Amhara Media Corporation Profile Banner
Amhara Media Corporation Profile
Amhara Media Corporation

@AMECOONLINE

325,047
Followers
0
Following
7,422
Media
16,324
Statuses

AMECO is a news, documentary and entertainment media that strives for the betterment of the life of the people since 1987 E.C

Ethiopia
Joined October 2018
Don't wanna be here? Send us removal request.
@AMECOONLINE
Amhara Media Corporation
3 years
ዛሬ በሱዳን ከፍተኛ የሆነ የተቃውሞ ሰልፍ እየተካሄደ ነው። በተቃውሞ ሰልፍም ወታደራዊው መሪ በኢትዮጵያ ጉዳይ ጣልቃ እንዳይገባ ሰልፈኞቹ ጠይቀዋል።
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
11
560
1K
@AMECOONLINE
Amhara Media Corporation
3 years
በአሜሪካ የሚኖሩት ዶክተር ጥላሁን ጎሹ እና አጋሮቻቸው ለወደሙ የጤና ተቋማት 4 ነጥብ 8 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር የሚያወጡ የህክምና ግብዓቶችን ድጋፍ አደረጉ።
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
49
416
1K
@AMECOONLINE
Amhara Media Corporation
3 years
“አሁንም አደራ የምለው ሀገርና ሚስት አትሸጥም፤ በጣም ነውር ነው” አሥራ አንዱን የአሸባሪ በድን አባላት የረፈረፈው የክምር ድንጋይ ጀግና አቶ ጌጤ መኳንንት (አባ ረፍርፍ)
Tweet media one
52
431
1K
@AMECOONLINE
Amhara Media Corporation
3 years
ታኅሣሥ 06/2014 ዓ.ም(አሚኮ) ኤርትራዊው ሀብቱ አድሃኖም ይባላል፡፡ ነዋሪነቱ በስዊዘርላንድ ፍሪበርግ ነው፡፡ ኤርትራዊው ለታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግንባታ ድጋፍ ይሆን ዘንድ 2 ሺህ የአሜሪካ ዶላር በማውጣት የቦንድ ግዢ ፈጽሟል፡፡
Tweet media one
28
365
1K
@AMECOONLINE
Amhara Media Corporation
3 years
ደብረ ዘቢጥ በመከላከያ ሠራዊት፣ በአማራ ልዩ ኀይል እና ሚሊሻ ቁጥጥር ሥር ሆነች። ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 24/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ደብረ ዘቢጥ ላይ መሽጎ የነበረው የአሸባሪው የትህነግ ቡድን ተደምስሷል።
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
29
518
1K
@AMECOONLINE
Amhara Media Corporation
3 years
የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የግንባር ውሎ ሌላኛው ገፅታ
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
12
357
987
@AMECOONLINE
Amhara Media Corporation
3 years
❝አሸባሪው የህወሓት ቡድን የአደገኛ ወንጀለኞች፣ ጨቋኞች እና ውሸታሞች ስብስብ መሆኑን አውቃለሁ❞ አና ጎሜዝ via @ @AMMAONLINE2
24
564
935
@AMECOONLINE
Amhara Media Corporation
3 years
“ሀገር ለማፍረስ የመጣን ኃይል በሕብረት ከመታገል ውጪ ምንም አማራጭ የለም›› የሱማሌ ክልል ምክትል ርእሰ መሥተዳድር ሙስጠፌ መሐመድ via @ @AMMAONLINE2
45
364
862
@AMECOONLINE
Amhara Media Corporation
3 years
❝ኢትዮጵያውያን ፍላጎታቸውን ሊጭኑባቸው ለሚፈልጉ የውስጥና የውጪ ሃይሎች እጅ መስጠት የለባቸውም❞ ጋዜጠኛ ሄርሜላ አረጋዊ via @ @AMMAONLINE2
13
464
892
@AMECOONLINE
Amhara Media Corporation
3 years
Breaking News: The terrorist TPLF committed horrific massacre in Cheena, N. Gondar, on 2 Sep. 2021. 40-50 bodies are found in mass graves, several dozens of women, kids, elderly & priests’ are massacred.
