Stalin Gebreselassie Profile Banner
Stalin Gebreselassie Profile
Stalin Gebreselassie

@StalinTeklu

206,007
Followers
121
Following
213
Media
589
Statuses

Founder, Zara Media Network, Human Rights Advocator, father. Views mine.

Washington, DC
Joined September 2018
Don't wanna be here? Send us removal request.
Pinned Tweet
@StalinTeklu
Stalin Gebreselassie
1 year
Human Rights violations continues in 🇪🇹's Western #Tigray by Amhara invading forces despite the Pretoria Peace Agreement. Ppl die, disappear, raped, yet Right Organizations & 🇪🇹n gov't keep silent. Millions of IDPs still in shelters waiting to return home.
149
444
453
@StalinTeklu
Stalin Gebreselassie
2 years
ትግራይ የማትደራደርባቸው 1. የትግራይ ሰራዊት እንዳለ ይቀጥላል። 2. ዳር ድንበሯ ከጦርነቱ በፊት ወደ ነበረበት ይመለሳል 3. የኤርትራ ሰራዊት ከሁሉም የትግራይ ግዛቶች መውጣት 4. የትግራይ Referendum 5. በትግራይ ላይ ወንጀል የፈፀሙ ተጠያቂ ይሆናሉ
625
1K
3K
@StalinTeklu
Stalin Gebreselassie
3 years
የደፈራትን ወታደር ራሷ ታጥቃ ማርካ መቐለ ከተማ ላይ እንዲህ የዓለም ህብረተሰብ ጉድ አሰኘችው - የትግራይ ሴት!!
Tweet media one
306
913
2K
@StalinTeklu
Stalin Gebreselassie
3 years
ደብረዘይት እና ቦሌ ኤርፖርት በ #TDF ጸረ- አየር ሚሳኤል ምድብ range ከዛሬ ጀምሮ መውደቁ ሹክሹክታ አለ። #TDF የምሁር ስብስብ ነው።የሚፈልገው #ኢትዮጵያን ያዋረዱ #ትግራይን የበደሉትን ብቻ ነው። ባለሞያ፣ምሁር፣ነጋዴ፣ሲቪል ሰርቫንት፣ሁሉም ይረጋጋ!
448
924
2K
@StalinTeklu
Stalin Gebreselassie
3 years
የአብይ ኮማንድ ፖስት ባወጣው ህግ መሰረት ወታደራዊ እንቅስቃሴዎችን መዘገብ ያስቀጣል። በዚህ ምክንያት በአዲስአበባ ዙሪያ ጀግኖቹ በፈፀሙት ጀግንነት ከመደንገጥ ባለፈ ምንም ማድረግ አልቻሉም። ቅርብ ነው አይዟችሁ፤ ከጎናችሁ ነን!
1K
750
2K
@StalinTeklu
Stalin Gebreselassie
3 years
ደሴ ዩኒቨርስቲ ገብተናል። Congratulations!
Tweet media one
525
759
2K
@StalinTeklu
Stalin Gebreselassie
3 years
Confirmed!! ወልድያና ደባርቅ!!
Tweet media one
396
801
2K
@StalinTeklu
Stalin Gebreselassie
3 years
My heroine! በእንግሊዙ ቻነል-4 የተላለፈው ፕሮግራም እኔን ብቻ ሳይሆን አለምን ማስለቀሱ እውነት ነው። የኛ ኩራት!
Tweet media one
235
904
2K
@StalinTeklu
Stalin Gebreselassie
3 years
የአ.አ ህዝብ ሆይ እናመሰግናለን!! የዛሬ ሰልፍ ላይ ባለመገኘትህ ኮርተናል። ቢዘገይም አብይን ማወቅህ መልካም ነው። አርቲስት ዲሽታ ጊናም ተባረክ። የኢትዮጵያ ወጣቶች አመስግነውሀል።
920
740
2K
@StalinTeklu
Stalin Gebreselassie
3 years
ስግብግቡ ራስወዳዱ ጁንታ ሰርጎ ሰንጥቆ በመግባት ዛሬ ሮብ ተጨማሪ ሶስት የሰሜን ሸዋ ወረዳዎችን ገቢ አድርጓል። ዝርዝሩ ከአማራ ክልል ጨዋ አክቲቪስቶች ታገኙታላችሁ። እንደዛ ነው!!
