W. Temesgen Profile Banner
W. Temesgen Profile
W. Temesgen

@Jeberara1

9,246
Followers
863
Following
2,804
Media
27,431
Statuses

ወጣ ገባ | My religion is EQUALITY! | Formerly program producer @tv_asham «ሞትን ባስቀረው ላንቺ ብዬ»

Addis Abeba
Joined December 2011
Don't wanna be here? Send us removal request.
Pinned Tweet
@Jeberara1
W. Temesgen
4 years
I had a long and fascinating conversation with Derg's deputy intelligence chief Dr Asmamaw Kelemu. Here is the first part:
@tv_asham
Asham TV | አሻም ቲቪ
4 years
አስማማው ቀለሙ (ዶ/ር) በደርግ አስተዳደር ጊዜ የሀገር ውስጥ ህዝብ ደህንነት ም/ሃላፊ ነበሩ፡፡ ብዙ የተባለለትን የኮተቤው የህዝብ ደህንነት ማሰልጠኛ ከምስረታ ጀምሮ እስከ አመራርነት የአንበሳውን ድርሻ ይይዛሉ፡፡
2
2
6
7
3
37
@Jeberara1
W. Temesgen
3 years
የጦርነቱ አሰላለፍ መሆን ያለበት 👇 መጀመሪያ ባለስለጣኖች ቀጥሎ ልጆቻቸው ከዛ አክቲቪስቶች ከዛ አጫፋሪ ካድሬዎች ከዚህ በኋላ ነው ህዝቡ መሰለፍ ያለበት!
33
116
766
@Jeberara1
W. Temesgen
3 years
ሀገር መውደድ ማለት ለጠቅላይ ሚንስትር ማሻቃበጥ ማለት አይደለም!
24
27
564
@Jeberara1
W. Temesgen
3 years
ጋዜጠኛ ታምራት ነገራን ፍቱት። የሃሳብ ነፃነት ይከበር!
Tweet media one
58
155
513
@Jeberara1
W. Temesgen
2 years
😂
Tweet media one
19
59
506
@Jeberara1
W. Temesgen
2 years
ከብዙ አመታት በኋላ @ebczena የማመሰግንበት ነገር አገኘሁ። ከጋምቤላ የተገኘችው የአማርኛ ዜና አንባቢዋ ሪሳል ኦፒዮ።
Tweet media one
16
40
488
@Jeberara1
W. Temesgen
2 years
የትግራይ ልጆች ይህን ትልቅ ደስታ እንደሰጡን ሁላ የትግራይም ደስታዋ ይመለስ!
23
20
449
@Jeberara1
W. Temesgen
3 years
"አሁን ባለው ሁኔታ መቀሌ እና በሻሻ እኩል ናቸው" ብሎ ከመኮፈስ በሻሻን እንደ መቀሌ ማሳደግ እንጂ መቀሌን እንደ በሻሻ ማድረግ ምኑ ያስኮፍሳል? ክፋት ካልሆነ!
36
66
423
@Jeberara1
W. Temesgen
4 years
ሞት ለኢሳያስ አፈወርቂ እና ለወዳጆቹ ሁሉ! አረመኔ!
31
40
403
@Jeberara1
W. Temesgen
2 years
እዚህ ፍርስራሽ ስር… ስንት ህይወት ተነነ? ስንት ተስፋ መከነ? ስንት ጉልበት ወደመ? ስንት ወጣትነት ተገበረ? ስንት ሳቅ ጨለመ? ስንት ቂም ተወለደ?
Tweet media one
Tweet media two
21
131
426
@Jeberara1
W. Temesgen
5 years
ተማሪ ብሩክ ዘውዱ። በዘንድሮው ሀገር አቀፍ የዩንቨርስቲ መግቢያ ፈተና 645 በማምጣት አንደኛ በመሆን አጠናቋል። እንዲህ ነው የእናት ልጅ! የማር እጅ! 👏👏👏
Tweet media one
Tweet media two
21
26
393
@Jeberara1
W. Temesgen
2 years
አማራን እንደ ጠላት ሳይሰድብ እየተደራጀ ያለ ብሔርተኝነ የጉራጌ ብሔርተኝነት ብቻ ይመስለኛል።
27
26
389
@Jeberara1
W. Temesgen
2 years
ብልፅግናዊ አስተዳደር 👇
Tweet media one
17
45
349
@Jeberara1
W. Temesgen
4 years
ጉምዞች ይደመጡ፣ ከእነሱስ ስንት ሰው ሞተ? ብሎ መጠየቅ አማራ እንኳን ሞተ ማለት የሆነው ከመቼ ወዲህ ነው? መስማት የሚፈልገውን ብቻ የሚያነብ መደዴ በጣም አደገኛ ነው! አንዱ አንዱ ካላዳመጠ ካልተነጋገረ፣ ካልተከባበረ እንዴት ነው ሰላም የሚገኘው?
