Ethiopian Press Agency / የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት Profile Banner
Ethiopian Press Agency / የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት Profile
Ethiopian Press Agency / የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት

@PressEthio

33,809
Followers
0
Following
3,342
Media
4,843
Statuses

Ethiopia Press Agency, established in 1941, is a public printing media operating in Ethiopia.

Ethiopia
Joined December 2018
Don't wanna be here? Send us removal request.
@PressEthio
Ethiopian Press Agency / የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት
3 years
Social media campaign has launched to intensify Ethiopian voices to say #NoMore to the pain and suffering of innocent Ethiopians, said Activists and Journalist.
Tweet media one
32
967
1K
@PressEthio
Ethiopian Press Agency / የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት
3 years
ፈንጂ ረግጦ ወደ ጠላት ምሽግ በመግባት ጀብዱ የፈጸመው ወጣት
Tweet media one
26
379
1K
@PressEthio
Ethiopian Press Agency / የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት
1 year
አማርኛ ቋንቋን የኢትጵያውያን ብቻ ሳይሆን የአፍሪካውያን ብሎም የዓለም ቋንቋ ማድረግ እንደሚገባ ኒጀራዊቷ ራህመቶ ኪታ ገለጸች፡፡
Tweet media one
84
299
1K
@PressEthio
Ethiopian Press Agency / የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት
3 years
“በዓለም ላይ ያሉ አሸባሪዎች የሚረሽኑት ሰዎችን ነው፤ ህወሓት ግን ሰዎችን ረሽኗል፤ እንስሳትን ረሽኗል፤ እጽዋትንም ረሽኗል” -ሙዓዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት
Tweet media one
19
618
968
@PressEthio
Ethiopian Press Agency / የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት
3 years
ሰብአዊ ድጋፍ ለማቅረብ የትኛው ወደብ ይቀርባል⁉ 👉 ከፖርት ሱዳን መቀሌ 1 ሺ306.8 ኪሜ፤ 17 ሰአት ከ36 ደቂቃ፤ 👉 ከጅቡቲ መቀሌ 779 .1 ኪሜ፤ 12 ሰአት ይወስዳል፤ 👉 ከምጽዋ መቀሌ 398 ኪሜ. በአማካይ 5 ሰአት ከ31 ደቂቃ ብቻ ለምን ፓርት ሱዳን ተመረጠ⁉
55
509
880
@PressEthio
Ethiopian Press Agency / የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት
2 years
The people of #Tigray deserve peace. #DisarmTPLF
Tweet media one
75
754
922
@PressEthio
Ethiopian Press Agency / የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት
3 years
ሰበር የድል ዜና‼️ በባቲ ካሳጊታ ግንባር የጠላት ምሽግ ተሰበረ፣ አምባው ተደፈረ በባቲ ካሳጊታ ግንባር ያለ የሌለ ዐቅሙን ሰብስቦ የመጣው የጠላት ኃይል ለወሬ ነጋሪ እንዳይተርፍ ሆኖ ተደመሰሰ።
Tweet media one
23
387
868
@PressEthio
Ethiopian Press Agency / የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት
3 years
Massive #NoMore campaign in #Oslo_Norway , now. Ethiopians, Eritreans and friends of Ethiopia participating in the campaign condemning foreign interference in the domestic affairs of Ethiopia.
