Nate (Neb) Profile Banner
Nate (Neb) Profile
Nate (Neb)

@Amhararising

8,592
Followers
231
Following
1,660
Media
14,774
Statuses

ፀረ ብአዴን | Amhara Nationalist Movement | visit our websites | Twitters: @one__amhara

Ethiopia
Joined March 2012
Don't wanna be here? Send us removal request.
Pinned Tweet
@Amhararising
Nate (Neb)
3 years
ጀግናው #ዘመነ ካሴ ደሴ ሲገባ ያስተላለፈው መልዕክት እውነታውን አዳምጡት ! ከፋፋዮች አይሳካላችሁም ።
8
36
93
@Amhararising
Nate (Neb)
2 years
Down down abiy & Down Down Neftegna እያሉ የቄሮ ወጣት የአዲስ አበባን ህዝብ ሲረብሽ ውሏል:: ይሄን ኢሬቻ ነው የምስጋና ባህል ነው ብለው ለኛ ሊነጉርን የሚፈለጉት::
153
256
368
@Amhararising
Nate (Neb)
1 year
እማራ በቅርቡ ነፃ ይወጣል:: ድል ለአማራ ህዝብ::
Tweet media one
28
121
300
@Amhararising
Nate (Neb)
11 months
አዲስ አበባ አማራ የአማራ ብሄርተኝነቱን እየተቀላቀለ ነው:: የአማራ ብሄርተኝነት ይለምልም:: በቅርቡ አዲስ አበባ አማራ በሚሊዮኖች ሆነው ፋኖን ይቀላቀላሉ
15
127
228
@Amhararising
Nate (Neb)
11 months
ጀግኖች✊
Tweet media one
9
92
221
@Amhararising
Nate (Neb)
1 year
ጀግናችን ኢንጅነር ፋኖ ማንችሎት ለህዝባችን እየዋለ ያለው ውለታ በታሪክ ሲዘከር የሚኖር ነው:: የድሉን ፍሬ ለማዬት ያብቃህ ወንድማችን
Tweet media one
13
88
221
@Amhararising
Nate (Neb)
11 months
ነፍስ ይማር እዮባ🚨 እነዚህ ጀግኖች መስዋዕት የሆኑበት ትግሉ ጫፍ እዲደርስ ነው:: እኛም እንደ አንድ አማራ ንቅናቄ የነሱን ቃል እንጠብቃለን:: በነዚህ ጀግኖች ደም ላይ ማንም የብአዴን ገረድ ተረማምዶ ትግሉን አያኮላሸውም:: የአማራ እድነት ፋኖ
Tweet media one
16
74
194
@Amhararising
Nate (Neb)
2 years
👇👇🚨 ህዝብ ሁሌም አሸናፊ ነው:: ህዝብን የናቀ መሪ መጨረሻው.... ውርደት ነው
Tweet media one
37
90
191
@Amhararising
Nate (Neb)
1 year
እናመሰግናለን ሄኖክ የሺጥላ ስላጋለጥካት ዶ/ር ሰኒ (ኩሻዊት):: እቺን መሰሪ: ተንኮለኛ: እባብ: ስልጣን ጥመኛ: ከፋፋይ በደንብ አውቀኃታል:: ለብአዴን ስትላላክ የነበረች:: ከብዴን ተልካ ስንቱን የአማራ ዲያስፖራ ድርጅቶችን ከጨዋታው ያወጣች:: ብዙ
Tweet media one
98
105
174
@Amhararising
Nate (Neb)
1 year
ውጭ ሀገር ሆኖ አጋጣሚ በጉጉት ስልጣን ለመያዝ እየጠበቀ ያለ "የአማራ ህዝባዊ ኮሚቴ" የሚባል ሀይል አለ: ከአሁን ቦሀላ ፋኖዎችን ለስልጣን እዲታገሉ ማስገንዘብ ያስፈልጋል:: ፋኖ መታገል ያለበት ለስልጣን ነው:: ድል ለአማራ ህዝብ ✊
Tweet media one
30
80
183
@Amhararising
Nate (Neb)
2 years
#ጋዜጠኛ ጎበዜ ሲሳይ ታፍኗል!! ጋዜጠኛ ጎበዜ ሲሳይ በአዲሰ አበባ ከተማ ሀያት ባቡር ጣቢያ አካባቢ ከሚገኘው መኗሪያ ቤቱ ዛሬ September 7 ጠዋት ላይ በመንግሥት የፀጥታ ሀይሎች ታፍኖ ተወስዷል:: #FreeGobezSisay
Tweet media one
58
108
177
@Amhararising
Nate (Neb)