49
1K
872
@AMECOONLINE
Amhara Media Corporation
3 years
“በቅርብ ቀን የህልውና ዘመቻውን በድል አጠናቅቀን በጋራ እጅ ለእጅ ተያይዘን የኢትዮጵያን ብሔራዊ መዝሙር በጠላት #መቃብር ላይ ቆመን እንዘምራለን” የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ via @ @AMMAONLINE2
24
303
878
@AMECOONLINE
Amhara Media Corporation
3 years
አዲስ አበባ በአንዳንድ ምዕራባውያን ሀገራት መገናኛ ብዙኃን እንደሚወራው ሳይሆን ሰላሟን አረጋግጣ የቀጠለች ከተማ ናት ሲሉ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የኢንዱስትሪ ልማት ድርጅት የአፍሪካ ዳይሬክተር አውሮሊያ ካርባሎ ተናገሩ።
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
10
365
863
@AMECOONLINE
Amhara Media Corporation
3 years
“በኢትዮጵያ መንግሥት እየተከናወነ ያለውን ሕግ የማስከበር ተግባር ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ እንዲደግፍ ጥሪ እናቀርባለን” ሩሲያ via @ @AMMAONLINE2
17
369
782
@AMECOONLINE
Amhara Media Corporation
3 years
ጋሸና፣ እስታይሽ፣ ቀበሮ ሜዳ፣ አሁንተገኝ፣ ኮን፣ ሐሙሲት እና አርዲት በመከላከያ ሠራዊት፣ በአማራ ልዩ ኀይል እና ሚሊሻ በቁጥጥር ስር ዋሉ፡፡ ዘጋቢ፡- ታርቆ ክንዴ
Tweet media one
23
293
782
@AMECOONLINE
Amhara Media Corporation
3 years
የኢፌዴሪ አየር ኃይል በመጀመሪያ ዙር በኤር ፖሊስ ኮማንዶ ያሰለጠናቸውን የሠራዊት አባላት ነው ያስመረቀው። የኤር ፖሊስ ኮማንዶ የሠራዊት አባላትም ለግዳጅ አፈፃፀም ስኬታማነት ተጨማሪ አቅም ይሆናሉ ተብሏል።
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
12
294
779
@AMECOONLINE
Amhara Media Corporation
2 years
TPLF looted from hospitals. Amnesty WHO chief doesn't care!
Tweet media one
Tweet media two
62
590
745
@AMECOONLINE
Amhara Media Corporation
3 years
የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚ���ስትር ነገ አዲስ አበባ ይገባሉ፡፡ ባሕር ዳር፡ ሕዳር 21/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ዋንግ ዪ በቆይታቸው ከምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ጋር ይወያያሉ ተብሎ ይጠበቃል፡፡
Tweet media one
16
261
711
@AMECOONLINE
Amhara Media Corporation
3 years
አሜሪካዊቷ ሴናተር ሼላ ጃክሰን ከኢትዮጵያ መንግስትና ህዝብ ጎን እንደሚቆሙ አስታወቁ። via @ @AMMAONLINE2
18
332
711
@AMECOONLINE
Amhara Media Corporation
3 years
I love Gondar & her precious people. Gondar is a unique city where Ethiopiawinet or (Ethiopianess), genuine patriotism or national pride is the feeling of love, self respect, unity, freedom, peace,devotion and sense of attachment to the motherland and humanity: @ObangMetho
Tweet media one
13
169
674
@AMECOONLINE
Amhara Media Corporation
1 year
አጤ ምኒልክ - የዓድዋ ድል ራስ እንኳን ለ127ኛው የዓድዋ ድል በዓል አደረሳችሁ‼️ አማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን / አሚኮ ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን! ተጨማሪ መረጃዎችን ከአሚኮ የተለያዩ የመረጃ መረቦች ቀጣዮቹን ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ።
Tweet media one
19
160
679
@AMECOONLINE
Amhara Media Corporation
3 years
የቀድሞው የአማራ ክልል ርእሰ መስተዳድር አቶ አገኘሁ ተሻገር ለአዲሱ ተመራጭ ርእሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶክተር) የሥራ ርክክብ አድርገዋል።
Tweet media one
Tweet media two
35
237
661
@AMECOONLINE
Amhara Media Corporation
2 years
ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ለብጹዕ አቡነ ኤርምያስ እና ለኮማንደር አትሌት ደራርቱ ቱሉ የክብር ዶክትሬት ሊሰጥ ነው፡፡
Tweet media one
39
182
652
@AMECOONLINE
Amhara Media Corporation
3 years
በክልሉ ውስጥ የማንኛውም የመንግሥትን መሳሪያ የታጠቀ፣ የግል መሣሪያ የታጠቀ፣ ለግዳጅ ብቁ የሆነ ወጣት ሁሉ ከነገ ጀምሮ ለህልውና ዘመቻ እንዲዘምት የአማራ ክልል ርእሰ መስተዳድር አገኘሁ ተሻገር የክተት ጥሪ አስተላለፉ።
Tweet media one
107
219
615
@AMECOONLINE
Amhara Media Corporation
3 years
የአማራ ክልል በኦሮሚያ ክልል በድርቅ ለተጎዱ አርብቶ አደሮች ድጋፍ አደረገ። የአማራ ክልል በኦሮሚያ ክልል በጉጂ፣ ቦረና እና ባሌ አካባቢ በድርቅ ለተጎዱ አርብቶ አደሮች የከብት መኖ ድጋፍ አድርጓል።
Tweet media one
Tweet media two
255
158
636
@AMECOONLINE
Amhara Media Corporation
3 years
በማይጠብሪ ግንባር በጭና በኩል ወደ ወቅን ቆርጦ ሊገባ የነበረ የጠላት ኀይል ድባቅ ተመታ፡፡ ነሐሴ 27/2013 ዓ.ም(አሚኮ) የጠላት ኀይል ትናንት ሌሊት 8 ጊዜ ጥቃት ለመሰንዘር ቢሞክርም በወገን ጦር ድባቅ ተመቷል።የወገን ጦር ከፍተኛ ድል ተጎናጽፏል፡፡
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
14
338
614
@AMECOONLINE
Amhara Media Corporation
2 years
#Break the Silence! # The Biden Regime is determined to impose its’ will on 100+ million ppl. of Ethiopia. #The USAmbUN Linda Thomas-Greenfield latest tweet about Ethiopia is a testament to the dictatorial DNA of the current US Regime. #YOU CAN’T DECIDE OUR FUTURE! @USAmbUN
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
62
623
617
@AMECOONLINE
Amhara Media Corporation
3 years
የቀድሞው የአማራ ክልል ርእሰ መስተዳድር አቶ አገኘሁ ተሻገር የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባዔ ሆነው ተሾሙ።
Tweet media one
24
130
599
@AMECOONLINE
Amhara Media Corporation
3 years
አርቲስት ሃመልማል አባተ ለተፈናቀሉ ወገኖች የአንድ ሚሊዮን ብር ድጋፍ አደረገች። ሕዳር 26/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አርቲስት ሃመልማል አባተ በአሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን ምክንያት ለተፈናቀሉ ወገኖች የ1 ሚሊዮን ብር ድጋፍ ማድረጓን ኢዜአ ዘግቧል።
Tweet media one
12
163
595
@AMECOONLINE
Amhara Media Corporation
2 years
የወልድያ ከተማ ሕዝብ ደጀንነቱን አጠናክሮ ቀጥሏል። ከተማ አስተዳደሩ ሕዝቡ እያደረገ ላለው የምግብ ዝግጅትና አቅርቦት ምስጋናውን አቅርቧል።
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
48
203
588
@AMECOONLINE
Amhara Media Corporation
3 years
ሽብርተኛው ትህነግ ለሥልጣን መጠቀሚያ ሲል በትግራይ ሕዝብ ላይ እያደረሰ ያለው መከራ ሊያበቃ ይገባል ስትል ታዋቂዋ ኢትዮ አሜሪካዊት ትግራዋይ ጋዜጠኛ ሔርሜላ አረጋዊ ገለጸች፡፡ via @ @AMMAONLINE2
19
339
581
@AMECOONLINE
Amhara Media Corporation
3 years
በኮምቦልቻ ከተማ የእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች የጥምቀት በዓል የሚከበርበትን አካባቢ አፀዱ። የጥምቀት በዓል ተከብሮ እስኪጠናቀቅም የአብሮነት ተግባራቸውን እንደሚቀጥሉ ተናግረዋል።
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
30
163
584
@AMECOONLINE
Amhara Media Corporation
1 year
“በማንነታችን ላይ ዳግም ለአፍታ እንኳን ተዘናግተን የተራዘመ መከራ እና ባርነት ለመቀበል ፍጹም አንፈቅድም” ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ via @ @AMMAONLINE2
20
289
573
@AMECOONLINE
Amhara Media Corporation
3 years
❝አሸባሪው ቡድን እስካለ ድረስ ኢትዮጵያን የጦርነት ቀጣና ለማድረግ ስለማይቦዝን ዳግም ሊያንሰራራ በማይችልበት መልኩ መደምሰስ እና ጦርነቱን በድል ማጠናቀቅ ብቸኛው አማራጭ ነው❞ ርእሰ መሥተዳድር አገኘሁ ተሻገር
