Israel in Ethiopia Profile Banner
Israel in Ethiopia Profile
Israel in Ethiopia

@IsraelinET

20,208
Followers
820
Following
765
Media
3,584
Statuses

Official Twitter of the Embassy of Israel to Ethiopia, Burundi & the AU. Promoting diplomatic relations, economic growth & friendship. #BringThemHome 🎗

Addis Ababa, Ethiopia
Joined October 2010
Don't wanna be here? Send us removal request.
Pinned Tweet
@IsraelinET
Israel in Ethiopia
10 days
As we learn to adapt and mitigate the effects of #climatechange , initiatives such as Ethiopia's Green Legacy give hope towards a greener future. As Israel has learned from over a century of reforestation efforts, planting trees allows us to combat #desertification , improve air
Tweet media one
0
2
7
@IsraelinET
Israel in Ethiopia
12 hours
🚨የሂዝቦላህን የየሮኬት ተኩስን ተከትሎ የማንቂያ ደወሎች በሰሜናዊ እሰራኤል እና በላይኛው ገሊላ ድምፅ እያሰሙ ናቸው። ለዚህ ጥቃት የሊባኖሰ አስተዳደር ሙሉ ሃላፍንቱን የሚወስድ ይሆናል። 🚨 Rocket alarms sounding across northern Israel and the upper
Tweet media one
0
1
2
@IsraelinET
Israel in Ethiopia
2 days
እነዚህ ወጣት ሴቶች ለ266 ቀናት በጋዛ ታግተዋል፡፡ መቼም አይረሳም፡፡ For 266 days these young women have been held captive in Gaza. Read that again. @Israel @IsraelMFA
Tweet media one
1
1
6
@IsraelinET
Israel in Ethiopia
2 days
እስራኤልን🇮🇱 እንጠብቃታለን፡፡ ከሊባኖስ በሚወነጨፉ ሮኬቶች ህዝባችን እንዲሸበር መቼውንም አንፈቅድም፡፡ Safed, Israel earlier today. We will not allow our people to be terrorized by rockets launched from Lebanon. @Israel @IsraelMFA @IDF @IAFsite
0
1
7
@IsraelinET
Israel in Ethiopia
2 days
🚨የሮኬት የማንቂያ ደወሎች በላይኛው ገሊላ አካባቢ ድምጽ እያሰሙ ነው፡፡ መቼም ቢሆን እስራኤላዊያን እንዲሸበሩ እና በፍርሃት እንዲኖሩ አንፈቅድም፡፡ 🚨Rocket alarms sounding in the upper Galilee Make no mistake: We will not give in to terror and will
Tweet media one
0
1
3
@IsraelinET
Israel in Ethiopia
3 days
ተመልከቱ:: ይህ ወደ እስራኤል🇮🇱 በሚተኮሱ ዩኤቪዎች ፣ሚሳይሎች እና ሮኬቶች የመጣ የእሳት ቃጠሎ ነው፡፡ በሰሜናዊ እስራኤል የሚገኙ ዜጎቻችን ይህንን ችግር በየቀኑ ይጋፈጣሉ፡፡ ይህ የምታዩት የ3 ደቂቃ ትእይንት እኛ ላለፉት ስምንት ወራት በየቀኑ
0
0
3
@IsraelinET
Israel in Ethiopia
3 days
96 በመባል የሚታወቀው በር ለሰብዓዊ እርዳታ አገልግሎት ክፍት ተደርጓል፡፡ በትናንትናው ምሽት ቁጥራቸው 22 የሚደርሱ የሰብዓዊ እርዳታ የያዙ የጭነት መኪኖች እና 6 የነዳጅ ቦቲዎች ወደ ጋዛ ገብተዋል፡፡ እርዳታው እየገባ ያለው በከሬም ሻሎም
Tweet media one
0
0
6
@IsraelinET
Israel in Ethiopia
3 days
አሸባሪው ሃማስ ዜጎቻችንን በጋዛ በጨለማ ዋሻ ውስጥ ከገታቸው 264 ቀናቶች ተቆጠሩ፡፡ #StandWithIsrael 🇮🇱 @IsraelMFA @IDF
@Israel
Israel ישראל
3 days
264 days too many.
Tweet media one
354
654
3K
0
0
2
@IsraelinET
Israel in Ethiopia
4 days
ሌላኛው አሸባሪ ሂዝቦላህ ከኦክቶበር 7 ጀምሮ በሽዎች የሚቆጠሩ ሮኬቶችን ወደ ሰሜናዊ እስራኤል አስወንጭፏል፡፡ ዋና ዓላማው ደግሞ ንፁሃን እስራኤላዊያንን መግደል ነው፡፡ በዚህም ከመቶ ሽህ በላይ የሚሆኑ እስራኤላዊያን ከቤታቸው እና
0
1
4
@IsraelinET
Israel in Ethiopia
4 days
ይህ ህጻን ክፊር ቢባስ ይባላል፡፡ አብዛኛውን ሂወቱን በእገታ ላይ ያሳለፈ ህጻን ነው፡፡ አሸባሪው ሃማስ ክፊርን ገና የ 9 ወር ልጅ እያለ ነው አግቶ ወደ ጋዛ የወሰደው፡፡ ምን ዓይነት ህሊናቢስነት እና የክፉነት ጥግ ቢኖር ነው ህጻን ልጅን አግቶ
Tweet media one
0
1
1
@IsraelinET
Israel in Ethiopia
4 days