471
598
2K
@StalinTeklu
Stalin Gebreselassie
3 years
ሸዋሮቢት እንኳን ሰላም ገባሽ!! መሃል ሜዳ እንዴት ነሽ?
387
560
2K
@StalinTeklu
Stalin Gebreselassie
3 years
#AmharaMilitia controlled 1/3 of #Tigray for more than 8 months. #Eritrea too is still in #Tigray . Tigray Defence Forces will make sure all invading forces leave Tigray by force and ensure they won't return again. #AmharaMilitiaOutofTigray #EritreanTroopOutofTigray
232
2K
2K
@StalinTeklu
Stalin Gebreselassie
3 years
''The immediate withdrawal of #EritreanTroops and #Amhara regional forces from Tigray are essential first steps,'' US State Dep't
141
1K
2K
@StalinTeklu
Stalin Gebreselassie
3 years
ኮሎኔል ሸሙዬ በልዬ የተባለ ሰውዬ ትላንት በደብረሲና በኩል ጁንታን ለመደምሰስ ሰራዊቱን ይዞ ቢዘምትም .... ያው ሆነ። ለቤተሰቡ መፅናናትን እንመኛለን።
531
659
2K
@StalinTeklu
Stalin Gebreselassie
3 years
ሐዚ መግለፂ ኣሎ ካብ ሰራዊት ትግራይ። ተፀበዩ!!
665
507
2K
@StalinTeklu
Stalin Gebreselassie
3 years
It's now clear that 🇪🇹 can't defeat #Tigray forces. They [Tigray] have shown their military strength. ~ @antonioguterres
329
1K
2K
@StalinTeklu
Stalin Gebreselassie
3 years
በነገራችን ላይ ኢትዮጵያ እየፈረሰች ያለችው ''ኢትዮጵያ አትፈርስም'' በሚሉ ፅንፈኞች እና የተረት አባቶች ነው። ሌላ ተጠያቂ የለም!!
453
749
2K
@StalinTeklu
Stalin Gebreselassie
3 years
ቴዲ አፍሮ ዛሬ single ለቅሶ ለቀቀ ሰማሁ። አንድ ሳምንት ምነው አልጠበቀም? ጠራርገን ከሸኘናቸው በኋላ ቢያለቅስ ጉልበት ይቀንስ ነበር።
361
531
2K
@StalinTeklu
Stalin Gebreselassie
3 years
Tweet media one
285
521
2K
@StalinTeklu
Stalin Gebreselassie
3 years
ሰበር ዜና! ወገልጤና በ #TDF ቁጥጥር ገባች። በአከባቢው የነበረው የደቡብ እዝ ቻው ብሎ እንደ ዱቄት ተበትኗል። ላይመለስ ተበትኗል!!
205
719
2K
@StalinTeklu
Stalin Gebreselassie
3 years
ሰጋር❤
Tweet media one
162
529
2K
@StalinTeklu
Stalin Gebreselassie
3 years
Thank you #TDF .
Tweet media one
230
453
2K
@StalinTeklu
Stalin Gebreselassie
3 years
ደሴ ትገባላችሁ ብዬ በደሴ ግንባር ላለ 1 #TDF ወታደራዊ አዛዠ ጠየቅኩት። ''ምን ጥርጥር አለው? ደሴ እኮ በደኖብ ከበናታል። ጠላት ጥሩ ጥሩ ከባድ መሳሪያዎች ደሴ ላይ ስላሉት የትኞቹ ልንማርካቸው እንችላለን የትኞቹስ ሊያመልጡ ይችላሉ ነው የኛ ሀሳብ''
353
624
2K
@StalinTeklu
Stalin Gebreselassie
3 years
#Tigray Defense Forces: We are in less than 136 miles away from @AbiyAhmedAli 's palace in Addis Ababa.
356
699
2K
@StalinTeklu
Stalin Gebreselassie
3 years
ከሰመራና ከሎግያ የመጡ 40 የባለስልጣናት መኪኖች ትላንት አመሻሽ አዋሽ ከተማ አድረዋል። የኢት.ወታደሮች ከሚሌ ጠቅልለው አዳይቱ ከተማ አድረዋል። 90 ደቂቃ ጨዋታ አልቆ በተጨማሪ ሰዓት እየተጫወቱ ነው። ጁንታ ወደ ፊንፊኔ ከመግባት ማን ያግዳታል?