28
311
554
@AMECOONLINE
Amhara Media Corporation
3 years
❝የእኛ ዝግጅት ለጁንታው ሳይሆን እነሱን ለሚጋልቧቸው ገዢዎቻቸው ነው❞ ሌተናል ጄነራል ባጫ ደበሌ via @ @AMMAONLINE2
24
305
553
@AMECOONLINE
Amhara Media Corporation
3 years
በእስራኤል የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን አንዳንድ ምዕራባውያን ሀገራት በኢትዮጵያ ላይ እያደረጉ ያሉትን ጫና በመቃወም ሰልፍ እያካሄዱ ነው፡፡ via @ @AMMAONLINE2
16
329
571
@AMECOONLINE
Amhara Media Corporation
2 years
Tweet media one
39
339
544
@AMECOONLINE
Amhara Media Corporation
2 years
#Stark evidence to what happened to ethnic Amharas in Wolkait & Humera in the last 40 years. #Secretary Blinken need to look at this unmistakable fact.TPLF's ethnic cleansing program against Amharas. #Blaming the victim will not bring a lasting peace.
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
43
453
541
@AMECOONLINE
Amhara Media Corporation
3 years
“የእነሱ ትልቁ ኀይል ዘር ሲሆን የእኛ ትልቁ ሞተራችን ኢትጵያዊነት ነው…” የጦር ኀይሎች ምክትል ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ሌተናል ጄኔራል አበባው ታደሰ via @ @AMMAONLINE2
23
263
531
@AMECOONLINE
Amhara Media Corporation
3 years
ሰበር ዜና ሠራዊቱ ቡርቃንና በባቲ ከተማ ዙሪያ ያሉ ተራሮችን ተቆጣጥሮ ወደ ባቲ ኮምቦልቻ እየገሠገሠ ነው።
7
192
534
@AMECOONLINE
Amhara Media Corporation
2 years
የወልድያ ከተማ ሕዝብ ለወገን ጥምር ጦር ደጀንነቱን አጠናክሮ እንዲቀጥል ጥሪ ቀረበ። የወልድያ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ዳዊት መለሰ (ዶ.ር) የዛሬ ነሐሴ 24/2014 ዓ.ም የከተማዋን ነባራዊ እዉነት በቦታዉ ላይ ሆነዉ ይናገራሉ፦
28
219
524
@AMECOONLINE
Amhara Media Corporation
3 years
ቤታቸውን ሸጠው ለሀገር መከላከያ ሠራዊት ገንዘብ የለገሱ እናት… via @ @AMMAONLINE2
17
201
518
@AMECOONLINE
Amhara Media Corporation
3 years
❝ወቅቱ አሸባሪውን የትግራይ ወራሪ ኃይል ኢትዮጵያውያን በጋራ የምናጠፋበት ነው❞ አርቲስት እና የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ታማኝ በየነ via @ @AMMAONLINE2
9
245
504
@AMECOONLINE
Amhara Media Corporation
2 years
ኢትዮጵያዊቷ ንግሥት ሳባ ወደ መካከለኛው ምሥራቅ ተሻግራ እንደ ሀገር ንጉሥ ሰለሞንን ስትጎበኝ አሜሪካ እንደ አህጉርም እንደ ሀገርም አትታወቅም ነበር” አቶ ኃይለማሪያም ደሳለኝ via @ @AMMAONLINE2
48
193
506
@AMECOONLINE
Amhara Media Corporation
3 years
"የበቃ ወይም #NoMore " ዘመቻ አካል በሆነው ሰላማዊ ሰልፍ በዋሺንግተን ዲሲ፣ ሜሪላንድና ቨርጂንያ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን፣ ትውልደ ኢትዮጵያውያን፣ ኤርትራውያንና የኢትዮጵያ ወዳጆች ተሳታፊ ሆነዋል፡፡
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
6
196
492
@AMECOONLINE
Amhara Media Corporation
3 years
የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሌጅ ለ10ኛ ዙር ያሰለጠናቸውን የልዩ ኃይል አባላት በባዕከር የልዩ ኃይል ማሰልጠኛ እያስመረቀ ነው።
Tweet media one
Tweet media two
20
125
497
@AMECOONLINE
Amhara Media Corporation
3 years
ዛሬ በምዕራብ ግንባር ማይጠብሪ የጠላት ማሠልጠኛ እና የሰው ኃይል ማደራጃ ማዕከል በአየር ኀይል መመታቱን የመንግሥት ኮምዩኒኬሽን አገልግሎት አስታውቋል።
Tweet media one
16
154
486
@AMECOONLINE
Amhara Media Corporation
2 years
Hermela Aregawi explained why We should oppose H.R.6600.