57
38
325
@Jeberara1
W. Temesgen
2 years
የአንባገነኑን መሪ ተልካሻ ንግግር መስመር በመስመር ፣ ከነህግ ጥሰቱ በታትኖ ስህተቱን ያሳየ ተቋም አለ? የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ሲኖዶስ በዛሬው መግለጫ ለብዙ የፖለቲካ ፓርቲዎች ተቃውሞ እንዴት እንደሆነ አስተምሯቸዋል!
14
57
326
@Jeberara1
W. Temesgen
4 years
ፌስቡክ ላይ ኢክራም መሐመድ የተባለች የምታስደንቀኝ ሰዓሊ አለች። በስዕል ልትገልፅ የምትሞክረው ሃሳብ ይገርመኛል። ደሞ ወረቀት ላይ በእርሳስ ነው የምትስለው። ይህ ስዕል ሴቶች በስራ ቦታ ላይ እንዴት እንደሚወከሉ ያሳያል። 1/
Tweet media one
10
25
316
@Jeberara1
W. Temesgen
2 years
ውስጤ ራሴን የሚያስፈራኝ ጥላቻ እየተፈጠረ ነው። ስንቱን ፅፌ እንደሰረዝኩት…
33
20
302
@Jeberara1
W. Temesgen
3 years
ፅንፈኛው ብሔርተኛ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያንን እንደጠላት ነው የሚያየው። ጊዜ አገኘሁ ብሎ ነው በየጊዜው የሚተነኩሳት። ኢሬቻ ሲከበር የገዳ ባንዲራ ሲሰቀል ያልጎረበጠው አሁን «ይሄ ባንዲራ ህጋዊ ነው ይሄ ህገወጥ እያለ» ንፁሃን ላይ ጥይት ይተኩሳል
19
83
295
@Jeberara1
W. Temesgen
2 years
ጉዳዩ ሃይማኖታዊ አይደለም! ጉዳዩ በቋንቋ ስለመማር አይደለም! ቤተ ክርስቲያን ወረራ ነው! ቤተ ክርስቲያን ነጠቃ ነው! መንግስት እጁን ከሃይማኖት ላይ ያንሳ!
4
69
298
@Jeberara1
W. Temesgen
1 year
A generation gap...
Tweet media one
7
16
293
@Jeberara1
W. Temesgen
3 years
ትግራይ ርሃብ ሊገባ ነው ሲባል ሲያላግጥ የነበረ አሁን ወሎ ገባ እያለ እያዘነ ነው። «የአንተ ቤት ሲንኳኳ ይሰማል እኔ ቤት» የምትል ቀላል የአያቶቻችን ፍልስፍና ያልገባን ምስኪኖች ነን!
27
59
278
@Jeberara1
W. Temesgen
3 years
በሶሻል ሚደያ ላይ ስለመብት መፃፍ እንደሚቻል ካሳዩኝ ዞንናይነርስ አንዱ ይሄ ጎበዝዬ ልጅ ነው። ለሀገሩ እና ለመብቱ በሰላማዊ ትግል መድረኮች ታግሏል። ለመብቱ ከማዕከላዊ እስከ ቂሊንጦ በቆራጥነት የታገለ ጀግናዬ ነው። @EthioLiberty አመሰግንሃለሁ።
Tweet media one
3
22
288
@Jeberara1
W. Temesgen
2 years
አርሰናል እንደ ወያኔ ከደብረ ብርሃን እየተመለሰ ነው 😂
18
9
292
@Jeberara1
W. Temesgen
2 years
የወያኔ ሌብነት ፈረንጆችን ቢያስገርም እንጂ እኛስ የኖርነው ሃቅ ነው።
45
34
273
@Jeberara1
W. Temesgen
4 years
ኢትዮጵያዬ 😂
Tweet media one
21
43
271
@Jeberara1
W. Temesgen
4 years
The Evolution of Awol Allo!