Tweet media one
9
391
652
@PressEthio
Ethiopian Press Agency / የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት
2 years
#መቼም_አንረሳውም‼️
Tweet media one
66
455
678
@PressEthio
Ethiopian Press Agency / የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት
3 years
Authority for CSOs revoked the license of Peace and Development Center ( #PDC ) on the basis of the order of the State of Emergency (SoE) Command Post which is entrusted to do so by SoE’s decree article 4(9) #Nomore
Tweet media one
51
344
620
@PressEthio
Ethiopian Press Agency / የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት
2 years
በቅርቡ ይካሄዳል ተብሎ በሚጠበቀው የሰላም ንግግር ከሀገር ሉዓላዊነትና ሕገ መንግስታዊ ሥርዓት አንፃር መታረም የሚገባቸው ጉዳዮችን ስለማሳወቅ።
Tweet media one
51
351
630
@PressEthio
Ethiopian Press Agency / የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት
3 years
ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ መዝመት በኋላ...‼ አትሌት ፈይሳ ሌሊሳ አገሩን ለመታደግ ወደ ግንባር ለመዝመት መወሰኑን አስታውቋል #Nomore #EthiopiaPrevails
Tweet media one
11
206
632
@PressEthio
Ethiopian Press Agency / የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት
2 years
ኢፕድ አጋልጥ‼️ የአውሮፓ ህብረት በኢትዮጵያ የአሸባሪው ትህነግ አክቲቪስቶችን የግል ገጽ ሼር ካደረገ በኋላ አጥፍቶታል። የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅትም ይህንን መረጃ በህብረቱ ገጽ ላይ ተለጥፎ ተመልክቷል።
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
37
540
625
@PressEthio
Ethiopian Press Agency / የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት
2 years
የመከላከያ ሰራዊት አባላት ከትግራይ ህዝብ ጋር በመሆን በግብርናና በሌሎች የመሰረተ ልማት መልሶ ግንባታ ስራዎችም በጋራ እየሰሩ ይገኛሉ።
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
89
253
605
@PressEthio
Ethiopian Press Agency / የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት
3 years
የኢፌዲሪ አየር ኃይል ዛሬ በመቀሌ ከተማ አሸባሪው ህወሓት ለሽብር ተግባር ሲጠቀምባቸው በቆዩ የመገናኛ አውታሮችና መሳሪያዎች ላይ እርምጃ ወስዷል በድብደባው ንጹሃን እንዳይጎዱ ጥንቃቄ መደረጉና ይህም በተሰካ ሁኔታ ተፈጽሟል
25
294
576
@PressEthio
Ethiopian Press Agency / የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት
2 years
#መቼም_አንረሳውም ‼️ ጥቅምት 24 ቀን 2013 ዓ.ም
Tweet media one
53
362
586
@PressEthio
Ethiopian Press Agency / የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት
2 years
#American Ethiopian Community urging the US Gov’t to condemn #TPLF ’s renewed attack on Ethiopian violating humanitarian truce. Community requests @USStateDepartm2 to pressure #TPLF to lay down arms, resort to #AU -led peace talks.
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
15
462
545
@PressEthio
Ethiopian Press Agency / የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት
2 years
The Ethiopian Electric Power (EEP) said the restoration of electric grid and other infrastructure that has been destroyed by the Terrorist #TPLF would be completed within a month.
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
11
436
560
@PressEthio
Ethiopian Press Agency / የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት
2 years
#Ethiopia ’s presence in the geo-strategic #Horn is the main reason for the #U .S., #UN and the #EU spending so much time on the ongoing conflict and manipulating the regional political dynamics.
Tweet media one
12
420
550
@PressEthio
Ethiopian Press Agency / የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት
3 years
No regrets on speaking out #UN ’s dishonesty on #Ethiopia
Tweet media one
9
365
519
@PressEthio
Ethiopian Press Agency / የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት
2 years
Hands off Ethiopia!! No more Western intervention!!
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
36
400
512
@PressEthio
Ethiopian Press Agency / የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት
2 years
የአሸባሪው ትህነግ ሀሰተኛ መረጃ አሰራጭ ተቀጣሪዎችን አገር ወዳጆች ተግባራቸውን እያጋለጡ ይገኛሉ እንደ ማርቲን ፕላውት ራሽድ አብዲ አሌክስ ድዋል ሸትል ትሩንቮል ዊሊያም ደቪሰን ያሉትን አገር ወዳዶች ሁሉ ሴራቸውን እየተከታተሉ እያጋለጡ ናቸው
Tweet media one
0
379
503
@PressEthio
Ethiopian Press Agency / የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት
2 years
#Ethiopians , #Eritreans would stage a massive rally shortly in front of @WhiteHouse protesting against blatant support interest groups throw behind the dying #TPLF , supporting #ENDF 's sacrifice being made to free people of Tigray, among other, it was learnt.
Tweet media one
16
336
470
@PressEthio
Ethiopian Press Agency / የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት
2 years
"አይናቸውን በጨው አጥበው አንተን ገድለው ያለቅሳሉ" የትህነግ ገዳዮች ስለታገላቸው ህይወቱን የቀሙት የማነ እንዲህ ብሎ ነበር። ትህነግ ጭካኔ የጀመረው የራሱን ታጋዮች እየገደለ መሆኑን የማነ ያጋለጠበትን ቪዲዮ ይመልከቱ
21
267
415
@PressEthio
Ethiopian Press Agency / የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት
2 years
Eth.Amb. Extraordinary & Plenipotentiary to #USA Dr Eng Seleshi Bekele @seleshi_b_a lauds Diaspora Community in Washington D.C.,surrounding States & all who took part in yesterday's rally in D.C. against unprecedented pressure and coordinated biased media campaign on #Ethiopia .