80
275
491
@AMECOONLINE
Amhara Media Corporation
3 years
❝የደቡብ ክልል ሕዝብ ያደረገውን ድጋፍ የአማራ ሕዝብ ምንጊዜም አይረሳውም❞ ርእሰ መሥተዳድር አገኘሁ ተሻገር via @ @AMMAONLINE2
18
198
472
@AMECOONLINE
Amhara Media Corporation
2 years
"ዛሬ የተፈረመው ስምምነት የአፍሪካ ችግሮች በአፍሪካውያን ይፈታሉ የሚለውን እሳቤ እንዲጸና ያደረገ ነው" አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን
Tweet media one
81
134
463
@AMECOONLINE
Amhara Media Corporation
3 years
❝መዝመት፣ አካባቢን ነቅቶ መጠበቅ፣ ጸጉረ ልውጦችን መከታተል እና ለወገን ጦር ሁሉን አቀፍ ድጋፍ አጠናክሮ በመቀጠል በአጭር ጊዜ ሽብርተኛውን የትግራይ ወራሪ ኃይልን ማጥፋት ይገባል❞ ብርጋዴር ጀኔራል ተፈራ ማሞ via @ @AMMAONLIN
12
234
450
@AMECOONLINE
Amhara Media Corporation
3 years
TPLF Burning Down Houses, Killing Livestock in Amhara Region Bahir Dar 24, Aug. 2021 (AMC) TPLF is not only massacring civilians with heavy weapons, killing and eating oxen used by farmers to plow but also killing the remaining livestock and burning houses. residents of Mersa.
12
513
442
@AMECOONLINE
Amhara Media Corporation
2 years
"ምሽግ መቆፈሩን አልረሡትም አሳምረው ሠርተውታል። የዘነጉት ጀግናው መከላከያ ሠራዊታችን የተከፈተብንን ጦርነት መቀልበስ መቻሉን ነው" በግዳጅ ቀጣናው የሚገኙ የክፍለ ጦር አዛዥ ምንጭ:–የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት
Tweet media one
23
204
443
@AMECOONLINE
Amhara Media Corporation
3 years
በሰሜን ወሎ ዞን የድሬ ሮቃ ገበሬው ጀነራል–ሐሰን ከረ��
13
195
430
@AMECOONLINE
Amhara Media Corporation
3 years
“በጠላት መትረየስና ዲሽቃ የታሰረን ምሽግ እንደ ቀትር እባብ ተሽሎክሉኬ የቦምብ ናዳ አወረድኩባቸው፣ በየምሽጉ የነበሩት የጠላት ተዋጊዎችም የነበራቸው እድል የአሞራ ሲሳይ መኾን ብቻ ነበር” ምክትል ሳጅን አየለ ግርማ
14
136
438
@AMECOONLINE
Amhara Media Corporation
3 years
"The blatant abuse of @WHO by Tedros & the complicity of the @UN in this debacle is one for the history books. The lack of courage & integrity from @AntonioGuterres to safeguard the much vaunted neutrality of @theUN isn’t only disgraceful but also dangerous, " @Qnie_Addis .
