ራስምታት 🚩 Profile
ራስምታት 🚩

@FTsehaya

10,441
Followers
517
Following
323
Media
2,532
Statuses

views are personal | address current events, politics, social issues, human rights etc. in Ethiopia & beyond.

Ethiopia
Joined January 2022
Don't wanna be here? Send us removal request.
Pinned Tweet
@FTsehaya
ራስምታት 🚩
2 years
ማርያም የልቡናን ሃዘን ታቀላለች ❤
13
16
371
@FTsehaya
ራስምታት 🚩
2 years
Ethiopia በታሪኳ እንደዚህ ህዝብ የሚንቅ አትክልተኛ 🌴 ገጥሟት አያቅም ።
22
79
784
@FTsehaya
ራስምታት 🚩
2 years
ብርሃኑ ነጋ በኛ ጊዜ እንኳንም አሸባሪ ሆነ። ሚንስቴር ቢሆን አስባቹሁታል? 🙆‍♀️
30
37
642
@FTsehaya
ራስምታት 🚩
2 years
What ...
Tweet media one
20
30
573
@FTsehaya
ራስምታት 🚩
2 years
Dear eritrea's🇪🇷 in adis እንደ እንግዳ ቢያረጋችሁ ባይ ነኝ with Respect
41
12
494
@FTsehaya
ራስምታት 🚩
2 years
6 ቁጥር አንበሳ ባስ ውስጥ "ዲዛየር መኪና ቀነሰ ደስ ይላል" እየተባባሉ ነው 🙂
25
14
475
@FTsehaya
ራስምታት 🚩
7 months
ይሄ ነው የኔ ትውልድ 🖤
Tweet media one
0
13
449
@FTsehaya
ራስምታት 🚩
2 years
አንዱ ሰካራም ታክሲ አስቁሞ ጋቢና ገብቶ ሹፌሩን "አወቅከኝ?" ሲለው... "አላወቅኩህም ማነህ?" 🤔 "አሁን ያስቆምኩህ ሰውዬ እኮ ነኝ" አረ ተው አጠጡ 🍺
20
8
450
@FTsehaya
ራስምታት 🚩
2 years
አንቶኒ ኪሮስ 😩
Tweet media one
11
20
437
@FTsehaya
ራስምታት 🚩
2 years
Family በልጅነቴ አንድ ቀን ብቻ ነው ገርፎኝ የሚያውቀው ሌላውን ጊዜ ግን የግድያ ሙከራ ነው ያደረጉብኝ 😐😐
21
10
423
@FTsehaya
ራስምታት 🚩
2 years
ትልቁ ፊኛ የደረሰኝ ቀን ወደ ሰማይ ቀና ብዬ "ኣቤቱ ይሄን ያደረክልኝ እኔ ማነኝ?" ብዬ ነበር :) 🌼
Tweet media one
25
15
387
@FTsehaya
ራስምታት 🚩
2 years
ኢትዮጵያ ውስጥ ቤት ምንገዛው ከዚህ በሁዋላ ሰኞ ማክሰኞ ጨዋታ ላይ ብቻ ነው ።
14
26
377
@FTsehaya
ራስምታት 🚩
1 year
The man 🖤 በሉ ተንጫጩ
Tweet media one
28
12
365
@FTsehaya
ራስምታት 🚩
1 year
በሀይማኖቴ ጉዳይ ሼም የማይዘኝ ጥንቅቅ ያልኩ ፕሮማክስ ፋራ ነኝ። ......
3
38
364
@FTsehaya
ራስምታት 🚩
6 months
የተከበራችሁ አንዳንድ የከተማችን ጴንጤዎች ሆይ ሰው ታክሲ የሚጠብቀው ጌታን ስላልተቀበለ ሳይሆን መኪና ስለሌለው ነው ።
17
12
370
@FTsehaya
ራስምታት 🚩
1 year
ባለሱቁ :- ችሏል መልስ ሰፍ ብዬ ምጠብቀው እኔ በሆዴ
Tweet media one
5
16
356
@FTsehaya
ራስምታት 🚩
2 years
እናቴ ብሎ ለጠራት ድንግል ማርያም ልጄ ብላ "ሰሚ" ናት..!! 💥💙
7
16
346
@FTsehaya
ራስምታት 🚩
2 years
Arsenal ማለት መጡ ደብረታቦር ደረሱ አዲስ አበባ ሊገቡ ነው ብለን ስንጠብቃቸው ተመልሰው መቐለ እንደገቡት ወያኔዎች ናቸው😣 ቱ
22
11
341
@FTsehaya
ራስምታት 🚩
2 years
አንዳንድ ፕሮቴስታንት ወገኖቻችን ከምትሰጡት አስተያየት የታዘብኩት ነገር ወንጌል እና ወንጀል ተምታቶባችኋል..