383
669
2K
@StalinTeklu
Stalin Gebreselassie
3 years
ደብረብርሃን ነጻ ስትወጣ #TDF እና #OLA ሸኖ ሳይደርሱ አብይ ጨምሮ ትላልቆቹ ይሸሻሉ። መፈንቅለ መንግስት ያሰባችሁ የአበባው ታደሰ ቡድን አቁሙ። ዘገያችሁ! ይልቁን ጥሏችሁ እንዳይሸሽ ተከታተሉት። የብሔራዊ ባንክ ወርቅ ተሰርቋል።
411
770
2K
@StalinTeklu
Stalin Gebreselassie
3 years
Elected leaders of #Tigray !!
Tweet media one
141
696
2K
@StalinTeklu
Stalin Gebreselassie
3 years
ኮምቦልቻ ገቢ ተደርጋለች!
Tweet media one
261
595
2K
@StalinTeklu
Stalin Gebreselassie
3 years
Fascist @AbiyAhmedAli of 🇪🇹 carried another aerial bombardment at #Alamata town of #Tigrai today morning killing 10 more civilians including children. #AlamataMassacre #StopTigrayGenocide
Tweet media one
864
2K
2K
@StalinTeklu
Stalin Gebreselassie
3 years
ከገርገራ ላሊበላን ለመቁረጥ የመጣው የአብይ ሀይል ሙት፣ቁስለኛና ምርኮኛ ሆኗል።ብር የሌለው የባንክ ደብተር እየተሰጣቸው የተላኩ ናቸው ምርኮኞቹ። ሙትና ቁስለኞቹን ሳያነሳ ተደምስሷል፤ የቀረው ተመልሷል።የአማራ ቲቪ ተጨማሪ መረጃ ቢሰጠንስ?
413
643
2K
@StalinTeklu
Stalin Gebreselassie
3 years
መቐለ ጁንታ እናጠፋለን' ብለው የዘመቱት የኢትዮጵያ 'ወጣቶችን ማርካ በሰላም ወደ ማረፊያ ቤት አስገብታለች ዛሬ። ደስ ብሏታል😎
401
747
2K
@StalinTeklu
Stalin Gebreselassie
3 years
ታምራት ነገራ ሺመልስ አብዲሳን በመሳደቡ ከአ.አ ለኦሮሚያ ተላልፎ እንዲሰጥ በጠየቀው መሰረት ወደ ኦሮሚያ ተወስዷል። ኤርትራም ዛሬ ጠዋት በደህንነት ቢሮዋ ታምራትን እንደምትፈልገው እንደገለፀች መረጃ አለ።
553
596
2K
@StalinTeklu
Stalin Gebreselassie
3 years
Game Over Mr @AbiyAhmedAli
Tweet media one
518
649
2K
@StalinTeklu
Stalin Gebreselassie
3 years
TDF & OLA - ፍትሕ ፍለጋ!
Tweet media one
293
462
2K
@StalinTeklu
Stalin Gebreselassie
3 years
የጦርነት አስከፊነት ከዚህ በላይ ምን ማስረጃ አለ?
Tweet media one
465
548
2K
@StalinTeklu
Stalin Gebreselassie
3 years
በዘራችሁ አይድረስ
Tweet media one
438
527
2K
@StalinTeklu
Stalin Gebreselassie
3 years
የሰሜን እዝ ስለተነካ የህግ ማስከበር ብለው ጀምረው አሁን ''የተጋረጠብን የህልውና አደጋ'' ደረሱ። ኢትዮጵያ ምነው እንዲህ ቶሎ ብታድግ?¡¡
187
581
2K
@StalinTeklu
Stalin Gebreselassie
3 years
If #TDF continues pushing to 🇪🇹/n capital Addis Ababa, what will @AbiyAhmedAli decide? Can he go to the bush to start guerrilla fighting or leave 🇪🇹?
691
730
2K
@StalinTeklu
Stalin Gebreselassie
3 years
Many 🇪🇹ns think only @AbiyAhmedAli will be accountable for #TigrayGenocide . Z fact is all involved businessmen, religious leaders, artists, journalists, diplomats who supported 🇪🇹 & 🇪🇷 in #TigrayanExterminationProject in any form r included.