Tweet media one
8
231
410
@PressEthio
Ethiopian Press Agency / የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት
3 years
በኢትዮጵያ በተካሄደው የ1997ቱ ምርጫ የአውሮፓ ህብረት የታዛቢዎች ቡድን መሪ የነበሩት አና ጎሜዝ አሸባሪው ህወሓትን አደገኛ የወንጀለኞች ስብስብ ነው ሲሉ ዛሬ ባስተላለፉት መልዕክት ገልጸውታል።
Tweet media one
5
332
400
@PressEthio
Ethiopian Press Agency / የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት
2 years
7 አባላት ያሉት የፀረ ሙስና ብሔራዊ ኮሚቴ መቋቋሙን ጠ/ሚር ዐቢይ አሕመድ ዛሬ አስታውቀዋል። አቶ ተመስገን ጥሩነህ ዶ/ር ጌዴዎን ጢሞቴዎስ አቶ ተክለ ወልድ አጥናፉ አቶ ሰሎሞን ሶቃ አቶ ደበሌ ቃበታ ዶ/ር ሳሙኤል ኡርቃቶ አቶ አብዱሃሚድ መሃመድ
Tweet media one
55
136
402
@PressEthio
Ethiopian Press Agency / የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት
2 years
"ሞት ዘማሪ የሆነውን ሕወሓትን ከትግራይ ህዝብ ለይተን እንደምናይ መረዳት እንዳለባቸው አሳውቀናል ምክንያቱም ኢትዮጵያዊያን ነን" - አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ
26
209
392
@PressEthio
Ethiopian Press Agency / የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት
2 years
Neither @DrTedros nor the @WHO have acknowledged the #TPLF attack and destruction of health centers in #AFAR & #AMHARA
Tweet media one
19
269
375
@PressEthio
Ethiopian Press Agency / የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት
2 years
The #GoE can no longer tolerate defamatory falsehood being spread against #Ethiopia .... Is forced to weigh its options and relations with some states and entities.
Tweet media one
Tweet media two
14
332
387
@PressEthio
Ethiopian Press Agency / የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት
3 years
የጦር ሃይሎች ጠቅላይ አዛዥ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከአሸናፊው ሰራዊታቸው ጋር በግምባር‼️
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
5
129
370
@PressEthio
Ethiopian Press Agency / የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት
2 years
#UN logos as smokescreens T- #TPLF foxily leads humanitarian-aid-packed vehicles to its trenches and military stores to download the life-sustaining stuffs, while many Tigrians, in need of a bite, express famishment and outcry for immediate help but in vain
Tweet media one
6
302
365
@PressEthio
Ethiopian Press Agency / የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት
2 years
David Steinman “I published a piece in Forbes which exposes T-TPLF embezzlement of foreign aid which #U .S had given to #Ethiopia for dev't purposes, but U.S and IC have turned a blind eye to the looted money.”
Tweet media one
16
277
364
@PressEthio
Ethiopian Press Agency / የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት
3 years
The Ethiopian govern­ment said that @CNN has cooked up report claiming genocide is taking place in the Tigray state of Ethiopia, and portraying the aggressor as a victim.
Tweet media one
13
287
358
@PressEthio
Ethiopian Press Agency / የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት
1 year
ከፀጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረ ኃይል በተሰጠ መግለጫ መሠረት በወንጀል የሚፈለጉ ሰዎች‼️
Tweet media one
202
142
351
@PressEthio
Ethiopian Press Agency / የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት
3 years
#Ethiopians stand inbsolifarity with #MaureenAchieng
Tweet media one
13
347
348
@PressEthio
Ethiopian Press Agency / የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት
3 years
Commander-in-Chief of the armed forces PM Abiy Ahmed (PhD) @abiyahmedali calls on the Tigrian youths who fighting for the #terrorist TPLF to surrender to the #ENDF conceding defeat....(1)
Tweet media one
10
169
352
@PressEthio
Ethiopian Press Agency / የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት
2 years
12...Though all the Shenanigans way before #ICHREE were already too apparent, what made this lady eligible is interesting.The rest is a forgone conclusion.