1 year
አይዞን ደሜ አንተ ከግርማ ትሻላለህ ቢያንስ አብይ ከገደለህ ቦሃላ ቀብርህ ምን እደሚመስል የማየት እድል ገጥሞሀል:: 😂😂😂😂
Tweet media one
22
52
179
@Amhararising
Nate (Neb)
1 year
ዛሬ በአማራ ፋኖ ወንድሞቻችን ላይ ይቅር የማይባል ክህደት ነው የተፈጠመባቸው ሸዋሮቢት ላይ: ለመከላከያ ተደርቦ ይሄን ያክል ክህደት ወንድም ላይ በጣም ይደብራል:: ለአማራ ህዝብ ብለው ከሃላ ተመተው ለወደቁት ጀግኖቻችን RIP. መቼም ይሄን ይቅር
Tweet media one
86
71
167
@Amhararising
Nate (Neb)
2 years
#ሼር አድርግ ‼️ #ጎጃም #የቢቸና ጀግኖች ከመሸ መሳሪያቸውን ወልውለው ከተፍ ብለዋል። የአብይ አለቅላቂ ወታደር መሳርያውን ካላስረከበ መውጣት የለም::
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
16
94
167
@Amhararising
Nate (Neb)
11 months
🚨"አማራ ፋኖ ማለት እናቁም" ፋኖ ምንተስኖት🚨 በመርዝ የተለወሰ ንግግር ለብዙ አመታት በንግድ ውስጥ የነበረ እዲሁም እጅ እና እግር ሆኖ ከንጉሱ ትላሁን ጋር ንግድ ሲሰራ የነበረ ምንተስኖት የሚባል ግለሰብ አሁን አውቆ ወደ ሚዲያዎች ወጥቶ የአማራን
86
83
155
@Amhararising
Nate (Neb)
1 year
🚨ነጭ ነጯን ዘመዴ🚨 መምህር ዘመድኩን በቀለ እውነታውን አፈረጠው በመረጃ TV:: ጉድ ነው ዘንድሮ:: ሼር እያደረጋችሁ:: ለአመታት ስንናገር የነበረው መጨረሻ ላይ እውነታው ወጣ:: የቴድሮስ ትርፌ ጉድ: ስለ ጌታቸው: አማራ ድርጅቶች እንዴት አርገው መሬት
16
103
148
@Amhararising
Nate (Neb)
10 months
🚨ምሬ ወዳጆ ከገዳያችን አብይ አህመድ ጋር እንዴት ድርድር ታስባለህ🚨መልስ እንፈልጋለን ዛሬ aljazeera ባወጣው ዜና: የምስራቅ አማራ ፋኖ አመራር ምሬ ውዳጆ ወጥቶ የሰላም ድርድርን እደማይቃወም እና ለሰለማ ድርድር መንገድ እየዘጋ ያለው አብይ
Tweet media one
198
81
149
@Amhararising
Nate (Neb)
9 months
እንኳን ደስ አላችሁ የሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ ተመሰረተ በዛሬዉ ዕለት ጥር 24 2016 ዓ.ም. በሸዋ ጠቅላይ ግዛት ላይ በሚንቀሳቀሱ የአማራ ፋኖ አደረጃጀቶች መካከል በተደረገዉ ዉይይት የሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ ለመመስረት የጋራ ስምምነት ላይ ደርሰዋል።
Tweet media one
5
79
150
@Amhararising
Nate (Neb)
1 year
ጎንደር ከተማ ነፃ ወጥቷል: የአብይ ሰራዊት ተቀጥቅጦ ነው የወጣው:: ችግሩ አሁኑ ሰሜን ጎንደር ጋር ያለው ባንዳ ካልጠራ: የአብይ ሰራዊት ድጋሚ ይመጣል:: በዚ ሰዓት ትልቁን ስራ ለመንግስት እየሰራ ያለው "አጋዬ" ነው:: የሰሜን ጎንደር አማራ አጋዬን
Tweet media one
Tweet media two
20
86
150
@Amhararising
Nate (Neb)
1 year
በዮዲት ጌዲዮን የሚመራው የstop Amhara Genocide Organization በዛሬው እለት የUN ስብሰባ ላይ የአማራን ዘር ጭፍጨፋ እየተደረገበት እደሆነ: በአብይ አህመድ ትዕዛዝ በድሮን አማራ እየተደበደበ እደሆነ: ደብረማርቋስ ላይ አማሮች በመከላከያ እደተገደሉ:
Tweet media one
Tweet media two
5
98
143
@Amhararising
Nate (Neb)
1 year
እስከአሁን ድረስ ፋኖ 21 ወረዳዎችን ተቆጣጥሯል:: more to come..
