Antonio Mulatu Profile Banner
Antonio Mulatu Profile
Antonio Mulatu

@Anton_i9

33,141
Followers
2,521
Following
7,598
Media
40,986
Statuses

Laughter & Humor.

British Columbia, Canada
Joined February 2011
Don't wanna be here? Send us removal request.
Pinned Tweet
@Anton_i9
Antonio Mulatu
2 years
"The Total Liberation of #Africa ." Portrait by the renowned artist laureate Afewerk Tekle.
Tweet media one
3
60
303
@Anton_i9
Antonio Mulatu
3 years
Earlier this morning a professor from #Somalia on Space conversation said "I thought Ethiopia was our enemy, I would like to apologize about that & #NoMore movement has opened my eyes." #AfricaUnite #NoMore division in #HoA .
52
1K
2K
@Anton_i9
Antonio Mulatu
2 years
የሰውነት ከፍታ! "በአዲስ አበባ የገነባነውን ኃይሌ ግራንድ ሆቴላችንን ለማስመረቅ ሁለት ሚሊዮን ብር ለድግስ ከምናወጣ እና ጣጣ ከምናበዛ ብሩን ለተማሪዎች ደብተር መግዣ አውለነዋል" ሻለቃ አትሌት ኃይሌ ገብረሥላሴ
Tweet media one
41
323
2K
@Anton_i9
Antonio Mulatu
3 years
አፋር "አጋር" ነው ሲሉት አገር ሆኖ ተገኘ #NoMore #TPLF . የበረሃ ድሮኖች #Afar 💪🏿
Tweet media one
36
593
1K
@Anton_i9
Antonio Mulatu
2 years
"እኛ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን እምነት ተከታዮች ነን።" #አንድ_ሲኖዶስ #አንድ_ፓትሪያሪክ #አንዲት_ቤተክርስቲያን
66
551
1K
@Anton_i9
Antonio Mulatu
3 years
Government personnels like @BilleneSeyoum are highly encouraged to come to MSM & debunk their disinformation & lies on their own platform @CNN . #NoMore .
50
573
1K
@Anton_i9
Antonio Mulatu
3 years
Eye witnesses account tell @WFP was helping #TPLF to loot properties at #Kombolcha #Dessie , at the same time shielding & giving a cover for the terrorist convoy not to be targeted by drone attack. @WFP left both towns when allied forces recaptured them.
53
938
1K
@Anton_i9
Antonio Mulatu
2 years
So beautiful, praise the Lord #EOTC
33
203
1K
@Anton_i9
Antonio Mulatu
2 years
Orthodox Tewahido Christians at #Jimma St. Michael church unequivocally denounced #Ethiopian govt intervention in #EOTC 's affairs & its recent crackdown & detention of believers. Besides, they demanded the return of His Grace Abune Esifanos to his diocese & gov't #HandsOff #EOTC .
35
617
1K
@Anton_i9
Antonio Mulatu
3 years
አደራ ጥብቅ ነው 🙏🏿 "የጎንደር ሲኒማ ቤት ኃላፊ የነበሩት አቶ ገብረእዝጊ ኤርትራዊ ናቸዉ። በጊዜው 1991 በጦርነቱ ወቅት ወደ ኤርትራ ሲሄዱ ለጎንደር ፎቶ ቤት ባለቤት ለአቶ ያሬድ በአደራ የሰጧቸዉ ሻንጣ ለ20 አመት ሳይከፈት እንደተቀመጠ ተገኝቷል።"
Tweet media one
49
254
1K
@Anton_i9
Antonio Mulatu
2 years
እየሰሩ ማመስገን 🙏🏿
37
247
1K
@Anton_i9
Antonio Mulatu
3 years
ከትግራይ እንዴት አንድ ሽማግሌ ይጠፋል #TPLF ን የሚወቅስና የሚገስጽ "ተው ጦርነት ይቅርብን ፤ ወጣቱን በከንቱ እያስገደልነው ነው" የሚል?