Tweet media one
16
395
353
@PressEthio
Ethiopian Press Agency / የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት
3 years
ሰበር ዜና‼ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ግንባር ሆነው ያበሰሩት ድልና ያስተላለፉት መልዕክት- ከእኔ ጀርባ የምታዩት ጠላት እስከትናንትና ድረስ ሙሉ በሙሉ የያዘው ተራራ ነበር ዛሬ አስለቅቅናል፤ካሳጊታን ይዘናል ዛሬ ጭፍራንና ቡርቃን እንይዛለን
Tweet media one
3
143
351
@PressEthio
Ethiopian Press Agency / የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት
2 years
ወደ ትግራይ ክልል በ 1 አመት ውስጥ ብቻ 240,73 ሜትሪክ ቶን ምግብ፤ 52,645 ሜ/ቶን ምግብ ነክ ያልሆኑ እቃዎች፤ 258 ሜ/ቶን መድኃኒት፤ 7,275 ሜ/ቶን ማዳበሪያ፤ 2.9 ቢሊዮን ብር ጥሬ ገንዘብ ለስራ ማስኬጃ፤ 1 ሚሊዮን 749 ሺህ 722 ሊትር ነዳጅ ተልኳል።
Tweet media one
23
257
336
@PressEthio
Ethiopian Press Agency / የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት
2 years
The @WHO chief’s abuse of power that is motivated by his loyalty to his ex-comrades has been concealing the suffering of the people of Tigray by the radical clique, a noted journalist said
Tweet media one
21
214
334
@PressEthio
Ethiopian Press Agency / የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት
1 year
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ሀገርን የሚያክል ነገር በጫንቃቸው ተሸክመው ከስራቸው ጎን ለጎን መጻሕፍት መጻፋቸው የሚደነቅ ነው ሲሉ ፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረ ማርያም ተናገሩ።
Tweet media one
157
107
328
@PressEthio
Ethiopian Press Agency / የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት
3 years
The terrorist enterprise #TPLF has massacred 240 civilians, 107 of them children, in #Afar state, Al Jazeera reported. #AfarMassacre
20
322
294
@PressEthio
Ethiopian Press Agency / የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት
3 years
የጠ/ሚር ዐቢይ አህመድን መዝመት ተከትሎ‼ የአብኑ አመራር እና የምክር ቤት አባሉ አቶ ክርስቲያን ታደለ "ለአገር አንድነትና ለሕዝብ ደኅንነት የምንሰስተው ሕይወት የለምና ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ጋር እንዘምታለን ሕዝቤ ሆይ ተከተል" ብለው ዘምተዋል።
Tweet media one
4
127
314
@PressEthio
Ethiopian Press Agency / የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት
2 years
Participants of the Twitter campaign have criticized the @WHO Chief @DrTedros , saying he is now overreacting to the situation in Ukraine, without condemning the TPLF’s destruction of health facilities in the Amhara and Afar states.
Tweet media one
19
266
315
@PressEthio
Ethiopian Press Agency / የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት
2 years
#Russia and #Ethiopia are linked by close historical ties. There aren't many other examples of such interstate relations, which over the centuries have been invariably marked by friendship, mutual trust. Russian Amb to Ethiopia Evgeny Terehhin
Tweet media one
9
78
304
@PressEthio
Ethiopian Press Agency / የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት
3 years
The #USAID Administrator #SamanthaPower requested her colleagues to devise a means for embarrassing the current #Ethiopian government, Politico news website claimed.
Tweet media one
29
237
293
@PressEthio
Ethiopian Press Agency / የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት
3 years
ሰበር ዜና‼️ ታሪካዊቷ የደሴ ከተማና የንግድና የኢንዱስትሪ ኮሪደር የሆነችው ኮምቦልቻ ከተማ፣ በጀግኖቹ የጸጥታ ኃይሎች ጥምረት ነጻ ወጥተዋል።
Tweet media one
Tweet media two
3
103
290
@PressEthio
Ethiopian Press Agency / የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት
2 years
የማትሪክ ውጤት ማጣትን በ37 A+ የተበቀለው ወጣት 👉 የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተናን 99.9 አምጥቷል‼️ 👉 ማትሪክ ሁለት ጊዜ ወድቋል‼️
Tweet media one
15
36
294
@PressEthio
Ethiopian Press Agency / የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት
2 years
ታዋቂው የአፋን ኦርምኛ ዜማ አቀንቃኙ ክቡር ዶክተር ዓሊ ቢራ ባደረበት ህመም ህክምና ሲከታተል ቆይቶ ከዚህ ዓለም በሞት መለየቱን የኢፕድ ምንጮች አስታውቀዋል።
Tweet media one
37
78
285
@PressEthio
Ethiopian Press Agency / የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት
3 years
#Ethiopians questioning how food aid ends up in wrong hands
Tweet media one
6
278
268
@PressEthio
Ethiopian Press Agency / የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት
3 years
#አሸባሪውህወሓት የታጣቂዎቹን አስከሬን ሰብስቦ በመውሰድ "ጅምላ ጭፍጨፋ የተፈጸመባቸው ናቸው" በሚል የሀሰት ዘመቻ ለመስራት እየተዘጋጀ መሆኑን መንግስት አስቀድሞ ያስጠነቀቀበት ጉዳይ አሁን ተግባራዊ መሆን ጀምሯል ‼
10
163
271
@PressEthio
Ethiopian Press Agency / የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት
2 years
Various items of evidence have confirmed that the International Commission of Human Rights Experts on Ethiopia (ICHREE) Chair Kaari Murungi has been a hardline supporter of Terrorist TPLF.
