Nani Taye Profile Banner
Nani Taye Profile
Nani Taye

@TayeNani

44,477
Followers
395
Following
1,345
Media
8,550
Statuses

#GGMU ❤️

Joined December 2018
Don't wanna be here? Send us removal request.
Pinned Tweet
@TayeNani
Nani Taye
2 months
እንዴት እንዲኖር ፈቀዳችሁለት ግን?
Tweet media one
24
44
354
@TayeNani
Nani Taye
3 years
Picture of the day 👌 my beautiful city #hawassa ❤️❤️
Tweet media one
30
115
1K
@TayeNani
Nani Taye
3 years
እንኳን ለወላይታ ዘመን መለወጫ #ጊፋታ በዓል በሠላም አደረሰን አደረሳችሁ። Yoo Yoo Gifaatta!!
Tweet media one
58
110
1K
@TayeNani
Nani Taye
3 years
እንኳን አደረሳችሁ 💚💛❤️
Tweet media one
32
37
1K
@TayeNani
Nani Taye
3 years
ቆንጆ ወንድ ስታዩ ፎሎ አርጉ,አድንቁ, ስልክ ተቀበሉ, ተገናኙ ዝም ብላችሁ አትሰግጡ life is short 😉
198
45
1K
@TayeNani
Nani Taye
1 year
መልካም አዲስ አመት ❤️
Tweet media one
58
31
960
@TayeNani
Nani Taye
3 years
I come on twitter to talk to myself if you read it that's on you 🤷🏼‍♀️
183
54
898
@TayeNani
Nani Taye
2 years
Tweet media one
75
81
807
@TayeNani
Nani Taye
3 years
እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ኪዳነ ምህረት ቃል-ኪዳን ለተቀበለችበት አመታዊ ክብረ በዓል ��ሰላም አደረሰን።
15
46
821
@TayeNani
Nani Taye
3 years
Friendship park 👌
Tweet media one
100
25
815
@TayeNani
Nani Taye
2 years
My first love 💕
Tweet media one
118
51
769
@TayeNani
Nani Taye
3 years
🌻🌻
Tweet media one
68
24
766
@TayeNani
Nani Taye
4 years
አንድ ጡት መያዣ 450 ብር ገባ 🙆🏽‍♀️ ቆይ ባላስረውስ የት እንዳሄድ ነው 🤔
211
24
751
@TayeNani
Nani Taye
3 years
እንኳን ደስ አለሽ ሀገሬ! መፃይ ተስፋሽ በኔ ነው🇪🇹
Tweet media one
86
20
739
@TayeNani
Nani Taye
2 years
ስልክ,ወፍጮ,ፖስታ,ገንዘብ,የውሃ ቧንቧ,የሙዚቃ ት/ቤት,ኤሌክትሪክ,ዘመናዊ ህክምና,ሲኒማ,ሆስፒታል,ባቡር,ብስክሌት,ባንክ,ሆቴል,ማተሚያ,ጋዜጣ,አውቶሞቢል....ወ.ዘ.ተ ለመጀመሪያ ጊዜ ወደሀገራችን ያስገቡት ታላቁ አባታችን እምዬ ሚኒሊክ ናቸው!!! 🟢🟡🔴
Tweet media one
25
106
723
@TayeNani
Nani Taye
11 months
I love this 🤌🏾
Tweet media one
16
36
695
@TayeNani
Nani Taye
2 years
ጊዜ ለኩሉ!
