Melchizedek ☦️ 🩺 Profile Banner
Melchizedek ☦️ 🩺 Profile
Melchizedek ☦️ 🩺

@DrSolMD

14,527
Followers
2,286
Following
8,437
Media
28,553
Statuses

Assistant Professor, Hospitalist, Proceduralist, Board Certified. Alumnus: Residency IM @TexasTech , Surgery @AddisUniversity || MD @JimmaUniv . Views r own. RT≠E

☦️⛪️🛐🔔
Joined November 2020
Don't wanna be here? Send us removal request.
Pinned Tweet
@DrSolMD
Melchizedek ☦️ 🩺
5 months
You search the Scriptures, for in them you think you have eternal life; and these are they which testify of Me. John 5:39
0
0
7
@DrSolMD
Melchizedek ☦️ 🩺
1 year
@simonateba It’s because you got the photoshopped picture. Here is the original. 👇
Tweet media one
160
251
3K
@DrSolMD
Melchizedek ☦️ 🩺
3 years
ዘር ቆጠራ ሳይሆን: ንፁህ አላማ ያገናኛቸው ጀግና ኢትዮጵያውያን እህቶች! Kudos to @HermelaTV & Metasebia Ketsela! በርቱልን እህቶቻችን!
Tweet media one
29
672
2K
@DrSolMD
Melchizedek ☦️ 🩺
11 months
This is my cousin, #Fano Daniel, who was killed by Abiy Ahmed Ali’s forces. In his very young age, he has tried his best to defend his people from the evil and has given his life for freedom and liberty. His death isn’t in vain. @danielkibret and his likes are mocking the
Tweet media one
486
536
2K
@DrSolMD
Melchizedek ☦️ 🩺
1 year
ልመናችንን የሰማሽን የጭንቅ አማላጅቷ የክርስቶስ እናቱ: ንፅህት ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ ክብር ምስጋና ይገባሻል! አንችን መስቀሉ ስር: "እነኋት እናትህ" ብሎ በወንጌላዊው በቅዱስ ዮሃንስ አማካኝነት ለእኛም እናትና አፅናኝ ትሆኝን ዘንድ
Tweet media one
82
86
1K
@DrSolMD
Melchizedek ☦️ 🩺
1 year
በአማርኛ ብንነግራችሁ ብንነግራችሁ አልሰማ ብላችኋል! እስኪ በእንግልጣር ሲነገራችሁ ይገባችሁ ይሆናል!
40
483
1K
@DrSolMD
Melchizedek ☦️ 🩺
2 years
This is the most beautiful thing I saw today! 💛💚❤️☦️
23
154
895
@DrSolMD
Melchizedek ☦️ 🩺
1 year
በእናንተ እሳቤ ያዋረዳችሁት የመሰላችሁ: በብዙዎች ልብ ግን የከበረ ሰው! የሕዝብ ገንዘብ ሰርቆ ሆዱ ብቻ ሳይሆን እግሩ ጭምር ቦርጭ የሚያወጣ ሰው ይናቃል፤ ስለ ሰዎች ነፃነት ሲል የሚጎሳቆል ግን በሰውና በእግዚአብሔር አይን ይከብራል!
Tweet media one
51
130
883
@DrSolMD
Melchizedek ☦️ 🩺
3 years
I am so proud and happy to tell you that I have kept my promises & donated $1000 to help Ethiopia & Ethiopians! This is the least I can do in a country where the PM is at the battlefield defending the motherland! Let’s #DoMore ! Freedom is not Free!
Tweet media one
50
196
855
@DrSolMD
Melchizedek ☦️ 🩺
3 years
Dear @theweeknd , Ethiopia is going through a difficult time and I hope that you will join the #NoMore campaign like that of brother @Akon who really understands what Ethiopia is going through! This is the right time to stand up for Ethiopia! This is the current day #Adwa !
Tweet media one
23
438
818
@DrSolMD
Melchizedek ☦️ 🩺
3 years
Follow him and shower him with love! @OballaOballa4 💚💛❤️
Tweet media one
18
163
822
@DrSolMD
Melchizedek ☦️ 🩺
1 year
እንዲህ አይነት እውነትና ሃቅ ሲነገር ልቡ የሚርደው ባ��ዳና ሶላቶ ብቻ ነው! #AdwaVictory #Adwa127 #EmperorMenelik #EtegeTaytu
16
466
816
@DrSolMD
Melchizedek ☦️ 🩺
2 years
ንፁህ ሽማግሌ በገዛ አገሩ እንዲህ ተሸማቆና አንገት ደፍቶ ማየት ያሳዝናል! አብይ አህመድ ጥሩ አትክልተኛ እንጂ: ጥሩ መሪ አይደለም!