Tweet media one
20
281
281
@PressEthio
Ethiopian Press Agency / የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት
2 years
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ወ/ሮ ዳግማዊት ሞግስ፤ አቶ ታከለ ኡማ፤ አቶ ኡመር ሁሴን እና አቶ ተፈሪ ፍቅሬን ዛሬ በክብር ሸኝቷቸዋል። በሽኝት መርሐ-ግብሩ ላይ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድን ጨምሮ የሚኒስትሮች ምክር ቤት አባላት ተገኝተዋል።
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
35
57
279
@PressEthio
Ethiopian Press Agency / የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት
2 years
የሰላም ስምምነቱን የደገፈው የመቀሌው ካርኒቫል‼️
19
115
291
@PressEthio
Ethiopian Press Agency / የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት
3 years
"የእነሱ ትልቁ ሀይል ዘር ሲሆን የእኛ ትልቁ ሞተራችን ኢትጵያዊነት ነው...‼" - የጦር ሀይሎች ምክትል ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ሌተናል ጄኔራል አበባውታደሰ ‼
Tweet media one
8
110
270
@PressEthio
Ethiopian Press Agency / የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት
2 years
የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊትና የትግራይ ታጣቂ አዛዦች ናይሮቢ ተገናኙ የሰላም ስምምነቱ በ5 ቀን ውስጥ ወታደራዊ አመራሮች እንዲገናኙ በሚያዘው መሠረት የአዛዦቹ ውይይት ዛሬ በናይሮቢ ተጀምሯል እስካሁን በስምምነቱ ሂደቱ በመልካም ሁኔታ እየሄደ ነው
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
8
155
280
@PressEthio
Ethiopian Press Agency / የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት
2 years
የሰላም ስምምነቱ ሕገ መንግሥታዊ ሥርዓቱንና የኢትዮጵያን ብሔራዊ ጥቅም ባስከበረ መልኩ ተጠናቀቀ
Tweet media one
15
108
279
@PressEthio
Ethiopian Press Agency / የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት
2 years
#የማይረሱትየትህነግግፎች ከአማራና አፋር ህዝብ ጋር ጸብ የለኝም የሚለው ትህነግ የወልዲያ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታልን ዘርፎና አውድሞ ሄዷል፤ በትህነጉ ቴድሮስ አድኃኖም የሚመራው የዓለም የጤና ድርጅትግን አንድም ቀን ሲያወግዝ አልተሰማም
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
17
230
274
@PressEthio
Ethiopian Press Agency / የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት
2 years
#IC must condemn T-TPLF’s use of humanitarian aid trucks for the transportation of weapons and its fighters by violating the Geneva Conventions of 1949 and additional Protocols-Dire Dawa University Political Science and Int'l Relations lecturer Surafel Getahun. #Ethiopia
Tweet media one
8
236
266
@PressEthio
Ethiopian Press Agency / የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት
2 years
Dearly needed #humanitarian food that is meant for people in need in #Tigray has been diverted to war purposes by #TPLF as yet another showcase to the group's callousness to the people of Tigray, #ENDF said on FB post today.