Tweet media one
Tweet media two
38
55
256
@Jeberara1
W. Temesgen
1 year
😂
Tweet media one
3
5
268
@Jeberara1
W. Temesgen
3 years
«ጥበብ ይናፍቀኛል። ተቻችሎ መኖር የሚያውቅ ሕዝብ ያስቀናኛል። ድንቁርና ያስፈራኛል። ጦርነት ደሞ ያስጠላኛል» ፀገመ #ETH
Tweet media one
3
48
261
@Jeberara1
W. Temesgen
5 years
ፋሲል ሲግደረደር ነው ዋንጫ ያልበላው አሉ ☺
14
5
258
@Jeberara1
W. Temesgen
3 years
ዛሬ ከአስኮ እስከ አያት ተጉዣለሁ። የሸገር ፀሀይ ለብልባኛለች ፣ የጀበና ቡናዬን ጠጥቻለሁ ፣ መገናኛ ጋር 6 ትከሻ ገጭቻለሁ ፣ 10 ደቂቃ ለታክሲ ተሰልፊያለሁ (የተለመደችውን የፓስተር ዕለታዊ ስብከቴን ጠጥቻለሁ)... Everything is calm as usual
10
28
262
@Jeberara1
W. Temesgen
3 years
ውርደታችን! 😥
Tweet media one
10
50
248
@Jeberara1
W. Temesgen
2 months
በ42 አመት 42 ኪ/ሜ! A Living legend! The man himself! Kenenisa Bekele #Paris2024 #Olympics #Ethiopia
Tweet media one
3
14
255
@Jeberara1
W. Temesgen
2 years
ለጦርነት ወጀብ ጎረቤቶቻቸውን አሳልፈው ካልሰጡት ውስጥ! እንዲህ እንዲህ አይነቱ መተዛዘኖች ናቸው ተስፋ የማያስቆርጡን 🙏
Tweet media one
Tweet media two
10
40
247
@Jeberara1
W. Temesgen
3 years
ኢ መደበኛ ሃይሎች ለህዝብ ስጋት መሆናቸው አያጠራጥርም። ነገር ግን… የዛሬ ወር «ያለህን ይዘህ ክተት» ያልከውን ወጣት ፣ ዛሬ እንደ ስጋት መተንተን ግራ ያጋባል።
17
32
238
@Jeberara1
W. Temesgen
3 years
ከ1888 ዓም ጀምሮ የብዙ ሺ ሰዎችን ህይወት የቀጠፉ ጦርነቶች ኤርትራን ከመገንጠል አላዳናትም። ጦርነት ቂምን እንጂ የሚወልደው ፣ ሰላምን አንድነትን አይወልድም። ኢትዮጵያ በጦርነት የሚፈታ ችግር የላትም።
27
31
226
@Jeberara1
W. Temesgen
3 years
የመለስ ዜናዊ አንድ ጥሩ ነገሩ መሞቱ ነው!
20
17
217
@Jeberara1
W. Temesgen
3 years
ኦነግ እና ወያኔ ከጅምሩ ያስማማቸው የአማራ ጥላቻ ነው። ይሄንንም ከበደኖ እስከ ወለጋ በደም መሃላ አረጋግጠዋል። ጓሮ ለጓሮ፣ ጥሻ ለጥሻ እየተሽሎኮሎኩ ህፃናት እና አቅመ ደካሞችን መግደል ጥላቻ እንጂ የትግል ዘዴ አይደለም።
26
42
221
@Jeberara1
W. Temesgen
2 years
ሀገሪቷ የምታገኘውን ጥቂት ዶላር ሃብት የማይፈጥር ፕሮጀክት ላይ አውለውት ፣ የተንዛዛና አላስፈላጊ ድግሶች ደግሰውበት ፣ ድሮን እና መሳሪያ ገዝተውበት ሀገሪቷን ካራቆቱ በኋላ የእህቶቻችን ጭንቅላት ሊያራቁቱ ቆርጠው ተነስተዋል።
35
14
224
@Jeberara1
W. Temesgen
3 years
ምን እንደሚሉ ሙሉ ለሙሉ አልገባኝም… ግን ፈጣሪያቸውን እየለመኑት እንደሆነ ግልፅ ነው 😭😭
16
49
214
@Jeberara1
W. Temesgen
2 years
መለስ ለኢትዮጵያ ያደረገው በጎ ነገር ቢኖር መሞቱ ብቻ ነው!
