Dashen Bank Profile Banner
Dashen Bank Profile
Dashen Bank

@BankDashen

4,225
Followers
0
Following
1,669
Media
2,018
Statuses

Dashen Bank is one of the leading banks in Ethiopia with over 850 branches and banking outlets.

Ethiopia
Joined June 2019
Don't wanna be here? Send us removal request.
@BankDashen
Dashen Bank
2 years
ይመልሱ ይሸለሙ!!! ============ በትዊተር (Twitter) ገፃችን ብቻ!! #DashenBank #Ethiopia #ኢትዮጵያ
Tweet media one
319
40
136
@BankDashen
Dashen Bank
3 years
ማሣሠቢያ! በሽልማቱ ውስጥ የሚካተቱት ትክክለኛ መልስ ከመለሱ በኋላ ላይክ(like) እና ሼር(share) ያደረጉ ሰዎች ብቻ ናቸው፡፡
Tweet media one
100
47
132
@BankDashen
Dashen Bank
2 years
#DashenBank #Etihopia #ኢትዮጵያ
Tweet media one
301
25
111
@BankDashen
Dashen Bank
2 years
ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ 2ኛ ተርባይን ኃይል ማመንጨት በመጀመሩ የዳሸን ባንክ የዳይሬክተሮች ቦርድ፣ ማኔጅመንት እንዲሁም መላው የባንኩ ሠራተኞች የተሰማቸውን ደስታ ለመግለፅ ይወዳሉ። #GERD #Ethiopia #ኢትዮጵያ
Tweet media one
20
5
61
@BankDashen
Dashen Bank
3 years
አሸናፊዎች!! በዳሸን ባንክ ትዊተር ገፅ ጥያቄ እና መልስ ውድድር ቀድመው የመለሱ የአሸናፊዎች ስም ዝርዝር!!! ስጦታውን በውስጥ መስመር የምናደርስ ይሆናል!!!
Tweet media one
5
6
36
@BankDashen
Dashen Bank
4 years
ቀጥታ/live! በትክክል ከመለሳችሁ በኋላ ላይክ እና ሼር ማድረግ አትርሱ! ሽልማት! ሽልማት! ማሳሰቢያ! መልሱን በትክክል ከመመለስ በተጨማሪ ጥያቄውን ላይክ እና ሼር በማድረግ ገንቢ አስተያየት ሲሰጡ ሽልማቱ ውስጥ ይካተታሉ፡፡
Tweet media one
34
10
28
@BankDashen
Dashen Bank
2 years
ዳሸን ባንክ ከ2 ዓመት በፊት ሥራ ላይ ያዋለው የትምህርት ቤት የክፍያ ስርዓት ለት/ቤቶች በተዘጋጀ እራሱን በቻለ ለአጠቃቀም ምቹ ሲስተም ታግዞና ተቀናጅቶ የአንድን ትምህርት ቤት የክፍያ ሂደት ለማቀላጠፍ የተዘጋጀ የባንካችን ተመራጭ አገልግሎት ነው
Tweet media one
2
2
23
@BankDashen
Dashen Bank
2 years
ዳሸን ባንክ ከአዲስ አበባ መስተዳድር እና ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ጋር በመተባበር በአዲስ አበባ ልደታ እና አዲስ ከተማ ክፍለ ከተሞች ሁለት የምገባ ማዕከላትን በመገንባት በየቀኑ ከ3,700 የማያንሱ ወገኖችን ይመግባሉ::
Tweet media one
0
4
23
@BankDashen
Dashen Bank
2 years
የአሸናፊዎች ስም ዝርዝር!!! ማሳሰቢያ! አሸናፊዎች የትዊተር ተከታዮቻችን ካልሆናችሁ በውስጥ መልዕክት (Direct Message /DM)) መላክ አይቻልም፡፡ ስለሆነም የትዊተር ገፃችንን “Follow” እንድታደርጉ እንጠይቃለን
Tweet media one
6
2
21
@BankDashen
Dashen Bank
1 year
#Ethiopia #ኢትዮጵያ #Ethiopians
Tweet media one
1
7
23
@BankDashen
Dashen Bank
3 years
የዳሸን ባንክ አ.ማ. ዳይሬክተሮች ቦርድ፣ ሥራ አመራርና ሠራተኞች በቀድሞው የባንኩ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ሉልሰገድ ተፈሪ ህልፈተ ሕይወት የተሰማንን ኃዘን እየገለጽን ፤ ለቤተሰቦቻቸው እንዲሁም ለወዳጅ ዘመዶቻቸው መጽናናትን እንመኛለን፡፡
Tweet media one
7
6
22
@BankDashen
Dashen Bank
4 years
ትላንት በማህበራዊ ትስስር ገፆቻችን ላይ በተጠየቀው ጥያቄ ትክክለኛ ምላሽ የሰጡ ተሸላሚዎች ስም ዝርዝር፡፡ ሰኞ ስጦታቸውን እንዲደርሳቸው እናደርጋለን፡፡ በቀጣይም መሰል ሽልማቶችን እናዘጋጃለን፡፡ ስለተሳትፎዋችሁ ከልብ እናመሰግናለን፡፡
Tweet media one
4
2
21
@BankDashen
Dashen Bank
2 years
"ዱቤ የለም" ድሮ ቀረ!