22
10
340
@FTsehaya
ራስምታት 🚩
2 years
ይህ መንግስት ከመጣ ጀምሮ የወደቀ ብር እራሱ አግኝቼ አላውቅም 😔
26
11
340
@FTsehaya
ራስምታት 🚩
2 years
"የብርሃን እናት 🧡
Tweet media one
0
15
332
@FTsehaya
ራስምታት 🚩
1 year
ሀዋሳ ገ ብ ር ኤ ል 🙏🏽🤍
Tweet media one
2
10
324
@FTsehaya
ራስምታት 🚩
2 years
ለመስቀል ወጪ ላለማውጣት የሰለመ ጉራጌ አውቃለው 😂
55
7
314
@FTsehaya
ራስምታት 🚩
2 years
የክፍለ ሀገር ልጅ ነች መሰለኝ ስራህ ምንድነው ስትለው .. ...22 ሱቅ አለኝ ሲላት አንዱን ስጠኝ ፍቅር ብላ እየተጋተተችው ነው 😭😭 የኔ ዕናት
18
7
322
@FTsehaya
ራስምታት 🚩
1 year
መንገድ ላይ ጥቁር ልብስ ለብሰው የማያቸው ሠዎች ሁላ የሆነ ረጅም ጊዜ ያላየሗቸው የናፈቁኝ ቤተሠቦቼ ሩቅ ሃገር ሄጄ ድንገት ያገኘሗቸው ጓደኞቼ እየመሠሉኝ ነው 🖤 እኔን ብቻ ነው ወይስ እናንተም ጋር አለ ይሄ ስሜት ?
4
10
320
@FTsehaya
ራስምታት 🚩
1 year
ከሮቦቷ ሚስትህ ጋር ወክ እያረክ ድንገት ዝናብ ዘንቦ እዛው ተንጣጣ ስትሞት...💜
Tweet media one
9
10
316
@FTsehaya
ራስምታት 🚩
2 years
chairs getting more action than i ever did in my entire life
Tweet media one
36
11
309
@FTsehaya
ራስምታት 🚩
2 years
Hayat Regency Hotel ለአንድ አዳር 780,000 ጥሬ የኢትዮጵያ ብር እንደሚያስከፍሉ ሰምቼ still know ደርቄ ቆሚያለው🙄....ወይኔ ...😭
88
8
306
@FTsehaya
ራስምታት 🚩
2 years
አንድ ደህና የሲኖ ሹፌር ይጥፉ በሀገሩ 🤔
Tweet media one
62
12
305
@FTsehaya
ራስምታት 🚩
2 years
ኢትዮጵያ ውስጥ ጥናት ቢሰራ ከ10ሩ ወጣት 15ቱ ከሀገር መውጣት ይፈልጋሉ😐
38
6
309
@FTsehaya
ራስምታት 🚩
1 year
የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጅ ሁናችሁ በዚህ ወቅት እንቶ ፈንቶ ባትፖስቱ..... አጀንዳዬ ቤተክርስቲያን ብቻ ናት 🔴!!!
2
28
302
@FTsehaya
ራስምታት 🚩
1 year
ስምሽን ስጠራው ማርያም ለአንደበቴ ማር ነው ለልቤ ሰላም 🖤💜 📍 ሀዋሳ ...የእመቤታችን አዲሱ ህንፃ ቤተክርስቲያን ነው 🖤
Tweet media one
1
20
296
@FTsehaya
ራስምታት 🚩
2 years
ወይ አዲስ አበባ ወይ አራዳ ሆይ ባቡሩ ሳይበቃሽ ጀልባ 🛶 አማረሽ ወይ....🎶
7
12
283
@FTsehaya
ራስምታት 🚩
1 year
ያ ጥፊ አሁንም ድረስ ጆሮዬ ላይ ያቃጭላል😭
6
13
291
@FTsehaya
ራስምታት 🚩
1 year
"ሰሞኑን በደጀ ሰላሟ በፀሎት-በስግደት-በፆም!" ከመመላለሳችን የተነሳ ያገኘነው "ውስጣዊ ሰላም!" አስተውላችዋል ወይ!? ይሄን ሰላም ነበር ጥለን የጠፋነው እንጠንክር እንበርታ ከቤቱ አንጥፋ👏
1
26
290
@FTsehaya
ራስምታት 🚩
2 years
Dear @AbiyAhmedAli የሀይማኖት አባቶችን ማፈን መዘዙ ጋዜጠኛ እንደማፈን በሰሞንኛ ጩኸት አያበቃም ዋጋ ትከፍሉበታላችሁ!
