Nebelet Press Gezana Profile Banner
Nebelet Press Gezana Profile
Nebelet Press Gezana

@NebeletG

3,286
Followers
4,430
Following
1,975
Media
3,930
Statuses

Bad governments always lie because telling the truth requires honour and courage! This is exactly what Abiy Ahmed does ‼️

Joined December 2021
Don't wanna be here? Send us removal request.
@NebeletG
Nebelet Press Gezana
2 years
የዶ/ር ደብረፅዬን አንገት እዛ ነው እዚህ ነው ሲል የነበረው ሰውዬ፤ የራሱ አንገት ተቆልሙሞ እርዳታ እተጠየቀ ነው። ገና የትግራይ እናቶች እንባ ያዋርድሃል!
Tweet media one
61
135
509
@NebeletG
Nebelet Press Gezana
6 months
‼️
Tweet media one
116
53
439
@NebeletG
Nebelet Press Gezana
7 months
የፕሪቶሪያው ስምምነት የህወሓት ጉዳይ ሳይሆን የትግራይ ህዝብ ጉዳይ ነው‼️ ብልፅግና ከቁማር እሳቤ ወጥቶ ሰምምነቱን ለመተግበር ፍቃደኛ የማይሆን ከሆነ ድፍን የትግራይ ህዝብ ያለጥርጥር ወደማይፈልገው የህልውና ጦርነት ተገዶም ቢሆን የሚገባ ይሆናል
Tweet media one
191
108
277
@NebeletG
Nebelet Press Gezana
7 months
TDF ‼️Good Morning #Tigray ‼️
Tweet media one
45
49
250
@NebeletG
Nebelet Press Gezana
7 months
ከፈጣሪ ቀጥሎ ቅዱስ ነገር የማውቀው የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ነው ብሎ ያጨበጨበለት አርቲስት ቴድሮስ ተሾመ (በራያ) በትግራይ የቤት እንስሳት ላይ የፈፅመው ግፍ ነው‼️ የዚህ መኪና አሽከርካሪ የምን ተወላጅ ሊሆን እንደሚችል መገመት አያዳግትም‼️
83
235
234
@NebeletG
Nebelet Press Gezana
2 years
የመሰከርክላቸው ይወዱሃል የመሰከርክባቸውም ቢሆን ያከብሩሃል እየመረራቸውም ቢሆን ምክንያቱም እውነት ከሁሉም ይበልጣልና‼️ እውነት እውነት እልሃለሁ ለሆዳቸው ያደሩ ጳጳሳት ራሱ ቢሰግዱልህ ያንስሃል እንጂ አይበዛብህም‼️‼️‼️
Tweet media one
10
15
179
@NebeletG
Nebelet Press Gezana
2 years
ይሄ የሻኣብያ ቡችላ ለሰራው ከባድ ሃጢያት ንሰሃ መግባት ሲገባው ቅንብር ነው እያለ ሊዋሸን ይፈልጋል ለማንኛውም ያንተም ስራ ተፅፎ የተሰጠህን ማነብነብና መተወን እንጂ በማያገባህና ባልገባህ ነገር ላይ አትግባ በሉልኝ‼️ ሻብያነትህን ግን አንረሳም‼️
50
75
183
@NebeletG
Nebelet Press Gezana
1 year
ይሄ ስሜት እንጂ ጭንቅላት ያልፈጠረበት #ጃዊሳ በፈፅመው የዘር ተኮር ጭፍጨፋ ቅስቀሳ ሸሽቶ አሜሪካ ገብቷል‼️የግለሰቡ የጥገኝነት ጥያቄ ተቀባይነት እንዳያገኝ ከበቂ በላይ መረጃ ስላለ አሜሪካ የምትኖሩ የኦሮሞና የትግራይ ተወላጆች ጥረት አድርጉ‼️
Tweet media one
28
94
171
@NebeletG
Nebelet Press Gezana
2 years
ትግሬና ወያኔ አንድ ነዉ ወያኔ ለትግሬዎች ሃይማኖታቸዉ ነዉ። ትግሬ ወደ መቀሌ፣ ንብረት ወደ ቀበሌ፣ ወያኔም ወደ ከርቸሌ፣ እያለ ሲያቀረሽ የነበረው እኮ ነው ፊንፊኔ እንዳንገባ ተከለከልን እያለ ኡኡኡ የሚለው‼️ ቻለው ቻለው ቻለው‼️‼️
41
26
161
@NebeletG
Nebelet Press Gezana
8 months
የፌዴራል መንግስቱ የትግራይን ሰራዊት ለማፋረስ ከሚጥር ይልቅ በስንቅም በትጥቅም ለማጠናከር ቢሰራ ነው የሚሻለው። ተወደደም ተጠላም ከዚህ በኋላ እቺን አገር ከቀውስ እንዲሁም ከመፍረስ የሚታደገው አስተማማኝና በዲሲፕሊን የታነፅው ሰራዊት TDF ነው
Tweet media one
103
39
165
@NebeletG
Nebelet Press Gezana
2 years
No Caption Needed ‼️
Tweet media one
3
20
155
@NebeletG
Nebelet Press Gezana
2 years
ሃቅ እናውራ‼️ አሁን ይሄ ፀጉር ባይላጭስ ምን ይጠቅማል⁉️⁉️⁉️
Tweet media one
51
14
150
@NebeletG
Nebelet Press Gezana
7 months
The first groups are ...Abiy supportes The second group .....Most Amhara elities In my Opinion there are third groups ......