342
1K
1K
@StalinTeklu
Stalin Gebreselassie
3 years
ነውረኛው የአብይ ቡድን #TDF ሰራዊት መድቦ ከፍተኛ ጥበቃ ሲያደርግለት የነበረው የኮምቦልቻ ጨርቃጨርቅ ፋብሪካ ''አወደመው''ብሎ ሚድያ ላይ ሲናገር ተበሳጨሁ።ወደመ እያለ ፋብሪካውን ሳያሳይ የም/ስራ አስኪያጅ ቢሮ የተበታተነ ወረቀት አሳየ።ዲሲፕሊን!
862
678
2K
@StalinTeklu
Stalin Gebreselassie
3 years
ከምር ግን ግንድን ከጎረቤት ጋር ገዝግዘህ ሰባብረህ በደስታ ጮቤ ስትረግጥ አንተ ቅርንጫፍና ቅጠል ላይ ተንጠልጥለህ ዘና ብለህ ምንም እንዳልተፈጠረ ምንም እንዳልበደልክ ለመምሰል መተወን ያምረሀል? የግንድ ባህሪይ አታውቅም? ምኑን አይተህ? ገና!
516
551
1K
@StalinTeklu
Stalin Gebreselassie
3 years
የውግያ ውሎ ሪፖርት እና የጥላቻ ንግግር ለይቶ የማያውቅ ምሁር ነኝ ባይ በምን ይፈወሳል?
307
488
1K
@StalinTeklu
Stalin Gebreselassie
3 years
Nobody can stop #TDF from destroying @AbiyAhmedAli 's and allied forces for good.
Tweet media one
259
807
1K
@StalinTeklu
Stalin Gebreselassie
3 years
ኮምቦልቻ አጠገብ ያለው ሐረጎ ተራራ በ #TDF ስር ገብቷል።
160
452
1K
@StalinTeklu
Stalin Gebreselassie
3 years
የዛሬ 2 ሳምንት ወደ አ.አ ለአስቸኳይ ጉዳይ ለመሄድ online ትኬት ስፈልግ ያለወትሮው ባዶ ነው ተጓዥ የለም። ትኬትም ርካሽ ይመስላል። ምክንያቱ ስጠይቅ ከኢትዮጵያ የሚያመልጥ እንጂ እንደኔ ወደ አ.አ ተጓዥ ብዙም የለም ሰማሁ። ግዜ ሀያል ነው!
460
405
1K
@StalinTeklu
Stalin Gebreselassie
3 years
Video shows nurses serving at Ayder Referral Hospital in #Ethiopia 's #Tigrai washing hand gloves to reuse it for surgeries. Due to Z siege imposed by 🇪🇹n gov't, 7 million ppl in the state R in dire need of top priority food & medical aid. @RAbdiAnalyst @wdavison10 @nimaelbagir
350
2K
1K
@StalinTeklu
Stalin Gebreselassie
3 years
ሚኒስትሩ: “ህወሓት አሸባሪ ቡድን ነው ። 27 አመት ወንጀል የሰ�� ነው።” ፈረንጅ: “እርሶ በዛ ጊዜ ስራዎ ምን ነበር?” ሚኒስትሩ: “እንዳሁኑ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ነበርኩ።” ፈረንጅ: “አሸባሪ ኖት ማለት ነው?” ሚኒስትሩ: “አንተዬ ምን ማፈሪያ ነህ”
Tweet media one
367
553
1K
@StalinTeklu
Stalin Gebreselassie
3 years
Because of lack of insulin, people die in #Ethiopia 's #Tigrai - a State of 7 million under siege by own government. Doctors voicing very serious concerns & appealing to Int'l community for help. @RAbdiAnalyst @KjetilTronvoll @nimaelbagir @wdavison10
330
2K
1K
@StalinTeklu
Stalin Gebreselassie
3 years
በዚህ ሰዓት የ @AbiyAhmedAli ሚድያዎች ጋዜጠኛ ���ንኳን አላደረገኝ? አሁን ምን ይውጠኝ ነበር? የአብይ አህመድ መንግስትን እንዴት ተሰነፍክ ብዬ የመውቀስ ሞራል ከየት ይመጣ ነበር?