8
35
283
@FTsehaya
ራስምታት 🚩
2 years
በጠዋቱ ድፍን 200ብር ወድቄ አገኘኝ😊
34
2
285
@FTsehaya
ራስምታት 🚩
1 year
ሚኒሊክ ተወልዶ ባያነሳ ጋሻ ባልቻ ባይዋደቅ እስከመጨረሻ ለሀገሩ ለመሞት አሉላ ባይሻ ምን ይውጠው ነበር ይሄኔ ሀበሻ ❤
Tweet media one
3
19
284
@FTsehaya
ራስምታት 🚩
1 year
ይሄኔ ይርዳውን ምግብ አልደረሰም ብለውት ይሆናል ኧረ እየሱስ ሆይ ቶሎ ና
Tweet media one
16
11
286
@FTsehaya
ራስምታት 🚩
2 years
እኔ እኮ ሚቆጨኝ ተምሬ ስጨርስ ትልቅ ቤት 🏠 እገዛልሻለሁ ብዬ ማሚን መሰከሴ ነው😭
13
2
286
@FTsehaya
ራስምታት 🚩
1 year
በ ፓስተር ዮናታን አክሊሉ ስም የተመዘገቡ ንብረቶች በሙሉ ሀራጅ ወተዋል ይሄንን ጫረታ አሸንፈን፣ ቦታዎቹን ገዝተን በቦታው ላይ #የእመቤታችን እና #የተክልዬ ቤተክርስቲያኖች ለመገንባት ለምን አንረባረብ? እኔ የአቅሜን አዋጣለሁ ☺️ ምን ትላላችሁ
32
12
283
@FTsehaya
ራስምታት 🚩
2 years
ፈቀቅ ለማይል grade በጠዋት ተነስቶ class መሄድ ግን ፌር ነው?😭
16
10
279
@FTsehaya
ራስምታት 🚩
2 years
🙄
Tweet media one
17
7
269
@FTsehaya
ራስምታት 🚩
1 year
"ነገ ደሞ ፆም ይያዛል!" ስለው 🤔 "ከሸዋ ሮቢት ብዙ ይርቃል?" አላለም 🍻
2
8
275
@FTsehaya
ራስምታት 🚩
2 years
ብር is my only motivation.
23
10
274
@FTsehaya
ራስምታት 🚩
2 years
ድሮ ልጅ እያለን ቤት እየመጣችሁ ብር የምሰጡን እንግዶች ....የት ናችሁ አሁን ?😭
7
11
269
@FTsehaya
ራስምታት 🚩
2 years
እንዴት አደራችሁ ....እስጢፋኖስ ጋር የሚጮህ ሰው ካያችሁ እኔ ነኝ....😭 መልሴን ረስቼ ወረድኩ ዛሬም 😭😭
21
1
264
@FTsehaya
ራስምታት 🚩
9 months
አይ መለስ ዜናዊ ዱባ ወጥ እንድንጠላ አድርጎ አቀማጥሎ ነበር ያሰደገን..😞😭
7
7
265
@FTsehaya
ራስምታት 🚩
2 years
ታክሲ ውስጥ "አልጠጋም የሚል ጁንታ ነው" የሚል ጥቅስ ተለጥፎ ሰላሳ ምናምን ሆነን እየሄድን ነው። ጋቢና ራሱ 4 ሰው አለ 😭
14
1
263
@FTsehaya
ራስምታት 🚩
1 year
እሺ ቢያንስ ኣስለቃሽ ጭሱን በኣፕል ፍሌቨር አድርጉልን 😭
10
9
263
@FTsehaya
ራስምታት 🚩
1 year
ህዝበይ😂
Tweet media one
12
10
262
@FTsehaya
ራስምታት 🚩
2 years
በዚ ኑሮ የ 8 ዓመት ልጅ አንድ እንጀራ ከግማሽ ሲጥ አርጎ ሲበላ እንደማየት ልብ ሰባሪ💔 ነገር የለም ...