Tweet media one
114
83
152
@NebeletG
Nebelet Press Gezana
2 years
ቃልን በተግባር የሚለው አባባል መልክ ቢኖረው‼️
Tweet media one
12
31
149
@NebeletG
Nebelet Press Gezana
2 years
No Caption No Comment ‼️
Tweet media one
13
41
145
@NebeletG
Nebelet Press Gezana
2 years
ይብላኝ ሲሸረሙጥ ራሱን ለቂጥኝ መሰዋኣት ላደረገው ኪነትና የውሸት ትርክት ላገነነው አገር ሻጩ ባንዳ ንጉሳቹህ እንጂ ይሄ ሳምንት የአገሪቱን ዳር ድንበር ለማስከበር ሲል ንጉሰ ነገስት አፄ ዪሃንስ 4ኛ እራሱን መሰዋኣት ያደረገበት ሳምንት ነው‼️‼️
Tweet media one
31
23
143
@NebeletG
Nebelet Press Gezana
2 years
በስኖዶሱ ውስጥ የመሸጉ ማፍያ ጳጳሳት በፓትሪያርኩ ፊርማና ማህተም ከተራ ከማጭበርበር ጀምሮ ፓትሪያርኩን የማስገደድ ስራ እየሰሩ እንደሆነ ይህ ቪዲዩ ግልፅ ማሳያ ነው። ከዚህ አንፃር የመንግስት ጥበቃ የማይደረግላቸው ከሆነ ህይወታቸው አሳሳቢ ነው
11
120
145
@NebeletG
Nebelet Press Gezana
7 months
አቶ አባተ የትግራይና የአማራ ህዝቦች በታሪክ በባህልና በትውፊት የተጋመዱና መቼም የማይለያዪ መሆናቸውን ያሳዩ ድንቅ አባት ናቸው ብልፅግና ለድብቁ አላማው ሲል 2ቱን ህዝቦች ደም ያቃባና የጠላትነትን ስሜት የፈጠረ ለመሆኑ ምስክር የሆኑ አባት ናቸው
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
43
33
140
@NebeletG
Nebelet Press Gezana
2 years
4-ኪሎ ሲጠበቅ የነበረው ትግል 4 ኪሎሜትር ወደፊት ሳይመጣ ጠባሲት ላይ ተደመደመ‼️ ርስት አስመላሹ ትጥቅ ፈቷል‼️‼️‼️‼️
Tweet media one
23
36
139
@NebeletG
Nebelet Press Gezana
2 years
ቀድሞ ነበር እንጂ መጥኖ መደቆስ‼️🤣🤣🤣
45
76
136
@NebeletG
Nebelet Press Gezana
2 years
በደያስፖራ ተጋሩ በኩል ትግላችን የሚቆመው የዘር ማጥፍት ወንጀል የፈፅሙ የብልፅግናና የወታደራዊ ቱባ ባለስልጣናት ለፍርድ ሲቀርቡ ብቻ ነው‼️
15
50
131
@NebeletG
Nebelet Press Gezana
9 months
ከኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ቀጥሎ የገነገነና ስር የሰደደ የነፍጠኝነት አስተሳሰብ መፈልፈያ የሆነው አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ነው‼️ እዛ ያለው የነፍጠኛ መዋቅር ብትንትኑ ካልወጣ አገሪቱ አሁንም ፈፅሞ ሰላም አታገኝም‼️
Tweet media one
109
37
131
@NebeletG
Nebelet Press Gezana
2 years
ልበ ብረሃኑ ቴድሮስ ይናገር‼️
Tweet media one
8
39
127
@NebeletG
Nebelet Press Gezana
2 years
ነዳጅ ሳይሆን አረቄ የሚገባበትን መንገድ መዝጋት ትርፉ የሰካራም ቁጥር መቀነስ በመሆኑ ሊበረታታ ይገባል❤
Tweet media one
12
16
120
@NebeletG
Nebelet Press Gezana
7 months
እኔ ግን እላለሁ ከአብይ አህመድ እጅ ወልቃይትንና ራያን ከመውሰድ ህወሓት ከፋኖ ጋር ተነጋግሮ/ተደራድሮ የወልቃይትና የራያን ጉዳይ በሰላም ፈቶ አብይና ቅጥረኛ ሰራዊቱን ከፋኖ ጋር ተባብሮ በመደምሰስ ወንጀለኞችን ለፍርድ ማቅረብ ብዙ ጥቅሞች አሉት
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
81
23
120
@NebeletG
Nebelet Press Gezana
2 years
ተጨብጧል‼️ በከፍተኛ የሙስና ወንጀል ተጠርጥሮ አቶ ይናገር ደሴ የቀድሞ የብሄራዊ ባንክ ዋና ገዥ በቁጥጥር ስር ውሏል‼️ አዎ በቢልዮኖች የሚቆጠር ገንዘብ ለአማራ ባለሃብቶች በመፍቀድ ብሔራዊ ባንክን ያራቆተ ሌባ ነው፡፡ (ግዜ ደጉ ሌባው ማን እንደሆነ)
Tweet media one
23
24
118