Tweet media one
0
3
20
@BankDashen
Dashen Bank
2 years
የአሸናፊዎች ዝርዝር!!!
Tweet media one
10
1
20
@BankDashen
Dashen Bank
3 years
ገንዘብ ወደ ሀገር ቤት መላክ ቀላል ሆኗል! #DashenBank #Thunes #Remittance #Ethiopia #ኢትዮጵያ
Tweet media one
0
11
19
@BankDashen
Dashen Bank
2 years
Tweet media one
1
0
18
@BankDashen
Dashen Bank
4 years
የነጭ ሽንኩርት የጤና በረከቶች! •እንደ ጉንፋን የመሳሰሉ በሽታዎችን በከፍተኛ ሁኔታ ይከላከላል! • የደም ግፊትን የመቀነስ ኃይል አለው! • የአልዛይመር(Alzheimer’s) እና አእምሮ የመሳት(Dementia) በሽታን ይከላከላል! •
Tweet media one
7
2
19
@BankDashen
Dashen Bank
2 years
ይመልሱ ይሸለሙ!!! ከጥቂት ሰዓታት በኋላ በዳሸን ባንክ ፌስቡክ ገፃችን ሽልማት የሚያስገኝ ጥያቄ ስለምንጠይቅ ፌስቡክ ቻናላችንን ይህንን ሊንክ በመጫን ይቀላቀሉ
Tweet media one
0
0
17
@BankDashen
Dashen Bank
2 years
#ቡሄ #Buhe #DashenBank #Ethiopia #ኢትዮጵያ
Tweet media one
1
0
16
@BankDashen
Dashen Bank
2 years
Dashen Bank receives the most prestigious Bank of the Year Award 2022 for Ethiopia from the Banker Magazine, an affiliate of the Financial Times, the leading global business publication. #Ethioipia #DashenBank #Award #Bank
Tweet media one
2
2
17
@BankDashen
Dashen Bank
2 years
Congratulations to our very own, Shimelis Legesse, for winning the Legend Award at the World CIO 200 Summit 2022 Africa edition by Global CIO Forum on 18th August 2022. For more information:
Tweet media one
Tweet media two
1
1
16
@BankDashen
Dashen Bank
3 years
@lidyabekele3 Greetings, Would you please further elaborate for us regarding the incident? Which branch did this happen? We promise you to look into the situation.
5
0
17
@BankDashen
Dashen Bank
2 years
ይመልሱ ይሸለሙ!!! በፌስቡክ እና በቴሌግራም ገፃችን ብቻ!!! #Dashen #Bank #DashenBank #Ethiopia
Tweet media one
19
1
16
@BankDashen
Dashen Bank
1 year
Happening Soon!