21
8
254
@FTsehaya
ራስምታት 🚩
2 years
ወንድሜ ቤቲን እና ቤቲንግን ከህይወትህ . አሁኑኑ አስወግድ !!
11
3
254
@FTsehaya
ራስምታት 🚩
3 months
The man 🖤 እስቲ ተንጫጩ ትንሽ 🙌
Tweet media one
24
12
244
@FTsehaya
ራስምታት 🚩
1 year
ገገማ ሁን 📌 በእናት ቤተክርስቲያን ጉዳይ።
2
27
251
@FTsehaya
ራስምታት 🚩
2 years
ሆያሆዬ የሚጨፍሩት ፈሎችን በደንብ ሳያቸው civil የጨረሰ ጀለሴ ፂሙን ተላጭቶ አብሯቸው ሆ እያለ ነው😂 #መልካምቡሄ
12
6
246
@FTsehaya
ራስምታት 🚩
1 year
የምናፍቀዉ ዜና የበረራ ቁጥሩ ET 007 አዉሮፕላን ጠቅላይ ሚኒስተሩንና አጃቢዎቹን ጭኖ ሲጓዝ ባጋጠመዉ እክል እንትን በረሃ ላይ ተከሰከሰ!! በአደጋዉ አዉሮፕላኑና የበረራ ሰራተኞቹ በሙሉ ሲተርፉ ጠሚዉ ግን አሸልቧል። የሚል NEWS.😐
32
9
240
@FTsehaya
ራስምታት 🚩
1 year
የመሪው ዕድሜ የሚያጥረው በዚች ቤተክርስቲያን ነው።
11
8
244
@FTsehaya
ራስምታት 🚩
2 years
አረ ይሄ ህዝብ ግን😂
Tweet media one
6
13
238
@FTsehaya
ራስምታት 🚩
1 year
ጥሩ ጥሩን መመኘት መልካም ነው። ለምሳሌ መብራቱን አጥፍተው ከሀገር እየኮበለሉ ቢሆንስ?🍺
8
10
241
@FTsehaya
ራስምታት 🚩
1 year
ነገ ጥዋት ደሞ ያ ላም ይመጣና "ውድ የሀገሬ ልጆች ይህ ድል አንድነታችንን፣ ጀግንነታችንን፣ ፍቅራችንን..."
Tweet media one
3
9
236
@FTsehaya
ራስምታት 🚩
1 year
ሲፈን ወደቀች ብለን ከሱልልታ እና ሰበታ ተጠራርተን እየሄድን ነው😕
Tweet media one
12
8
238
@FTsehaya
ራስምታት 🚩
1 year
የአዲስ አበባ ፖሊስም ትጥቅ ቢፈታና እጅ በእጅ ቢገጥመን 🙂...ሓጠራው..
8
10
238
@FTsehaya
ራስምታት 🚩
2 years
ሲጀመር እኮ warmup ለማድረግ እንዲህ አይታሽም.....ተሰብሬ የመጣው አስመሰለው..