@NebeletG
Nebelet Press Gezana
2 years
ዝንት አለም ውሸት አይሰለችም⁉️ የደብተራዎቹ የውሸት ድሪቶ ይብቃ‼️‼️ ደማቁ የዓድዋ የድል ታሪክ ለባለቤቶቹ ይመለስ‼️‼️‼️
Tweet media one
8
55
122
@NebeletG
Nebelet Press Gezana
1 year
አዲሱ አመት የደከሙ የሚያርፉበት ያድርግልን‼️ አሜን በሉ‼️
Tweet media one
35
9
118
@NebeletG
Nebelet Press Gezana
1 year
በማንነቱ የሚኮራ ህዝብ ‼️‼️‼️
Tweet media one
Tweet media two
10
5
110
@NebeletG
Nebelet Press Gezana
2 years
የተስፋፊው የመጨረሻ ምሽግ እንዲፈራርሰ የምትፈልግ ከሆነ ከአብነ ሳዊሮስ ጉን ቁም‼️ እኔ በበኩሌ ከአቡነ ሳዊሮስ ጎን ነኝ‼️‼️‼️
Tweet media one
12
34
113
@NebeletG
Nebelet Press Gezana
2 years
እመነኝ ይሄ ወደላይ የተዘረጋው እጅ በንፁሃን ደም የተጨማለቀ በዘር ማጥፅዳት ወንጀል የጨቀየ ለህፃናትና ለአዛውንቶች መደፈር ከፍተኛውን አስተዋፆኦ ያበረከተና ለመሰረተ ልማት መውደም የአንበሳውን ድርሻ ያበረከተ ነው‼️ የግዜ ጉዳይ ነው‼️
Tweet media one
15
39
116
@NebeletG
Nebelet Press Gezana
6 months
ሰበር‼️ በአዲስ አበባ የአማራ ተወላጆችን በእስር ቤቶችና በሰፋፊ የማጎሪያ ጣባያዎች የማሰሩ እንቅስቃሴ ከትላንት ጀምሮ በሰፊው እየተካሄደ መሆኑ ተሰማ‼️ማንኛውም ትግረዋይ የዚህ አይነትን ኢ-ሰብኣዊ ድርጊት በግልፅ ማውገዝና መቃወም ይጠበቅበታል‼️
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
61
29
116
@NebeletG
Nebelet Press Gezana
2 years
ጀጋኑ 3 ምዕራፍ‼️ ጀነራል ምግበይ‼️
14
20
110
@NebeletG
Nebelet Press Gezana
2 years
እኛስ ምን አልን‼️
Tweet media one
12
38
109
@NebeletG
Nebelet Press Gezana
2 years
4-ኪሎ አይመጡም ማለት ነው እንዴት ነው ነገሩ⁉️
Tweet media one
42
23
104
@NebeletG
Nebelet Press Gezana
1 year
አሸባሪውን የሻኣብያን አገዛዝ ከስልጣን ለማስወገድ ቀላሉ አዋጩና ፈጣኑ መንገድ ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉትን ሲንጋፖራውያንን ወደ አገራቸው ጠራርጎ መመለስ ነው‼️‼️ የሚበላውን ያጣ ህዝብ መንግስቱን ይበላል ‼️
Tweet media one
56
28
106
@NebeletG
Nebelet Press Gezana
2 years
Zanzibar boys uplifting Tigray, Thank you sooo Much ‼️ ትግራይ የሃይማኖትና የእውነት አገር‼️ እውነትና ንጋት እያደረ ይጠራል እንደ ወርቅ‼️‼️‼️‼️
9
28
107
@NebeletG
Nebelet Press Gezana
8 months
አሉላ ተወልዶ ባያነሳ ጋሻ ታፍኖ ይሞት ነበር እምዬ እዚያ ዋሻ
Tweet media one
Tweet media two
69
28
102
@NebeletG
Nebelet Press Gezana
7 months
4-ኪሎ እርምሽን አውጪ የሴራ ፖለቲካሽ ፀሃይ ሙቆታል የአደባባይ ሚስጢር ሆኗል‼️FANO & TDF ተያይዘው ሊመጡልሽ ነው‼️ Game Over‼️
Tweet media one
Tweet media two
96
31
101
@NebeletG
Nebelet Press Gezana
1 year
የአክሱማዊት ኦርቶዶክስ ተከታይ ነኝ‼️ እሬቻ መሄድ ሲኦል የሚያስገባ ከሆነ ለመግባት ዝግጁ ነኝ‼️
Tweet media one
26
18
102
@NebeletG
Nebelet Press Gezana
1 year
ነፃነት ቢኖርህ እየተሰደድክ የአሳ እራት ባልሆንክ‼️መዝለልህን አቁምና ለስርቆት ለስደት ለረሃብ ለድንቁርና የዳረገህን አገዛዝ አስወግድ‼️ የሚያምርብህ ነፃነት እያልክ ፊንፊኔ ላይ ሳይሆን አስመራ ��ይ ስትጨፍር ነው😂😂😂😂 ምድረ ዝ***ተ***ት‼️‼️‼️