Tweet media one
301
248
795
@DrSolMD
Melchizedek ☦️ 🩺
2 years
እነ ስብሐት ነጋን ፈትቶ: እነ ጄኔራል ተፈራ ማሞን: ጋዜጠኞቹን ታምራት ነገራንና ጎበዜ ሲሳይን የሚያስር መንግስት! ህወሃትን እየቀለበ: አፋርን የሚያስርብ መንግስት! ኦነግ ሸኔን ዝም ብሎ: አገር ጠባቂውን ፋኖ የሚያሳድድ መንግስት! አይ @AbiyAhmedAli !
66
238
759
@DrSolMD
Melchizedek ☦️ 🩺
2 years
እኔም አብርሽን ሳክል እሷን የምታክል ልጅ አገባ ይሆናል::
Tweet media one
153
50
756
@DrSolMD
Melchizedek ☦️ 🩺
3 years
Tweet media one
3
199
719
@DrSolMD
Melchizedek ☦️ 🩺
1 year
በ33 ዓመተ ምህረት በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ የተመሰረተችውን ቅድስት ቤተክርስቲያን: የዛሬ አምስት አመት አጭበርብሮ ስልጣን ላይ የወጣው ከንቱ ሰው: ካላፈረስኳት ሞቸ እገኛለሁ ማለቱ: ልባችንን ቢሰብረውም: ለእምነታችን ያለንን ቀናኢነት:
Tweet media one
30
120
719
@DrSolMD
Melchizedek ☦️ 🩺
3 years
We are with you, @HermelaTV ! Thank you for standing up for the truth & Ethiopia! It takes to be such a great soul with an outstanding character to think outside of a herd mentality! She has been doing no one of us could have done if we were in her shoes! Kudos to you!
Tweet media one
10
286
620
@DrSolMD
Melchizedek ☦️ 🩺
3 years
በዚህ ክፉ ጊዜ እንኳን: ኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያን የመረጥነው እውነታውን ለአለም ለማስረዳት መጣርን እንጂ: እንደ ባንዳዎቹ መሬት ለመሬት መንከባለልንና የውሸት ትግራይ ጄኖሳይድ አይነት ድራማ መስራት አይደለም! #NoMore to the terrorist TPLF!
Tweet media one
7
248
617
@DrSolMD
Melchizedek ☦️ 🩺
2 years
ጃዋርንና ስብሐት ነጋን ፈትቶ: ታምራት ነገራንና መዓዛ መሐመድን ማሰር በየትኛው መንገድ ይቅርታ እንደሆነ: ምን አይነት አመክንዮም እንዳለው አስረዱኝ እስኪ!
43
106
610
@DrSolMD
Melchizedek ☦️ 🩺
3 years
Ethiopians will never allow the terrorist organization aka TPLF to come back to power! We are disappointed by the United States decision to sanction Ethiopia while we are fighting the terrorist organization! It’s a betrayal! TPLF is a curse on the Horn of Africa! #NoMore
Tweet media one
10
249
585
@DrSolMD
Melchizedek ☦️ 🩺
3 years
መቀሌ የሚገኙ ሃኪሞች: ብዙዎቹ አብረውን የተማሩ: በሆስፒታሎች ዝርፊያ ተሳትፈዋል እየተባለ ነው! ያረቢ! የትግራይ ሕዝብ እንዲህ ከሊቅ እስከ ደቂቅ መርከስና ህወሃትን የሙጥኝ ብሎ መደገፍ ትልቅ የአእምሮ በሽታ ውጤት ነው! Shared Delusional Disorder!
38
152
578
@DrSolMD
Melchizedek ☦️ 🩺
2 years
በሉ T-shirቴን መርቁልኝ!
