Tingirt Gebretsadik Tekle Profile Banner
Tingirt Gebretsadik Tekle Profile
Tingirt Gebretsadik Tekle

@TingirtTekle

1,080
Followers
40
Following
9
Media
54
Statuses

Right After Amhara, Ethiopia comes first!

Addis Ababa
Joined June 2023
Don't wanna be here? Send us removal request.
@TingirtTekle
Tingirt Gebretsadik Tekle
9 months
ሰላም ወዳጆች ከታች የምትመለከቱት የፌስቡክ ገጽ የኔ አለመሆኑን በተደጋጋሚ ገልጫለሁ። በማህበራዊ ሚዲያው ዘርፍ አንዳንድ አጠር ያሉ ሀሳቦችንና የየለት ፕሮግራሞችን ከማስተዋውቅበት ከዚህ የቴሌግራም አካውንት ()
Tweet media one
2
63
143
@TingirtTekle
Tingirt Gebretsadik Tekle
8 months
ሰበር ዜና! የአሜሪካው የካሊፎርኒያ ግዛት የአማራ ህዝብን የህልውና ትግል የሚደግፍ resolution አሳለፈ! ዝርዝር ዘገባውን የአማራ ብሮድካስት ማዕከል(Abc TV) በቀጥታ ይከታተላሉ! ሼር ይደረግ!
0
56
114
@TingirtTekle
Tingirt Gebretsadik Tekle
9 months
የፕሮፓጋንዳ ዘመቻው ዋነኛ ግቡ አማራውን ከአጥቂነት ወደ ተከላካይነት ማውረድ ነው። አብዛኛው የአማራ ልጅ እንዲህ ነኝ/እንዲያ ነኝ እያለ ራሱን ለራሱ ለአማራው ሲያስረዳ ይውላል። ከባድ ስህተት ነው። አማራ ማለት ራስህ ነህ። ለራስህ ብቻ ታመን።
1
19
61
@TingirtTekle
Tingirt Gebretsadik Tekle
6 months
Fake account ነው። ዛሬም በድጋሚ የሀሰት አካውንት መሆኑን እገልጻለሁ!
Tweet media one
0
25
59
@TingirtTekle
Tingirt Gebretsadik Tekle
8 months
በአማራነት ሰልፍ ውስጥ ብዙ ታዝቢያለሁ። መተረማመሱን በጥልቀት መርምሬዋለሁ። በንዴትና በብስጭት የተሰለፈውን ለመቁጠር ያዳግታል። በአንጻሩ ገብቶት የተሰለፈው በጣት የሚቆጠር ነው። እደግመዋለሁ...
1
12
32
@TingirtTekle
Tingirt Gebretsadik Tekle
7 months
0
11
17
@TingirtTekle
Tingirt Gebretsadik Tekle
6 months
ዛሬም በድጋሚ ይህ የሀሰት የፌስቡክ ገጽ የኔ አለመሆኑን እገልጣጻለሁ። ከዚህ በፊትም ከሁለት ግዜ በላይ ይህንኑ ጉዳይ ገልጫለሁ። ብሔርተኝነት መሠረታዊ የሚባል መረዳትን ይጠይቃል። ትንግርቱ ይህንን ሊጽፍ ይችላል ብሎ ከሚያስብ ሰው ጋር...
Tweet media one
1
6
13
@TingirtTekle
Tingirt Gebretsadik Tekle
9 months
ቢያንስ wrong ታርጌት ላይ ግዜና ገንዘቡን እንዲያፈስና እንዲረባረብ ማድረግ ተቸሏል። አማራ ከሆንክ ከድንክና ከጭፍን ፕሮፓጋንዳዎች ተጠበቅ! ትግልህ ላይ ብቻ አተኩር! በዚህ አበቃለሁ!
0
1
9
@TingirtTekle
Tingirt Gebretsadik Tekle
9 months
Do what is right to your people. ጫዋታው ከገባህ ራስህን ለማስረዳት ግዜህን በከንቱ አትግደል። ባለፉት ሰባት ወራት ጠላት በጦርነት ብቻ አይደለም የተሸነፈው። በፕሮፓጋንዳውም ዘርፍ ተሰብሯል።
1
1
9
@TingirtTekle
Tingirt Gebretsadik Tekle
9 months
ውጪ ለግዜው active የሆነ የፌስቡክ ገጽ የሌለኝ መሆኑን በአክብሮት እገልጻለሁ። የፕሮፖጋንዳ ዘመቻው የአማራ ልጆችን ለማሸማቀቅ እና ከትግል ሜዳው ለማስወጣት መሆኑን እገነዘባለሁ። የዚህ የጥፋት ዘመቻ አላማ ያልገባችሁም ካላችሁ ወደዚህ መረዳት ...
1
0
7
@TingirtTekle
Tingirt Gebretsadik Tekle
8 months
መስመራችን አማራነት ብቻ ነው! አማራ ያሸንፋል ስንል ትምክህት አይደለም! አማራን የሚያውቅ፣ ማሸነፍን የሚያውቅ ብቻ ይከተለን! ድል ለአማራ ህዝብ!
0
1
6
@TingirtTekle
Tingirt Gebretsadik Tekle
9 months
የየለት ፕሮግራሞቻችንን የሚከተለውን link ተጭናችሁ መከታተል ትችላላችሁ። ከአክብሮት ጋር!
0
1
4
@TingirtTekle
Tingirt Gebretsadik Tekle
8 months
እሰኪገባው መጠበቅ ያለብን አይመስለኝም። አስርም ሀያም የገባው አማራ ከተገኘ በቂ ነው። መሸነፍን ጌጡ ያደረገን የመከነ ትውልድ ተሸክመን የመጓዝ ዕዳ ያለብን አንመስለኝም። ትልቅ አቅምና ተስፋ ያለው ህዝብ አለን። የማሸነፊያው መንገድ ገብቶናል።
1
0
5
@TingirtTekle
Tingirt Gebretsadik Tekle
9 months
ከፍ ማለት ይኖርባችኋል። ከዚህ በኋላ በሌላ ጉዳይ ካልሆነ በቀር ይህንን ጉዳይ ለማስረዳት ወደዚህ መድረክ ብቅ አልልም። ጦርነት የታወጀበት ህዝብ አለን። ሀሳቦች ሲኖሩን በአማራ ብሮድካስት ማህከል(abc Tv) ላይ እከሰታለሁ። በተረፈ...
1
0
5
@TingirtTekle
Tingirt Gebretsadik Tekle
8 months
Set a reminder for my upcoming Space!
0
0
3
@TingirtTekle
Tingirt Gebretsadik Tekle
8 months
ማሸነፊያው መንገድ ገብቶት የተሰለፈው በጣት የሚቆጠር ነው። ብዙሃኑ የታሪክ፣ የወግና የባህል ቁራኛ እንጂ ፖለቲከኛ አይደለም። ገና አልገባውም ብቻ ሳይሆን በቀጣይ አስር አመታትም የሚገባው አይነት አይመስልም። የህብረተሰብ ሸክም ነው።
1
0
3
@TingirtTekle
Tingirt Gebretsadik Tekle
6 months
በአንድ አላማ ለመሰለፍ ችግር ይሆናል። ከላይ በምትመለከቱት ገጽ የሚለቀቅ ማንኛው ተራ ሀሳብና አሉባልታ እኔን የማይወክል መሆኑን በድጋሚ አሳውቃለሁ!
0
1
4