42
7
230
@FTsehaya
ራስምታት 🚩
1 year
አርክቴክት ተጨንቆ ተጠቦ የሆነ ህንፃ ዲዛይን ማድረግ My ሀበሻ people : ጠማማው ፎቅ 😂
3
9
235
@FTsehaya
ራስምታት 🚩
9 months
CVዉን ጫት ቤት ለዉዝ መጠቅለያ ሆኖ አይቶት ተማሮ በሊቢያ አርጎ ጣሊያን የገባ ወዳጅ አለኝ። የሰው ልጅ Turning point አይታወቅም ! ኢንሻላህ👐
7
5
234
@FTsehaya
ራስምታት 🚩
2 years
ምን ላደርገው ነበር ግን passport ያወጣሁት ?🙄
25
4
236
@FTsehaya
ራስምታት 🚩
1 year
መንግስት ደውል ከቤተክርስትያን እያስወረደ ነው እንኳን ኢንተርኔት መዝጋት��� ስለዚህ በአንድ ልብ፤በአንድ መንፈስ፤በእምነት በያለንበት እንዘጋጅ❗
3
24
231
@FTsehaya
ራስምታት 🚩
6 months
ከተከኩ አይቀር እንደሷ ነው ለራሷ ብቻ ሳይሆን ለጓደኞቿም ተርፋለች 😍 አባቴ ብስራተ ገብርኤል የገዛላቸውን ቤት ብታዩት😥
Tweet media one
41
1
223
@FTsehaya
ራስምታት 🚩
2 years
😂😂😂ህዝበይ
Tweet media one
5
4
224
@FTsehaya
ራስምታት 🚩
2 years
Engineer አትበሉኝ መማሬ ነው ከሰው በታች ያደረገኝ 😭
6
6
227
@FTsehaya
ራስምታት 🚩
1 year
ትወና የተጀመረበት የመጀመሪያ ቪዲዮ😭😭
Tweet media one
12
8
226
@FTsehaya
ራስምታት 🚩
1 year
ገብርኤል ሀያል መልአከ ሰላም መልአክ ብስራት ✝️✝️✝️
Tweet media one
1
9
219
@FTsehaya
ራስምታት 🚩
1 year
እናት አለኝ የምታብስ እንምባ አያታለው ስወጣ ስገባ ኪዳነምህረት ኪዳነህ ምረት አምባ መጠጊያ ናት 💛
Tweet media one
0
5
222
@FTsehaya
ራስምታት 🚩
1 year
መንግስት ለስቲከር ከመደበው በጀት ላይ ሁላ የሰረቀ ካድሬ ኣለ ኣሉ 😀
4
12
219
@FTsehaya
ራስምታት 🚩
1 year
እንዳለ የአዲስ አበባ ፖሊስ ከበቆጂ እንደመጡ የምታዉቀዉ ቅድም እያሯሯጡን😭 ሲደርሱብን "በቃ ያዙን" ብለን ስንፈራ ቀደሙን 🤣
7
8
221
@FTsehaya
ራስምታት 🚩
3 months
ጃንሆይ ወደው አይደለም የሀገሪቱ ህዝብ ብዛት ስንት ነው ሲባሉ "ደህና ደህናውን ከቆጠርን 1 ሺህም አንሞላ" ያሉት
9
14
219
@FTsehaya
ራስምታት 🚩
2 years
የረባ ነገር ቢሆንኮ ቢያስገድዱንም ችግር አልነበረውም ለምሳሌ አስገድደው ኮንዶሚኒየም ቢሰጡን 😂...እሁድ እሁድ ቂቤ ቢቀቡን...
13
8
223
@FTsehaya
ራስምታት 🚩
2 years
ጠንቋይ ቤት ለራሱ ዘይት አምጡ ማለት ጀምረዋል ወገን 💀
21
5
213
@FTsehaya
ራስምታት 🚩
2 years
ተስፋ የሚያስቆርጡ ነገሮች ወደ ሂወትህ ሲመጡ እነዚህን ሶስት ነገሮች አስብ 1. እግዚአብሔር ካንተ ጋር እንደነበር 2. እግዚአብሔር ከአንተ ጋር እንዳለ 3. ነገም ሁሌም እግዚአብሔር ካንተ ጋር እንደሚኖር 💛😇
2
14
216
@FTsehaya
ራስምታት 🚩
5 months
የወደፊት ሚስትህ ማንን ፆም እያስያዘች ይሆን ?😒
32
5
220
@FTsehaya
ራስምታት 🚩
2 years
ወገን ሀገሪቱ ያለባትን የብድር እዳ መጠን ብትሰሙ ከክልሌ ውጣልኝ ሳይሆን ተያይዘን ከሀገር እንውጣ ነበር የምትሉት።
16
8
221
@FTsehaya
ራስምታት 🚩
2 years
በጥቁር ፌስታል ትወስዳታለህ ! እያለችው ነው እማ.. ምሳ እቃውን ሰብሮ መጥቶ ታናሽ ወንድሜ 😂
8
2