Tweet media one
12
352
264
@PressEthio
Ethiopian Press Agency / የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት
3 years
መቐለ ዛሬ ከሰዓት በኋላ‼️ በኢፕድ ዐይን‼️
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
27
89
249
@PressEthio
Ethiopian Press Agency / የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት
2 years
ትህነግ 3ኛውን ዙር ጦርነት ከመጀመሩ በፊት ደብረጺዮን ህዝብ ሰብስቦ ባደረገው ዲስኩር"ዐብይ እህል ቴሌኮም ብር ይሰጠናል ብለን ልናስብ አንችልም። አፍንጫውን ይዘን፣ በክንዳችን መሰረታዊ አገልግሎት እንዲያቀርብ እናደርጋለን" ሲል ተደምጦ ነበር።
50
214
246
@PressEthio
Ethiopian Press Agency / የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት
2 years
በመከላከያ ሰራዊት ቁጥጥር ስር ወዳሉ የትግራይ አካባቢዎች ከሌላው ጊዜ በተለየ መልኩ እርዳታ በብዛት እየገባ መሆኑን የጠቅላይ ሚኒስትሩ የብሔራዊ ደህንነት አማካሪ እና የሰላም አማራጭ ዐቢይ ኮሚቴ አባል አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ገለጹ። 1/3
8
109
249
@PressEthio
Ethiopian Press Agency / የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት
3 years
FDRE air force has launched a successful offensive against the communication network and facility in Mekele that was in use by the #TerroristTPLF The airstrike was carried out with utmost precision to prevent civilian casualties, it was indicated
Tweet media one
39
143
227
@PressEthio
Ethiopian Press Agency / የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት
1 year
ወዳጅ እንዲኮራ፣ ጠላት እንዲፈራ፤ ወዳጅ እንዲተማመን፣ ጠላት እንዲመነምን መስራት ብቻ ሳይሆን የሰራነውን ማሳየት አለብን ሲሉ የብሄራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር አቶ ተመስገን ጥሩነህ ተናገሩ፡፡
Tweet media one
69
100
238
@PressEthio
Ethiopian Press Agency / የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት
2 years
Residents of #Mekelle city in #Tigray State have welcomed the Permanent Cessation of Hostilities Agreement signed between the #GoE and #TPLF .
Tweet media one
12
122
236
@PressEthio
Ethiopian Press Agency / የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት
2 years
The first-ever to lead the @WHO without a medical degree. WHO chief Dr. Tedros Adhanom was a ranking official in the T- #TPLF , a group that kills its own people.
21
205
224
@PressEthio
Ethiopian Press Agency / የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት
2 years
ኢትዮጵያ በተያዘው አመት (2023) የ13 ነጥብ 5 በመቶ እድገት ታስመዘግባለች ተብሎ እንደሚጠበቅ ዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም ( አይኤምኤፍ) ገለጸ በዚህ አመት ኢትዮጵያ እና አንጎላ የኢኮኖሚ መሪነቱን ከኬንያን ይረከባሉ።
Tweet media one
53
67
234
@PressEthio
Ethiopian Press Agency / የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት
3 years
Millions in Addis Ababa parades to Meskel Square to denounce #terroristsTPLF #Shene
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
4
165
224
@PressEthio
Ethiopian Press Agency / የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት
3 years
The #NoMore has now gone beyond Ethiopia and Eritrea to become a #PanAfrican movement.
Tweet media one
0
143
221
@PressEthio
Ethiopian Press Agency / የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት
3 years
The Joe #Biden Administration’s policy to #Africa in general and in Ethiopia in particular is misguided, problematic and failed to realize the latter’s political dynamics and public’s will, renowned female personalities commented.
Tweet media one
1
156
220
@PressEthio
Ethiopian Press Agency / የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት
2 years
#TPLF publicly declared war on innocent civilians saying will "settle a score on people of Amhara". Its fighters destroyed livelihoods in both #Amhara and #Afar . The group now is using looted humanitarian fuel @WFP to wage another war despite GoE's holding out an olive branch.
Tweet media one
Tweet media two
7
236
217
@PressEthio
Ethiopian Press Agency / የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት
3 years
A mother who lost her daughter during the horrific #Chenamassacre told local media how she suddenly knew the vicious killing of her daughter by #terroristTPLF group
Tweet media one
4
259
200
@PressEthio
Ethiopian Press Agency / የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት
2 years
ተመድ ከኢትዮጵያ ጀርባ ከአሸባሪው ትህነግ አመራር ጋር በቀጥታ በመደራደር የራሱን ሕግ መጣሱ ታውቋል። የድርጅቱ ዋና ጸሀፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ ከአሸባሪው ትህነግ ድን ሊ/ር ደብረፅዮን ገ/ሚካኤል ጋር ውይይት ማድረጋቸውን አስታውቀዋል።
Tweet media one
18
169
201
@PressEthio
Ethiopian Press Agency / የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት
2 years
የትግራይ ህዝብ ህወሓት ከጫነበት ቀንበር እንዲሆን የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት መስዋዕትነት እየከፈለ ነው።
Tweet media one
23
123
206
@PressEthio
Ethiopian Press Agency / የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት
2 years
Leaders of The Terrorist #TPLF should be indicated in the International Criminal Court ( #ICC ) for the awful crimes they have committed on civilians, says a noted British writer and charity worker Graham Peebles.