295
519
1K
@StalinTeklu
Stalin Gebreselassie
3 years
Tigray Forces downed Ethiopian MI-35 gunship helicopter in Mile front. @martinplaut @wdavison10
259
708
1K
@StalinTeklu
Stalin Gebreselassie
3 years
መሸነፍ ከባድ ነው አውቀዋለሁ።Aug 28/2011 Manche አርሰናልን 8-2 ሲዘርረው እራት ሳልበላ 10 ቢራ ወስጃለሁ። PP መቐለ ሲገባ ምግብ አቁሜ ensure ጠጥቼ 24/7 ሰርቻለሁ።እናንተም ከኔ ተማሩ፤ ቻሉት። #TDF ፍፁም ቅጣት ውስጥ ገብቷል። ዳኒ ክብረት ነቄ ብሏል።
278
422
1K
@StalinTeklu
Stalin Gebreselassie
3 years
አያደርጉትም እንጂ አድርገውት ቢሆንማ ዛሬ ጥሩ እንቅልፍ ይወስደኝ ነበር። መህረፍቲ!
413
443
1K
@StalinTeklu
Stalin Gebreselassie
3 years
Reports @AbiyAhmedAli 's forces targeting civilian population all over #Amhara region of 🇪🇹 inclyding Mersa town dropping bombs completely far from #Tigray Forces. Two towns destroyed, dozens of civilians reportedly killed. @martinplaut @nimaelbagir
373
2K
1K
@StalinTeklu
Stalin Gebreselassie
3 years
Rape is happening, properties being looted and destroyed and civilians being killed in #TigrayGenocide . When can the Int'l community stop this? @martinplaut @POTUS @KjetilTronvoll @SecBlinken
61
2K
1K
@StalinTeklu
Stalin Gebreselassie
3 years
ፀላዕላዕ ምስበሎም ን3 መዓልቲ Facebook ዓፂዩኒ ኣሎ ሎሚ- ብጉጅለ ተረባሪቦም። ኣብ ትዊተር ክቕኒ'የ። ሎሚ ምሸት እዋናዊ መግለፂ ክህሉ ይኽእል እዩ።
153
484
1K
@StalinTeklu
Stalin Gebreselassie
3 years
በትግራይ ሰራዊት የተማረከው የፕሬዝዳንት @SahleWorkZewde ጥበቃ ኮማንዶ ቃለመጠይቅ እና ሌሎች ወቅታዊ ጉዳዮች በ #TMH ሚዲያ ዳሰሳ ዛሬ ተከታተሉኝ።
155
500
1K
@StalinTeklu
Stalin Gebreselassie
3 years
የሴቶች ሚንስትሯ ግን ከትግራይ ዘግናኝ ጭፍጨፋ እና የሴቶች መደፈር በላይ ሰሞኑ ምን ቢገጥማቸው ነው 'ከህሊናዬ በላይ ነው' ብለው ስራቸው የለቀቁት? የባሰ ይሆን?
214
529
1K
@StalinTeklu
Stalin Gebreselassie
3 years
Confirmed! Bodyguard of #Ethiopian president @SahleWorkZewde among the POWs captured three days ago by Tigray Defence Forces in Afar front. @martinplaut @wdavison10 @KjetilTronvoll
194
870
1K
@StalinTeklu
Stalin Gebreselassie
3 years
የሸገር ህዝብ ይናፍቀኛል።ስራ ሰዓት መውጫ 4 ኪሎ፣ፓያሳ፣ሜክሲኮና፣ካዛንቺስ ያለው የህዝብ እንቅስቃሴ ስለምወደው በእግሬ እነካው ነበር ታክሲ ሳልጠብቅ። ከአቡሽ ውሸት ሊገላገል ከ15 ቀናት በታች ቀረው።አስቤዛ ሙሉ፣ቤታችሁ ሙሉ ይሁን ።ግልግል!!
408
439
1K
@StalinTeklu
Stalin Gebreselassie
3 years
Tigray Defense Forces #TDF captured 70% of 🇪🇹n tanks including 4 of this type modern automatic 2nd generation tank 1.8m worthy each. No Q that @AbiyAhmedAli of 🇪🇹 will go for good soon.