216
@FTsehaya
ራስምታት 🚩
7 months
3ሺ ብር እየከፈልክ ምታስተምረው ልጅህን physics እያስጠናኸው Uv ምንድነው ስትለው " ኡቭ " ነው ሲልህ😭
Tweet media one
3
2
212
@FTsehaya
ራስምታት 🚩
2 years
እኔ ምለው...ብር እየበቃችሁ ነዉ? ወር እስከ ወር? ሳምንት እስከ ሳምንት 😒
36
6
218
@FTsehaya
ራስምታት 🚩
2 years
በቀረብከው ቁጥር ይበልጥ የምትወደው አምላክህን ብቻ ነው :: 💜
0
12
214
@FTsehaya
ራስምታት 🚩
2 years
ኢሬቻን ለማክበር የመጣቹ ቄሮዎች ከተማውን በደንብ እዩ። በኋላ የካቢኔ ኣባል ሆናቹ ስትመጡ ግራ እንዳትጋቡ... ⚫️⚪️🔴 happy ኢሬቻ my ppl 🌳
13
9
206
@FTsehaya
ራስምታት 🚩
1 year
በድጋሚ እንዴት አደራችሁ 👉🙄
Tweet media one
9
10
210
@FTsehaya
ራስምታት 🚩
2 months
ዋጡት እየመረራችሁም ማትፍቁት ታሪካችሁ ነው። ግንቦት 20 በትውልድ ውስጥ የሚቀጣጠል: ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያዊነትን Re-define ያደረገ: ጭቆናን መሸከም የማይችል ትውልድ የፈጠረ: በሚሊዮን ዓመታት አንዴ የሚፈጠር ታሪካዊ ክስተት ነው።
Tweet media one
158
24
209
@FTsehaya
ራስምታት 🚩
2 years
ከቴዲ ዮ ይልቅ "ልቤ አንቺን በዳዳ፣ ዳቦሽ፣ እሽልኝ..." እያሉ የሚዘፍኑት ዘፋኞች ቢታሰሩ ለመጪው ትውልድ ትልቅ ጥቅም ይኖዋል!
3
9
213
@FTsehaya
ራስምታት 🚩
2 years
ማዘር የምች መድኀኒት ቅጠል ስትሰጠኝ አምልጦኝ ለውዝስ🤦‍♀️ ፈተናዬ በዛ ተው ግን ጌታ😥
13
4
206
@FTsehaya
ራስምታት 🚩
4 months
ከኔ ነጥቀው ለሲቲ ሰጡት፡፡
Tweet media one
11
7
209
@FTsehaya
ራስምታት 🚩
10 months
Entrance ያለፉትም ጠቅላላ Europe🇪🇺 ተልከው ይማሩ። ዩንቨርስቲውን እንኑርበት የቤት ክራይ መሮናል ✊
3
9
209
@FTsehaya
ራስምታት 🚩
1 year
በሊሞዚን አግብቶ በእግሩ የሚሄድ ሐበሻ ብቻ ነው።....ወደዛ መንገዱን ልቀቁ አቦ😏
9
3
207
@FTsehaya
ራስምታት 🚩
1 year
ብርሃን ወደ ዓለም ይመጣ ዘንድ፤ የብርሃን እናቱ ዛሬ ተወለደች 💜 እንኳን አደረሰን ዛሬ ቅዱስ ኤፍሬም በውዳሴ ማርያም ‹‹የመመኪያችን ዘውድ፣ የንጽሕናችንም መሰረት›› ያላት ወላዲተ አምላክ ድንግል ማርያም የተወለደችበት ነው፡፡
Tweet media one
0
13
208
@FTsehaya
ራስምታት 🚩
2 years
ETV ለምዶበት.......ጥምቀትን በጎንደር ግንባር 😂 . . እንኳን አደረሳችሁ 💚💛❤️
4
4
206
@FTsehaya
ራስምታት 🚩
1 year
የዛሬው የሃይማኖት አባቶቻችን ፈገግታ ሁሌ እንዲታይ ከፈለግን "ለቤተክርስቲያኗ ለመድረስ ሩጠን!" እንደ ደረስንላት ሁላ "በሃይማኖትታችን ፀንተን ስንቆይ ነው!" በቤቱ ያኑረን ያፅናን❤
3
12
208
@FTsehaya
ራስምታት 🚩
1 year
ምንድነው ወያላ ይመስል ሰልፍ የለም ብሎ ማኩረፍ? 🙄 የግድ ነው የአባቶቻችን ትዕዛዝ ማክበር። 🖤
2
5
202
@FTsehaya
ራስምታት 🚩
1 year
እንደ አባት ሆነው ላሳደጉን እናቶች መልካም ያባቶች ቀን🙏
2
11
205
@FTsehaya
ራስምታት 🚩
2 years
መብራት የለ ኔትዎርክ የለ ውሃ የለ እኛ ራሱኮ ቆላ ተንቤን ነው ያለነው 🤦‍♀️
14
3
200