142
321
975
@Anton_i9
Antonio Mulatu
3 years
ሶስቱ የኢትዮጵያ ነቀርሳዎች|TPLF legacy. 1.የብሄር ህገ መንግስት። 2.የብሄር ፌደራሊዝም። 3.የብሄር ክልል።
52
326
1K
@Anton_i9
Antonio Mulatu
2 years
ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስን በተናጠል ማነጋገር እንፈልጋልን ላሏቸው የጠቅላይ ሚንስትሩ መልእክተኞች አመሻሹ ላይ የተናገሩት:- "ከሲኖዶስ ተለይቼ የምሠራው አንድም ሥራ የለም!"
Tweet media one
25
247
964
@Anton_i9
Antonio Mulatu
3 years
Fun fact! Weather condition at State Department @SecBlinken .
Tweet media one
20
743
865
@Anton_i9
Antonio Mulatu
2 years
I don't know who they're but I would like to say congratulations boys. 📸 #SM
Tweet media one
16
75
820
@Anton_i9
Antonio Mulatu
4 years
እኚህ አባት ቀና እንዲሉ ለረዳችሁ ፈጣሪ አብዝቶ ይክፈላችሁ 🙏🏾
Tweet media one
Tweet media two
30
41
808
@Anton_i9
Antonio Mulatu
3 years
#TPLF is losing at warfront & retreating. Meanwhile PM @AbiyAhmedAli & his govt has a popular support more than ever. Z ultimate goal of winning this battle is that to make sure #TPLF is not a threat anymore 4 the unity of #Ethiopia @BilleneSeyoum #NoMore
16
422
812
@Anton_i9
Antonio Mulatu
3 years
Ethnic Federalism 😂
67
286
756
@Anton_i9
Antonio Mulatu
3 years
ከአላማጣ እስከ ደብረ ሲና ባወደማችሁት ንብረት ፣ በገደላችሁት ምስኪን ገበሬና በደፈራችዋት ምስኪን የአማራ ሴትና ህጻን ውስጥ የትኛውን የ"አማራ ኤሊት" አገኝታችሁ ሂሳብ አወራረዳችሁ @reda_getachew @ProfKindeya ?
13
256
763
@Anton_i9
Antonio Mulatu
3 years
ብልጽግና ማለት ኦሮምኛ ተናጋሪ #TPLF ማለት ነው።
59
102
743
@Anton_i9
Antonio Mulatu
4 years
Awol Allo Al Jazeera ላይ ያወጣው ጽሑፍ ሲጠቃለል። "...የጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድ ዓላማ ባጭሩ የብሔር ብሔረሰቦችን ባህልና ህልውና አጥፍቶ|ጨፍልቆ በአማራ ባህልና ሃይማኖት መተካት ነው።" 🤦🏿‍♂️ "ከተማረ ደንቆሮ" ይሰውረን!
111
25
691
@Anton_i9
Antonio Mulatu
3 years
God will judge & avenge the perpetrators #TPLFTerroristGroup mass killed dozens of innocent civilians in #Amhara Region #Ethiopia 💔 #GashenaMassacre
50
581
681
@Anton_i9
Antonio Mulatu
3 years
Candlelight vigil for the victims of #Maikadra massacre at Bahir Dar, capital of Amhara regional state. One year commemoration of #TPLF killings more than thousands of innocent civilians Amhara ethnic background.
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
14
383
667
@Anton_i9
Antonio Mulatu
2 years
Ethnic federalism. እንኳን ለብሔር ብሔረሰቦች ቀን አደረሳችሁ!
50
250
659
@Anton_i9
Antonio Mulatu
1 year
23
189
645
@Anton_i9
Antonio Mulatu
3 years
ኢትዮጵያዊነት ይለምልም!
Tweet media one
5
148
622
@Anton_i9
Antonio Mulatu
2 years
እኔ አሻግራችኋለሁ ቁ2.
Tweet media one
97
89
633
@Anton_i9
Antonio Mulatu
4 years
How it started ➡️ How is it going.
Tweet media one
Tweet media two
25
6
633
@Anton_i9
Antonio Mulatu
3 years
የተበተነ ዱቄት የተባለው ትህነግ ፣ ሚስቶቻቸውን ይዘው ሲርመሰመሱ እናያቸዋለን "situation room"...ደሴ ተያዘች| ኧረ አልተያዘችም ከሚለው ወጣ ገባ ዜና ባሻገር....ጦርነቱ ከትግራይ እንዴት ደሴ ሊደርስ እንደቻለ ጠሚው ማብራሪያ እንዲሰጡ የጠየቀ አለ?