Tweet media one
39
22
101
@NebeletG
Nebelet Press Gezana
8 months
እንደ ታላቁ የታሪክ ተመራማሪ ተክለ ፃዲቅ መኩሪያ መፅሃፍ (የኢትዮጵያ ታሪክ)አፄ ሚኒሊክ በዓድዋ ጦርነት እንዳልተሳተፉ ይልቁንስ በእለቱ እያስቀደሱ እንደነበረና በተገኝው ድል እሳቸውም ጣሊያንም እንደ ደነገጡና እንደተገረሙ ፅፏል‼️ ደሞ ተሳደቡ‼️
78
42
102
@NebeletG
Nebelet Press Gezana
10 months
በቻይናኛ ወይም በራሻኛ አይደለም የተናገረው‼️ በግልፅ አማርኛ ስሙኒ በማትሞላ ጭንቅላቱ አስቦ ድፍን ትግራይን ከምድረ ገፅ ለማጥፋት መሰለኝ የቻለውን ሁሉ ሲፍጨረጨር የነበረው‼️ ይሄን ኮንሰርት ማየት በፈሰሰው በተጋሩ ደም ፈቅዶ መታጠብ ማለት ነው‼️
Tweet media one
Tweet media two
40
38
102
@NebeletG
Nebelet Press Gezana
1 year
#ሰበር_ዜና የአቶ ወርቁ አይተነው እናት በፋኖ ታግቶው 50 ሚሊዮን ብር ተጠይቆባቸዋል ‼️ በዘመድ ጠብ ጣልቃ አንገባም‼️‼️ ፋኖ ዘራፊነው ስልህ አልሰማኝ አልክ‼️😂😂
Tweet media one
36
25
101
@NebeletG
Nebelet Press Gezana
2 years
" አገር የሚያጠፋ የአማራ ጉራ እና የሓማሴን ውሸት ነው" በዐሉ ግርማ ኦሮማይ ገጽ 249👇
Tweet media one
52
35
96
@NebeletG
Nebelet Press Gezana
2 years
በነገራችን ላይ እኔ ተስፋፊው የምለው ምስኪኑንና ጨዋውን የአማራን ህዝብ/የአማራ ገበሬ ሳይሆን በኢትዮጵያዊነት ማሊያ ለማወናበድ የሚሞክረውን ስግብግቡንና በጥላቻ የታወረውን የአማራ ብሄርተኛ ሊሂቃንን ነው‼️ አደራ ይሄንን በደንብ አስምሩልኝ‼️‼️‼️
Tweet media one
26
24
98
@NebeletG
Nebelet Press Gezana
2 years
እንኳን 127 የራስ የአሉላ አባነጋ የአድዋ የድል በኣል በሰላም አደረሳቹህ‼️‼️ አማራ ታሪክ ማጣመምና መቀማት እንጂ ታሪክ መስራት የት አባቱ ያውቅና‼️‼️‼️
Tweet media one
11
22
100
@NebeletG
Nebelet Press Gezana
2 years
ንቀት ካልሆነ በስተቀር የወንጀለኛው ሚኒሊክ ሃውልት መሃል ፊንፊኔ ላይ ለሰከንዶቹም ቢሆን መቆም አልነበረበትም‼️‼️
Tweet media one
26
15
94
@NebeletG
Nebelet Press Gezana
2 years
በአሜሪካ ሂውስተን ግማሽ ማራቶን በሁለቱም ፆታዎች ተጋሩ አልተቻሉም በወንዶች ልዑል ገ/ስላሴ በሴቶች ህይወት ገ/ኪዳን አንደኛ ወጥተዋል‼️
Tweet media one
Tweet media two
2
14
99
@NebeletG
Nebelet Press Gezana
2 years
ሰበር : መከላከያ ቆቦን ተቆጣጠረ ======================= ዛሬ ከሰዓት ምሬ ወዳጆ ሃይሎች መከላከያ ላይ ተኩስ በመክፈታቸው በተደረገ መጠነኛ ህግ የማስከበር መልስ ምት 10,000 የልዩ ሃይል አባላት እጃቸው ለአገር መከላከያ ሰራዊት ሰጥተዋል። ይቀጥላል‼️
Tweet media one
12
16
95
@NebeletG
Nebelet Press Gezana
1 year
ጋሽ ኮንሴንትሬሽን ካንፕ በመጨረሻም ሽብርተኛነትን ተከናነቡ‼️‼️‼️
Tweet media one
20
13
99
@NebeletG
Nebelet Press Gezana
2 years
ጥሩ እይታ ነው‼️
Tweet media one
27
13
95
@NebeletG
Nebelet Press Gezana
1 year
No Capion Needed‼️ self explanatory ‼️‼️💛❤💛❤
Tweet media one
12
8
97
@NebeletG
Nebelet Press Gezana
2 years
በሰላም ትጥቅ እንዲፈታ በመከላከያ የተጠየቀው ልዪ ሐይል አብዛኛው ጥያቄውን ተቀብሎ ትጥቅ እየፈታ ቢሆንም በፋኖ አደረጃጀት ያለው ሃይል ግን በምላሹ በመከላከያ ላይ ተኩስ ከፍቷል‼️ ፋኖ በአሸባሪነት ተፈርጆ በአስቸኳይ እርምጃ ሊወሰድበት ይገባል‼️
45
32
97
@NebeletG
Nebelet Press Gezana
2 years