Tweet media one
11
62
144
@Amhararising
Nate (Neb)
10 months
በጎጃም ዕዝ የባህር ዳር ፋኖ ስር ሁለት ሻምበሎች ታሪካዊ ስያሜን ይዘው መመስረታቸው ታውቋል። ፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨ ረቡዕ ጥር 1 ቀን 2016 ዓ.ም ሰበር መረጃ - ከባህር ዳር 1. አይሻ ሰይድ ሻምበል - በጀግናዋ እህታችን ፋኖ
Tweet media one
13
59
144
@Amhararising
Nate (Neb)
1 year
ከሽመልስ አብዲሳ እና ከኦሮሞ ብሄርተኞች በላይ ወለጋ ላለው አማራ "ልዩ ዞን" መሰጠት የለበትም ብለው ሽንጣቸውን ገትረው የሚከራከሩ ጥቂት አማራ ነን ባይ "ቄሮዎች" እያየን ነው:: ከኦሮሞ ብሄርተኞች በላይ ለኦሮሞ የሚከራከሩ ጥቂት ግለሰቦች እያየን
Tweet media one
19
76
141
@Amhararising
Nate (Neb)
9 months
ጎንደር አማራ እዝ ተመሰረተ👏👏👏 ሙሉ ዝርዝሩን በመግለጫ እስኪያወጡ ድርስ በደስታ እንጠብቃለን ዝናቡ (ጎጃም) + ኮረኔል ፈንታው (ቤተ አማራ) + ሀብትሽ (ጎንደር) + ? ሸዋ + ? ክልል ውጪ = የአማራ እዝ
Tweet media one
13
64
142
@Amhararising
Nate (Neb)
3 years
መሪዎቻችን. #FANO
Tweet media one
Tweet media two
10
26
147
@Amhararising
Nate (Neb)
1 year
ዛሬ ከአማራ ህዝባዊ ሃይል ፋኖ ጋር የተደረገ ቃለ ምልልስ:: ሁሉም ብሄር ብሔረሰቦች መስማት ያለበቸው እውነታ:: አማራ ፋኖ 4ኪሎ ሲደርስ ምን አይነት ስርዓት ይገነባል ለሚለው የመለሱትን መልስ ስሙት:: ሁሉም ብሔረሰቦች በቁጥራቸው እደሚወከሉ እና
6
100
135
@Amhararising
Nate (Neb)
1 year
🚨እውነታው ይሄ ነው🚨 መሬት ላይ ትክክለኛ የሚዋጋው ኃይል አምስት ሳንቲም ሳያገኝ: ሚዲያ ያገዘፋቸው ጥቂት የሰፈር ግለሰቦች 15 እና 20 ሰራዊት ይዘው ልክ ሙሉ ሸዋን; ጎጃምን: ጎንደር: ወሎ ቀጠናን እደሚወክሉ እየተደረገ የሚሰጠው ገንዘብ መሬት ላይ
Tweet media one
13
73
139
@Amhararising
Nate (Neb)
1 year
ብአዴን ለአማራ ብቻ ሳይሆን ለኢትዮጵያም cancer የሆነ ድርጅት ነው:: ብአዴንን የማጥፋት ዘመቻውን ይቀላቀሉ:: ድል ለአማራ ህዝብ
Tweet media one
7
58
139
@Amhararising
Nate (Neb)
1 year
🔥🔥ሰበር ዜና ጀግኖቹ አርበኛ ፋኖ ዘመነ ካሴና ፋኖ ታላቁ እስክንድር ነጋ የጠላትን ፕሮፖጋንዳ ሰባብረው የአማራ ህዝብን ትግል በአንድ የእዝ መአከል ለማምጣት ወሳኝ ምእራፍ ላይ መድረሳቸውን አስታወቁ! ሁለቱ አርበኛዎች ለረጅም ጊዜያት ሲያደርጉት
Tweet media one
4
61
138
@Amhararising
Nate (Neb)
1 year
🚨ዘንድሮማ የተለየ ነው🚨 UK አሁን እየተደረገ ያለው ሰላማዊ ሰልፍ ነው:: ለአንድ ሰዓት ላብ በላብ እስከሚሆኑ እና እደ ውሻ ላህጫቸውን እስከሚያዝረከርኩ ድረስ ይሄን እስክስታ እያስነኩልን ነበር:: ነገ አሁን ሰላማዊ ሰልፍ አረግን ብለው ይናገራሉ::
29
95
138
@Amhararising
Nate (Neb)
10 months
የሸዋ አማራ ፋኖ መሪ ፋኖ ኮማንዶ አሰግድ መኮንን ሰለ ወቅታዊ ፖለቲካ ያደረግው ቃለ መጠይቅ 👉 መሬት ላይ ፋኖን በገንዘብ የሚከፋፍሉትን የዲያስፖራ ድርጅቶችን አስጠነቀቀ 👉ፋኖ ስልጣን ሲይዝ ሁሉንም በእኩልነት ያገለግላል 👉የአብይ ሰራዊት
9
77
133
@Amhararising
Nate (Neb)
2 years
ነገሳታቱን የሚሳደብና ጨቁነዋል የሚል አማራ ካለ ከኦነግና ወያኔ ለይተን አናየውም:: #OneAmhara
Tweet media one
18
46
134
@Amhararising
Nate (Neb)
9 months
🚨ፋኖ ማንችሎት🚨 የአማራ ፋኖ በጎጃም ዕዝ አመራር ፋኖ ማንችሎት በተቆጣጠሩባቸው ቦታዎች ህዝብ ጋር ውይይት እና ቃለ መሃላ እያደረጉ ነው:: ጀግኖች በርቱልን
7
66
129
@Amhararising
Nate (Neb)
9 months
ጎጃም ላለው የአማራ ትግል ትልቁን አስተዋፅዎ ያደረጉት እነዚ ልጆች ሆነው ሳለ ድል ከመጣ ቦሃላ ተደብቆ የነበረው ሁላ ወጥቶ እነዚ ጀግኖች የሰሩትን የጎጃም አማራ ፋኖ እዝ ለመበተን ተልዕኮ ወስዶ የመጣ ሃይል አለ: አማራው በሚዲያ ጋጋታ አይሸወድም::
Tweet media one