113
82
620
@Anton_i9
Antonio Mulatu
3 years
ኃይሌ ገብረ ሥላሴ መቀሌ ላይ እንደዚያ አገላብጠው ሲፈትሹት ክብሬ ተነካ ፣ ለአገሬ እንዲህ አስተዋጽኦ አደርጌ እንዴታ ብሎ አልቀወጠውም። የወጣው ህግ ለሁሉም ከሆኑ አቧራ ማስነሳቱ ሌላ አንድምታ ከሌለው በስተቀር SM ላይ ማራገቡ ጥቅሙ አልታየኝም።
13
154
600
@Anton_i9
Antonio Mulatu
3 years
#አፋር ሲያሸንፍ ተሽቀዳድሞ ድሉን ማብሰር ብቻ ሳይሆን ጥቃት ሲፈጸምበትና የእኛን ድምጽ ሲሻ አብረን ማስተጋባትና አለንላችሁ ማለት ይጠበቅብናል።
6
176
593
@Anton_i9
Antonio Mulatu
2 years
"የወንጪ አካባቢ ዶሮዎች ሃይቁ ላይ የተሳካ የበረራ ሙከራ አደረጉ።
41
71
582
@Anton_i9
Antonio Mulatu
1 year
"ከምንሊክ በቀር በሰው ልጅ ታሪክ ውስጥ በአውሮፓዊያን አእምሮ ላይ የበዛ ፍርሃት እና ጥርጣሬ ያሳደረ ጥቁር ሰው የለም።"
Tweet media one
4
183
596
@Anton_i9
Antonio Mulatu
1 year
Amazing performance of "Gamo brothers 🇪🇹
32
154
576
@Anton_i9
Antonio Mulatu
2 years
ድሬ ፍቅር! "በድሬዳዋ የከተራ በዓል በሰላም እንዲጠናቀቅ በበጎ ፈቃደኝነት ደንብ ከማስከበር በተጨማሪ ለክርስትና እምነት ተከታዮች ውሃና ልዩ ልዩ ምግቦችን አዘጋጅቶ በማቅረብ የእስልምና እምነት ተከታዮችን ቁልፍ ሚና ነበራቸው።" ~DW
40
164
557
@Anton_i9
Antonio Mulatu
3 years
This is 777 staircase built in mount hambaricho kembata, Ethiopia 🇪🇹
Tweet media one
18
80
539
@Anton_i9
Antonio Mulatu
3 years
ሳር አለመጋጡ ብቻ እንጂ በአስተሳሰብ ከከብት የማይሻል ብዙ የ #OLA ደጋፊ እዚህ መንደር አለ። ያልታጠቁ ሴቶችና ህጻናትን መግደል የክፉትና የጭካኔ ጥግ እንጂ ጀግንነት አይደለም።
29
111
529
@Anton_i9
Antonio Mulatu
2 years
የአባቶቻችንና የእናቶቻችን እንባ መልስ ያመጣል!
Tweet media one
11
134
546
@Anton_i9
Antonio Mulatu
4 years
When she leads...
Tweet media one
20
39
538
@Anton_i9
Antonio Mulatu
3 years
ይህ ፎጣ ተፈላጊነቱ እንደጨመረ ነው።
Tweet media one
17
53
502
@Anton_i9
Antonio Mulatu
3 years
ትናንት "ኢትዮጵያ ፈርሳ በማየታችን ደስተኞች ነን!" ዛሬ "እያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ ድምጹን ሊያሰማ ይገባል።" ሰው ሁሉ እንደነሱ ጅል ይመስላቸዋል ልበል 🤔
27
123
511
@Anton_i9
Antonio Mulatu
3 years
ዜጎች መርጠው ባልተወለዱበት ብሄር ምክንያት በከንቱ መገደል የለባቸውም ስትለው ፤ በጥቃቅን ነገር እራሳችን መጥመድ የለብንም #EthiopiaPrevails ታደርጋለች ከሚል ሰው ጋር የአንድ አገር ዜጋ መሆኔ ያበሳጨኛል 🚩
38
126
516
@Anton_i9
Antonio Mulatu
3 years
If I were @RAbdiAnalyst I would delete my account & disappear forever. #TPLF tried to control Mille & seige Ethio-Djibouti corridor but #Afar special force, militiamen & #ENDF roasted the terrorist in wilderness. I liked the way an Afar man described "ክትፎ ሆነዋል" #NoMore !