40
16
214
@Jeberara1
W. Temesgen
3 years
የክርስቲያንና የሙሲሊም ስጋ ቤቶች ያሉን ነገር ግን በርገር አንድ ላይ የምንበላ ድንቅ ህዝቦች!
15
7
217
@Jeberara1
W. Temesgen
1 year
I have read 21 books (two not pictured here) in the past year. This year, I plan to read 30 ኢንሽ አሏህ 🙏
Tweet media one
33
2
220
@Jeberara1
W. Temesgen
2 years
«የሌላ ብሄር ቋንቋ በግድ ተጭኖብኛል» እያለ የታገለ ፣ የራሱን ቋንቋና ባህል በሌሎች ላይ በግድ ለመጫን ሲሞክር እንደማየት አሳፋሪ ነገር የለም። ባለጌዎች!
9
28
220
@Jeberara1
W. Temesgen
1 year
በአንድ የፓርላማ ንግግር ክልል ተናጋ 😂😂
Tweet media one
22
16
215
@Jeberara1
W. Temesgen
5 years
የህወሃት ሰዎች ከአሁን በኋላ ቤተመንግስት የሚገቡት 200 ብር ከፍለው ነው 😂
20
11
210
@Jeberara1
W. Temesgen
2 years
ወሎዬ ነብሴ!
12
39
203
@Jeberara1
W. Temesgen
3 years
ጦርነት እናትህ አፈር ትብላ!
Tweet media one
23
17
201
@Jeberara1
W. Temesgen
3 years
የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ጀማል አህመድ ባህራን ያሬድ ከኢትዮጵያ ውጪ የሚያካሄደውን ህክምና ሙሉ ወጪ እንደሚሸፍኑ አስታወቁ። ይህን ተከትሎ ለልጅ ባህራ ያሬድ የጀመርነው ገቢ ማሰባሰቢያ ዘመቻ በይፋ ተዘግቷል – 1
Tweet media one
10
16
197
@Jeberara1
W. Temesgen
3 years
ጃዋር መሐመድን ከጉለሌ ፖስት ብሎጉ እስከ ኦፌኮ ፓርቲ የሚለውን አንብቢያለሁ/ሰምቻለሁ። የኢትዮጵያን ውስብስብ ፖለቲካ በጣም የተረዳ ሰው ነው። ምን ያደርጋል ፣ 24/7 ለብሄሩ የበላይነት ነው የፈጋው። ኦሮምኛ የሚናገር መለስ ዜናዊ ነው።
26
9
193
@Jeberara1
W. Temesgen
2 years
ደሬ
Tweet media one
20
12
192
@Jeberara1
W. Temesgen
17 days
ትወና መቼም መክሊት ነው! መስከረም ነጋ ትወናን እየሰቀለችው ነው!
Tweet media one
8
5
197
@Jeberara1
W. Temesgen
3 years
ሰላም ቀናነትን ፣ ሆደ ሰፊነትን ትጠይቃለች። በአንድ ሌሊት ዘፈንህን ከበሎም ወደ ሻሎም ስለቀየርክ የሚሆን ነገር አይደለም።
3
30
186
@Jeberara1
W. Temesgen
2 years
በነዚህ 3 ቀናት #EOTC ያላትን አቅም አሳይታለች። ከመዝናኛው እስከ ስፖርቱ ፣ ከማህበራዊ ሚዲያዎች እስከ ሜንስትሪም ሚዲያው ፣ ከመንግስት ቢሮክራሲ እስከ የግል መስሪያ ቤቶች ፣ ከንግድ ተቋማት እስከ ፋይናስ ሴክተር… በተዋህዶ ልጆች የተሞላ ነው 1/2
4
16
186
@Jeberara1
W. Temesgen
1 year
የልማት ዜና 😂😂 ምን ልታዘዝ ድጋሚ ሳይታገድ እዩት!