Tweet media two
77
47
128
@Amhararising
Nate (Neb)
9 months
በምንጃር አራዊት ሰራዊቱ ከ145 በላይ አባሎቹ ተደመሰሱበት! ▪️ከጥር 10/2016 ዓ.ም ጀምሮ ከ44 ታቦታት በላይ ወደ ሚያድርበት ሸንኮራ እራንቡቲ በርካታ ህዝብ ያመራል። ታዲያ አራዊት ሰራዊቱ ደግሞ ጥምቀትን ለማክበር የወጣውን ህዝብ እንደ ምሽግ በመጠቀም
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
9
59
124
@Amhararising
Nate (Neb)
10 months
ጎጃም ላይ ያለው የአማራ ትግል መተከልን መቆጣጠር አለበት:: በምእራብ ጎጃም እና በመተከል መካከል አዊ ዞን አለ:: ህውኃት ይሄን አዊ ዞን ሲመሰርቱ አውቀው አማራ መተከልን እዳይጠይቅ ነው:: አዊ ላይ ቀላል የማይባል የአገው ሸንጎ ሃይል አለ:: የአዊ
Tweet media one
Tweet media two
58
71
122
@Amhararising
Nate (Neb)
3 years
ሽመልስ አብዲሳ የአሜሪካን የነቀዘ ስንዴ አልፈልግም ብሎ ነበር አሁን 10 ቢሊየን ዶላሩ ሲቀበል የአሜሪካ ስንዴ ጭኮ ነው ማለት ጀምሯል
Tweet media one
29
32
130
@Amhararising
Nate (Neb)
2 years
ምንጃር ሸንኮራ ሀረርቲ ከተማ
Tweet media one
1
59
131
@Amhararising
Nate (Neb)
9 months
የድል ዜና ******* እሁድ ጥር 5 ቀን 2016 ዓ.ም ቤተ አማራ ፋኖ በወሎ እዝ በላስታ አሳመነው ክፍለጦር በ50 አለቃ ወንድሙ ማሩ የሚመራው ሞት አይፈሬው ነበልባሉ ፋኖ ዛሬ ማለትም 5/2016 ከረፋዱ 2:00 ላይ አይና ቡግናን ተቆጣጥሯል። የላስታ አሳመነው
Tweet media one
19
51
119
@Amhararising
Nate (Neb)
1 year
እንኳን ደስ ያላችሁ አማሮች‼️ እስከ አሁን ድረስ 18 ወረዳዎች በአማራ ህዝባዊ መንግስት (ፋኖ) ስር ሆነዋል:: ህዝቡ የራሱን መንግስት እየመረጠ ነው:: ሁሉንም ወረዳ በቅርቡ በአማራ ህዝባዊ መንግስት (ፋኖ)ስር ይሆናል ድል ለአማራ ህዝብ #ብአዴን_ይዉደም
Tweet media one
9
54
121
@Amhararising
Nate (Neb)
2 years
ፖለቲካውን ከሱፍ ለባሽ ወደ ህዝቡ የምናወርድበት ቀን ሩቅ አይደለም:: #OneAmhara
Tweet media one
18
94
121
@Amhararising
Nate (Neb)
10 months
🚨ደብረብርሃን የተሰራው ጀብድ🚨 አንድ  አማራ ፋኖ  አሳምነው እዝ ሸዋ ጠቅላይ  ግዛት አበበ አረጋይ ብርጌድ አፄ ዘረያቆብ ሻለቃ እነዋሪ ከተማ ውስጥ የተቀመጠውን የአብይ አህመድ አሸባሪ የግል ሰራዊት ከንጋቱ  11 :00 በተደረገ ከበባ በረካታ የአገዛዙ
Tweet media one
18
53
116
@Amhararising
Nate (Neb)
1 year
የፕሮፌሰር አስራት እና የአሳምነው ፅጌ ልጆች ድላችን ቅርብ ነው
5
44
121
@Amhararising
Nate (Neb)
1 year
ብአዴንን ነፃ ለማውጣት የምትጋጋጡ ቡድኖች አይሳካላችሁም:: በቅርቡ ባህርዳርን ሙሉ በሙሉ ተቆጣጥረን የአማራ ህዝባዊ መንግስት ይመሰረታል:: ብአዴን ትንሽ ጊዜ ነው ያለው:: አንድ አማራ ንቅናቄ
Tweet media one
14
53
120
@Amhararising
Nate (Neb)
1 year
A commercial carrier @flyethiopian Q400 & 737-800 aircrafts has been transporting armed ENDF soldiers & weapons to Bahir Dar. Apart of the war @AbiyAhmedAli waged on Amhara people. This is against aviation law! #IamFano #AmharaRevolution @AlJazeera @ReutersAfrica @IATA
Tweet media one
4
140
112
@Amhararising
Nate (Neb)
2 years
"መተከል ደሜ ነው የማንነቴ አርማ" "ላመነበት ሟች ነው ያ ዘመነ ካሴ" "አሳምነው ፅጌ ግርማው እንዳንበሳ በልባችን ነግሶ ይኖራል ሲወሳ" የአመቱ ምርጥ ዘፈን:: ሁላችሁም አዳምጡትና ሼር አድርጉት ✊✊✊ 👉
6
48
123
@Amhararising
Nate (Neb)
6 months
የአማራ ጀግኖች🙏🙏🙏
Tweet media one
0
39
119
@Amhararising
Nate (Neb)
11 months
የአሳምነው ፅጌ ምትክ‼️ ኮረኔል ፋንታሁን🎖️🎖️🎖️🎖️🎖️