የዓድዋ ድል ባለቤት አለው የምንለው በምክንያት ነው‼️ ንጉሱ በውጫሌ ውል የፈፅሙት ታሪካዊ ክህደት አልበቃ ብሏቸው ልጆቻቸው የታሪክ ሽሚያና ወረራ ላይ ተሰማርተዋል ከውጫሌው ውል ክህደት በስተጀርባ ሌላ የፈረስ ማይ ውል የሚባል ታሪካዊ ሸፍጥ ነበረ‼️
13
53
95
@NebeletG
Nebelet Press Gezana
2 years
ሁለቱም በዘር ማፅዳት ወንጀል ተጠያቂ ናቸው‼️‼️‼️
Tweet media one
22
25
96
@NebeletG
Nebelet Press Gezana
7 months
እውነት ይወጣል ውሸት ይሞታል‼️ብታምኑም ባታምኑም ጀ/ል ክንፈ ዳኝው ሲታሰር ከበውት ከነበሩት ወታደሮች ሁሉም በህይወት የሉም‼️
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
23
22
92
@NebeletG
Nebelet Press Gezana
2 years
ቅዱስ ሲኖዶሱን ከነበረው ቅዱሳዊ አላማ አውጥቶ የተስፋፊው የፖለቲካ መሳሪያ ያደረገው ግለሰብ ቢኖር ይሄ ፈሪሳዊ ነው‼️
Tweet media one
18
28
93
@NebeletG
Nebelet Press Gezana
7 months
ፍቱት‼️ ከዚህ ሁሉ የሙስና ውርደት በኋላ ብልፅግና ስለሙስና የማውራት ሞራል አላት⁉️ እነ ሽመልስን በጉያህ ይዘህ አነ አዱን ባለየ ባልሰማ አልፈህ እነታኬን በጠራራ ፀሀይ አሜሪካ ልከህ ይሄን ሰው አስረህ የምታቆይበት ምንም ሞራል ሊኖርህ አይገባም‼️
Tweet media one
35
34
93
@NebeletG
Nebelet Press Gezana
2 years
የወልቃይት ጥያቄ የብሄር ብሄረሰቦችን እኩልነት የማይቀበሉ ወገኖች እንጂ፣ የአማራ ህዝብ ጥያቄ አይደለም !! -- ታጋይ አዲሱ፦ ወልቃይትን በሚመለከት እኔ ክልል ከነበርኩበት ጊዜ ጀምሮ እስካሁን የብአዴን ጥያቄ ሆኖ አያውቅም። ግልፅ መሆን ያለበት።
Tweet media one
10
26
91
@NebeletG
Nebelet Press Gezana
2 years
ምን ኤርትራን ብቻ ጅብቲንስ ቢሆን የሸጠ ሚኒሊክ አይደል እንዴ‼️‼️‼️
9
29
91
@NebeletG
Nebelet Press Gezana
10 months
አብይ ክፉ መሪ መሆኑን ብናውቅም እኒህ ጳጳስ ተብየ አብይ አህመድ ኦሮሞንና ተጋሩን ሲጨፈጭፍና ሻብያ የአገር ሉአላዊነትን ጥሶ እናቶችን ሲደፍር መሰረተ ልማቶችን ሲዘርፍና ሲያወድም የት ነበሩ⁉️ ለቅሷቸው የአዞ እንባ ነው‼️ ሰበካቸው ጥላቻ ነው‼️
Tweet media one
83
23
88
@NebeletG
Nebelet Press Gezana
1 year
Ethio 360 ይህን ይመስላል‼️
Tweet media one
7
43
89
@NebeletG
Nebelet Press Gezana
7 months
ሰው ማለት ሰው የሚሆን ነው ሰው የጠፋ እለት‼️ እግዚአብሔር ይስጥልን አቶ አባተ‼️ የሰሩት ስራ ትልቅ ሚስጥር እንዲሁም ትልቅ ትርጉም ያለው ነው‼️‼️
Tweet media one
14
12
90
@NebeletG
Nebelet Press Gezana
3 years
@AbiyAhmedAli @JustinTrudeau You are Genocider...As you speak now you ate bombing civilians in Korom, South Tigray. Everything you do & Everything you say is a lie...you are pathological lier. You have never been honest. It is a matter of time you face justice #ICC #StopTigraySiege #StopTigrayBombing
3
39
42
@NebeletG
Nebelet Press Gezana
7 months
Meles Zenawi (1955 -2012) ================= An icon for value-based leadership An Icon for Ethical Leadership An Icon for Transformational Leadership An icon for Authentic leadership A man with high standards of integrity and moral values, who makes decisions based on principle.