10
26
184
@Jeberara1
W. Temesgen
3 years
1- በእኔ ትውልድ ውስጥ ይህ ስም ክቡድ ነው፡፡ ጀብዱ ታላቅ ነው፡፡ የ97 ምርጫን ማየት ለቻለ ለእኔ አይነት ዲሞክራሲ ናፋቂ ትውልድ ሰውየው እንደመሲሀ ይታይ ነበር፡፡ብዙ ፖለቲካዊ አስተሳሰቦቼ ከዚህ ሰውዬ ንግግር እና ፅሁፎች የመነጩ ናቸው
Tweet media one
17
15
174
@Jeberara1
W. Temesgen
3 years
የጓደኛዬ ያሬድ መላኩ ልጁ ባህራን ከተወለደ ገና 4 ወሩ ነው። በዚህ የእድሜው ጠዋት Congenital heart disease ወይም የልብ አፈጣጠር ችግር አጋጥሞታል። ከሀገር ውጪ ሄዶ ካልታከመ ለህይወቱ አደጋ ነው ሼር በማድረግ ተባበሩኝ!
9
158
174
@Jeberara1
W. Temesgen
4 years
አዲስ ፍቅር ያመናቅር 😝
Tweet media one
33
5
176
@Jeberara1
W. Temesgen
3 years
ለብሩዱ መሳቅ ጥሩ ነው 😂😂😂
Tweet media one
14
4
177
@Jeberara1
W. Temesgen
4 years
የአባ ገዳ ልጆች ስልጣኑንም ተቃውሞውንም ጠቀለሉብን እኮ ጃል 😂
18
9
175
@Jeberara1
W. Temesgen
3 years
«ትግሬዎች በሙላ ወደ ማጎሪያ ካምፕ ይግቡ» በማለት ቀን ከሌት መንግስትን ሲመክር የነበረው @mamamesay ዛሬ የፍቅር ሰባኪ ሆኗል። የዚህ ሰውዬ hypocrisy ደሞ ይለያል!
Tweet media one
18
37
170
@Jeberara1
W. Temesgen
1 year
በዘንድሮው የጉማ አዋርድ ላይ ሴቶች የህዝባችንን ጩኸት ያስተጋቡበት ሆኖ አልፏል። አንድ ጊዜ ሞቅ ያለ 👏👏 ለእህቶቻችን
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
5
31
177
@Jeberara1
W. Temesgen
3 years
«የጦር ጀት ጣልን፣ ገደልን፣ ማረክን…» እያሉ በነጋታው ተገደልን፣ ጨረሱን እያሉ ማለቃቀስ ግን ኪላሽ አያደርግም? ጦርነትን የምትፀየፍ ከሆነ ሙሉ ለሙሉ ተፀየፍ! ቅዱስ ጦርነት ብሎ ነገር የለም!
32
22
168
@Jeberara1
W. Temesgen
5 years
የፌክኒውስ ታሪካዊ አመጣጥ 👇👇 አንበሳን በጡጫ እለው የነበረ ነብርን በእርግጫ እለው የነበረ ዝሆንን በጥፊ እለው የነበረ እባብ ጭንቅላቱን እለው የነበረ ምነው ካንቺ ሲደርስ ልቤ ደነበረ ☺😉😄
9
16
172
@Jeberara1
W. Temesgen
2 years
በቀንም በሌሊትም በጎች ከተበሉ ቀበሮውን ሳይሆን እረኛውን ፍሩ፡፡
5
20
170
@Jeberara1
W. Temesgen
1 year
ጋዜጠኛ ዘከሪያ መሐመድ
Tweet media one
10
36
169
@Jeberara1
W. Temesgen
2 years
«ጉድ ሞርኒግ ስባል አስር ስቀበል…» ይሄን በ10ሣ የገዛ እጁን ያውጣ
Tweet media one
8
3
172
@Jeberara1
W. Temesgen
1 year
Nobody: Absolutely no one: @birtate after one sip of ብርታት:
Tweet media one
61
7
165
@Jeberara1
W. Temesgen
3 years
መጀመሪያ ተስፋ አልነበረኝም። ያሰብናቸው ነገሮች ሲሳኩ ፣ ቀዶ ጥገናው በሰላም ሲጠናቀቅ ተስፋዬ እጅጉኑ ለምልሞ ነበረ። ነገር ግን በመጨረሻም ባህራን ተሸነፈ። ልናድነው አልቻልም። ከሰው ልጅ አቅም በላይ ሆነ። ያሳዝናል!