Tweet media one
33
22
594
@DrSolMD
Melchizedek ☦️ 🩺
2 years
A graduating class from one of the medical schools in Ethiopia has made me think if the admission criteria is beauty, not GPA! ;-)
Tweet media one
151
36
591
@DrSolMD
Melchizedek ☦️ 🩺
3 years
በእግዚአብሐር ፊት በትህትና የሚንበረከክ ልብ ምንኛ የታደለ ነው!
Tweet media one
6
49
582
@DrSolMD
Melchizedek ☦️ 🩺
3 years
Am I getting republican enough?! ;-) Ethiopian-Americans getting ready for the next election! ;-)
Tweet media one
63
146
538
@DrSolMD
Melchizedek ☦️ 🩺
1 year
እንኳን እኛ መኪናችን አድዋን ትዘክራለች! ግመሎቻችንም ሰንደቃችንን ያውቃሉ! እምቢ ለሰብዓዊ ክብራችን! እምቢ ለነፃነታችን! እምቢ ለእምነታችን! እምቢ ለባህላችን! እምቢ ለማንነታችን! ሰው ተከፍሎበታል: ከደምና ከአጥንት! አድዋ ህያው ናት!
Tweet media one
7
37
572
@DrSolMD
Melchizedek ☦️ 🩺
1 year
@MrBlackOG It’s not up for debate; Dave Chappell is the best comedian!
2
9
541
@DrSolMD
Melchizedek ☦️ 🩺
1 year
አብይ አህመድና አጋሮቹን መመከት ካቃተን: እውነትም የአቡነ ተክለሃይማኖት ልጆች አይደለንም፤ እውነትም የአቡነ ጴጥሮስ ልጆች አይደለንም!
49
106
557
@DrSolMD
Melchizedek ☦️ 🩺
3 years
ኢትዮጵያን: ምንም ጥቅም ሳትጠብቁ: የፓርቲ ግንኙነት ሳይኖራችሁ: ስለምትወዷት ብቻ የምትጮሁላት: ስለምትወዷት ብቻ: ከማይመስሏችሁም ጋር ቢሆን ለአገር ጥቅም ሲባል: አንዳንድ ኢምንት ጉድለት ሲኖር አይቶ እንዳላየ ለምታልፉ ሁሉ ትልቅ ክብር አለኝ!
11
100
518
@DrSolMD
Melchizedek ☦️ 🩺
1 year
ያልተቋረጠው የእስክንድሪያ መንበረ ማርቆስ ስልጣነ ክህነት (apostolic succession) ቅብብሎሽ ይሄ ነው ። 1. ማርቆስ 2. አንያኖስ 3. ሜልያስ 4. ክርዳኑ 5. አምብርዮስ 6. ዮስጦስ 7. አውማንዮስ 8. መርክያኖስ 9. ክላውያኖስ 10. አክርጵያኖስ 11. ዮልዮስ 12.
Tweet media one
28
229
501
@DrSolMD
Melchizedek ☦️ 🩺
2 years
ሁላችንም ዘመነ ካሴዎች: ሁላችንም በላይ ዘለቀዎች ነን! በጃንሆይ ጊዜም የሆነው ስህተት ይህ ነበር! አርበኞች እየተሳደዱ: ባንዳዎች ግን ይሾሙ ይሸለሙ ነበር! ታሪክና ትውልድ ግን በላይ ዘለቀዎችን እንጂ: ሹምባሾችን አይዘክርም! #FreeZemeneKassie
Tweet media one
87
213
496
@DrSolMD
Melchizedek ☦️ 🩺
2 years
አጥብቆ የሚሳሳልኝ አባቴ! እባባዬ! Smile for me from Heaven! You still live within me everyday! The sky is the limit but I still strive to live up to your expectations!
Tweet media one
21
8
479
@DrSolMD
Melchizedek ☦️ 🩺
3 years
ኦሮሞን ይጠላል ይሉታል: ኦሮሞ ነው! ኦርቶዶክስን ይጠላል ይሉታል: ሲኖዶስን ያስታረቀ ነው! ትግራዋይን ይጠላል ይሉታል: ለእነሱ ከእነሱ በላይ ይጨነቅላቸዋል! አማራን ይጠላል ይሉታል: የሚወዳት እናቱ አማራ ናት! @AbiyAhmedAli of #ETH #EthiopiaPrevails
Tweet media one
44
137
456
@DrSolMD
Melchizedek ☦️ 🩺
2 years
በሰው ሰርግ መንፈሳዊ ቅናት ሲያድርብኝ ምናልባትም ለመጀምሪያ ጊዜ! ደስ ሲል! የአብርሃምና የሳራ ያድርግላችሁ!