Tweet media one
232
809
1K
@StalinTeklu
Stalin Gebreselassie
3 years
ሰበር ዜና ከነቀምት! WBO (OLA) ከተማዋን ለመቆጣጠር ተቃርቧል።በአራት ኪሜ ሬድየስ ላይ ይገኛል። የከተማዋ ብልጽግና ፖሊስ አባላት አብዛኞቹ ወደ ትጥቅ ትግሉ እየተቀላቀሉ ይገኛሉ። ከፊሎቹ ደግሞ ከአከባቢው ቤተሰቦቻቸውን በመያዝ ሸሽተዋል ተብሏል።
452
520
1K
@StalinTeklu
Stalin Gebreselassie
3 years
This is #Eritrean captive Rodamin Yemane,16. #Eritrea keeps fielding child soldiers in #Ethiopia 's #Tigray war. Seems Eritrean military customary law takes precedence over Int'l law. @UNHumanRights @RedCross @martinplaut @wdavison10
Tweet media one
129
2K
1K
@StalinTeklu
Stalin Gebreselassie
3 years
ጣርማበር እናቴ፣ ዋሻዬ እንኳን ተገናኘን።
305
415
1K
@StalinTeklu
Stalin Gebreselassie
3 years
🇪🇹 Airforce launches air strike in a market place in #Mekelle city of #Tigray . killed 3, injured dozens and destroyed big civilian investments and buildings. @nimaelbagir @wdavison10 @RAbdiAnalyst
245
2K
1K
@StalinTeklu
Stalin Gebreselassie
3 years
ፌስቡክ ለግዜው እየተጠቀምኩ አይደለም። የአብይ ሚድያዎች ጉዑሽ ገብረን ደሴ ግንባር ማረክነው ብለው እንደለመዱት ሚስኪን ትግራዋይ ሲያሳዩ ዋሉ። ጉዑሽ ገብረ መልኩ፣ የት ግንባር እንዳለና የአዛዥነት ደረጃው ባለማወቃቸው ግን ይገርማል። አይቻልም!
354
498
1K
@StalinTeklu
Stalin Gebreselassie
3 years
AAU ትግራይ በኤርትራ ስትወረር ትንፍሽ ያላለው ''ከኔ ዩኒቨርስቲ ተመርቃችሁ ህወሓትን የምትደግፉ ወረቀታችሁን እቀማቸኋለሁ'' ሲል ዛሬ አስጠንቅቋል። አገር ነቅዛለች የምንለው እኮ ወደን አይደለም።
425
586
1K
@StalinTeklu
Stalin Gebreselassie
3 years
ከአመት በፊት በወራሪዎች የወደመው የአክሱም አየር ማረፊያ ላሊበላ ነው ብሎ ዋልታ ቲቪ በኩራት ዘግቦታል። ተመልከቱት!!
Tweet media one
Tweet media two
605
942
1K
@StalinTeklu
Stalin Gebreselassie
3 years
ከአምስት ጥይት ቢያንስ በአንዱ አላጣም [መግደል አያቅተኝም] ብሏል ሀይሌ ገብረስላሴ በትላንትናው ፕሮግራም። እድሜው አጨለመ ቢባል በጣም ያንሳል። TDF የተግባር ሰራዊት ነው ተረት አይችልም። ተገቢ ክትትል ያደርግልሃል። በፈለግኸው መንገድ!አለቀ!
262
472
1K
@StalinTeklu
Stalin Gebreselassie
3 years
Tigray Forces killed over 10,000 #Ethiopian troops, captured over 4,000, downed Transport L-100 Hercules Antonov. #Tigray prevailing!
101
765
1K
@StalinTeklu
Stalin Gebreselassie
3 years
አብቹዬ፣ከስልጣን ቀድመው ያወረዱህ የአማራ ልሂቃን ብልፅግናና አጃቢዎቹ ናቸው።የትግራይ ጀነራሎች በ2ኛ የሚጠቀሱ ናቸው።ራያና ወልቃይት ብለው ነካኩህና አንተም እሺ አልካቸው ኢሳይያስን ተማምነህ።15 ዓመታት ዘና ብለህ አገር መምራት ትችል ነበር።
Tweet media one
542
445
1K
@StalinTeklu
Stalin Gebreselassie
3 years
What will @UN discuss on 🇪🇹 tmrw? Will #UNSC pass a resolution saying ''very much concerned' on @AbiyAhmedAli of 🇪🇹? Stop it! #TigrayCannotWaitAnyLonger #TigraySeige
148
1K
1K
@StalinTeklu
Stalin Gebreselassie
3 years
የኢሳት ዝግጅት የመሳይ ንግግር ማህበራዊ ሚድያ ላይ አየሁት።''ጁንታው መንግስት ላይ አለምአቀፋዊ ተፅእኖ ለማሳደር ካልሆነ በቀር ሰሜን ሸዋ መግባታቸው ወታደራዊም ሆነ ፖለቲካዊ ፋይዳ እንደሌለው አዋቂዎች ነግረውኛል'' አለ።ጥሩ ነው ደህና ዋሉ!