59
8
166
@Jeberara1
W. Temesgen
3 years
ክብርት ከንቲባ @AdanechAbiebie 33ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ላይ ዋሊያዎቹ የሚያደርጉትን ጨዋታዎች ፣ ከተማው ውስጥ ባሉ የአደባባይ ስክሪኖች እንዲታዩ ቢያደርጉልን? ግልባጭ፥ @PMEthiopia @BilleneSeyoum
14
17
164
@Jeberara1
W. Temesgen
3 years
ከወራት በላይ ፍርድ ቤት ሳትቀርቡ (ሳትከሰሱ) በየእስር ቤቱና በየማጎሪያው ላላችሁ ምስኪኖች እና በበዓል ቀን በየእስር ቤቱ ለምትንከራተቱ ቤተሰቦች መልካም በዓል ይሁንላችሁ። ፍትህ የምታገኙበት ቀን ይቅረብ!
6
21
164
@Jeberara1
W. Temesgen
15 days
ይህ ሰው ይህን ፊልም ከመስራቱ በፊት በህይወቱ ፊልም አይቶ አያውቅም። ካስት ሲያደርጉት «ይህማ የኔ ህይወት ነው» ብሎ ነው ለመስራት የተስማማው።
@IKalimelese
ቃሊ
15 days
እሳቸውን አይቼ ይሄ ፊልም ነው ማለት አቃተኝ!* @somickk 👏
Tweet media one
3
0
67
5
6
163
@Jeberara1
W. Temesgen
3 years
የምንግዜም ምርጥ የሆነውን የሙዚቃ አልበም «ዝምታ» አልበምን የቀመሙት ቀመሪዎች። የአልበሙ መጠነቀቅ ተከትሎ ለማስታወሸ የተነሱት ፎቶ። ከግራ ወደቀኝ አበጋዝ ክብረወርቅ ሺዎታ ፣ ሄኖክ ተመሰገን፣ ቴዎድሮስ ታደሰ፣ ፋሲል ውሂብ።
Tweet media one
9
11
160
@Jeberara1
W. Temesgen
4 years
የመሬት ወረራው እዚህ ደርሷል 😂
Tweet media one
15
22
155
@Jeberara1
W. Temesgen
2 years
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን እውቀት እና ብልሃት ባላቸው አባቶች የምትመራ መሆኗን አስመስክረዋል። ተቋም ማለት ምን ማለት እንደሆነ አሳይተዋል። ፍፁም ሰላማዊና ዴሞክራሲያዊ የሆነ ተቃውሞ ነው የመሩት። Kudos to #EOTC synods.
2
14
163
@Jeberara1
W. Temesgen
5 years
ክቡር ከንቲባ @TakeleUma ለእርሶ የሶሻል ሚዲያ ሱስ ሲባል ብሔራዊ ተፈታኞችን ቀልብ መንሳት ደግ ነው? ኧረ ሼ ነው!
Tweet media one
22
9
151
@Jeberara1
W. Temesgen
1 year
ሲፋን ሀሰን ስትሸነፍ እንደማየት የሚያስደስት ነገር የለም።
13
3
151
@Jeberara1
W. Temesgen
1 year
የብሔረተኛ ጤነኛ የለም! ሁሉም የግም ድግስ ነው! ስልቻ ቀልቀሎ ፣ ቀልቀሎ ስልቻ!
20
12
151
@Jeberara1
W. Temesgen
3 years
ህዝቤ ሌላ ታሪክ ውስጥ ገብቷል 😂
Tweet media one
26
6
148
@Jeberara1
W. Temesgen
4 years
በቅሎን የፈጠረው ብሄር ታውቋል 😂
Tweet media one
40
7
142
@Jeberara1
W. Temesgen
3 years
ሸዋረገድ ገድሌ፣ አበበ አረጋይ፣ በላይ ዘለቀ፣ አቢቹ፣ ጃግማ ኬሎ፣ ገለታ ቀሪቾ፣ ገረሱ ዱኬ፣ ሀይሉ በለው፣… ክብር በዱር፣ በገደል፣ በበረሃ ለነፃነታችን ለተጋደሉት አርበኞች!