29
204
507
@Anton_i9
Antonio Mulatu
3 years
ልጆች ካሉህ በእነሱ ወይም በዘመዶችህ ላይ እንዲደረግ ከቶ አልመኝም ነገር ግን ባንተ ላይ እጥፍ ይድረስብህ የሌላው ሰው ህመም ካልተሰማህ። እንዲህ ያለው ወራዳ እራሱን ከማሰደብ በስተቀር ማንንም አይወክልም።
Tweet media one
186
150
508
@Anton_i9
Antonio Mulatu
3 years
ለሚመለከተው ሁሉ.. ወታደራዊ ዜናን ለወታደሩ ተዉለት ብሏችኋል ጀነራሉ 😎
32
169
506
@Anton_i9
Antonio Mulatu
2 years
BREAKING: The United Nations @UN reports that this morning a World Food Programme @WFP warehouse in #Mekelle capital of Tigray region #Ethiopia was “forcibly entered by Tigrayan forces #TPLF who took 12 fuel tankers with 570,000 liters of fuel.”
60
474
486
@Anton_i9
Antonio Mulatu
2 years
"አንድ ሀገርን እመራለሁ የሚል መንግሥት የሕዝቡን በሕይወት የመኖር ሰብዓዊ መብት ማክበር እና ማስከበር ካልተቻለው መንግሥትነቱ ምኑ ላይ ነው?" -ብፁዕ አቡነ ሄኖክ
Tweet media one
20
193
494
@Anton_i9
Antonio Mulatu
4 years
Marvelous cultural & religious festival of SHADEY ሻደይ at Lalibela| in front of Rockhewn St. George Ethiopian Orthodox Tewahido Church|.
14
111
471
@Anton_i9
Antonio Mulatu
3 years
Sami @GetachewSS the question has nothing to do with your citizenship & if he can't explain why #Ethiopia launched offensive you shouldn't have appeared on the media at the first place 🙅🏿‍♂️
115
183
466
@Anton_i9
Antonio Mulatu
3 years
"He who kneels before God can stand before anyone." Ethiopian allied forces after liberating world heritage site #Lalibela from #TPLF rebel groups bowing down for a prayer at one of rock-hewn church #Ethiopia .
Tweet media one
16
164
476
@Anton_i9
Antonio Mulatu
2 years
Security forces killed Orthodox Tewahido Christian at the town of Shasheme, Oromia Regional State. The excommunicated bishops are forcefully seizing churches across Oromia. As we speak, the illegal synod is fully supported by prosperity of PM Abiy Ahmed.
33
425
477
@Anton_i9
Antonio Mulatu
3 years
Sorry #Eritrean soldiers believing that accusation of "looting & property destruction" in #Tigray . Now we know who's who & what has been doing in Amhara regional state #TPLFTerroristGroup .
13
303
432
@Anton_i9
Antonio Mulatu
3 years
China is building Africa CDC Headquarters in Addis Abeba #Ethiopia .
Tweet media one
Tweet media two
12
119
467
@Anton_i9
Antonio Mulatu
3 years
After winning #gold at #Tokyo2020 #Olympics #SelemonBarega just arrived back home & with his parents #Ethiopia
Tweet media one
15
32
440
@Anton_i9
Antonio Mulatu
1 year
9ኛው የጉማ አዋርድ ላይ አገሪቱ ያለችበትን ወቅታዊ ሁኔታ ለመግለጽ ይመስላል።
Tweet media one
20
71
464
@Anton_i9
Antonio Mulatu
1 year
አዳነች አበቤ "ከአንድ አንድ ክልሎች የሚደረገው ፍልሰት' ስትል እትብቷ አዲስ አበባ የተቀበረ እኮ ነው የምትመስለው" 😂 ~Negash Abebe
22
58
449
@Anton_i9
Antonio Mulatu
1 year
Con artist, heartless & most dangerous man @AbiyAhmedAli .