Tweet media one
78
34
90
@NebeletG
Nebelet Press Gezana
2 years
Clearly, a Justice fallacy Which of these two should have their name in the ICC by now, the killer of 800K & the one responsible for the rape of 130K Vis-à-vis Killer of 7K. We demand accountability for what happened in #Tigray @POTUS @WhiteHouse @StateDept @UN_HRC @SecBlinken
Tweet media one
8
111
88
@NebeletG
Nebelet Press Gezana
7 months
ጌታቸው ረዳን የጦስ ዶሮ አድርጎ በሴራ በመግደል የትግራይን ህዝብ እርስ በእርሱ ለማጋጨት አብይ አህመድ እያሴረ ለመሆኑ ጌታቸውንና አብረሃምን እርዷቸው ባለው ንግግሩ መገመት ይቻላል‼️ የትግራይ ህዝብ ሆይ ባንዳውን አብረሃምን ትተህ ጌታቸውን ጠብቅ
Tweet media one
44
21
85
@NebeletG
Nebelet Press Gezana
1 year
በመጨረሻ እውነታው ጋሃድ ወጣ‼️ ማን ለብርና ለስልጣን ሲል ሲኦል ድረስ ወርዶ ሰይጣን ከሆነው ሻኣብያና ታሪካዊ ጠላት ከሆነው ግብፅ ምፅዋት ሲሰበስብ እንደነበረ ማን ለአገር ሲል ዋጋ እንደከፈለ በደንብ ለየ‼️ ይሄ ብሎ ፕሮፌሰር አጋሰስ ህሊናቢስ‼️‼️
Tweet media one
20
32
88
@NebeletG
Nebelet Press Gezana
2 years
ራስ አሉላ አባ ነጋ በዶጋሊ የሰሩትን አስደናቂ የጀግንነት ታሪክ ተስፋፊው ሊሸፋፍነው ቢዳዳም ጣሊያን እንዲህ ሐውልት አቁሞ መስክሮለታል‼️❤💛‼️
Tweet media one
1
34
88
@NebeletG
Nebelet Press Gezana
1 year
የተስፋፊው ፖለቲካ የሚዘወረው በደንቆሮ አዝማሪዎች ወይም በጥላቻ በታወሩ የደርግ ልቃቂቶች እንዲሁም የሻኣብያ ዲቃላዎች ካልሆነ ለሆዳቸው ባዳሩ ከርሳም "አማሮች" ነው‼️ ለዛ ነው ���ንደ ግመል ሽንት እያደረ የኋሊት....የሚገሰግሰው‼️‼️
Tweet media one
20
28
84
@NebeletG
Nebelet Press Gezana
6 months
የአማራና የትግራይ ህዝቦች ሆይ ኦህዴድ ሁለቱን ህዝቦች የማጥፋት መርዛማ እቅዷን የማስተፋት ዘመቻ በቅርቡ ስለሚጀመር ሁሉም በተጠንቀቅ ይዘጋጅ‼️ ወስልተህ የቀረህ ማርያምን ትጣላኛለህ‼️
Tweet media one
54
21
85
@NebeletG
Nebelet Press Gezana
7 months
አብይ አህመድ የዚች አገር ነቀርሳ ነው‼️አብይ አህመድን ለመጣል የሚደረግ ጦርነት ቅዱስ ጦርነት ነው‼️ሁሉም ሊረባረብ ይገባል‼️
Tweet media one
37
22
86
@NebeletG
Nebelet Press Gezana
1 year
የኒ ማኛ አምርሯል‼️‼️‼️
50
32
87
@NebeletG
Nebelet Press Gezana
2 years
ወዲ ተምቤን ሽግ ክሻገር ከሎ 😁 ሰናይ መስቀል ተጋሩ!