Tweet media one
3
2
16
@BankDashen
Dashen Bank
2 years
መልካም አዲስ ዓመት! #NewYear #EthiopianNewYear #Ethiopia #ኢትዮጵያ #2015 #DashenBank
Tweet media one
1
2
14
@BankDashen
Dashen Bank
4 years
የ25ኛ ዓመት ኢዮቤሊዮ የምሥረታ በዓላችንን ምክንያት በማድረግ ነገ የካቲት 18 ቀን በተመረጡ የአዲስ አበባ ቦታዎች ቀኑን በሙሉ ከዳሸን ባንክ ጋር በነፃ ይጓዙ! #Dashen #Bank #25thAnniversary
Tweet media one
1
4
15
@BankDashen
Dashen Bank
2 years
መልካም ፈተና ለ12ኛ ክፍል መልቀቂያ አገር አቀፍ ፈተና ተፈታኞች በሙሉ::
Tweet media one
1
0
15
@BankDashen
Dashen Bank
3 years
ዳሽን ባንክ የሶማሌ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት  የንጹህ የመጠጥ ውህ አቅርቦት ዘርፍን ለማሻሻል የሚውል የ 5 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ። #SomaliRegionalState #Ethiopia #Dashen Bank
Tweet media one
Tweet media two
2
0
15
@BankDashen
Dashen Bank
3 years
የዳሸን ባንክ አ.ማ. ዳይሬክተሮች ቦርድ፣ ሥራ አመራርና ሠራተኞች በአቶ የምሩ ጫንያለው ተሾመ የሞኔታ ቴክኖሎጂስ መስራችና ዋና ስ/አ ህልፈተ ሕይወት የተሰማንን ኃዘን እየገለጽን ፤ ለቤተሰቦቻቸውና ለወዳጅ ዘመዶቻቸው መጽናናትን እንመኛለን፡፡
Tweet media one
3
4
15
@BankDashen
Dashen Bank
2 years
ዳሸን ባንክና ጎጆ ብሪጅ ሃውሲንግ ሃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር በተለያዩ የፋይናንስ አገልግሎቶች ዙሪያ በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን የሁለትዮሽ መግባቢያ ሰነድ ተፈራርመዋል፡፡
Tweet media one
0
1
12
@BankDashen
Dashen Bank
2 years
0
3
12
@BankDashen
Dashen Bank
10 months
በተመረጡ የዳሸን ባንክ ቅርንጫፎች በመቅረብ ለፋይዳ መታወቂያዎ ይመዝገቡ።
Tweet media one
0
2
14
@BankDashen
Dashen Bank
2 years
ዳሸን ባንክና ኢትዮ ቴሌኮም በአጋርነት የሚያቀርቧቸውና ዛሬ ይፋ የሆኑት የፋይናንስ አገልግሎቶች ሦስት ናቸው:- 1.አነስተኛ ቁጠባ (Micro Saving) 2. የአነስተኛ ብድር (Micro Credit) እና 3. የድህረ ክፍያ ብድር (Credit Pay/Overdraft) #Ethiopia
Tweet media one
3
2
13
@BankDashen
Dashen Bank
2 months
እንኳን ደስ አለን!!! አትሌት ታምራት ቶላ በፓሪስ ኦሎምፒክ በወንዶች ማራቶን ለኢትዮጵያ የመጀመሪያውን የወርቅ ሜዳልያ አስገኝቷል።
Tweet media one
1
1
12
@BankDashen
Dashen Bank
2 years
Dashen Finances Women-owned Micro Businesses in Somali Region Dashen Bank has set aside interest free fund to the tune of Birr 100,000,000 to women-owned micro businesses in the Somali region. Handing over of the fund took place in the presidential palace in Jigjiga City.