Tweet media one
42
123
435
@Anton_i9
Antonio Mulatu
2 years
ይህን የጓድ መንግሥቱ ኃይለማርያምን ንግግር edit ያደረከው ልጅ ኢንሳ ሊቀጥርህ ይፈልጋል 😂
50
81
431
@Anton_i9
Antonio Mulatu
3 years
ህማማትን አልፈን የክርስቶስን ትንሳኤ እንደምናይ ሁሉ ይህ የመከራ ጊዜ አልፎ የኢትዮጵያ ትንዳኤን እንመለከት ዘንድ ፈጣሪ ይርዳን 🙏🏿
22
31
427
@Anton_i9
Antonio Mulatu
3 years
ሰው ማለት ሰው የሚሆን ነው ሰው የጠፋ'ለት 🙏🏿
Tweet media one
8
47
431
@Anton_i9
Antonio Mulatu
4 years
Tears of joy! In the face of adversity look at resilience of our #Ethiopia 💪🏿💪🏿💪🏿 #ItIsMyDam #GERD #FILLTHEDAM #EthiopiaNileRights
30
86
419
@Anton_i9
Antonio Mulatu
3 years
"Ethiopia is the mother of African independence." President Uhuru kenyatta.
2
147
413
@Anton_i9
Antonio Mulatu
3 years
በእውነት ኮ|ል መንግሥቱ ኃይለማርያም በጣም ዕድለኛ ነው የኢትዮጵያ ኃይሎችና ጥምር ጦር ወያኔን እንደ ሰፌድ ላይ ስንዴ ሲያበጥሯት በህይወት ኖሮ መመልከቱ።
12
47
403
@Anton_i9
Antonio Mulatu
2 years
ኦሮሞ ነኝ፣ ያውም አማራ በትግረኛ የምናገር፣ ጉራግኛ የማወራ እንደውም ሁሉን ብሔር ነኝ፣ ሰው ተብዬ የምጠራ ዘር እንዳልቆጥር ዘሬ ሰው ነው፣ በሰውነት የምኮራ!!! (በላይ በቀለ ወያ) #ፍቱት!
Tweet media one
8
97
416
@Anton_i9
Antonio Mulatu
3 years
World records, Olympic medals, world championships—the Dibabas.
Tweet media one
9
28
415
@Anton_i9
Antonio Mulatu
2 years
"ነፍሴ ከሥጋዬ ስትለይ ስጋዬ 4ኪ እንዲያርፍ አልፈልግም በጅማ ሀገረ ስብከት ባለች በአንዲቷ የገጠር ቤተ ክርስቲያን እንጂ። ምክንያቱም የሊቀ ጳጳሱ አጽም ያረፈበት ሥፍራ ተብሎ ምናልባት በኔ ምክንያት ያቺ የገጠር ቤ|ክያን ጧፍና ዘቢብ ታገኝ ይሆናል"
Tweet media one
9
78
420
@Anton_i9
Antonio Mulatu
3 years
A single inch of land is not liberated from #TPLF rebel groups without sacrifice. Glory to all #Ethiopia allied forces. As we speak #Dessie the heart of #Wollo is freed from #TPLFTerroristGroup . #NoMore ✊🏿
Tweet media one
7
92
395
@Anton_i9
Antonio Mulatu
2 years
Happy anniversary Mr. @RAbdiAnalyst ! Let's take this moment to celebrate lies of the century.
Tweet media one
29
166
408
@Anton_i9
Antonio Mulatu
2 years
ጋሞ~የደቡብ ኢትዮጵያ ፈርጥ!
14
100
407
@Anton_i9
Antonio Mulatu
11 months
Forever!