Tweet media one
7
3
82
@NebeletG
Nebelet Press Gezana
1 year
ስንት ጦርነት ባርኮ የላከ ጳጳስ ተብየ ወንጀለኛ ሁሉ V8 እየነዳ ፈልሰስ በሚልበት አገር የሄን ልጅ ምን አድርግ ነው የሚሉት⁉️⁉️⁉️ አቦ አዳሜ ወለበል‼️ ለቀቅ አድርጉት‼️‼️‼️አስመሳይ ሁላ
Tweet media one
20
19
86
@NebeletG
Nebelet Press Gezana
2 years
ለማንኛውም የፋኖ ነገር ሲጠቃለል ‼️🤣🤣
Tweet media one
16
22
84
@NebeletG
Nebelet Press Gezana
2 years
እነዚህ በጥላቻ የታወሩ ድንኮች በሚመሩት ፖለቲካ ነፃ የምታወጣው ህዝብ አይኖርም‼️ እርምህን አውጣ‼️ እነዚህ የፖለቲካ ሳይንሳ ሳይሆን የሚመራቸው የጥላቻና የበቀል ሳይንስ ነው‼️ አውነታው ይሄው ነው‼️ ሲነገርህ ስማ አካሄድህን አስተካክል‼️ኣድጊ‼️
Tweet media one
17
30
84
@NebeletG
Nebelet Press Gezana
2 years
በአገሪቷ ለተፈፅሙት አሰቃቂ የሰብኣዊ መብት ጥሰቶች ቁልፍ አስተዋፅኦ ያበረከተውና ሌላው የነገ ተጠያቂ ይህ ግለሰብ ነው‼️‼️‼️
Tweet media one
18
32
83
@NebeletG
Nebelet Press Gezana
2 years
ተስፋፊው ሆይ‼️ ከዚህ በኋላ ላንተ የሰሊጥና የጥላቻ ፖለቲካ የሚሞትልህ የድሃ ልጅ እንደማይኖር አውቀህ በግዜ ከነ ትጥቅህ በሰላም ውልቅ በል ። ካልሆነ ግን በቅርቡ መሳቂያ መሳለቂያ ሁነህ መሳሪያህን ጥለህ ትፈረጥጣለህ‼️ ቃል ለሰማይ ቃል ለምድር‼️
Tweet media one
34
22
82
@NebeletG
Nebelet Press Gezana
2 years
"የቄስ ልጅ እግዚአብሄር አጎቱ ይመስለዋል"
Tweet media one
29
17
81
@NebeletG
Nebelet Press Gezana
7 months
ይሄ ላህጫም ሸለፈታም በትግራይ ህዝብ ላይ ያለውን ጥላቻ በአደባባይ ያቀረሸ ሽንታም ነው‼️አፉን አንደ አህያ መክፍት እንጂ የሚናገረውን የማያገናዝብ ከሰገራ መውጫው የጠበበ ጭንቅላት ያለው በሙርኮኛ የበታችነት ስሜት እየተሰቃያ የለ እርጥብ ፋንድያ
Tweet media one
63
14
81
@NebeletG
Nebelet Press Gezana
2 years
ቴዲ ማለት አንደበቱ እውነትን የሚመሰክር ከጥላቻና ከብሄር የፀዳ የህሊና ሰው ነው ‼️ቴዲን ማሰር የህሊና ነፃነትን ማሰር ነው‼️ የአብይ መንግስ የውድቀት ማግስት ላይ መሆኑን ማሳያው ቴዲን የሚመስሉ ለህሊናቸው የሚኖሩ ግለሰቦችን ማሰሩ ነው‼️‼️
Tweet media one
3
50
81
@NebeletG
Nebelet Press Gezana
2 years
ፋኖ ህገወጥ በሆነ መልኩ ተደራጆቶና የግልና የቡድን መሳሪያዎችን ታጥቆ ባልተማከለ አሰራር እየተዘዋወረ ይልቁንስ በጎበዝ አለቃ እየተመራ የሚዘርፍ የሚገድል ከሆነ ሳይውል ሳያድር በሽብርተኝነት ተፈርጆ እርምጃ ሊወሰድበት የግድ ነው‼️
Tweet media one
30
21
80
@NebeletG
Nebelet Press Gezana
7 months
በህገመንግስቱና ትርጓሜው መሰረት ወልቃይት የሚባል ምዕራብ ትግራይ የሚገኝ ቦታና በቦታው የሚኖሩ ትግርኛ ቋንቋ የሚናገሩ ማህበረሰብ እንጂ ወልቃይቴ የሚባል የተለየ ቋንቋም ይሁን ወልቃይቴ የሚባል የተለየ ማንነት የለም‼️FACT‼️‼️
Tweet media one
58
27
82
@NebeletG
Nebelet Press Gezana
1 year
የተስፋፊው የመጨረሻ ምሽግ የሆነው ኦርቶማራ የተከፈለው መሰዋኣት ተከፍሎ መደርመስ አለበት‼️‼️‼️ ኦርቶማራ ጢማቸውን አስረዝመው ባሉ የአሜሪካ ነጋዴዎቹና ቁማርተኞች የተሞላ ነው‼️
Tweet media one
31
24
78
@NebeletG
Nebelet Press Gezana
2 years
አማራ ክልል የገባው መከላከያ ትላንት ትግራይ ላይ የፈፅመውን ከፍተኛ የሆነ የሰብኣዊ መብት ጥሰት አስገድዶ መድፈርን ጨምሮ በአማራ ህዝብ ላይ እንዲፈፅም አንሻም ምክንያቱም እኛ ተጋሩ የሞራል ልእልና ያለን ህዝብ ስለሆንን‼️