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
4
2
13
@BankDashen
Dashen Bank
2 years
Tweet media one
0
0
12
@BankDashen
Dashen Bank
2 months
𝐃𝐚𝐢𝐥𝐲 𝐄𝐱𝐜𝐡𝐚𝐧𝐠𝐞 𝐑𝐚𝐭𝐞 (𝐀𝐮𝐠𝐮𝐬𝐭 𝟎𝟐, 𝟐𝟎𝟐𝟒)
Tweet media one
0
2
12
@BankDashen
Dashen Bank
1 month
𝐃𝐚𝐬𝐡𝐞𝐧 𝐁𝐚𝐧𝐤 𝐋𝐚𝐮𝐧𝐜𝐡𝐞𝐬 𝐂𝐚𝐬𝐡𝐆𝐨 𝐒𝐞𝐫𝐯𝐢𝐜𝐞 Dashen Bank, in partnership with EagleLion System Technology, is proud to announce the launch of CashGo, an innovative international money transfer application that revolutionizes the way remittances are sent
Tweet media one
0
3
12
@BankDashen
Dashen Bank
1 year
500,000+ Facebook Followers ከእኛ ጋር ስለሆኑ እናመሰግናለን! #DashenBank
Tweet media one
1
0
12
@BankDashen
Dashen Bank
2 years
ይመልሱ ይሸለሙ! በፌስቡክ ገፃችን ብቻ! ላይክ እና ሼር ያደረጉ ብቻ ሽልማቱ ላይ የሚሳተፉ ይሆናል፡፡ ይህንን ማስፈንጠሪያ በመጠቀም የፌስቡክ ገፃችንን ይከተሉ::
Tweet media one
10
3
11
@BankDashen
Dashen Bank
3 months
Honorable Customers & Stakeholders of Dashen Bank We are thrilled to announce that our Bank has achieved commendable success in z past fiscal year. This milestone wouldn't have been possible w/t z unwavering support & dedication of our esteemed customers, partners, & employees
Tweet media one
Tweet media two
3
3
10
@BankDashen
Dashen Bank
2 months
African Development Bank Approves USD 40 million Trade Finance Transaction Guarantee Facility to Dashen Bank. (Addis Ababa, 09 August 2024) – The Board of Directors of the African Development Bank Group has approved a USD 40 million trade finance transaction guarantee facility
Tweet media one
Tweet media two
1
2
11
@BankDashen
Dashen Bank
3 years
መልካም በዓል #DashenBank #Ethiopia #ኢትዮጵያ
Tweet media one
2
2
11
@BankDashen
Dashen Bank
4 years
ስማችሁ የተዘረዘረ ተሸሚዎች የተዘጋጀልዎትን ስጦታ ይቀበሉ ዘንድ የሚኖሩበትን ክልል እና የስልክ (ሞባይል) ቁጥርዎን በውስጥ መልእክት (Inbox) ይላኩሉን፡፡ እናመሰግናለን ዳሸን ባንክ
Tweet media one
8
4
11
@BankDashen
Dashen Bank
3 years
እንኳን ለ126ኛው የዓድዋ ድል በዓል አደረሳችሁ! #Adwa #Ethiopia #ኢትዮጵያ #DashenBank
Tweet media one
0
4
8
@BankDashen
Dashen Bank
3 years
ዳሸን ባንክ ከሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ ኤጀንሲ ጋር በጋራ ለመስራት የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረመ
Tweet media one
0
3
10
@BankDashen
Dashen Bank
2 months
𝐃𝐚𝐢𝐥𝐲 𝐄𝐱𝐜𝐡𝐚𝐧𝐠𝐞 𝐑𝐚𝐭𝐞 (𝐀𝐮𝐠𝐮𝐬𝐭 𝟎𝟏, 𝟐𝟎𝟐𝟒)
Tweet media one
0
1
9
@BankDashen
Dashen Bank
4 years
All winners of our social media quiz. Please kindly follow our page so that we can DM you. Thank You. #Winners #Quiz
5
0
9
@BankDashen
Dashen Bank
1 year
የኢትዮጵያ ማዕድናት ዲጂታል የመገበያያ ስርዓት በይፍ ተመረቀ የኢትዮጵያ ማዕድን ኮርፖሬሽን በኢትዮጵያ በአይነቱ የመጀመሪያ የሆነ ዲጂታል የማዕድናት መገበያያ ስርዓት ዛሬ በሸራተን ሆቴል በይፋ አስመርቋል።
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
0
1
10
@BankDashen
Dashen Bank
3 years
ማሳሰቢያ!