181
404
1K
@StalinTeklu
Stalin Gebreselassie
2 years
Graphic images coming from Western #Tigray State of 🇪🇹 today. #Amhara and #Eritrean forces have killed ethnic Tigrayans who were imprisoned for more than a yr in various cells following the recent dev't in Z area. @hrw @amnesty @wdavison10 @RAbdiAnalyst @BBCWorld #TigrayGenocide
161
2K
1K
@StalinTeklu
Stalin Gebreselassie
3 years
ደሴ ከተማ ፋኖ፣ የፌደራል ወታደሮች እና ሚሊሺያ የሚሳተፉበት ማራቶን ሩጫ ዛሬ አዘጋጅታለች። ፋኖ ሩጫ አልተቻለም!! የአሁን ፎቶ ነው።
Tweet media one
324
520
1K
@StalinTeklu
Stalin Gebreselassie
3 years
ተዋናይ ባጫ ደበሌ ዋልታ ቲቪ 'hard talk' ቀርቦ ነበር አሉ። ስለ ፎቶሾፒንግ ጉዳይና ''እንኳን ተዋግተን ተኝተን እንኳን በክላሽ መቐለ አይገቡም'' ያለበት ንግግሩ ተጠይቆ ይሆን? The worst time for Bacha Debele is yet to come!!
270
542
1K
@StalinTeklu
Stalin Gebreselassie
3 years
Nobel Prize Winner @AbiyAhmedAli of 🇪🇹 couldn't swallow the defeat he is facing in war front, decided to leave office for adventure. Thank you #TDF .
Tweet media one
429
646
1K
@StalinTeklu
Stalin Gebreselassie
3 years
DW ሰበር ዜና አሎ!
307
327
1K
@StalinTeklu
Stalin Gebreselassie
3 years
Has the @AUC_MoussaFaki apologized Tigray government for officially calling it 'a terrorist group', serving openly as mouthpiece of @AbiyAhmedAli of #Ethiopia ? @wdavison10 @nimaelbagir @martinplaut
143
1K
1K
@StalinTeklu
Stalin Gebreselassie
3 years
#TDF @AbiyAhmedAli እንደሚለው ወራሪ፣ተስፋፊ፣ደፋሪ፣ ዘራፊ፣ ሳይሆን እጅግ ዘግናኝ ወንጀል ከተሰራበት የትግራይ ህዝብ በአጭር ግዜ ከዱቄትነት ወደ አምባሻ አድጎ የህዝብ ብሶት የወለደው በዲሲፕሊን የተገነባ ስራዊት ነው።የህግ ማስከበር ስራ ላይ ነው!
234
477
1K
@StalinTeklu
Stalin Gebreselassie
3 years
ትግራይ ትስዕር ኣላ!
147
460
1K
@StalinTeklu
Stalin Gebreselassie
2 years
Facts on #Tigray . #TPLF is political party, doesn't own army. #Ethiopia still fighting in Tigray allying with 🇪🇷, looting & killing civilians. #TDF Generals weren't briefed properly about the signed doc. Not sure if TPLF CC is briefed well.
915
1K
1K
@StalinTeklu
Stalin Gebreselassie
3 years
የሰሜን ሸዋ የደጎጎ ወረዳና መርሐቤቴ ወረዳ ህዝብ ልክ እንደ ወሎ ህዝብ ለትግራይ ሰራዊት ያደረከው መልካም አቀባበል እናመሰግናለን ብለዋል አባቶቻችን ዛሬ በሰበር የድል ዜና። ምስጋና ለሚገባው ማመስገን ተገቢ ነው። እንደዛ ኖ!!
175
411
1K
@StalinTeklu
Stalin Gebreselassie
3 years
Sources in #UN HQ indicate @antonioguterres called @AbiyAhmedAli of #Ethiopia for clarification on the shameful attack Ethiopian peacekeepers i #UNMISS committed against ethnic Tigrayans of same contingent yesterday at Juba airport. UN received full report.