ተመልከቱ፡ ይች ወጣት አጋም በርገር ትባላለች፡፡ በአሽባሪው ሀማስ ለ263 ቀናት በጋዛ አግቷታል፡፡ አጋም እና ሌሎች ዜጎቻችን ወደ ቤታቸው እስኪመለሱ ድርስ እርፍት የለንም፡፡ @IsraelMFA @IDF
@Israel
Israel ישראל
4 days
Don’t look away. Agam Berger has been held hostage in Gaza for 263 days. We will not rest until Agam and all of the hostages are home.
Tweet media one
954
5K
18K
1
0
2
@IsraelinET
Israel in Ethiopia
4 days
ጥሬ ሀቆች፡ ✅የሰብአዊ እርዳታ አሁንም ተጠናክሮ ወደ ጋዛ እየገባ ነው፡፡ ✅ከ1,500 በላይ የጭነት መኪኖች ዕርዳታ ተሰብስቦ ለጋዛ ህዝብ መሰራጨት ያለበት ሲሆን በጋዛ በኩል ያለውን የከረም ሻሎምን እንዲሁም የጄሎትስን ማቋረጫ እየጠበቁ ናቸው።
Tweet media one
0
0
1
@IsraelinET
Israel in Ethiopia
5 days
ማስጠንቀቂያ፡ ከዚህ በታች የሚታየው ቪዲዮ አሸባሪው ሀማስ የ23 ዓመቱን ሀርሽ ጎልድ በርግ፣ የ26 ዓመቱን ኤሊያ ኮሄን እና የ33 ዓመቱን ኦር ሌቪ በአሰቃቂ ሁኔታ ኦክቶበር 7 ላይ አፍነው ሲወስዱ የሚያሳይ ነው፡፡ የታጋቾች ቤተሰቦች ይህን ቪዲዮ
2
0
3
@IsraelinET
Israel in Ethiopia
5 days
"በዳግስታን የአይሁድ ሲናጎግ እና የኦርቶዶክስ አብያተ ክርስቲያናት ላይ በደረሰው አሰቃቂ የሽብር ጥቃት ለሩሲያ ህዝብ እና ለቤተሰቦቻቸው መፅናናትን እንመኛለን። ክፉኛ ለቆሰሉትም ከህመማቸው በፍጥነት እንዲያገግሙ እንመኛለን፡፡ የዓለም ዓቀፉ
@OrenMarmorstein
Oren Marmorstein
6 days
Our condolences to the Russian People and the families of the victims of last night's horrible terror attacks in Dagestan against Jewish synagogues and Orthodox Churches. Wishing quick recovery to the wounded. Terror must be condemned and fought globaly. Terrorism must not be
44
40
163
0
1
1
@IsraelinET
Israel in Ethiopia
5 days
የጦር መሳሪያ ክምችት በቤሩት ራፊክ ሀረሪ ዓለም ዓቀፍ የአውሮፕላን ማረፊያ ውስጥ:: @IsraelMFA @IDF
@Israel
Israel ישראל
6 days
One of these things is not like the other. 📸 @guy_morad @ticartoonprojec
Tweet media one
274
219
1K
0
0
1
@IsraelinET
Israel in Ethiopia
6 days
The Embassy of Israel held a coordinating meeting with members of Shalom Club, representing hundreds of Ethiopian alumni of MASHAV programs in Israel. MASHAV alumni from diverse fields such as #agriculture , #education , and #health form one of the pillars of the strong bilateral
Tweet media one
1
4
11
@IsraelinET
Israel in Ethiopia
6 days
"ሁቲዎች በአለም ታሪክ ውስጥ ፀረ መርከብ ባላስቲክ ሚሳኤሎችን በመተኮስ የመጀመሪያዎቹ አካል ሲሆኑ ላለፉት አስርት አመታት ደግሞ በኢራናውያን እጅግ የላቁ ዘመናዊ የጦር መሳሪያዎች ቀርቧላቸዋል" አድም ኩፐር:: ለዚህ ሁሉ የሽብር ስራ ተጠያቂዋ
@RahamimoffTamar
🎗️Tammy Rahamimoff-Honig
6 days
Adm. Cooper: “The Houthis are the first entity, in the history of the world, to fire anti ship ballistic missiles…ten years of being supplied by the Iranians very advanced sophisticated weapons” This never was about Gaza. This is all about Iran.
61
180
664
0
1
2
@IsraelinET
Israel in Ethiopia
6 days
“እስራኤል ወዳጅ እና አጋር አገር ነች፡፡ ለአይሁዳዊያን ለህልውናቸው እና እርስታቸው የምትታገልና በመካከለኛው ምስራቅ ዲሞክራሲ ያበበባት ብቸኛዋ አገርም ናት፡፡ ለአሸባሪው ሀማስ እና ለጽንፈኛ ፍልስጤማዊያን ይህን ማለት እወዳለሁ፡፡ ጦርነቱን
@geertwilderspvv
Geert Wilders
7 days
Israel is our dear friend and ally. The only democracy in the Middle East. Fighting for the existence of the Jewish homeland. And to the terrorists of Hamas and radical Palestinian factions I say: if you start a war, don't complain if you lose it. #Israel
Tweet media one
3K
8K
53K
0
1
3