Tweet media one
0
1
10
@BankDashen
Dashen Bank
1 year
ዳሸን ባንክ አለም አቀፍ ቅድመ ክፍያ ካርድ ከማስተርካድ ጋር በመተባበር በኢትዮጵያ የባንክ ኢንዱስትሪ ታሪክ የመጀመሪያ የሆነ ቨርቹዋል ካርድን በማምጣት ዛሬ በሸራተን አዲስ ሆቴል አስተዋውቀዋል፡፡
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
0
2
9
@BankDashen
Dashen Bank
5 months
Dashen Bank Honored by IFC for Outstanding Global Trade Finance Program For more information, check the below link: #Ethiopia #DashenBank #ኢትዮጵያ #MSME @IFC_org @IFCAfrica
Tweet media one
2
1
9
@BankDashen
Dashen Bank
1 year
የባንክ መረጃዎን በጥንቃቄ ይያዙ! #DashenBank # Scam_Alert
Tweet media one
0
1
8
@BankDashen
Dashen Bank
2 years
በካሊ ኮሎምቢያ ሲካሄድ በነበረው ከ20 ዓመት በታች የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና አገራችን ኢትዮጵያ 6 ወርቅ፣ 5 ብርና 1 ነሐስ በማምጣት ውድድሩን ከዓለም በሦስተኛ ከአፍሪካ ደግሞ በአንደኛ ደረጃ በማጠናቀቋ እንኳን ደስ አለን። #Ethiopia #ኢትዮጵያ
Tweet media one
2
0
8
@BankDashen
Dashen Bank
3 years
ዳሸን ባንክ ከቱንስ እና ሞኔታ ቴክኖሎጂስ ጋር በመተባበር ዓለም አቀፍ ሃዋላን በቀጥታ ወደ ሂሳብዎ እና ወደ አሞሌ ዋሌትዎ መላክ የሚያስችል ፈጣንና አስተማማኝ መላ በተመጣጣኝ ዋጋ አቅርብዎሎታል። #DashenBank #Thunes #AlwaysOneStepAhead #ኢትዮጵያ
0
1
10
@BankDashen
Dashen Bank
3 years
ውድ ተከታታዮቻችን፣ ዛሬ ላቀረብነው ጥያቄ በቅድሚያ ምላሽ በመስጠት ተሸላሚ የሆኑትን አሸናፊዎች ስም ዝርዝር ነገ ጠዋት የምናሳውቅ መሆኑን ለመግለጽ እንወዳለን። (1/2) #Ethiopia #ኢትዮጵያ #DashenBank
2
0
8
@BankDashen
Dashen Bank
3 years
መልካም ዜና ለደንበኞቻችን! ዳሸን ባንክ ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በመተባበር ከአምስት (5) እስከ አምስት ሺህ (5000) ብር ድረስ የሞባይል የአየር ሰዓት በአሞሌ ለመግዛት የሚያስችል ሥርዓት መዘርጋቱን ሲያበስር በታላቅ ደስታ ነው፡፡ (1/2) #Ethiopia
Tweet media one
1
1
9
@BankDashen
Dashen Bank
1 year
በዚህ አመት፣ የወጣቶችን የፈጠራ ሃሳቦች ወደ መሰረታዊ መፍትሄዎች ለመቀየር እንዲረዳን የ1,000,000 ብር ድጋፍ አዘጋጅተናል። ወጣት ፈጣሪዎች ተዘጋጁ። ዳሸን ባንክ ከአይኮግ ኤኒዋን ካን ኮድና አሜሪካን ኤምባሲ ጋር በመተባበር የቀረበ፡፡
Tweet media one
1
0
10
@BankDashen
Dashen Bank
2 years
በአጋርነት ቀድመን እንገኝ
Tweet media one
1
0
7
@BankDashen
Dashen Bank
29 days
ከውጭ ሃገር ወደ ኢትዮጵያ በዳሸን ባንክ “ካሽ ጎ” በኩል እስከ መስከረም 20/2017 ዓ.ም ድረስ ገንዘብ ሲቀበሉ ከዕለታዊ ምንዛሬው ተመን ተጨማሪ የ15 በመቶ ጉርሻ (ቦነስ) ያገኛሉ! የካሽ ጎን መተግበሪያ ለማግኘት ከታች ያለውን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ፦
Tweet media one
0
1
9
@BankDashen
Dashen Bank
1 year
Pleased to announce launching of Mastercard International Prepaid Card and E-commerce gateway!