12
34
470
@DrSolMD
Melchizedek ☦️ 🩺
3 years
እግዚአብሔር ይይላችሁ ህወሃቶች: ምድረ ተከታዮቻችሁንና ደጋፊዎቻችሁን በሙሉ: ከሊቅ እስከ ደቂቅ ውሸታም: ባንዳና አገር ከሃዲ አድርጋችሁ ጠፍጥፋችሁ ሰራችሁዋቸው! ኢትዮጵያዊነትን የመሰለ ክብርንም እንደ ዔሳው ብኩርና አርካሾች ሆኑ!
18
107
433
@DrSolMD
Melchizedek ☦️ 🩺
3 months
@DailyLoud Maybe, women should watch the WNBA rather than binge watching “KEEPING UP WITH THE KARDASHIANS”. That’s where the revenue comes from.
11
18
464
@DrSolMD
Melchizedek ☦️ 🩺
7 months
@EM_RESUS Cannon-ball metastases from testicular teratoma.
10
3
463
@DrSolMD
Melchizedek ☦️ 🩺
3 years
Somalia has shown promising progress under the leadership of @M_Farmaajo ! It has also built healthy ties with neighboring countries like Ethiopia & Eritrea! Those countries in the Horn of Africa are also fighting extremism together! So what more does the west want?! #NoMore
18
199
453
@DrSolMD
Melchizedek ☦️ 🩺
2 years
The terrorist TPLF’s & @DrTedros ’s corrupt cheerleader @SenatorMenendez finally getting prosecuted for corruption allegations. Video: @EA_DevCouncil
43
294
450
@DrSolMD
Melchizedek ☦️ 🩺
1 year
Abiy Ahmed, “Look how innocent I am!” What an assመሳይ!
Tweet media one
87
47
454
@DrSolMD
Melchizedek ☦️ 🩺
3 years
ወልቃይቴነቴ ከዳባቴነቴ: ዳባቴነቴ ከጎንደሬነቴ: ጎንደሬነቴ ከአማራነቴ: አማራነቴ ከኢትዮጵያዊነቴ: ኢትዮጵያዊነቴ ሰው ከመሆኔ ጋር ተጋጭተውብኝ እንደማያውቁት ሁሉ: የቀዶ ጥገና ሃኪም መሆኔ ከውስጥ ደዌ ሃኪምነቴ ጋር ተጋጭተውብኝ አያውቁም!
28
35
436
@DrSolMD
Melchizedek ☦️ 🩺
2 years
ይህን ያውቁ ኖሯል?! A pilot in Ethiopia with just a high school diploma + 2 years of training is more paid than an Ethiopian Cardiothoracic Surgeon with 6 years of medical school + 4 years of surgery residency + 3 years of Cardiothoracic fellowship. ጾም መያዣ ትዊት! 🏃
140
45
449
@DrSolMD
Melchizedek ☦️ 🩺
3 years
ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ የምንለው የአብይም የብልፅግናም ደጋፊዎች ሆነን አይደለም! ወላጆቻችን ከዘር በላይ በኢትዮጵያዊነት መንፈስ ኮትኩተው ስላሳደጉን ብቻ ነው! በኢትዮጵያችን ጉዳይ: መሃል ሰፋሪነትን ከባንዳነት ቀጥሎ እንፀየፈዋለን! ይኸው ነው!
Tweet media one
16
156
433
@DrSolMD
Melchizedek ☦️ 🩺
3 years
እዩት ሰንደቁን! ግርማ ሞገሱን!
Tweet media one
7
64
430
@DrSolMD
Melchizedek ☦️ 🩺
3 years
I have a proposal for anyone who can contribute to our Ethiopia at this dire time! There are heroes & heroines sacrificing their lives while defending our country! Donating money is the least we can do! Am donating $1000! @fitsumaregaa , please arrange a time & venue!