23
165
667
@TayeNani
Nani Taye
2 years
አሁን አዲስ አበባ ፕላንና ልማት ኮሚሽን በር ላይ እሚደረገውን እዩ ብቻ 🤦🏽‍♀️
1
325
675
@TayeNani
Nani Taye
1 year
እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ በአል ዋዜማ በሰላም አደሩሳችሁ ❤️
Tweet media one
12
25
658
@TayeNani
Nani Taye
2 years
🙏🙏
Tweet media one
39
4
638
@TayeNani
Nani Taye
1 year
ሚካኤል ስለው ስሙን ስጠራ የአምላኬ ብርሀን በላዬ በራ አዛኝ ነው በእውነት ፍፁም አዛኝ የሚጠብቀኝ የሚያፅናናኝ ❤️
Tweet media one
6
40
643
@TayeNani
Nani Taye
2 years
ነብስ በገነት ትረፍ 💔💔💔
Tweet media one
71
66
618
@TayeNani
Nani Taye
3 years
ብሄራዊ ቡድናችን ተመለሰ እንዴ🤔
Tweet media one
116
20
619
@TayeNani
Nani Taye
2 years
የአመት ሰው ይበለን 🙏
Tweet media one
48
14
627
@TayeNani
Nani Taye
3 years
ደሜን ለሀገሬ 🇪🇹 #NoMore
Tweet media one
38
40
604
@TayeNani
Nani Taye
1 year
ፀጉሩ የራሴ ነው::
Tweet media one
159
13
589
@TayeNani
Nani Taye
3 years
የኔ ቆንጆ እናት ❤️
Tweet media one
42
3
593
@TayeNani
Nani Taye
2 years
ሀዋሳዬዬዬዬዬዬ
Tweet media one
105
43
586
@TayeNani
Nani Taye
2 years
እኔ እኮ ፎቶ አላንሳ😌
Tweet media one
38
9
590
@TayeNani
Nani Taye
2 years
የአሰቦት ደብረ ወገግ ቅድስት ስላሴ ገዳም❤️
Tweet media one
11
10
590
@TayeNani
Nani Taye
1 year
እንኳን አደረሳችሁ ውዶቼ 💚 📍ፃድቃኔ ማርያም
Tweet media one
16
9
583
@TayeNani
Nani Taye
1 year
ለኔ ብቻ ነው የታየኝ 🤔
Tweet media one
323
122
579
@TayeNani
Nani Taye
2 years
Tweet media one
72
14
563
@TayeNani
Nani Taye
3 months
Keep smiling ☺️
Tweet media one
51
7
559
@TayeNani
Nani Taye
2 years
ለኦርቶዶክስ ተዋህዶ ያለማቋረጥ ድምፅ የሆነዉ ልጅ ቢኒ በፓሊስ ተይዞ ወዳልታወቀ ስፍራ ተወስዷል 💔
Tweet media one
2
204
565
@TayeNani
Nani Taye
2 years
Happy Sunday 🫶🏾
Tweet media one
46
11
539
@TayeNani
Nani Taye
1 year
እባካችሁን retweet አርጉልኝ let’s help this beautiful soul 🥰🥰🥰
11
377
520
@TayeNani
Nani Taye
3 years
ድንግል ሴት አይምችኝም አላለኝም😉 ይሄ ትውልድ በደም መፋሰስ አያምንም ስል በምክንያት ነው✌🏽
65
14
529
@TayeNani
Nani Taye
9 months
ስታምሩ በእመቤቴ❤️
Tweet media one
2
41
539
@TayeNani
Nani Taye
2 years
Tweet media one
41
12
531
@TayeNani
Nani Taye
2 years
ሸግዬ ቅዳሜ ለናንተ🤎
Tweet media one
21
8
528
@TayeNani
Nani Taye
1 year
With the ፍራሽ አዳሽ 🖤
Tweet media one
34
8
518
@TayeNani
Nani Taye
2 years
ብሌኔ 🙏 @girma_alazar 👌
Tweet media one
1
40
526
@TayeNani
Nani Taye
3 years
Live, laugh, and love!
Tweet media one
39
7
528
@TayeNani
Nani Taye
2 years
ጥቁር የለበሰ ሰው ሳይ የሆነ ደስታ ውስጤን ውርር ያረገኛል 💚💛❤️
2
45
532
@TayeNani
Nani Taye
22 days
Happy new year 🥰
Tweet media one
14
9
532
@TayeNani
Nani Taye
1 year
እንኳን አደረሳችሁ❤️ 📍ጥቁር ውሀ ማርያም
Tweet media one
12
8
525
@TayeNani
Nani Taye
4 years
ቅዳሜ በምትባል ውብ ቀን ላይ ሙሉ ስልጣን ያለው ገንዘብህ 💴 ነው:: . . . 🤷🏼‍♀️ ከሌለህ ሰኞ ነው 😢
30
15
533
@TayeNani
Nani Taye
2 years
ዘመንህ ይባረክ!
Tweet media one
3
12
529
@TayeNani
Nani Taye
3 years
ስለ ወይብላ ማርያም ዝም አንልም!