67
1K
1K
@StalinTeklu
Stalin Gebreselassie
3 years
የትግራይ ሰራዊት ዛሬ መርሐቤቴ አድሬያለሁ ብሎናል። ልጆች እያላችሁ የጂኦግራፊ ት/ት ክፍለ ግዜ የፎረፋችሁ ካላችሁ ቀጥሎ ያሉት ከተሞች አለም ከተማ- ፌጥራ- ሌሚ- ሙኮጥሪ- ስሉልታ- አ.አ ይባላሉ።
240
419
1K
@StalinTeklu
Stalin Gebreselassie
3 years
ትግራይ በአብይ፣ በአገኘሁ ተሻገርና በኤርትራ በአለም ተወዳዳሪ የሌለው ግፍና ወረራ ሲፈጸምባት ''ኤርትራ አልገባችም'' ብላችሁ የሙጥኝ ያላችሁ ኢትዮጵያዊያን ከቻላችሁ ''ይቅርታ'' በሉን ካልሆነ #TDF ህግ ማስከበር ላይ ነውና ለህግ ብትገዙ ይሻላል።
254
452
1K
@StalinTeklu
Stalin Gebreselassie
3 years
So @flyethiopian is finally on @CNN @cnnbrk ? We reported since @AbiyAhmedAli of 🇪🇹 waged war on #Tigray that it violated Int'l aviation conventions. Thank u @nimaelbagir , @CNN 4 telling z truth.
159
1K
1K
@StalinTeklu
Stalin Gebreselassie
3 years
#TDF celebrated #TMH 's 3rd yr anniversary wherever they are. Thank you for your service.👌
146
566
1K
@StalinTeklu
Stalin Gebreselassie
3 years
#TDF doesn't loot, rape or kill innocent ppl the way the invading 🇪🇹 troops and Amhara militia did in #TigrayGenocide coz they fight strategically to cut off all fingers involved in #TigrayGenocide .
167
900
1K
@StalinTeklu
Stalin Gebreselassie
3 years
#Tigray Forces to push South and West wards to wipe out invading #AmharaMilitia and #ENDF from Tigray territory. @AbiyAhmedAli deliberately encouraged the Amhara elites to invade #Tigray , now harvesting what they saw.
97
934
1K
@StalinTeklu
Stalin Gebreselassie
3 years
When is @AbiyAhmedAli of the poor #Ethiopia gonna stop recruiting Ethiopians for no cause to commit #TigrayGenocide ? Pls wake up!
111
1K
1K
@StalinTeklu
Stalin Gebreselassie
3 years
Caption it!
Tweet media one
289
434
1K
@StalinTeklu
Stalin Gebreselassie
2 years
Another round war again in #Ethiopia . @PM @AbiyAhmedAli ordered its national army & Amhara regional forces to attack #Tigray , violating the agreed humanitarian truce. Fierce fighting continues in S. TIGRAY front. @nimaelbagir @MarksSimon @cnnbrk @BBCBreaking
295
2K
1K
@StalinTeklu
Stalin Gebreselassie
3 years
ከደደቢት ተነስቶ አገር አቆራርጦ አ.አ ሲገባ ተስፋ ያልቆረጡ ቤተመንግስት ውስጥ በታንክ በክላሽ ወደ ደደቢት ለመመለስ ሞከሩ። አሁንም ከደሴና ኮምቦልቻ በኋላ #TDF ይሸነፋል የሚሉ ይኖሩ ይሆን?
208
397
1K
@StalinTeklu
Stalin Gebreselassie
3 years
Thank you Prof!
Tweet media one
162
370
1K
@StalinTeklu
Stalin Gebreselassie
3 years
አብይ አህመድ ሶስት ጀነራሎች በአስቸኳይ ጠርቶ በቁጣ ሲናገራቸው ነበር ተብሏል። ጉዳዩ የአማራ ክልል መንግስት እኔን ሳያማክር የአስቸኳይ ግዜ አዋጅ ማወጅ ለገጽታችን ጥሩ አይደለም ባይ ነው አሉ። ትኩረት ለገጽታ🤔
118
507
1K
@StalinTeklu
Stalin Gebreselassie
3 years
ፈረንጁ #TDF
Tweet media one
118
303
1K
@StalinTeklu
Stalin Gebreselassie
3 years
174
635
1K