28
10
78
@NebeletG
Nebelet Press Gezana
2 years
በስሜት እንጂ በእውቀት ያልታነፁት የኪነጥበቡ ሰዎች ትላንት ከሰሩት አደገኛ ስህተታቸው አለመማራቸው ይገርማል‼️‼️
Tweet media one
5
28
77
@NebeletG
Nebelet Press Gezana
2 years
ህወሓቶች መቐለ ሄዱው መሸጉ ይሉናል የት እንሂድ ታዲያ⁉️ ቪዛና ፓስፖርት ይዘን መውጣት ኣቅቶን ኣልነበረም በባህሪያችን ሽሽት ስለሌለ እንጂ.ህወሓት ያደገውም..እጣ ፈንታውም ህዝብ ነው ባይሆን እነሱ የሚሸሹበት ኣገር እንጂ የሚሸሹበት ህዝብ የላቸውም
Tweet media one
3
33
70
@NebeletG
Nebelet Press Gezana
1 year
መንግስት በኃይማኖት ጣልቃ ገብቷል ብላ ምእመኑ ጥቁር ያስለበሰች ኣማራዊትዋ ሲኖዶስ ኣሁን ተመልሳ መንግስት ጣልቃ ገብቶ የመንበረ ሰላማን ድምፅ ይድፈቅልኝ እያለች ነው። ምን አይነት የማይድን በሽታ ነው‼️‼️‼️
6
29
69
@NebeletG
Nebelet Press Gezana
2 years
ጋሽ እንጨብጣታለን በአሁኑ ሰኣት ዳባት አካባቢ ጭላ የሚባለው የገጠር ሰፈር ውስጥ የፍየል ጋጣ ውስጥ ተደብቃለች‼️ ለፎቶ ሲሆን ወጥታ ትነሳለች‼️ መከላከያ ለፋሲካ ከሚሸጥ ፍየል ጋር እየነዳ ያመጣታል ብለን እንጠብቃለን‼️
Tweet media one
13
15
75
@NebeletG
Nebelet Press Gezana
8 months
ዲሽታ ጊና በትግራይ ጦርነት ጊዜ ሰላምን የሰበከ እለት ከማንም በፊት ልጁ ላይ የተነሳው ይሄው ኮልኮሌ ገብረስላሴ ነበር! ዛሬ በእሱ ሲደርስ የሚቀባጥረዉን እዩልኝማ! እኛም እንላለን እግር ጭንቅላት አይሆንም‼️
Tweet media one
38
24
76
@NebeletG
Nebelet Press Gezana
2 years
በጥላቻ ታውረው ባልሰራሃው ሐጢያት ኮንነው አሰሩህ የማታማታ ተግባራቸው ጭፍን ጥላቻ መሆኑ ሲገባቸው ፈቱህ አንተ ዛሬ በእውነት መንገድ ላይ እነሱ በፀፀት ጓዳና ላይ ናቸው‼️‼️‼️ እንኳን ለቤትህ አበቃህ አቶ በረከት ስሞኦን‼️‼️‼️
Tweet media one
14
9
73
@NebeletG
Nebelet Press Gezana
1 year
ህግ ማስከበሩ በፋኖ ግዜ ለምን ጭፍጨፋ ተባለ⁉️ መንግስት ህግን የማስከበር ህብረተሰቡም ህግን የማክበር የግድ ነው‼️ስለሆነውም መንግስት የጀመረውን ህግን የማስከበር ስራውን አጠናክሮ በመቀጠል አሸባሪውን ፋኖ ሙሉ በሙሉ መደምሰስ አለበት‼️‼️
Tweet media one
10
24
75
@NebeletG
Nebelet Press Gezana
6 months
በአማራ ጭንብል የሻብያ ተልኮ አስፈፃሚ ገፅ ነው‼️ሁሉም ሊያውቀውና ሊጠነቀቀው የሚገባ ‼️‼️‼️
Tweet media one
56
37
74
@NebeletG
Nebelet Press Gezana
1 year
ሐሰተኞችና አስተሳሰባቸው በጥላቻ የታወሩ አብዝተው ስለጮሁ እውነትን የሚቀይሩ ከመሰላቻው ተዋቸው ላንቃቸው እስኪላቀቅ እንደለመዱት ይጩሁ‼️ እውነትን የያዙ ስለእውነት ብለው ከህሊናቸው ጋራ እስከ ጎለጎልታ የተጓዙ በመጨረሻም አሸናፊ ይሆናሉ‼️‼️
Tweet media one
6
19
73
@NebeletG
Nebelet Press Gezana
1 year
የዛሬውን ቀን ምን እንበለው⁉️ "አሳማ ነው የተፀዳዳውን መልሶ የሚበላ" እንበለው‼️🤣🤣🤣
Tweet media one
17
15
71
@NebeletG
Nebelet Press Gezana
7 months
አንዱን መምረጥ ነው‼️ ወይ ልሙጡን ወይም ህገመንግስቱን ልሙጥን ካልክ አፋር ሱማሌ ጋንቤላ ሲዳማ ቤ/ጉሙዝ ኦሮሚያ አማራ የሚባል ክልል አይኖርም‼️ለኦሮሚያ ሲሆን ህገመንግስት ለሌላ ሲሆን ልሙጡን እያጣቀሱ መሄድ ግን ከማንም በላይ ለኦሮሞው አደጋ ነው
Tweet media one
Tweet media two
24
19
74