45
129
424
@DrSolMD
Melchizedek ☦️ 🩺
2 years
My support and prayers goes out to Ethiopian National Defense Forces, Afar militias, Fanos, Amhara militias, and all peace loving Ethiopians! 💚💛❤️☦️
Tweet media one
43
56
428
@DrSolMD
Melchizedek ☦️ 🩺
11 months
My niece and nephew! #IAmFano We are all #Fano
Tweet media one
20
112
424
@DrSolMD
Melchizedek ☦️ 🩺
1 year
#Amhara culture is loved, valued, welcomed and respected everywhere! ባህሉንና እሴቱን የሚጠሉት ምቀኞችና በራስ መተማመን የሌላቸው ብቻ ናቸው!
29
106
431
@DrSolMD
Melchizedek ☦️ 🩺
2 years
እህታለም! የራሄልን እንባ የሰማ እግዚአብሔር: ፀሎትሽን ይስማሽ! ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች!
Tweet media one
6
35
420
@DrSolMD
Melchizedek ☦️ 🩺
1 year
ዛሬ በነ ታየ ቦጋለ፣ ዘመነ ካሴ፣ ታዲዮስ ታንቱና ብዙ አገራቸውን የሚወዱ ግለሰቦች ላይ የሚደረገውን ግፍ አምርረን ካልተቃወምንና እምቢ ለዚህ የአብይ አህመድ የአፓርታይድ ስርዓት አንገዛም ካላልን፤ ነገ እራሳችን ላይ ሲደርስ የሚጮህልን አናገኝም!
Tweet media one
33
182
431
@DrSolMD
Melchizedek ☦️ 🩺
2 years
ፎጣ ለባሽ ሁሉ! ፎጣ ለባሽነት ይለምልም!
Tweet media one
16
26
408
@DrSolMD
Melchizedek ☦️ 🩺
2 years
Tweet media one
7
186
396
@DrSolMD
Melchizedek ☦️ 🩺
1 year
ለፂም ለፂምማ: guerezaም ፂም አለው!
Tweet media one
Tweet media two
67
118
368
@DrSolMD
Melchizedek ☦️ 🩺
2 years
ፎጣ (ጋቢ) ለባሹ ዶክተር በአንድ ወቅት በምድረ ቴክሳስ በሥራ ገበታው ላይ!
Tweet media one
19
11
360
@DrSolMD
Melchizedek ☦️ 🩺
3 years
Ladies and gentlemen, let me introduce you to the one and the only, the Ethiopian Karen!
66
62
349
@DrSolMD
Melchizedek ☦️ 🩺
2 years
Tweet media one
8
28
363
@DrSolMD
Melchizedek ☦️ 🩺
3 years
Dear Ethiopians, Eritreans, & everyone fighting neocolonialism & the terrorist TPLF! Please don’t get intimidated by @Twitter & @TwitterSafety ’s actions of suspending pro Ethiopian voices! Continue to speak the truth! It’s not worth being on it if we aren’t able to do so! #NoMore
5
164
352
@DrSolMD
Melchizedek ☦️ 🩺
10 months
A picture is worth a thousand words.
Tweet media one
31
115
361
@DrSolMD
Melchizedek ☦️ 🩺
3 years
. @Yale is discussing about Ethiopia & its fate without even including a single Ethiopian in their meeting! Why are you disgracing your reputation just like this?! Do you think that neocolonialists & black traitors like @nimaelbagir has a say about our nation’s fate?! #NoMore
Tweet media one
34
246
352
@DrSolMD
Melchizedek ☦️ 🩺
1 year
☦️⛪️🛐🔔
Tweet media one
7
25
359
@DrSolMD
Melchizedek ☦️ 🩺
2 years
The other beautiful thing that I just saw today! 💚💛❤️☦️
11
55
356
@DrSolMD
Melchizedek ☦️ 🩺
2 years
ይህች አመዳም እሷም ባለጊዜ ሆና ሸራተን ካልሆነ ምናምን ትላለች እንዴ?! እንዴት ሰው ኢትዮጵያ ውስጥ ተወልዶ አድጎ እንዲህ አይነት ግፈኛ ይወጣዋል?! ልብ ቢኖርሽ: አባቶች ጋብዘውሽ ሳይሆን ያሉበት ሄደሽ አክብረሻቸው ብትመረቂ ክብሩ ላንች ነበር!