Tweet media one
1
1
6
@BankDashen
Dashen Bank
3 years
በጃፓን ቶኪዮ እየተካሄደ በሚገኘው ኦሎምፒክ በ10ሺህ ሜትር የወንዶች ፍጻሜ ውድድር አትሌቶቻችን ባስገኙት ድል ዳሸን ባንክ ለመላው ኢትዮጵያውያን እንኳን ደስ ያለን ይላል። #ኢትዮጵያ #Ethiopia
0
0
6
@BankDashen
Dashen Bank
3 years
ሽልማት አለው! በዳሸን አሜሪካን ኤክሥፕረስ ጎልድ ካርድ በ24 ሰዓት ውስጥ በኤቲኤም ማሸን ምን ያህል የገንዘብ መጠን ማንቀሳቀስ ይቻላል? #ቀድመው ለመለሱ ለ10 ሰዎች ስጦታ አዘጋጅተናል፡፡
Tweet media one
29
1
9
@BankDashen
Dashen Bank
4 years
የዳሸን ባንክ አ.ማ. ዳይሬክተሮች ቦርድ ፣ ሥራ አመራርና ሠራተኞች በዓሊ አብደላ ኬይፋ (አሊ ታንጎ) ህልፈተ ሕይወት የተሰማቸውን ኃዘን እየገለፁ ፤ ለቤተሰቦቻቸው ፣ ለወዳጆቻቸውና ለመላው ኢትየጵያውያን መጽናናትን ይመኛሉ ፡፡ #DashenBank #Ethiopia
Tweet media one
0
1
7
@BankDashen
Dashen Bank
3 years
ውድ ደንበኞቻችን .....
Tweet media one
0
0
9
@BankDashen
Dashen Bank
2 years
THREAD: Dashen Bank Partners EagleLion for Cashless Fuel Payments Dashen Bank and Ethiopia’s fast-growing technology firm, EagleLion System Technology, have inked agreement to modernize the fuel retail industry. #Ethiopia #payments #technology #DashenBank
Tweet media one
1
0
8
@BankDashen
Dashen Bank
2 years
ዳሸን ባንክና የብሄራዊ መታወቂያ ፕሮግራም በቅርቡ በጋራ ለመስራት በደረሱት ስምምነት መሰረት ለሰራተኞች ቅድሚያ በመስጠት የብሄራዊ ዲጂታል መታወቂያ ምዝገ�� በባንኩ ዋና መስሪያ ቤት ተጀምሯል። (1/2) #Ethiopia #DashenBank
Tweet media one
Tweet media two
1
1
8
@BankDashen
Dashen Bank
2 years
በ18ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና የሴቶች 5,000 ሜትር የፍፃሜ ሩጫ ውድድር ጉዳፍ ፀጋይ የወርቅ እንዲሁም ዳዊት ስዩም የነሃስ ሜዳሊያ ለኢትዮጵያ በማስገኘታቸው እንኳን ደስ ያለን፡፡ #Ethiopia #ኢትዮጵያ #WorldAthleticsChamps
Tweet media one
0
0
8
@BankDashen
Dashen Bank
2 years
የአሸናፊዎች ስም ዝርዝር!!!
Tweet media one
2
0
6
@BankDashen
Dashen Bank
10 months
𝐃𝐚𝐬𝐡𝐞𝐧 𝐖𝐢𝐧𝐬 “𝐓𝐡𝐞 𝐁𝐚𝐧𝐤𝐞𝐫” 𝐀𝐰𝐚𝐫𝐝 𝐟𝐨𝐫 𝐭𝐡𝐞 𝟏𝟑𝐭𝐡 𝐓𝐢𝐦𝐞 For the second year in a row and the thirteenth time so far, Dashen Bank has won the Bank of the Year Award for 2023 from Ethiopia.
Tweet media one
3
2
8
@BankDashen
Dashen Bank
2 years
በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ112ኛ ጊዜ በኢትዮጵያ ለ47ኛ ጊዜ የሚከበረው የሴቶች ቀን በዳሸን ባንክም ሙሉ በሙሉ በሴቶች ብቻ አገልግሎት በሚሰጠው በቦሌ ኖክ ቅርንጫፍ ተከበረ።
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
1
2
7
@BankDashen
Dashen Bank
3 years
Tweet media one
0
2
7
@BankDashen
Dashen Bank
11 months
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
0
2
8
@BankDashen
Dashen Bank
2 years
Get your ticket from Amole, Amole Telegram Bot, or the nearest Dashen Bank branch.