Tweet media one
8
175
201
@PressEthio
Ethiopian Press Agency / የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት
3 years
#GERD ’s two turbines to go operational soon #EthiopiaPrevails
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
2
109
187
@PressEthio
Ethiopian Press Agency / የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት
3 years
"አሸባሪው ህወሓት ያወደማቸው መሠረተ ልማቶች ከበፊቱ የበለጠ በዕልህና በቁጭት ይሠራሉ" - አቶ ገዱ አንዳርጋቸው የሚኒስትሩ የደህንነት አማካሪ ሚኒስትር
Tweet media one
0
59
192
@PressEthio
Ethiopian Press Agency / የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት
1 year
በአማራ ክልል ያጋጠመውን የፀጥታ መደፍረስ በመደበኛ የህግ ማስከበር ስርአት ለመቆጣጠር አዳጋች ሆኖ በመገኘቱ የፌደራል መንግስት አስፈላጊውን የህግ ማዕቀፍ እንዲተገብር የአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ጠየቀ
Tweet media one
88
74
195
@PressEthio
Ethiopian Press Agency / የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት
3 years
Asked about why they didn't report on child soldiers enlisted by TPLF in #Tigray #Ethiopia , @amnesty tells me about "the difficulty of accessing the territory and verify the news". So why is that all the other reports have been done far from the field?
Tweet media one
3
156
174
@PressEthio
Ethiopian Press Agency / የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት
2 years
የካሜሩን አፍሪካ ዋንጫ ከፍተኛ አድናቆትን ያገኘው ኢትዮጵያዊው አርቢትር ባምላክ ተሰማ ፊፋ የአለም ዋንጫውን ይዳኛሉ ብሎ ዝርዝራቸውን ይፋ ካደረገው አፍሪካውያን ዳኞች አንዱ በመሆን የኳታርን ትኬት መቁረጡን አረጋግጧል።
Tweet media one
3
27
197
@PressEthio
Ethiopian Press Agency / የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት
2 years
T-TPLF’s inherent attribute: Its walk is a far cry from its talk
Tweet media one
9
188
191
@PressEthio
Ethiopian Press Agency / የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት
3 years
The majority of the 53 members of the #Tigray Interim Administration that were killed by the terrorist #TPLF clique were civil servants and not members of political parties, an official claimed.
Tweet media one
3
130
181
@PressEthio
Ethiopian Press Agency / የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት
1 year
የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)መልዕክት‼️ "ዛሬ ከፕሬዝዳንት ዘሌንስኪ ጋር በሁለትዮሽ እና በዓለም አቀፍ የጋራ ጉዳዮች፣ እንዲሁም በዩክሬንና በሩሲያ መካከል ሰላም ለማምጣት በሚቻልበት መንገድ ላይ በስልክ ተወያይተናል"
Tweet media one
Tweet media two
61
46
181
@PressEthio
Ethiopian Press Agency / የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት
3 years
በግንባር የሚገኙት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ስለ 🇪🇹 ክብርና ስለአቋማቸው እንዲህ ብለው ነበር ‼ "ሌሎች ኃይሎች እንድትረዱት የምፈልገው በኢትዮጵያ ክብርና ጥቅም ከመጣችሁ አንገቴ ይቀላል እንጂ አይደረግም"
4
84
182
@PressEthio
Ethiopian Press Agency / የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት
3 years
የጠ/ሚ ዐቢይ አህመድን መዝመት ተከትሎ‼ የቀድሞው የህወሓት ታጋይ አቶ ሊላይ ሀይለማርያም "ለአረንጓዴ ቢጫ እና ቀይ ሰንደቅዓላማችን ክብር ህይወቴን እሰጣለሁ"ብለው ወስነው ሊዘምቱ መሆናቸውን ለኢፕድ ገልጸዋል #Nomore #EthiopiaPrevails
Tweet media one
22
87
178
@PressEthio
Ethiopian Press Agency / የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት
11 months
ዛሬ በፌዴራል የመንግሥት ተቋማት ከ38 ዓመታት በላይ ካገለገሉ ጀግኖች ጋር የአገልጋይነት ቀንን አብረን አክብረናል። ሀገር ከማገልገል በላይ ጀግንነት የለም። እነዚህ አንጋፋዎች ለተተኪው ትውልድም አርአያዎች ናቸው። @AbiyAhmedAli
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
34
63
178
@PressEthio
Ethiopian Press Agency / የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት
1 year
የትግራይ እና የአማራ ህዝብ ሁለት ስም ያለው አንድ ህዝብ ነው ሲሉ የትንሳኤ 70 እንደርታ ፓርቲ መስራችና አስተባባሪ አቶ ጊደና መድሕን ተናገሩ።
Tweet media one
52
39
172
@PressEthio
Ethiopian Press Agency / የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት
3 years
U.S. journalists disprove western media lies, expose #TPLF atrocities #EugenePuryear and #RaniaKhalek shared their experiences to local media.