103
38
346
@DrSolMD
Melchizedek ☦️ 🩺
1 year
የቻልን እንገዝ! ያልቻልን እንቅፋት አንሁን! ምትክ የሌላትን ምድራዊ ህይወታችንን ለፍትህ፣ ለነፃነት እና ለሕዝብ ፍቅር አሳልፎ መስጥት ጀግንነትንና መንፈሳዊ ወኔን ይጠይቃል! ወንድሞቻችን: ጦርነትን ተገፍተው እንጂ: በእብሪት የገቡበት
Tweet media one
29
134
343
@DrSolMD
Melchizedek ☦️ 🩺
3 years
ማሽላ ሲያር ይስቃል! CC: ⁦ @Gfasil #NoMore
Tweet media one
6
72
334
@DrSolMD
Melchizedek ☦️ 🩺
3 years
An American friend of mine was asking me about what’s happening in Ethiopia after seeing a few of my posts. Let’s inform our colleagues what the @StateDept is doing! It’s the American public which knows how to best punish the corrupted & misguided foreign policy makers. #NoMore
Tweet media one
14
117
328
@DrSolMD
Melchizedek ☦️ 🩺
3 years
Here we are at ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን! ድንግል ማርያም ቀናችሁን ሰናይ ታድርግላችሁ!
Tweet media one
16
3
339
@DrSolMD
Melchizedek ☦️ 🩺
4 months
"ጅቡ ሲወጣ: አህያው መጣ" እያሉ አዲስ አበቤዎች የልባቸውን ተናግረዋል:: 🤡💊 out, 🤡🥦 in.
16
143
345
@DrSolMD
Melchizedek ☦️ 🩺
2 years
ታሪክ መስራት የማይችል ከንቱ ቡድን: ታሪክ የሰሩትን ያጣጥላል! Another group of Tour De Fools! 👇
Tweet media one
68
42
332
@DrSolMD
Melchizedek ☦️ 🩺
3 years
God Willing, visiting Eritrea and teaching at Orota School of Medicine and Dentistry is in my bucket list! Believe it or not, Eritrea has maintained its dignity and morality defying the moral decay that stems from globalization! @hawelti
Tweet media one
14
143
325
@DrSolMD
Melchizedek ☦️ 🩺
11 months
ሞት ለጀግና ክብሩ ነው I am very much thankful and grateful for the amount of love that you showed for my martyred brother and my family. Please continue to pray for all our #Fano brothers and sisters. ይህን ጦርነት: ወንድሞቻችንና እህቶቻችን ተገደውና ተገፍተው
12
83
325
@DrSolMD
Melchizedek ☦️ 🩺
6 months
እባብ ለመደ ተብሎ በኪስ አይያዝም! Fool me once, shame on you; fool me twice, shame on me.
31
148
329
@DrSolMD
Melchizedek ☦️ 🩺
3 years
እኔ! ምስኪኑ! ጭፍን የኢትዮጵያ ደጋፊ ነኝ!🤠
Tweet media one
11
15
311
@DrSolMD
Melchizedek ☦️ 🩺
3 years
A letter from our Canadian brother ⁦ @jeffpropulsion ⁩ was also beautifully read at the rally! #NoMore
3
157
327
@DrSolMD
Melchizedek ☦️ 🩺
1 year
ይታደሉታል እንጂ አይታገሉትም!
15
52
332
@DrSolMD
Melchizedek ☦️ 🩺
1 year
ወንድማለም: እግዚአብሔር ይጠብቅህ! ስለ ተሰቃዩት በተቆረቆርክ: የክፉዎች ግፍ ሰለባ ሆንክ! ልቤ ስላንተ ይደማል! ግን ደግሞ ሰው በጠፋበት ቀን ሰው በመሆንህ ደስ ይለኛል! አንተን በማሰር ምን ያክል የአማራውን ሕዝብ እንደሚጠሉት የበለጠ እያሳዩን
Tweet media one
25
72
329
@DrSolMD
Melchizedek ☦️ 🩺
1 year
የምንሰማው ቅዱስ ሲኖዶስንና ብፁዓን አባቶቻችንን ብቻ ነው! እኛ እኮ እንደማንም ምንም አይደለንም: ሰማዕት በሆኑት ወንድሞቻችንና እህቶቻችን የምንቀና! ገዳዮቻችን መንግስተ ሰማያትን ገድለውን የሚያስወርሱን! የምንመካውም በእግዚአብሔር ብቻ ነው!