Tweet media one
4
47
117
@Amhararising
Nate (Neb)
1 year
አጋዬ አድማሱ በዚህ ሰዓት ላይ ከመንግስት ጎን ሆኖ የባንዳነት ስራ እየሰራ ያለ ግለሰብ ነው:: ከዚ ቦሃላ የተከበረውን የፋኖ ስም አይገባውም: በትትክለኛ ስሙ ሚሊሺያ ተብሎ መጠራት አለበት:: ሰሜን ጎንደር ላይ ተወሽቆ እየጠቆመ እና ክጀርባ ፋኖዎቹ
Tweet media one
17
56
113
@Amhararising
Nate (Neb)
9 months
አስቸኳይ አለም አቀፍ የአማራ ስብሰባ ጥሪ🚨 የአንድ አማራ ንቅናቄ በአሁኑ እሁድ January 28,2024 at 12PM EST በመላው አለም ያለው የአማራ የዳያስፖራ ነዋሪ እንዲገኝ አሁን ላይ ያለውን የአማራ ትግል በአንድ መስመር ለማሰለፍ የታሰበ ዝግጅት
18
62
109
@Amhararising
Nate (Neb)
11 months
ይድረስ ለሀብታሙ አያሌው @HabtamuAyalew21 🛑 በርሃብ ሰበብ የውጪ ሃይል ጣልቃ ገብቶ የጦር አቁም ስምምነት እዲገባ ለማረግ የምታደጉት ጥረት የአንድ አማራ ንቅናቄ እያለ አይሳካላችሁም:: ከነ ዮሃንስ ቧያሌው እና ገዱ አዳርጋቸው አጀንዳ እየተቀበልክ
Tweet media one
178
64
110
@Amhararising
Nate (Neb)
8 months
አማራ ፋኖ ሸዋ ዕዝ‼️ በዛሬ ዕለት በሸዋ ጠቅላይ ግዛት በሰንበቴ በኩል ወደ በኤፍራታና ግድም ወረዳ ሊገባ የሞከረው የኦነግ ብልፅግና መከላከያ ሲጠባበቁት በነበሩት የ7 ለ70 ብርጌድ ፋኖ አናብስት ተለብልቦ ሙትና ቁስለኛ ተደርጏል:: በቡልጋ
Tweet media one
0
48
118
@Amhararising
Nate (Neb)
2 years
Starting Monday we will do twitter campaign. #StateSponsoredAmharaGenocide #AidForAmhara #UNHRC51
Tweet media one
17
82
114
@Amhararising
Nate (Neb)
1 year
ሸዋ ለ4ቀን እየተደበደበ ነው:: @AAA_Amhara @GPEthiopia @magermedia @AidWonfel .. ከጎጣችሁ ውጡና በፍጥነት ለሸዋ ህዝብ ድምፅ ሁኑት::በሰፈር ተደራጅተህ ሌላው አማራ ሲጠቃ ዝም ማለት ያስተዛዝባል:: እስከአሁን አንድም መግለጫ አላወጣችሁም:ድምፅ አሎናችሁም
Tweet media one
9
90
110
@Amhararising
Nate (Neb)
2 years
ዘሜ ነገ ጥቅምት በባሕር ዳር ፍርድ ቤት ይቀርባል። የምትችሉ ችሎት ታደሙ፣
Tweet media one
9
49
111
@Amhararising
Nate (Neb)
7 months
"ዘመቻ ውብአንተ" በጎጃም መጀመሩን የአማራ ፋኖ በጎጃም አስታወቀ
0
55
109
@Amhararising
Nate (Neb)
2 years
ጀግናችን ስንታየሁ ቸኮል ✊
Tweet media one
3
30
111
@Amhararising
Nate (Neb)
2 years
በነዚ ምስኪን አማሮች ላይ የፖለቲካ ቁማር የሚጫወት አማራ ባንዳ ነው:: እውነታውን እንጋፈጥና በአንድ ድምፅ #StopTheSabotage ብለን እንጩህ::
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
5
74
104
@Amhararising
Nate (Neb)
2 years
የሙስሊሞች ተቃውሞ በኮምቦልቻ! "...የኦነግ ቀኝ እጅ የሆነው ኢብራሂም ቱፋ መጅሊሱን አይመራውም፤ተቀዳሚ ሙፍቲ ሃጅ ዑመር እድሪስ ይመለሱ።መጅሊሱ የእስላም እንጅ የውሃቢይ አይደለም።" የሚል መፈክር በመያዝ ህዝባዊ ተቃውሞ እየተደረገ ነው።
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
5
52
108
@Amhararising
Nate (Neb)
2 years
Hunger strike in London. Thank you @YodithG . I don’t have word to tell you how we appreciate you. She have been voice for Amhara people since day. True leader 🙏🙏🙏🙏
Tweet media one
7
61
106
@Amhararising
Nate (Neb)
6 months
እንኳን ደስ አላችሁ ሚያዝያ 20, 2016 ዓ.ም አንድነቱን ያበሰረው የአማራ ፋኖ በወሎ ዕዝ አመራሮቹን ይፋ አደረገ! በዛሬው ዕለት ሚያዝያ 22, 2016 ዓ.ም. አማራ ፋኖ በወሎ ዕዝ የሰየማቸው ዋና አመራሮች እና ስልጣን ዝርዝር እንደሚከተለው ይሆናል 1.