Tweet media one
17
99
403
@Anton_i9
Antonio Mulatu
10 months
እናት ❤️🙏🏿 "ለ30 ዓመታት በሊባኖስ ተቀጥራ ልጇን ለአብራሪነት ያበቃችው እናት እናት ወደ ሀገሯ የተመለሰችበትን አውሮፕላንም ልጇ ያበረረው ሲሆን፤ ወደ አውሮፕላኑ ስትገባም ከባልደረቦቹ ጋር በመሆን በድንገት አስደስቷል።"
19
50
405
@Anton_i9
Antonio Mulatu
2 years
ይህ የቤተክርስቲያን "ሕማማት" ወቅት ነው ፤ ከሕማማት በኋላ ደግሞ ትንሣኤ ይመጣ ዘንድ ግድ ነው። #EOTCUnderAttack .
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
1
133
398
@Anton_i9
Antonio Mulatu
1 year
"የቤተ ክርስቲያን በዓል እንዲረበሽ እና ምእመናን ህይወታቸውን እንዲያጡ እንዲሁም እንዲጎዱ ያደረገው ከመንግሥት የጸጥታ መዋቅር የተተኮሰው አስለቃሽ ጭስ እና ጥይት መሆኑ ለሁሉም የታወቀ ሆኖ እያለ ጉዳዩን ወደ ሌላ አካል ለማላከክ የተሄደበትን
Tweet media one
4
87
394
@Anton_i9
Antonio Mulatu
1 year
አስለቃሽ ጭስ ቤተክርስቲያን ላይ? ሰዉ የተሰበሰበው ቅዱስ ጊዮርጊስን ለማንገስ ጭምር ነው 🤔 ይህም ጊዜ ያልፋል ✊🏿
48
194
391
@Anton_i9
Antonio Mulatu
2 years
Dhugaaf dhabadhu|Stand for truth! አቶ አካለ ወልድ የቀድሞው አቡነ ሳዊሮስ በተሾሙበት 18 ዓመታት አንድ ቀን ቅዳሴና ትምህርት በኦሮምኛ ያላከናወኑና ምዕመናን ያልባረኩት እንዴት ሲሆን ነው አዲስ ሲኖዶስ አቋቁመን በኦሮምኛ ቋንቋ
17
184
383
@Anton_i9
Antonio Mulatu
5 years
Whether you're at work or laying on a bed you must listen this #Ethiopia 👇🏿 ኡስታዝ ያሲንን ያድምጡት..
23
80
387
@Anton_i9
Antonio Mulatu
10 months
Happy church #Sunday ⛪️
Tweet media one
5
29
371
@Anton_i9
Antonio Mulatu
3 years
"በዛሬው እለት 400 MW ማመንጨት የሚያስችለውን እና የ9ኛ እና 10ኛውን units የstator ጀኔራተር ተከላ በህዳሴ ግድብ ላይ በተሳካ ሁኔታ ተከናውኗል።" #GERD
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
9
52
369
@Anton_i9
Antonio Mulatu
2 years
"ዐይናችሁ ወደ ቅድስት ቤተክርስቲያን፣ ጆሯችሁ ወደ ቅዱስ ሲኖዶስ ይሁን" ብፁዕ አቡነ ናትናኤል
8
96
371
@Anton_i9
Antonio Mulatu
4 years
This old man made a mobile phone call for the first time & he seemed quite surprised. His mentor is also hilarious 🤣 ኧረ ጉድ ነው...🤣
40
38
362
@Anton_i9
Antonio Mulatu
1 year
የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌደሬሽንና አትሌት ደራርቱ ቱሉ በዚህ ጉዳይ ማብራሪያ መስጠት አለባቸው። "አትሌት ጥላሁን ኃይሌ በ5ሺህ ሜትር መስፈርቱን አሟልቶ እንደሚወዳደር ተነግሮት ቡዳፔስት ከሄደ በኋላ እንዳይወዳደር መከልከሉን በእምባ ተሞልቶ
66
224
361
@Anton_i9
Antonio Mulatu
7 months
Beautiful 🙏🏿
8
96
363
@Anton_i9
Antonio Mulatu
4 years
Ethiopian delegates led by Ras Mekonnen Wolde Michael in London for the Coronation of King Edward VII in 1902 G.C.