Tweet media one
18
372
431
@AMECOONLINE
Amhara Media Corporation
3 years
አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን ፈርሶ የነበረው የአለውኃ ድልድይ ጥገና ተጠናቆ ለአገልግሎት ክፍት ኾነ፡፡ ቡድኑ የደረሰበትን ምት መቋቋም ሲያቅተው እና ሲፈረጥጥ የአለውኃን ድልድይ አፍርሶ መሄዱ ይታወቃል።
Tweet media one
4
149
437
@AMECOONLINE
Amhara Media Corporation
3 years
❝ሁሉም ወደ ወሎ ይትመም፣ ይዝመት❞ ርእሰ መሥተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ via @ @AMMAONLINE2
52
224
429
@AMECOONLINE
Amhara Media Corporation
2 years
የኦሮሚያ ክልል ለአማራ ክልል የ100 ሚሊዮን ብር ድጋፍ አደረገ። via @ @AMMAONLINE2
282
115
421
@AMECOONLINE
Amhara Media Corporation
2 years
የአሸባሪውን የሕወሓት ቡድን በመመከት በዞኑ ነጭ ወርቅ እየተባለ የሚጠራውን ሰሊጥ እያመረተ መሆኑን የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሑመራ ዞን ግብርና መምሪያ ገለጸ።
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
27
169
420
@AMECOONLINE
Amhara Media Corporation
3 years
“ጠቅላይ ሚኒስትሩ ወደ ግንባር አቅንተው እኔ ቤት የምቀመጥበት አንድም ምክንያት የለም” ብርጋዴር ጀነራል ካሳዬ ጨመዳ via @ @AMMAONLINE2
5
150
422
@AMECOONLINE
Amhara Media Corporation
3 years
የጀግናው እሸቴ ሞገስና ልጁ ይታገሱ እሸቴ የቀብር ሥነ ሥርዓት በሸዋሮቢት ከተማ እየተካሄደ ነው።
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
23
93
414
@AMECOONLINE
Amhara Media Corporation
3 years
“ለሰቆጣ ወጣቶች እና ለመላው የዋግ ጀግኖች ለከፈላችሁት መስዋእትነት ታላቅ የክብር ምሥጋናዬን አቀርባለሁ” የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አገኘሁ ተሻገር
Tweet media one
21
161
404
@AMECOONLINE
Amhara Media Corporation
3 years
ሚድሮክ ኢትዮጵያ ለተፈናቀሉ ወገኖች የ 50 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ። ባሕር ዳር: መስከረም 05/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የሚድሮክ ኢትዮጵያ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ጀማል አሕመድ በአማራ ክልል ለተፈናቀሉ ወገኖች የ50 ሚሊየን ብር ድጋፍ መደረጉን ገልጸዋል።
Tweet media one
9
166
399
@AMECOONLINE
Amhara Media Corporation
3 years
ሰበር ዜና በመላ ሀገሪቱ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ታወጀ።
Tweet media one
12
131
401
@AMECOONLINE
Amhara Media Corporation
2 years
ደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ የአፄ ቴዎድሮስን 154ኛ ዝክረ ሰማእት ምክንያት በማድረግ አሞራ ገደል በተባለ ሥፍራ ያካሄደው የሮኬት ማስወንጨፍ ሙከራ።
39
99
395
@AMECOONLINE
Amhara Media Corporation
3 years
The land of bloodshed where many massacred by the sword of the evil – Cheena. Children wept bitter tears uncontrollably. Mothers mourned. Now no animals are seen in the village; no children are seen playing; no shepherds are seen playing blowing flutes. Everyone is mourning.