0
63
525
@TayeNani
Nani Taye
2 years
መልካም እለተ ሰንበት ❤️
Tweet media one
8
6
522
@TayeNani
Nani Taye
1 year
በልጅነት አንደበቴ አምላኬን ሳመሰግን ያደኩበት፣መውጣት መግባቴን ለእርሱ ሰጥቼ በሰላም የቆየሁበት፣ በፆም ፀሎት ምስጋናዬን ሳልሰለች ያደረስኩበት ፣የመቅደሱን ጣዕም በልቤ የፃፍኩበት ቤቴ...የሀዋሳ ደብረ ምህረት ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን❤️
Tweet media one
14
23
526
@TayeNani
Nani Taye
1 year
ሀዋሳ መድኃኒያለም ቤተክርስቲያን 🥰
Tweet media one
4
13
514
@TayeNani
Nani Taye
3 years
😊😀
Tweet media one
Tweet media two
96
33
514
@TayeNani
Nani Taye
1 year
ግቢ ገብርኤል ♥️
Tweet media one
8
15
518
@TayeNani
Nani Taye
2 years
ሲነኩን እንበዛለን 💚💛❤️
Tweet media one
0
77
515
@TayeNani
Nani Taye
2 years
ሴት ልጅ ግን በሀበሻ ቀሚስ እንዴት ነው ምታምረው 👌
28
12
506
@TayeNani
Nani Taye
1 year
This is the place where I find peace.
Tweet media one
14
12
501
@TayeNani
Nani Taye
2 years
ምትረዷት የህግ ባለሙያዎች ካላችሁ እባካችሁ 🤲🏼
Tweet media one
Tweet media two
31
229
504
@TayeNani
Nani Taye
3 years
ሴቶች አሰጣጥ ከማንቼ ተማሩ እሚል DM ደረሰኝ 😭😭
77
23
511
@TayeNani
Nani Taye
9 months
Beautiful 😍
Tweet media one
9
28
512
@TayeNani
Nani Taye
3 years
አግብቼ ወልጄ በዓሉን ከልጆችህ ጋ በማሳልፍበት እድሜዬ እናቴ ጋ እየሄድኩ እገኛለው 🥲🥲
106
10
496
@TayeNani
Nani Taye
3 years
ኳስ 45 ደቂቃ ነው መሆን ያለበት 🙄🙄 #NoMore 90 minutes 😭😭
29
24
502
@TayeNani
Nani Taye
1 year
Thank God🫶🏾
Tweet media one
18
14
506
@TayeNani
Nani Taye
3 years
Happy Sunday ❤️
Tweet media one
31
18
496
@TayeNani
Nani Taye
11 months
Tweet media one
30
2
480
@TayeNani
Nani Taye
3 months
"ጨ" ተጨቁኗል…all eye's on ጨ 😭😭😂😂
55
40
501
@TayeNani
Nani Taye
1 year
Smile is everything 😊
Tweet media one
34
8
489
@TayeNani
Nani Taye
3 years
ዛሬ አበባ ማምጣትህ ሳይሆን ነገ አበባዬን ብታስቀርብኝስ ነው ስጋቴ 😂
43
10
476
@TayeNani
Nani Taye
1 year
ትላንት ሀዋሳ ከትምህርት ቤት ስትወጣ በጠራራ ፀሀይ ከነ ዩኒፎርሟ በ2 ዳማስ መኪና ታርጋ ቁጥር 018594 ሲ. ዳ እና 05274 ሲ .ዳ የተጠለፈችው የ15 አመቷ ታዳጊ ሜላት አህመድ...እባካችሁ retweet በማረግ ለሚመለከተው አካል እንዲደርስ እርዷት!
Tweet media one
22
396
451
@TayeNani
Nani Taye
2 years
📍6ኪሎ አምበሳ ግቢ ፊት ለፊት ሀይሉ ስጋ ቤት best combo in town 👌👌
Tweet media one
48
15
483
@TayeNani
Nani Taye
2 years
ተንበርክከው አንስተውኝ ነው የረዘመኩት 😌
Tweet media one
88
10
479
@TayeNani
Nani Taye
1 year
📍ደብረ ብርሀን 💕
Tweet media one
32
6
490
@TayeNani
Nani Taye
1 year
Yonas ተገኝቷል ከቤተሰቡ ጋርም ተገናኝቷል ብላለች ባለቤቱ Bethlehem Habtie! እንኳን በሰላም ለቤትህ አበቃህ ናናዬ!
Tweet media one
28
20
479
@TayeNani
Nani Taye
2 years
የካቲት 5 ከደብሬ ገርጂ ቅድስት ማርያም ወደ መስቀል አደባባይ እየዘመርኩኝ ❤️ የአባቶቼን ትዕዛዝ እፈፅማለሁ🙏
1
48
473
@TayeNani
Nani Taye
2 years
ከግራጫው ህንፃ ፊት ለፊት ያለው ግራጫው ህንፃ ጋ ነኝ 😌
22
10
474
@TayeNani
Nani Taye
4 years
Post-pill መቶ ብር ገባ ሆሆሆሆ ገንዘብ ጨምሬ ልጁን ላሳድግ ነው
50
11
471
@TayeNani
Nani Taye
4 years
ድንግል ነሽ? እያለ ሚጠይቅ ስንት የድሮ ስርአት ናፋቂ ወንድ አለ መሰላቹ 😏😏
104
11
462
@TayeNani
Nani Taye
2 years
Happy Saturday my lovelies 🫶🏾
Tweet media one
51
11
466
@TayeNani
Nani Taye
9 months
ያሳደገኝ መልአክ ዛሬም ከእኔ ጋር ነው🥰
Tweet media one
4
15
470
@TayeNani
Nani Taye
3 years
📍አዋሳዬ ❤️
Tweet media one
50
7
469
@TayeNani
Nani Taye
2 years
ሰገጤ ከህግ በላይ የሚተማመነው በብሔሩ ነው!!
