመርቋል፡፡ያሳደሱት የሰንሻይን ባለቤት አቶ ሳሙኤል ናቸው፡፡ከ20 አመት በፊት አስፓልቱን ያሰሩትም ራሳቸው ነበሩ፡፡ መድሀኔአለም ይስጥዎት!! ነገ መድሀኔአለም እንደሆነ ይታወቃል፡፡ ab bela
Tweet media one
4
23
453
@ZHossana3
ራስ መኮንን😎
11 months
መድሃኒአለም የልባችንን ሸክም ያቅልልልን ላዘንን፣ ለተከፋን፣ ለተጨነቅን ዕረፍትን ሰላምን ይስጠን🙏 እንኳን አደረሳችሁ🥰
Tweet media one
5
33
446
@ZHossana3
ራስ መኮንን😎
9 months
የሁሉ ንጉስ #እየሱስ🙏
Tweet media one
4
12
452
@ZHossana3
ራስ መኮንን😎
1 year
ልደታ!
Tweet media one
3
18
453
@ZHossana3
ራስ መኮንን😎
2 years
ከአልጋችን ተስፈንጥረን እንነሳለን ቀኑ ማርያም መሆኑዋን ስናስብ ውስጣችንን ደስ ደስ ይለዋል ደጁዋ እንሳለምና ቀልብ ለራቃቸው ቀልብ እንድትሰጥልን ለማምነን ቀኑን እንጀምራለን🙏 በእንተ ማርያም መሀርነ ክርስቶስ🙌🙌
Tweet media one
2
18
445
@ZHossana3
ራስ መኮንን😎
2 years
እኔኮ በነሱ እድሜ ጥላዬን ለመርገጥ ስቃዬን ነበር ምበላው ዝናብ ሲዘንብ ጆሮዬን ዝግት ክፍት እያደረኩ ስጃጃል ነበርኮ😥😥
Tweet media one
51
10
444
@ZHossana3
ራስ መኮንን😎
2 years
አዋሽ ባንክ ጥቁር የለበሰ አይገባም አሉ አሉ፡፡ታዲያ እነሱ ምን ያርጉ አንተ ነህ ብርህን አስቀምጠህ ያቀበጥካቸው፡፡ብርህን አውጣ አካውንትህን ዝጋ፡፡አከተመ፡፡
17
88
442
@ZHossana3
ራስ መኮንን😎
2 years
ከሁሉም በፊት የተከበረው ፓርላማው የጠ/ሚሩን ጤንነት መርምሮ ቢያሳውቀን?🙏
Tweet media one
25
67
438
@ZHossana3
ራስ መኮንን😎
3 years
ድሮም ስንዴ መሀል እንክርዳድ አይጠፋም😎
Tweet media one
Tweet media two
27
35
433
@ZHossana3
ራስ መኮንን😎
2 years
በረከትሽ ይደርብን🙏
Tweet media one
12
94
438
@ZHossana3
ራስ መኮንን😎
9 months
የካ ሚካኤል🙏
Tweet media one
1
23
437
@ZHossana3
ራስ መኮንን😎
2 years
አባት😍
Tweet media one
8
27
440
@ZHossana3
ራስ መኮንን😎
2 years
የተዋህዶ ልጅ የ2ተኛው ክፍል ድራማ ካልገባህ አንዴ እችን በጥሞና አንብባትና ከተስማማህ ለወንድምህም አጋራው🙏
Tweet media one
Tweet media two
18
202
422
@ZHossana3
ራስ መኮንን😎
4 years
ከባንድራው ስር መሪው አለ 💚💛❤
Tweet media one
6
36
415