2
19
141
@Jeberara1
W. Temesgen
3 years
ሌ/ጄ ባጫ ደበሌ እና መልሶቹ 😂
Tweet media one
7
14
146
@Jeberara1
W. Temesgen
2 years
'Professionalism' በሌለበት ቅጥረኛ ሆኖ እንደመስራት አስቀያሚ ነገር የለም!
5
4
138
@Jeberara1
W. Temesgen
3 years
«የተባበሩት መንግሥታት ባጸደቀው "የፓሪስ መርሆዎች" በተሰኘው መለኪያ መሰረት የኢትዮጵያ የሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን ( @EthioHRC ) በተአማኒነቱ ወደ ከፍተኛው ደረጃው 'ኤ' እንዲገባ ዓለም አቀፉ የብሔራዊ የሰብአዊ መብቶች ጥምረትወሰነ» @DanielBekele 👏👏
1
19
141
@Jeberara1
W. Temesgen
3 years
I'm glad #Ethiopia |n are showing their solidarity for #Palestine
Tweet media one
Tweet media two
3
16
134
@Jeberara1
W. Temesgen
4 years
ምርጫ 2013
Tweet media one
5
9
129
@Jeberara1
W. Temesgen
11 days
የሀገር ውስጥ ኳስ የምንወድበት ምክንያት 😂 @Gfasil
9
15
145
@Jeberara1
W. Temesgen
4 years
ባይቶና «አማራ ክልል የሚባል እንደሌለና የትግራይ ድንበር ለማሊሞ እንደሆነ» ገልጿል 😂 «በአማራ ክልል ስር ያሉ አንዳንድ የትግራይ ግዛቶችን ለማስመለስ እታገላለሁ» ብሏል 😂 ጃንደረባ በጌታው ወሸላ ይሸልላል አሉ 😂
28
7
132
@Jeberara1
W. Temesgen
2 years
በኮምቦልቻ ከተማ የእስልምና እምነት ተከታዮች የተቃውሞ ሰልፍ አካሄዱ። #ኮምቦልቻ
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
19
17
126
@Jeberara1
W. Temesgen
4 years
ሊገድሉህ ሲያስቡ ስም ያወጡልሃል። «ነፍጠኛ፣ ኒዎነፍጠኛ፣ ሰፋሪ፣ መጤ፣ አሃዳዊ፣ ቤትአልባ…» እያሉ ከሰውነት በታች ያወሩዳሃል። ከዱላ በፊት በስድብ ይገሉሃል። በመጨረሻም ግድያህን ሊያመቻምቹ ቃላትን ይሰማምራሉ። ይህ ነው እየሆነ ያለው!!
2
9
130
@Jeberara1
W. Temesgen
5 years
እነጃዋር አመጣን የሚሉት «ነፃነት» የአንዲት ታዳጊ ግጥም (ሃሳብ) መቻል የሚያቅተው መሆኑ ያስገርማል። ዘንድሮም እኝኝኝኝኝኝኝ…
8
7
131
@Jeberara1
W. Temesgen
3 years
«ላለፉት ቀላል ለማይባሉ ዓመታት አገራችን አስጨንቆ የያዛትና አሁንም ላለችበት ቀውስ የዳረጋት የጎሳ ፖለቲካ ሃሳብ እንደማንኛውም ፍልስፍና እና ሃሳብ ተወልዶ፣ አድጎ ፣ አርጅቶና በስብሶ ተፈጥሯዊ ሞቱን ሞቷል» ክቡር ዶ/ር ቴዎድሮስ ካሳሁን
8
13
121
@Jeberara1
W. Temesgen
3 years
በአሁኑ ሰዓት አንድ ድርጊት «ጥሩ» ወይ «መጥፎ» ተብሎ የሚበየነው በድርጊቱ ውጤት አይደለም! ድርጊቱን የፈፀመው አካል የአንተ ዘር ከሆነ መጥፎ አይደለም ፣ ከአንተ ዘር ውጪ ያለው ከፈፀመው ግን መጥፎ ነው። ዘመነ ዝቅጠት!