Tweet media one
0
45
110
@Amhararising
Nate (Neb)
8 months
አስደሳች መረጃ ሸዋ✅ የአማራ ፋኖ ሸዋ እዝ እውን ሆኗል !! የአማራ ፋኖ ሸዋ እዝ  አመራር ስም 1 አርበኛና ደራሲ አሰግድ መኮንን(አባጎራው) ዋና መሪ 2 ኢንጅነር ደሳለኝ ሲያስብሸዋ ምክትል ዋና/መሪ 3 ሻለቃ አቡሽእንግዳ ወታደራዊ ዋና አዛዥ 4 ሻለቃ
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
2
44
105
@Amhararising
Nate (Neb)
1 year
Thank you ሀብትሽ ስላጋለጥካቸው እነዚን ሌባና ብእዴን ድርጅቶች:: መሬት ላይ ፋኖን እርስ በርስ እዲጠራጠር እያረጉ እና በፋኖ ስም ሰብስበው ለፋኖዎች ብር አልሰጥም የኛ አደረጃጀት ውስጥ ካልገባህ እያሉ እያወከቡ ነው:: ወጥር አማራ ባንዳን እናጋልጥ
8
69
101
@Amhararising
Nate (Neb)
2 years
ሌላው አማራ ሲጨፍርና ነጭ በነጭ ለብሶ ምንም እዳልተፈጠረ እስክስታውን ሲመታ ሳይ: ወለጋ ላይ ያለው አማራ እደዛሬ አሳዝነውኝ አያቁም:: ዛሬ ጨለማ ላይ ሆነው ሊሆን ይችላል ነገ ይሄ ቀን አልፎ ያስተዛዝበናል:: እግዚአብሔር / አላህ ከነሱ ጋር ይሆን::
Tweet media one
26
43
108
@Amhararising
Nate (Neb)
2 years
የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች፤ በአማራ ሕዝብ ላይ የሚፈጸመውን የዘር ፍጅት በመቃወም አደባባይ ወጥተዋል። #StateSponsoredAmharaGenocide
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
0
62
105
@Amhararising
Nate (Neb)
2 years
መርዓዊ “ምልክታችንን አርበኛ ዘመነ ካሴን ፍቱልን” ብላ የተቃውሞ ሰልፏን ጀምራለች! ድል ለአማራ ህዝብ
Tweet media one
Tweet media two
1
51
103
@Amhararising
Nate (Neb)
2 years
የፋኖ አባት
Tweet media one
5
16
106
@Amhararising
Nate (Neb)
9 months
የጎጃም አማራ ፋኖ እዝ እና የአማራ ፋኖ በወሎ እዝ እንደ አይን ብሌናችን ነው የምናያቸው:: እነዚህን እዝ አፈርሳለሁ ብሎ የሚመጣውን ቡድን ከማጋለጥ ወደሃላ አንልም:: ድል ለአማራ ህዝብ
Tweet media one
Tweet media two
11
50
96
@Amhararising
Nate (Neb)
2 years
. @YodithG የዘመናችን ጣዩቱ ብዬሻለው:: ሁሉንም ተቋቁመሽ በአቋምሽ ፀንተሽ ዛሬ ለዘመነ ካሴ, ለስንታየው ቸኮል, ለታዲዎስ ታንቱ, አዲስ አበባ ላይ ለሚፈናቀሉት አማሮች, ኦሮምያ ክልል ውስጥ ለሚገደሉት ብቸኛ ድምፅ ሆነሽ UN ላይ ስለቀረብሽ:: ከጎንሽ ነን
Tweet media one
Tweet media two
0
36
105
@Amhararising
Nate (Neb)
2 years
Right now in baher dare #AmharaRevolution
0
59
100
@Amhararising
Nate (Neb)
1 year
ይህ ስጦታ ለአቢይ ሰይጣኑና ለብአዴን ፀረ አማራዎች ነው። መዳረሻችን የአባቶቻችን ቤተ መንግስት ነው!!!! አጀንዳዬ ፋኖ ወንድሞቼና እህቶች ጋ ብቻ ነው። አማራነት! ፋኖነት! ነፍጠኝነት! ይለምልም። #የአማራ ህዝባዊ መንግስት ይቋቋም #ስልጣን
2
62
95
@Amhararising
Nate (Neb)
1 year
ቤቲ ባትመቸኝም ግን ዛሬ እውነታውን አፍርጣዋለች ስለ @iamamhara2023 @SenaitSenay @AAA_Amhara (ቴድሮስ) ለብአዴን ልጆች ብር ሰጥተው ከህዝባዊ ግንባር ጋር የሚሰሩትን ፋኖዎች ከኃላ እዳስመቷቸው::ለስልጣን ብለው ፋኖችን እየከፋፈሉና ከጀርባ እያስመቱ ነው
24
60
94
@Amhararising
Nate (Neb)
1 year
Since dictator @AbiyAhmedAli came to power in 2018, millions of Amharas living in addis abeba have been killed, others disabled, raped, displaced, jailed, tortured & abducted. #AmharaRevolution #StateSponsoredAmharaGenocide @UNOSAPG @AP @ReutersAfrica @AlJazeera @guardian
2
100
94
@Amhararising
Nate (Neb)
11 months
አባታችን አሳምነው ላይ ሲዝቱ የነበሩ በቅርቡ ዋጋቸውን ያገኛሉ:: ✊✊✊ ታዓምሩ እደቀጠለ ነው: ዛሬ ቸር ወሬ ያሰማን::
Tweet media one
1
47
95
@Amhararising
Nate (Neb)
2 years
Thank you @eskinder_nega we appreciate everything you do for Ethiopia.