Tweet media one
25
27
329
@DrSolMD
Melchizedek ☦️ 🩺
2 years
በዘራቸው ምክንያት የተገደሉት ኦሮሞዎች ቢሆኑ ያውም አማራ ክልል ውስጥ @AbiyAhmedAli ምን ሊያደርግ እንደሚችል ማሰብ ስለ ሰውየው ማንነት ያሳያል! እስክንድር ነጋ ለሚያደርገው ሰላማዊ ትግል: "ግልፅ ጦርነት ውስጥ እንገባለን" ማለቱን ልብ ይበሉ!
22
89
319
@DrSolMD
Melchizedek ☦️ 🩺
1 year
ሰውዬው ይችላል! አጭበርብሮ PhD አወዛግቦ Prime Minister አስመስሎ Nobel Peace Prize ሲሞት ኢትዮጵያ: ሲኖር ኦነግ!
28
56
326
@DrSolMD
Melchizedek ☦️ 🩺
1 year
ኬኛ West vs Kanye West
Tweet media one
Tweet media two
37
17
319
@DrSolMD
Melchizedek ☦️ 🩺
3 years
The best organic and nature friendly umbrella that I have ever seen!
Tweet media one
69
6
312
@DrSolMD
Melchizedek ☦️ 🩺
1 year
ኦርቶዶክስ ክርስትና ከክርስቶስ የተሰጠችን መመኪያችን! ኢትዮጵያ አገራችን ክብራችን! አጌጥንበት አርማሽን! ☦️⛪️🛐🔔
Tweet media one
10
8
314
@DrSolMD
Melchizedek ☦️ 🩺
2 years
ስልጤዎች ግን ወለጋና አፋር ላይ በግፍ ስለተገደሉት ሙስሊሞች እስካሁን አልሰሙም! ነው ወይስ ቤተክርስቲያናትን ለማቃጠል ብቻ ነው ምክንያት የሚፈልጉት! ኡስታዝ ጀበልስ ምን አለ! የሚያስለፈልፈው የአማራ ጥላቻ እንጂ: የንፁሃን ሞት አይደለም! #ናዕት
17
91
310
@DrSolMD
Melchizedek ☦️ 🩺
2 years
TPLF ለትግራይን ሕዝብ እንደማይመጥነው ሁሉ: ብልፅግናም ለኢትዮጲያ ሕዝብ አይመጥንም! ሁለቱም በሕዝብ እልቂትና ስቃይ ወንበራቸው ላይ መቆየት የሚፈልጉ የክፉዎች ጥርቅም ናቸው!
54
41
313
@DrSolMD
Melchizedek ☦️ 🩺
1 year
ሰላም ለኩልክሙ! We have blessed DC with our presence.
Tweet media one
40
2
317
@DrSolMD
Melchizedek ☦️ 🩺
11 months
እኛ የክልል ፩ እና የክልል ፬ ሲኖዶስ እያልን ስንጃጃል፤ ምስጢሩ የገባቸው ግን ክርስትና ከዘርም ከቀለምም በላይ መሆኑን ይረዳሉ! Orthodoxy, Religion of the Apostles; Founded by Lord Jesus Christ Himself, Son of God! Video: @EthioLege
7
38
313
@DrSolMD
Melchizedek ☦️ 🩺
2 years
My lunch with no ዘይት! የጠቅላዩን ጥሪ ተቀብየ እሳር እየበላሁ ነው:: እንዲህ በቁማችን ለግጦሽ ያሰማራን! ብታምኑም ባታምኑም: ተንቀናል: በቁም ሞተናል::
Tweet media one
73
20
309
@DrSolMD
Melchizedek ☦️ 🩺
3 years
ህወሓቶች ሆይ: አገር ለመመዝበር: ከፋፍሎ ለመግዛት: ሰብአዊ መብትን ለመጣስ ያወጣችሁትን 1/100ኛ ጉልበት: አገር ለመውደድ: ለቅንነት: ለፈሪኃ እግዚአብሔር ብታውሉት ኖሮ: የኢትዮጵያን ሕዝብ እንደ እንባ አባሽ እንጂ: እንደ ጠላት ባልቆጠራችሁት ነበር!