Tweet media one
0
119
166
@PressEthio
Ethiopian Press Agency / የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት
1 year
ከውጭና ከውስጥ ያሉ የጥፋት ሀይሎች በመቀናጀት ስሙን በማጥፋት ተግባር የተሰማሩ አካላትን እንደማይታገስ የሀገር መከላከያ ሠራዊት አስታወቀ።የመከላከያ ሠራዊትብየህዝብ ግንኙነት ኃላፊ ኮሎኔል ጌትነት አዳነ ዛሬ በዚህ ዙሪያ መግለጫ ሰጥተዋል።
Tweet media one
60
63
173
@PressEthio
Ethiopian Press Agency / የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት
2 years
#LeakedTPLFDocument shows #TPLF 's sinister plan of destroying crops in #Amhara . It says: “We shouldn’t allow Amhara farmers to harvest their crops".
32
147
167
@PressEthio
Ethiopian Press Agency / የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት
2 years
Ethiopian ambassadors have done a great job in repelling the unwarranted pressure of some interest groups, informing the country’s objective reality, and promoting its conducive business climate in the just concluded year, The Ethiopian Herald reported.
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
6
68
178
@PressEthio
Ethiopian Press Agency / የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት
3 years
The Joint #Ethiopian forces which @AbiyAhmedAli lead (Operation for National Unity in Diversity) capture strategic #Zobelmountains , #Arjo , #Fokisa and #Boren at the eastern front. The forces also controlled Gura Worke and the #Woldia - #Mekele main road1/2
Tweet media one
3
79
163
@PressEthio
Ethiopian Press Agency / የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት
2 years
Eyewitnesses say members of Terrorist #TPLF have massacred 25 civilians, including a mother and her four children, at the Weleh #IDPs center in WagHimra Zone of Amhara state.
Tweet media one
6
184
163
@PressEthio
Ethiopian Press Agency / የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት
3 years
Message on tweeter exposes #CNN ’s journalist allegiance to #TPLF ’s lobbyist
4
152
162
@PressEthio
Ethiopian Press Agency / የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት
2 years
አሸባሪው ሕወሓት በኢትዮጵያ በተለይም በወልቃይት፣ ጠገዴና ሁመራ ሕዝብ ላይ ሳይነገር የቆየ ካልሆነ በስተቀር የግፍና የጭካኔ አይነቶችን ሁሉ መፈፀሙን ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ ተናገሩ፡፡
Tweet media one
2
70
165
@PressEthio
Ethiopian Press Agency / የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት
2 years
Welcome to #Ethiopia once again Senator @JimInhofe . @AbiyAhmedAli
Tweet media one
Tweet media two
19
80
160
@PressEthio
Ethiopian Press Agency / የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት
2 years
በመንግሥትና ህወሓት መካከል የተፈረመውን የሠላም ስምምነት ተከትሎ በናይሮቢ የሰላም ስምምነቱን መተግበር በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ውይይት ሲያደርግ የነበረው የልኡካን ቡድን አዲስ አበባ ገብቷል።
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
8
59
164
@PressEthio
Ethiopian Press Agency / የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት
1 year
የማህበረ ቅዱሳን ብሮድክስቲንግ አገልግሎት ቴሌቪዥን ፈቃድ በጊዜያዊነት መታገዱን የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለስልጣን አስታወቀ።
Tweet media one
117
76
159