Tweet media one
11
55
353
@Anton_i9
Antonio Mulatu
4 years
The optimist, unbreakable & resilient @HaileGebr . The riot after math of Haacaaluu Hundeessaa's assassination 80% of Haile Gebreselassie's resort at Ziway was vandalized & destroyed by youth mobs. The undefeated Haile renovated it & opened to welcome customers once again 👏🏾
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
7
20
355
@Anton_i9
Antonio Mulatu
1 year
Happy Patriots #Ethiopia ✊🏿
14
106
363
@Anton_i9
Antonio Mulatu
2 years
ህማማትን አልፈን የክርስቶስን ትንሳኤ እንደምናይ ሁሉ ይህ የመከራ ጊዜ አልፎ የኢትዮጵያን ትንሳኤ እንመለከት ዘንድ ፈጣሪ ይርዳን 🙏🏿
15
22
362
@Anton_i9
Antonio Mulatu
3 years
Our national flag carrier, Ethiopian Airlines. Pride of #Africa ✊🏿 #ETH
Tweet media one
7
94
336
@Anton_i9
Antonio Mulatu
3 years
አዲስ አበባ ላይ ለእያንዳንዱ ብሄር የባህል ማዕከል ከመስራት አንድ ግዙፍ ህንጻ ሰርቶ የሁሉንም ብሄር ባህል ማካተት አይቻልም?
31
16
333
@Anton_i9
Antonio Mulatu
3 years
Black panthers, amazing bravery of Shoa #Fano ✊🏿
20
77
336
@Anton_i9
Antonio Mulatu
2 years
ሰላም ለኪ ቅድስት ቤተክርስቲያን አምሳለ ኢየሩሳሌም ሰማያዊት! መልካም ሰንበት|Melkam Senbet!
Tweet media one
5
23
339
@Anton_i9
Antonio Mulatu
1 year
We need to build more #EOTC based institutions to shape the generations.
8
66
346
@Anton_i9
Antonio Mulatu
1 year
የራስህ ፊደል "ግዕዝ" እያለህ ላቲንን መጠቀም ሊድን የማይችል የበታችነት ስሜት ነው። ቅኝ አልተገዛንም አይደል¡
Tweet media one
83
85
338
@Anton_i9
Antonio Mulatu
5 years
አቢሲኒያ ባንክ አባባ ተስፋዬ ሳህሉ ቅርንጫፍ 👏🏿👏🏿👏🏿👏🏿👏🏿
Tweet media one
3
25
341
@Anton_i9
Antonio Mulatu
4 years
To day in history, 84 yeas ago Archbishop Abune Petros was martyred defending his faith and country #Ethiopia against the invasion of fascist #Italy . The ultimate price paid in blood and bone to the unity and sovereignty of #Ethiopia The Lest We Forget!
Tweet media one
7
42
332
@Anton_i9
Antonio Mulatu
1 year
የተሰጠኝ ህይወት፣ ዛሬ በነፃነት ሰው ተከፍሎበታል፣ ከደምና ከአጥንት ጂጂ #አድዋ አድማቂያችን!
Tweet media one
4
44
345
@Anton_i9
Antonio Mulatu
3 years
86ቱ ብሄር ብሄረሰቦች ዝርዝር #ETH
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
52
53
332
@Anton_i9
Antonio Mulatu
3 years
ኢትዮጵያ እንደምታሸነፍ የተጠራጠረ ፣ የፈራና የደነገጠ ይመለስ። መውጫ አጥቶ በእውር ድንብር ባገኘበት ጢሻ ለሚሽሎከለከው በአሸባሪው #ትህነግ ፕሮፕጋንዳና ውሸት አንደናገጥ። የወገን ጦርን አሸናፊነትና በመስዋዕትነት የሚገኝ ድልንም አናሳንስ!
Tweet media one
7
47
324
@Anton_i9
Antonio Mulatu
3 years
የቴዲ አፍሮ "ላምባዲና" ከወደ አገረ ጀርመን።
14
62
323
@Anton_i9
Antonio Mulatu
2 years
"በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን እና በኢትዮጵያ መጸሐፍ ቅዱስ ማኅበር የጋራ ትብብር በጉሙዝኛ ቋንቋ የተዘጋጀው የጉምዘኛ መጽሐፍ ቅዱስ በግልገል በለስ ከተማ ተመረቀ።"
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
3
70
329