8
60
292
@DrSolMD
Melchizedek ☦️ 🩺
1 year
እኛስ ይቅር ብለናችሗል! በእናንተ ፍቅረ ንዋይና ፍቅረ ስልጣን ምክንያት ሰማዕት የሆኑ ነፍሳት ግን አሁንም ጩኸታቸውን ለእግዚአብሔር ያሰማሉ! አያልቅበት አሻግሬ እኮ አስታረቅኳቸው ብሎ ሊነግረን ይሆናል! እሱ እሳት አቀጣጣይ: እሱ እሳት አጥፊ!
Tweet media one
59
49
315
@DrSolMD
Melchizedek ☦️ 🩺
1 year
What a brave message from Serkalem Fasil, the wife of @eskinder_nega ! የጀግና ሚስት: ጀግና ነች! ልክ እንደ ምኒልክና ጣይቱ!
22
146
315
@DrSolMD
Melchizedek ☦️ 🩺
3 years
ባንዳዋና የእናት ጡት ነካሿ @EleniGabre : ቤቴ ተፈተሸ: ተበረበረ ብላ አይደል: እንደዛ ቡራ ከረዩ ያለችው?! እስኪ ሙሉ ለሙሉ ሲወረስ ምን እንደምትሆን እናያለን! #NoMore
12
61
305
@DrSolMD
Melchizedek ☦️ 🩺
2 years
Health Minister of Ethiopia 🇪🇹 @lia_tadesse 💚💛❤️! Representing Ethiopia at a world stage!
Tweet media one
13
30
307
@DrSolMD
Melchizedek ☦️ 🩺
2 years
5
70
296
@DrSolMD
Melchizedek ☦️ 🩺
2 years
Pride? @DrTedros , what a generation of TPLF supporters that you inspired to be irresponsible and rabid!
53
190
292
@DrSolMD
Melchizedek ☦️ 🩺
2 years
በብሩም: በድምፁም እያገዘህና እየደገፈህ ያለው የጃዋር ደጋፊ ሳይሆን: እንዲህ በየቀኑ ቁማር የምትጫወትባቸው ከዘርና ብሄራቸው በላይ ኢትዮጵያዊነታቸውንና ሰውነታቸውን ያስቀደሙ ዜጎች ናቸው! አድሮ ቃሪያ! ቀደዳህ በቃን! We need it in action!
27
49
298
@DrSolMD
Melchizedek ☦️ 🩺
3 years
TPLF እና ደጋፊዎቹን: ተዋቸው ይበዱበት! በን አላልቶ ወይም አጥብቆ የማንበቡ ኃላፊነት የእናንተው ነው!
39
22
292
@DrSolMD
Melchizedek ☦️ 🩺
1 year
We have a ገል-2 prime minister who wears an @etihad airways jersey over a @flyethiopian and doesn’t understand the message of it as the “leader” of the country! It wouldn’t have mattered if he wasn’t the prime minister! ራቁቱን የቀረው ሰውዬ!
Tweet media one
59
51
293
@DrSolMD
Melchizedek ☦️ 🩺
2 years
And the response was #AmharaGenocide by Oromo extremists and terrorists in @ShimelisAbdisa ’s Oromia! @AbiyAhmedAli is an enabler of Amhara genocide.
Tweet media one
21
168
284
@DrSolMD
Melchizedek ☦️ 🩺
2 years
ስታስሩ በብሄር ተዋፅኦ! ስትፈቱ በብሄር ተዋፅኦ! ስልጣን ስትሾሙም በብሄር ተዋፅኦ! እንዴት ነው ነገሩ?! መቸ ነው እያሰባችሁ መስራት የምትጀምሩት?!
8
29
286
@DrSolMD
Melchizedek ☦️ 🩺
3 years
ከትዝታ ማህደር! ከኢትዮጵያዊ የመንፈስ ወንድሜ ታላቁ ታማኝ በየነ ጋር! ኢትዮጵያዊነታችንን አጥብቀን እንድንይዝ በዛ በክፉው ዘመን ስላስተማርከንና ስላፀናህን እናመሰግንሃለን: ታማኛችን! ታማኝ: faithful like his name! 💚💛❤️
Tweet media one
17
36
280
@DrSolMD
Melchizedek ☦️ 🩺
3 years
የኢትዮጵያ ወቅታዊ አቋም towards አሜሪካ!
Tweet media one
3
25
276