Tweet media one
15
523
392
@AMECOONLINE
Amhara Media Corporation
3 years
‹‹ጦርነቱን ሕዝባዊ አድርገን መታገል አለብን›› የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አገኘሁ ተሻገር via @ @AMMAONLINE2
27
144
383
@AMECOONLINE
Amhara Media Corporation
3 years
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ልዑካን ቡድናቸው ለሥራ ጉብኝት ሩዋንዳ ኪጋሊ ገቡ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከሩዋንዳ ፕሬዚዳንት ፖል ካጋሜ ጋር የሚወያዩ ይሆናል። መረጃው ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የተገኘ ነው።
Tweet media one
Tweet media two
10
133
385
@AMECOONLINE
Amhara Media Corporation
3 years
በኦሮሚያ ክልል በምሥራቅ ወለጋ ዞን ኪረሙ ወረዳ ብሔር ተኮር ጥቃት በተደጋጋሚ እየተፈጸመ መሆኑን ኢሰመጉ አስታወቀ። via @ @AMMAONLINE2
41
318
386
@AMECOONLINE
Amhara Media Corporation
3 years
❝የደም ምድሯን ማይካድራን አስታውስ፣ ሌላ ግፍ እንዳይፈፀም ለዘመቻ ገስግስ❞ via @ @AMMAONLINE2
15
226
381
@AMECOONLINE
Amhara Media Corporation
3 years
በማይካድራ ከተማ የመንግሥት ሠራተኞች እና ነዋሪዎች የዘማች ቤተሰቦችን ሰብል እየሰበሰቡ ነው።
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
2
119
376
@AMECOONLINE
Amhara Media Corporation
3 years
አጤ ምኒልክ በዓድዋ ጦርነት የተዋጉበት ጎራዴ ከአሜሪካ ወደ ኢትዮጵያ ተመለሰ። ከጎራዴው ጋር ተዘርፎ የነበረው መስቀልም እንዲሁ ተመልሷል። ቀ.ኃ.ሥ የተላላኳቸው ደብዳቤዎች፣ ፎቶግራፎች፣ ፖስት ካርዶችና የጽሑፍ እና የምስል ቅርሶችም ተመልሰዋል።
Tweet media one
Tweet media two
Tweet media three
Tweet media four
19
123
372
@AMECOONLINE
Amhara Media Corporation
2 years
“The US always calls for the ENDF to stop its anti-terrorist operations anytime America's proxies are on the backfoot. This isn't new. By contrast, it never called on the TPLF to stop its terrorist offensives back when it had the initiative.” Andrew Korybko (Political Analyst).
Tweet media one
34
357
380
@AMECOONLINE
Amhara Media Corporation
3 years
‹‹መንግሥት ለሀገር ሕልውና የተጋደሉና ጀብድ የሠሩ ፋኖዎችን ያደራጃል እንጂ ትጥቅ አያስፈታም›› አቶ ግዛቸው ሙሉነህ የአማራ ክልል የመንግሥት ኮሙኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ via @ @AMMAONLINE2
46
122
372
@AMECOONLINE
Amhara Media Corporation
3 years
The historic church of Checheho Medhanealem has been demolished by the terrorist TPLF forces. Attacked by heavy weapons, the church’s ceiling and main block together with 15 windows and 5 doors have been damaged.TPLF has also destroyed the precious plants and ruined the cave.
33
413
370
@AMECOONLINE
Amhara Media Corporation
3 years
ትውልደ ኢትዮጵያዊው ኦባላ ኦባላ አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን የፈጸመውን እና እየፈጸመ ያለውን ግፍ ለአሜሪካው ፕሬዚዳንት ባይደን ማስረዳቱን ገለጸ፡፡ via @ @AMMAONLINE2
10
129
367
@AMECOONLINE
Amhara Media Corporation
3 years
“ትምህርት ሚኒስቴር 50 ዘመናዊ አዳሪ ትምህርት ቤቶችን ያስገነባል” ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ via @ @AMMAONLINE2
7
111
371
@AMECOONLINE
Amhara Media Corporation
3 years
❝እንኳን ደስ አለን! ድሉ የመላ ኢትዮጵያውያን ድል ነው❞ ርእሰ መሥተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር) via @ @AMMAONLINE2
18
112
361
@AMECOONLINE
Amhara Media Corporation
3 years
አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ኀይል በነፋስ መውጫ ሴቶችን በቡድን አስገድዶ መድፈሩን አምነስቲ ኢንተርናሽናል አጋለጠ፡፡ via @ @AMMAONLINE2
14
285
364
@AMECOONLINE
Amhara Media Corporation
3 years
The TPLF has been giving unidentified injections to residents Bahir Dar 23, August. 2021(AMC)- Mohammed Ansuara, a resident in Habru Woreda said, he witnessed the TPLF forces giving injections which they said 'Coronavirus vaccination’.
53
366
350
@AMECOONLINE
Amhara Media Corporation
3 years
❝የአማራ ወጣቶች የሀገር መከላከያ ሠራዊትን ትቀላቀሉ ዘንድ ዛሬም ጥሪዬን አቀርብላችኋለሁ❞ አቶ ክርስቲያን ታደለ via @ @AMMAONLINE2
7
114
368