3
9
134
@Jeberara1
W. Temesgen
5 years
«ከወለደች ከ30 ደቂቃ በኋላ ሆስፒታል ውስጥ ሆና ፈተና ላይ የተቀመጠችው አልማዝ ደረሰ፣ 3.0 ውጤት በማስመዝገብ ወደ 11ኛ ክፍል አለፈች።» ቢቢሲ አማርኛ ጎበዝዬ!
Tweet media one
2
4
129
@Jeberara1
W. Temesgen
3 years
አስተሪዮ ማሪያም ጎንደር ብቻ ነው ያለው ማነው ☺ ፈረንሳይ እየሱስ
Tweet media one
Tweet media two
3
4
125
@Jeberara1
W. Temesgen
2 years
የጥቁር ድል አምባ! #አድዋ #Adwa
Tweet media one
0
6
122
@Jeberara1
W. Temesgen
2 years
ይህ መግለጫ መርዛማ ነው። መንግስት ችግሩን አሁንም በተሳሳተ መንገድ እንዲሄድ እየፈቀደ ነው። መንግስት የቤተ ክርስትያኗን ስርዓት የሚያፈርሰውን ህገወጥ ቡድን «በአባቶች መካከል የተፈጠረ መለያየት» በሚል ህጋዊ ሽፋን እየሰጠው ነው #EotcUnderAttack
@FdreService
FDRE Government Communication Service
2 years
ከሰሞኑ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን አባቶች መካከል የተፈጠረው መለያየት ሰላማዊ በሆነ መንገድ፣ በውስጣዊ አሠራር መፈታት እንዳለበት መንግሥት ያምናል። በወቅታዊ ጉዳይ ከመንግሥት ኮሙኒኬሽን የተሰጠ መግለጫ
Tweet media one
Tweet media two
1K
327
850
6
38
120
@Jeberara1
W. Temesgen
5 years
«ቻይናዊማ አይደለህም። እነሱ አይናቸው ብቻ ነው ጠባብ» 😃😃 በፌስቡክ ለእዚህ 👇የተሰጠ ሃሳብ።
@Jawar_Mohammed
Jawar Mohammed
5 years
The allegation that my dad was Yemeni is fake news. He was Chinese 🙂
258
64
673
12
3
121
@Jeberara1
W. Temesgen
3 years
ህፃን ባህራን ለህክምና ዛሬ ወደ ህንድ ያቀናል። አብረውት እናቱ ቤተልሄም መለሰና ዶ/ር ቅድስት ይጓዛሉ። ከህመሙ ተፈውሶ ወደ እናት ሀገሩ ከእናቱ ጋር እንደሚመለስ ታላቅ እምነት አለኝ በእንዲህ አይነት በጎ ተግባር ላይ በመሳተፌ እጅጉኑ ደስ የለኛል
Tweet media one
@Jeberara1
W. Temesgen
3 years
የጓደኛዬ ያሬድ መላኩ ልጁ ባህራን ከተወለደ ገና 4 ወሩ ነው። በዚህ የእድሜው ጠዋት Congenital heart disease ወይም የልብ አፈጣጠር ችግር አጋጥሞታል። ከሀገር ውጪ ሄዶ ካልታከመ ለህይወቱ አደጋ ነው ሼር በማድረግ ተባበሩኝ!
9
158
174
3
4
123
@Jeberara1
W. Temesgen
1 year
Gold 💚💛♥ #Budapest2023
Tweet media one
0
8
119
@Jeberara1
W. Temesgen
1 year
የዛሬ 10 ወር ትግርኛ አልከፍትም በሚል ፀብ የተነሳበት መሸታ ቤት ፣ በእምበር ተጋዳላይ እየጨፈርን ነው 😂
10
2
119
@Jeberara1
W. Temesgen
4 years
ጉሙዞችም ችግራቸው ሊደመጥ ፣ ሊሰማ ይገባል! ከእነሱስ ወገን ስንት ሰው ሞተ? ስንቱ ተፈናቀለ?
41
15
116