31
32
467
@TayeNani
Nani Taye
2 years
📍Hawassa Gebreal 🤍
Tweet media one
21
10
470
@TayeNani
Nani Taye
3 years
አለም ሁሉ የዳነው በስምህ ነው እና ጌታ መድኒያለም ይድረስህ ምስጋና 👏👏
10
27
468
@TayeNani
Nani Taye
3 years
አጭር ነሽ ይለኛል እንዴ እሱ እኮ ጉርድ ፎቶ ላይ እግሩ ይታያል 🙄🙄
43
8
468
@TayeNani
Nani Taye
3 years
አንዱ 20 ሚሊየን የሚሆነው የኛ ብሄር ህዝብ ብሎ ወሬ ሲጀምር...ሌላኛው ደሞ ማነዉ እናንተን 20 ሚሊየን ያረጋችሁ? ብሎ ሀይለኛ ጭቅጭቅ....መሃል ገብቼ ትንሽ ቀንስለት ብዬ እያስቀነስኩለት ነው..... እናንተ ግን እንዴት ናችሁልኝ🤗
36
15
466
@TayeNani
Nani Taye
3 years
አይጠየፍ ሆኖ ይታያል ከሚሴ ፍቅር ያልገባው ሰው ምን ያደርጋል ደሴ ✌🏽✌🏽 #NoMore
6
34
468
@TayeNani
Nani Taye
2 years
ስለ ይሁዳ ብዙ ተምሪያለው ሰምቻለው ቢሆንም ይሁዳን ዛሬ በአይኔ አይቸዋለው!
Tweet media one
2
67
463
@TayeNani
Nani Taye
3 years
እሁድን በጠላ እንግፋ እስቲ🤌🏾 @ሴሎ
Tweet media one
Tweet media two
59
12
458
@TayeNani
Nani Taye
2 years
ደስ ብሰኝ ባንቺ ደስ ሰኛለሁ ባዝንም ባምቺ እፅናናለሁ እመቤቴ ❤️
Tweet media one
2
16
465
@TayeNani
Nani Taye
3 years
ያበደርኩሽ ብር ወልዷል አላለኝም ብወልድልህ ይቀለኛል አባቱ 🙄
36
12
464
@TayeNani
Nani Taye
2 years
ከዚህ በኃላ ማህተብ ያደረገ ሰው ሳይ ጥቁር ልብስ አብረን የለበስነውን ጊዜ ነው የሚያስታውሰኝ 💚💛❤️
3
33
466
@TayeNani
Nani Taye
3 years
ቴሌ በነካ እጁ የክረምት ጥቅል ብሎ አቃፊ ቢያዘጋጅልን ሸግዬ ነበር 🤗
33
4
460
@TayeNani
Nani Taye
2 years
married people need uniforms…the ring is not working 😌
49
21
459
@TayeNani
Nani Taye
2 years
እኔ እዚ መክሰስ እያልኩ እጃጃላሁ እማማ ዝናሽ በፕሌን ሌላ ታሪክ ውስጥ ገብተዋል 😌😌
Tweet media one
19
9
458
@TayeNani
Nani Taye
1 year
ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን ድሬዳዋ ❤️
Tweet media one
5
18
456
@TayeNani
Nani Taye
3 years
Btw Diaspora ሲባል by default ወንድ ነው ሚመስለኝ 🤓
37
4
452
@TayeNani
Nani Taye
2 years
የግዜ ጉዳይ ነው እንጂ መንግስት እና ጡት መውረዱ አይቀርም ልቀቂው እናቱ 😌
Tweet media one
62
10
453
@TayeNani
Nani Taye
3 years
ሶስት ሳምንት በየቀኑ ማታማታ ሲያወራኝ ቆይቶ አሁን ደውሎ ቆይ እኔ ላንቺ ምንሽ ነኝ . . . ሰው ነህ 😎
77
9
451
@TayeNani
Nani Taye
3 years
My every day addiction☕️
Tweet media one
39
6
441