Tweet media one
0
1
7
@BankDashen
Dashen Bank
2 years
“ዱቤ የለም” ድሮ ቀረ!
Tweet media one
1
1
8
@BankDashen
Dashen Bank
3 years
ውድ ደንበኞቻችን፣ ነገ (ቅዳሜ) በተመረጡ የባንካችን ቅርንጫፎች አገልግሎት እንደምንሰጥ ለመግለጽ እንወዳለን። ዳሸን ባንክ ሁልጊዜም አንድ እርምጃ ቀዳሚ! #Ethiopia #DashenBank
1
1
7
@BankDashen
Dashen Bank
1 year
የወደፊት ግብዎን በዕቅድዎ መሰረት የሚያሳኩበት ቁጠባ ከተሻለ ወለድ እና ተጨማሪ ጉርሻ ጋር! #DashenBank #GoalSavingAccount #SavingForAll #InclusiveFinance
Tweet media one
0
1
8
@BankDashen
Dashen Bank
2 years
Dashen Bank Partners Rays To Boost Financial Inclusion Dashen Bank and Rays Microfinance Institution have entered into collaborative engagement to boost financial inclusion in the Somali Regional State, Dire Dawa Administration and other parts of Ethiopia.
Tweet media one
Tweet media two
0
1
7
@BankDashen
Dashen Bank
7 months
ለክርስትና ዕምነት ተከታዮች መልካም ፆም!
Tweet media one
0
0
7
@BankDashen
Dashen Bank
2 years
ለእስልምና እምነት ተከታዮች መልካም የመውሊድ በዓል
Tweet media one
1
0
7
@BankDashen
Dashen Bank
5 months
እንኳን ለእናቶች ቀን አደረሳችሁ #MothersDay #DashenBank #Ethiopia   #ኢትዮጵያ
Tweet media one
0
1
7
@BankDashen
Dashen Bank
1 year
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለኢድ-አል አደሃ በዓል በሰላም አደረሳችሁ። #DashenBank #Sharik #EidAlAdha #Ethiopia
Tweet media one
0
0
7
@BankDashen
Dashen Bank
1 year
የሐጅ ጉዞ ምኞትዎን ለማሳካት ዛሬውኑ በሐጅ ወዲያህ የተቀማጭ ሂሳብ ይቆጥቡ!
Tweet media one
0
0
7
@BankDashen
Dashen Bank
1 year
የዳሸን ባንክ ሰራተኞች በእንጦጦ ተራራ ላይ ችግኝ ተከሉ የዳሸን ባንክ ከፍተኛ አመራር አባላትና ሰራተኞች ዛሬ በእንጦጦ ተራራ በመገኘት ችግኝ ተክለዋል።
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
0
0
8
@BankDashen
Dashen Bank
1 year
ከንግድ ተቋማት ጋር በመተባበር የስጦታ ካርዶችን ይዘንልዎት መጥተናል። በዚህ የአውደ- ዓመት ሰሞን ለወዳጅ ዘመድ በስጦታ ያበርክቷቸው! #GiftCards #DashenBank #Bank
Tweet media one
0
0
7
@BankDashen
Dashen Bank
1 year
HAPPY MOTHERS' DAY!
Tweet media one
1
0
8
@BankDashen
Dashen Bank
5 years
የዳሸን ባንክ እና የሞኔታ ቴክኖሎጂ የሥራ አመራሮች፣ ከቅዱስ ጊዮርጊስ እና ቡና እግር ኳስ ክለቦች አመራር ጋር በመሆን የእግር ኳስ ጨዋታ መግቢያ ቲኬት በአሞሌ ሽያጭን በተመለከተ ለተለያዩ ሚዲያ አካላት ተጨማሪ ማብራሪያ እየሰጡ ነው፡፡LIVE
Tweet media one
0
1
8
@BankDashen
Dashen Bank
2 months
𝐃𝐚𝐢𝐥𝐲 𝐄𝐱𝐜𝐡𝐚𝐧𝐠𝐞 𝐑𝐚𝐭𝐞 (𝐀𝐮𝐠𝐮𝐬𝐭 𝟎𝟑, 𝟐𝟎𝟐𝟒)
Tweet media one
1
0
8