Tweet media one
5
28
98
@Amhararising
Nate (Neb)
10 months
የአማራ ፋኖ በወሎ ዕዝ ዛሬ ያስተላለፉት ጥብቅ መልዕክት‼️ 1. የአሳምነው ፅጌ ክፍለ ጦር 2. ልጅ እያሱ ክፍለ ጦር 3. መቅደላ ክፍለ ጦር 4. ምስራቅ አማራ ክፍለ ጦር 5. ንስር ክፍለ ጦር 6. አዝዋ ብርጌድ በጋራ አንድ የወሎ ዕዝ ውስጥ ገብተዋል
9
54
93
@Amhararising
Nate (Neb)
1 year
Happy birthday to my brother @FanoRising . I wish you more years to come. ዛሬ 3ሺ ሰው ይዘን በtik tok live አክብረናል: የሚቀጥለው አመት ደግሞ ባህርዳር ወይንም አዲስ አበባ እናከበረዋለን::
Tweet media one
16
33
89
@Amhararising
Nate (Neb)
1 year
🚨የዶ/ር ወንደሰን ሴራ🚨 ከIAM እና ትግሬው ቴወድሮስ ትርፌ ጋር የሚገናኝ ፋኖ በአይነ ቁራኛ መታየት አለበት:: በአሁን ሰዓት የሆነ ፋኖ ቡድን የአማራን ህዝብ ከድቶ ከአብይ አህመድ እና ብአዴን ጋር ለመደራደር ከዶ/ር ወንድሰን ትዕዛዝ እየተቀበለ
Tweet media one
48
58
85
@Amhararising
Nate (Neb)
11 months
🚨የብአዴኖች አዲሱ ድራማ 🚨 ይሄን ሰሞን ባንዷው ዮሃንስ ቧያሌው ሊደራደር እደሆነ ስናጋልጠው ጊዜ: በመንግስት ፈቃደኝነት ከእስርቤት የአማራውን አንጀት ለመብላት እና አማሮች ለዚህ ልክስክስ ውሻ እዲያዝኑለት እንደ ተጎሳቆለ የሚያሳይ ፎቶ
Tweet media one
Tweet media two
54
52
90
@Amhararising
Nate (Neb)
1 year
ህዝባዊ መንግስት አመሰራረት በቀጥታ ስርጭት
Tweet media one
8
35
91
@Amhararising
Nate (Neb)
2 years
የባህር ዳር ዩኒቨርስቲ የዋናው ግቢና COBE ተማሪዎች በወገኖቻችን ላይ እየደረሰ ያለውን ጭፍጨፋ በዚህ መልኩ አዉግዘውታል። #AmharaRevolution
0
63
94
@Amhararising
Nate (Neb)
2 years
አሁን የተተኮሰው በዘመነ ላይ ሳይሆን በመላው አማራ ላይ መሆኑን አውቀህ ተዘጋጅ✊✊ በቁም እየናቁን ሲፈልጉ ሲያስሩን እና ሲገድሉን ከሚኖሩ ዛሬውኑ ታግለን መሰዋት ክብር ነው። አማራ ያሸንፋል 💚💛❤✊✊ #AmharaRevolution
Tweet media one
3
53
94
@Amhararising
Nate (Neb)
10 months
🚨ህዝባዊ ግንባሩ ሴራ🚨ሁሉም አማራ መስማት ያለበት እውነታ አሁን ሁሉም አማራ መረዳት ያለበት ሁኔታ:: ህዝባዊ ግንባሩ በአማሮ ፋኖ ስም ሚሊዮን ዶላር ሰብስቦ አሁን በውሸት ብሩ እዳላወጣ ተከለከልን እያሉ የአማራን ትግል ለማዳከም ቆርጠው
Tweet media one
82
49
84
@Amhararising
Nate (Neb)
1 year
🚨ከንጉሱ ጥላሁን እስከ ደመቀ መኮንን ድረስ የተዘረገው የዲያስፖራ ብአዴን ሰንሰለት🚨 የ @GPEthiopia ሊቀመንበር የሆነችው @SenaitSenay (ዶ/ር ሰናይት) ብአዴኖች በprivate አውሮፕላን ልከው ሀገርቤት ሲያስገቧቸው የሚያሳይ ፎቶ እጃችን ገብቷል:: የብአዴን
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
68
75
91
@Amhararising
Nate (Neb)
2 years
ወለጋ ላይ የአብይ አህመድ ገዳይ ቡድን (ኦነግ ሸኔ) ታግተው ዛሬ ከተገደሉት ውስጥ:: ነፍስ ይማር! #StateSponsoredAmharaGenocide #UNHRC51
Tweet media one
Tweet media two
16
69
92
@Amhararising
Nate (Neb)
9 months
ሰበር‼️ በማዕከላዊ ጎንደር የአማራ ፋኖ አድዋ ክፍለ ጦር ተመሰረተ የአገር መከላከያ ሰራዊት ኮማንዶና አየር ወለድ አባል የነበረው ሻለቃ ሳሙሄል የአድዋ ክፍለ ጦር ዋና አዛዥ ሆና ሲመረጥ ሻለቃ ባበይ ጌታነህ የክፍለ ጦሩ ምክትል አዛዥ ሆኖ መመረጡን
Tweet media one
4
38
81
@Amhararising
Nate (Neb)
3 years
No one can stop our movement. Amharas are more united than before. We will go forward.
7
13
89
@Amhararising
Nate (Neb)
2 years
Every day is a blessing
Tweet media one
16
7
90
@Amhararising
Nate (Neb)
1 year
🎯በ4 ወር ውስጥ የተገኙ ድሎች🎯 👉መሬት ላይ ያለው ብአዴን ተጠርጎ እያለቀ ነው ✅ 👉 ዲያስፖራ ያለው ብአዴን ከጨዋታው እየወጣ ነው✅ 👉ብአዴን ሚዲያ ላይ ክስረት ገጥሞታል✅ 👉 እስር ቤት የመሸጉት እና ብአዴን ሊያጀግናቸው የፈለጉትን የብአዴን
Tweet media one
9
42
86
@Amhararising
Nate (Neb)
1 year
አዲሱ ወሎ ህብረት መሳይ ድርጅት ሸዋ ላይ ተመስርቷል:: የቱለማ ኦሮሞ እና ብአዴኖች logo ላይ ካርታ ሰርተው ሸዋን ከአማራ የሚነጥል ሴራ ሊሰሩ ድርጅት መስርተው መጥተዋል:: ከዚ በፊት ወሎ ህብረትም እደዚህ ካርታ ስሎ መጥቶ ነበር:: ሸዋ ያለህ አማራ
Tweet media one
32
57
87
@Amhararising
Nate (Neb)
1 year
የአማራን ህዝብ በጉልበት እገዛለሁ ብሎ የተቀመጠው ብአዴን አንድ በአንድ እየተለቀሙ ነው: ብአዴን መጨረሻቸው ሞት ነው:: ሌሎችም ብአዴኖች መጨረሻችሁ የሮም አድማሱ እጣ ፋንታ ነው የሚደርሳችሁ::
Tweet media one
17
36
88
@Amhararising
Nate (Neb)
9 months
የጎጃም አማራ እዝ ጠንካራ መግለጫ አውጡቷል🚨ከታች የተቀመጠውን ቪዲዮ ተመልከቱት ከዚህ በፊት እደተናገርነው አስረስ ማሬ ዳምጤ የሚባል የብልፅግና አሽከር እርጉም የጎጃም እዝን ለማፍረስ ውስጥ ለውስጥ ሴራ እየሰራ ነው:: ምስኪን ፋኖ እየተጋለ
14
49
84
@Amhararising
Nate (Neb)
6 months
እውነታው ይሄ ነው‼️👇 ናሁሰናይ አንዳርጌ ታረቀኝ ፣አቤኔዘር ጋሻው አባተ እና ሐብታሙ አንዳርጌ ተሰማ በመኪና እየሄዱ እንዳለ ደህንነቶች ያለምንም አግባብ ከመኪና ውጡ እና እስር ቤት ልውሰዳችሁ ሲሏቸው እነዚህ ጀግኖችም እስር ቤት የአገዛዙ
Tweet media one
Tweet media two
1
45
84
@Amhararising
Nate (Neb)
9 months
🚨በፋኖ ኢንጅነር ደሳለኝ ላይ የተሰራው ሴራ ተጋለጠ🚨 ወንድማችን ትልቅ operation በደብረብርሃን የሰራው ፋኖ እንጂነር ደሳለኝ እስከአሁን ድረስ በፋኖ መከታው እደታገተ ነው:: ለውይይት ብለው ቀጥረው መንገድ ላይ እየሄዱ እዳለ መከታው የሚባለው
Tweet media one
65
36
87
@Amhararising
Nate (Neb)
1 year
በነገስታቶቻችን ላይ ቀልድ የለም:: እነሱን ጠልቶ የአማራ ብሄርተኛ ሊኮን አይቻልም:: አማራ የነገስታስት ልጆች እንጂ የባርያ ልጅ አይደለንም:: አፄ ሃይለስላሴን ለምን ኦሮሞ እደሚጠላቸው እናውቃለን:: አሁን አንዳንዶቻችሁ በአማራ ብሄርተኛ ስም
Tweet media one
7
44
81
@Amhararising
Nate (Neb)
1 year
ጎጃም አማራ ፋኖ በአንድ እዝ መጣ👏👏
Tweet media one
15
48
86
@Amhararising
Nate (Neb)
2 years
ይሄ የሆነው ዛሬ መሀል ፒያሳ ነው የአማራ ህዝብ ቤቶች እንዲህ እየተለየ በተጠና መልኩ በኦሮሞ ���ልፅግና እና ብአዴን እየፈረሰ ነው::
Tweet media one
45
60
85
@Amhararising
Nate (Neb)
9 months
🚨የሀብታሙ አያሌው ስራ🚨 .. @HabtamuAyalew21 ፎቶ አትልቀቅ እየተባለ: ሆን ብሎ ህዝባዊ ግንባር አባላት ሸዋ ገብተዋል እያለ ቪዲዮ እና ፎቶ እየለቀቀ ይሄው ዛሬ ህዝባዊ ግንባሩ ገብቷል ብሎ ሀብታሙ ያስወራበት አካባቢው በድሮን ተመቷል:: ፎቶ መልቀቅ
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
123
59
83
@Amhararising
Nate (Neb)
2 years
የባህርዳር ዩንቨርሲቲ ተማሪዎች በወለጋ በግፍ ስለተጨፈጨፉት ወገኖቻችን ድምፃቸውን ለማሰማት ሰላማዊ ሰልፍ አደረጉ ! #StateSponsoredAmharaGenocide
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
0
43
83
@Amhararising
Nate (Neb)
1 year
በsocial media በአማራ ብሄርተኝነት ስም ተሰግስጎ የነበረውን ቱለማ ኦሮሞ ጭንብላቸውን እያስወለቅን ነው:: አንድ አማራ ንቅናቄ ስራ ላይ ነን:: በቅርቡ ጥርት ያለ የአማራ ትግል በደንብ ነጥሮ ይወጣል:: ድል ለአማራ ህዝብ
Tweet media one
6
45
77